ለየት ያለ የአፍጥር ፕሮግራም በባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት |

  Рет қаралды 83,212

Kana Television

Kana Television

Жыл бұрын

#time የታላቁን ወር የረመዳን ፆም ምክንያት በማድረግ በተለያዩ የበጎ አድራጎት ስራዎቹ ወደምናዉቀዉ ባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት ተገኝቶ ያደረገዉ ቆይታ እንዲሁም ለየት ያለ የአፍጥር ፕሮግራምም!!!
Check out this episode of the #Time special program to see the diligent work of BABUL KEYER NGO and an exclusive Iftar program to honor the holy month of Ramadan.
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Entertainment #Time #Danayit #Ramadan #Ramadan_Mubarak #Ramadan_Kareem #Fasting #Iftar #EidAlFitr #BABUL_KEYER_NGO #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZbin ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZbin Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 273
@merdiyawunetu1482
@merdiyawunetu1482 Жыл бұрын
ውበት ሲለካ በሂጃብ ነው ለካ ያኢላሂ💖💖
@BamYo-se9fm
@BamYo-se9fm Жыл бұрын
ቅኔ ነው እሱ
@qeew2686
@qeew2686 Жыл бұрын
❤❤በጣም❤❤❤ አልሀምዱሊላህ መስሊም ላድርከኝ ጊታ❤❤❤
@BamYo-se9fm
@BamYo-se9fm Жыл бұрын
@@hayu9963 ደደብ አህያ ...ክፍት
@merdiyawunetu1482
@merdiyawunetu1482 Жыл бұрын
@@hayu9963 ንገሪልኝማ💖💖
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
​@@BamYo-se9fm አፍሲከፈት ቅጪላት ይታያል ለካ 😂
@hayiba8581
@hayiba8581 Жыл бұрын
እስልምና እኮ ሥራዓት ያስይዛል አልሃምዱሊላህ 🥰
@asgedomtesfay2290
@asgedomtesfay2290 Жыл бұрын
አንድ ሰው አገር ይቀይራል ## አንድ ሰው አገር ያፈርሳል !! እህታችን ልትመሰገን ይገባል ።
@tigisitikaswn1575
@tigisitikaswn1575 Жыл бұрын
በጣም እግዚአብሔር ይስጣት
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ዳናዊት በሂጃብ ስታምሪ ❤❤
@zinetmohammed9484
@zinetmohammed9484 Жыл бұрын
ኢንሻ አላህ ሀገር ስገባ መዘየር የምፈልገው ቦታ ሀናን አላህ ያቆይሽ
@bayeda3062
@bayeda3062 Жыл бұрын
ኢኔም እንሻ አለህ
@user-nv6ze2kt9k
@user-nv6ze2kt9k Жыл бұрын
እንሸ አለህ እኔም እዘይራወለው
@TT-lz3sz
@TT-lz3sz Жыл бұрын
እኔም ኢንሸ አላህ
@kemsie
@kemsie Жыл бұрын
አቤት ውበት በሂጃብ❤❤❤
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
Eni alawekatem neber yemer
@SAmu-wh2lp
@SAmu-wh2lp Жыл бұрын
አለውየ እንዴትነሽ
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Жыл бұрын
ደናዊት ሂጃብ በጣም ነው የሚምረብሸ የኔ ፈልቅልቅ የሂጀብ አመራረጥሸ ማሻ አላህ ነው
@omabdellah5651
@omabdellah5651 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳናዊት አንችና ባለደረቦችሽን እሮመዳናችንን ስላከበርሽልን ሂጃባችንን ስላከበርሽልን ባቡልከይርን ስለጎበኘሽልን ከልብ እናመሰግናለን
@emantube19
@emantube19 Жыл бұрын
👍💓💓💓
@mouminahoumed7942
@mouminahoumed7942 Жыл бұрын
ውበትሲለካ በሂጃብነው ለካ ዳናውይእህቴ ማሸአላህ እደትእዳማረብሸ አላህ ወደቀጥተኛውመንገድ ይምራሸመጨረሻችንንም አላህ ያሳምርልን❤
@konjitaddis7986
@konjitaddis7986 Жыл бұрын
እንደዚ አይነት ከዘቀጠ አስተሳሰብ ውጡ አንዳንዶንች : ዳናዊት በትክክለኛ ሀይማኖት ውስጥ ሆና እናንተ በሀይማኖታችሁ የምትኖሩባትን ቅድስት ሀይማኖት ውስጥ ናት
@ousmanseid7511
@ousmanseid7511 Жыл бұрын
ዳናዊት ያ አላህ በሂጃብ በጣም ነው የምታምሪው❤❤😊😊❤❤
@fafiabdu9869
@fafiabdu9869 Жыл бұрын
ያአላህ ኸይር ነገር እንድሰራ አግዘኝ መልካም ስራ በሚሰራ ሰዉ እንዴት እንደምቀና ማሻአላህ ሀናን አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 3 ай бұрын
አላህ ይጠብቅልን እህታችን ወላሂ ቃል የለኝም አላህ መርጦሻል ለመልካም ስራ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ❤❤❤❤
@user-hb7iz7nf5s
@user-hb7iz7nf5s Жыл бұрын
ውበት በእስልምና ላይ ነው አልሀምዱሊላህ። ሙስሊም ላዴረገኝ ጌታ። እናም በጣም አምሮብሻል እህት
@neimayesuf6102
@neimayesuf6102 Жыл бұрын
ሀንዬ አላህ እርጅም እድሜ ክጤናጋር ይስጥሽ የደሀ እናት
@hawaadem6676
@hawaadem6676 Жыл бұрын
ለካ ሂጃብ ግደታ የሆነው........ማሻ አላህ
@user-yf5bq8dv1r
@user-yf5bq8dv1r Жыл бұрын
ውበት ሲለካ በሂጃብ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@zulfi6943
@zulfi6943 Жыл бұрын
ወላህ😢😢 አልቻልኩም አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ቃልያጥርኛል አው ያማል ሰው ብያንስ የስራ እድል ተፈጥሮለት ስራ መስራት የመሰለናገር የለም ወላህ ከባድ ናው መግለፅ አልችልም😢😢😢
@user-vl8nn5zq1d
@user-vl8nn5zq1d Жыл бұрын
ትለያላችሁ ምርጥ ኢቴፒያዊ ❤❤❤❤
@saditube8617
@saditube8617 Жыл бұрын
ዉይ ሂጃብኮ የዉበት ልክ ነዉ በአላህ እዴት እዳማረባት አያችሁ
@user-qb7ux4mc7o
@user-qb7ux4mc7o Жыл бұрын
ማሻአላህ ፍልቅልቋ ዳናይት ዉበት ሲለካ በሂጃብ ነዉ ለካ❤❤❤❤❤❤❤❤
@zulfi6943
@zulfi6943 Жыл бұрын
😢ማሻ አላህ ወላህ ደስ ይላል በየሀገሩ ያለ ችግር እንደዚህ ቢቀራፉ ያርብ ወላህ ቃላት ያጥርኛል ችግር ራብ በጣም ከባድናው 😢 ያርብ እንደው ወደ አዳማ ወላህ እንደው የስራ እድል ቢሰጣቸው ያርብ መናገር አቅቶኛል 😢😢❤
@wazircell4191
@wazircell4191 Жыл бұрын
አላህይጨምርላቹ❤❤❤❤
@kadijaa8750
@kadijaa8750 Жыл бұрын
ሰለም ፍቅር ጤና ቀናዮች❤❤❤ ልዩ ናቸው እናመሰግናለን እንወዳለን 🇪🇹🐅🇪🇹🙌🙌🙌🙌😍💖👌💪💪
@user-rk4nv9fd8l
@user-rk4nv9fd8l Жыл бұрын
ዳናዊት የኔ ፍልቅልቅ አለባበስሽ ሲያምር ዋው ኢቶ እኮ አድኘታችን ይለያል
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Жыл бұрын
ሀኒየ የኔ ደረባባ ሴት የኔ ውድ እህት አላህ ከይረ ጃዛሽን ይክፈልሽ ዱኒያ ወል እኬራ
@user-lh3tc1gg9h
@user-lh3tc1gg9h Жыл бұрын
የውበት መለኪው የሠት ልጂ አለባበስ ማሻአላህ ማሻ አላህ ደግሞ ያምርብሻል አላህ ሂድያ ይስጥሽ እስልምናን ይወፍቅሽ
@medinamohammed9813
@medinamohammed9813 Жыл бұрын
አላህ እስልምናን ይወፍቅሽ ዳኒ ❤
@ekiramtube442
@ekiramtube442 Жыл бұрын
ኢንሻ አላህ አገሬ ስገባ የመጀመሪያ ጉብኝት ባቡል ኸይር ነው ኢሻ አላህ
@Jemila2961
@Jemila2961 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ❤❤❤❤❤❤
@Jemila2961
@Jemila2961 Жыл бұрын
20
@Jemila2961
@Jemila2961 Жыл бұрын
@haitsaid5831
@haitsaid5831 Жыл бұрын
ማሻ አላህ
@user-hx5dl3uh9i
@user-hx5dl3uh9i Жыл бұрын
ሀንየ አላህ ይጠብቃት ሀይማኖት ዘር ቀለም ሳትለይ የቸገረን የምትረዳ ጀግና እንሥት
@toybamohammed2247
@toybamohammed2247 Жыл бұрын
እድሜና ጢና ይስጥሺ እህቴ እደት እዳማረብሺ ሂጃብ ማሻአላህ አላህ ትክክለኛዉን ይምራሺ የኔቆጆ
@weleyatelha5512
@weleyatelha5512 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ
@hikmakelalawa6429
@hikmakelalawa6429 Жыл бұрын
ማሻአላህ ዳናይት እውነት ሒጃብ በጣም ያምርብሻል 🥰♥️🇪🇹🇪🇹
@medinamohammed9813
@medinamohammed9813 Жыл бұрын
ሀኒ የምር ምርጥ ሰው ነሽ ጀዛሺን አላህ ይክፈልሽ
@elza253
@elza253 Жыл бұрын
This Is what I know Ethiopia Looks like. Am speechless God Gives u kind Heart. HANI You are very Lucky that's my dream also stands for people. I wish You all things productive things successfully ❤❤❤❤
@zenat617omer9
@zenat617omer9 Жыл бұрын
ማሽአላህ ማሽአላህ
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 Жыл бұрын
ማሽአላህ እንዴት እንዳማረብሽ ዳናዊት በጣም ትልቅነገርነው ባቡልከይር ለመሰረታችሁትም አሁንምላይ ለሚረዱት አላህ ይጨምርላችሁ
@user-te7qv8zc9m
@user-te7qv8zc9m Жыл бұрын
እኔ ሀኒን አይቼነው የመጣሁት አኒዬ የኔ ጀግና አላህ አያትሽን ያርዝምልን ያረብ❤❤❤❤
@hudaawamleh4668
@hudaawamleh4668 Жыл бұрын
Masha allah
@asmaaabdii1348
@asmaaabdii1348 Жыл бұрын
Masha Allah ❤❤❤❤❤
@alhamdulilah8206
@alhamdulilah8206 Жыл бұрын
Masheallah masheallah masheallah
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Жыл бұрын
ዳናውይት እናመስግናለን አለባበስ 👍👌
@soretimohammed
@soretimohammed Жыл бұрын
Masha Allah ❤❤❤❤❤❤❤
@Zuzuali-ws6ql
@Zuzuali-ws6ql Жыл бұрын
ማሻ አሏሀ
@ibrahimjibrile9606
@ibrahimjibrile9606 Жыл бұрын
Mashaĺah ❤❤❤
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e Жыл бұрын
ማሻአላተባረከ ረህማን የብዙ ኢትዮጵያ ዊያንተምሳሌትነው ይሄድርጅት ከዚህምበላይአድጎ እምናየውያርገን ባቡልከይርን ባቡልከይር ማለት የበጎበር. የመልካምስራበርማለትነው በአማርኛ
@Ramla-mw3uj
@Ramla-mw3uj Жыл бұрын
Mashalla❤❤❤
@habibahmed1101
@habibahmed1101 Жыл бұрын
#Mashaallah
@HaniHani-rq5ks
@HaniHani-rq5ks Жыл бұрын
ሀኒዬ አላህ ኸይር ጀዛሽን አላህ ይክፈልሽ አላህ ያግዛቹ ወላሂ በጣም ነው ምወድሽ ዳኒዬ ሹክረን 😘😘😘😘😘
@halimaaman4373
@halimaaman4373 Жыл бұрын
Mashallah ❤
@zebibaabate4026
@zebibaabate4026 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳኑየ ስወድሽ
@loveeritreapeaceeritrea9847
@loveeritreapeaceeritrea9847 Жыл бұрын
GOD BLESSED YOU 🙏🙏🙏🙏
@hanu8489
@hanu8489 Жыл бұрын
ደናዊት መሸ አልለህ በጠም ነዉ የመረብሽ❤❤❤❤
@asmabiru6036
@asmabiru6036 Жыл бұрын
Mashallah
@hayathayat2324
@hayathayat2324 Жыл бұрын
አዲነገረ ዴስ ይለኛል ሀይማኖታቼዉን አክብርዉ ስትር የሚሉት ነገር
@user-xy3sz3gl4p
@user-xy3sz3gl4p Жыл бұрын
ማሻአልህ
@mohammedalbushera2196
@mohammedalbushera2196 Жыл бұрын
እረ ዳናዊት❤ ምንድን ነው እንደዚህ በሂጃብ ማማር ዛሬ ሴት ሆነሽ አየሁሽ።አሏህ ወደ ኢስላም ወደ ነበርሽበት ወደ ተወለድሽበት ሃይመኖት ይመልስሽ ። አሜን በሉ የሰው መጨረሻው ሲያምር ነው
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 Жыл бұрын
አሚን
@endiyanasr5840
@endiyanasr5840 Жыл бұрын
አሚን አሚንንንንን!!
@Mahi-rr8mr
@Mahi-rr8mr Жыл бұрын
ማሻአላ አምሮብሻል❤
@Yusra-MD
@Yusra-MD Жыл бұрын
አምሮብሻል😍 እናመሠግናለን 🙏🙏🙏
@araafatsodru2064
@araafatsodru2064 Жыл бұрын
So sweet mashaallah
@jemalzedtube1071
@jemalzedtube1071 Жыл бұрын
ደስ፣ስትሉ እድ ስንዋደድ ያምርብናል
@user-rg3zt5ml5m
@user-rg3zt5ml5m Жыл бұрын
Mashallah tbark Allah. Allah ytbkchu
@user-bx3dg6by4e
@user-bx3dg6by4e Жыл бұрын
ማሻአላህ ስታምሪ ጎበዝ አላህ ይጨምርልሽ
@nihuy-xw2rt
@nihuy-xw2rt Жыл бұрын
Mashalahe❤❤❤ alahe yesetachu
@FzeMohammed-bs9cx
@FzeMohammed-bs9cx Жыл бұрын
Henaye allah rejim edme ke tina ga yestesh.... Danayit amrobshal masha allah
@laylasayed5809
@laylasayed5809 Жыл бұрын
መጀመሪያም ዉብነሽ በይጃብ ደሞ ያሰላም ❤❤❤❤
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Жыл бұрын
ይህን ድርጀት መጎብኘት እፈልጋለሁ ኢንሻአላህ
@hayati1840
@hayati1840 Жыл бұрын
ስታምር ማሻ አላህ አንዲህ ነዉንጅ የምን ወለቅ ወለቅ 😂😂
@user-xw2ud1mo7b
@user-xw2ud1mo7b Жыл бұрын
አላህ መልካም ስራሽን የዱኒያ ምንዳ አያርግብሽ አላህ ጀነትልፈርዶስን ይወፍቅሽ❤❤❤
@user-cq3iv2gc3t
@user-cq3iv2gc3t Жыл бұрын
ጀነትን ስትይ ምን ማለት ነው?
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Жыл бұрын
​@@user-cq3iv2gc3t ሀናንን ነው ምነው ሙስሊም እህትሺ አደለቺ እንደ?
@medenamedena6989
@medenamedena6989 Жыл бұрын
ማሻአላህ
@Lula124tube
@Lula124tube Жыл бұрын
ዳንዬ ሁሉም ነገር የሚያምርበት ማለት አንቺ ነሽ
@fatimamohammed7637
@fatimamohammed7637 Жыл бұрын
አላህይምራሽ
@dawoodsultan4215
@dawoodsultan4215 Жыл бұрын
ማአሻአላሕ 👍
@sofihuss8124
@sofihuss8124 Жыл бұрын
Thank you Dagi BK you are doing great job May Allah be with you
@asutaye
@asutaye Жыл бұрын
ዳናይት በሂጃብ በጣም ታምሪያለሽ .ማሻአላህ
@birtukansamman9244
@birtukansamman9244 Жыл бұрын
masha Allah danayit bahijab sitamri ❤
@uzumakimamula
@uzumakimamula Жыл бұрын
ማሻ አላህ ወላሂ በጣም ነው ሂጃቡ ያማረብሽ ዳናዊትየ አላህ ህዳያውን እንዲሰጥሽ እመኛለሁ ኢንሻአላህ 😍😍😍😘🌹🌹🌹
@gyuj5527
@gyuj5527 Жыл бұрын
ማሽአላ ማሽአላ❤❤
@user-bv1sf5gl8m
@user-bv1sf5gl8m Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መሻአላ ደስ ስትሉ
@enaya0481
@enaya0481 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ❤❤❤አላህ ይስጥሽ 👍
@EthioGurageTube
@EthioGurageTube Жыл бұрын
Thanks kana❤
@user-rb4mt2et7i
@user-rb4mt2et7i Жыл бұрын
መሽ አላህ የኔ ውድ❤
@toybamohammed2247
@toybamohammed2247 Жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስይላል ወላሂ
@AbduLbasit-yl3lw
@AbduLbasit-yl3lw Жыл бұрын
w/ro Hanan Allah Edme Ke tena ga Yistesh
@Tube-cv4sf
@Tube-cv4sf Жыл бұрын
bereka.huge..allah.yakoyesh
@fhudfhu
@fhudfhu Жыл бұрын
ማሸአላህ ስታምሪ
@sdemssi1962
@sdemssi1962 Жыл бұрын
እናመስግናለን ዳኒቲ❤❤❤ ስለጎበኛችሁ
@user-hx5dl3uh9i
@user-hx5dl3uh9i Жыл бұрын
አንችም ህደሽ ሥለጎበኘሽው በጣም ደሥ ይላል
@lubabatube7975
@lubabatube7975 Жыл бұрын
ማሻአላህ ማሽላህ
@rabiaabuye1255
@rabiaabuye1255 Жыл бұрын
ወይ ሲይምርብሽ ማሻአላህ
@samrawitsamri5404
@samrawitsamri5404 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይጨምርልሽ❤❤❤በወጣ ይተካ
@habibmd-xi8vs
@habibmd-xi8vs Жыл бұрын
እኳንአብሮ አደረሰን
@seadamohammed2142
@seadamohammed2142 Жыл бұрын
አምሮብጃል ወላሂ ሂጃብ
@thufeekbirhanu305
@thufeekbirhanu305 Жыл бұрын
ዋዉ ደስ ስትል ክበሪልን
@suseabe-kn5ou
@suseabe-kn5ou Жыл бұрын
Amlake hoy hijab endet NW miyamirebat 😮❤❤ mashallah
@user-wf3gx3vd1
@user-wf3gx3vd1 Жыл бұрын
ውበትሲለካ በሂጃብነው ማሻአላህ አምሮብሻል
@kemilamohemmed2916
@kemilamohemmed2916 Жыл бұрын
enamesgnalen mamaye konjo honeshal ❤❤❤❤
@rabiawali1915
@rabiawali1915 Жыл бұрын
ማሻአላህ እደትያምብሺል በሂጂብ❤❤
@Afran-Tube
@Afran-Tube Жыл бұрын
በቡል ኸይር❤❤❤
እጣ  ፈንታ ክፍል 16 | Eta Fenta epsiode 16
45:05
Kana Television
Рет қаралды 52 М.
Каха ограбил банк
01:00
К-Media
Рет қаралды 11 МЛН
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 4,7 МЛН
የተራቡትን እናጉርስ፣የታረዙትን እናልብስ!
8:01
ከ 2ሺ ሰዉ በላይ ...  @yemlktegnalecharity8338
39:34
ይመለከተኛል የበጎ አድራጎት ድርጅትYemlktegnale Charity
Рет қаралды 2,1 М.
Kana TV
47:12
Kana Television
Рет қаралды 32 М.
КАКОЙ ЛОГОТИП ЛУЧШЕ? #Shorts #Глент
0:32
ГЛЕНТ
Рет қаралды 3,1 МЛН
Хитрая МАТЬ делит НАСЛЕДСТВО между ДЕТЬМИ 😱 #shorts
1:00
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 4,5 МЛН
🤣МАЛО КУПИТЬ ЛОШАДЬ
0:18
Бутылочка
Рет қаралды 2,8 МЛН
I Almost Crushed The Poor Cockroach😵🥲🥺
0:20
Giggle Jiggle
Рет қаралды 14 МЛН