No video

ስፖንሰር የሚሆነን ሰው ማግኘት ……

  Рет қаралды 51,136

kidi Ethiopia

kidi Ethiopia

Күн бұрын

ውሎ በካናዳ ! የተሰኘው ፕሮግራም በኢትዮጵያዊያንና ኤርትራዊያን የካናዳ ኑሮ ምን ይመስላል ልምዳቸውን ስራቸውን የምንቃኝበት ሲሆን ወደ ካናዳ ለመምጣት ያሰቡ ወገኖቻችንን ግንዛቤ ያስጨብጣል ለውሳኔም ይጠቅማል ተብሎ ታምኖ የተዘጋጀም ፕሮግራም ነው ። #canada #vlog #EthiopianCanadianvlog #kidiEthiopia

Пікірлер: 667
@abrahamberhane6007
@abrahamberhane6007 2 жыл бұрын
ኤርትራውያን ወገኖቻችን በማለትሽ ደስ ብሎኛል ተባረኪ።
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 2 жыл бұрын
እንኳንስ በከለር በባህል አምሳዮቻችን ቀርቶ ጃፓን ቻይናም ወገን ናቸው። አብረሃም ብርሃኔ ሁላችን ያዳም ልጆች ነን ።
@mesutube8000
@mesutube8000 2 жыл бұрын
አንድ ህዝብ ነን እኮ
@Fikir-221
@Fikir-221 2 жыл бұрын
Ena eht wendmochi eko nen
@amemamen6257
@amemamen6257 Жыл бұрын
እና ውሰደኝ
@joy-qq2vp
@joy-qq2vp 2 жыл бұрын
ቀናነትን በዕውቀትና በጥንቃቄ ተንትነሽ ስለምታስረጅን ተባረኪልን kidiያችን
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
በጣም አስፈላጊ ጠቃሚ ማስተዋል የተሞላበት መረጃ ነው በርችልን
@maxlewismaxlewis2626
@maxlewismaxlewis2626 2 жыл бұрын
አንቺ በጣም ቀና ሰው ነሽ ለሁሉም ማሳወቁ ጠቃሚ ነው ግን በስፖንሰርነት ወስደዋት እንደቤት ሰራተኛበነፃ ምንም ስለማታቅ ለ4 አመት ልጅ ያስደገች ልጅ ሰምቻለሁ እና ወሳጆችም በጥቂቱ ችግር ያለባቸው አሉ
@kidisttesema9271
@kidisttesema9271 2 жыл бұрын
ከመቶ አንድ ሊኖር ይሽላል አብዛኞቹ ግን ጥሩ ልብ ይዘው አያመጡም ዛሬ ቅድስቴ ጥሩ ግንዛቤ ስለጠች ይምንከፍለውን ዋጋ አመስግናታለው
@abduabdu9434
@abduabdu9434 2 жыл бұрын
kidi silk kutrshen btliki des ylgnal
@henoktamirat3707
@henoktamirat3707 Жыл бұрын
ዋው ኪዲ ትምህርቶችሽ በጣም ነው የተመቹኝ በጣም ነው የማመሰግነው ተባረኪ
@danielmulugeta9442
@danielmulugeta9442 2 жыл бұрын
አቤት አገላለጽሽ አንዴት እንደምትችይበት ጎበዝ የኔ ማር really very interesting God bless you our hero our beautiful sister
@ephremmekonnen5250
@ephremmekonnen5250 2 жыл бұрын
እውነት እውነት አልሻለሁ በዚህ ጊዜ እንደ ሃበሻ ቅንነት የጎደለው የለም !! በዛው ልክ ደግሞ እንደ ሃበሻ ደግግግ የለም ❤❤
@zaynahamdalla9470
@zaynahamdalla9470 2 жыл бұрын
kide salam beyashalaw zayna hamdalla yibalalaw bamaskadam lamitsariw sira fatare yikfalish,damo bamakatal mitayikish nagar binor risponsar anche bitfaligilign
