No video

Good news!! Move to Canada /ስለ ካናዳ ቪዛ የተሰማ አዲስ አስደስች ዜና አና ሙሉ ቤተሰብ አብሮ መውጣት ሚችልበት ያልተወራለት መንገድ።

  Рет қаралды 70,850

YeDire Lej

YeDire Lej

Күн бұрын

link to program
www.alberta.ca...
Foreign graduates who are interested in applying to the Foreign Graduate Entrepreneur Stream should contact the following approved designated agencies:
Empowered Startups
420-744 West Hastings
Vancouver, British Columbia
V6C 1A5
Phone: 604-229-1052
Fax: 604-229-2037
Email: info@empoweredstartups.com
Platform Calgary
429 8 Avenue SE
Calgary, Alberta
T2G 0L6
Phone: 403-284-6400
Email: fgsp@platformcalgary.com
channel news
1. our right email is (yedirelejoch@gmail.com) , beware of scammers
2. to send resume to ECC consulting use ( ecc.dire@gmail.com)
3. our program schedule will be
Tuesday - Ethio-world
Thursday - visa information
Saturday - Ethio-challenge

Пікірлер: 755
@yetu0983
@yetu0983 Жыл бұрын
ስለምታደርጋቸው ቀናነትና በጎነት ሁሉ አመስጋኝ ነኝ ለዘለአለም የማይጠፋ አሻራ ለወንድሞችሁ እና ለእህቶችህ አድርገሀል መንፈሳዊ ቅናት አደረብኝ እኔስ ለሀገሬ ልጆች ምን አደረኩ የሚል ደሞም አይቀርም አንተ ጀምርኽዋል አነሳስተኸናል ሁላችንም የቻልነውን ለሀገራችን እናደርጋለን ወንድሜ ዳኒ እኛ የኢትዮጵያ ልጆች እናመሰግንሀለን በርታልን አኮራሀን በእውነት።🙏
@yedirelej
@yedirelej Жыл бұрын
Betam betam amesgnalew
@finetbusinessideafinetcomp991
@finetbusinessideafinetcomp991 Жыл бұрын
Wow that's so amazing.....betam new wodime des yalegn yeanten youtube channel yagegut be kirb gize new ...betam tetekimiyalew ... Email address bitaskemitiln des yiegnal hasabachin share lemasireg
@neimaabdela2708
@neimaabdela2708 Жыл бұрын
@@yedirelej እረ ያሬድ ላውራክ ስልክ ምናምን ብታስቀምጥ
@Ngus567
@Ngus567 Жыл бұрын
Thank you very much for your information .
@hayathayat1565
@hayathayat1565 2 ай бұрын
ዳኒ ሼር በማድረግ አግዝሃለው በርታ
@fashionethiotube2734
@fashionethiotube2734 Жыл бұрын
ለካ እንዲህም አይነት ለሠው የሚያስብበት ሠው አለ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ አድሜ ይስጥህ እመቤቴ ማርያም ከክፉ ነገር ትጠብቅህ
@yedirelej
@yedirelej Жыл бұрын
amen betam amesegnalew
@genitube798
@genitube798 Жыл бұрын
dani kayehew lawerah felgalehu
@neimaabdela2708
@neimaabdela2708 Жыл бұрын
@@yedirelej ያሬዶ ስልክህን
@onlytop8809
@onlytop8809 Жыл бұрын
አፕላይ ማረግ እንዴት ነው አሞላሉን አሳየኝ
@tigaliyatig3946
@tigaliyatig3946 Жыл бұрын
ትጀ ከሰወዝ አፈሪካ ነው በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው እግዚሔብር ይባሪክ ካናዳ ፖሮስስ ከጀመሪክሁ 9 ዓመት ሆኗኛል ለምኝ እዴቆየ አላውቂም ምታውቂ ከሆና ኒገራኝ
@yedirelej
@yedirelej Жыл бұрын
Sponser case sihon yleyal, gn tebeka btyzubet tru new
@nolawitbalcha9012
@nolawitbalcha9012 Жыл бұрын
ስለ መልካም ቅንነትህ ፈጣሪ ይክፈልህ 🙏🙏🙏
@susuhbsha9392
@susuhbsha9392 Жыл бұрын
ችጌሩኮ እግሊዝኛ በደንብ አለማንበብ ነው ፕሮግራምህ በጣምምም ሀሪፍ ነው ቅንነትህን አለማድነቅ አይቻልም በርታልን ወንድማችን
@yedirelej
@yedirelej Жыл бұрын
Our future program schedule will be 1. Tuesday - Ethio-world 2. Thursday - visa info 3. Saturday - Ethio-challenge
@titihailu8170
@titihailu8170 Жыл бұрын
ኧረ ስልክህን ለአስቸኳይ ጉዳይ ፈልጌህ ነው በፈጠረህ
@GGMedia376
@GGMedia376 Жыл бұрын
what time
@kumesadendena3351
@kumesadendena3351 Жыл бұрын
yoni selam whatsapp lay anageregn melkt asekemchelk nber
@fasikazeethiopia9554
@fasikazeethiopia9554 Жыл бұрын
ሀይ ወድሜ እኔ ካናዳ ነው ያለሁት ኢትዮጵያ ልጅ አለችኝ እና ካናዳ ስገባ ልጄን አላስመዘገብኳትም ነበር እና የካናዳ ኢሚግሬሽን የሁለት አመት ውስጥ የኔ አይነት ኬዝ ያለው ሰው ልጁን እዲያመጣ ፈቅዶ ነበር ከዛ በኮቢድ ምክኒያት ደሞ ሁለት አመት ጭማሬ ግዜ ተሰጠ ማለቴ እስከ ሴፕተምበር 2023 ድረስ አሁን ጥያቄየ ስለዚህ ነገር ቪድዮ ብትሰራ በጣም ጥሩ ነው እንደኔ አይነት ብዙ ያልሰማ ሰው አለ እኔ ፕሮሰሱን ጀምሬ አለሁ ግን ብዙ ሰው አያውቅም በተለያየ ምክኒያት ሰወች ሳያስመዘግቡ ይገባሉ እባክህ
@frehiwotmehari6759
@frehiwotmehari6759 Жыл бұрын
@@fasikazeethiopia9554 watch Kidi Ethiopia you tube Chanel
@tarikuabekele4986
@tarikuabekele4986 Жыл бұрын
በርታ የሀገሬ ልጅ💪💪💪💪💪 ሁሌም ቅንነትህን ሳላደንቅ አላልፍም።
@mikekemel2891
@mikekemel2891 Жыл бұрын
Yes
@frie5868
@frie5868 Жыл бұрын
ዳኒ ልብ ያለዉ ልብ ይበል እንግዲህ ከዚህ በላይ ምንም ማድረግ አትችልም። በመረጃ በቻልከዉ አቅም ለመርዳት እየሞከርክ ነዉ። በርታ ቤተሠብ የኔ አንደኛ
@yedirelej
@yedirelej Жыл бұрын
Thank you fre
@fts4117
@fts4117 Жыл бұрын
@@yedirelej beo mist agebechea mehed efelegalew please eredangi mekefel echilalehu men yakil new?
@emebettemesgen5350
@emebettemesgen5350 Жыл бұрын
@@yedirelejእረባክህ ስልክህን ላክልኝ እኔ አሜሪካ ነው ያለሁት ግን ለሰው ነው በጣም ነው ማውራት እምፈልገው አንተን ወይም ኪዲን በናትህ
@16Kassegn_Eseye
@16Kassegn_Eseye Жыл бұрын
ዳኒየ አንተ የምትሰጠን መረጃ በጣም አሪፈና ግልጽ እንዲሁም እዉነትን የያዘ በመሆኑ ለየት ያደርግሀል በተጨማሪም ወንድሜ ቅንነትህ ደግሞ ልዩ ነዉ በረታልን፡፡ እኔ የምጠይቅህ ወንድሜ እባክህ መረጃየን ልኬልሀለሁ በገብረኤል ወንድሜ በቻልከዉ አቅም ሞክረልኝ፡፡ሌላዉ ደግሞ በሌሎች አለማት የሚኖሩ ሊወሰዱን የሚችሉ ሰዎች ካሉ ሰረተን የምንከፈላቸው ካሉ በዚህኛዉ አማራጭም ከተገኘ ሞክርልን፡፡
@eyerusalemmulugeta2921
@eyerusalemmulugeta2921 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን!!!! ከቻልክ እባክህን 🙏 ፉል ፈንድድ የሆኑ ስኮላርሽፕ ካለ ስራልን!!!!!!!!
@s.a1995
@s.a1995 Жыл бұрын
Good bless you Dani🙏.You are saving more people from scammers. Thank you very much for your information❤👌👈
@dagimtaye3259
@dagimtaye3259 Жыл бұрын
ዳኒ መልካም ሰዉ ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለን
@letnaaraya7220
@letnaaraya7220 Жыл бұрын
ስለቀና ሃሳብህ እናመስግናለን ወንድም
@sunshinebetew6230
@sunshinebetew6230 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ መረጃ ነው ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ
@MartaGetachew-dt4cg
@MartaGetachew-dt4cg 2 ай бұрын
ተባረክ በጠም ጥሩ መረጃ ነው ስልክሀን ተባበረን::
@helenfetene7068
@helenfetene7068 Жыл бұрын
በጣም መልካም ሰው ነህ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ
@rany709ejdhcyhdtsjbb
@rany709ejdhcyhdtsjbb Жыл бұрын
እናንተ መልካም ኢትዮጲያዊ ለምታደርጉት መልካም ነገር በጣም እናመሠግናለን በርቱልን❤
@dereje7697
@dereje7697 Жыл бұрын
ዳኒዬ በጣም መልካም ልጂ ነህ እኔ በሥራ ዕድል ፈጣራ ላይ መስራት እችላለሁ ገንዘቡ አለኝ አንተን እንዴት ላግኝህ እና ላማክረህ እባህ ወንድሜ
@meseretterefe3042
@meseretterefe3042 Жыл бұрын
ዳኒ እኔ ማለት የምችለው አንተ የኢትዮጵያ በረከት ነህ ነው ቃላት ያጥረኛል ለምን እኔ በመረጃ እጥረት ምክንያት ህልሜ እውን ሳይሆን አመታት አልፈዋል ግን ለአዳዲስ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች እድለኞች ናቸው አንተን የመሰለ በረከት አምላክ ስጠቶናል እና በርታልኝ ውንድሜ የገዛ ቤተሰባችን እንኳን የሚደብቁትን ሚስጥር ነው እየነገርከን ያለው
@kenaskids3968
@kenaskids3968 Жыл бұрын
God bless you!!!
@beyapease6686
@beyapease6686 Жыл бұрын
አቦ ዳኒ ይመችህ በርታልን ቅን ሰው ነህ
@yirgaabebe
@yirgaabebe Жыл бұрын
እውነት ሀገር መቆርቆር እንዲህ ነው በርታ ወንድሚ
@mogesakele3706
@mogesakele3706 Жыл бұрын
Thanks For All Info
@AbbiAbbi-fh1ws
@AbbiAbbi-fh1ws Жыл бұрын
Ok. Tnx ❤
@hanayemane8546
@hanayemane8546 Жыл бұрын
ዳኒዬ በጣም ነው የማመሰግንክ የጠየኩህን ስለሰራህልኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ !!!
@yedirelej
@yedirelej Жыл бұрын
Amen, Good luck
@cr7Goalss
@cr7Goalss Жыл бұрын
Good job
@ruthasres491
@ruthasres491 Жыл бұрын
I always respect for you thank you Dani
@yedirelej
@yedirelej Жыл бұрын
Thank you
@linakasem8966
@linakasem8966 Жыл бұрын
Inee lasra mamitati iflgaleuu
@azebdebela6098
@azebdebela6098 Жыл бұрын
ለመረጃው እናመሰግናለን።
@fekaduanbessa74
@fekaduanbessa74 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክ ያሬዱ
@tsegaberabraham1190
@tsegaberabraham1190 Жыл бұрын
ኩራታችን ነህ በጣም እናመሰግናለን።
@nibruahmed
@nibruahmed Жыл бұрын
Betm inameseginalen bro bertalin
@selam1312
@selam1312 Жыл бұрын
አንደኛ ተመልካች ሆንኩ ዛሬ ጨርሼ ስሰማ ድጋሚ ልኮምት
@yabebalabebew8418
@yabebalabebew8418 Жыл бұрын
ዳኒ ሊንኩን ላገአው አልቻልኩም እባክህ እርዳኝ ዩኒቨርሲቲ ከተመረኩ 1 አመት ሁኖኛል እና መምጣት እፈልጋለሁ
@ajibtube2131
@ajibtube2131 Жыл бұрын
ዳኒ ድሬ ይመችህ የሁል ጊዜ ተከታይህ ነኝ ይመችህ Bro አድናቂህ ነኝ ከጅማ👌🙏
@yedirelej
@yedirelej Жыл бұрын
Amesegnalew
@zuzu6070
@zuzu6070 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ስለመርጃህ ባለህበት ሰላምህ ይብዛ እኔም እስፖሰር አጥቸ ተቀምጫለሁ ብሩ ሳይቸግርኝ
@yedirelej
@yedirelej Жыл бұрын
Let tmrt visa ena entrepreneur eko sponsor ayfelgem
@zuzu6070
@zuzu6070 Жыл бұрын
​@@yedirelej እሺ አወ በትምህርት ነው
@merongetaneh2398
@merongetaneh2398 Жыл бұрын
ዳኒ ዘመንህ ይባረክ በጣም ቀና ነህ
@dejeniehabitamu4851
@dejeniehabitamu4851 Жыл бұрын
thanks for your reality what you told in the beginning.
@zenbabatube5463
@zenbabatube5463 Жыл бұрын
Daniye wow i appreciate what you are doing . Keep it up!!!
@MekdiTube
@MekdiTube Жыл бұрын
ተባረክ ወንድማችን
@habtamudestawu2590
@habtamudestawu2590 Жыл бұрын
ጥሩ ሥራ ለሰው ልጅ ሠላማዊ ሕይወት መሠረት ነው። እባክህ ቴሌግራም ቻናልህን ብትሠጠኝ
@yedirelej
@yedirelej Жыл бұрын
Channel description lay nkut keteta yasgebal
@Blds866
@Blds866 Жыл бұрын
Appreciate buddy it’s helpful
@zenittemam1327
@zenittemam1327 Жыл бұрын
Dani, thank you for the good new. keep up the good work
@melkamualebachew4177
@melkamualebachew4177 Жыл бұрын
በርታ አንተ ደግ ሰው!!
@IkhlasZTube
@IkhlasZTube Жыл бұрын
ማሻአላህ ዳኒዬ እናመሰግናለን አላህ ይጠብቅህ
@helenyirga
@helenyirga Жыл бұрын
ዳኒሾ እውቀትና ቅንነት ይጨምርልህ ወንድሜ፡፡
@yedirelej
@yedirelej Жыл бұрын
Amen amen
@Milko-qp1hm
@Milko-qp1hm Жыл бұрын
ተባረክ አቦ....
@tsionmulaw8030
@tsionmulaw8030 Жыл бұрын
ሰላም ዳኒ በጣም እየጠፋህ ነው ተሎ ተሎ ብቅ በልልን በጉጉት ገደልኸን እኮ ደስ ብሎናን ስለመረጃህ ፈጣሪ የልብህን መሻት ይስጥህ ነገር ግን ተመርቀን የተቀመጥነው እየጠበቅነህ ነው ዳኒ
@selamwoldu9774
@selamwoldu9774 Жыл бұрын
አብሽር በማንኛውም መንገድ ከጎናችሁ ነን
@samuelmekonnen7715
@samuelmekonnen7715 Жыл бұрын
Erre wechi kehonsh erjign
@yetmjima5918
@yetmjima5918 Жыл бұрын
You're so kind person . God bless you
@mikekemel2891
@mikekemel2891 Жыл бұрын
Yes love 💘
@eyobseifu830
@eyobseifu830 Жыл бұрын
Ante meret ye dire lij betam teleyalhe yemer endate ayenet 20 sew binor sera yelelwe wetat betam yekenes nbr bezi sew rasun bemiwedebet gize ante endi yemetawekewen nger makafelehe egermal respect bro
@yedirelej
@yedirelej Жыл бұрын
betam Amesegnalew
@meseretadane862
@meseretadane862 Жыл бұрын
መልካምነት ለራስ ነው እናመሰግናለን እኔ ያንተን tiktok ዮቲብ እከታተላለሁ እና ብዙ ነገር ሞክሬ አልተሳካልኝም እና አግዘኝ እስኪ ኢሜል አድርጌልህ ነበር አልመለስክልኝም ወንድም
@yedirelej
@yedirelej Жыл бұрын
Betam bzu email slehone new, lememeles emokralew
@meseretadane862
@meseretadane862 Жыл бұрын
@@yedirelej እግዚአብሔር እድሜና ጤና ካንተ ጋ ይሁን የሁልጊዜ ምኞቴ ነው ወንድም ።የኔ ስራ ካሜራ መን ሁኘ ለ7 አመት የመንግስት land cruzer ሹፌር ሁኘ ለ6 አመት ሰርቻለሁ እና ለማንኛውም ሙሉ ክፍያ እከፋላለሁ እና አደራህን ወንድም ቤተሰቦች በጣም የተቸገሩ ስለሆኑ መርዳት ፈልጋለሁ በተለየሰ እናቴን በናትህ
@yedirelej
@yedirelej Жыл бұрын
@@meseretadane862 ketay project 50 mastawekya snlek memezgeb ychalal. Emailunem efelgewalew... Good luck
@meseretadane862
@meseretadane862 Жыл бұрын
@@yedirelej እሽ እ/ር ያክብርልኝ እድሜና ጤና ይስጥህ ሁሌም ምኞቴ ነው
@serkalemserkalem4867
@serkalemserkalem4867 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ ዳንዬ እየጠበኩህ ነበር😍
@genateabedta-mr2gn
@genateabedta-mr2gn Жыл бұрын
ጊዜህን መስዋእት አድርገህ ስለምትሰጠን መረጃ እናመሰልናለን
@zubeyidasafi8617
@zubeyidasafi8617 Жыл бұрын
Thank you daniye betam teru marga new
@birtukan3779
@birtukan3779 Жыл бұрын
keep it a great job Dani
@nihalahmed8317
@nihalahmed8317 Жыл бұрын
Dani tnx walhi tiru swu nh Allah yibarkih tnx ba digame
@kebenaseketa652
@kebenaseketa652 Жыл бұрын
I can't pass this without thanking you for your generosity!God bless you biro.
@yedirelej
@yedirelej Жыл бұрын
Thank you
@senaitteklewoin966
@senaitteklewoin966 Жыл бұрын
Thanks for info but how do we do it please video siralin endet process endeminaregew
@wubalemworkie
@wubalemworkie Жыл бұрын
በስራ ሚኬድበት መንገድ ካለ ምትስጠን መረጃ በጣም ነው ምናመሰግነው።l please 🙏. ፍቃደኛ ስፗንስር ካገኘህ።
@DagimAyele-xr7zi
@DagimAyele-xr7zi 5 ай бұрын
Thanks brother yehene mereja man yesetenal aba melekam sew neh
@yaredhulualem795
@yaredhulualem795 Жыл бұрын
dan am glad my bro
@yedirelej
@yedirelej Жыл бұрын
Thank you wendme
@mahitodarike
@mahitodarike Жыл бұрын
ሰላምህ ብዝት ይባልልኝ ከክፉ ነገር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ልብህ ንፁህ ነው ባለፈው ጠይቄህ ምንም አላልከኝም በእመቤታችን ጠይቅልኝ እስፖንሰር የሆኑኝ በቸርች ነው ግን ቆየ 8 ወር እነሱን ማስጨነቅ አልፈለኩም ቤሩት በጣም አስቸጋሪ ነው ብዙ ችግር አልነግርክም እሱን ለእመቤታችን
@yedirelej
@yedirelej Жыл бұрын
Adrashachewn schign ena yalebeten huneta lataralesh. Wey email tsafilegn
@mahitodarike
@mahitodarike Жыл бұрын
የቸርቹን ከሆነ አድራሻቸው አላውቀውም የተላከልኝ ኢሜይል ግን አለ
@helpingpeoples3638
@helpingpeoples3638 Жыл бұрын
Dani you're real community supporter person God bless........u
@mahitodarike
@mahitodarike Жыл бұрын
እዚህ ሕይወት በጣም ከባድ ነው የሰአት ስራ ብለው እቤታቸው ከወሰዱክ በኋላ በሴቶች ሌዚቢያን በኤሌክትሪክ ማሽን እራስህን እንድትጠላ አድርገው ይጫወቱብሀል ታዲያ ለሚሰማው እግዚአብሔር ከመንገር በቀር ለሌላ አትተነፍስም
@abduidris4042
@abduidris4042 Жыл бұрын
ዳኒ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ እሺ ኣላህ ያግዝህ
@eskinderendale2823
@eskinderendale2823 Жыл бұрын
አቦ፣ ይመችህ እንዲህ ዘርዘር አርገህ ከነመስፈርቶቹ ስትነግረን ምን ማድረግ እንዳለብን ተረድተናል። እናመሰግናል ዳኒማን የድሬ ልጅ ፈጣሪ ሰላምህን ያብዛው
@gezealex7705
@gezealex7705 Жыл бұрын
በእውነት እናመሰግናለን
@selamkoo1566
@selamkoo1566 Жыл бұрын
ኦፍ እኔንስ ደከመኝ ማርያምን ከሀገር ቤት ስንት ቤተሰብ ወገን እያለኝ በዚህ አይነት መንገድ ወደ ካናዳ ለመሄድ በመጠየቅ ጥያቄ አልመለስለኝ አለ ደከመኝ ካናዳ ወይም አሜሪካ ዘመድ ከለለህ አይሳካም ልፋት ድካም ብቻ እግዚአብሔር ያለዉ ይበልጣል የሰዉ ልጅ ተስፋ አይሰጥም ወሬ ብቻ😢
@unityispower587
@unityispower587 Жыл бұрын
ከ ዳኒ ባገኛችሁት information ተጠቅማችሁ move ያደረጋችሁ or process የጀመራችሁ እስኪ የሆነ like አድርጉ
@gezealex7705
@gezealex7705 Жыл бұрын
በእውነት እናመሰግናለን 7:57 ❤❤❤
@nebiyudanield8697
@nebiyudanield8697 Жыл бұрын
Bro, a good thing in most case attached by its nature, Egzabher yitbkhe!!
