KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሳምሪን ሜካፕ ሰራኋት | Samtella | Couple prank | Love | couple ethiopian
46:46
ዳጊ የጠፋችበት ምክንያት | Samtella | daggys life class | daggy show | couple ethiopian
35:29
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮💨 LeoNata family #shorts
00:37
amazing#devil #lilith #funny #shorts
00:15
2 MAGIC SECRETS @denismagicshow @roman_magic
00:32
ጉድ ሆንኩ | Samtella | Couple prank | Love | couple ethiopian
Рет қаралды 83,121
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 71 М.
Samtella ሳምቴላ
Күн бұрын
Пікірлер: 319
@venus-xi1vx
6 ай бұрын
እርግት ያለች ሚስት ስነ ስርአቷ የኔ የዋህ እንዴት እንዳሳዘነችኝ የሆነ ሰአትማ ፕራክ ነው አልኩኝ የምትሰሚኝ መስሎኝ እግዚያብሄር ከናተ ጋር ይሁን ስንወዳችሁ❤❤❤❤
@HelenHelen-q6t
6 ай бұрын
በጣም❤❤❤❤😂😂😂
@Bamlakgetnet-hc1vw
6 ай бұрын
በነገራችን ላይ ዩቱዩበሮች ፕራንክ ሲሰሩ ፕራንክ የሚደረገው ሰው ፕራንክ እየተሰራበት እንደሆነ ይገምታል አብዛኛው ባለትዳሮች ቤት የሚሰራው ፕራንክ ይነቃል እውነተኛ ፕራንክ እስካሁን አላገኘሁም
@ZereHalefom
6 ай бұрын
እዉበተኛ ፕራንክ እነ ቶንዴ እና ፍረ ቤት አለ
@መቀደስበዛብህ
6 ай бұрын
ግን በጣም ደሰ ትላላቸሁ እመብረሀን በሰላም ትገላግለሺ እህት አለም ❤❤❤
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ
6 ай бұрын
እስክትወልድ ፕራክ አታድርጋት የምትሉ👍
@AddisFamily23
6 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን
@SelamawitJemal-g7c
6 ай бұрын
👍👍👍
@fiqirtetube6798
6 ай бұрын
✋
@genetabraha
6 ай бұрын
አቤላዬ ተዉ ይቅርብህ በጣም ነዉ የምወዳችዉ ሳምሪዬ የኔ የዋህ እመቤቴ ከጎንሸ ትሁን ከጀርመን
@firtunaasmelash2578
6 ай бұрын
It’s okay she knows when he do it it’s not surprise
@MartaHailemariam-zl4fu
6 ай бұрын
አመበርሃን የ ፊትሽን ከ ጀርባሽ ታድርግልሽ ስታምሪ የኔ ጨዋ ❤️❤️❤️❤️❤️
@genettuku4951
6 ай бұрын
በጣም የምወዳቹው የኔ ናት ምን አረገች ሳሚር የነ ቆንጃ ሴት ነው ደግም የምትወልቺ እግዝአሄር ከናተ ጋ ይሁን ❤❤❤
@shumetzerihun7951
6 ай бұрын
ምነው ግን አደራክን ብየክ አልነበር በሰላም እስክትገላገል ፕራንክ የሚባል ነገር አታድርጋት አረ ስለፈጠረክ አምላክ ብለክ
@lemlemamanuel7222
6 ай бұрын
አይ ፕራንክ አያሰፈልግም አንተ እረፍ ሳምሪ አሁን የሚያሰፈልጋት ጥሩ ነገር ነዉ እ አባትየዉ ተጠንቀቅ ከነ ልጅዋ ነዉ የምንረከብህ
@kamiletube3956
6 ай бұрын
ወሊሂ ይችን ልጂ ስወዳት አላህ በሰላም ይገላግልሽ ያረብ
@sofiyayemame9019
6 ай бұрын
😂😂😂ሆርሞኑ አላለችም 😂አሳዘሽኝ ሳምሪዬ የኔ ትግስተኛ እውነት እልሻለሁ ጎበዝ ቻይ ሴት ነሽ🥰ስወድሽ ሳምሪዬ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ዘንድ ድኣዬ ነው
@Yenantwtube.
6 ай бұрын
እውነትም ወዮዮዮዮ ያስብላል።😂😂😂😂እያናገረችው ስልክ በባዶ የሚያወራው እና የሚያፋጨው ነገርስ እኔም አንጀቴ ቆሰለ ።🤣🤣🤣የስራህን ይስጥህ እንግዲህ ብድር በምድር እንጠብቃለን በሃይለኛው አለበለዚያ ጆሮግንድህን ነው የምታዞርልህ ።🤣🤣🤣
@fentaye9663
6 ай бұрын
ስትግዜ አስነሳት የኔ መልካም ሴት💞💞💞💞💞
@MeseretDeme-kn1jm
6 ай бұрын
በሳቅ ልቤን አቆሰላችሁኝ በእውነት ክክክክክክ ይመቻችሁ ሳሚሪ ውዴ የአጥር ወፍ አትስማሽ❤❤❤❤
@melonimarkon1813
6 ай бұрын
❤❤❤❤ቅድስት አርሴማ እናቴ እቅፍ ድግፍ አርጋ ሁለት ታርግሽ ተው ግን እስከምትወልድ ፕራንክ አታርጋት
@ferehiwotgizachew4665
6 ай бұрын
እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ሳምሪየ ውድድ ነው የማደርጋችሁ❤❤❤❤
@alemneshjesustube3289
6 ай бұрын
የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ ስውዳችው❤❤ በርቱልኝ አታናዳት😂😂😂 ብድር በምድር ነዉ ጠብቅ😂😂😂
@AddisFamily23
6 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን
@alemneshjesustube3289
6 ай бұрын
@@AddisFamily23 እሽ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
6 ай бұрын
ኧረ ሞትሁ የዛሬዉ ይለያን😂😂😂😂 ሳምሪ ስሪለት በድር በብድር ነዉ እሚተካዉ የኔ ዉድ ሞላሽ ደስ ሲልኮ እርግዝና❤❤❤❤❤
@EdenEthiotube
6 ай бұрын
wow ቤታችሁ ሲያምር እርጉዝዬ በሰላም እግዚአብሄር የሁለት ያርግሽ
@EdenAbebe1969
6 ай бұрын
የኔ ጨዋ እመቤቴ ትቅረብሽ ❤ባል እራስ ነው የፍቅር የትዳር ተምሳሌቶች ናችው❤❤
@nanibelete8583
6 ай бұрын
ውይ ተው እስክትገላገል ፕራክ አታድርጋት አቤሎ ሳምሪ በሰላም እመብርሀን ትገላግልሽ ❤❤❤❤❤❤❤
@selmejons5098
6 ай бұрын
ባክክ ወደዛ አታናዳት አውን እርግዝና በራሱ ያደክማል እሰዋ በተናደደች ቁጥር ልጁም እየተናደደ መሆኑን እወቅ ሰምተካል
@meseretmoges-uq6xy
6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ልጁ ይናደዳል😂😂😂😂
@ShakiraShakira-f6f
6 ай бұрын
Kkkkk
@እናትሀገር-ኈ3መ
6 ай бұрын
ሀብ ሀብ አሳዝሊዉ ዉዴ ሙሉ ቀን ከዛ እርግዝና ይገባዋል😂😂😂😂
@nebilseya5393
6 ай бұрын
ዎዮዮዮዮዮዮ,,,ማሩ እንደ ዛሬ እሬት ሁነህባት አታውቅም😂😂
@zenashzefo3502
6 ай бұрын
በስመአብ ስብዕናሽ በጣም ደስ ይላል እመብርሃን ትቅረብሽ አቅፋቹሁ ምትስሙትን ልጅ ይስጣቹሁ ፈጣሪ❤❤❤
@betelhemnguse
6 ай бұрын
Ere Weyne Ere Tew Abela Samriye Yene Konjo Emebete Kachiga Thun Yene Wd Betam Nafkachihug Neber Bemayalkew Swedachu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ruhamaaddisc.l4867
6 ай бұрын
እግሯን እንደኔ ያየው ማነው አብጧል ልበል በሰላም ተገላገይ ሳምሪየ
@maryayele9374
6 ай бұрын
የምወዳቹ እንኳን ደህና መጣችሁ አቤል ተው እረጉዝዬን 🥰🥰
@AddisFamily23
6 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን
@AberashiMisitafa-zt2eh
6 ай бұрын
ተንኮሉ ያስቀኛል ገና ሳየው 😂😂😂😂 አየ ሳምረየ የኔ ዉድ አይዞሸ ❤❤❤
@semiramohaned
6 ай бұрын
አቤላ ግን ከዳኘ ዋለጋ ታናሺና ታላቅ ናቺሁ እንዴ? ኮፒ ነህኮ ክክክ አንተ ቀልድህ አይጠገብምኮ አቤላ ለማንኛውም ይመቻቺሁ በፍቅር ነው የምከታተለው ቪድዮ ሳላሳልፍ በቁም ነገር ሳልሰለች ነው አይቼ የምጨርሰው ፈጣሪ ካልታሰበ አደጋ ይጠብቃቺሁ በርቱ!!!!
@ensratube
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣቹ ወይ ሲያወሩ አቴሽን አለመስጠት የመሰለ የሚያናድድ ነገር የለም😂😂😂😂እንደውም ትግስተኛ ናት ሳምር እኔ እብድ ነኝ አንዴ ተናግሬ ካልመለሱልኝ በጣም ነው ምናደደው😂
@AddisFamily23
6 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን
@እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ
6 ай бұрын
የኔ ዉድ እህት በሰላም ለመዉለድ አላህ ያብቃሽ እስከምትወልድ ፐራክ አታድርግ አሁን ግን የተለያዩ ፕራኮችን ተጫወችበት እድሉን ተጠቀሚበት
@MyEthiopia12
6 ай бұрын
በሳምሪ ቀልድ የለም ዋ❤❤❤
@zainabmohammad9042
6 ай бұрын
ጆሮ ግንድህን ነው የማዞርልህ አላለችም😂😂😂😂😂😂
@Almas-nw5mt
6 ай бұрын
ወይኔ የኔም ጨጓራ ለብቻው ጨሰ ምን ያንች ብቻ የምር በጣም ነው የምወዳቹ ሁሌ ደስ ምትሉኝ ❤❤ ሀይ በለው አይሰማም 😂😂😂
@betelhemshemelis2239
6 ай бұрын
It is so 🎉funny 😄 thanks you so much. Samir your patience is so … too much also you didn’t say any bad things. You are lucky bro. Please dagin prank argate🙏
@AaAa-bf3ud
5 ай бұрын
😁😁የተመታህ መሃል ላይ ያፍጫጫህበት ላይ ጩሄ ነው የሳኩት ትግስቷ ደሞ ስወዳቹ አላህ ስላምያድርጋቹ የሆድሽን በጄርባሽ ያዙርልሽ እምወድሽዋ💚💛❤🙏
@hdlidet
5 ай бұрын
🤔🤔 ኧር በስማም በይ ሴትዮ 😳 ሆድሽን በጀርባሽ አልገባኝም ምቀኛ አሲድ
@hdlidet
5 ай бұрын
ያንቺ ሆድ በጀርባሽ ይውጣ
@Almanalldue
18 күн бұрын
😮😂😂😂❤@@hdlidet
@Never_gonna_give_you_up000
6 ай бұрын
እባክ ተዋት ❤ በፍቅር አምላክ ለራስዋ አልቃሻ ናት አታሳዝንህም❤ በናትህ ብራክ ለትንሽ ጊዜ አትስራ ባይሆን ሌላ ነገር!!
@saradezi8588
6 ай бұрын
የኔ እናት ሳምሪ ምስኪን በተለይ የመጀመሪያ ልጅ ሆድ በተወጠረ ቁጥር ተንከባክበውህም ያነጫንጫል ኢሄ ምን ያህል ትእግስት እንዳለሽ ያሳያል ከሁሉ ትእግስት የሚያስጨርሰው ቁጭ በይ ቆይ የሚልሽ😂😂😂 ሳምሪ ማርያም ሁሌም ከጏንሽ ትሁን ቀላል እርግዝና ታርግልሽ በጣም ነው የምወዳችሁ :: ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@estub45
6 ай бұрын
አረ ተዉ ግን አቤል😢😢😂😂
@AddisFamily23
6 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን
@senoiteaboye
6 ай бұрын
Abela bergzna sat prank atadrgat.Ayzosh Samriye mita weym bebi ketewelede bewhala bedenb prank tadergiwwhalesh.ewedachwhalew❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sosnasosna6843
6 ай бұрын
እመቤቴ ሰላም ትገላግልሽ❤❤❤
@hdlidet
5 ай бұрын
እኔ ግን 😅 ስልኩን ሲያሳያት ወደ ካሜራው እየቀረፀ ይመሥለኛል
@AddisFamily23
6 ай бұрын
ሰላም ውዶቼ እንኳን ደና መጣችሁ ምርጥ ቤተሰብ በጣም ነው የምንወዳችሁ ❤ ሠላማችሁ ይብዛ ምርጦች ፍቅር ፀጋ ጤና ያብዛላችሁ ❤ እግዚአብሄር ይምላክ ውዷ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን አንድነትን ይስጠን አሜን አዲስ ጀማሪ ቤተሰብ ነን በስራችን ደስተኛ እንደምትሆኑ ተስፋ እናደርጋለን አበረታቱን Addis Family እንባላለን 🙏🙏 በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ❤❤
@mesertkifle233
6 ай бұрын
ስታሳዝን❤❤እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤❤
@nas7117
6 ай бұрын
አረ ተው አቤል እረጉዝዬን አታስከፍብኝ😢
@AddisFamily23
6 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን
@fentaye9663
6 ай бұрын
ትግስቶግን በጣም ነዉ ደስ እምትለዉ የምር የኔቆጆ
@edgrff7506
6 ай бұрын
የኔ ውዶች እግዚአብሔር ፍቅራቹ ያብዛልን የኔ ውድ ሳምርን እም አምላክ በሰላም ሁለት ታርግሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ውድድድድድድድድድ ነው ማረጋቹ❤❤❤
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
6 ай бұрын
😂😂😂😂የተመታህ እኮ ነህ ሳምሪዬ እስከምትወልድ ፕራክ አታድርጋት
@sosnasosna6843
6 ай бұрын
ውይ ትግስትሽ❤❤❤❤
@genetbelachew1267
6 ай бұрын
የኛ ሕዝብ የዋሕ ነው😅 ቀድመው ሠርተውት ተነጋግረውበት ነው አትታለሉ ይሕ እንጀራ መብያ መሖኑን አትዘንኩ :: thar is no any prank ..really i will tall you
@hiwotassefa4556
6 ай бұрын
❤❤ ታጋሽ እኮ ነች ጌታ ይጠብቃቹ በሰላም ተገላገይ ጌታ ካቺ ጋር ይሁን❤❤❤
@slamaor6578
6 ай бұрын
ምርጥ ቤተሰብ በጣም ነው የምወዳችሁ❤️🥰🥰
@habibaethiotube9598
6 ай бұрын
ሳምሪ እኮ ጥበበኛ ሴት ናት
@aberashgesset-yx8ku
6 ай бұрын
እውነትሽን ነው አሃሃ ያስብላል 😂😂😂❤❤
@ገነትታመነ
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በሳቅ ዘመናችሁ ይለቅ
@zelekashlulseged9795
6 ай бұрын
ጆሮግንድህ አልሽ ሳምሪ ልክ ነሽ ፕራንክ አያስፈልግሞ እረፍ ለደቂቃም መበሳጨት የለባትሞ ተጠንቀቅ
@EtiopiaUae
6 ай бұрын
ሰላም ሰላም የኔ ውዶች ሰወዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤❤❤❤
@Se_lamG
6 ай бұрын
ተመክሮ የማይገባው ነው ሳምሪዬ ስወድሽ እመቤቴ ትርዳሽ
@ቅዱስገብረኤልአባቴ
6 ай бұрын
ሳምሪየ እመብርሀን ትቅርብሽ ስታምሩ❤❤❤❤❤❤
@mash5767
6 ай бұрын
ፕራክ ነው እዳትለኝ ጆሮ ግድህን ነው የማዞርልህ አላለችም አጀቷ አሮ😂😂😂😂😂😂😂😂
@ኪዳንምህረትእናቴ-ጰ2ሠ
6 ай бұрын
ቸሩ አምላክ ፍፃሜችሁን ያሳምርላችሁ የሳምቴላ በተሰብ እወዳቹሀለሁ ውዶች❤❤
@MemeMeme-cl7gj
6 ай бұрын
እረ ያለመደማመጥ እንኳን እሷን ሌላም ሰዉ ያበሳጫል የምር
@martakonj0409
6 ай бұрын
❤❤❤yene konjowoche swedachu beselam fexary yegelagelesh❤❤❤
@haweFekerReem
6 ай бұрын
ወይ አቤል ፉጨቱን እንኳ አይቀይራትም ያሳቀኝ እኔ ልሁን ደህና የኬኔዲ መሰለኝ 😂
@Asiyeetube12
6 ай бұрын
ሳምርዬ የኔ ትግስተኛ😍😃
@jjjhh4655
6 ай бұрын
እምወዳችሁ እንኳን ደና መጣችሁ አትጥፋ
@dubaidubai793
6 ай бұрын
እር እስክምትወልድ ድርስ ፓርክ እትድርገት ሳምሪነ ቆጄ ስወደት እኩ❤❤❤ፀበይ ስነይ ነት ሳምሪ ቆጄ
@ElbetanTamiru
6 ай бұрын
ሳምሪዬ የእኔ እናት ስታዛዝን አቤላዬ እስክትወልድ ድረስ ፕራንክ አታድርጋት እግዚአብሔር አምላክ በምጥሽ ስአት ይቅርብሽ ክፉ አይካሽ 💋💋💋💋💋💋
@kdistkdist6963
6 ай бұрын
ሆርሞሉ ተዘዋወረ ጥሩ አይ አንች ማር የሆንሽ ልጂ❤❤❤❤❤ እወዳችሁላው❤❤❤❤
@ZizuJemal-d5i
6 ай бұрын
እስክትወልድ ድረስ ስትንከባከባት እንጂ በ ፕራንክ ስታናድዳት ማየት ኣልፈልግም ዋ ብያለሁ ሳምሪና የኔ የዋህ ምስኪን
@sunlight681
6 ай бұрын
ሰምሪየ የኔ የሤት በላይ እማምላክ ትቅረብሽ ማምየ❤❤❤❤
@shibirenagashu4784
6 ай бұрын
yene wudoch siwadechu maryam ❤️❤️
@trufatargaw593
6 ай бұрын
❤❤❤❤❤ke baby behala yeshalal peraku abelay yenen sefesafa anjet atasechenkebegn please 🙏 ❤❤❤❤❤ehetehen samelgn eshi ❤❤❤❤
@redeattesgaye8619
6 ай бұрын
ይቺ ልጅ አሳዛኝ ትሁት ስወድሽ😢❤❤❤
@ebisegetuu5912
6 ай бұрын
Wahoo ❤❤❤❤❤endet desi indee mitili bale betik
@medi-f9y
6 ай бұрын
እረ ተው ግን 3ተኛ ድካም አትሆንባት ግፍኛ እሺ 😂😂😂😂😂
@AaA-k9j6p
6 ай бұрын
ማራያምን እንደዛረ ሥቂ አላቅም አዛጋትኩ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
@MadinaMadina-up4hb
6 ай бұрын
ሠላም ምርጦች አደራ እንዳታስቀይምብን እስክትወልድ
@Wul06-x6q
6 ай бұрын
ወይኔ ሳምሪ ትዕግስትሽ አንተ ተው እባክህ ተዋት እንጂ 😍😍😍😍😍
@MesiMebratu
6 ай бұрын
አቤላ ሰዉ አደለም ከምር ሳምሪዬ የኔ ፡ ወድ 🥰🥰🥰🥰 ስወዳቹህ
@baniaychu7478
6 ай бұрын
ስታምሩ እኮ ስወዳችሁ❤❤❤
@kalinapromise
6 ай бұрын
enda ewnet tefachuu eko ere please bizu atitefu demo samri yena tafach silemitnafikign atitfi esshi mar
@akigebre9410
6 ай бұрын
መታደል ነው አረ ትግስት❤❤
@mulemelaku9208
6 ай бұрын
ኡፍፍፍ በናትህ ተዋት ፕራንክ አታድርጋት እስከምትወልድ እንዴት እንዳሳዘነችኝ ደሞ እርጋታዋ
@baniaychu7478
6 ай бұрын
ወይኔ ፉጨቱ 😂 ባልሰማ
@BemnetTaye-r4v
6 ай бұрын
"ወይኔ በላቸው"አለች ሳምሪ😂 አቤላ በእናትህ በደንብ ተንከባከባት
@MARIAM_1983
6 ай бұрын
4:20 ላይ ስልክ ሚባለው ነገር ቢተው ነው ባይተው እስኪ #አብራሪልን ብለሃት ቁጭ አልህ😂 ። ፕራንክ እንደምትሰራት አውቃለች
@azmeyoutube1133
6 ай бұрын
የፉጭትህ ነገርስ 😳ሳህራ በረሀ እጅ ከቤት ውስጥ ያለህ አልመሰለህም 🤣🤣 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ggcg1957
6 ай бұрын
😘😘😘😘😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹አላህ በሠላም እመወልጂ ያርግሽ💓💓💓
@ሩሐማየአርሴማልጅ
6 ай бұрын
የንዴተኛ ስወዳችሁ ተው አታናድድብን
@AddisFamily23
6 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን
@Misganawabate-qd1hy
6 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው የመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን ።
@IPhonetastic-dc7cj
6 ай бұрын
በጣም አሳቃችውኝ ደግሞ በጣም አሳዘነችኝ
@modinakatun1142
6 ай бұрын
ሳምቴላወች ውድድድድድድ❤❤
@Never_gonna_give_you_up000
6 ай бұрын
ቢያንስ በደንብ ተከባከባት❤ እስከመጨረሻው ❤❤👍🙏የዘላለም ያርገው
@KalkidanTamene-bf2ut
6 ай бұрын
ናፍቃችሁኝ የበፊት ቪድዮችሁን እያየው መጣችሁ❤❤❤
@AddisFamily23
6 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን
@MaarY-zg7ni
6 ай бұрын
በእውነት የሚገርም እውነታ እኔም ያየውትን እደግማለው ሲናፍቁኝ❤❤
@hadiyamohmmed3606
6 ай бұрын
ገና ሳየው ተንኮሉ ያስቀኛል 😂😂
@marrtamiru927
2 ай бұрын
ሲጀመር አውቃለች ካሜራ እዳለ ማርያምን ይለይባችኋል 😂😂😂😂😂
@ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
6 ай бұрын
የኔ ልዩወቺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አሏህ በሰላም ይገላግልሺ
@fhgdjdjgf7310
6 ай бұрын
የኔውድ ትዕግስቷኮ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@hiwathabti1620
6 ай бұрын
የምታምሩ ጥንዶች ወልደሸ ለመሳም ያብቃሸ❤❤❤❤
46:46
ሳምሪን ሜካፕ ሰራኋት | Samtella | Couple prank | Love | couple ethiopian
Samtella ሳምቴላ
Рет қаралды 37 М.
35:29
ዳጊ የጠፋችበት ምክንያት | Samtella | daggys life class | daggy show | couple ethiopian
Samtella ሳምቴላ
Рет қаралды 203 М.
00:22
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
Celine Dept
Рет қаралды 106 МЛН
00:37
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮💨 LeoNata family #shorts
LeoNata Family
Рет қаралды 37 МЛН
00:15
amazing#devil #lilith #funny #shorts
Devil Lilith
Рет қаралды 18 МЛН
00:32
2 MAGIC SECRETS @denismagicshow @roman_magic
MasomkaMagic
Рет қаралды 28 МЛН
26:31
... ቤቴን ስከፍተው ባዶ ሲሆን ተዘርፌ እንደሆነ ገባኝ... ተወዳጅዋ ድምፃዊት ሀና ግርማ | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 254 М.
18:58
ሳምሪን ያገባሁበት ቀን ይፀፅተኛል!!
Samtella ሳምቴላ
Рет қаралды 242 М.
26:00
በገዛ ቤቷ ባሏ ፍቅረኛውን ይዞ የመጣባት ሴት(ክፍል 18)
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 154 М.
17:06
ፓርላማውን አውግዣለሁ | ደራሲ ሀ/መለኮት መዋዕለ ያስተላለፈ መልዕክት #ዳዊት_ይፍሩ #ስዩም_ተፈራ #አዜብ_ወርቁ
ወል መዝናኛ
Рет қаралды 9
15:24
ያልጠበኩት ነገር ተፈጠረ | የአቤል ሀሳብ መጨረሻው አላማረም | phone prank | Samtella | Couple | Love | couple ethiopian
Samtella ሳምቴላ
Рет қаралды 98 М.
39:02
ሳምሪ አሸነፍች | Samtella | Couple | Love | couple ethiopian
Samtella ሳምቴላ
Рет қаралды 41 М.
52:38
VVIP ካፕሎች ነን እጅግ አዝናኝ ቆይታ ከወጣት ባለትዳሮች ጋር..Abbay TV - ዓባይ ቲቪ @seifbez @Clapper_films
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 477 М.
25:33
ቤት ተወደደ | Samtella | Couple Love | couple ethiopian
Samtella ሳምቴላ
Рет қаралды 67 М.
19:31
ክርስትና | Samtella | daggys life class | daggy show | couple ethiopian
Samtella ሳምቴላ
Рет қаралды 153 М.
20:14
ሳምሪ ብሶባታል | Samtella | Couple | Love | couple ethiopian
Samtella ሳምቴላ
Рет қаралды 28 М.
00:22
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
Celine Dept
Рет қаралды 106 МЛН