ጉቦ የማይበላው ትራፊክ

  Рет қаралды 21,397

Neba Entertainment

Neba Entertainment

6 ай бұрын

ጉቦ የማይበላው ትራፊክ
donkeytube,art,artist,lifelifestyle,youtubeshort,youtubeyoutuberyoutubevideoyoutubevideosnewvideonewnewsgooglelovelovestorykidsshowfriends,mrbeastethiopian wedding,hopeethcomedy,comediandonkeyweddingmotivation,Donkeytube,ComedianeshetuEshetumelesse,Ethiopiancomedy,Donkytube,dinqlejochebs tvebs drama,comedianeshetueshetumelese,dinqlejoch,eshtucomedydonkey,youtubevideo,wonderfulድንቅልጆች,mr beaststand up comedian,comedian film,mr beast hindi

Пікірлер: 486
@gedam626
@gedam626 6 ай бұрын
የዉነት ነባ የእሙን ጎዳይ ማወቅ እንፈልገለን በእሱ ቀልድ የለም ሰዉ አታሰቀይም እዉነቱን ተናገረ የእሙ አደናቄወች በላይከ አሳዩኝ እሙን የሚወድ❤❤❤
@kasegvighoh4721
@kasegvighoh4721 6 ай бұрын
naba እሙዬ ጋር ያለው ነገር ቀልድ ከሆነ ቶሎ አሳውቁን ያለበለዚያ ያንተ ህይወት አደጋ ላይ ነው በማን ሀዘን ማን ይደሰታል ሰምተሃል 😢😢😢
@user-vn1ig9jd4n
@user-vn1ig9jd4n 6 ай бұрын
ሠብሥክራይብ አሡ
@abduomer4736
@abduomer4736 6 ай бұрын
አንሱ ሰብስክራይብ በእሙ ነውእኮ ያደገለ
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 6 ай бұрын
😂😂😂 እረ ኡኡኡኡኡ ኮሜተሮች እሙን ብትወድ እንዲህ አጽፉም አርቃችሁ አስብላት 😢😢😭 ትዳር የእግዚያብሔር ፈቃድ ነው መጄመሪም እኛ ኮሜተሮች ነን አግቢ ነባ ጥሩ ነው ያልን ያሰሳትናት አሁን ተረጋጉ ጸልዩላት 👏
@user-vn1ig9jd4n
@user-vn1ig9jd4n 6 ай бұрын
@@AmalAmal-kg1qb ✋ እኔ አላልሁም አግቢው 😂😂
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 6 ай бұрын
@@user-vn1ig9jd4n እረ እኔ አሮጊት ነኝ እንደ እኔ የጠነዛ ባል አለኝ ።ፈቃድ እግዚያብሔር ካልሆነ በኮሜንት ማገራገር ይጋባሉ ወይ ??? እሙ የዋህ ናት ይጎዳታል እንጅ ነባ አይጠቅማትም ቆርባ የምታገባው ባል አይነት አይደለም ለእሶ የበሰለ የሰከነ ነው የሚሆን ብዬ ነው ካጠፍሁ ይቅርታ
@selamhabtamu-qj6um
@selamhabtamu-qj6um 6 ай бұрын
እሙ መጨረሻችሁን አሳውቂን ይህን ቻናል አፈር ከድሜ ነው ምናበላው
@VipVi-on2mu
@VipVi-on2mu 6 ай бұрын
😂😂😂😂ዉነት ብለዋል እናነሣለን
@hanhaba3782
@hanhaba3782 6 ай бұрын
እናነሳለን ወገን ለጥቅም ከሆነ የቀርባት ስብርብሩን ነዉ የምናሳየው ይሄ ደነዝ ካልገባዉ
@egzabehererengayenew7548
@egzabehererengayenew7548 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@mikdeskidena1294
@mikdeskidena1294 6 ай бұрын
እውነት ነው የኔ የዋክ እሙዬ ቁርጡን እንወቅ የዋክ ልብን መስበር ዋጋ ያስከፍልካል እሽ ተመልካች ነው የምናሳጣክ 😢
@Zdyeshewalj
@Zdyeshewalj 6 ай бұрын
😢😂😂😂😂
@bortokanaasde4834
@bortokanaasde4834 6 ай бұрын
የማዳም ቅመሞች ልኩነው የምናሳዬው እሙን ካስከፍ አስቡበት ማሪያምን😢😢😢
@user-gs8ld7rc2c
@user-gs8ld7rc2c 6 ай бұрын
እኔ ሰብስክራይብ አንስቻለሁ ድሮም ለመታወቅ ብለው ነው😊
@user-xc5pr1vs5q
@user-xc5pr1vs5q 6 ай бұрын
ስብስክራይቡን እናነሳለን ቀልድ የለም ጥቅምፈላጊ አስመሳይ ነው ማርያምን ካሁኑ ልቧሳይጎዳ ብተወው ይሻላታን😢😢
@user-wt4hp3ln5m
@user-wt4hp3ln5m 6 ай бұрын
የእሙየ ነገር መጨረሻው ኣሳውቀን እሙየ ስለከፋት እኔም ከፍቶኛል😢
@masrt.getachwo5825
@masrt.getachwo5825 6 ай бұрын
yes❤
@emmazero3023
@emmazero3023 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-xc5pr1vs5q
@user-xc5pr1vs5q 6 ай бұрын
ስብስክራይባችሁን አሱ እኔአስቻለሁ ይህ አይሆናትም ማርያምን ካሁኑ ብተወው ይሻላታን
@Tigist-ww4gn
@Tigist-ww4gn 6 ай бұрын
ሞኞች ናችሁ ልበል እሙ እና ነባ አይመጣጠኑም እኮ እሱ ገና ልጅ ነው እሷ የበሰለች ሴት ነች ለሱ አትሆነውም ሁሉም ኣቻውን ቢገባ ይመረጣል
@makdesetopia4134
@makdesetopia4134 6 ай бұрын
ነባ የምትባል ሰው ግን እሙየ ላይ የምታደርገውን ድራማ አቁም 😢😢😢😢😢
@zeharamergiaw1026
@zeharamergiaw1026 6 ай бұрын
የእሙን ነገር መጨረሻዉን አሳዉቀን አሙን ብቻ ሳይሆን እኛንም ነዉ የሸወድከን ችግር ካለ
@user-uk4ol8qw9z
@user-uk4ol8qw9z 6 ай бұрын
አኔ ጨንቆኛል
@yikanus6097
@yikanus6097 6 ай бұрын
በትክክል
@Rakb553
@Rakb553 6 ай бұрын
አጭበርባሪ ነው ጠጁን ይጠጣ ጠጃም❌❌❌🔕🔕🔕
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 6 ай бұрын
👍❤
@tigistDemeke-he7hi
@tigistDemeke-he7hi 6 ай бұрын
ይማታፋቅር ካሆነ ግዜ አታባክን ይልጅቱዋን 😢😢😢
@emylebanon7847
@emylebanon7847 6 ай бұрын
አንተ ወጠጤ በሠው ህይወት አትጫወት
@SharaDha-ec1zw
@SharaDha-ec1zw 6 ай бұрын
ኧረ ወገን😅
@ijhhjhi
@ijhhjhi 6 ай бұрын
😂😂😂
@afiyatube6892
@afiyatube6892 6 ай бұрын
በሳቅ😂😂
@user-lu1wd7qy8o
@user-lu1wd7qy8o 6 ай бұрын
በሰዉ.ሂወት.አትግቡ.ባልና.ሚሰቱ.ሊተዊወቁ.ምነዉ.ሰረገኘዉ.ልቡ.መዉለቁ.እዳይሆን.ነገሩ😂😂
@hayatabate2636
@hayatabate2636 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@taybaabdu7229
@taybaabdu7229 6 ай бұрын
ለመታወቅ ለፎሎ ብለህ ነው የቀረብካት አሥመሣይ እሙ ጀግናችን ናት
@fatmahasan4896
@fatmahasan4896 6 ай бұрын
ከፈለገ በሰው ሂወት እሚቀልድ ከሆነ ሰብስክሪያባቺንን እያነሣን መኸድነው ያለብን።
@beedashaliyad7151
@beedashaliyad7151 6 ай бұрын
ነባ ግን ስርአት ያዝና እሙን ካልሆነልህ በግዜ ከሂወቷ ዉጣ በሷ ሂወት እዳቀልድ 😢በሷነዉ ይሄን ሁላ ተመልካች ያፈራህዉ
@user-vn1ig9jd4n
@user-vn1ig9jd4n 6 ай бұрын
ሠብሥክራይብ አሽ ማር
@user-uh8tp7wx6g
@user-uh8tp7wx6g 6 ай бұрын
ይኸ እከካም ማን ይለቀዋል ሙጀሌ
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 6 ай бұрын
​@@user-uh8tp7wx6gአይባልም ተው ነፍስ ስድብ ትጸየፍለች ለእሙዋ ጸሎት ብቻ
@emylebanon7847
@emylebanon7847 6 ай бұрын
ጎደኛህ ግን ትክክለኛ ማንነትህን ሲነግረን ነበር እኮ እኛ አልሠማ አልነው እንጅ
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 6 ай бұрын
ሳህ❤
@Tube-cy8gl
@Tube-cy8gl 6 ай бұрын
Subscribe ላነሳ ነው የእሙን መጨረሻ አሳውቀን🧐🙌
@aynadisyenealem7152
@aynadisyenealem7152 6 ай бұрын
እኔ አንስቻለው
@Zdyeshewalj
@Zdyeshewalj 6 ай бұрын
አንሱ እኔድሮም አላረኩት
@user-tl1fz6mc8s
@user-tl1fz6mc8s 6 ай бұрын
እሙን ልቧን ሰበርከው ድጋሜ 😢😢የስራህን ይስጥህ
@ijhhjhi
@ijhhjhi 6 ай бұрын
አይ ኮመተሮች 😂😂😂 እኔኮ በዚህ ዘመን ለየዋህ ሰው ማዘን የቀረ መስሎኝ ነበር በል ነባ ቻለው
@bethlehem829
@bethlehem829 6 ай бұрын
ነባ እመቤትን እራቃት ወይም በደበ ሰው ሆነህ ቅረባት ምንድነው የምትቀልድባት ማርያምን ታስኮንናሀለች 😢
@HalaNogosh
@HalaNogosh 6 ай бұрын
እዳላችሁ ዉጡ ሴብ እሥክራይቡን እናነሣለን አሳዉቅ የሙን ነገር
@-cm2jp
@-cm2jp 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ ነባ😭😭😭😭እግዚአብሔር ዝም ኣይልም ይፈርዳል እሙ በድለህ 😭😭😭 እመቤታችን ኣለችላት😭😭😭😭😢
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 6 ай бұрын
👍💔
@user-tg5mq2ho5x
@user-tg5mq2ho5x 6 ай бұрын
የእሙን ነገር ሳታሳውቀን ሌላ አይዲያ አታምጣ አናይም እኛ የመዳም ቅመሞች ስንወድ እንጂ ስንጠላ እሪት ነን በእሙ ደግሞ አንደራደርም
@gsissjjs4657
@gsissjjs4657 6 ай бұрын
ትክክል
@hiath
@hiath 6 ай бұрын
እውነት ነው
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 6 ай бұрын
ትክክል እነዚህ ቁራ የመሠሉ ልጆች ልጅቱን ሊሳብዶትነዉ ከመጀመሪያዉም አላማረኝ ይሄሠዉነ
@user-hf3hc2yi7y
@user-hf3hc2yi7y 6 ай бұрын
ዱሮም እኮ ጎደኝክ ተናግሮ ነበር እንደማትሆናት እሙ የኔ የውሀ ድሮም ያዲስ አባ ዱርየ ይቅር
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 6 ай бұрын
አዎ ተናግሮል እሡሥ
@tsehaidadi3676
@tsehaidadi3676 6 ай бұрын
ነባ የእሙን ነገር አሳውቀን እኛንም አታስጨንቀን በፍቅር ቀልድ የለም መጀመሪያ ለምን ቀረብካት አሁን ለምን ትጎዳታለክ ላንተም ለወደፊት ሂወትክ ጥሩ አይደለም በሴት ግፍ አትስራ
@fjxhv7422
@fjxhv7422 6 ай бұрын
እንዳለ ኮሜቱ እሙ እሙ ነው የሚለው ወላሂ ፍትህ ለእሙ ካልፈለክ ከሂወቷ ውጣ😢😢😢😢
@zuzutube3698
@zuzutube3698 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ነባ ሽማግሌዎቹ በቀሉ እንዴ ሲያድጉ ንገርን😂😂
@tigestenegashe
@tigestenegashe 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 ውይ ይቃል ግን አድገኛ ልብ የሚሰብር ነዉ
@muhamedmuhamed5114
@muhamedmuhamed5114 6 ай бұрын
kkkkkkk
@emmazero3023
@emmazero3023 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ዉነትነው❤❤
@user-cc4kc2uk4u
@user-cc4kc2uk4u 6 ай бұрын
የኔ ዉዶች ኮሜቶች። የመዳም ቅመሞች እኮ ልብ ሲሲ ናችሁ የሰው ደስታ የምትፈልጉ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ የኔ የዋሆች ነባ ደሞ ስርአት ያዝ እሙ እንዳታስከፋብን እሷ ከተከፋች ሰብስክራያብ እናነሳለን አለቀ🙄
@user-dz2hq1cg8o
@user-dz2hq1cg8o 6 ай бұрын
የኔ አመለካክት እዳቸነው እሙን ካስከፍ የሙ ቤተስቦች እናነሳለን
@user-cc4kc2uk4u
@user-cc4kc2uk4u 6 ай бұрын
​@@user-dz2hq1cg8o ጎሽ እንድህ ነው መተጋገዝ😊
@user-ez4kk3nj9c
@user-ez4kk3nj9c 6 ай бұрын
ሪፖር ሁላ ኣስደርገ ነው ዩቱብህን ሁላ የምናዘጋብህ በፊትም ነግረንሃን እሙን እንዳታስከፋብን ብለን 🙄🙄🙄🙄🤔🤔🤔
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 6 ай бұрын
እረ ማገራገር ልጅቶን አጣብቂኝ ውስጥ እዳትከቶት እያሰባችሁ ጸልዩላት ኮሜንታችሁን ቆጥብት ሆ አርቃችሁ አስብ
@user-cc4kc2uk4u
@user-cc4kc2uk4u 6 ай бұрын
@@AmalAmal-kg1qb እኮ እኛ ምን አልን ፈጣሪ ካለችበት ጭንቀት ፈተና ያዉጣት ግን እኛ እንደዝህ ያልነዉ እሷ እንዳትጎዳ ስለ ምንፈልግ ነው sorry
@tigist9632
@tigist9632 6 ай бұрын
ሰዉ ሁሉ ዉጭዉ ሌላ ዉስጡ ሌላ የሚሆነዉ ለምንድነዉ😢😢ምድረ ሽልጥልጥ
@esublewdessie8430
@esublewdessie8430 6 ай бұрын
አስመሳይ ወጠጤ እባብ ነህ እግዚአብሔር ዋጋህን ይስጥህ
@SUSUSY-mh1qh
@SUSUSY-mh1qh 6 ай бұрын
አይባልም በሰዉ ህይወት አትፈትፍቱ
@HH-uo7el
@HH-uo7el 6 ай бұрын
እሙን የቀረባት ለጥቅም ነው ጥቅመኛ ሲያስጠላ
@aminaakmad544
@aminaakmad544 6 ай бұрын
እራሱ ውደዱኩሽ አበዱኩ ብሎ አሁን ይሻሻል ከደዝህ ያለው ውንዱ ይጠብቀን
@Sead647
@Sead647 6 ай бұрын
አሚንን ይጠብቀን
@Fun_Media-New
@Fun_Media-New 6 ай бұрын
ነባ በእመቤት የሰራሀው ግፍ እግዚአብሔር ዋጋህን ይከፍልሀል
@BirhaneKebede-mu2od
@BirhaneKebede-mu2od 6 ай бұрын
አይ ድሮም የዘመኑ ወንዶች እኮ የሴት ልጅ እንባ የጠማችሁ ናችሁ አንተ እማ ገና ህፃን ነክ ወጠጤ ልጅቷን አትጫወትባት እዉነታዉን አሳዉቃት ልቧን እንዳሰብረዉ🙄🙄🙄🙄🙄😥😥😥😥
@RabeaNow
@RabeaNow 6 ай бұрын
የእሙ አድናቂወች በላይክ አሳዩኝ❤❤❤
@user-cw5sz4fc9w
@user-cw5sz4fc9w 6 ай бұрын
እሙን መጠቀምያ አርጋቲ
@HH-uo7el
@HH-uo7el 6 ай бұрын
ለጥቅም ነው የቀረባት
@gsissjjs4657
@gsissjjs4657 6 ай бұрын
ነባ 40ሺ ሠበሥክራይብ አገኜህ ከ,ዜሮ ተነምተህ በእሙ ላይ ታወክ ዉሼታም አሥመሣይ ባረች ልክ ነበር መሥማት ነበርብን የዛኔ ሢናገር
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 6 ай бұрын
👍❤💋
@user-gk4cx2gh1x
@user-gk4cx2gh1x 6 ай бұрын
ነባ እዴው ፈጣሪ የስራህን ይስጥህ በቅርቡ ሞትህን ያሰማን ሴጣኝ
@SofiaMuhamad-yx1rz
@SofiaMuhamad-yx1rz 6 ай бұрын
አስቻለሁ ያሰደግነዉን እናወርደዋለን ዳይይ
@Tizita341
@Tizita341 6 ай бұрын
ነባዬ ውንድሜ በጣም አክባሪክ ነኝ ከእሙጋር ተነጋግራቹ ፍቱ ፍቅር ነው የሚያምርባቹ
@yousefgrima
@yousefgrima 6 ай бұрын
😭😭😭
@Tizita341
@Tizita341 6 ай бұрын
@@yousefgrima mnw antem befikr tegodth nw kk
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 6 ай бұрын
ዝም በሉ የፈጣሪ ስራ ነው። በእሱም ስራ ትገባላችሁ 🤔🤔
@user-uj3cv1up2b
@user-uj3cv1up2b 6 ай бұрын
አተ ካክ እራስ የእሙዬን መልሰ ሳለመልስ ምንም እደማልተፈጠረ ዝም ብሎ ይለፈልፋልዴ የማታሰብ ጀዝባ ነህ እሙየ የኔ የዋህ ይወዱሻን የመዳም ቅመሞች ❤❤
@user-vn1ig9jd4n
@user-vn1ig9jd4n 6 ай бұрын
በናታችሁ የመዳም ቅመሞች ሠብሥክራይብ በማሣት ከሙ ጎን መሆናችንን እናሣየዉ በሧነው እዚ የደረሠው በናታችሁ አሡ
@VipVi-on2mu
@VipVi-on2mu 6 ай бұрын
አረ ይሄ ቀጅቃጃ ሠባቺንን ነዉ እምናነሣዉ ጭራሽ በጠጅ መጣ ጠጃም መልሥ እፈልጋለን እማያፍር ማፈሪያ እሙ አይዞሽ የኔ አሥተዋይ ከልጅሽ ጋር ደና ከሆሽ ከበደ ቢሄሽ😂 ሽበሺ ይመጣል ቁም ነገር
@user-ux9dn2hz3e
@user-ux9dn2hz3e 6 ай бұрын
ነባ ከእሙ ጋር ሳይሆን ከኛ ከአድናቂዎቻ ጋር ነው ግልፅ ጦርነት ምትገባው ባስቸኳይ ውሳኔህን ንገረን!