@mezmure8618
@mezmure8618 Жыл бұрын
ተባረክ ወንድማችን እልካለው ያልከውን ሊንኮችን ላክልኝ
@tigi3780
@tigi3780 Жыл бұрын
Bexam bexam enameseginalen dani arif mereja arif agelalets nw
@ermiasmulugeta3301
@ermiasmulugeta3301 Жыл бұрын
@yedirlej dani ameseginalew bro
@almmuhammad2193
@almmuhammad2193 Жыл бұрын
እናመሰግናህለን በሁለት፣ስልክ፣ነው፣ስብስክራይ፣የማደርግህ፣ ግንለኔአይደለም፣ለልጆቼነው
@BerukGebersadik
@BerukGebersadik Жыл бұрын
Thanks Bro good ethiopia Presan
@adiamtewelde9660
@adiamtewelde9660 Жыл бұрын
ዳኒየ ሰለ ሁሉ ምታረገው ነገር በጣም እናመሰግናለን ጌታ እጥፍ ይስጥህ....እና canada የምገኝው ሰለ ኣንድ Agence መጠይቅ ፈሊጌ ነበር
@yedirelej
@yedirelej Жыл бұрын
Thank you. Ok eshi mn neber
@saraseya8194
@saraseya8194 Жыл бұрын
@@yedirelej እሺ ከዝህ በፌት በትምህርት የጠየቅነውሰ
@adiamtewelde9660
@adiamtewelde9660 Жыл бұрын
@@yedirelej ኣመሰግናለው ዳንየ፡እና የ ካምፓኒ ስማችው canada one Travel ነው ሚቢላው እነሱ work visa እንስጣለን ነው ሚልሁ. ጥቅላላ ክፍያው 2500$ first ከመህድህ በፊት 500$ ትከፍላለህ ለ Agence ማረጋገጭ ሚሆን ቀሪ ደሞ ስትገባ ከ salary ይቆረጣል ነው. እና ለታረጋግጠው ብየ ነው ዳኒየ..thank you
@adiamtewelde9660
@adiamtewelde9660 Жыл бұрын
ከፈለህ ስጨርስ የክፈልከው ክፋላ screenshot ኣረገህ ትልካለህ ወደ እነሱ ከዛ የንሱ websit ኣለ form ትሞላልህ ከዛ biomatric&እና medical ይሉሁል እሄ ሁሉ process በ 4month ያልቃ ይሉህል
@nhatty2190
@nhatty2190 Жыл бұрын
@@adiamtewelde9660 ere be online ye canada agent nen yemilut ga birr endatlku, ene 300$ kelakikugn behuala lela chemr alugn embi sl block aregugn
@khadijaerrachidi8266
@khadijaerrachidi8266 3 ай бұрын
አናመሠግናለን
@Hiwot6836
@Hiwot6836 Жыл бұрын
እናመሰግናለን በርታ🙏
@alazargirma312
@alazargirma312 Жыл бұрын
ዳኒ በተለይ ስለ High School ተማሪዋች እንዴት ማመልከት እንደምንችል ብታሳየን።
@asnaketekletsion7910
@asnaketekletsion7910 10 ай бұрын
ወንድሜ ጌታ ይባርክህ
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 Жыл бұрын
ጀግና ያገሬ ልጅ በርታ እናመሰግናለን
@nazfyg
@nazfyg Жыл бұрын
dani betam desi yilal sile merja amsginalw
@user-gy1kc6cg4e
@user-gy1kc6cg4e 9 ай бұрын
ዘመንክ ይባረክ
@BernabasBogale-fl2sm
@BernabasBogale-fl2sm Жыл бұрын
so interesting idea
@yedirelej
@yedirelej Жыл бұрын
thank you
@saraseya8194
@saraseya8194 Жыл бұрын
ሰላም ሰለ መልከም ትብብርህ እግዚአብሔር ይሰጥ እባክህን ኢንሰታ ግራም ላይ መልሰልኝ
@uiataamobile5133
@uiataamobile5133 Жыл бұрын
በርታ ወንድሜ
@yadielalemu5563
@yadielalemu5563 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ መልካምነት መልሶ ይከፍላል !!!