@hanaabate2761
@hanaabate2761 2 жыл бұрын
አንዳንድ ሰዎችም ተዛምደዋልም ብላለች
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 2 жыл бұрын
Dege alegetemjeme ende habesha erkuse yeleme beziche medere ensu.hedewe anete enedethide ayefelgume
@abdulnaserjamsheer7914
@abdulnaserjamsheer7914 2 жыл бұрын
ብትጎዳም ቅንነትን የመሰለ ነገር የለም
@yonaswerede1319
@yonaswerede1319 Жыл бұрын
በጀመሪያ ዕድሜና ጤና ለአንቺ ፡ በመቀጠል አሳይለም ወረቀት ኡጋንዳ 2013 ነበረኝ ነገር ግን ኢትዪ ኤርትራ ሰላም ሲሆን ወደ ኢትዮጵያ መጣሁኝ ፡፡ አሁን ይምጠይቕሽ ኡጋንዳ ያውጣሁት አሳይለም ኢትዮጵያ ውስጥ ይሰራል ወይ ? ለመልስሽ አመሰግናለሁ፡
@sabakertiyemer4019
@sabakertiyemer4019 2 жыл бұрын
በእውነትእንዳንቺ ቅንሰው ያስፈልጋል ተባረኪ ጥሩ ትምህርትነው
@BantiderAbera-iq5sy
@BantiderAbera-iq5sy Жыл бұрын
ኪዲ እድሜና ጤና ይስጥሽ ስራሽ በጣሞ ደስ ይላል ሁሉ ሰው አንድ አይደም መተባበርን አታቋርጭ ከሱዳን
@kidusasnake4280
@kidusasnake4280 Жыл бұрын
አይ ሰው የበላበትን ሰሃን ይረግጣል ለዚህ እኮ ነው ሰው መረዳዳት የሚፈራው በመጥፎ ሰዎች ምክንያት የጥሩ ሰዎች እድል ይዘጋል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን የኔ መልካም ሴት በርቺ
@fatoumamohamed9273
@fatoumamohamed9273 Жыл бұрын
Btamykebdal
@tesfahunalemu6012
@tesfahunalemu6012 2 жыл бұрын
ኪዲዬ እኔም ናፍቀሽኝ ነበር ኪዲ ምረጥ የኢትዮጵያ ልጅ ምክርሽ እጅግ ጠቃሚ ነው።
@solraya4001
@solraya4001 Жыл бұрын
በጣም ደሰ የምል ቀንነትና መልካምነት ነው እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሸ የዚህን እድል እንድገኝ በእግዚአብሔር ሰም በለሙሉ ተሰፍ ነኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ማንም የሚተባባርሸ የለም ኤርትራኖች ፍቅር ናችው የተባበራሉ ኪዲዬ ሰላምሸ ይብዛልኝ እንዳንቻ ግልፅ የለም ቢኖር ኢትዮጵያ ችግር አይኖርም ነበር ምን ይከብዳል እሰፖንሰር ማድርግ አንድሰው ከችግሩ ማውጣት በረከት እንጂ ብዙ ነገር አለኪዲዬ❤መልካም ነት ለራሰ ነው የእናተና የአራባገር ችግር አንድ አደለ አንደሰው ሰመጣ ቤት ሁሉንም እናሞላላን እንቺ ብቻ እስፖንሰር ሁኝኝበተረፈ ግልፀነትሸ ደሰ ይላል እናመሰግናለን በረቺ🙏በረግጥ ትክክል ነሸ በዩቱ ነው የማቅሸ ጥሩ ሰለሆንሸ ነው ገልፀነትሸ ነው በግልፀ የማወራሸ ለጓደኞቼም ሼር የማደርግሸ በጣም ነው የምንወድሸ
@kuhliyaabdulkadir4824
@kuhliyaabdulkadir4824 3 ай бұрын
ኪድየ የንየ መልካም አላህ ይጠብቅሽ ብዙ እማናውቀው እያሳወቅሽን ነው እውቀትሽ ይጨምርልሽ❤❤
@lemessakebede6639
@lemessakebede6639 2 жыл бұрын
kideye geta eyesuse abezetoo eberekeshiii.....tebareki....
@lemessakebede6639
@lemessakebede6639 2 жыл бұрын
Kidiii wede canada yememetate mulu felagote neberegn gina canada yeminore zemede yelegnem beze gudaye laye yemeterejegn negere kale kidiii ye ewenate lelemenshiii......bire benoregneme eza huno sponsor yemehonelegn sew yelegnem
@ephremmekonnen5250
@ephremmekonnen5250 2 жыл бұрын
ኪድየ በጣም በጣም አስተማሪ እና ብዙ ነገሮችን የተረዳሁበት video ነው ብዙ ቅን ሃበሾች እንዳሉም ተረድቻለሁ
@edenlegesse8299
@edenlegesse8299 2 жыл бұрын
ኪዱዬ አንቺን ለማመስገን ቃላት የጥረኛል እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ከነሙሉ ቤተሰብሽ ይስጥሽ አንቺ የተባረክሽ ነሽ ።የሰዎችን ጭንቀት ጊዜ ሰጥተሽ ማዳመጥና የቻልሽውን ሁሉ ሳትሰለቺ መርዳት እውነት መታደል መባረክ ነው።ለብዙዎች ምሳሌ ነሽ መርዳት እየቻሉ እድሉን ላልተጠቀሙበት።ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ
@alebachewabebe4282
@alebachewabebe4282 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ፕሮግረም ነው የምታቀርቢው በዚሁ ቀጥ ዩ ቅንነትሽ ና ግልፅነትሽ ዋው ነው
@antenehmelese8166
@antenehmelese8166 2 жыл бұрын
እንኳን በደና መጣሽ ኪዲየ በጣም ቆንጆ መልዕክት ነው በርቺ የኔ እህት
@belaysetfentie6637
@belaysetfentie6637 2 жыл бұрын
አቦ ይመችሽ ሰዎች ስንባል ለውሳኔ እንቸኩላለን በርችልን እንፈልግሻለን
@toyibatube5543
@toyibatube5543 2 жыл бұрын
ቅንነትሽን ሳላደንቅ አላልፍም በርች የኔ መልካም🥰🥰🥰
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 жыл бұрын
💕
@shebrefanta9226
@shebrefanta9226 6 ай бұрын
ዋዉ እናመሰግናለን ኬዴዬ ባለሽበት አግዝያቤሂር ይጠብቅሽ
@BehailuAdimasu
@BehailuAdimasu 3 ай бұрын
ጥሩ መርጃ ነው ጤና እና እድሜ ይስጥሽ ኪድ "
@fisshafikadu1069
@fisshafikadu1069 2 жыл бұрын
ያደገ ሀገር ያለችሁ ሰዎች smart ትመስሉኝ ነበር ነገር ግን ነብር ዥንጉርጉርነቱን ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያዊነቱን አይለቀውም ቀሽም ሠዎች አሉ ነገር ግን በዛው ልክ አጋጣሚው የሠው ህይወት የሚቀይር ነው እኔ sponsore የሆነንን ሠው ማስቀየም በምን ሞራል ነው
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 2 жыл бұрын
ኪድዬ ሰላምሽ ይብዛ-: አንዳንድ እስፖንሰሮችም በቢዝነስ ወይ በጋብቻ ወይ በተለየ መንገድም ወስደው ሲያበቁ የወሰዱት ሰው የአገሩን ሲስተም እስኪያውቅ ብዙ በደል የሚያደርሱም አሉ ልክ ገነት ያገቡት ይመስል ለዚህ ምስክር ያች አርቧ ከቤሩት ካናዳ ወስዳት የተጫወተችባትን ያቀረብሽልን ፕሮግራም ማየት ነው እደዛ ያሳለፉ ብዙ ታሪክ ሰምቻለው እና ምክርሽ በሁለቱም ሳይድ ቢሆን አሪፍ ነው ኪድዬ በርች።
@seemetsegent6320
@seemetsegent6320 2 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን ጠቃሚነገሮችን በማቅረብሽ
@user-vm1tx2gm5m
@user-vm1tx2gm5m Жыл бұрын
መልካም እህት ሆነሽ ተፈጥረሻል። ለሁሉም ሐበሻ ኤርትራውያንንም ጨምሮ። ለሠው ለሚለፉ ሠዎች እግዚአብሔርም አብሮ እንደሚሠራ የታወቀ ነውና ዕድለኛም ነሽ። በበኩሌ ሥፖንሠር በመሆን የሚተባበሩ ሠዎችን በአንቺ በኩል ለማግኘት እችላለሁ? ኡጋንዳ ነው በአሁኑ ሠዓት የምገኘው።
@teddyseyoum6058
@teddyseyoum6058 2 жыл бұрын
ጥሩ ግንዛቤን ሰጪ ትምህርት ነው ለሁለቱም ኪዲ ተባረኪ
@WoldesilaseBidire-wc2jg
@WoldesilaseBidire-wc2jg Жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነው ተባረክ በዝህ ቀጥይ
@user-sw4iy6ic4j
@user-sw4iy6ic4j 2 жыл бұрын
እውነት በጣም ደስ የምትይ ሁልነጋርሽ የሚያምር አስተሳሰብሽ አነገጋርሽ በቃ ሁሉ ነጋርሽ ይመችሽ
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 жыл бұрын
💕
@tibebuzike6232
@tibebuzike6232 2 жыл бұрын
ኪዲ እኔም እንዴት ያሉ ስፖንሰሮች ነበሩኝ መሰለሽ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በርችልን
@natube9493
@natube9493 2 жыл бұрын
How can i find sponsors?