@yordiame3457
@yordiame3457 6 ай бұрын
ቀልድ የለም በሴት ልጂ ሂወት መስሎካል ደርሰንበታል እያረክ ያለከውን በሙላይይይይይይ
@fatumaseid8001
@fatumaseid8001 6 ай бұрын
ነባ ግን እሙን ተጎዳህ ጠብቅ መጨረሻህ አያምርም
@fantayeselam8956
@fantayeselam8956 6 ай бұрын
ሰዎችዬ ተረጋጉ በፍቅር መሀል አትግቡ ድራማ ሊሆን ይችላል ከዚህ በፊት ብሬክስ እና መሲን አንርሳ ብሬክስ እዴት እደሰደብነው እባካችሁ እነ አዛኝ መሳዮች የወሬ ጥማት እዳይደፋችሁ ተረጋጉ
@zeharaz6657
@zeharaz6657 6 ай бұрын
እህቴዋ ፕራክ አይመስለኝ የእሙ ፊት ሳየው ከልብ ነው የሚመስለኝ
@fantayeselam8956
@fantayeselam8956 6 ай бұрын
@@zeharaz6657 እሽ እህትዋ እንረጋጋ ብዬ ነው ፈጣሪ በመሀላቸው ይግባ
@user-zn2uv7qv2s
@user-zn2uv7qv2s 6 ай бұрын
ፍራክ አይደለም ጓደኛው እውነቱ አውጥቶዋል
@etagenmeda441
@etagenmeda441 6 ай бұрын
ነባ ሰብሰክራይብ አርጊህ ነበር አንሰቻለሁ በሲትልጂ ህይውት ሙድ ሰለያዘህ በሙ ቀልድ የለም
@belayenesh3862
@belayenesh3862 6 ай бұрын
ላይክ ሳላደረግነዉ ኮሜት የፃፍኩኝ በጣም አናዶኛል ነባ ድሮም ለመፈመስ ነዉ የተጠጋሀት እባብነህ ማሪያምን የጅህን ታገኛለህ አስመሳይ😏😏😏😏😏
@ijhhjhi
@ijhhjhi 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@mriyemmriym2420
@mriyemmriym2420 6 ай бұрын
ጥሩሠውመሥሎእባብነው
@citycell1754
@citycell1754 6 ай бұрын
የእሙን ነገር አሳውቀን ሌላ ወሬ አንፈልግም መጀመርያም ማትጎዳኝ ከሆነ ብላክ ነበር ቶሎ መልስ እፈልጋለን😢😢😢😢
@RabeaNow
@RabeaNow 6 ай бұрын
እሙ መጨርሻውን አሳውቁንና ይኸን ቻናል አፈርደም ነው የምናሰበላው በእሙ ከቀልድ የለም😢😢😢
@emmazero3023
@emmazero3023 6 ай бұрын
ለኮሜንጣተሮች😂😂😂😂የእመቤትን❤😂😂😂😂
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 6 ай бұрын
ብዙ ፈላጊ አላት ካጠገብዋ እራቅ የምትጨማለቅባት ፈልግ እሙላይ መጨማለቅ የለም ገገማ ነህ
@user-ir4bt4xu3o
@user-ir4bt4xu3o 6 ай бұрын
😅😅😅😅ወየው ኮሚንተታትሮች ሰወዳችሁ❤❤😂😂😂😂😂
@Adsaba1234
@Adsaba1234 6 ай бұрын
እዳጎዳኝ ብላህነበር
@ayishaseid31
@ayishaseid31 6 ай бұрын
ነባ. በምታመልከው. አምላክ. ይዘነሀል እሙየን. እውነታውን. ንገራት በእናትህ. እንዳትጎዳት
@user-no3uw4cv3z
@user-no3uw4cv3z 6 ай бұрын
ባርች የመቤት ጉዳይ እንዳሰብከዉ ነባ ወጠጤ አስቀየማት መጀመሪያምኮ ያለቦታዉ ነዉ የገባዉ አትመጥነዉም እንኳንም ቀረባት
@najjatnajjat7376
@najjatnajjat7376 6 ай бұрын
ነባ ከ እሙ ጋር የ እዉነት ተጣልታችሁ ከሆነ ታረቁ ግን ግን ድራማ እየሰራችሁ ከሆነ እናዝንባችኅዋላን
@user-so1qd6db2y
@user-so1qd6db2y 6 ай бұрын
አድ ወድ የሚመሥል ነገር የላቸውም ይቅርታ ግን 😂😂😂
@shibshib7060
@shibshib7060 6 ай бұрын
😂😂
@yikanus6097
@yikanus6097 6 ай бұрын
ነባን ሳቭስክራይብ ያረጋችሁ በፈጣር ሳቭስክራይባችሁን እኔ በ2ስልክ ነበር ያረኩት አንስችያለው እድሜ ለእሙ በል ከመሬት ተነስተህ እውቅና አገኘህ ባለጌ ድፍረቱ ይወጠጠ ለእሙ መልስ ሳይሰጣት በሌላ ቭድዮ መጣ ለተመልካች ክብር የለለህ ወጠጠ ቤግ😡😡😡😡😡😡😡
@HH-uo7el
@HH-uo7el 6 ай бұрын
ትክክል
@user-uh8tp7wx6g
@user-uh8tp7wx6g 6 ай бұрын
እኔም ከስቻለሁ
@yikanus6097
@yikanus6097 6 ай бұрын
የሚገርመው እኛ አነሳን እያልን ጭራሽሳቭስክራይቡ ጨምሮ አደረካካካካ😂😂😂😂😂
@weynshetw2299
@weynshetw2299 6 ай бұрын
እኔ እሙን ነዉ ምንፈልገዉ
@user-mq5ud1xu8c
@user-mq5ud1xu8c 6 ай бұрын
ነባ የምትባል ልጅ እሙን አታሳዝናት እግዚርን ፍራ ቁርጡን ንገራት
@hani8649
@hani8649 6 ай бұрын
አይ ባለ ጊዜ አንተም ሰው ሆነህ በእሙ ህይወት ተጫወትክ አሁን አንተ ሰው ነክ የሰው መጨረሻ 😅😅😅😅😅
@munthaali2338
@munthaali2338 6 ай бұрын
ነባየ ከእሙጋር ትዳርምሆነ በፍቅርመቀጠል ካልፈለክ ግዴታየለብህም ግን በክብር አዳገኘሀት ስትለያትም ክብሯን በጠበቀመልኩነው መሆንያለበት አታናንቃት አትቀልድባት አታፊዝባት ከሴትነውየወጣክው እህትትኖርሀለች ወደፊትም ሴትልጅ ትኖርሀለች ስለዚህ ክብሯን በጠበቀመልኩ ይሁን በተረፈ ራስህን ጠብቅ አድናቂወቿ በጣም ተናደውብሀል
@Yasmina-hl3pq
@Yasmina-hl3pq 6 ай бұрын
ነባ የሙን ነገር አሣውቀን አንተ ንቀዝ 😮😮😮😮😮
@user-zn2uv7qv2s
@user-zn2uv7qv2s 6 ай бұрын
ነባ ተብዬ የሰው አውሬ ነህ አተም ሰው ሁነህ በእመቤት ህይወት ትጫወታለህ በጣም ታሳዝናለህ በክት ነህ ሲቀጥል እውነት እግዚአብሔር በህይወት ዘመን መከራን ያብዛብህ የፍቅር ህይወት አይሳካል መቼም አይሳካልህ እሙ ገፍተህ እግዚአብሔር ነው ምህር እድሜ ልክህ በፍቅር ሂይወት ደም እባ የምታስለቅስ ሴት ታጋጥም እምሙ ካንተ የተሻለ ሰው ታገኛለች ይብላላተ ዜሮዎ እናስቀርሀለን ይቱብክን ታያለህ
@user-tw2fn5xz9d
@user-tw2fn5xz9d 6 ай бұрын
እዳው ነባ እሙን እድህ አድለቅሠሀት እዴዝህ ተጫውተህባት ፈጣሪ የሥራህን ይሥጥህ
@hananmehamed2240
@hananmehamed2240 6 ай бұрын
ናባ ወላሂ እሙን ከከዳሀት ፈጣሪ ይክዳክ በእውነት እኔ በጣም ነው ያሳዘነችኚ እውነት ልጎዳት እደሁ የመጣህው አላህ የስራክን ይስጥክ መቸም አይለፍልክ
@meskizewde9878
@meskizewde9878 6 ай бұрын
ሰለ እሙ ለጠየቀችው ጥያቄ መልስ ስጥ እንዴት ሆነህ እጅህ እንዳስገባሀት ሁላችንም ምስክሮች ነን። አትቀልድ።
@Geni790
@Geni790 6 ай бұрын
ሁላችሁም ሰብስክራይቡን አንሱ አስመሳይ እወደድ ባይ አትሁኑ እናተም እኛ ቀና እዳደረግ ነው እኛው እናውርደው ።
@alzemtube5249
@alzemtube5249 6 ай бұрын
የምር እኔ ሰውን ማስቀየም አልወድም ። ነባዬ ግን በእሙዬ ጉዳይ አስብበት ቶሎ ምላሽ እደምትሰጣት ተስፋ አለኝ 😢🙏እናም ጠጃም ሁላ ናችሁ 😂ሳታመሃኝ ብላኝ አለ ዘፋኙ ያለጠጅ አታወሩም 🤔😂
@hayatahmed1267
@hayatahmed1267 6 ай бұрын
በጣም ባለጌነህ ምንም እንዳልተፈጠረ መሆይ አይከብድም እናነሳለን በሷነው ያወቅንህ የሥራህን ይሥጥህ
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 6 ай бұрын
ነባ እሙ ነገ በፍጥንት መልስ እፍል አለ ካሎ እኔ የመዳም ቅመሞች እርምጂ እኖስድ አለ በእሙ ቀልድ ይለም በኃላ እድይቆጮህ
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj 6 ай бұрын
እሙላይ ሙድ ስትይዝ ተባነነብህ መሰለኝ ያጓደኛ ደም ስግብግብ ነዉ
@yayushalemu175
@yayushalemu175 6 ай бұрын
ምድር ባለጌ ለሴቶች ክብ የሌላቸው እናት እና እህት የላችሁም እሙን ከበደለል ሰዉ ጋር ተሰብስባችሁ የመጣችሁ የመጣችሁበት ጉዳይ እናተን አይመስለኝም አርፋችሁ ተቀመጡ 😮😮😮
@user-pg8bp9vc3f
@user-pg8bp9vc3f 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቺሁ አዳአድ ኮሜቶቺ በሰዉ ሂወት አትግቡ እዴ እራሳቸዉ ያዉቃሉ ምንም እምታመጡት ለዉጥ ለእለእለ ሰዉ አታስቀይሙ እዴ እራሳቸዉ ያዉቃሉ
@sebliyoutube8422
@sebliyoutube8422 6 ай бұрын
ጎበዝ ነባ ስለተራፊክ የነሳችሁት ጥሩ ነዉ እኔም ሳያጠፉ መጃ ፍቃድ ሲቀሟቸዉ ሲያስለቅሷቸዉ አይቻለሁ በሰፊዉ ይታሰብብት ጥቁር አዝሙድ እደነህ በርቱ ምርጦች
@TigistYemane-sz6ko
@TigistYemane-sz6ko 6 ай бұрын
Anta yesew lefache yehonke asmsay astelaheje
@MyMy-yk7ke
@MyMy-yk7ke 6 ай бұрын
በንታና በእማቤት ቡዞ ፊቅር ታምራናል አሁኑም ታስፈአለኝ ፊቅራቹ ይቃጥል በትደርጋብታቹ ፊቅራቹን እኒመርበት
@user-wg7px1if7e
@user-wg7px1if7e 6 ай бұрын
ሁላችሁሙ ላይክ አታርጉት ሰብስኪራቡን አስብት
@hayatmahmud3287
@hayatmahmud3287 6 ай бұрын
Asmesay Allah yesrakn yisTik Allah lbkin yisberew
@ksaaksaa6627
@ksaaksaa6627 6 ай бұрын
አተ አስመሳይነህ
@zenazena290
@zenazena290 6 ай бұрын
ነባ እሙ ሰጀመረ በእድሜ አትመጣጠነም ሰቀጣል እሷ መወለድ አለባት ሰለዝህ አሰዉቃት 😊😊😊
@user-vd6mp9kp9z
@user-vd6mp9kp9z 6 ай бұрын
ማለተከዮቹ ዉጡ ከዚቻነል አንተቢሎ ዎንድ ቲራፊ ዉሻ የእመቤት እምባ ሚንየረጊሊከል ከንቱ እናት ዬለህም ይብለኝ ለዎለደክ አስመሰይ የቆጮ ዎሃ የሱወ እምባ ጎርፍ ሁኖ ይዉሰዲህ ሊክስክስ አረመኔ ::
@aliuaq9039
@aliuaq9039 6 ай бұрын
አንተ ደደብ በሰው ህይወት ቀልድ ይለም😢😢😢😢😢መጀመርያ ያላሰበቺዉን አሳስበህ አንተ መካሪ መሆነህ ነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ፈጣሪህን ፈራ😢😢😢😢😢
@abiboabibo
@abiboabibo 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢እዉነትነዉ አይ ቀለደባት😢😢😢😢አይሙ😢😢😢
@ShahA04-fh7ys
@ShahA04-fh7ys 6 ай бұрын
ሲጀመር ይሄ ጠጂ ሲጠጣ የሚውል ሰው አይሆናትም
@SalmSalm-oe9fx
@SalmSalm-oe9fx 6 ай бұрын
የእሙ ነገር መጩረሻው ኣሳውቀን
@TecnoAhmad
@TecnoAhmad 6 ай бұрын
ፋቅር፡መለት፡ከበድ፡ነው፡በኔም፡ደርሳብኝ፡አይቼወለው፡ግን፡ቡዙ፡ወከተ፡ነበረው፡አለጠሁትም፡ንባ፡አደረ፡አንደትጎደት፡አሞዬን😢😢
@HalaNogosh
@HalaNogosh 6 ай бұрын
ነባ ከሙጋ ጨርሥ እባክህ በማርያም ለምን ተቀየርክ ???
@alem6445
@alem6445 6 ай бұрын
ነባ ወንድሜ እባክህ ከእሙጋር ተስማሙ ድጋሚ ልቧን አስበረዉ ፈጣሪህን ፉራ አልቅሰህ እንዳገኘሀት ታስታውሳለህ አይ ሰዉ አለች ቀበሮ
@user-ey3bk3qy2w
@user-ey3bk3qy2w 6 ай бұрын
የሰውልጅ በዝህ ልክ ያስመስላል የምረ እሙላይ ድራማ እዴሰራ አተም ሂወትህ ድራማ ይሁንብህ
@user-ff2mh1nf2u
@user-ff2mh1nf2u 6 ай бұрын
ዉድቸ አኔ አስቻለሁ እናተም ጀምሩ
@user-vq5hz5rc4q
@user-vq5hz5rc4q 6 ай бұрын
የማዳም ቅመሞች ሰብስክራብ እያነሳችሁ ውጦ በኛ ላይ ሞድ የሆንክ ፍልፈል ነገር 👊👊
@tigafikar
@tigafikar 6 ай бұрын
አይኮመቶች እሙጋረ ቢጣሉ ሸርታረገነበረ ውሸታሙችናቸዉ አትመኑ ድርማነዉ😂😂😂😂😂
@sikosilo4773
@sikosilo4773 6 ай бұрын
ጓደኛ ተብየወቹ እናንተም ልክ እንደሱናችሁ ውሾች ገደል ግቡ ዝበል ገገማሁላ
@mesy6975
@mesy6975 6 ай бұрын
በሰው ሂወት ጣልቃ አትግብ እመቤትም ነባም ትልቅ ናቸው የሚሆናቸውንና የማይሆናቸውን ያቃሉ 🙄
@Godisgood-fk7rq
@Godisgood-fk7rq 6 ай бұрын
Tifatu ye emu newu,
@ekramdemake6994
@ekramdemake6994 6 ай бұрын
አተ አሣፋሪ በሠው ሂውት አቀልድ👈🎤
@borenatube2379
@borenatube2379 6 ай бұрын
ኮሜቶች አሺቃባጮች ሊፈምስባት እንጂ ፈልጓት መሠላችሁ ጭቅላታችሁ ለቀቀእደየ የመዳም ቅመሞች
@hfygggvttr5crrfxr566
@hfygggvttr5crrfxr566 6 ай бұрын
ፕሮግራሙ ሌላ ኮመንቱ ሰለ እሙ ብቻ ነው 😂😂😂😂😂😂
@user-cb8ws5gv8h
@user-cb8ws5gv8h 6 ай бұрын
እኔ ሰብስክራየን አስቻለሁ ሰካራም ለምን አያለሁ
@halumahaluma7614
@halumahaluma7614 6 ай бұрын
ይሄ የቆዳ ነጋዴ የመሠለ ዴሞ እሡም ሠዉ ሁኖ በሠዉ ይቀልዳልዴ ያህያ እና የቆዳ ነጋዴ የመሠለ ጄዝባ ሠብስክራይቤን አነሣለሁ ማየትም አተን አቆማለሁ ጄዝባ ሢያስጠላ ቀፋፊ
@fatmahasan4896
@fatmahasan4896 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@chanietsehay7477
@chanietsehay7477 6 ай бұрын
አቤት ኮሜንታተሮች ከናንተ ያልጣለው ሰው 😅😅😂😂😂😂
@citycell1754
@citycell1754 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 ህዝቤ እኮ አይጥመድ የሆነ ሽልጥልጥ😂😂😂😂😂
@baniaychu7478
@baniaychu7478 6 ай бұрын
😂​@@citycell1754
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 8 МЛН
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 44 МЛН
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 19 МЛН
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 82 МЛН
እሙ ያሉሽን ሁሉ አትመኝ
12:47
Neba Entertainment
Рет қаралды 142 М.
ትዳሬ ነሽ ሙሉ ፊልም _ Tidare Nesh New Amharic Movie 2024
1:30:04
Ge'ez Entertainment
Рет қаралды 1,2 МЛН
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 8 МЛН