@user-bw9gn8tv7u
@user-bw9gn8tv7u Жыл бұрын
Yegna melikam .....i appreciate you 🥰🥰🥰🥰
@ayni751
@ayni751 Жыл бұрын
ስለ ቅንነትህ እናመሰግናለን 😍🙏
@sphonetastic1965
@sphonetastic1965 Жыл бұрын
ዉሸትና እዉነት መለየት በዚህ ዘመና ግራ አጋቢዎች መልተዋል አንዷዋ 2 መቶ ሽብረ በእትጰ/በ በልታኝ ጪጭ አለች ለማን ???
@meseretteera2438
@meseretteera2438 Жыл бұрын
Daniye Barrikee haa eebbifamu adda argadhu
@yedirelej
@yedirelej Жыл бұрын
Geletooma
@kalkidangebeyehu6134
@kalkidangebeyehu6134 Жыл бұрын
Congratulations lady your job confirmation have been approved allihamudulihayhiu ,your name has been added in the list of candidate that embassy with approved there visa form
@TameneAsefa
@TameneAsefa Жыл бұрын
ስለመልካምነትክ እግዚአብሔር ይመስገን
@Lazaraya6161
@Lazaraya6161 Жыл бұрын
Thanks Bro...
@betiyy4918
@betiyy4918 Жыл бұрын
ዳኒ የድሬ ልጅ እናመሰግናለን
@tigestberhanu6679
@tigestberhanu6679 Жыл бұрын
ያገሬ ልጅ ተባረክልኘ ቅንነትህ አይወሰድብህ ወንድሜ
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d Жыл бұрын
Wendme Tebark
@ananiyasisay8626
@ananiyasisay8626 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ስለ ኔዘር ላንድ ቪዛ መረጃ ካለህ
@bettyelias7501
@bettyelias7501 Жыл бұрын
Thank you
@negususolomon3019
@negususolomon3019 Жыл бұрын
አረ ቤተሰብ ይሄን ቪዲዮ ከተለቀቀ 6 ቀን ሆኗል ቪዲዮውን ያየው 21k ነው like ያረገው ደግሞ 2k አረ ያስተዛዝባል ስንት ነገር like ስናረግ አደል እንዴ ምንውለው
@yedirelej
@yedirelej Жыл бұрын
Thank you bro
@adnewayssa6922
@adnewayssa6922 Жыл бұрын
Thank you brother
@helutube9275
@helutube9275 Жыл бұрын
Thank you Dani
@tigistworku6554
@tigistworku6554 Жыл бұрын
እንወድሀለን
@fikerbakeryhousediredawa7893
@fikerbakeryhousediredawa7893 Жыл бұрын
foreign graduate is only for those IMMIGRANTS who already live in Canada. I think you misunderstood it. not for foreigners out side Canada
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 4,7 МЛН
拉了好大一坨#斗罗大陆#唐三小舞#小丑
00:11
超凡蜘蛛
Рет қаралды 16 МЛН
Magic or …? 😱 reveal video on profile 🫢
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 52 МЛН
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 68 МЛН
VISA /ፌክ የቪዛ ኤጀንቶችን መለያ መንገድ
19:17
ስፖንሰር የሚሆነን ሰው ማግኘት ……
24:01
kidi Ethiopia
Рет қаралды 51 М.
ካናዳ ለመግባት ስንት ብር ያስፈለጋል?
14:35
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 4,7 МЛН