🔴ጓደኛው አጋለጠው| "ለ26 ዓመታት ፓስተር ነበርኩኝ አሁን ግን ኦርቶዶክስ ሆኜአለሁ" ያለው ግለሰብ ማነው? ጨርሰው ያድምጡ እውነታውን

  Рет қаралды 8,800

Abraham M7 Media

Abraham M7 Media

Күн бұрын

Пікірлер: 91
@Abraham_M7_Media
@Abraham_M7_Media 2 жыл бұрын
ወገኖቾ እውነቱ ለብዘ ሰዎች እንዲደርስ በየግሩፖች ቪዲዮውን ሼር በማድረግ ተባበሩኝ🙏 ተባረኩ!😍
@emebetbekele9024
@emebetbekele9024 2 жыл бұрын
Egziyabeher amlak libona yistachu,min alebet sewuyewun bititewut?minew yehen yahil gin!
@berekettes42
@berekettes42 2 жыл бұрын
እናውቀዋለን። የማይፈጸም ትንቢቶች የውሸት ምስክርነቶች የውሸት መልእክቶች ኣለማዊ ትምኒት ኣዘል ስብከቶች( መኪና፡ ቤት ፡ ፋይናንስ… የተጸለየበት ዉሃ ወዘተ በ€ $ ከባድ ድፍረቶች የኣምላክን ስም እየጠራህ ማጭበርበር ዝሙት ፡ ለዝሙት የሚገፋፋ ኣለባበሶች ይህ ነው የናተ ነባራዊ እውነት። ይህ ሰው ባይናገርም ኣሁን ህዝብ ሁሉ የምያውቀው እውነት ነው። ስለዚህ ነው ወደ ቅድስት ቤተክርስትያን እየተመለሰ ያለው። ለu tube ንግድህ ግን ተጠቀምበት። ህዝብ ነቅተዋል። noooo more protestant እያለ
@genenetessema6360
@genenetessema6360 2 жыл бұрын
ወይ ክህደት ?
@elsaelsa2760
@elsaelsa2760 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት ለእዉነት ስለቆሙ በጣም ደስ ብሎኛል ፀጋ ይብዛሎት 🙏🙏❤❤ አብርሽ በርታ ተባርክ 🙌🙌🙌
@elsaelsa2760
@elsaelsa2760 2 жыл бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ይባርኮት 🙏🙏❤እውነት አርነት ያዎጣል እግዚአብሔር ይርዳው ክርብ ለገታችን ይሁንን አብርሽ ተባረክልኝ ወንድሜ 🙏🥰
@tageseerose974
@tageseerose974 Жыл бұрын
ወቸውው ጉድድድ😂😂😂😂 እግዚአብሔር ሰው አለው ወንጌል ይቀጥላል❤❤❤
@zewde3621
@zewde3621 2 жыл бұрын
በእውነት ለዚህ ወንድማችን ጌታ እንዲረዳው መጸለይ ይገባናል አገልግለን አገልግለን ከመጣል ጌታ ሁላችንን ይጠብቀን🙏🙏እናንተም ቅዱሳን ወንድሞች እንዲህ ግልፅና ሥርዐት ባለው መልኩ በወንጌል ለሚያምን ሁሉ ስለመለሳችሁ ጌታ ዘመናችሁን ያለምልምላችሁ ተባረኩ🙏🙏
@elishidygebremariam2139
@elishidygebremariam2139 2 жыл бұрын
እውነትን መናገር አርነት ያወጣል ስለ ምስክርነትህ ወንድማችን ተባረኩ የእግዚአብሔርን ቃል ለኑሯቸው ማቃኛ ለተጠቀሙት ትምህርት ይሆናል። የምህረት ዘመን ነው እያልን እንዲህ መዘባረቃችን ግን በነፍሳችን ያስጠይቀናል ምድር ስንኖር የፈለግነውን መርጠን ማመንም ማምለክም እንችላለን ሰማይ ቤት ግን እንዲህ አይነት እቃ እቃ ጫወታ የለም የሚመለከውም የሚወደሰዎም ልዑል እግዚአብሔር ብቻ ነው አልመለስም ወደ ሗላ የግብጽን ሽንኩርት ልበላ እከተላለሁ እየሱስን የነፍሴን አዳኝ ንጉስ ማራናታ ጌታ እየሱስ ይመጣል ።
@nishanraday7062
@nishanraday7062 2 жыл бұрын
ዋው ወንድማችን ፀጋየ ጌታ ይባርክህ እውነት ተደብቆ አይቀርም❤
@mesigola2242
@mesigola2242 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመንዎትን ይባርክ በጨዋ ደንብ በቅዱሱ ቃል በሚገባ ስላጋሩን ብሩክ ኖት. ለዚህ ወንድማችን ግን በ እየሱስ ስም እንፀልይለት. አብርሽ ወንድማችን ብሩክ ነህ.
@alemayehuhailemariam2468
@alemayehuhailemariam2468 2 жыл бұрын
አሥገራሚ እውነትን የማውጣት ምሥክርነት God bless you !!!!!
@asrerhana1100
@asrerhana1100 2 жыл бұрын
ወንድሞቼ ጌታ ይባርካቹ ተባረኩልኝ
@agimie2291
@agimie2291 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድም ፀጋዬ እግዚአብሔር አሁንም በኃይል ካንተ ጋር ይሁን ተባረክ ለበረከት ሁን
@alemitugebre2852
@alemitugebre2852 2 жыл бұрын
ፀግሽ ጌታ ይባርክህ ተባረክ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
አቤቱ ማረን ስንት ሆድ አምላኩ አለ ተባረክ አብርሽ
@eskemech462
@eskemech462 2 жыл бұрын
እንደኔ ለእናንተም አስተዋይ ልቦና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ እውነተኛው ክርስቶስ እውነተኛው አምላክ ይግለጥላችሁ
@ኢትዮጵያንለኢየሱስ
@ኢትዮጵያንለኢየሱስ 2 жыл бұрын
አብረሽዬ ኧረ እኔም ማውቀው ነገር አለኝ ኧረ ጉድ እኔ ይሄን ሰው አቀዋለው በቅርቡ የሗለኛው ቀን ኢየሱስ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን(ሞርሞኒዝም በመባል ሚታወቀው) ከወንጌላውያን ቤ/ክ ውጪ ነው እዛ ውስጥ አሁን እንዳለው ብሎ አምኖ የነሱን ኑፋቄ ተምሬአለው ብሎ ሲጠመቅ በአይኔ በብረቱ አይቻለው ይመስለኛል እዛ እንዳሰበው አላዋጣውም ሚከፍሉት ነገር ይኖራል ብሎ ይሆን የገባው 🤔🤔እኛ እዛ የምንሄደው ከካምፖሳችን ቅርብ ስለሆነ መጨወቻ ቦታም ስላለው ጊዜ እናሳልፋለን አሁን እዚ ሳየው ገርሞኝ ነው ነገ ከነገወዲያ ተጨባጭ ማስረጃ እልካለው በውስጥ ላገኝክ ስላልቻልኩ ነው አመት አይሞላም ይሄን ነገር ካየሁ ከተዋህዶ በፊት ሰው ያወቀው ይሄ ነው ይንንም ሞክሮአል
@apigeuae6685
@apigeuae6685 2 жыл бұрын
በርታ ወንድሜ እንደዚህ አይነቶቹ ስም ለማጠልሸት ነው የተነሡት አንተን ጌታ ይባክ
@shaltushaltu8142
@shaltushaltu8142 2 жыл бұрын
God Bless you Abraham wow Amazing!!
@enarekassaofficial4420
@enarekassaofficial4420 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 🙏🥹 እግዚአብሄር መፍራት ወደ ቤተ-ክርስትያን ይመለስ 😭😭 ለሆድ ብለው ነብሳቼውን የምሸጡ ሰዎች 😰😞 እንደት ያሳዝናል እግዚአብሄር ያስበን🤲🤲
@ohithplouuad3707
@ohithplouuad3707 2 жыл бұрын
🤔🤔🤔🤔🤣🤣ቤተክርስቲያን አላችሁ ወይ ???
@kenenidawit3001
@kenenidawit3001 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርካቹ ወንድሞቼ
@marthakasey1201
@marthakasey1201 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነው የተማረ ተስፋ ሚካኤል እንኳን ደህና መጣህ ወደተዋህዶ ቤት።
@ኢትዮጵያንለኢየሱስ
@ኢትዮጵያንለኢየሱስ 2 жыл бұрын
yetemarew eko egia bet nw leanchi bemtefelgiw melku keyero yastemreshal enji ewenet aydelm miyaweraw
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 2 жыл бұрын
እኔ የማውቀው የአውቶቢስ ተራ የመርካቶ ታሪኩን ምስክርነት ስምቼ አለሁ ጌታ ይርዳው
@burukanjamo7510
@burukanjamo7510 2 жыл бұрын
ተባረክ የኛ ወንድሜ📖📖📖❤
@deguyegetalij5199
@deguyegetalij5199 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@tegegneworkhaile6735
@tegegneworkhaile6735 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ እግዚእብሄር አምላክ ይባርክህ በርታ
@vig737
@vig737 2 жыл бұрын
ተባረኩ
@ketimtube7579
@ketimtube7579 2 жыл бұрын
በእዉነት በጣም ያሳዝናል እንግድህ ጌታ ኢየሱስ እንድደርስለት መፀለይ ነዉ ጌታ ይርዳዉ የምያሳዝን ነዉ በእዉነት እኔ በጣም የኦርቶ አክራር የነረኩ ሰዉ ነኝ ገን መፃፉ ቅዱስ አለተማርኩም ግን በራሴ አብቤ የገባኝን እዉነት ሁሌም አይነን በጌታ ላይ እንዳደርግ አድርጎኛል እናም በተሰቦቸ በዝህ ጉዳይ አገለሉኝ ግን ከክርስቶስ ፍቅር አይበልጥብኝም ግን ደካማ ነኝ ለዝህ ደግሞ አብርሽም እህቶቸም ወንድሞቸም ፀልዩልኝ
@ኢትዮጵያንለኢየሱስ
@ኢትዮጵያንለኢየሱስ 2 жыл бұрын
berta aynehen ke geta lay atansa tesefahen be egzibaher lay adirgt melkam ken yemetal berta tsina geta melkam nw
@sainasaina2388
@sainasaina2388 2 жыл бұрын
Aberish tebereku 💗💗💖❣️
@sainasaina2388
@sainasaina2388 2 жыл бұрын
Woooooooooooooow Egziabher yebarkot magab Tsegish❣️❤️
@aynalemhaddis174
@aynalemhaddis174 2 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ወስጥ ሊበላ አይ ቸለም, አናን ተ ጋ ነው ገነዘብ የሚበላው አ ሱ ከናንተ ጋ የወጣው ለም ን አንደሆነ አ ራሳችሁ ታውቁታላችሁ ሁል ሸም ወስተሽ አወነት የለሸም
@tarekitamirat4807
@tarekitamirat4807 2 жыл бұрын
Tabrki abr
@ethiobeki8202
@ethiobeki8202 2 жыл бұрын
Tebareke wondem
@marthakasey1201
@marthakasey1201 2 жыл бұрын
እኛ እንደንፈዋለን ችግር የለውም ወንድሞች እናተም የሰው ሃጥያት አትቆተሩ እኛ ሁላችንም የክርስቶስ ቤተሰቦች ነን።
@lightoftheworld2373
@lightoftheworld2373 2 жыл бұрын
ያገለገለው ጌታ ወደ ቤቱ በምህረት ይመልሰው
@tegegneworkhaile6735
@tegegneworkhaile6735 2 жыл бұрын
እብራውያን 6:4-13
@woineshetbegashaw1451
@woineshetbegashaw1451 2 жыл бұрын
አንድ ክርስቲያን በመመለሱ በመላእክት ዘንድ ታላቅ ደስታ ይሆናል ተብሎ ያለውን ክብር እየሰጠሁ ፡፡ግን በመመለሱ ለተመላሹ ነው ክብሩ ፀጋው እንጂ ለእግዚአብሄር የሚጨመርለት ምንም የለም ፡፡እንደዚህ ትልቅ አጀንዳ መሆን ያለበት አይመስለኝም፡ክብርን ሁሉ ለእግዚአብሄር እንስጥ፡
@Gloria-ye1pw
@Gloria-ye1pw 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ማር 😭🥰🥰
@marthakasey1201
@marthakasey1201 2 жыл бұрын
እኔ እኝህን ሰው ሳላደንቅ አላልፍም ስነስራአታቸው
@tadusime6591
@tadusime6591 2 жыл бұрын
እውነት ነው መዳን በክርስቶስ ነው
@sofiyanabate27
@sofiyanabate27 2 жыл бұрын
እኸ ሰውዬ ያልቀየራው ሀይማኖት የለም አሁን የቀራው ሞርሞን መሆን ብቻ ነው የቀራው።
@ሮዛጀማል
@ሮዛጀማል 2 жыл бұрын
ወድሜ ብዙ ሰው እየተመለሰ ነው እውነቱ እየገባው በተለይ አገልጋዮች እመኑ እመኑ ስተት ናቹ ::
@dagimarkos7357
@dagimarkos7357 2 жыл бұрын
በመጨረሸው ዘማን በቤቴ የነባሩቱ ከቤቴ ይዎጠሉ በ ዉጪ ዬነበሩት ግን ቤቴን ይወርሰሉ
@alemayehuhailemariam2468
@alemayehuhailemariam2468 2 жыл бұрын
አብዲ አሊ
@dagimarkos7357
@dagimarkos7357 2 жыл бұрын
ይህ ሶዬ ጸሎት የስፋልጎል እበከቹ ጸልዩ ጌታ ይቅር ይሎወል እርሱ መሀር ነው ነ
@alemayehuhailemariam2468
@alemayehuhailemariam2468 2 жыл бұрын
ለ7 አመት ጎዳና
@sainasaina2388
@sainasaina2388 2 жыл бұрын
Shallom shallom kidusan ❣️
@alemayehuhailemariam2468
@alemayehuhailemariam2468 2 жыл бұрын
ታቦታችሁን እንዳይሸጥባችሁ. ......
@eleleta5821
@eleleta5821 2 жыл бұрын
የሰውን ገበና ለምን ታወራላችሁ ከልብ የእግዚአብሔር አገልጋዬች ከሆናችሁ በግል ፀልዩለት ወይም ምከሩት ሀይማኖት ስለቀየረ ነው የተናደዳችሁት ወይስ ወደጨለማ ስለተመለሰ?
@sainasaina2388
@sainasaina2388 2 жыл бұрын
Betam yegarmal ene mejamaryam Sus silalebeta naw ke protestant yewotaw biyelaw
@mereb7880
@mereb7880 2 жыл бұрын
ልክ ነው ታቦታችሁን ሰርቆ ይሸጣል !!!
@alemayehuhailemariam2468
@alemayehuhailemariam2468 2 жыл бұрын
ሞርሞንም ሄዶ ነበር ይባላል ይሄንንም አጣርተህ ብታቀርብልን ወንድሜ በተጨማሪም ሚሥቶቹን ብታገኛቸው እና ብታቀርባቸው ምናልባት ለእሥልምና የሄደበት ቦታ ከታወቀም ቢቀርብ ምክንያቱም በዚህ ሠው ላይ በደንብ እውነቱ ወጥቶ መሠራት ሥላለበት የወንጌላውያንን ሥም እያጠፋ ሥላለ
@tesefanswdagenw312
@tesefanswdagenw312 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስበው በራሱ ዝቅጠት ኢየሱስ ሳይገባው ኑረ ሳይገባው ወጣ ጌታ ያስበው እናንተን ጌታ ይባርካችሁ ወገኑቸ ተባረኩ እውነት አርነት ያወጣል ማቴዎስ 13 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹² ላለው ይሰጠዋልና ይበዛለትማል፤ ከሌለው ግን ያው ያለው እንኳ ይወሰድበታል። ¹³ ስለዚህ እያዩ ስለማያዩ እየሰሙም ስለማይሰሙ ስለማያስተውሉም በምሳሌ እነግራቸዋለሁ። ¹⁴ መስማት ትሰማላችሁና አታስተውሉም፥ ማየትም ታያላችሁና አትመለከቱም። ¹⁵ በዓይናቸው እንዳያዩ፥ በጆሮአቸውም እንዳይሰሙ፥ በልባቸውም እንዳያስተውሉ፥ ተመልሰውም እንዳልፈውሳቸው፥ የዚህ ሕዝብ ልብ ደንድኖአልና ጆሮአቸውም ደንቁሮአል ዓይናቸውንም ጨፍነዋል የሚል የኢሳይያስ ትንቢት በእነርሱ ይፈጸማል።
@hiwetsisay3001
@hiwetsisay3001 2 жыл бұрын
የሀይማኖት አባቶች ስሜታችሁን የሚነካ ነገር ብትሰሙም ብታዩም ብትሰደቡም ቻሉት የእዮብን ፈተና አስቡ ሁሉንም መቋቋም አለባችሁ በዚህ ክፉ ጊዜ እናተ ያልበረታችሁ ህዝብ እደት ይችላል ክርስቶስ እኮ የሚሰሩትን አያዉቁም እና ይቅር በላችሁ ነዉ ያለዉ እረ የፈጣሪ ያለህ
@Abraham_M7_Media
@Abraham_M7_Media 2 жыл бұрын
የማይገናኝ ነገር አታገናኝ። ካላወቅክ ዝምበል!
@alemayehuhailemariam2468
@alemayehuhailemariam2468 2 жыл бұрын
ኢራን ኤምባሢ የሄደ ጀግና እኮ ነው ሠውዬው ......... ግን ጉደኛ ነው
@cfanjesus6886
@cfanjesus6886 2 жыл бұрын
Ewunet new enem awkew neber, germognal.
@cfanjesus6886
@cfanjesus6886 2 жыл бұрын
Abirham endet agegnihalehu
@merontefera8566
@merontefera8566 2 жыл бұрын
አንዳንድ ሰዉ እኮ
@Abraham_M7_Media
@Abraham_M7_Media 2 жыл бұрын
😂
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 2 жыл бұрын
የኦርቶዶክስ ወገኖች ዝም ብለው ማጨብጨብ ይወዳሉ እውነት እንደት እንደማዝን ኦርቶዶክስ የስው ችግር ያለባት ይመስል ብልሹ ስወችን እያጨበጨቡ ይቀበላሉ የፕሮቴስታንት ጥላቻ ስላላቸው ስለ አስተምሮ እንኩዋን አይጠይቁዋቸውም ዝም ብለው ፕሮቴስታንቶች 666 ናቸው እያሉ እየሳቁ እየተሳለቁ ስወችን መስረታዊ ጥያቄ አይጠይቁዋቸውም። እውነት ዛሬ ጡዋት ስለ ኦርቶዶክስ በጣም ነው ልቤ ሲያዝን የነበረው እንደት ይች ትልቅ ቤተክርስቲያን በዚህ ልክ ወደቀች ብየ አዝኛለሁ 😢😢
@emebetbekele9024
@emebetbekele9024 2 жыл бұрын
Ere yewedekshu yilikunu tewahido banchi af mitfers,mititegen aydelachim b/c meseretuwa kiristos silehone,kehawariyat tekebilo legna setonal abatochachin so, mitinageriwun iyasebsh sister???
@yohannes6434
@yohannes6434 2 жыл бұрын
ይቅርታ ወንድምአለም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ከሐዋርያዉ ፊሊጶስ ካጠመቀዉ ኢትዮዽያዊው ጃንደረባ ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ አብባ አለች ትኖራለችም። እግዚአብሔር ይመስገን፣ “ኦርቶዶክስ - ክርስቶስ ያስተማረዉ ፣ ሐዋርያት የሰበኩት ፣ አባቶቻችን ያቆዩት ናት።”-ቅዱስ አትናቴዎስ በ4ኛዉ ክፍለ ዘመን የነበረ ታላቅ ቅዱስ አባት።
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 2 жыл бұрын
@@yohannes6434 ማበብ ማለት በመንፈሳዊ ምን ማለት ነው እኔም ኦርቶዶክስ ነበርኩና ሃዋሪያት ለማሪያም ይዘምሩ ነበር ?? ስለ ማሪያም ምልጃ ዽፈዋልን ??? ስለ መላእክት ዝማሬ ጽፈው ነበር ??? ስለ ፍጡርራን ይዘምሩ ነበር ??? ወደ እነ አብረሃም ይፀልዩ ነበር ???
@emebetbekele9024
@emebetbekele9024 2 жыл бұрын
Bilishu alk?igna gar sile mistekakelu iko new antem na tistekakelale
@emebetbekele9024
@emebetbekele9024 2 жыл бұрын
@@yohannes6434 ere ina kidus Irani, kidus agenetious yetebalut abatoch hawariyat behiywot iyalu yebeberu nachew,zm bila alneberechim ortho=ketitegna,dox = haymanot yetebalechu
@tafeseworktelelegn5838
@tafeseworktelelegn5838 2 жыл бұрын
ፐፐፐፐፐ እናንት ጻድቃን ሃጥያቱን ዘረገፋቹት ሲጀመር ጌታ እየሱስ እራሱ ጻድቅን ሳይሆን ሃጢያተኛን ነው የሚጠራው እንደውም ወደ እውነት በመመለሱ ደስ ሊላቹ ይገባል።
@fantamehari6811
@fantamehari6811 2 жыл бұрын
ሁለት ሚስት ያለው ቄስ ቤተክርስትያን ገብቶ መቀደስ ይችላል?
@derejemikru3304
@derejemikru3304 2 жыл бұрын
ደግ አደረገ አንተ እራስህ ታቦት የት አባክ ታቃለህ
@fantamehari6811
@fantamehari6811 2 жыл бұрын
ተባረኩልኝ ይህ ወራዳ እዛም አይሳካለትም
@pharez4320
@pharez4320 2 жыл бұрын
አጋልጥ
@akewman7346
@akewman7346 2 жыл бұрын
Geme anchi quchera demo sew tamiyalesh
@maranatagetahoytolona2566
@maranatagetahoytolona2566 2 жыл бұрын
Geta ewuwuntun yagalital
@eyopaptrose2195
@eyopaptrose2195 2 жыл бұрын
አበሻ ምቀኛ ነው ምን ይመስላል አንተ ማሀይም ምንም አታቅም ቅናተኛ ምን አገባክ ሰው የፈለገውን ሀጥያት ቢሰራ ንሰሃ አለ የራስክን ፅድቅ ትዘረዝራለክ ማሀይም ከእውቀት የነፃክ ነህ የፈሪሳዊውንና የቀራጩን ታሪክ አንብብ አትፍረድ እንዳይፈረድብክ ወንድምክን ልትመክረው ካጠፋም ልትገስፀው ይገባ ነበር ይሄ ምስክርነት ሳይሆን ምቀኝነት ወይንም ቅናት ነው ማትረባ
@marthakasey1201
@marthakasey1201 2 жыл бұрын
እና እሄን ሁሉ የደከመውን ሰው ነው ሌባ የምትሉት
@girumassefa699
@girumassefa699 2 жыл бұрын
ምን ወሬ ታበዛለህ ገና ሁሉም ከጴንጤ ይወጣል። ስም ማጥፋት ከእናንተ የሚጠበቅ ነው። እኛ አካባቢ አሁን አሁን በጣም ብዙ ህዝብ ከፕሮቴስታንት እየወጣ ነው እኔንም ጨምሮ ከዚህ በዃላ የስንቱን ማስተባበል እና ስም ማጥፋት ትችላላችሁ? አንተም ተመለስ ወሬ አይጠቅምም።
@jss1027.
@jss1027. 2 жыл бұрын
😂😂😂😂 mignot aykelekelim
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 2 жыл бұрын
የሀይማኖት ችግር የለብኝም ለሀይማኖት ለሀይማኖት ኦርቶዶክስን የሚያክል ሀይማኖት አይገኝም ግን ኦርቶዶክስ የኢየሱስ ክርስቶስን ወንጌል ትታ በፍጡራን ላይ ትኩረት አድርጋ እውነተኛ መንገዷን ከሳተች በኋላ ነው ሰው የፈለሠባት አሁንም አትሠማም ጣኦታት ላይ ተጠምዳለች። እግዚያብሔር ወደ ቀደመው በክርስቶስ ኢየሱስ ወንጌል ላይ የተመሠረተውን ወንጌል ለማስተማር ያብቃት። አዚሟን ይንቀልላት በመተተኛ ተብተራዎች የተተበተበባትን።
@ሀሰትንእንዋጋ
@ሀሰትንእንዋጋ 2 жыл бұрын
እናንተ ውሸታሞች ….ውሸት አይደብራችሁም ሰውየው እውነት ስለገባው ነው …የፈጠራ ወሬ ነው እምታወሩት…እረ በፈጠራችሁ ከዩቱብ ብር ለመሰብሰብ ብላችሁ እንደዚህ መዋሸት ይደብራል
@jss1027.
@jss1027. 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@የሰማይዜማ
@የሰማይዜማ 2 жыл бұрын
🙄🙄🙄🙄
GIANT Gummy Worm #shorts
0:42
Mr DegrEE
Рет қаралды 152 МЛН
Their Boat Engine Fell Off
0:13
Newsflare
Рет қаралды 15 МЛН
УЛИЧНЫЕ МУЗЫКАНТЫ В СОЧИ 🤘🏻
0:33
РОК ЗАВОД
Рет қаралды 7 МЛН
አሳርፍሃለሁ  Gospel Light Church, Alexandria VA
1:05:36
Gospel Light Church, DC
Рет қаралды 3,6 М.
GIANT Gummy Worm #shorts
0:42
Mr DegrEE
Рет қаралды 152 МЛН