@enattube5456
@enattube5456 2 жыл бұрын
በጣም መልካም ሰዉ ነሽ እግዚአብሄርም እንደዚህ አይነቱን ሰዉ ነዉ እሚወደዉ
@brotherzerubabelmelese293
@brotherzerubabelmelese293 2 жыл бұрын
ኪዲ በእውነት በጣም ላመሰግንሽ እወዳለሁ። መረጃ ገንዘብ በሆነበት በዚህ ዘመን አለ የሚባለውን መረጃ እየሰጠሽን ስላለ ምስጋና ይገባሻል። እኔ በተለይ ካናዳን በተመለከተ ጥሩ ግንዛቤ እንዳገኝ ሆኛለሁ።
@ahnfahnfknf802
@ahnfahnfknf802 2 жыл бұрын
ኪዲየ ሰላም እኛ ብዙ አይነቶች ነን ሰወች እረዳ እኛ ሞክረነዉ ለራሳችን ያቃተነን መስፈርት ሰወች ሊሟሉሉን ሲሉ ደስ ሊለን ይገባል እባካቹህ
@eyerusalemkebede2852
@eyerusalemkebede2852 2 жыл бұрын
Ewinet new hulum bebotaw sihon new negerochin minredaw thanks kidye
@AronTube
@AronTube 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ያላወኩትን አውቂያለሁ አቦ እንጀራ ይውጣልሽ
@mekedesyohannis7481
@mekedesyohannis7481 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ነው ካናዳን ምወዳት::
@Bereketkifelaneriam
@Bereketkifelaneriam 6 ай бұрын
ጎበዝ በርቺ
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 2 жыл бұрын
ጥሩ ግንዛቤ ስለሰጠሽን እናመሰግናለን ተባረኪ
@asmaregoshu1644
@asmaregoshu1644 Жыл бұрын
ኪዲ በጣም ገንቢና አካታች አስተያየት ነዉ፤ አመሰግናለሁ።
@genitube798
@genitube798 Жыл бұрын
ሀይ ኪድ እንደት ነሽ በርች ደስ ይላል የምትሰሪው ስራ የኔ ደግ ሴት
@tesfayenekaro5659
@tesfayenekaro5659 2 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣሽ ኬዲዬ
@user-uh7gn3ne8z
@user-uh7gn3ne8z 3 ай бұрын
Thank you betam tiru melkit new gin edaya yemadamin chikichik yelemeda tenkera neni❤
@monthahassan7499
@monthahassan7499 2 жыл бұрын
ከባድ ነው በጣም የገረመኝ ግን ብዙ መሰዋት ከፍሎ እሰፖንሰር የሆነውን ሰው እደጠላት ማየት ነው። ሰዎች ሰንባል ባብዛኛዎቻችን ክፉ ነን
@samrawitaddisu6693
@samrawitaddisu6693 Жыл бұрын
ውይይይ በአጠቃላይ የአንች ፕሮግራም ሙሉ በሙሉ በጣም አሪፍ ነው ተስፍዬ እየለመለመ ነው እግዚአብሔር ከፈቀደ ከዚህ የምወጣ ይሆናል
@ripfumelomasedi3842
@ripfumelomasedi3842 2 жыл бұрын
ሰላም ይሁን ኪድ ነገር ሁሉ ትክክል ነው መልካምናት ለራሱ ነው ግን ለአህያ ሰው ዉለታ እግዚአብሔር ይከፍላል አይቀርም እኔ በጣም ጓጊቼሃሎ እኔን አደረ ብዬያሃሎ ከእግዚአብሔርም ጋር አደረ ለችና ለእግዚአብሔር ሰጥቼሃሎ 🙏💔
@saidasheber6723
@saidasheber6723 Жыл бұрын
ኪድዬሰላምሽ ይብዛ በጣምጥሩነዉ አየሽበጅቡቲ ስዴተኛካምፕ እስከ35ዓመት የቆዩየልጅልጅ ያዩኢትዮጵያዉያንአሉ ግንሰዉበማጣትእንሰቃያለን እስኪተነጋገሩና እ/ርእንዳሳሰባችሁ እርዱን
@biranuotoko5340
@biranuotoko5340 2 жыл бұрын
ኪድዬ ኢትዮጵያንን እርጅ በተለይ በስደት ምድር ያሉትን !!
@sisaykebede-sj6xg
@sisaykebede-sj6xg 2 ай бұрын
kiidiye እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ:: ጥሩ ነገር አመጣሽልን::
@saraassaye4379
@saraassaye4379 2 жыл бұрын
ሲጀመር ቅንነት ነው የጎደለው ካናዳ ተመጥቶ አመት ሙሉ ሰራ አይታጣም ።ሲቀጥል የሚያዘውንጰብር ከዚህ ልኬ እንኳን እሺ አይሉም
@TamiratTumebo
@TamiratTumebo 2 ай бұрын
እናት ጥሩ ተስፋ ይዘሽ ስላማጣሽ እናመሰግናለን ትብብር ማድራግ ከቸልሽ ፒሮሴስ ስንጀምር ሌባ ልባለን አስቻሬ ትብብር አርግልን እኔ ሹፈር ነኝ እስት መንገዱን አሳዩን እድላችን እንጣቀም እስካሁን መንገዱ አልታይ አሌን ዬኛን እድል ሌሎቹ የተጠቀሙ ነዉ
@ghvj6635
@ghvj6635 3 ай бұрын
እናመሰገናለን ለምክርሺ የሚመስለን ቀላል ነበር ፈረንጅ አገር
@degefedantebo4412
@degefedantebo4412 2 жыл бұрын
Kidiye anch betam tiru kin lib yalesh set nesh tebarekilng
@habtmariamtadesselemma9969
@habtmariamtadesselemma9969 2 жыл бұрын
Kide Betam dese bemilel agelalese new yegelseshew thank you so much
@hghlights9836
@hghlights9836 2 жыл бұрын
ኪዲ እጅግ በጣም አመሰግናለው ከዚ በላይ እንደምትሰሪ አምናለው ሰላሙ ይብዛልሽ
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 жыл бұрын
🙏💕
@almaznuguse504
@almaznuguse504 2 жыл бұрын
Hi kiduy egzabher yebrkesh endat anchn mageget echelalaw
@inspirewithayu
@inspirewithayu 2 жыл бұрын
Kidi you are so amazing gn ke Ethiopia mewtat ende mitasb keld aydelm pls just pray for as live in Ethiopia reall difficult
@user-np1jl9po3q
@user-np1jl9po3q 2 жыл бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ቅድስት አሪፍ ትምህርት ነው ሁሉም ነገር ግልፅ ነው እህቴ እመቤቴ ማሪያም ከክፉ ሁሉ ትጠብቅሽ
@muze3390
@muze3390 Жыл бұрын
Dear Kidi , really really you give an amazing advice for those who are dream to live in Canada or out of ethiopia. thank you so much
@TadyNega
@TadyNega Жыл бұрын
ቅድስትዬ ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይባርክሽ እኔ canada memtat ifelgalehu ina irjign
@abasabduabasabdu
@abasabduabasabdu 2 жыл бұрын
Kidi ምርጥዋ ምርጥ እኮ ነሽ
@mikemiko1664
@mikemiko1664 2 жыл бұрын
ኪዱ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠሽን
@hana4049
@hana4049 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ጥሩ አቀራረብ አቅርበሽዋል እህቴ ትክክል ነሽ እናመሰግናለን👍🏽
@titisekitchen7013
@titisekitchen7013 2 жыл бұрын
Selam yibzalish ehit kidi zare new yesemahush ena ejig betam bizu ginizabe yemiset ena ewnet new bedifret yastelalefishiw tebareki🙏❤
@fekaduashagrie7437
@fekaduashagrie7437 2 жыл бұрын
እግዛብአብሔር ይስጥሺ ጥሩ ጥሩ ነገሮቺን እየሰጠሺን ነው ቀጥይበት በርቺ
@mesereteab1306
@mesereteab1306 2 жыл бұрын
Kidy I heard ur message's u r so humble
@tdonlineact
@tdonlineact 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ እህቴ ምን ታደርጊዋለሽ እኛ ኢትዮጵያውያን መተባበር ላይ ያንሰናል።
@SolomonFekadu
@SolomonFekadu Жыл бұрын
so sweet my dear respect all the time .......yes GOOD IS GOOD ALL THE TIME..
