አጓጊው የምርጥ 6 ውድድር ! _ የምዕራፍ 7 ተወዳዳሪዎች _ ቀጥታ ሥርጭት | Live NBC ታለንት ሾው @NBCETHIOPIA

  Рет қаралды 14,813

NBC ETHIOPIA

NBC ETHIOPIA

29 күн бұрын

አጓጊው ዙር ! _ የምዕራፍ 7 ተወዳዳሪዎች _ ቀጥታ ሥርጭት | Live NBC ታለንት ሾው @NBCETHIOPIA‪@idolanbc7887‬ #NBC_Talent_Show
National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
#nbcidol#ethiopianmusic#ethiopianidol#nbctalentshow#ido#gena_timket#nbc_idolshow#2016_live_music#NBC_ታለንት ሾው #kidame_keseat #ቅዳሜከሰዓት #nbcehud #NBCቅዳሜ #nbckidame #mezenagna #መዝናኛ #comedian #ኮሜዲያን #yesamentuchewata #የሳምንቱጨዋታ #ሰመረባሪያው #semerebariyaw #enkutatashIdol #እንቁጣጣሽአይዶል #ethiopiansitcom #ethiopianmusic #amharic_music #አዝናኝ #አስቂኝ #አስቂኝ_ቪዲዮ #መዝናኛ #እሁድ_መዝናኛ #ቀልድ #ሙዚቃ #ድራማ #አዲስ_ድራማ #ፊልም #አማርኛ_ፊልም #ሳቅ_ሜዳ #ቅዳሜ_መዝናኛ #አዲስ_ድራማ #EthiopianEntertainment #Ethiopian_movie #Ethiopian_Music #Ethiopian_Entertainment_video2023 #entertainmentvideo
#talentshow #NBCTalentShow #oromo #ethiopianwedding #ethiopianmusic #ethiopianmovie #habsha #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹 #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹👍🏾 #ertria🇪🇷 #ertriamusic #culture #habshatiktok #habsselfie #jamaica#facebook #tiktokethiopia #onelove❤️ #ኢትዮጵያዬ💚💛❤ #ሀበሻ #loveyou #ethiopianculture #habesha #blakestar #brothers #habshaartist #habshamusic #butfirstcoffee #biutiful #cultura #loveislove #boystyle #lovestory #man #ethiopianmusic #mem #mem_records
#Ethiopian #Music #ethiopianmusic #amharicmusic #dagi_d, #dagi_d #newmusic #ኢትዮጵያ_ሙዚቃ, #ethiopiannews #ethiopianmovie #ethiopiancomedy, #ethiopianclassicalmusic #ethiopiandrama #habeshachewata #habeshadance #eskista #Dagi_D #Newmusicvideo, #ethiopia #ethiopianhistory #eritreanmusic #tigrignamusic #oromomusic2022 #ebs #ebsnews #today #kanatv #etvnews #ethio360 #abiyahmed #habeshaunity #habesha #ethiopiamusic
#mastewaleyayu #jegna #ethiopianmusic #newethiopianmusic2022, #ethiopianmusic2023 #newethiopianmusic2022 #thisweek #teddyafro #rophnan #oromomusic #tigray #leul_sisay #ልኡል _ሲሳይ #eritreanmusic #neweritreanmusic2023 #eritreanmusic2022 #newethiopianmusic2023 #new #addiszefen #zefen #ethiopianmusic2022 #eskista #eskistamusic #ethiosong #habeshamusic #ethiomusic #brothers #ethiopianmusic #habesha
#Ethiotiktok #besttiktok #Ethiopiantiktoker #funny #funnyvideos #Ethiopianfunnyvideo, #fun #bestfunnyvideo #መዝናኛ #አስቂኝ #አዝናኝ #Viraltiktok #Tiktok #tiktokvideo #Ethiopiantiktok #Amharictiktok #Ethiopianviraltiktokvideo
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘትት

Пікірлер: 167
@user-xv2qq2rt2s
@user-xv2qq2rt2s 27 күн бұрын
አያልቅበት የሚገርም እና እስከ ዛሬ በውድድር ካየናቸው ሁሉ የተለየ ከለር እና ቃና ያለው በጣም ጎበዝ ተወዳዳሪ ነው በተፈጥሮ በእራሱ የተሰጠው ደስ የሚል ድምጽ ያለው ሰው ነው በፍጹም ሊወድቅ አይገባም ነበር በእውነቱ
@husenali4882
@husenali4882 26 күн бұрын
ለኔ በጣም ጎበዝ ድምፃዊ ትንቢተ ነው። በጣም musical ነው በጣም የሚያምር የድምፅ ቀለም ያለው ባለተሰጥኦ ነው። ዩሃንስም በጣም ጎበዝ ነው። ከሁሉም በmusical ልምድና ኮንፊደንስ ይበልጣል። የረጅም ዘመን ልምድ ያለው ነው የሚመስለው።
