🔥ጉድ! ጭራሽ እራሷን አጠፉች፥ፈጣሪ ልያጋልጥ ስፈልግ/Zad Media

  Рет қаралды 7,642

ZAD Media 2 ( ዛድ ሚዲያ 2 )

ZAD Media 2 ( ዛድ ሚዲያ 2 )

Күн бұрын

🔥ጉድ! ጭራሽ እራሷን አጠፉች፥ፈጣሪ ልያጋልጥ ስፈልግ/Zad Media
*የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም መዝሙሮች እና የኦርቶዶክስ መዝሙሮች Aser tad • Babi • Abrelo hd • Nejah Media • Miftah key • Minber tube • Harun media • amharic vlog • Amharic films 2022 • New Amharic • Hop Amharic new • ethiopia youtube trend #ተዋወቋት #babi #Eregnaye እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep @Arts Tv World እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep @Arts Tv World seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 15,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,ethiopia,meskel,mogachochethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch comedy,ethiopian,betoch drama,ethiopian movies,ethiopian artist,ethiopian actress,ethiopian,betoch comedy drama,ethiopian news,new drama,ethiopian,ethiopian movie,ethiopian news,zemen drama,ethiopian

Пікірлер: 196
@modinaibrahim685
@modinaibrahim685 3 күн бұрын
እኔ አልህመ ዲሊላህ አልከታተላቸውም እደዚ አይነት ነገር አይመቸኛም ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@GhHh-cw6dz
@GhHh-cw6dz 3 күн бұрын
ዴምሪኝ😂 ምንም አይመስሉኝ
@ቲቲነኝአባቴንናፍቂ
@ቲቲነኝአባቴንናፍቂ 3 күн бұрын
ሀሀሀ እኔ አያለው ግንንንአያገባኝምምም
@GgGg-kh7ry
@GgGg-kh7ry 3 күн бұрын
እኔም ምንም መስለው አይታዪኝ
@እሙኢክሩነኝ-ጀ2ቈ
@እሙኢክሩነኝ-ጀ2ቈ 3 күн бұрын
ትክክል አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው እኛንም አላህ ይጠብቀን
@huda._.010
@huda._.010 3 күн бұрын
ወላሂ ዛሬ በጣም ጠቃሚ ሀሳብ ነው ይዘህ የቀረብከው ልትመሰገን ይገባል
@mebinakenzu-xx5pq
@mebinakenzu-xx5pq 3 күн бұрын
ወላሂ ትክክልነህ 😂😂እኔግን አልሀምዱሊላህ የማንም አዲናቂ አይደለሁም
@SeadaEdris-xy9by
@SeadaEdris-xy9by 3 күн бұрын
እኔም አይደለሁም ስት እሚረዳ እየላ ለነሱ መኪና ምናምን መጃጃል
@mebinakenzu-xx5pq
@mebinakenzu-xx5pq 3 күн бұрын
ሀቅነዉ👍👍👍👌
@Lebabachannel
@Lebabachannel 3 күн бұрын
እደዝህአታድርጉሲትያቸው የሰርብሻልወላሂ አላህይጠብቀን አልሃምዱሊላህ አይመቹኝምእኔ
@NobabaAhmed
@NobabaAhmed 3 күн бұрын
ወላሂ አሳከኚ 😂😂😂😂😂ትክክክክክል ነህ ✅✅✅✅
@Zeynebaseid-r3t
@Zeynebaseid-r3t 3 күн бұрын
ልክ ነህወላሂ አላህ ልብ ይስጠን እኔም ሁልጊዜ የሚገርመኚ ነገርነው ስንት ጠቃሚ ነገር ሞልቶ ስንት የሚያሳስብ ጉዳይ እያለ አላህ ልብ ይስጠን ይምራን
@SofiyeMekonn
@SofiyeMekonn 3 күн бұрын
አይዋ❤🎉
@Rawida-dx1qw
@Rawida-dx1qw Күн бұрын
ከመልና አኑኑ አለህ ጀዘቹን አለህ ይክፈላቹ የኛ የመደም ቅመሞች መካሪና ለጊዜያችን ተቆርቁሪ የምትሆኑልን እኔ አለሀምዱሊለህ እንደዚህ አይነት ድራማ አለይምም አለውቀውም አለህ መጨረሸችንን የሰምርልን ያረብ ጠብቀን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ngatAbdu
@ngatAbdu 3 күн бұрын
ትክክል ውድማችን አላህይጨምርልህ
@lubabahkhalid4934
@lubabahkhalid4934 3 күн бұрын
አሏህ የይጨመረልክ
@Haaanaan45
@Haaanaan45 3 күн бұрын
ልክ ነክ ከማል ወንድሜ ህዝቡ የማንም ሰገጤ መደበሪያ ሆኗል እኔ አልሀምዱሊላህ እንድህ አይነት ነገር አይመቸኝም አይቻቸውም አላውቅም
@Qweas-q6b
@Qweas-q6b 3 күн бұрын
መይስራጣሁ አረይ አያቴ ለማንም ቀሚስ ገላቢ እኮን ማረቀስ ላያቸዉ ይዘገኑኛልጁል ጃላጂል
@hikmayesuf-ep3js
@hikmayesuf-ep3js 3 күн бұрын
ውይ አላህ ይስጥህ አንጀቴን አራስከው አላህ ልቦና ይስጠን
@EveJameel
@EveJameel Күн бұрын
Wainee galatoomii obbolleessaa ko jabadhuu
@asiyaederis
@asiyaederis 2 күн бұрын
በርታ ወንድማችን ጀዛካላህ ኸይር
@tsehayhussein6333
@tsehayhussein6333 3 күн бұрын
ለዲን ጎበዝ ነህ አላህ ይጨምርልህ
@Ashaa-x8l
@Ashaa-x8l 3 күн бұрын
ማሻ አላህ በርታ ወንድም ከማል
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 3 күн бұрын
እኳን እነሱን ድኔን ምማርበት ጊዜ አጥሮኛል ምድረ መሀይብ ተዋቸዉ አይሰሙም
@mensuramohammed1310
@mensuramohammed1310 2 күн бұрын
JazakAllah khair brother. Ya jamma Scared Allah
@ShefitiKemal
@ShefitiKemal 3 күн бұрын
አለህ ሊበችን የስተከክሊሊኝ
@Anun_Reaction
@Anun_Reaction 3 күн бұрын
የዩቱብ ነገርማ ሆድ ይፍጀው ሀቢቢ 🥺
@sara-ip8db2do5d
@sara-ip8db2do5d 3 күн бұрын
ወላሂ አልህምዱሊላህ አድ ቀን አይቻቸዉ አላቅም ሁላቸዉም ከናተ ወጣቶች በስተቀር
@umuyserassukura307
@umuyserassukura307 3 күн бұрын
አው ሸቀሉብን ኡኮ እኔማ አንድም ቀን ታከትያቻው አለቅም አለሀሚዱልላህ እኔ ያናንታ ተከተይ ነኝ ርአክሽን ቭድዮ ስትለቁ
@uaekalba3062
@uaekalba3062 3 күн бұрын
ትክክል😢
@Fedila-il8ut
@Fedila-il8ut 3 күн бұрын
ወላሂ አልሃምዱሊላህ አላያቸውም
@ramzia3457
@ramzia3457 3 күн бұрын
አኑን አደራ የምላችሁ እንደውሸታሞች ይቱይበር አትሁን እንልንተን አልልህ ያበርታችሁ
@KahaaBaba
@KahaaBaba 2 күн бұрын
ትክክልነህወዲምአላህይጨምርልህ🎉🎉🎉
@ZulfkAbdi
@ZulfkAbdi 3 күн бұрын
ትክክል ጎበዝ 😅😅
@شهيرة1
@شهيرة1 3 күн бұрын
አላህ ልቦና ይስጠን ደሞ የሚበዙት ሙስሊም ናቸው
@M.O.P-RIDES-TRANSIT
@M.O.P-RIDES-TRANSIT 3 күн бұрын
ጀዛክ አላህ ኽይረን❤ በትረፈ እነዚህ ልጆች አይመቹኝም
@shfeekshfeekgg4594
@shfeekshfeekgg4594 2 күн бұрын
እውነትህን ነው ወድማችን በርታ
@EeEe-bv2yw
@EeEe-bv2yw 3 күн бұрын
ጅዛከላክ ኸይር ወድም🎉🎉
@abdiabdi7613
@abdiabdi7613 3 күн бұрын
Alhdulillah Ani Takaa komeeti bareesee hin beekuu garuu dhugaa namaa dhibaa Rabbiin nuhaa qajeelchuu mallee jerii dallagaa jeraa dallagata jiruu numaa Rabbin nuhaa eguu
@فاطمهمحمد-ف1د6ك
@فاطمهمحمد-ف1د6ك 3 күн бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይረን
@ftm9892
@ftm9892 2 күн бұрын
ማሻአላህ ዛድ አላህ ይጨምርልህ
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 3 күн бұрын
ማሻአሏህ🎉አላህ ይጠብቅህ ወድምዋ
@kedrnesrujemal
@kedrnesrujemal 3 күн бұрын
taks bro balew letachn neh bro ❤❤❤
@Nafi-s6e
@Nafi-s6e 2 күн бұрын
ማሻ አላህ ብያለሁ
@AsuuTijanii
@AsuuTijanii 3 күн бұрын
Wly dhugaa keetii jabadhuu yaaroo baayyee sii wodofaa ❤❤❤❤
@HdHd-i2g
@HdHd-i2g 3 күн бұрын
በርታ አላህ ይጠብቅህ በተረፈ በዲን ላይ ጠንካራ ነህ እንደነዚ መፍሰዳ አይነቶችን ባታመጣቸው ጥሩ ነው እዛ ይወጡበት ግን ኣንድ ሙስሊም የሚያቀርበውን የሙለቀውን ነገር ማውቅ አለበት እነ ጥሩን አቅርብልን ይህ ቲክቶክ አላህ ከምደረ ገፅ ያጥፈልን እኔ ይህ ቲክቶክ አላህ ቢያጠፈው ስጁድ እደፈ ነበር
@huda._.010
@huda._.010 3 күн бұрын
ወንድም ከማል ወላሂ አንተ በጣም ጨዋ ወጣት ነህ ማሻአላህ አለይክ አላህ ይጠብቅህ ልብ ያላቸው ካንተ ቢማሩ ጥሩ ነው እላለሁ
@RahmaAyalew
@RahmaAyalew 3 күн бұрын
Huda ezihm alesh masha Allah
@አለምነኝወለዮዋ
@አለምነኝወለዮዋ 3 күн бұрын
Kkkkk መልካም የእብደት ዘመን ደጋፊወቻቸው እኔ ያናደዱኝ ሁለቱ ከረሙና አንዋር. እኔ ሁሌም እያጋጨሁህ ነው
@AmriaAmria-y1h
@AmriaAmria-y1h 2 күн бұрын
Alaha yitebeqe wondim❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SheenaBh
@SheenaBh 3 күн бұрын
Habibi this work
@EveJameel
@EveJameel Күн бұрын
Amariffaa baresuu hin bekuu bayye hoji gariirraa jirta jabadhuu
@awwaww-tz7hi
@awwaww-tz7hi 3 күн бұрын
Yenga Wondm jeza kallah keyir
@امحفصهناصر
@امحفصهناصر 3 күн бұрын
ትክክል ✅✅
@EveJameel
@EveJameel Күн бұрын
Jazan ke janataa wly
@FadmaAndris
@FadmaAndris 3 күн бұрын
ሳህ የኔ ዉድም
@Jem-fw9ke
@Jem-fw9ke 3 күн бұрын
እሰላሙአለይኩም ወድሜ አላህ ከፍ ያድርግህ የልቤን አወራህልኝ ውድ የኢስላም ወድም የ
@Foziyamuzemil-wm7pj
@Foziyamuzemil-wm7pj 2 күн бұрын
Wl wr wb ❤ Abshir wendim Achin ❤Allah Etebikik ❤❤🎉🎉❤❤❤
@SaraSaraa-lg6nl
@SaraSaraa-lg6nl 3 күн бұрын
ወለሂ አንድ ቨድዮቻዎን አይቼ አለውቅም አልሐምዱሊላ
@Fedila-il8ut
@Fedila-il8ut 3 күн бұрын
እኔም
@Alhemdulilah-q7f
@Alhemdulilah-q7f 2 күн бұрын
ትክክል ነክ ወንድሜ ወላሂ አላህ ቀልብ ይስጠን ያአላህ እኔ ካሁን ቡሀላ እንዲህ አይነት ነገር ላለማየት ለራሴ ቃል ገባው እናመሰግናለን ግልጹን ስለነገርከን አላህ ይጨምርልክ
@IDILMOHAMED-f3g
@IDILMOHAMED-f3g 3 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@Eeeeeeeee-c8t
@Eeeeeeeee-c8t 3 күн бұрын
ወላሄ እዳለ ሙስልሞች ነቸው ምድር በግ ምን አለ ድናቸውን ቢማሩ
@Haaanaan45
@Haaanaan45 3 күн бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@ااا-ح6ض
@ااا-ح6ض 3 күн бұрын
❤❤❤❤ As wr wb akamii jirtaa 🎉🎉 ❤nagaa ❤❤❤❤ afanii oromo ❤❤ malifii dhistee 🎉🎉🎉🎉
@oneallahbcha
@oneallahbcha 3 күн бұрын
እኔ ወላሂ ሰዉን እጠላለሁ ማለት ሀራም ሊሆን ይችላል ማለቴ ንግግሬ ሩታ ስታስጠላኝ አይገልፀዉም አይደለም አትለያዩ ምናምን ልል ይቅርና 😂😂😂ብቻ አላህ ቀልባቺንን ይመልስልን ወደራሳቺን ይመልሰን ያረብ 😢😢🤲
@Fa-h2h
@Fa-h2h 3 күн бұрын
ልክነህ
@hayattesema4388
@hayattesema4388 2 күн бұрын
እኔ አውቆ በሠውም በራሱም ያለቁም ነገር በወሬ የሚመላለጥ አልወዲም ፍፁም አልከታተላቸውም አላህ ልቤን ከከፈተልኝ የ2 አገር ቁርአኔን መማር ነው ጉጉቴ አተን አይቸ ነውጂ ምዲነው በሚል ለሌላ አልገባሁም አላህ ይጠብቀን ብቻ ብቻ ሙስሊሞች ታው አላህን ፍሩ እኛ ሙሥሊሞችን እኒህን አይመለከተንም አንከታተል አላህ ፊት እንጠየቅበታለን የማይጠቅመንን የሠውዎን አይብ ለማየት አንመኝ ሥት ዳእዋ የሚያረጉ ኡሥታዞዝችን ማንም አየያይ ነገር የሚተራመሥሦበት ነው ሠው ሩጫው ቱ ሀታ ሙሥሊምም ቢሆኑ ሥንከታተላቸው ይብሥባቸዋል ታው ብለን አይ ካሉሉ አትከታቴተሉ ራቁ ሞትንም ክናሥሦታውሥ ጀሰዳችን ሁሉ ይመሠክርብናል የቂዬያማ ቀን
@فوزيهمحمد-و6ق
@فوزيهمحمد-و6ق 3 күн бұрын
ወንድሜ ማሻአላህ እከታተለሀለሁ ጡሩ ነገር ነው እምትሰራው አሁን አሁን ግን እነዚህን የማይርቡ ፕራንክ እያሉ የሚጃጃሉትን ለኛ ለሙስሊም እህትና ወንድሞችህ የማይጠቅም አታቅርብ ብዙ ዲናቼውን የሚያስተማሩ ወጣቶች አሉ እነዛን አቅርብ እኛም ስናያቼው ወንጀል ያስገቡናል ልንናገር ስለምንችል ይቅርታ ስለምከታተልህ ነው አስተያየት ነው አጫጭር ደአዋዎች አሉ
@ኩንፈየኩን-ቈ1ኘ
@ኩንፈየኩን-ቈ1ኘ 3 күн бұрын
ሲመክሯቸው አይሰሞ ድራማ እና እውነተኛ አይለይም ምን አገባቸው ስለሰው ለራሳችን ስት የሚያስጨነቀን ነገር አለ አደል ጀግና ተሆኑ ለአብርሽ እና ለሩታ ለመሰሎች ታማልቀስ ድናቸውን አያውም እደ
@HdHd-i2g
@HdHd-i2g 3 күн бұрын
እኔ እንኳን ለእንደዚህ አይነቱ ደዩሶች ቦታም ግዜም የለኝም ወላሂ አብዛኛው ሙስሊሞች እዛው ናቸው እዚህ እራሱ ኮሜት ላይ የሚፅፉ. እህቶች እዛው አሉ ግን የኛ ኡስታዞች መሻአይኮች ወንድሞች እይታ ሰብስክራይብ ዩለ ጭራሽ. በጣም ያሳዝናል እኔ ዩት እንደሚውሉ ሁላ ግራ ያጋባል. ወላሂ ምን አይነት ግዜ እንደደረስን. በዛ ላይ ካፊሮችን መከታተል ድራማቸውን ግን ምንድነው ጥቅሙ ወንድሞቻችን እንኳን እይታ የሌላቸው ግን ድራማውጋ ፕራኩጋ አያምጣው ሙስሊም ሆነው የሚያጭበጭቦ መሀይብ የሆኑ ስለ ዲናቸው እንኳን ቅጣት ያህል እውቀት የሌላቸው. ግን በየ ቲክቴኩ በየ ሊትዩቡ ሁላ የሚዞሩ የካፊሮችን ድራማ ፕራካቸው ለኛ ምናችን ነው እስቲ እራራስቹን ፈትሹ በዛ ላይ አላህን የካዱ ግን እነሱ ቤት ሄደን የምናበረታታ የምናጭበጭብ. ግን አቅል አለን. ወይስ አቅላችን ተመርዟል ነውን ወላሂ እነሱ በድራማቸው ይሽቅሉ እናተ አበርታቱ መዳም ቤት ተሽጉጠሽ እነሱ ሀገር ላይ ሆናው አንቺ በመዳም ቤት ለስንት አመታት እድሜችን ልክሽ እየፈጀሽ ትኖሪያለሽ እነሱ ግን በድራማቸው በፕራካቸው ይሽቅላሉ እነተ በመዳም ኩሽና እራሱ ሳቶጡ እነሱ ይጫወቱባቹዋል ካነቃቹ. እንግዲሀሳ እንደፈለጋቹ መሆን ትችላለቹ በሚጠቅም ነገር ግዜያቹን ብትጭትሱ መልካም ነው በሁሉም ነገር አላህ ፊት ትጠየቃላቹ እያንዳንድሽ እነተ በፈሳድ መበጥፎ ነገር ስታበረታቱ እነሱ በሰሩት ስራ ሁላ ትጥየቃላቹ ለምን ዋነኛው እነተ ስለሆናቹ. እኔ የማዝነው በሙስሊም እህቶችን ነው ወላሂ. አላህ ይዘንልን እና ከማል እነኚ ጭራሽ በልትዩብ ባታቀርባቸው ባይ ነኝ
@AishaAisha-kt7bo
@AishaAisha-kt7bo 3 күн бұрын
Dhugaa keeti walahii
@Sirage111d
@Sirage111d 3 күн бұрын
Thank you so much for sharing
@SeadaSeada-pj1jv
@SeadaSeada-pj1jv 3 күн бұрын
አይይእኳንለነሱኮሜትልሰጥቀርቶአላያቸውም እደኔየመዳምጩኸትቅጭላቱየተበረዘ😢😢😢😢😢😢😢ስራናስራብቻነው
@ToybaAssefa-n9q
@ToybaAssefa-n9q 3 күн бұрын
ወአለይኩሙ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወንድሜ በርታ እዉነት ነው አላህ ቀልብ ይስጠን
@fatmagashu9064
@fatmagashu9064 3 күн бұрын
ሙስሊም እህቴ ወንድሞቺ የምተከታተሉትን ምርጡ
@Gjh-ow5vl
@Gjh-ow5vl 3 күн бұрын
ልክ ነህ ወንድሜ😢
@Zinb-m5f
@Zinb-m5f 3 күн бұрын
ውላውንደምውነትነውአላህይጨምርልህ
@LaylaNasry
@LaylaNasry 3 күн бұрын
ዋለይኩም አስላም ወራመቱላህ ወበረካትሁ ❤❤❤❤❤
@samirih-j2o
@samirih-j2o 3 күн бұрын
Asw wrb selamnaw hunet naw
@UmmuAbdallaa
@UmmuAbdallaa Күн бұрын
❤❤❤❤❤
@Jemilamohamed-d1y
@Jemilamohamed-d1y 3 күн бұрын
Abshre wedm
@yuosefetheth6516
@yuosefetheth6516 2 күн бұрын
ሃሂ ትክክል። እሚሉ። ሀዛግን። እሚያጨበጭቡናቼዉ። 😂😂😂። አስመሳይሁላ
@jemila2625
@jemila2625 2 күн бұрын
Ws wr wb
@Hdhj-j7p
@Hdhj-j7p 3 күн бұрын
Wly ajahiba edaa deramadhan nu shawaadarani 😢😂😂😂😂 galatomi wly jzk ❤
@فاطمهمحمد-ف1د6ك
@فاطمهمحمد-ف1د6ك 3 күн бұрын
🎉
@ለሁሉምግዜአለው-ፈ8ጸ
@ለሁሉምግዜአለው-ፈ8ጸ 3 күн бұрын
ዋአለይኩም እሠላም ወረህመቱሊላሂ ወበረካትሁ
@እሙሲድራ
@እሙሲድራ 3 күн бұрын
ክክክክክክክልል የአገር ጀለፍ
@VAminaa
@VAminaa 3 күн бұрын
Wl wr wb dhugaa keetii 😂
@SamiraSami-e8m
@SamiraSami-e8m 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢
@አይሻሙሀመድመታገስዋጋአለ
@አይሻሙሀመድመታገስዋጋአለ 3 күн бұрын
ልገራችህ..ወገኔ...እባካችሁ..ተጠቀቁ.ለምን..ሙሰሊም.ተሆናችሁ..እነሱ.ለብረነዉ.
@trytyrhu8331
@trytyrhu8331 3 күн бұрын
Dhugaa jetee 😂😂😂😂😂😂😂
@medinayimer9924
@medinayimer9924 3 күн бұрын
እኔ አልሃምዱሊላህ ከነዚህ ሰወቺ ሳያቸው እራሱ አይመቹኛም
@MintwabAbdulkedir
@MintwabAbdulkedir 3 күн бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Rahima-x8m
@Rahima-x8m 3 күн бұрын
😂ወይን
@jibriljb906
@jibriljb906 3 күн бұрын
Aw wollahi isliminachinin awken enitakamibat 24 maytakmen Nagar makatatal akumu
@umuhib
@umuhib 3 күн бұрын
ወይኔ ራሷን አጠፋች ሀሀሀሀሀ
@aishaabdullah8346
@aishaabdullah8346 3 күн бұрын
ሳይጠፋኝ ያልከኝ ልበለው አላለችም😁😁😁😁
@ZehraShemsu-wb2km
@ZehraShemsu-wb2km 3 күн бұрын
ዉናት ናዉ
@AmriaAmria-y1h
@AmriaAmria-y1h 2 күн бұрын
👍👍👍👍👆👆👆👆
@Kryma-c9r
@Kryma-c9r 3 күн бұрын
አታዋርደን 😂😂😂😂😂😂
@SulaimanMiah-b2s
@SulaimanMiah-b2s 3 күн бұрын
Betam tkkil wendime
@Jameela-h1d
@Jameela-h1d 3 күн бұрын
ወይ ጉድ
@AlTamkeen-p4t
@AlTamkeen-p4t 3 күн бұрын
ጨረሸ መትፈት ደረሰች ወይ ጉድ
@huda._.010
@huda._.010 3 күн бұрын
የወንጀለኛ ተባባሪ ወንጀለኛ ነው ሚዲያውማ በጣም የወንጀል ማሰራጫ ከሆነ ቆይቷል ግን በሙስሊሞች ላይ የምናየው ብልግና ግን በጣም በጣም ያስቆጣናል ያሳዝነናልም
@TigistWussen
@TigistWussen 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢
@Samii-w9b
@Samii-w9b 3 күн бұрын
Umataa dhama,aa😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@FeruzaEndris
@FeruzaEndris 3 күн бұрын
እሰይ ደግ ሆነች እከፍ ሁላ ግን ህይወት እደዚ ቀላልነውዴ እዴ
@Hdjd-e8z
@Hdjd-e8z Күн бұрын
በትክክክ
@MuhammadaliJamgn
@MuhammadaliJamgn 3 күн бұрын
Malaika Rathi sadasya qualification
@HawultAli
@HawultAli 3 күн бұрын
አይ ወድሜ ቀልባቸዉደርቆ ምንያቃሉብለህ ወላሂ ከባድነው ላይክእኳን አያረጉም መጥፎውተው ሸር እሚያረጉት
@kemeriakela9761
@kemeriakela9761 3 күн бұрын
እንኩዋን ሞተች ታዲያ እኛ ሚና ገባን 😳😂😂😂😂
@yuosefetheth6516
@yuosefetheth6516 2 күн бұрын
እኔ አለከታተላቼዉም። ግን ኮሜቶች። አሏህን። ፍሩ
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
"كان عليّ أكل بقايا الطعام قبل هذا اليوم 🥹"
00:40
Holly Wolly Bow Arabic
Рет қаралды 9 МЛН
Good teacher wows kids with practical examples #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 13 МЛН