@efrataanbese2816
@efrataanbese2816 2 жыл бұрын
Kideya yena konjo sewadesh 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍💗💗💗💗💗💗💗💗
@adimasuabate1955
@adimasuabate1955 Жыл бұрын
Kidiye bright ........❤❤❤❤
@alemualehegn4432
@alemualehegn4432 Жыл бұрын
Thank you my best sister for about your dream.
@abemagna6030
@abemagna6030 Жыл бұрын
Yegna mrt ethiopiawi lij kidu tebareki
@belaynesh5851
@belaynesh5851 2 жыл бұрын
በእርግጥ የሰው ነገር ከባድ ነው ግን ሁሉም ሰወች የተለያዩ ናቸው
@azietube
@azietube Жыл бұрын
ኪዲዬ ፈጣሪ ይባርክሽ ጥሩ ምክርነው❤❤❤
@alemalem9350
@alemalem9350 Жыл бұрын
የኔ መልካም ተባርኪልን እድሜ ጤናይሥጥሽ ኪድ
@bekalumaserye5807
@bekalumaserye5807 2 жыл бұрын
በእውነት ጥሩ ማብራሪያ ነው ። እግዚአብሔር ያክብርሽ
@aynadisworku4689
@aynadisworku4689 2 жыл бұрын
ሰማሁሽ የኔ ዉድ ጥሩ ተሞክሮ ነዉ
@efratabini919
@efratabini919 2 жыл бұрын
Kidye melkamnetshn wedjewalew gn egna ethiopiayawiyan snbal mkegna nen mnale melkam bnhon egzihabher yemiwedew neger bihon le sewoch melkamn maseb new ke kidi enmar egzihabher ybarksh
@amanielabraha2544
@amanielabraha2544 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን በቀናነት ስለምትነግሪን ቀጥይበት ተባረኪ
@papilion9906
@papilion9906 Жыл бұрын
txn for good ethiopians what your doing is good and it will repay you in much more harmony dont give up on ur fellow good ethiopians stay blessed.
@alextekile4434
@alextekile4434 Жыл бұрын
ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ ቅን ሴት
@MyMelkam
@MyMelkam 2 жыл бұрын
Kidi I appreciate your honesty.
@ethiopiahagere8408
@ethiopiahagere8408 2 жыл бұрын
[[አንቺ አምላክ አይደለሽም እኔ ዐልሰግድልሽም]] እጅግ_በጣም_መልካም_ሰው_ነሽ ቆንጂዬ ሴት ብቻ ዓይደለሽም!! ፧፧፧፧ከልብ፧፧፧እናመሠግናለን፧፧፧ቆንጂዬ ሥነሥርዓትሽ እና ቅንነትሽ እጅግ በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ይባርክሽ‼️
@seblewongelayele432
@seblewongelayele432 2 жыл бұрын
ኪዲየ በጣም እናመሰግናለን
@rany709ejdhcyhdtsjbb
@rany709ejdhcyhdtsjbb Жыл бұрын
እናመሠግናለህ እህታችን ኪድ የኛ የሠዎች ታሬክ ግን በጣም ያሣዝናል በርቅ ላበደረ ጠጠር መለሱለት አሉ😢አር ምነዉ እኔስ እንደዚህ አይነት እድል ቢያጋጥመኝ በእዉነት እጥፍ አድርጌ ነበር የዛን ሠዉ ዉለታ የምከፍለዉ❤
@samsis58
@samsis58 2 жыл бұрын
kidi, how long does a group of five process take on average? and you, by what process did you go to Canada? And I would also appreciate it if you show us the city of Calgary on a vlog soon. Thank you.
@markiyaeshetue6586
@markiyaeshetue6586 2 жыл бұрын
Ke etiyp info bal ulunm gebchiy like adergsalu gobz neshiy!!!!💚💛❤️
@abebeabiriham8426
@abebeabiriham8426 Жыл бұрын
ከዲ እውነት እኛ ባንወጣ እንኳ በጣም እግዛብሐር ዘመንሸ ይባርክሸ አንድ እንደ አንች ለላ ሰው ብኖር እኛ እዝ አንኖርም ነበረ በጣም ነው ማመሰገነሸ
@samitube2883
@samitube2883 2 жыл бұрын
እናቴ እንዳንቺ ቀና ሰው አላየሁም ግን እኛ ካገር ተሰደን ያለን ሰውችን እርዱን እባካችሁ
@kidistmoges7546
@kidistmoges7546 2 жыл бұрын
ኪድ እንዴት ነሽ ስላገኘሁሽ ደስ ብሎኛል
@OnOf-zo8jf
@OnOf-zo8jf Жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው ኪዲ እናመሰግናለን 🥰🙏🙏🙏
@freammfntn9720
@freammfntn9720 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ለትምህርትሽ
@Betty-hz8th
@Betty-hz8th 25 күн бұрын
ተባረኪ የኔ እህት
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 2 жыл бұрын
ቲጂ ውነታውን እንዲህ ግልጽ አድርገሽ ስላስረዳሽን እናመሰግናለን ውዴ
@birtukanhilemariam827
@birtukanhilemariam827 Жыл бұрын
አረ ተባረኪ ዘርሽ ይባረክ
@ephremtesfa8508
@ephremtesfa8508 Жыл бұрын
kidiye tru mereja new!ketyibet!
@abrhambrhane9283
@abrhambrhane9283 2 жыл бұрын
እኔ የማውቀው ሰው በትሰቢቹ ዘመድ ወሰዱት ገባ ካናዳ ለ4-5 ወር ቤዚመት ተቀምጦ እየበላ ስራ ሲሉት እኔ ሱዳን ጽዳት ስራ ኣሰልችቶኛል ኣልሰራም ቢሎ ኣልሰራም ኣለ በጣም ተቸገሩ ሰዎቹ በስንት በስንት ልመና ወጣ ቡዙ ኣሸጋሪ ሰው ኣለ ይሀ ሰው ለሌ ግዜ ስፖንሰር ኣያደርግም
@monthahassan7499
@monthahassan7499 2 жыл бұрын
ኪዲዬ ግን በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ግንዛቤ ወሰጃለው
@user-lg9ki4qi4u
@user-lg9ki4qi4u 3 ай бұрын
ኪድዬ እናመሰግናለን
@jordana7775
@jordana7775 2 жыл бұрын
ቀና ልብነትን ካንቺ ብንማር ጥሩ ነው በስደት አበረን ከ 20 አመት አብረን ኖረን ጓደኛሞች በ አጋጣሚ በተገኙው እድል ሲወጡ ግርፕ 5/በሚባለው እንኳን ሊረዱ አይፈልጉም እንዳዶቹም በስድተ ስኖር የረዳንቻው ናቹው ግን መርዳት አይፈልጉም ክፋት ይሁን አለመተሳሰብ ይሁን we dont know ምን አለ ያንችን ጥንጥዬ ማስተዋል ብታካፍያቸው ።
@bilisumadfeyisa4994
@bilisumadfeyisa4994 2 жыл бұрын
Thank you Kidi you're so humble. I got a lesson from this video
@selamllakewbahru4605
@selamllakewbahru4605 2 жыл бұрын
ኪድዬ ዉይ መልካም ሰው ነሽ ዘመንሽ ይባረክ
@selamllakewbahru4605
@selamllakewbahru4605 2 жыл бұрын
ምነው ዘመዴ በሆንሽ
Happy birthday to you by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 10 МЛН
Schoolboy Runaway в реальной жизни🤣@onLI_gAmeS
00:31
МишАня
Рет қаралды 2,8 МЛН
Meet the one boy from the Ronaldo edit in India
00:30
Younes Zarou
Рет қаралды 16 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 23)
30:49
ለዛ
Рет қаралды 348 М.
Happy birthday to you by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 10 МЛН