@jimmydavidson1077
@jimmydavidson1077 26 күн бұрын
አያልቅበትን የጣለ የተዛባ ዳኝነት እና ኢፍትሐዊ ውሳኔን እንቃወማለን፡፡ ካልሆነ ለዳኞቹ ዳኛ ይመደብልን ስንል NBC እንጠይቃለን፡፡
@metsihettena703
@metsihettena703 27 күн бұрын
ያው ውድድር ነው ግን በፍፁም ልክ ያልሆነ ዳኝነት ነው። የዳኞች ውጤት የማይገለፅበት ቀድመው እንትናን እንጣለው ብለው የገቡ እንጂ የልጆቹ ችሎታ ያልተመዘነበት አሰራር አይቻለሁ!!! እስቲ አይምሯችሁ ልክ መስራቱን እረፍት ሲነሳቹ ታቁታላችሁ።
@user-lw8dn3kv3q
@user-lw8dn3kv3q 27 күн бұрын
አያልቅበት በጣም ግሩም ድምጻዊና አድማቂ ነው ሆኖም የዛሬው ዳኝነት ግን ትክክል (አግባብ) አይደለም ከጀርባ ሌላ ነገር ያለ ይመስላል ለዛሬው ውሳኔ አሰጣጣችሁ አይምሮችህ ካልከሰሳችሁና ካልወቀሳችሁ ህሊናችሁ መስራት አቁሟል ማለት ነው ያሳዝናል
@solomontolla9241
@solomontolla9241 27 күн бұрын
አያልቅበት በዚህ ዙር ሊወድቅ አልነበረብትም። አሳዛኝ ነው!
@EduTesh
@EduTesh 26 күн бұрын
Not a fair judgment at all.Ayalkibet is a real singer with his unique voice and is far more better than the imitator bisrat and the mistakefull ephrem .Judges and Nbc Please revise your decision.
@azizabalode8717
@azizabalode8717 26 күн бұрын
Bisrat is a great artist by far, he have such unique voice, he can sing all kinds of songs plus he is creative and a great performer. With out him this show wouldn't be the same. He checked all the boxes as un artists. It is always fun to watch him!
@yewubneshmoti9112
@yewubneshmoti9112 26 күн бұрын
አያልቅበት የሚገርም ቃና ያለው ነው
@SeifuBedho
@SeifuBedho 27 күн бұрын
በNumerology ጥናት 14 ከመብረቅ ጋር ይያዛል መብረቅ ረዘም ያለውን ነው የሚመታው እና ሸበላችን አያልቅበት ተመታብን አይዞን።
@ABCyoutoubchanal
@ABCyoutoubchanal 27 күн бұрын
ከሁሉም 1ኛ ትንቢተ
@fisehasisay
@fisehasisay 27 күн бұрын
የእውነት ፈራጅ የለም ወይም ድምፃዊ አያቁም አያልቅበት ሶስት ብቆጥሩ አንዱ ነው
@azizabalode8717
@azizabalode8717 25 күн бұрын
Artis Bisrat Alemayehu complete everything as un artis 1. Great voice 2. Great performance 3. Stage control & attract the audience 4. Discipline 5. Well dressed & Great smile! ✔️✔️✔️
@user-td3pp1sq8g
@user-td3pp1sq8g 26 күн бұрын
እውነት ዝም ብዬ በመደጋገም ሳስተውለው ከብስራት እና ከዮሀንስ አያልቅበት እጅጉን የተሻለ ፐርፎርማንስ ያለው ሰው ነው
@KenawMamo
@KenawMamo 27 күн бұрын
n19 ayalkebten please melsut yechelal betam
@EtaferKetema
@EtaferKetema 26 күн бұрын
አያልቅበት እንዴትይወድቃል በጣም ትገርማላችሁ
@user-td3pp1sq8g
@user-td3pp1sq8g 26 күн бұрын
ነገር ግን ከእስከዛሬው ውጤት የዛሬው በጣም ይደብራል
@how31369
@how31369 26 күн бұрын
እኔ አሁንም በጣም ተሰምቶኛል ማለፍ የነበረበት ነበር ዳኞች ማስተካከል የሚቻል ከሆነ ድጋሚ ብትመለከቱት እንደ ተመልካች
@how31369
@how31369 27 күн бұрын
ዳኞች ምን ማለት አስተውሉ እንጂ መውደቅ ያለበት ሰው ይታወቃል እንደ ተመልካች በጣም አዝነናል።
@user-td3pp1sq8g
@user-td3pp1sq8g 26 күн бұрын
ምክንያቲም ለእኔ 1ኛ ትንቢተ 2ኛ አያልቅበት ነበር
@debeHabte
@debeHabte 26 күн бұрын
ለኔ ዮሀንስ በጣም ጎበዝ ልጅ ነው እርግጠኛ ነኝ ውድድሩን በአንደኝነት ያሸንፋል❤
@AbduSelam-fu4rx
@AbduSelam-fu4rx 27 күн бұрын
ብር ሲዳኝ ነው ገንዘብ ሲፈርድ ነው የምንለው ይሄንን ዳኝነት የምር ዳኞች ታሳዝናላቹህ
@DagmawiKasa
@DagmawiKasa 26 күн бұрын
😂😂 ere lash
@user-ci5ce5yq4f
@user-ci5ce5yq4f 27 күн бұрын
asafari nachew dagnochu......endet new Efrem alfo ayalkibet liwedk yemichlewww......Ere fana lamrot yigdelegn!!!
@rkzema6827
@rkzema6827 27 күн бұрын
Era ayalkebet demtsu arif nw dagnoch gn sela music sela key(kignet) atawekum, ket nw yemetachut ayalkebet kezih belay yegebawal Kezin behwala alaym
@soniyaembet7491
@soniyaembet7491 26 күн бұрын
Betam yemiyastela dagnnet yegodelebet wesht yezo dagnet ysafrale helinachun yewqesw engiy ayleqebet ayleqebet teleq boat yemiders leg New leant gen yeblagnlachu🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗
@AbduSelam-fu4rx
@AbduSelam-fu4rx 27 күн бұрын
ዳኞች የእውነት ብትፈረዱስ ምን አለበት በ በአርትም ሙስናና በህላችን እናረገው???????
@TagayGetachew-wb9gw
@TagayGetachew-wb9gw 26 күн бұрын
Yemirachihun new?? Ayalkibet 1gna new or tesenabach??? Yemir hulachihunim dagnochun malete new yibonisachihual
@user-ci5ce5yq4f
@user-ci5ce5yq4f 27 күн бұрын
fitawi dagninet aydelem.......Efrem neber mewudek yeneberebet!!!
@tilahunmegersa6582
@tilahunmegersa6582 27 күн бұрын
Yezarew wutet alasmamgnm
@yibeyinmengiste8398
@yibeyinmengiste8398 27 күн бұрын
Betam asazagn new....bezi zur liwedeq migebaw sew alnbrem yewedeqew ....maybe qetay zuroch lay biwedeq liyasamn yichilal.....epherem endeza comment bezetobet ....even tru aydelhem yalut lij alfo ....ayalqebet wedeqe mn malt new......tasafralachu nbc....kezi bewala layachu alfelgem ...yimeselgnal yehezebun birr new yefelegachihut....enji ayalqebet miwedeq alnbrem..endetewededachu alqetelachihum
@soniyaembet7491
@soniyaembet7491 26 күн бұрын
Ayleqebet mewdequ betam yasazenale a safari nachu meknyatum bezmedna endhon endiu yastawqale gelxem new
@jibrilnurhussein5706
@jibrilnurhussein5706 27 күн бұрын
Ere ayalkibet ere 1 nw
@Tube-ot7jb
@Tube-ot7jb 27 күн бұрын
ገንዘብ ሲዳኝ መልክ ቢኖረው 3ቱን ዳኞች ነው ሚመስለው
@AysaBade
@AysaBade 27 күн бұрын
ዳኛዎች አይችሉም እነዴ እንዴት አያልቅበት ይወድቃል
@how31369
@how31369 27 күн бұрын
ከሁሉም 1ኛ ትንቢተ ነው
@MamayeAweke-eo5xu
@MamayeAweke-eo5xu 26 күн бұрын
Kalid enkuan wedkual leboch nachew dagnochu birr ena tiwewek new emiyakut endew nbc bizegut yishalal sint tesfa yalachewn ligoch sms eyesebesebu benesu ashemakekuachew bizega yishalal ewnet
@user-bg5zo3wc3v
@user-bg5zo3wc3v 27 күн бұрын
ድምፁም ዳኝነቱም ለኛ እንጂ እውነቱ ይሄ አይደለም ታለንትን ማበረታታት ጥሩ ነው ነገር ግን ስህተት እየታየ መደባበስ እና ያለቦታው ሰው ሲዳኝ ለማየትም አይጋብዝም ለማንኛውም ታስቦ የህዝብ ድምፅ በሚል ለማይገባው ሰው እንደተሰጠ ቀድሞ ገብቶኛል ፍፁም ልክ አይደለም ዳኝነት እና አዘኔታን መለየት ስለማትችሉ አዝኛለሁ ይሄን ልጅ ዛሬም ትላንትም በነበረው ስራ የሚጥለው አዘፋፈን አልዘፈነም
@mightyg8545
@mightyg8545 27 күн бұрын
እጅግ ነውር የሆነ ማጭበርበር፡ ልጁ ከሰው በላይ ሰርቶ እንዴት ይጥሉታል?? ወንጀል ነው❗️
@sirajmohammed9981
@sirajmohammed9981 27 күн бұрын
አያልቅበት በውድድሩ ከአንጋፋዎቹ ከማህሙድ አሊቢራ እስከ 90ዎች ዘመን ከ ቴዲ አፍሮ አስካሁኖቹ በመጫወት ብቃቱን ያሳየ ጎበዝ ልጅ ነው ያሳዝናል አይገባውም ነበር
@yibeyinmengiste8398
@yibeyinmengiste8398 27 күн бұрын
Yea betekekel......hulunm musica mechawet michil lij nbr....yasazenal
@Lesanmedia
@Lesanmedia 26 күн бұрын
ማርያምን በጣም ነው ምታስጠሉት ኤፍሬም በመጀመሪያው ቀን ግጥም ጠፍቶበት ሲያደበላልቀው ከሮሞ አያልቅበትን መጣል ምን ይሉት እንደሆን እንጃ የሆነው ሆኖ ቁልቁል እንጂ የማያድግ ጣቢያ መሆኑን አውቀናል
@amirhusen9858
@amirhusen9858 27 күн бұрын
Medagnet mayechelu dagnoch nachu endat ayalekbat yewadekal
@Tina-ev8en
@Tina-ev8en 26 күн бұрын
በ, ጣም ያሳዝናልልልልልልል በጣም ጎበዙን።ጥላችዉ ኤፉሬም ስነምግባሩ።ጥሩአይደለም።እንቅልፌን አጥቼ።ሁለተኛ ኣላይም።የዉሸት የዉድድሩ ድምቀት ነበር ለካ ዳኘነት በ ብር።ነው የሚባለው እወነት ይመስላል
@tilahunmegersa6582
@tilahunmegersa6582 26 күн бұрын
ኤፍሬም መውደቅ ነበረበት ካየሁት አንፃር አያልቅበትን በሁለት ቀኑ ፐርፎርማንስ አይበልጠውም
@mamushhawaz9691
@mamushhawaz9691 27 күн бұрын
የሙዚቃዊ ድራማ እና ትወና ውድድር መሆኑን ተጠራጥሬ ነበር ግን ዳኞቹ ሁኔ አልክስና እዩ መሆናቸውን ሳይ ደሞ ግዴለም የሙዚቃ ውድድር ነው ብዬ ተስፋ አረኩ::የገባኝ እንዳልገባኝ ያልገባኝ እንደገባኝ ብስሬና ኤፉ ሲያልፉ ገባኝ😂😂😂
@mightyg8545
@mightyg8545 27 күн бұрын
የአደባባይ ስርቆት ነው ነገርየው፡ የሚመረው የሚያድግ ልጅን ተስፋ ለመቅጨት መድፈራቸው፡ ለህይወታቸው ይቀመጥላቸው There is karma 🤞🏽
@soniyazewde7449
@soniyazewde7449 26 күн бұрын
አሳፋሪ ዳኝነት ኤፍሬም ያሁሉ ስህተት ሰርቶ አያልቅበትን መጣል ማለት the power of money
@Lishan4499
@Lishan4499 26 күн бұрын
አያልቅበት የሚገርም ችሎታ ያለው ልጅ ነው ከውድድርም በላይ ነው
@yetutube2272
@yetutube2272 27 күн бұрын
በቲፎዞ ዳኝነት የሚሰጥበት አሳፋሪ ውጤት ነው።ሰው ገንዘብ መድቦ ድምጽ ስላሰጠ ብቻ መውደቅ ያሌለበትን መጣል በጣም ያሳዝናል።ለማንኛውም ከዛሬ በኋላ ማየት አቁምያለሁ
@user-bz1fr2oy8p
@user-bz1fr2oy8p 27 күн бұрын
Are achi ayi balem Enda tewadaderi nabereshi ende men mate ???
@AyishaEmamu
@AyishaEmamu 27 күн бұрын
ትክክል አቆመናል
@AyishaEmamu
@AyishaEmamu 27 күн бұрын
ሙዚቃ እማያውቁ ዳኞች
@mezeretworku3030
@mezeretworku3030 26 күн бұрын
በቲፎዞ ባይሆን መልካም ነው የምቀበለው ሀሳብ ነው!!!
@MamayeAweke-eo5xu
@MamayeAweke-eo5xu 26 күн бұрын
Betamm emiyastelu dagnoch leboch nachew
@Hiwot.M
@Hiwot.M 26 күн бұрын
Tinbite , yihen tewlid be music litetadeg telkehal. Tilik tesfa alegn ante lay bertalign
@husenali4882
@husenali4882 26 күн бұрын
አያልቅበት ከኤፍሬም እጅግ ይሻላል። ኤፍሬም ማለት በግድ ዘፋኝ ልሁን ያለ በትግል የሚዘፍን ልጅ ነው። ለርሱ ዘፈን ማለት መጮህ ነው። Musicalም አይደለም። ብዙ ይቀረዋል። በርግጥ አያልቅበትም ያው ነው ብዙ ነገር ይቀረዋል ቢሆንም በዚህ ዙር ያለ ምንም ማመንታት መሰናበት የነበረበት ኤፍሬም ነው።
@user-sm4pv4mz2p
@user-sm4pv4mz2p 26 күн бұрын
ኤፍሬም በጣም አቅም ያለው ልጅ ነው ለባለሙያ እሚታይ አቅም አለው አንተ ያለ እውቀት ወይም ያንተ ሠው እንዲያልፍ ካለህ ፍላጎት ነው ምትናገረው ግን እመነኝ ኤፍሬም ሙሉ አቅሙን ከተጠቀመ 1ኛውን ማንም አይነጥቀውም
@KbAb-wk2ml
@KbAb-wk2ml 26 күн бұрын
NBC አስተካክሉ ምርጥ ሙዚቀኛ ነው የጣላችሁት ምርጥ አድርጎ ነው ሚጫወተው እርጋታው ዜማን አንጠፍጥፎ ነው ሚጫወተው ብቻ ይሄን ቲቪ በደንብ ሳናውቀው ልንጠላው ነው ፍትሃዊ አይደለም ዳኝነቱ ፣፣፣ኤፍሬም፣፣ ያለፈበትን ስራ ሙዚቃ አምጡልኝ ብቃት የቱ ነው እስኪ ፒች ሲሸራርፍ ግጥም ሲደፈላልስ ሪትም ድራም ግራ ሲያጋባ ተውት ዘርዝሬ አልጨርሰውም ብቻ ታሳዝናላቹህ ጆሮአቸው አስተካክሉ እናተ የፈለጋችለፈሁት ሳይሆ ራሱን የሚቀይር የሚያሳድገው ተመልከቱ አይይይይይይ NBC
@user-td3pp1sq8g
@user-td3pp1sq8g 26 күн бұрын
ዝግጅታችሁ ጥሩ ነበር
@TerefeBikila
@TerefeBikila 26 күн бұрын
ዳኝነታችሁ ልክ ነው። RAHEL TARESA የድምፀ መረዋዋ እናት1ኛ ናት።
@GerumMesfine
@GerumMesfine 26 күн бұрын
ዩሀንስ 1ኛ ነው በጣም ጎበዝ በርታልን
@BirukAsefa-uo5sn
@BirukAsefa-uo5sn 26 күн бұрын
Tenbit 1gna
@tigistagonafer2626
@tigistagonafer2626 26 күн бұрын
እጅግ በጣም የማደንቀው ለእኔ ትንቢተ ኢሳያስን ነው ጎበዝ ነው በዛ ላይ Conference ያለው ነው
@wogeneshiferaw7684
@wogeneshiferaw7684 27 күн бұрын
ከሙስና የጸዳ ውጤት ቢሰጥ ጥሩ ነበር በተለይ አለክስን ከሌሎቹ የተሻለ ልምድና ዕውቀት ስላለው በትክክል ይዳኛል ብለን ነበር ግን ነውር የሆነ ሥራ ነው የተሰራው ፣ ይሄ ውጤት አያልቅበትን አይገልጽም! በጣም በጣም ታሳዝናላችሁ! እስቲ እውነት እንነጋገር ኤፍሬም ትናንት ዘፍኖ ነበር? አሌክስ አንተስ አኩርፌህ ኖ ኮሜንት ያልከው በኤፍሬም ድርጊት አልነበረምን? ሰው አኮረፌ ተብሎ በአንቀልባ? አይነፋም! አትጠራጠሩ በዛሬ ሥራችሁ ከዛሬ ጀምሮ 95% ተመልካች አጥታችኋል! እኛም እንደቤተሰብ ዳግመኛ ላናያችሁ እስከመጨረሻ ከርችመናችኋል!
@mightyg8545
@mightyg8545 27 күн бұрын
ፀያፍ እና ወራዳ ስራ ነው የሰሩት፡ የሚታይ ማዳላት፡ ማለፍ እያለበት ያባረሩት ልጅ በጣም አሳዘነኝ ። ሞራሉን እና የወደፊት ተስፋውን ለመቅጨት እንዴት ደፈሩ?😡
@yibeyinmengiste8398
@yibeyinmengiste8398 27 күн бұрын
Yea betekekel new yegeltsekew.....
@buzayewAshenafi
@buzayewAshenafi 27 күн бұрын
N 3
@kalkidantariku967
@kalkidantariku967 26 күн бұрын
LK adelm tasetelalachu
@user-yr5ou6vk5d
@user-yr5ou6vk5d 26 күн бұрын
ዮሐንስ እሸቱ የተባለው ተወዳዳሪ...አዲሱ ዳዊት ፅጌ ነው በዬዋለሁ!!!!!ኩልል ያለ ድምፅና ቃና....!በርታ
@user-td3pp1sq8g
@user-td3pp1sq8g 26 күн бұрын
ገን የመጨረሻው ውጤት ይህ መሆኑ ለአያልቅበት ትንሽ አዝኛለሁ
@user-qu2mz5uo5n
@user-qu2mz5uo5n 26 күн бұрын
Betame betame new eframe gobez new
@temesgenadefris
@temesgenadefris 26 күн бұрын
የሙታን ስብስብ ነው ዳኝነቱ ሱሳም ሁሉ ሙዚቃን ከሶፊ ተማሩ
@mathiaswoldeamanuel6758
@mathiaswoldeamanuel6758 26 күн бұрын
ጥበብ መደጋገፍን መተባበርን ቅንነትን ትሻለች።... ከዚህ በፊት የነበሩት ባለሙያዎች ዘመን የሚሻገር ስራን ያበረከቱልን ያላቸውን ነገር በፍቅር በቅንነት አስተባብረው በመስራታቸው ነው... የተማከሩበት ነገር ደግሞ ውጤቱ ያማረ ነው...! እናንተም ጋር ይህ መደጋገፍ ይታያልና ከዚህ ውጪም ባላችሁ ስራ ላይ ተቀናጅታችሁ ተባብራችሁ ብትሰሩ ህዝቡ ልብ ውስጥ መግባት እንደምትችሉ ማሳያ ነውና ...በርቱበት!
@firewtamiru2486
@firewtamiru2486 26 күн бұрын
ታሳዝናላቹ ለዛ ቢሶች
@adonaymobilemob1371
@adonaymobilemob1371 27 күн бұрын
rahel kalbelahu alakomim bla new?
@abdiyassin364
@abdiyassin364 27 күн бұрын
Bhezeb demts temels yelalu cheger yelem
@MeseretGuta-vm2go
@MeseretGuta-vm2go 26 күн бұрын
N 2
@MustafaHusen-sn9dd
@MustafaHusen-sn9dd 27 күн бұрын
N2
@mershagetaneh1508
@mershagetaneh1508 27 күн бұрын
N3
@user-td3pp1sq8g
@user-td3pp1sq8g 26 күн бұрын
ሰላም ሰላም ኤን ቢ ሲ ኢትዮጵያ
@MariamawitAbera-lj9sv
@MariamawitAbera-lj9sv 26 күн бұрын
Tinbit andegna ❤❤❤❤❤
@tilahunsimie
@tilahunsimie 26 күн бұрын
Bisrat ዳኞቹን እየሸወዳቸዉ ነዉ።።
@tilahunmegersa6582
@tilahunmegersa6582 26 күн бұрын
እኔም እንደዚህ ነው እማስበው አማርኛ እንኳን እንዴት እንደሚለፋድድ
@Ephrata-dj3yp
@Ephrata-dj3yp 26 күн бұрын
Wanaw malefu new 😂 afehen atkfet yetabah tawkewaleh amedam
@Ephrata-dj3yp
@Ephrata-dj3yp 26 күн бұрын
​@@tilahunmegersa6582alkesebet yaw alfual mnm madreg aychalem
@tilahunsimie
@tilahunsimie 26 күн бұрын
@@Ephrata-dj3yp afen alkefetkum comment new yetsafkut
@azizabalode8717
@azizabalode8717 25 күн бұрын
Bisrat be talentu new ezih yederesew! He is hard working ARTIST! Endenante yewend sera fetoch aydelem yewnd hameteghoch kenategnoch! yawe endemitawekew yehe new yenante talent!
@user-bz1fr2oy8p
@user-bz1fr2oy8p 27 күн бұрын
Recho yikenashe !!
@MeseretGuta-vm2go
@MeseretGuta-vm2go 26 күн бұрын
N16
@mussietiruneh5772
@mussietiruneh5772 26 күн бұрын
N4
@yewubneshmoti9112
@yewubneshmoti9112 26 күн бұрын
weyeeeee MIkdie fan lamrot
@tilahunmegersa6582
@tilahunmegersa6582 26 күн бұрын
ኤፍሬም ለሊት ሁላ ነው ከእንቅልፌ የሚያባንነኝ አቤት ጩኽት ሲወጣ ዝቅ አድርገው ዝቅ ሲል ከፍ አርገው ብሎሀል አሌክስ
@YemiiTamre
@YemiiTamre 26 күн бұрын
alutebekum be ftsum mikinyatun ayalikibet tru nebera ephrem mewudek nberebet hulum nge betifozo ere lik aydelem
@HfGcg-hl8dd
@HfGcg-hl8dd 27 күн бұрын
Rahelll. Teresa❤❤❤
@teddyassie6285
@teddyassie6285 24 күн бұрын
Tinbit 1st
@Zero-zero80
@Zero-zero80 27 күн бұрын
በዘህ ውድድር እስከመጨረሻው ይሄዳሉ ካልኳቸው የራሳቸው የሆነ ከለር ያላቸው ትንቢተ ራሄል ዩሀንስ እና አያልቅበት ነበሩ ለዳኞችም ይፈትናሉ ያልኳቸው ዛሬ ምን እንደተፈጠረ ሊገባኝ አልቻለም በተከበሩ ዳኞች ላይ ምንም ምንም ሌላ ጥርጣሬ ባይኖረኝም ከኤፍሬም እና ብስራት በፊት አያልቅበት መውደቅ አይገባውም ብስራት ከባድ ቦታዋችን እያዜመ ሳይሆን በብልጠት እና መድረክ አያያዝ ጉበዝ ኤፍሬም ጥሩ ድምፅ ቢኖረውም እንዴት እንደሚዘፈን እራሱ አልገባውም ለማንኛውም ውድድር ሁሉንም ሊያስማማ አይችልም 🙏ሳሉት
@husenali4882
@husenali4882 26 күн бұрын
ዳኞች በቀጣይ ዳኝነቱ ላይ ጥንቃቄ አድርጉ።
@yewubneshmoti9112
@yewubneshmoti9112 26 күн бұрын
1ኛ ትንቢተ
@FantayeEjigu
@FantayeEjigu 26 күн бұрын
ዳኞች ያሳፍራል
@eshetsol4204
@eshetsol4204 26 күн бұрын
አያልቅበት ወደቀ 😢😢😢
@SeifuBedho
@SeifuBedho 27 күн бұрын
እንደኔ እንደኔ 6ምንም ይዛችሁ ቀጥሉ ከናንተ ባናውቅም በእሳት ፐርፎማንስ ከሆነ በዳኞች አነጋገር ኤፍሬም ይመስል ነበር ከ4-2ያገኘው እያለ ያልታሰበውን አያልቅበትን መጣል አይነፋም ።
@mightyg8545
@mightyg8545 27 күн бұрын
አያልቅበት እኮ 3 ቢመረጥ አንዱ መሆን የሚችል ነው ። ሌቦች ናቸው❗️
@tsedaytegegne
@tsedaytegegne 26 күн бұрын
ኤፍሬም ዛሬ አይቀርለትም
@SeifuBedho
@SeifuBedho 27 күн бұрын
20% በጣም ይበዛል 5%በቂ ነው ምንም በsmsገቢ ቢገኝም pls only talent
@metsihettena703
@metsihettena703 26 күн бұрын
ነገ ከዚህ ኮሜንቶች ተነስተዉ ምን አለች በሉኝ ኤፍሬምን ይጥሉታል……..ያዉ እንደእነሱ ግምት እናርገዉ…..ሃሃሃሃሃ
@user-sm4pv4mz2p
@user-sm4pv4mz2p 26 күн бұрын
በዚ ደረጃ ምቀኛ መሆን ግን ሲቀፍ ኤፋ 1ኛ ነው ዋጡት
@user-qd3jo9fv3h
@user-qd3jo9fv3h 26 күн бұрын
Youaregood
@user-qb1jj8qh8p
@user-qb1jj8qh8p 27 күн бұрын
Sweet neh...betam adegehal .....mnmn eyalachu adeneqachu....ataferum setelut....beza lay....ephrem endeza wedederu kebdot yayenew lij bemn agebab new miwedeqew.....ayalqebet betam best new....biyans bezi zur liyalf yigebal.....ymr nbc wedenachu nbr zare gn shame on you.......tasafralachu .....yekezi qedem programachu lay arif neberachu....bezignaw gn lebenet new yeserachehut...
@user-ci5ce5yq4f
@user-ci5ce5yq4f 27 күн бұрын
betam tikekel
@AyishaEmamu
@AyishaEmamu 27 күн бұрын
Nbc Ethiopia ሌቦች
@bettybe3685
@bettybe3685 27 күн бұрын
I think I have marry Tinbite Esayas because he going to be famous and rich soon 💵💵😂
@fitsumaster8615
@fitsumaster8615 26 күн бұрын
ene le ayalkbet yemimekirew balageru weyim fana lamrot lay tewedader ante kezi wudidir belay nek......berta
@abraham406
@abraham406 27 күн бұрын
Gimoch
@tamratasefa8958
@tamratasefa8958 27 күн бұрын
ማን ይውደቅ ??
@SeifuBedho
@SeifuBedho 26 күн бұрын
ኤፍሬም በል ትላንት በስቲያ ፐርፎርማንስ በእለት
@MesfinGirma-io7uy
@MesfinGirma-io7uy 26 күн бұрын
የዳኞች ውሳኔ መከበር አለበት ተብዬ አምናለሁ!!!እስከ ዛሬ አየናቸው ዳኞችን እነዚህ በጣም ለሰው ሞራል የሚጠነቀቁና የጠለቀ ዕውቀት ያላቸው እነደሆኑ ተገንቢያለሁ!!!ዮሐንስ እሸቱ የሚባለው ተወዳዳሪ...ግን በተለየ የሚመርጣቸው ዘፈኖችና የሚዘፍንበት መንገድ...ይለያል!!!
@user-gs6tm4ok3p
@user-gs6tm4ok3p 27 күн бұрын
N3 ብስራት ከልቡ አርቲስት ነው
@Kokinakoki92itwlIKoki
@Kokinakoki92itwlIKoki 27 күн бұрын
It is not fare
@SeifuBedho
@SeifuBedho 27 күн бұрын
Yes it is unfair
@user-td3pp1sq8g
@user-td3pp1sq8g 26 күн бұрын
የሆነው ሆነ ። በቀጣዩ ከዳኝነቱ ግምገማ ባሻገር ሚዛናዊ እይታ ቢኖር ድንቅ እላለሁ።ዮኒ ሀበሻ
@user-td3pp1sq8g
@user-td3pp1sq8g 26 күн бұрын
ነው የባለፈው ልጅ አለማየሁ የተባለ ተወዳዳሪ የናዝሪት ልጅ ስለሆነ ለሌሎች ይዳረስ ተብሎ ነው???
@KbAb-wk2ml
@KbAb-wk2ml 26 күн бұрын
ዳኞች አስተካክሉ በእውነት የNBC ሃላፊዎች አስተካክሉ እናንተ እንኳን ቁጭ ብትሉ አያልቅበት መውደቅ አልነበረበትም አስተካክሉ????????????????!! 6
@nasserjemal8915
@nasserjemal8915 27 күн бұрын
ዳኞች ከኛ የተሻለ እውቀት እና ክህሎት የብዙ አመት የስራ ልምድ ያላቸው በእውቀት የሚዳኙ ስለሆነ ማንንም ለመጣል ወንበር ላይ አልተሰየሙም
@Tube-ot7jb
@Tube-ot7jb 27 күн бұрын
ከትርፉ የሚካፈል ሰው ወሬ
ጀማሪ እና መካከከለኛ ከሆናችሁ ልታዩት ይገባል!!!!
30:29
ТАМАЕВ vs ВЕНГАЛБИ. Самая Быстрая BMW M5 vs CLS 63
1:15:39
Асхаб Тамаев
Рет қаралды 4,3 МЛН
Они убрались очень быстро!
00:40
Аришнев
Рет қаралды 3,2 МЛН
🌊Насколько Глубокий Океан ? #shorts
00:42
King jr
Рет қаралды 4,7 МЛН
Guilty as Sin (Cover)
4:14
Stephani Green
Рет қаралды 791
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 226 М.
እስከዛሬ ያልታየው የኃይለሥላሴ መቃብር ላይ ያአየሁት ነገር
1:08:39
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
2:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 1,7 МЛН
BABYMONSTER - 'LIKE THAT' EXCLUSIVE PERFORMANCE VIDEO
2:58
BABYMONSTER
Рет қаралды 62 МЛН
Saǵynamyn
2:13
Қанат Ерлан - Topic
Рет қаралды 1,7 МЛН
Artur - Erekshesyn (mood video)
2:16
Artur Davletyarov
Рет қаралды 492 М.
Adil - Серенада | Official Music Video
2:50
Adil
Рет қаралды 363 М.
Sadraddin - Если любишь | Official Visualizer
2:14
SADRADDIN
Рет қаралды 464 М.
V $ X V PRiNCE - Не интересно
2:48
V S X V PRiNCE
Рет қаралды 98 М.