በፍቅራችሁ መሀል ያለዉን አለመግባባት እንዴት መፍታት ትችላላችሁ! አማካሪ አብነት አዩ // Gulicha Podcast

  Рет қаралды 11,036

Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት

Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት

Күн бұрын

Пікірлер: 49
@Ethioami
@Ethioami 3 ай бұрын
Really insightful episode! All the tips were great, especially on active listening and openly expressing emotions as key reminders for building a stronger connection. Communication truly is the backbone of any healthy relationship! 🙏👍
@addisalemyimamseid
@addisalemyimamseid 3 ай бұрын
ውይ እንዴት እንደምወድህ እንደማከብርህ የዕውነት ተምሬብሀለው ወንድሜ ተባረክ
@ZINAHZ-o7j
@ZINAHZ-o7j 3 ай бұрын
እህህህህ ወንድ በጣም ከባድ ነው አሁንማ ብቻየን ልኖር ውሥኛለው ምን አቃጠለኝ
@ሐምራዊ
@ሐምራዊ 3 ай бұрын
ኦፍ እኔ ደክሞኝ ትቼዋለው በምንም መልኩ መግባባት አልቻልንም ያልተስማማንበትን ነገር ተነጋግረን ችግሩ ከተፈታ በኻላ ለጊዜው እሺ ብሉ ያስተካክልና ግን መልሶ ያው ነው በቅቱኛል እኔ ተስፋ ቁርጫለው በፍቅር 😢 ወንዶች በጣም አስቸጋሪዎች ናቸው
@EMU_AYMNA
@EMU_AYMNA 2 ай бұрын
😢ወንዶች ከሀድ ናቸው አሁን ሰድበውሽ አሁን ይክዳል😂እእ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዐ5ጀ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዐ5ጀ 3 ай бұрын
የሀበሻ ወንድ ፍቅር አያውቅም አራት ነጥብ ::😒
@MariamMariam-q2n5b
@MariamMariam-q2n5b 3 ай бұрын
ትክክል ፍቅር አያቁም
@bsbs3536
@bsbs3536 3 ай бұрын
ተከከል
@wintqadhanom8756
@wintqadhanom8756 3 ай бұрын
Egzabher ystsh
@coffee_lover8
@coffee_lover8 3 ай бұрын
I love Habesh but the problem is no respect not all of them are bad so don't conclude. However, there are amazing Habesha men out there
@tigghgghghfk
@tigghgghghfk 3 ай бұрын
ተይጂ እማ ወንድማችን አብነትም እኮ ሀበሻ ነው እንዳይሰማሺ 🤭
@salem-sx3gv
@salem-sx3gv 2 ай бұрын
ውይ እንዴት እንደተጠቀምኩ ብዙ ነገር ነው ቀሎኝ ነው ወደ ትዳር የምገባዉ ጌታ ይባርክህ
@Sadi-mc8qe
@Sadi-mc8qe 2 ай бұрын
እኔ 5አመት ሞላን ከምግቤባታችን መከባቡራችን ለራሴ ይገርመኛል ይሄን ሁሉ አመት እንደት ሳትጋቡ እዳትሉኝ ልንጋባ ብለን ባጋጣሚ ተራራቅንና እኔ ትልቅ ጥፋት አጠፋሁ ግን አዉቄ አደለም ከዛ የሆነ ሁሉ አስረድቸዉ እሺ ብሎ በይቅርታ ተቀበለኝ ነገር ግን ያልፈታሁት ችግር ስላለ መጋባት አልቻልን አሁን ግን 2ወር ነዉ የቀረኝ ሀገሬ ልገባ ስንጋባ ሰርግ እጠራችሇለሁ ወንድን ልጅ ዝም በለሺ አክብሪዉ አዳምጭ ለሱ ይሄ በቂ ነዉ ብዙወች አላችቡ ወንዶች ገዘብ ነዉ እሚፈልጉት ፍቅር አያቁም ኧረ ምኑ ቅጡ እናማ ከወረት የፀዳ ፍቅርን ይስጠን ይስጣችሁ አሚንንን🎉🎉🎉
@YrgedGebre
@YrgedGebre 2 ай бұрын
በጣም ደስ ሚል ትምርት ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@coffee_lover8
@coffee_lover8 3 ай бұрын
I agree with you and hope this advice solves many conflicts in relationships. Keep up the good work 🙏🙏👍🇪🇹🇺🇸
@ergoyewerkuwendim2949
@ergoyewerkuwendim2949 2 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ትመህርት ነው እናመሠግናለን
@richgreen8944
@richgreen8944 3 ай бұрын
I agree with everything you said. Thank you.
@fikirteteshome8599
@fikirteteshome8599 3 ай бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነዉ ተምሬበታለሁ ❤ አመሰግናለሁ
@Hanatesfaye-t2r
@Hanatesfaye-t2r 2 ай бұрын
Thanks
@Sadiah-bl5in
@Sadiah-bl5in 3 ай бұрын
ደስ በሚል ማስረዳት ችግራችንን ነገርከን
@yordanostuccu7724
@yordanostuccu7724 3 ай бұрын
Wendeme agelaleteh betam des yelal.ketelebet.ene andenga adnakih negn.tebarekelen.❤
@YarosMashallah
@YarosMashallah 2 ай бұрын
እኳን ደህና መጣህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SosinaEshete
@SosinaEshete 3 ай бұрын
ewnet new ❤❤❤😢😢😢 enmsegenalin
@bbbbb4626
@bbbbb4626 3 ай бұрын
Am obsessed with u❤❤❤❤
@ferihahabtom
@ferihahabtom 3 ай бұрын
👍🥰
@ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ
@ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ 3 ай бұрын
እናመስግናለን ጥሩ ትምርት ነው እደዝህ አይነት ጥምርት ሰጭ ነገር ብዙ ተከታይ የላቸውም ለምን
@ምርጥኢትዮጵያዊ
@ምርጥኢትዮጵያዊ 3 ай бұрын
❤❤
@jamilasaied4139
@jamilasaied4139 3 ай бұрын
እኔ ያለሁበትን ነው የተናገርከው የምር የራሱን እንጂ እኔ ያልኩትን አይሰማ አያምነኝ እሱ ብቻ ነው በቃ ትክክል መቃጠል ወላሂ ኡፍ😢😢
@عبدالر-ز4ح
@عبدالر-ز4ح 2 ай бұрын
😍😍🙏
@filmongebremedhin
@filmongebremedhin 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርህ.... positive reaction ግን ምንድነው ቀረ ?
@AzmachHabtegoirgis
@AzmachHabtegoirgis Ай бұрын
በወንድ ጾታ የተገለጸው ለሴትም ይሠራል
@LinaussoUuuu
@LinaussoUuuu 3 ай бұрын
Ayu mert Merdat new yesthgne thinku
@FelekeFerhiwot
@FelekeFerhiwot 3 ай бұрын
ምን ላርግ
@yo21277
@yo21277 2 ай бұрын
እሽ የመበሳጨቴ ምክንያት የራሱ ችግር እንደሆነ እያወቀ ግን ምንም እንዳልተፈጠረ ሆኖ ሲጠይቀኝስ? ከምንም ነገር በላይ እንደዚህ ዓይነት ነገር ያበሳጫል 😏
@KalkidanDawit-t6d
@KalkidanDawit-t6d 23 күн бұрын
teyake teykaw yhew eskahun zegtogali lemn gize atsetgim malet zem yasblali?? lila ken eko salngrew nbre yemrdagi ahun gn beka awertn anawkim mn ladergi medwl alflgem gn demo wedwalew betam erasu dewlo endyaweragi new yemflgew mn ladergi???
@ShewitZeru-j1v
@ShewitZeru-j1v 3 ай бұрын
❤❤❤❤😊😊😊😊
@yohannesweldmariam8715
@yohannesweldmariam8715 2 ай бұрын
ትምሕርትሕን ወደድኩት save አደረኩት ደግሜም ለመስማት ግን ሚስትሕ የሆነ ቦታ ስትሔድ አልነገረችሕም ግን ስትደውል ከሠው ጋር ነኝ መለት አይገባትም ያልከው ማን ምን አነደሚያጋጥመው አይታወቅም
@fasika7102
@fasika7102 Ай бұрын
𝗧𝗵𝗮𝗻𝗸𝘀
@EMU_AYMNA
@EMU_AYMNA 2 ай бұрын
😢😢ሂወት ከብዶኛል እኔ እህ
@seraestephanos7488
@seraestephanos7488 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@ብስራተገብርኤል-ቀ7ሐ
@ብስራተገብርኤል-ቀ7ሐ 2 ай бұрын
❤❤❤
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
እንዴት አድርገን እንጣላ.... ahadu podcast
22:48
Ahadu podcast
Рет қаралды 32 М.
እነዚህ 10 ባህሪያት ያላት ሴት እንቁ ናት | መልህቅ የትዳር አማካሪ
28:06
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 51 М.
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН