ጉድ ነው! ቱርክ ጎዳና ዛፋኞቹ ወደ ቁርአን!? ቱርክ በምሽት ጎዳናዎች ላይ የተፈጠረው ነገር • ታሪካዊ ቪዲዮ • የተንቢ ቲዩብ •Jawar mohammed

  Рет қаралды 140,192

ነጃህ ሚዲያ - Nejah Media

ነጃህ ሚዲያ - Nejah Media

Күн бұрын

Пікірлер: 616
@nejahmedia
@nejahmedia 2 жыл бұрын
*_ሁላችሁም ቪዲዮ ላይክ ላይክ በማድረግ እናሰራጨው! ቪዲዮው በጣም ወሳኝ ትምህርት አለው_*
@ሀብልተሻመ-ረ3ፐ
@ሀብልተሻመ-ረ3ፐ 2 жыл бұрын
ዋአለዩኩም ሰላም ወረህሙቱላሂ ወበረካቱ ጀዛካላህ ከይረን🌹🌹🌷🌷👍👍👍🇪🇹🇪🇹
@ፋፊነኝ-ገ3ገ
@ፋፊነኝ-ገ3ገ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ብርታልን ወንድም
@HN-rs9fv
@HN-rs9fv 2 жыл бұрын
በትክክል
@ሉሉቲዩብ-ኸ8ኸ
@ሉሉቲዩብ-ኸ8ኸ 2 жыл бұрын
በርታ ጁኑይደ🙏
@lubabaaragao4942
@lubabaaragao4942 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@meryemtube3873
@meryemtube3873 2 жыл бұрын
እስልምና ውበት ስርአት ሰላም ሁሉ ነገር ሙሉ ያረቢ ጥራት ይገባህ የአለማት ጌታ አልሀምዱሊላህ
@ኢስላምዲኑሰላም-ሠ3ኀ
@ኢስላምዲኑሰላም-ሠ3ኀ 2 жыл бұрын
የኔ ወንድም በርታ ምርጥ ፕሮግራም ነው የምታቀርበው አላህ ያግዝህ
@mizanamanmidiya8284
@mizanamanmidiya8284 2 жыл бұрын
አሚን ፈለግህን ተከታይ ያብዛልን
@aishamerei7362
@aishamerei7362 2 жыл бұрын
ቱርኮች በጣም ጀግኖች ናቸው ምርጥ መሪ አላቸው አላህ ይጠብቃቸው የኛንም ሀገር የምትመች አርግልን
@mukerembedrubedru5082
@mukerembedrubedru5082 2 жыл бұрын
Masha Allah
@zulfahussen1932
@zulfahussen1932 2 жыл бұрын
👌❤
@Opcty-j6m
@Opcty-j6m Ай бұрын
አሚንንንን😢😢
@rukiyamohammed4995
@rukiyamohammed4995 2 жыл бұрын
ነፍሴን ራሴን አየሁበት ቁራአን ሁሉ ነገራችን ነው አላህ ሂዲያ ይስጠን
@Tube-jq5ix
@Tube-jq5ix 2 жыл бұрын
አላህ አክበረ የአላህ ቃል ሲነበብኮ ልብ ሰረስሮ ይገባል አልሀምዱሊላህ አለኒአመት ኢስላም ጀዛካላህ ኸይረ አኺ
@Kryma-c9r
@Kryma-c9r 4 ай бұрын
አንተልጅ አላህ ይባርክህ ሁልግዜ አስተማሪ ቪድዮ ነው ይዘህ የምትመጣው ማሻአላህ
@mangamanga601
@mangamanga601 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርለት በምድር ላይ የሚያስቀናኝ ሀፊዞችናቸው አላህያግራልን ለሁላችንም
@አልሀምድሊላህ-አ9ዘ
@አልሀምድሊላህ-አ9ዘ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በአላህ ይሁንብኝ ምንኛ ያማረ እምነት ነው ያለን የአላህ 😭😭😭ቁረአን ስስማ እንባ ይቀድመኛል ጅድየ ጀዛክ ወንድሜ
@ኡሙሀውለትYouTube
@ኡሙሀውለትYouTube 2 жыл бұрын
በርታ ወንድሜ አላህ የፈለገውን ያቀናል የፈለገውን ያጠማል ያረቢ ልባችን አቅናልን ኢላሂ
@nejbyaworkunejbyaworku3910
@nejbyaworkunejbyaworku3910 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ወከበር ወድማችን በዚው ቀጠልበት ምርጥ ተምርት
@የሃሮንሚድያአድነቂ
@የሃሮንሚድያአድነቂ 2 жыл бұрын
አጂብ ሱብሃነክ ጥረት ይገባህ ጁዲ በርታ ደስ የሚል ፕሮግረም
@Semufika45
@Semufika45 2 жыл бұрын
አላህ ቀልባቸው ከዘፈን አውጥቶ ወደ ቁርአን ይመልሳቸው ጁነይድ ጀዛከላህ ኸይር
@fatumabeshir5944
@fatumabeshir5944 2 жыл бұрын
ነጃህ ሚዲያ አላህ ይጠብቅህ የምታቀርበው ነገር በጣም ጡሩ ነዉ ቀጥልበት 🙏🙏🙏
@felahtube4108
@felahtube4108 2 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ነጃህ ሚዲያን በጉጉት የሚጠብቀው 👍
@امعبِداللهانشاءالله-م3ض
@امعبِداللهانشاءالله-م3ض 2 жыл бұрын
ኢኔ
@nejatabdella4725
@nejatabdella4725 2 жыл бұрын
አላህ. ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን. ያረብ!!!
@kalidabubaker9201
@kalidabubaker9201 2 жыл бұрын
amin!
@lailaethii5716
@lailaethii5716 2 жыл бұрын
አሚን
@hayattesema4388
@hayattesema4388 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህኮ ልቡን ላቀናለት ቀኝ ያረግለታል አላህ ሡበሀን አላህ ወላሒ በጣም ነው የሚያሥደሣው አላሁ አክበር
@zabibakader8903
@zabibakader8903 2 жыл бұрын
ሱበሀን አሏህ እሱ ኸይር የሸለት ሰው ወደሱ ይመልሰወል ለሁለችንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምረን
@bintdewudi5737
@bintdewudi5737 2 жыл бұрын
ማሽአላህ ደስሚል ቨሮግራምነው ወዲም ጁነይዲ በረታ አላህ ይጨምሪልህ
@zeynabtube1963
@zeynabtube1963 2 жыл бұрын
ጁነይድ ማሸአሏህ ሁሌም የምታቀርበው በጣም አስተማሪ ነው የአሏህ ለኛም ቁረአን አግራልን
@እኔከሙስሊሞችነኝ-ከ9ወ
@እኔከሙስሊሞችነኝ-ከ9ወ 2 жыл бұрын
ራፐሮቹ አላህ ሱባሀነህወ ታአላ ውብ ድምፃቸውን ቁርኣን ላይ የሚያውሉ ያድርጋቸው ቱርክ አላህ ሂጃብ ይወፍቃቸው ዩቲዩበሩ ገራሚ ነው ጁነይድ አንተም ሁሌ ነው የምታስገርመኝ በርታ አላህ እውቀትን ይጨምርልህ
@tube-ur4ux
@tube-ur4ux 2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ በጣም ውበ ፕሮግራም ነው ወድሜ በርታ
@annisah4724
@annisah4724 2 жыл бұрын
ማሻአላህ የኛ ወድም በርታልን የምታቀርበው ሁሉ ይመቸኛልልል
@TENACHEN_
@TENACHEN_ 2 жыл бұрын
ወንድሜ ጎበዝ በርታ ይደግልህ
@ayshamohammed3663
@ayshamohammed3663 2 жыл бұрын
ሱብሃን አላህ! እነሱም ሆኑ አንተ ጀዛኩሙላህ ኸይር!🤲😘
@saadahsaadah7184
@saadahsaadah7184 2 жыл бұрын
አህሌን ጀዛከላህ ኸይር እዳተ አይነቶችን አላህ ያብዛልን ወዲማችን አሄራችንን አሥታዋሻችን ነዉ
@Hawaሀዊዩቱብ-ቨ9መ
@Hawaሀዊዩቱብ-ቨ9መ 2 жыл бұрын
ሱበሀይ አላህ ማሻአላህ ወድማችን ጁነይድ በርታ አላህ ይጠብቅህ ሁሊም የምትለቃቸዉ ቢዶወችህ በጣም ደስ ይላሉ በርታ👍👍👍👍
@GiasBd-cj6gq
@GiasBd-cj6gq 2 жыл бұрын
ዋአሊኩም እሠላም ወረሕመቱላሒ ወበረካቱ አላሕ ይጨምርልሕ እሒ ሥራ በጣም ሐሪፍ ነው በርታ ወንድማችን።
@ጀሚላቱዩብ
@ጀሚላቱዩብ 2 жыл бұрын
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ጀዘአኩመላህ ኸይረን አላህ ይጠብቅልን ያረብ
@sdasiifan732
@sdasiifan732 2 жыл бұрын
ሱብሃነላህ አላህ መጨረሻችንን መጨረሻቸውን ያሳምርልን ማሻአላህ ድምጻቸው በጣም ያምራል
@አሚናትየረሱልወዳጅወሎየዋ
@አሚናትየረሱልወዳጅወሎየዋ 2 жыл бұрын
በርታ ጀግናው ወድማችን ረበና የአሏህን ቃል ያሀፈዝነ
@semiramuhemed288
@semiramuhemed288 2 жыл бұрын
ቱርኮች ብቃታቸው ዋው ነው ሙሰልሰላቸው እራሱ በትርጋሜ በጣም አሬፊ ነው ትወናቸው ብቃታቸው ምርጥ ብቃት ነው እስላም ሁኑ የአላህ ቃል ማወቅ ጠጋ ነው አብሽሩ
@fafi2537
@fafi2537 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ ወዲም ፕሮግራሞችህ በጣም ደስ የሚሉና ጠቃሚነዉ በርታ
@እናቴየኔንግሰትኑሬልኝ
@እናቴየኔንግሰትኑሬልኝ 2 жыл бұрын
በርታ ወድማችን ደሰ የሚል ፕሮግራምነው አላህ ይገዚህ
@hirutgezahgn647
@hirutgezahgn647 2 жыл бұрын
የእኔ ወንድም በርታ ጥሩ ነው
@konjokonjokonjo4455
@konjokonjokonjo4455 2 жыл бұрын
መሻአላህ ደሥየሚል ፕሮግራምነው በርታወድማች
@rewdakemal3478
@rewdakemal3478 2 жыл бұрын
በርታ ወንድም ማሻአላህ አላህቁርአን ያግራልን ምታቀርባቸው በጣም አስተማሪና ገራሚ አላህ ይጠብቅህ
@ሠአዳነኝወሎየዋ-ፐ8ኀ
@ሠአዳነኝወሎየዋ-ፐ8ኀ 2 жыл бұрын
በርታ ወድሜ ምርጥ አቀራረብ
@husnatu2023
@husnatu2023 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ምርጥ ቪድዮች ናቸው ያቀረብካቸው ጀዛክአላህ.
@eimanhawa7820
@eimanhawa7820 2 жыл бұрын
አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ምርጥ ፕሮግራም ነው በርታ ወንድማችን ጁነይድ
@1212-t2s
@1212-t2s 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ አሏህ ልቦናቸውን ይመልስላቸው በቁረአን ይቀጥሉ
@khadijashubiso3297
@khadijashubiso3297 2 жыл бұрын
Masha'allah juneydi allah bless you bro we love you from France 🇫🇷❤
@ቲቲቢትባባ
@ቲቲቢትባባ 2 жыл бұрын
አላሁ አክበሪ አላሁመ እሺላህ ሊ ሠዲሪ ወ የሥር ሊ ኢሙሪ እፍታህ ሊ ኡቅደተን ሚን ሊሣኒ 💓💓💓💓💓😥😥😥
@كونفيكون-ن5ذ
@كونفيكون-ن5ذ 2 жыл бұрын
በጐዳና የሰራው ልጅጀግና ነው ማሻአላህ
@Semufika45
@Semufika45 2 жыл бұрын
የአላህ የቱርክ ጎዳና ላይ ያደረገው ትዕይንት ይለያልልል ማሻ አላህ አላህ ይጠብቀው
@ነፊሳይመርወሎየዋ
@ነፊሳይመርወሎየዋ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ወንድማችን ጁነይድ በርታ አላህ ይገዝህ
@እማየኔሊዩyoutube
@እማየኔሊዩyoutube 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ጁኒ ጀዛ ከላህ ኸይር
@tobu7509
@tobu7509 2 жыл бұрын
ነጃህ ሚዲያ አላህይጠብቅህ የምትለቃቸዉ ቪዲዮዎች በጣምአስተማሪናቸዉ ጀዛከላህኸይር
@tubetube7988
@tubetube7988 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ በርታ ወንድማችን ጁነይድ
@weldantube23
@weldantube23 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አለህ ቃጥታኛዉን መንገድ ይምራን ሁላችንም😭😭😭😭
@ahmadyasin1518
@ahmadyasin1518 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ በርታ ወንድሜ ለቡዙዎች ሰበብ ትሆናለህ ኢንሻ አላህ
@munajed2707
@munajed2707 2 жыл бұрын
በርታ.ቅድም.አላላህ.ያግዝህ.ኢሻአላላህ
@umumustaqeemtube4926
@umumustaqeemtube4926 2 жыл бұрын
*ማሻ አላህ ተባረከሏህ ጥሩ እና አስተማሪ ተምህርት አለው በርታ ያ አኺ ✅✅👍👍*
@aishamerei7362
@aishamerei7362 2 жыл бұрын
በጣም እናመስግንሀለን ልዩ ነገር ስለታቀርብልን
@Hነኝየወሎዋ
@Hነኝየወሎዋ 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህን ወንዲማችን ጁኔድ(አቡ አሙቲ) አሙቲን ሳሙልኝ 👍👍👍
@Mዩቱብ-i1l
@Mዩቱብ-i1l 2 жыл бұрын
ጁነይድወድሜ አተ ሁልጊዜ የምታቀረባቸው ጥሩና አስተማሪ የሆነ ነውበረታልንንንን💪🇸🇦🇸🇦
@susu.7392
@susu.7392 2 жыл бұрын
ማሻላህ። ወድማችን። ነጃህ። በርታልን
@mubarekseidmuba1678
@mubarekseidmuba1678 2 жыл бұрын
Bro jezakelah khayer ...hulum program ochik betam dass yelalu Berta ...allahe yetabekek🙏
@samirahmad9970
@samirahmad9970 2 жыл бұрын
መሻላህ ምርጥ ትምርት ነው አላህ ዪጠብቅህ
@binthuseengabrittiirabbii4026
@binthuseengabrittiirabbii4026 2 жыл бұрын
Maashallah juneed bro jabaadhu waan gaarii irra jirta JABAADHU
@amenanassro2988
@amenanassro2988 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ቁርዓን የልብ ብርሃን የጭንቀት ማጥፊያ አልሃምዱሊላህ አላ ኒዕመቲል ኢስላም🌹🌹🌹
@jamanisjamanis2309
@jamanisjamanis2309 2 жыл бұрын
ማአሻላህ ጂነይድ በርታ 🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓
@omuebrahimallhdulilh4162
@omuebrahimallhdulilh4162 2 жыл бұрын
ወአለይኩምአሰለም,ውድ,ወንዲማቺን,አማና,በራተሊን,የእሥለም,ጠለቶች,በዝተወል
@ፋፊነኝሰለምቴዋ
@ፋፊነኝሰለምቴዋ 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ በርታ ጁነይድ ወንድማችን
@zdzd4139
@zdzd4139 2 жыл бұрын
ወአለይኩምሠላምወራህመቱላሂወበረካቱ አህለን ወሣህለን አላህ ለሁላችንም ልቦናይሥጠን ያረብ
@sistrjabreelsistrjabeel9656
@sistrjabreelsistrjabeel9656 2 жыл бұрын
ወላሂ የሚገርም ነው በርታል ወንድም ጀሙ& ሚጣ ጠፉተዋል ቀጣይ አቅርባቸው
@ኡሙአቲካነኝ
@ኡሙአቲካነኝ 2 жыл бұрын
መሻ አላህ ወንማችን በርታ
@moniraredi1187
@moniraredi1187 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ታበራክአላህ አላህ ይጨምርለቹ አላሀምዱልላህ አላህ ሆይ ለኛም አግራልን
@zahara122w8
@zahara122w8 2 жыл бұрын
በርታ ጁነይድ ማሻአሏህ 👍👍👍
@user-ei3zv5tl1z
@user-ei3zv5tl1z 6 ай бұрын
ወደኸይህእሚያመላክትን ያብዛልንሙስሊምእህትወንድሞቸባላችሁበትአላህ ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@eyujjsghg6880
@eyujjsghg6880 Жыл бұрын
ሱበሐነ አላህ👍👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹💐💐✊
@ahmadshukar1809
@ahmadshukar1809 Жыл бұрын
ማሻላህ ቱርኮች ጀግና ናቸው ምርጥ መሪ ሰላላቸው አላህ እድሜና ጤና ይሰጣቸው
@barchbest3699
@barchbest3699 2 жыл бұрын
Masha allah endih aynet ena endant aynetun ytebkln 👍👍👍
@hadiyashukur6249
@hadiyashukur6249 2 жыл бұрын
መሻአሏህ ሁሉም አስታማር መልክት ነው✔👍
@utru9082
@utru9082 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረክአላ የጨቅላ ያረቢ መጨረሻችንአሳምልን
@sነኝየአላህባሪያ-s1h
@sነኝየአላህባሪያ-s1h 2 жыл бұрын
ሰብሀን አላህ አልሀምዱሊላህ አለኒእመተል ኢስላም ጀዛካላህኸይር ወንድማችን
@iubabasuleyman6969
@iubabasuleyman6969 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረከላህ ሶውት ጀሚል አላህ ያሀፍዝኩም
@foziyayesuf4426
@foziyayesuf4426 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ምንኛ የሚያምር ድምፅ ነው አላህ ወደ ቁርአናችሁ ይመልሳችሁ
@kikahumed2392
@kikahumed2392 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፕሮግራም የንተን ፕሮግራሞችን እከታተላለሁ ማሻ አላህ ተባረክ አላህ
@seadmohemmed2382
@seadmohemmed2382 2 жыл бұрын
ወድም ጁነይድ በአገራችንም በየምገዱላይ ስለቁረአን የሚቀዉን ሱራ ቢቀሩ ሁሉም ወደድኑ ይቀሳቀስነበር
@Rahma-fg2jg
@Rahma-fg2jg 2 ай бұрын
ቁረአንን ቀርተዉ ከሚተገብሩት አላህ ያርገን ያረብ መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን
@kikahumed2392
@kikahumed2392 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ከዘፈኑም አላህ ይገላግለዉ ኢንሻ አላህ
@HyYu-y9y
@HyYu-y9y Ай бұрын
ማሻ አላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@adriasmhm7726
@adriasmhm7726 2 жыл бұрын
ማሺአላህ አላህ ይጨምርለት ታሪክነው የሠራው
@AbeerMalkawi-s3p
@AbeerMalkawi-s3p Ай бұрын
ማሻአለህ አላህ ይጨምረላችሁ❤❤❤❤❤
@رقيهتولو
@رقيهتولو 2 жыл бұрын
ማሽአላህ በጣምደስ ይላል አላሁ አክበር
@ሱሱነኝተስፋያደከመኝ
@ሱሱነኝተስፋያደከመኝ 2 жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኸይረን አቡ ያስሚን
@janatsaed2877
@janatsaed2877 2 жыл бұрын
ማሻአላ ጁነይደ አላህ ይህጠብቅህ
@سعدهمحمد-ع7ص
@سعدهمحمد-ع7ص 6 ай бұрын
ማሸአላህ በቁራአን ድምፃቸውን ይጠቀሙበት ወላሂ
@ሁሴንነኝየሐራው
@ሁሴንነኝየሐራው 2 жыл бұрын
ማሻ አላህተባረከላህ የኔ ጀግና
@ኢሥላምሠላምአልሀምዱሊላአ
@ኢሥላምሠላምአልሀምዱሊላአ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ጀግና ወላህ የጎዳናዉ ይለያል
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ ያአሏህ. በጣም ነው የሚያረካው አቀራሩ
@sadasahlu3604
@sadasahlu3604 2 жыл бұрын
አላሁአክበር መሻአላህ
@naelaal_hallaq3235
@naelaal_hallaq3235 2 жыл бұрын
ሠላማአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በርታ ሀሪፍ ነገር ነዉ የምታቀርብልን
@missmiss7699
@missmiss7699 2 жыл бұрын
Masha allah allahu Akbar
@NM-jl7jm
@NM-jl7jm 2 жыл бұрын
ያረቢ ሀቂቃ አለቀስኩ ወላሂ እስኪ አላህ ቁረአን ያግራልሺ በሉኚ
@zinatkamal9881
@zinatkamal9881 2 жыл бұрын
ሡበሀን አላህ እኛ አገረ ቢሆን እስካሁን ባሰሩት ነበር
@geedaslilopa272
@geedaslilopa272 2 жыл бұрын
ماشاء الله تبارك الله 👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽💞💞
@munaedris4118
@munaedris4118 2 жыл бұрын
Mashallah
@ኡሙሀያት-ሐ4ዠ
@ኡሙሀያት-ሐ4ዠ 2 жыл бұрын
መሻአላህ ወላሂ ጣፊጭ ፖሮግራም ነው በርታ
@fafizuzutube7522
@fafizuzutube7522 2 жыл бұрын
ሌላም ፈልግና አምጣ ማሻአሏህ ዴስ ይላል
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН