''ጉድና ጅራት ከወደ ኋላ ነው'' አለ የሀገሬ ሰው ለማንኛውም ይቅርታ መጠየቅም ይቅር ማለትም ትልቅነት ነው!!! ይመቻችሁ👍🏾👍🏾//Ruhama//Habtamu//

  Рет қаралды 7,656

Ethiopian's Funniest Tik Tok Videos

Ethiopian's Funniest Tik Tok Videos

Күн бұрын

ሰላም ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች ያስቃሉ ፣ ያዝናናሉ ፣ ቁም ነገር ያስጨብጣሉ ያልኳችውን የሀበሻ የቲክቶክ ቪዲዮ ስብስቦች ይዤላችው መጥቻለው እስከ ፍፃሜው ተከታተሉት እግዛብሄር ኢትዮጵያ ሀገራችን ይባርክ!
''ጉድና ጅራት ከወደ ኋላ ነው'' አለ የሀገሬ ሰው ለማንኛውም ይቅርታ መጠየቅም ይቅር ማለትም ትልቅነት ነው!!! ይመቻችሁ👍🏾👍🏾Seifu on EBS
funny habesha reaction video.

Пікірлер: 19
@user-fw7ob3eb5s
@user-fw7ob3eb5s 18 күн бұрын
ሀጢያተኞች ሳለን ክርስቶስ እየሱስ ነፃ አወጣን። ፍቅር ይታገሳል፣ በደልን አይቆጥርም፣ አይታበይም። ወንድምና እህቶቼ ሆይ ከጌታ እንማር። ቂም ልክ እንደካንሰር ራስን ይበላል፤ ከማንም በላይ ራስን በልቶ ያጠፋልና ስንጠፍ በይቅርታ እንታደስ።
@HanaMarga-v5d
@HanaMarga-v5d 18 күн бұрын
Aften gurbaa baredadhaa ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@hirutGoosya
@hirutGoosya 18 күн бұрын
እግዚእብሔ❤ ያልፍቀደው ነገር ይኖራል ከፍጣሬ በትእግስ ጠብቂ
@hirutGoosya
@hirutGoosya 18 күн бұрын
ካልፍለገ አልፍለገም ነው
@Aminkamil-tz8yl
@Aminkamil-tz8yl 18 күн бұрын
እና አላህ ብሎ ውብ በሆነ አብሮነት በታላላቅ መሰዋትነት ጥልቅ በሆነ ፍቅር የተገነባው ትዳር ከተዳፈነበት መውጣት ከቻለ በፍቅር ለመኖር በጣም ቀላል ነው እሱም መጀመሪያ ህመሙ መሰዋትነቱ ሳይኖር በፊት ትኖሩ እንደነበረው ኑሩ ትዳራችሁን ከሰውም ሆነ ከሰይጣን ከሚታይም ስውር ክፋት አላህ ይጠብቅላችሁ
@Aminkamil-tz8yl
@Aminkamil-tz8yl 18 күн бұрын
ወንድሜ የናንተ ጉዳይ ሁለታችሁም ጋር ጥፋት ኖሮ አይደለም በራሱ የከፈልከው መሰዋዕነት ሚፈጥረው ጫና አለ ሰጭውም ተቀባዩም በባለሙያ ድጋፍ ካላገኙ መውጫ ያሌለው አዘቅት ነው ታላላቆችን አማክሩ ደሞ ሰው ሚያወራውን ቦታ አትስጡ እንዳትፋቱ እንዳትፋቱ እንዳትፋቱ
@DidiA-i1x
@DidiA-i1x 18 күн бұрын
Habtamu yene melkam ayzoh gena edewerk taberalek esh
@haregtegegne-ih8dm
@haregtegegne-ih8dm 18 күн бұрын
ይቅርታ አድርጓል ግን ድጋሜ ከመስበር ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ሀብታሙ እንዴት አድርጋ ለማሳመን እንደምትቀላመድ ወይ ጉድ ልጁ እረፍ ያስፈልገዋል ቢገባሽ ኖሮ እስትንፍስሽን ለመለስልሽ እንደ ስው እንድትሆኝ በህይወት እንድትኖሪ ሳይስስት ህይወቱን ለስዋልሽ ይህ አይገባውም ከምኔው ለክህደት በቃሽ ነገሽን ሳታቂ ህይወቱን አደጋ ላይ እስኪጥል ስበርሽው የራሱን ህይወት ይኑር ተይው ግዴለም
@Kako-x2b
@Kako-x2b 18 күн бұрын
አይይ ገንዘብ እንዳገኚ ስታውቂ ነው 3ወር ሙሉ ብቻውን ቤት ዘግቶ ሲቀመጥ የት ነበረች። አቤት ልጅቷ መቼም ቴያትር ስትችልበት። እሷማ ሽቀላ ላይ ስለነበረች እሱን ለማገኘት አልተመቻትም ነበር።
@beletbelay6721
@beletbelay6721 18 күн бұрын
አንችም ቀድመሽ ማሰብ ነበርብሽ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@AkliluMasersha
@AkliluMasersha 18 күн бұрын
በቃአልፈለገም
@MesiaberaMesiabera
@MesiaberaMesiabera 19 күн бұрын
እንደውም ጀግና ነው እንኳን ኩላሊት ሰቶ ይቅርና ወድጃለሁ ብሎ አይደል እንዴ አሲድ የሚደፉት
@MesiaberaMesiabera
@MesiaberaMesiabera 19 күн бұрын
የአዞ እንባ
@Kako-x2b
@Kako-x2b 18 күн бұрын
ምልስ ያልሰጣት ንቋት እኮ ነው ፣ ሰይፉ ልጁን ልታስገድደው ነው እንዴ የፈለከው?4455
@rahelamare9877
@rahelamare9877 18 күн бұрын
ፖስተር ቸሬ አይታረቁም ተስፋ የላቸውም ያልናቸው ጥንዶች ያስታረቀ ችሎታው ያለው ሰው ነው ይህንን ልንክድ አንችልም
@beletbelay6721
@beletbelay6721 18 күн бұрын
እግዚአብሔር በመሃላችሁ ይግባ ይቅርታ ትልቅ ነገር ነው
@DidiA-i1x
@DidiA-i1x 18 күн бұрын
Kefafi stastela befetari maferiya dem alqshi ebab denez
@DidiA-i1x
@DidiA-i1x 18 күн бұрын
Mn tmeslalech befetari 😮
@tiruyetru
@tiruyetru 18 күн бұрын
አታካብድ ባልና ሚስት አንድ ናቸው ይላል ቅዱስ መፅሐፍ
ጃሉድ ወረደባቸው አይ ጃሉድ🤣🤣🤣🤣🤣🤣
14:20
Ethiopian's Funniest Tik Tok Videos
Рет қаралды 4 М.
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41