ጉዞ-የምንዱባን ማረፊያ-ባቡል ኸይር Etv | Ethiopia | News

  Рет қаралды 25,776

EBC

EBC

Күн бұрын

ጉዞ-የምንዱባን ማረፊያ-ባቡል ኸይር
በሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን አባወራዎች መጠጊያ
#ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation
#ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews

Пікірлер: 114
@bossmohammad2840
@bossmohammad2840 Жыл бұрын
ባቡል ከይር ማለት እኔ እደምረዳው ከሆነ የድሮዋ ኢትዮጵያ ነች❤❤❤❤❤
@HabtamCheru-k6j
@HabtamCheru-k6j Ай бұрын
አላህይጨምርልሽሀኒ
@umumahirእሙሙአዝ
@umumahirእሙሙአዝ Жыл бұрын
ባቡል ኸይር የኢትዬጲያዊነት መገለጫ ነው ሁላችሁንም አላህ በሁለቱም አለም ያስደስትልን ደረጃችሁን ከፍ ያድርግልን የአላህ አርአያችን ናችሁ ተረጂወቹም አብሽሩ ይሄም ቀን ያልፋል
@AA-ig9kq
@AA-ig9kq Жыл бұрын
ሀንዬ ጥሩ ስራሽን አላህ ይቀበልሸ
@መሬምነኚተሥፈኛዋ
@መሬምነኚተሥፈኛዋ Жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ድርጅት ነው አላህ ይጨምርላቸው❤❤❤
@neimanurya7377
@neimanurya7377 Жыл бұрын
አላህ ይጨምርላቹ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ያረብ
@كونفيكون-م1ل
@كونفيكون-م1ل Жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አላህ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር አላህ ይጨምርላችሁ
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 Жыл бұрын
ሀኒቾ በርች አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ🎉❤
@jemal769
@jemal769 Жыл бұрын
Ma sha Allah.....Well done Ethiopian ✔️ BabulKayeir
@ramarama5784
@ramarama5784 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ጡሩ ነው አላህ ይጨምርላችሁ
@seyoum917
@seyoum917 Жыл бұрын
ተርቤ አብልታችሁኛል ተጠምቼም አጠጥታችሁኛል ታርዤ አልብሳችሁኛል የሚለውን የልዑል እግዚአብሔርን ቃል እየፈጸማችሁ ስለሆነ ልዑል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ያበርታችሁ። በርቱ እንደዚህ አይነት ቸርነት ልዑል እግዚአብሔርን ስለሚያስደስተው ለአገራችን ለኢትዮጵያም ምህረቱን ያወርድልናል።
@sofyagonderawa8528
@sofyagonderawa8528 Жыл бұрын
Etv እንኳን ጥሩ ነገር ለመዘገብ በቃችሁ ሀናንየ የኔ አዛኘ አላህ ሀቲማሽን ያሳምርልሽ የነካሽው ሁሉ በርካ ያግኘ ዋናው በረካ ነው እና ❤
@beyabeyachen3856
@beyabeyachen3856 Жыл бұрын
ባቡል ኼይር ሐገር የመጣሁ ጊዜ እንጀራ የጋገርኩት የእናቶች የአባቶች ዱዓ ፊቴ ላይ ድቅን ይላል ትዝታው መልካሞች ናችሁ አላህ መልካም ሥራቹሁን ይቀበላቹሁ
@jamila3850
@jamila3850 Жыл бұрын
እኔም መርሳላይ ባቡህይር ብከፍትብየአስባለሁ አላህያሳካልሽበሉኚ ህይርመስራትደስታውለራስነው
@toybamuhammed905
@toybamuhammed905 Жыл бұрын
አላህ ያሣካልሺ እህቴ
@jamila3850
@jamila3850 Жыл бұрын
@@toybamuhammed905 አሚንያረብ ላላህ ምንይሳነዋን
@toybamuhammed905
@toybamuhammed905 Жыл бұрын
@@jamila3850 አላህ አይቸገረዉም እሻአላህ
@HubiSeid-ud2yp
@HubiSeid-ud2yp Жыл бұрын
ኢንሻ አላህ በሰላም አገሬ ለመገባት ያብቃኝ አላህ ከልጆቼጋ በሰላም ያገናኘን መጥቸ እጎበኛችሆለሁ ኢሻ አላህ
@asi5439
@asi5439 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን 👍👍🇪🇹🇪🇹💚💛❤
@اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث
@اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث Жыл бұрын
ጡሩ ነው ኢትዮጲያዊነትን ይገልፃል
@behiwottilahun2470
@behiwottilahun2470 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክሽ እህታችን። ቅን አገልግሎት፣ ክፍያው ሠማያዊ ነው።
@hayatali5711
@hayatali5711 Жыл бұрын
እደዚህ ብንረዳዳ ሀገራችን ለሁሉ በቂ አው አላህዬ ሰላም አውርድልን
@اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث
@اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث Жыл бұрын
ሀኒየ የኔ ፍልቅልቅ አላህ ይቀበልሽ ❤
@seyoum917
@seyoum917 Жыл бұрын
ለተቸገሩ ከመርዳት የበለጠ ምን የሚያስደስት ነገር አለ። ለዚህ ተቀደሰ አገልግሎት አሳብ ከማፍለቅ ጀምሮ ተግባራዊ እንዲሆን አስተዋጽኦ ላደረጋችሁ በሙሉ ልዑል እግዚአብሔር አትረፍርፎ ይስጣችሁ ያበርታችሁ
@rozajemila7590
@rozajemila7590 Жыл бұрын
ማሻ። አላህ። አላህ። ይገዛቹሁ ውድ እህቷቺ
@ramahmohamad4757
@ramahmohamad4757 Жыл бұрын
ባቡልከይር የችግርተኞች ቤት የፍቅርቤት ኢትዮጲዩነትን የሚሥተምር ይሕን ሥራ የጀመርሽው እሕታችን አላሕ በዱኒያም ባኬራም ያሥደስትሽ አላሕ እድሜሽን ያርጅመው
@user-Manatube
@user-Manatube Жыл бұрын
በረካ ሁኚ እህት ሀናን❤
@tybahty2881
@tybahty2881 Жыл бұрын
ትክክል ሠው ሰውነውና አድነ ን ማለትነው አላህፍቅርይስጠን ያረብ ሙስሊም ክርስቲያን ታይል ፍቅርይስጠን
@Abdikermshemsu
@Abdikermshemsu Жыл бұрын
አላህ ይጨምርላቹ
@Dsggggggggggg-
@Dsggggggggggg- 9 ай бұрын
ማሻአሏህ ደስሲል
@kedirali8774
@kedirali8774 Жыл бұрын
ማሻአላህ
@umuabuketube5554
@umuabuketube5554 Жыл бұрын
ደስ ይላል በዝው ቀትሉ ማሻ አላህ
@keriwuloyewa3030
@keriwuloyewa3030 Жыл бұрын
ማሽአላህ❤❤🎉
@አልሀምዱሊላህአልሀም-ፐ9ፀ
@አልሀምዱሊላህአልሀም-ፐ9ፀ Жыл бұрын
አሏኋአክበር በጣም ደሥ ይላል ኢቴፒያ ማለት እደዚህ ነች በዘር በቀለም የማንለያይ ኡፉፉፉፉ ኢቶ ከፍከፍ በይ በልጆችሽ ኩሪ ይሄን የተረገመ መግሥት ቶሎብሎ አላህ ያሣልን
@LailaLaila-k9i
@LailaLaila-k9i Жыл бұрын
አዳነች አባቤ የሴት ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 Жыл бұрын
አቤት ጌታዬ ዘርን የሚሰብኩ ልቦና ስጣቸው
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ Жыл бұрын
ባቡል ኸይር ካሰባችሁት በላይ ያውላችሁ የተቸገረን መርዳት እንዴት ያስደስታል የተቸገረን ለመርዳት ሰባውይነት ይቀድማል (ሰውነት ) በቂ ነው
@saraabebe5829
@saraabebe5829 Жыл бұрын
በርቱ እግዚአብሔር ይባረከሽ መታደል ነው❤❤
@emmahmed8394
@emmahmed8394 Жыл бұрын
ሸኒን ፋኖን ወያኒ እያላችሁ ሀገር ሰላም የምትንሱ እስኪ ስራ ስሩ
@malkmustfa7586
@malkmustfa7586 Жыл бұрын
ልክብለሻል
@akjulan7084
@akjulan7084 Жыл бұрын
👌👌👌🙏
@LailaLaila-k9i
@LailaLaila-k9i Жыл бұрын
እነዚህ አሜሪካ የሚኖሩ ጡረታኛች ናቸው ግደለው ፉለጣዉ እየሉ የምስጨርሱን
@etho4784
@etho4784 Жыл бұрын
በትክክል
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@bssissisid8d841
@bssissisid8d841 Жыл бұрын
አላህ መልካም ስራችሁን ይቀበላችሁ
@zurettube638
@zurettube638 Жыл бұрын
ቃል የለኝም ይህነሰ ድአጅት ለመግለፅ ምነው ሁሉም ኢትዮጵያውይ እንድህ ቢሠራ😢
@hayatali5711
@hayatali5711 Жыл бұрын
እደዚህ አይነት ስራ ነው የሚያዋጣው ይህችን ምድር ለቀን ስንሄድ ሀናንዬ ሀያትሽን አላህዬ ያዝዝመው አንችና መሰለችሽ ስራችሁን አላህ ይቀበላችሁ እኛንም ከይር ሰሪዋች አላህ ያድርገን ❤
@Aነኝሙስሊሟ
@Aነኝሙስሊሟ Жыл бұрын
ማሻአላህ እንዴት ደስ ይላል
@adrisabess1885
@adrisabess1885 Жыл бұрын
Mshallah. This ones absolutely Ethiopians strong cultural lifestyle, caring and kindness taking from our grandfathers and grandmothers. Love and peace for all Ethiopians.
@semirakadr9252
@semirakadr9252 Жыл бұрын
ሀኒዬ አለህ የበርታቹ
@ZAHRAMOhmed-qi2mx
@ZAHRAMOhmed-qi2mx 8 ай бұрын
👏👏👏👏👏👏
@زهرة-م6م
@زهرة-م6م Жыл бұрын
ማሻአላህ ኢትዮጵያዊነት አንድነት የሚታይበት ❤❤❤
@juhardenur3594
@juhardenur3594 Жыл бұрын
Wow you are so kind❤❤❤
@asi5439
@asi5439 5 ай бұрын
እማ❤❤😢😢
@RUTAABtube
@RUTAABtube Жыл бұрын
እኔ እንዴት እዳለቅሰኩ አላህ እንደዚህ አይነት ነገር ተካፋይ አላህ ያድርገን ያረብ
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ሀገራችን ሰላም ይሁን አላህ ጨምሮ ይስጣቹ❤️❤️
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 Жыл бұрын
የዘፋኝ ታሪክ ቢሆን በሚሊየን ላይክ አይደል
@addisababa_
@addisababa_ Жыл бұрын
አላህ ጨምር ጨማምሮ ይስጣችሁ በዚሁ ግን የራሳችሁን youtube channel ብትከፍሉ ብዙ ተመልካችም ገቢም ታገኙቡታላችሁ ብዪ አስባለሁ::
@አሰማነኝከደሴየወሎልጂፍቅ
@አሰማነኝከደሴየወሎልጂፍቅ Жыл бұрын
መሸአላህ አላህ ይጨምርላችሁ
@malkmustfa7586
@malkmustfa7586 Жыл бұрын
ደግነት ለራስ ነው።
@ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
@ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ Жыл бұрын
مشاءالله ❤❤❤❤
@seidatube419
@seidatube419 Жыл бұрын
ማሻዓላህ አላህ ይጠብቃቸህህህህ
@كونيقوية-ذ3ه
@كونيقوية-ذ3ه Жыл бұрын
ሀኑየ አረአያችን አላህ መልካም ስራሽን ይቀበልሽ
@Alahwaki
@Alahwaki Жыл бұрын
Ensha Allah bageba Ezi bet new midegesew ❤❤
@እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ
@እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ Жыл бұрын
ይህነው ኢትዮጲያውይነት ዘር ሀማኖት የማይለየው ይህነውየዋሁ ህዝባችን አሏህየ ዘረኝነትአሳል አድነትንለግሰን የሰላምባለቤትነህና ሰላሙን አምጣልን ያረብ😭😭😭😭😭
@ummymaaar7621
@ummymaaar7621 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@salomonkidane
@salomonkidane Жыл бұрын
Exeient
@danukamaladin2353
@danukamaladin2353 6 ай бұрын
👍
@seidatube419
@seidatube419 Жыл бұрын
ጀግና ነሸ ሀንየ አላህ ይጠብቅሸ
@abdulkerimshifakatenaw-fi2wi
@abdulkerimshifakatenaw-fi2wi 10 ай бұрын
ወላሂ አላህ ያቆይሽ
@GazalGazall-xg5yt
@GazalGazall-xg5yt Жыл бұрын
ባብልኸይር ❤❤❤❤❤❤
@minaramedia-8118
@minaramedia-8118 Жыл бұрын
It's amusing keep itup!
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ደግነት ፍቅር ሀይማኖት ሳይለይ ሁላችንም እንደዚ ብንተባበር የት እንደርስ ነበር
@ominej4055
@ominej4055 Жыл бұрын
ፋኖ ሸኔ ወያኔ እያልክ ሀገር ምታምስ ገንዘብህን ለጦርነት ምታዋጣ ሰገጤ ዲያስፖራ በጦርነት ለምትለበልበው ወገንህ የዚህ አይነት በጎ ስራ ሰርተህ ችግሩን ብታሳልፍለት ነው ሚሻልህ
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 Жыл бұрын
Who start killing people in Welega?
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw Жыл бұрын
ወላሒ ትክክል
@MonaAyob-d8x
@MonaAyob-d8x 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@كونيقوية-ذ3ه
@كونيقوية-ذ3ه Жыл бұрын
😢😢😢😢😢
@ZAHRAMOhmed-qi2mx
@ZAHRAMOhmed-qi2mx 8 ай бұрын
🎉🎉🎉 8:05
@habviral22
@habviral22 Жыл бұрын
ይሄ ነገር ያዋጣል መሰለኝ😮
@ramarama5784
@ramarama5784 Жыл бұрын
አዎ በጣም ያዋጣል የሰማይ ቤትን ይገነባል
@habviral22
@habviral22 Жыл бұрын
@@ramarama5784 😮
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es Жыл бұрын
ደግነት በጣም ያዋጣል በምድርም በሰማይም ጥሩ ነው
@habviral22
@habviral22 Жыл бұрын
@@Sofia-zd3es 😮
@daneetube2058
@daneetube2058 Жыл бұрын
ማሻአላህ አልሃምዱሊላህ እኔ ቤተሰብ ነኝ
@SikoSilo-pv8mi
@SikoSilo-pv8mi Жыл бұрын
ሀንየ ከምር ልዩነሽ አላህ ከፈያርግሽ
@3TOybaYemer
@3TOybaYemer Жыл бұрын
ሀኔየአላህዱኔያንሽንምአኬራሽምአላህያሳምርልሽ❤❤ኢቶቢያማለትይችናትአላህሰላምያስፍንልን❤❤
@enaya0481
@enaya0481 Жыл бұрын
❤❤❤❤👍
@medinabeshir6062
@medinabeshir6062 Жыл бұрын
Betam migerm melkamm sera new
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Жыл бұрын
ምናለ ከመባቃት ከመከፋፈ ብንረዳዳ
@hassenissa8539
@hassenissa8539 Жыл бұрын
How can I help??
@AhmedAboo-m4o
@AhmedAboo-m4o 5 ай бұрын
ቃላትሸያጥረኛን
@yodiemeru203
@yodiemeru203 Жыл бұрын
አይ ግዜ ሰራዊት እንኳን ለዚህ አበቃህ ነው
@lil_shadi5179
@lil_shadi5179 Жыл бұрын
sle 7335 tnsh btabraruln beyekenu nw ok blen mnlkew?
@خالدامير-ن2ق
@خالدامير-ن2ق Жыл бұрын
ምድረ,ደደብ,ደብረ,ብረሀንየወሎ,ተፈናቃይ,እንዳለ,አታቁምምም😷😷😷😷😷
@ሰላም-ዐ1ሐ
@ሰላም-ዐ1ሐ Жыл бұрын
ምን ማለት ነው????
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ Жыл бұрын
እና ባቡል ኸይር ምን ያድርጉ የተቸገሩትን እንጅ እየመገቡ ያሉት ለዝነጣ ደግሰው ሀብታም አላስጨፈሩበትም
@samiragetahewu9689
@samiragetahewu9689 Жыл бұрын
አንዲንድሰዉች በጣምነዉ የምቅኛነት ጥጋ ግን ከምሳደብ ዝም ያአም አለማየትዉ
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 Жыл бұрын
ምን😢
@cocococo5920
@cocococo5920 Жыл бұрын
ሰላም ነው?
@nqdiakader8238
@nqdiakader8238 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@sofyaabi2448
@sofyaabi2448 10 ай бұрын
ያአላህባቡርኽየርጀዛኩምአላህኽየርአላህይጨምራላችሁማሻአላህማሻአላህአላህአኩበር
@zenagirma8230
@zenagirma8230 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@hayatibrahim883
@hayatibrahim883 Жыл бұрын
❤❤❤
@keyrewane4289
@keyrewane4289 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@uaeuae532
@uaeuae532 Жыл бұрын
☝☝☝☝☝☝☝☝☝👍👍👍👍☝👍👍👍☝☝👍👍👍👍👍☝👍👍☝👍💐💐💐💐☝💐☝💐
إخفاء الطعام سرًا تحت الطاولة للتناول لاحقًا 😏🍽️
00:28
حرف إبداعية للمنزل في 5 دقائق
Рет қаралды 46 МЛН
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 3,9 МЛН
አስደናቂ ሴት ናት! || መልካም በዓል
57:49
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 243 М.