No video

📌ህብስት ዳቦ ❗️ገበር ምጣድ ባይኖር እንዲህ በቀላሉ ቆንጆ ህብስት መጋገር ይቻላል || ❗️Ethiopian food❗️hibst recipe

  Рет қаралды 32,074

Bettwa's - የቤቷ

Bettwa's - የቤቷ

Күн бұрын

#ethiopianfood #hibstdabo #dabo #habeshafood

Пікірлер: 98
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሰላም ጤናይስጥልኝ ውድ ተመልካቾቼ እንኳን ሰላም መጣችሁልኝ ስለምታደርጉልኝ ድጋፍ ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ አዲሶች ሰብስክራይብ ላይክ እያረጋችሁ አበረታቱኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@user-ln1qu2cv7w
@user-ln1qu2cv7w Жыл бұрын
ሠላም ሠላም ላቺ ይሑን ዉደ እኳን ደሕና መጣሺ እናመሰግናለን የነበረን ቆይታ ጥሩ ነበር በረቺልን ዉደ ባዲስ ነገረ እጠብቅሻለን🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬በረቺ ዉደ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ዘውድዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤️
@sabainachannel1020
@sabainachannel1020 Жыл бұрын
Betame dese yelale nice 👌
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረስን በርቺልኝ ላይክ ሼር
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 2 жыл бұрын
እንኩዋን አብሮ አደረሰን ዉዴ 🙏💚💛❤
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 Жыл бұрын
ዋውውውውው እጅሽ ይባርክ እህቴ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሮዝዬ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@ameleworkabdisa7907
@ameleworkabdisa7907 Жыл бұрын
በርቺ የእኔ. ጎበዝ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
አመልዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@genetdebele7702
@genetdebele7702 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ኅብስት ነው እጅሽ ይባረክ :: መልካም አዲስ ዓመት ይሆንልሽ ከነቤተሰቦችሽ"
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ገንዬ አሜን ላንቺም ከነመላው ቤተሰብሽ የተባረከ የጤና የደስታ አመት ይሁንልሽ🙏😍❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 2 жыл бұрын
ቤትዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ቆንጆ ህብስት ነዉ የጋገርሽዉ ለካ እንዲህም አለ ቆይ ሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ ዉብ ነዉ ዳቦዉ ሙያሽን ስላጋራሽን ከልብ እናመሰግናለን 👍🙏❤😋🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
የመንዝዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@sabemaryoutube2367
@sabemaryoutube2367 Жыл бұрын
Ejanem Abaratatuine
@tesfansh6703
@tesfansh6703 Жыл бұрын
ቤትዬ፡እንወድሻለን፡እጅሽ፡ይባረክ፡የኔ፡ጎበዝ፡ዳቦ፡ስትጋግሪ፡መጋገርያውን፡ስላላየሁት፡ነው፡ህብስቱን፡ሳይሆን፡ቁጭ።ቁጭ፡4፡ቦታ፡የጋገርሺውን፡መልካም፡በአል
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ተስፋነሽዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ አንቺም መልካም በአል🙏😍❤️
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ህብስት ነው ቤትዬ ጥሩ አማራጭ ነው መብራት ሄደ መጣ ብለን ከመጨናነቅ ይሄን ጥሩ ዘዴ ነው አሰራሩም ቀላል ይመስለኛል እጅሽን ይባርከው
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ቆንጂትዬ በጣም አመሰግናለሁ እውነት ነው ኢትዮጵያ ብዙ ጊዜ መብራት ይጠፋል ