ፀጉራችሁ ለሳሳ ለሚሰባበር ለሚደርቅ መፍትሔ # For Hair dryness and breakage

  Рет қаралды 20,787

Elsa Beauty NT

Elsa Beauty NT

Күн бұрын

Пікірлер: 159
@ruthelias9956
@ruthelias9956 2 ай бұрын
ኤልሲዬ ቅንነትሽ ለኛ ጊዜሽን መሰጠትሽ ይገርመኛል ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
አሜን የኔ ደግ
@mulutube2116
@mulutube2116 2 ай бұрын
ኤልሲዬ የኔ መልካም እንኳን ደህና መጣሽ ቅቤ እና አቡካዶ ምርጥ የፀጉር ትሪትመንት ሁለቱም የየራቻ የሆነ ጥቅም አላቸው እውነት ነው እኛ ሴቶች እራሳችንን መጠበቅ መንከባከብ አለብን የኔ መልካም የሰሩ እጆች ይባረኩ ሼር ስላረግሽን❤🙏
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
አሜን የኔ ቆንጆ
@azebtaye8748
@azebtaye8748 Ай бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ እጠቀመዋለው 💕
@AlmitoAlmito-f3z
@AlmitoAlmito-f3z Ай бұрын
እናመስግን ውደ
@makw5069
@makw5069 Ай бұрын
Thank you Elsi, for sharing and for your advice too. I share for others too.❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt Ай бұрын
You're welcome, bless you
@miminigussie4971
@miminigussie4971 2 ай бұрын
ኤልሳዬ እዉነት ነዉ ፀጉርሽ ረዝሞብኛል። የበፊት ቪዲዮሽ ቢታይ ለዉጡ ጎልቶ ይታያል። በጣም notice ያደረግኩት ፀጉራችንን ስንንከባከበዉ ቶሎ ለዉጡ ይታየናል። የቆዳ ግን ቀስ ብሎ ወራቶች የሚፈጁ ይመስለኛል ካልተሳሳትኩ። እናመሰግናለን እጆችሽም አይምሮሽም ይባረኩ። ❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
ሚሚዬ ምግቡ ከሆዴ በላይ ለሱ ነው እኮ ኪኪኪኪ በጣም አመሰግናለሁ
@AaAa-l7t
@AaAa-l7t 2 ай бұрын
እኔ ቆጆ ጸጉር ነበረኝ አሁን ግን ይበጣጠሳል. ጭረት ሆነብኝ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
@@AaAa-l7t አይዞሽ ቀለል ያለ ትሪትመንት በሁለት ሳምንት አንዴ አርጊበት ፀጉርሽ ላይ ከሁለት ሰአት በላይ አታቆይው ሲሀጣጠስ አቅም ስለሌለው በጣም ሲርስ የባሰ እንዳይበጣጠስ እሺ ውሃ በደንብ ጠጪ በርቺ ፀጉር ይመለሳል ሞኝ ነው ጫፊን መቁረጥ እንዳትረሺ ተባረኪ
@AaAa-l7t
@AaAa-l7t 2 ай бұрын
@@elsabeautynt አመሰግናለሁ እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰብሽ አብዝቶ ይስጥሽ እናቴ
@mesiyekidusourael
@mesiyekidusourael 2 ай бұрын
ኤልሲዬ እናመሠግናለን ምርጥ ውህድ ነው የሰራሽልን
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
ተባረኪ
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 2 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ኤልሲዬ እናመሰግናለን የኛ ትጉ ፈጣሪ እድሜና ጤና ያድልሽ❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
አሜን የኔ ደግ
@azeb9433
@azeb9433 Ай бұрын
ኤልሲ ልዩ ነሽ ❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt Ай бұрын
ተባረኪ
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 2 ай бұрын
ተባረኪ ኤልሲ አመሰግናለሁ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
አሜን ተባረኪ
@LubabaMuntaz
@LubabaMuntaz 2 ай бұрын
አንቺ መልካም ሴት የድንግ ልጅ ይባርክሽ ። በቅቤው ፋንታ ነዉ ዘይት የምንጠቀመው
@metslalaxum3939
@metslalaxum3939 2 ай бұрын
Wow angagerisch des yilal 🎉🎉❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
Ameseginalehu
@mimitubetube1262
@mimitubetube1262 2 ай бұрын
Thenk you ergatash mekresh dess yilal❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
Amen
@hareghaile1889
@hareghaile1889 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@DanialDaniel-on2xh
@DanialDaniel-on2xh 2 ай бұрын
ኤልሳ አሪፍ 👍
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
Danyዬ የኔ አበረታች ተባረክ
@senaitsolomon956
@senaitsolomon956 2 ай бұрын
You are simply very kind and wonderful. That's all I can say ❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
Thank you so much! GOD BLESS YOU
@senaitsolomon956
@senaitsolomon956 2 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@VeinTadie
@VeinTadie 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ኤልሲዬ የኔ መልካም የኔ ቆንጅዬ እህት ለኛ ዋጋ እየከፈልሽ ስላለሽ ክብረት ይስጥልኝ የዛሬው በጣም ቆንጆ ትሪትመንት ነው ይዘሽልን የመጣሽው ክብረት ይስጥልን ያስተዋለ ያነበበ አእምሮ የሰሩ እጆች ይባረኩ እጅግ አድርገን እናመስግንሻለን እንወድሻለን በብዙ ተባረኪ ሁሌም ይሄ መልካምነትሽ አይወሰድብሽ ከክፉ ተጠበቂ ልጅሽን ሺ ያድርግልሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽ ዘመንሽ ዘርሽ የተባረከ ይሁን ተከናወኚ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
አሜን የኔ ደግ ሆዴ ጥግብ አለ በምርቃትሽ ተባረኪ ለኔ ያሰብሽልኝ ሁሉ ፈጣሪ ላንቺ በእጥፍ ያርግልሽ
@genetaragaw6031
@genetaragaw6031 2 ай бұрын
ኤልሲዬ እንኳን በሰለም መጣሸ ❤❤❤ 🎉🎉🎉
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
አሜን
@KasachLozan
@KasachLozan 2 ай бұрын
❤❤❤❤ምርጥ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
ተባረኪ
@hulugrgesh
@hulugrgesh 2 ай бұрын
እህት አለምዬ እናመሰግናለን
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
አሜን
@Samrawit6
@Samrawit6 2 ай бұрын
Wow elsye betam arid asrar newu nice to meet u
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
Thank you dear
@makebmakeb9987
@makebmakeb9987 2 ай бұрын
ሰላም ኤልሲዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ውዴ አከብርሻለሁ እወድሻለሁ ከ አረብ ሀገር ከስደት ❤😘🌹
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አይዞሽ በርቺ ያልፋል እሺ
@makebmakeb9987
@makebmakeb9987 2 ай бұрын
@@elsabeautynt እሺ ኤልሲዬ በጣም አመሰግንሻለሁ የኔ ውድ ልኡል እግዚአብሔር ሁላችንንም ያበርታን የኔ ውድ🌹😘
@Asdf123-d2u
@Asdf123-d2u 2 ай бұрын
❤❤❤❤mamy tbraki
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
Amen dear
@naninilsson8015
@naninilsson8015 2 ай бұрын
Thank you yene konjo
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
You welcome dear
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh 2 ай бұрын
ጥሩ ልጅ ነሽ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@senaithailemariam5731
@senaithailemariam5731 2 ай бұрын
Good job ❤❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
Thank you dear
@BirtieB-n7p
@BirtieB-n7p 2 ай бұрын
መልካም አደበትሽ ደስ ይላል
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@AA-ln2fk
@AA-ln2fk 2 ай бұрын
ኤልሲ ፀጉርሽ በጣም ነው ያደገው ብዛቱ እንደሆነ የታወቀ ነው:: እኔም ፀጉሬ እየደረቀ አስቸግሮኛል የሚቀጥለው ትሪትመቴ ይሄ ይሆናል ተባረኪልኝ::
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ የሚገርምሽ ጤነኛ ሆነ ተመስገን ከውስጤም ነው ውሃ በጣም ጠጪ እሺ
@Happiness90-i7q
@Happiness90-i7q 2 ай бұрын
የኔ ቅን ትለያለሽ❤❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@GermaFetene
@GermaFetene 2 ай бұрын
የኔ ልበቀና ተባረኪ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
አሜን የኔ ደግ
@nigistgirmay8748
@nigistgirmay8748 2 ай бұрын
❤❤❤yene konjo aleshilign❤❤❤hulem ehe melikaminetish ayikeyeriben❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
nigistiye selam I really missed you, where have you been? Thank you
@nigistgirmay8748
@nigistgirmay8748 2 ай бұрын
@@elsabeautynt Elsi miss you too, ahun temelishalew awo tefiche neber yene melkam betam ameseginalew! betam ewedishalew🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@nigistgirmay8748
@nigistgirmay8748 2 ай бұрын
@@elsabeautynt 💗💗💗💗💗
@Asdf123-d2u
@Asdf123-d2u 2 ай бұрын
❤❤❤alsy marewa aski qb ymiwxawn watt mn aynt watt nw?krem milk nw?aski lkilan jordan nw ylht atlfn wad❤
@tsigedesta7553
@tsigedesta7553 2 ай бұрын
ኤልስዬ እንኳን ደህና መጣሽ። ቆንጆ አሰራር ነው ሒና ስቀባ በዚህ ውህድ ማድረግ ይቻላል ወይ? እግዚአብሔር ይስጥልን።
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነው አዎ ግን ከለሩ አይዝልሽም ከለሩን ከፈለግሽው ቂቤውን ትተሽ የቀይ ስር ውሃ አርጊበት
@tube5986
@tube5986 2 ай бұрын
ኤልሲ❤❤❤እናመሰግናለን ተባረኪ❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
አሜን
@haregugebremicael7788
@haregugebremicael7788 2 ай бұрын
Elsiye tebarekiliji jene konjo 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
Amen thank you
@genetsida8067
@genetsida8067 2 ай бұрын
Hi Elisi selamsh yibza segursh Betam amirobetal❤️
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
geniዬ selam thank you
@menatube7519
@menatube7519 2 ай бұрын
ኤልስዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ አሪፍ ወህድ ነው እናመስገናለን ኢትዮ ነው ያለሁት ሺር አረጊልኝ ኢልስዬ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
እሺ አመሰግናለሁ በርቺ
@سعادهادم-م5د
@سعادهادم-م5د 2 ай бұрын
ኤልሳየ የኔ መልካም ካስተር ኦይል እና ቫይታሚን E አቀላቅየ እየተጠቀምኩ ነበር ችግር አለውዴ
@Jebena9797
@Jebena9797 2 ай бұрын
Hello Elsiye, happy Wensday,good luck to you my sweet sister, God love you God bless you, Amen I love you,and thankyou so much
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
I love you too! God bless you.
@teshayamanuel4132
@teshayamanuel4132 2 ай бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበል እህቴ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
አሜን የኔ ደግ
@martasafa7325
@martasafa7325 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@m_m-c1h
@m_m-c1h 2 ай бұрын
ሰላ ምሽ፡ ብዝት፡ ይበል ፡ ፡ እህቴ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
አሜን ያንቺም
@sutudaba7179
@sutudaba7179 2 ай бұрын
ስላምላችይሁንኤሲዬ❤❤❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
sutuዬ ሰላም
@MenbereGebremariam
@MenbereGebremariam 2 ай бұрын
❤ ቃላት የለንም thanks
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ተባረኪ
@kasechmeka8878
@kasechmeka8878 2 ай бұрын
ይሄ ለኔ ነው አመሰግናለሁ ኤልሲ ጥያቄዌች ስለምትመልሺ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ተባረኪ
@Debrebizen-w8m
@Debrebizen-w8m 2 ай бұрын
❤❤❤
@nike-ck4lq
@nike-ck4lq 2 ай бұрын
Hi Elsi, i have heard that taking Biotin supplement without doctor's advice may have impact when you have a blood test on other vitamins and minerals
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
Hi dear, I just have blood work in August I told my doctor I am taking biotin, there was nothing problem. I have hign protien, that is nothing with biotin I eat too much meat I know is not good kkkkkkk, I wish tsom is 5 days a week.
@yewbmamo9695
@yewbmamo9695 2 ай бұрын
ድንቅ ውህድ ተባረኪ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
ተባረኪ
@meskeremashenef4476
@meskeremashenef4476 2 ай бұрын
Yesuse yebarekshe neg ekbalhu nureligne wude
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
Amen tebareki
@sara-rl7gd
@sara-rl7gd 2 ай бұрын
@Asres-u7j
@Asres-u7j 2 ай бұрын
ጎበዝ ሴት ነሽ ምክር ሽምግብ ነው
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@rabiabiru6965
@rabiabiru6965 Ай бұрын
በቅቤ ፋንታኮኮናት መሆን ይችላል ?
@elsabeautynt
@elsabeautynt 29 күн бұрын
አዎ
@LamLam-ch6pm
@LamLam-ch6pm 2 ай бұрын
🙏🙏🙏😍🥰🥰🥰🥰
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
ተባረኪ
@ፅጌማርያምTubeTekeda
@ፅጌማርያምTubeTekeda 2 ай бұрын
ሠላም እህትአለም እኔ የሚያሳክክ ፎረፎር በጣም ያሳክከኛል መፍትዬ ካለው
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
የጥቁር አዝሙድ ከቅርንፉድ ጋር የሰራሁት አለ ቻናሌ ጊቢ አሰራሩንና አጠቃቀሙን እርፍ ትያለሽ
@EyerusalamGatahun-1721
@EyerusalamGatahun-1721 2 ай бұрын
የኔስ ተነቅሎ አለቀ ሀገር ገብቸ ተቆርጨ አሳድጋለሁ እንጅ የምኖርበት ቦታ የፈለኩትን መብላት የፈለኩትን ማድረግ አልችልም😢 እንኳን አቡካዶ ሙዝ ይቅርና እንቁላልም ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
ፈጣሪ እንዳሰብሽው ያርግልሽ አይዞሽ
@alem5097
@alem5097 2 ай бұрын
ኤልሲ. ቂቤው. የፀጉርን ጰቀለም. ውልቅ. አርጎ ጨነው. የሚያወጣው. ምን. ትመክሪኛለሽ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
ኪኪኪኪኪኪ ቂቤ ልክ ነሽ በሱ ቦታ ዘይት አርጊ እኔ ቀለሙን አልፈልገውም እኛጋ winter መጣ
@NanaNana-jx9vk
@NanaNana-jx9vk 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤።1
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
Thank you so much
@emiMulu3610
@emiMulu3610 2 ай бұрын
ሰላም አልሲ። ለኛ ደከመኝ የማትይ እህት በርች🙏❤️
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
ሰላም የኔ ደግ
@VeinTadie
@VeinTadie 2 ай бұрын
ኤልሲዬ ስጥፈጪ እራሱን ውህዱን ብቻ ነው ከሆነም እንዴት ተፈጨልሽ አያስቸግርም?
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
እንዴ ላም ብሎ ነው የተፈጨው እምቢ አለሽ? ለምን ቂቤው አልፎ አልፎ ኘለ አይልምም ሌላው ግን በደንብ ነው እንዳየሽው
@SenaitShewa
@SenaitShewa 2 ай бұрын
ኤልሲ በጣም አመሰግናለሁ በጣም መልካም እህት ነሽ ተባረኪ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
አሜን ተባረኪ
@winniedawit4823
@winniedawit4823 2 ай бұрын
ኢልስዪ አንዳዲ ተፍጥሮነወ እኔ በየሳምን ቱ ነው እምቀባው ግን ምንም ለውጥ የለውም እያነስ ነው የመጣው
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
በየሳምንቱ ከጥቅሙ ጉዳቱ ለዛ ነው ቪዲዮውን ጨርሳችሁ ስሙ የምለው
@AbigiyaYacob
@AbigiyaYacob 2 ай бұрын
Hi👋 ❤😊
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
Yene konjio
@EtxZegeyeZegeye
@EtxZegeyeZegeye 2 ай бұрын
Selam ኤልሲ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
Etxዬ ሰላም
@hikmahzeprago2484
@hikmahzeprago2484 2 ай бұрын
የኔ ፀጉር የምጠቀመውን አንድ ነገር አሻምፖ እስከ ቅባት ተመችቶት አያቅም
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
አይዞሽ ቀላሉን ሞክሪ እኔም በመከራ ነው ያገኘሁለት የኔ ቀላል ግን አሪፍ ነው
@tigistyif8864
@tigistyif8864 2 ай бұрын
Le lijoch tiru new wey?
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
አዎ ግማሽ ሰአት ብቻ አቆይተሽ ማጠብ
@senaamesfen2441
@senaamesfen2441 2 ай бұрын
አለስዬ ኤን በጻጉር ተስፋዬ አልቅ አሁን መልጭ ማርገ ነዉ ይቃራው አእርን አና ሆሮሞ ቺግር አለበት
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
አይዞሽ የተዛባ ሆርሞን ይስተካከል አትጨነቂ ውሃም ጠጪ ጫፉን ቁረጪው ፀጉር ሞኝ ነው ይመለሳል እሺ
@Habtnash
@Habtnash 2 ай бұрын
ሰላም እንዴት ነሽ ሰላም ነው ፕልስ ጥያቄ ነበረኝ ደሞ ልጄ ገና ሁለት አመት ከአስር ወሩ ነው ቆዳውላ ነጣጥብ ነገር መጣበት ነጭ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
ሰላም እህቴ ዶክተር አሳየሽው? ምን አሉት ልጆች በሙቀትም ይወጣባቸዋል ውሃ ተከታትለሽ አጠጪው ዶክተር ምን እንዳለሽ ንገሪኝ ዝም ብለሽ ምንም እንዳትቀቢው የህፃን ቆዳ አይችልም እሺ
@Habtnash
@Habtnash 2 ай бұрын
@@elsabeautynt እሽ አመሰግናለው አክህምቤት ወስጄ ነበር ክሬም ሰጡኝ ግን ምንም ለውጥ የለውም
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
@@Habtnash አይዞሽ አይቁሰል እንጂ እንደዚህ አይነት ነገር ህፃናት ላይ በራሱ ይጠፋል ግዴለሽም
@KubaKuba-t6n
@KubaKuba-t6n 12 күн бұрын
ኤሲበጣምገበዝ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 12 күн бұрын
አመሰግናለሁ
@Marsilase
@Marsilase 2 ай бұрын
እልሲ ድንቡሽ አለ ፊትሽ ወፈርሽ እንዴ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
ኧረ ክብደቴ ያው ነው ጉዴ ኪኪኪኪ
@Marsilase
@Marsilase 2 ай бұрын
@@elsabeautynt ኤልሲአይ ጥሩ ግን እስቲ ራስሽ እይው ብዲዮእን ሙልት ድንቡሽአልሽ ያምራል በይትንሽ ክብደት ጨምሪ😂
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
@@Marsilase ተይ ግን በኃላ ደሞ ለመቀነስ ያለው ግብግብ ኪኪኪኪኪ
@etaferahuhawade9160
@etaferahuhawade9160 2 ай бұрын
Ena emilewu yhiwu sinti giza honewu yawu new sewum mogn hunoal mamar kelay new sisetih new hahahaha😂
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
tebareki
@KasachLozan
@KasachLozan 2 ай бұрын
❤❤❤❤ምርጥ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
የምወድሽ
@LubabaMuntaz
@LubabaMuntaz 2 ай бұрын
አንቺ መልካም ሴት የድንግ ልጅ ይባርክሽ ። በቅቤው ፋንታ ነዉ ዘይት የምንጠቀመው
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
አሜን የኔ ደግ አዎ የሚስማማሽን ዘይት አርጊ
@ShahBaz-y5e
@ShahBaz-y5e 2 ай бұрын
❤❤❤
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
Asniዬ ተባረኪ
@SmilingLawnmower-tn9gg
@SmilingLawnmower-tn9gg 2 ай бұрын
❤❤❤
@geteneshalayou1991
@geteneshalayou1991 2 ай бұрын
❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ሰላም
@emebetalemu2615
@emebetalemu2615 2 ай бұрын
❤️❤️❤️
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
ተባረኪ
@aminak717
@aminak717 2 ай бұрын
❤❤❤
@AbebaTirukelem
@AbebaTirukelem Ай бұрын
❤❤❤
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН