"ጎንደር ጎንደርን መስላ አየኋት" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

  Рет қаралды 12,669

Office of the Prime Minister - Ethiopia

Office of the Prime Minister - Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 78
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 10 күн бұрын
🎉Excellent performance❤. እንኳን ለጌታችን የብርሃነ ልደቱ አደረሳቹ❤። አባታችን አቡነ አብርሃም ዛሬ ታስተማሩት ትምህርት በጣም ታላቅ ትምህርት ነው። አባታችንን ከአመታት በኃላ መልሰን እያገነናቸው ስላሆነ እግዚአብሄር ይመስገን። አባታችን በሚሊዮን እያባዙ መልካም የሆነውን፣ የሚያንጸውን ፣ ህዝቡን በእውቀት፣ በፍቅር፣ጠንክሮም እንዲሰራ እና ሙሉ አካል የለው ሁሉ ልመናን እንዲጠላ የሚደርግ፣ ህዝቡን የሚያጽናና እና ወደሰላም ብቻ በማምጣት ይቀጥሉበት። ህዝቡ እውቀት በማጣት በፍጹም እንዳይጠፋ። እባክሆትን የመንግስት ግብር ይህንን ያህል ነው፣ ለእኔ ግን እንደዚህ ከከፈልከኝ ግብሩን አስተውልሃለው/እተውልሃለው፣ ወይም ይህንን ያህል እቀንስልህ እለው እያሉ ህዝቡ መከራ የሚሳዩ ሰዎች እባክሆትን ሌቦች ሆይ እረፉ በሉልን። የሚገሉ አገርን እና ህዝብን፣ መጪው ትውልድን ጭምር ነው። በገቢዎች እና በጉምርክ ውስጥ የሚሰራው ሌብነት አገር እና ህዝብ የሚጠፋ ነው። መንግስት በሌቦቹ ላይ የማያዳግም፣ የሚያስተምር እርምጃ ይወስዳል ብለን እናምናለን። ሌቦቹ በቢሮአቸውም ሆነ በሌላ ቦታ ይህንን ያህል ከሰጠኸኝ ይህንን ያህል እቀንሳለው የሚሉት ለግብር ከፋዩ ጽፈው በማሳየት ነው። በስልክ ድምጻችን እንዳይቀረጽ ብለው በመስጋት። መንግስ ሆይ የሚያስተምር እርምጃ እባክህን ውሰድ እና ህዝብ አስተምርበት። ሰላመ እግዚሃብሄር በሁላችን ላይ ይሁን። አሜን።❤❤❤
@niema92-tube
@niema92-tube 10 күн бұрын
እንደት እንደማደንቅህ ለመግለፅ በዚህ አጋጣሚ እድሉን ስላገኘሁ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡ ህይወትህ ስራና ስራ ብቻ እንደት ደስ ይላል! ካንተ ጋ ያሉትን ሰራተኞች የምላቸዉ ነገር ቢኖር ሰርቶ የሚያሰራ መሪ ስላላችሁ እድለኞች ናችሁ ስለዚህ ተጠቀሙበት፡፡በርታ ሁሌም ካንተ አድስ ነገር እንጠብቃለን አላህ ይጠብቅህ አባቴ።
@AkinawWagari
@AkinawWagari 11 күн бұрын
Excellent we need this project for Nekemte Kumsa Moreda Palace and their surrounding.
@KayireNura
@KayireNura 13 күн бұрын
ጃግናው የ ኢትዮጵያ አብትቺን 🇪🇹🙏 ኑሪልኝ ጠ /ሚ አብይ አህማድ 🙏🇪🇹💪
@khalidseman8922
@khalidseman8922 13 күн бұрын
ቆይ ለምንድነው የሚጠሉህ😢😢😢😢😢😢😂😂❤❤❤❤
@birhanjommy
@birhanjommy 13 күн бұрын
በዘር በሽታ የተለከፈ እኮ ቀስ በቀስ የራሱንም ወንድም ነው ኋላ ላይ የሚጠላው።
@Brikti
@Brikti 13 күн бұрын
አብይን የሚጠሉት መሐይም ዘረኞች፣ አገር የሚሸጡ ባንዳዎች፣ ለራሳቸው ጥቅም ብቻ የሚኖሩ ሆዳሞች ብቻ ናቸው። እኛ እውነተነተኛ ኢትዮጲያኖች ግን አቢቹን እንወደዋለን። እንደግፈዋለን። ❤️🇪🇹❤️🇪🇹
@MelakuBelay-y8e
@MelakuBelay-y8e 13 күн бұрын
prospority malet beka yeha nw ere eraben
@birhanjommy
@birhanjommy 12 күн бұрын
@@MelakuBelay-y8e አገር በዘር ከፋፍለውና ዘርፈው ሲያበቁ፣ ያም አልበቃ ብሏቸው አውዳሚ ጦርነት የከፈቱብንን ወያኔዎች፣ በዘረኝነት ከውስጥ እንደ ምስጥ የሚበሉንን ፋኖ እና ሸኔን ጠይቃቸው ለምን እንዲህ ሰርተን እንዳንኖር የሚያደርጉንን!
@Samzjoy
@Samzjoy 11 күн бұрын
@@MelakuBelay-y8e Be 1 jember mikeyer neger yelem. Trust the process!
@korebmount1203
@korebmount1203 13 күн бұрын
ውዱ መርዬ እንተን የሰጠን እምላክ ይክበር ይመስገን እንተ በዘመኔ ያየውህ ክስተት ነህ ሰው ድካም የማይታጣበት ፍጥረት ነው ነገር ግን እንተ ጥንካሬህ እና ብርታትህ ትጋትህ እና ቅንንትህ እንዲሁም ሀገሬ የገጠማትን የታሪክ ጠባሳ እና ውድቀት መልኩን እንዲቀይር ቀን ና ለሊት እየተጋህ በሚታዪት ደቃቅ ነገሮች እይሸፈንም ክብር ይስጥልን ተባረክ እግዚአብሔር እረድቶህ ላሊበላን እንዲህ እምሮ ለማየት እጒጒለሁ ተባረክ እክብረህ ስላስከበርከን እናመሰግናለን
@meronzergaw5719
@meronzergaw5719 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ🙏🙏🙏
@makdis4094
@makdis4094 12 күн бұрын
በርቱ የሰላሟን ጉዳይ ደግሞ በጠረጴዛ አድርጉት
@ሳምባቆልፍ
@ሳምባቆልፍ 8 күн бұрын
ኑርልን! ባ'ንተ ገና ብዙ ድንቅ ስራዎችን እንደምናይ አምናለሁ።
@negestnegest8146
@negestnegest8146 12 күн бұрын
አብቹዬ ኢትዮጵያችን አንተን ወለደችልን ፈጣሪ ይመስገን። እናንተ በኢትዮጵያ በተለያየ የመንግስት ከፍተኛ ሆነ ዝቅተኛ ባለስልጣናት ምክርቤት ውስጥ ያላችሁ ሁሉ። እባካችሁ አብቹን ኮርጁት ጭንቅላቱ እረፍት የለውም ያያቸውን የሰማቸውን ችግሮች ሁሉ ችግራቸውን ለመፍታት ይቆፍራል ችላ አይልም። አብቹ ስራን ይቅርታን ፍቅርን እድገትን ቁንጅናን እንጂ ጥላቻን መናናቅን አጉል ኩራትን ይጠላል በተቻለ መጠን ለበጎ ነገር ይሮጣል። ጥፋት ቢያጠፋም ደግሞ ሰውነውና ቢሆንም 99።9% ፐርሰንቱ በጎስራው ይበልጣልና። ባለስልጣኖች አይምሯችሁን የስልጣን ወንበራችሁ ላይ አትቀመጡበት ችግሮችን ፈልጉና መፍትሄን አምጡ በጋራ ሀገራችንን እናሳምር አብቹ አንድ ብቻ ነው ያለን እናግዘው።
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 13 күн бұрын
Woow Woow Woow 😍 Excellent Thanks so much ✅️ 🙏🏻 💓 ❤️ 🙌 ♥️ Abicho Abaha Malaha Nureleni Nureleni Nureleni Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ❤❤❤❤❤❤❤
@afaanpodcast
@afaanpodcast 12 күн бұрын
We need peace please ?sustainable peace for Ethiopia 🇪🇹
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. 12 күн бұрын
Yes, we can! Such a magnificent job that once again shines our history! This is a hope to this great and diverse nation of ours - Ethiopia! God bless you with his stregth. God bless Ethiopia! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
@lovenature4241
@lovenature4241 13 күн бұрын
God bless you pm Dr Abiy
@fisshadesta
@fisshadesta 13 күн бұрын
ታሪካዊ ቦታ መጠገንና መንከባከብ ትኩረት ተሰጥቶት መሰራቱ ሊመሰገን ይገባቸዋል። ሌሎች ያልተጠገኑም ትኩረት ይሰጥባቸው እላለሁኝ።
@hamble882
@hamble882 12 күн бұрын
የኢትዬጰያን ጥቅርሻ አፀዳህው!❤❤❤❤❤
@birhanu-u3r
@birhanu-u3r 13 күн бұрын
አብቹዬ አንተ ድንቅ መልካም ሰው ነህ በምትሰራው እንኳን እኛ ጠላቶቻችንም አምነው ተቀብለው እጅ ወደላይ ብለዋል ነገር ግን በሄድክበት ከተማ ሁሉ ጥንቃቄ የጎደለው እንቅስቃሴህ ግን እኔን ልቤን እስከሚክደኝ እየተሳቀቅኩኝ ነው አብቹ ለእኔ ብቻ ብትኖርልኝ ምኞቴ ነው ከልብ በፍቅር ነው የምሳሳልህ የምወድህ ፈጣሪ ይጠብቅህ አንተም መጠንቀቅ አለብህ ለምትሰራው ሁሉ ኢትዬጵያና እዝቦቿ ታሪክ ያመሰግንሃል ኑርልን፡፡
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 13 күн бұрын
Good 👍🏻 👍🏻 👍🏻 After None Ethiopia 🇪🇹 Everything congratulations ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@elenafreweini6434
@elenafreweini6434 10 күн бұрын
Wise and resilient man. God bless you🙏🙏💪🏾💪🏾
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 13 күн бұрын
Selam Selam Selam Haregereachi Ethiopia 🇪🇹 Yehuni Eritrea 🇪🇹 ♥️ ❤️ 😍 🇪🇷 Yehuni Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 ❤️ 👏🏻 ♥️
@siednur2276
@siednur2276 9 күн бұрын
Ethiopia has the potential to become one of the great nations in the Horn of Africa if they invest in social, economic and political development, thereby creating democracy/human rights. But without democracy there is no chance!
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 13 күн бұрын
Everything congratulations ❤❤❤Ethiopia 🇪🇹 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 13 күн бұрын
Eunkani Egzaibher Iredachu Egzaibher Yemasegen La.Zamami Yegabahale Geta Ihuko Nw Simu Yebareke ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@getinettafesetucho7999
@getinettafesetucho7999 11 күн бұрын
May God bless you doctor Abiy. We thank you.
@Samzjoy
@Samzjoy 11 күн бұрын
Keep going! Our country is so beautiful to every corners.
@awlachewdesalegn9850
@awlachewdesalegn9850 12 күн бұрын
ጎንደር ፋሲል ግንብን የዛሬ ፩፮ ዓመት ከልጄ ጋር ጎብኝተነው ነበር፤ ግቢው ብዙም ምቹ አልነበረም። እንዲህ ፀድቶ ማየት ምኞታችን ነበር፤ ህልም ዕውን ሆኖ አየን። ላቀዱትና ለፈፀሙት ሁሉ:- እናመሰግናለን!
@ethiowisdom7721
@ethiowisdom7721 12 күн бұрын
በጣም ጥሩ ስራ ነው!! 👏 አሁን ደግሞ አፄ ፈሲልን ቤተመንግስት የሚመስል ሆቴል ይገንቡልን -መዋኛውም ኦርቴዎች የወረሱትን የአፄ ፋሲልን እንዲ መስል በንፁህ ወንዝ ውሃ ይሰራ -ሆቴሉ ለቱርስቶች ብቻ የሚሆን ሲሆን - መስተንግዶ በባህላዊ መንገድ ይሁን - ወደ ሆቴሉ የሚኬደው በሰገላ ይሁን -ቱሪስቶች የሚከራዮዋቸው ፈረሶች ይኑሩ -ምግቡ ፈረንጅ ሊበላው የሚችል የአበሻም የፈረንጅም ምግብ ይሁን 👉 መጀመሪያ ግን ሰላም ፍጠሩ
@fentawtesfay9475
@fentawtesfay9475 12 күн бұрын
Good Job
@ayubheyi8553
@ayubheyi8553 10 күн бұрын
You are amazing
@jokerclown09
@jokerclown09 11 күн бұрын
Please 🙏 that’s all we want and we should do that for all Ethiopia 🇪🇹 soil and I know we can do that ( WE got God and we ) that’s all we got!!!
@miadyasco2641
@miadyasco2641 7 күн бұрын
J m'appelle Yacine bouraleh Hoch de Djibouti Dominique centrale ville 🇩🇯. Inchallah j'implore Dieu pr k'on se capte un de ces journées mondiales.
@GideonBelete
@GideonBelete 10 күн бұрын
Amazing clean up! well done.
@LittleCreationsETH
@LittleCreationsETH 12 күн бұрын
Its so spectacular, thank you for your work!!!!
@birhanjommy
@birhanjommy 13 күн бұрын
ኢትዮጵያ እንዲህ የሚወድድሽ ተወልዶ ከነበርሽበት ቅርቃር የሚያወጣሽ፣ ሕዝቦቿ ከሥልጣኔና ዘመናዊነት እንዲተዋወቁ የሚያደርግ፣ ታሪካችንን መልሶ እንዲታደስ ያደረገና የሚያደርግ ልጅ አገኘሽ። ዐብይ አሕመድ ወንድማችንን ከልብ እናመስግናለን እኛም የድርሻችንን በያለንበት እንወጣለን።
@nardos8487
@nardos8487 13 күн бұрын
Gonder Gonder ye abichu hager yemisetu hager ❤❤❤💚💛
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 13 күн бұрын
አብቹ ጀግናው
@Black-2024
@Black-2024 12 күн бұрын
#PM #ABIY #AHMED is the #BEST 🟢🟡🔴
@daniel4799
@daniel4799 12 күн бұрын
ጎንደር በርግጥም ወደ ቀድሞ ግርማዋ ተመለሰች: ውበቷ ፈክቶ ኩራቷ ፋሲለ ደስ ገዝፎ እና ተንቆጥቁጦ ብቅ አለ:: በርግጥም ዛሬ ጎንደሬ ባለመሆኔ ቅናት አደረብኝ!!
@ezegahabesh
@ezegahabesh 12 күн бұрын
Nice our respected pm
@mereteworku4437
@mereteworku4437 11 күн бұрын
ዶክተር አብይ ስለታኞቱ ባለስልጣናት ምንም ግምገማ አታደርግም እንዴ?! እያስበሉህ እኮ ነው ንቃ እንጂ!
@АнтенехТ
@АнтенехТ 13 күн бұрын
LOW BOW TO YOU, OUR P.M DR. ABIY!) YOU ARE A MAN OF YOUR WORD!)YOU ARE REALLY MODERNIZING THE WHOLE COUNTRY!)I THINK IT IS YOU WHO ARE MENILIK-2 WHO ARE REVIVING THE COUNTRY OF ETHIOPIA AGAIN...
@selamselam2754
@selamselam2754 12 күн бұрын
የድሮ የእንጨት ቀለሙ በጣም ያምራል::
@TadeleA
@TadeleA 12 күн бұрын
አብቹ እየሰራ ያለው ድንቅ ቢሆንም ወንድሞቼ ያልተረድት ነገር ቢኖር አንቺም ቤትሽ እመሪ እኔም ቤቴ ልመር የመሆን ነገር ።ይመስለኛል።
@Jesusschannel19
@Jesusschannel19 11 күн бұрын
አሳርፈኝ ወንድሜ... Please
@TesfayeTakele-tr5gh
@TesfayeTakele-tr5gh 13 күн бұрын
wow 💓💓💓
@Abdulhade-e9h
@Abdulhade-e9h 17 сағат бұрын
የአገር መሪ ንግግር ነው!!!
@salimahmed335
@salimahmed335 13 күн бұрын
What a leader
@fasika8080
@fasika8080 10 күн бұрын
Down Down ABIY
@naodgebregiorgis5940
@naodgebregiorgis5940 11 күн бұрын
Looks like a Uk castle now
@yonastesfai834
@yonastesfai834 11 күн бұрын
Kezab
@JigjigaNewsChannel
@JigjigaNewsChannel 13 күн бұрын
🌷🌷🌷ለ ሎሳንጀለስ የእሳት አደጋ ተጠቂዎች፣ የሆነ እርዳታ በካሽ ወይም በዓይነት ለፖለቲካዉ ብንልክ ምን ይመስሎታል። ሁሌም ተረጂ ቢቻ ሳንሆን ረጂም መሆናችንን ማሳየት አለብን።👍👍👍
@birhanjommy
@birhanjommy 13 күн бұрын
ማፌዝህ ካልሆነ እኛ እርስ በእርስ በአረጀ ማውዜር የምንባላ አሜሪካኖችን የምንረዳበት ምንም ሞራል የለንም። እነሱ የናጠጡ ሀብታሞች ናቸው። ሌላው ደግሞ ቃጠሎው የተነሳው እጅግ በተበላሹ ፈጣሪን በናቁ እና በእሱ የሚሳለቁ፣ ሶዶማውያን የሚተራመሱበት፣ ዝሙት በየመንገዱ የተዘወተረበት ቦታ ነው።
@onlyforjenah5972
@onlyforjenah5972 12 күн бұрын
እኛ ከፈጣሪ ጋር መጣላት አንፈልግም 😊
@birhanjommy
@birhanjommy 12 күн бұрын
@@JigjigaNewsChannel ቀጣፊ!
@yohannestamrat810
@yohannestamrat810 12 күн бұрын
Abichyeee
@TesfuGmeskel-r3r
@TesfuGmeskel-r3r 11 күн бұрын
ሻንቅላ አንተን ማየት በሽታ ሆኖዋል ጅል እፈር እንጂ ማሀይም አገሪቱ እርሀብ ላይ ነች
@burn-to-learn
@burn-to-learn 10 күн бұрын
!!!
@miadyasco2641
@miadyasco2641 7 күн бұрын
J'étais en Addis le Mars dernier, j te cherchais partout, mes j laissée des troupes devant tn palais sombre de jiin israélien
@ልጅሰያሀበሻ
@ልጅሰያሀበሻ 12 күн бұрын
ራሱንእንደ እንጅነር ጋዜጠኛ እና አስጎብኝ አድርጎ ትንተና የሚሰጥ ሁሉንም እኔአዉቅላችሗለሁ የሚል ሰዉየ አልቀረብህም
@AskualaTube-kw3gg
@AskualaTube-kw3gg 12 күн бұрын
Koshita!
@ልጅሰያሀበሻ
@ልጅሰያሀበሻ 12 күн бұрын
የምርጫቅስቀሳ መሆኑነዉ😀😀😀😀
@Criminele
@Criminele 13 күн бұрын
Hoe lang gaat dat nog door met die avondklok en de maatregelen die zijn genomen voor het milieu of zo en dat ze dingen dat ze niet meer kunnen werken online
@ASHUGebremichael
@ASHUGebremichael 12 күн бұрын
Diasporaw dolar misebesebew be gonderaw neber aunema gudu fela diaspora leflfo meblate tezegabet
@JigjigaNewsChannel
@JigjigaNewsChannel 13 күн бұрын
🌷🌷🌷ለ ሎሳንጀለስ የእሳት አደጋ ተጠቂዎች፣ የሆነ እርዳታ በካሽ ወይም በዓይነት ለፖለቲካዉ ብንልክ ምን ይመስሎታል። ሁሌም ተረጂ ቢቻ ሳንሆን ረጂም መሆናችንን ማሳየት አለብን።👍👍👍
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
EPISODE SIX - 'ETHIOPIA IN FOCUS' WITH DR. BROOK TAYE
33:07
Office of the Prime Minister - Ethiopia
Рет қаралды 11 М.
EPISODE FOUR - 'ETHIOPIA IN FOCUS' WITH MAMO MIHRETU
40:08
Office of the Prime Minister - Ethiopia
Рет қаралды 15 М.
EPISODE TWO - 'ETHIOPIA IN FOCUS' WITH DR. GEDION TIMOTHEWOS
54:01
Office of the Prime Minister - Ethiopia
Рет қаралды 23 М.
ብሔራዊ ቤተ መንግሥት
11:02
Office of the Prime Minister - Ethiopia
Рет қаралды 33 М.
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН