ጉድ ተመልከቱ ተጠንቀቁ በከተማችን በዚ ቤት ውስጥ የተፈፀመው አስደንጋጭ ወንጀል

  Рет қаралды 39,121

Fiker Media ፍቅር ሚዲያ

Fiker Media ፍቅር ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 39
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 5 күн бұрын
ለምንድን ነው የወንበዴዎቹን ፊት የምትሸፍኑት? የወንበዴዎቹን ፕራይቬሲ መጠበቅ ለምን አስፈለገ? ታስረው ነገ መፈታታቸው ስለማይቀር ህዝብ ይያቸው እና ህዝቡ ራሱን ይጠብቅ።
@mamesa-Tube-363
@mamesa-Tube-363 5 күн бұрын
እናንተ ራሱ ወንጅለኛ ነቺሁ ለምን የማታሳዩት ፌታቺውን ተድጋጋሜ እየጠየቅን ነው 😢😢😢አይደብራቺሁም እንዴ የተመልካች ሀሳብ ይከብር ይኩብር
@BezaTerefe
@BezaTerefe 5 күн бұрын
Mn esu becha erasachew eyaseru eyelekeku
@bizuneshyimam9395
@bizuneshyimam9395 5 күн бұрын
.እባካችሁ የወንበዴወቹን ፊት አትደብቁ መጋለጥ እለባቸዉ።
@asterfechaa556
@asterfechaa556 6 күн бұрын
ፕሮግራማችሁ ጥሩና አስተማሪ ነው ። ነገር ግን የወንጀሎቹን ፊት አታሰዩም/ትደብቃላችሁ ለምን ? ይህ ደግሞ ከስር ሲፈቱ ተመልሰው ወንጀል እንዲሰሩ ይገፋፋቸወዋል ። ስለዚህ ከናንተ ጋር ግንኙነት ይኖራቸው ይሆን እንዴ የሚል አስተያየት ፈጥሮብናል ይህን ያልነው በጣም ብዙ ጊዜ ፊታቸውን አሳዩን ብለን ስለጠየቅናችሁ ነው።
@serkalemserkalem2182
@serkalemserkalem2182 6 күн бұрын
መግስት እራሱ የሌባ ተባባሪ ነዋ😢😢😢
@BirhanKassa-v1y
@BirhanKassa-v1y 5 күн бұрын
እባካችሁ የወንጀለኛው ፊት አትደብቁ
@AbduHussein-u7z
@AbduHussein-u7z 5 күн бұрын
ለምን ፊታቸው አይታይም ?
@Jesusislord-ge1kr
@Jesusislord-ge1kr 5 күн бұрын
ደጋግሞ የሰረቀዉ እኮ ፊቱን ስለማታሳዩ ነዉእናንተ ለበጎ ስፈታ ይታረም ይሆናል ነገር ግን ስርቆት ሱስ ና መተዳደርያቸዉ ያድርጉታል ፊታቸዉ ባይሸፈን ሰዉ ለይቶ ስለሚያዉቃቸዉ እነሱም ይፈራሉ
@aregashgebere
@aregashgebere 5 күн бұрын
የወንጀለኛ ፊት አትደብቁ ወይ አታቅርቡ😡
@hana-f2c
@hana-f2c 5 күн бұрын
ክብር ለፖሊሶችን❤❤❤
@selamabebe7552
@selamabebe7552 5 күн бұрын
መገደል አለባቸው
@loydmesfin5520
@loydmesfin5520 5 күн бұрын
እኔ እሚገርመኝ ፊታቸውን ለምን እንደምትሸፍኑላቸው መታየት አለባቸው
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 5 күн бұрын
ለምን ፊታቸውን መሽፈን አስፈለገ ለሌባ ተባባሪ ናችሁ ያለዛ ፊታችሁን አሳዩን ፕሊስ
@tsigeredabekele1395
@tsigeredabekele1395 5 күн бұрын
ላደረጋችሁት ተግባር ልትደነቁ ይገባል ሆኖም ለሌላም ትምህርት እንዲሆን ፌታቸውን ለህዝብ ማሣየት ተገቢ ይመስለኛል
@EliasAbebe-w5i
@EliasAbebe-w5i 5 күн бұрын
የተወሰነባቸውን ወንጀለኞችን ፊት ለምን ትሸፊናላችሁ? ሕዝቡ ወንጀለኞችን አውቆ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ይረዳልና ...
@karimam3236
@karimam3236 15 сағат бұрын
Background check mebal yellem 😮
@melaku6462
@melaku6462 5 күн бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍
@rabiaamar-bb2ud
@rabiaamar-bb2ud 14 сағат бұрын
Lmendenwe fitachwen meshfenuwachwe ?
@MasikerFiqadu-wx8iu
@MasikerFiqadu-wx8iu 5 күн бұрын
lemin fit debekachu
@hannabirhanu1504
@hannabirhanu1504 5 күн бұрын
Lemin fitachewn teshefenalachu ere ebakachu asayun yemifelegu yehonalu
@FrehiwotDenekew
@FrehiwotDenekew 5 күн бұрын
በርበሬ ዕዘገጃጀት
@shalomke-l8h
@shalomke-l8h 5 күн бұрын
ፊት አት ሻፍኑ በ ጌታ 🙏
@Martejes
@Martejes 5 күн бұрын
እንድንጠነቀ ቅ ፊታቸውን አታሳዩም
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 5 күн бұрын
❤🇪🇹🇪🇹ክብር ለፖሊሶቻችን🇪🇹🇪🇹❤
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 5 күн бұрын
ካሜራ አያደርጉም ትልቅ ቤት ይዘው ባለቤቶቹ
@Senbetahabeshaclothe
@Senbetahabeshaclothe 5 күн бұрын
የእጅ የወርቅ ቀለበቶች ይታያሉ ያማለት ብዙ እግረኞች ከባድ ጉዳት እየደረሰ መሆኑ አልተዘገበም።ለምንስ አልተመለሰላቸውም?
@SAMSONYOHANNESGEBREMICHAEL
@SAMSONYOHANNESGEBREMICHAEL 6 күн бұрын
Metayet alebachew
@BirhanKassa-v1y
@BirhanKassa-v1y 5 күн бұрын
በርቱ ማለት ነው ፊታቸዉ የማዕታየው
@YelemsetTessema
@YelemsetTessema 5 күн бұрын
ፊታቸው መሸፈኑ ለምንድነው እንለያቸው እንጂ
@BekeleDode
@BekeleDode 4 күн бұрын
ይሄ ቴምር ሪል እስቴት የሚባል ካምፓኒ ቢያስብበት ይሻላል:በግፍ የተወሰዱ የግለሰብ ቦታዋች ላይ የምትሰራውን ቤት መጨረሻው አያምርም ብታቆሙ ይሻላል ዝም አንልም ግዜ ይመጣል ትመልሳታለህ::
@JanKhan-c2p
@JanKhan-c2p 5 күн бұрын
ስብስክራይብ አድርጉኝ ፈልጌውነው😂😂😂
@مطيعةسيد
@مطيعةسيد 5 күн бұрын
እኔ ኮማንት ልፂፊ ስገበ ኮመንታሮች ሁለቻዉም ለምን የሌቦቹ ፊት ይሸፈነል የምልነው ለምንድነዉ ፈተቸዉን የምትሸፈኑት እየበተተቸቿነዉ እንዴ
@BekeleDode
@BekeleDode 4 күн бұрын
ይሄ ቴምር ሪል እስቴት የሚባል ካምፓኒ ቢያስብበት ይሻላል:በግፍ የተወሰዱ የግለሰብ ቦታዋች ላይ የምትሰራውን ቤት መጨረሻው አያምርም ብታቆሙ ይሻላል ዝም አንልም ግዜ ይመጣል ትመልሳታለህ::
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН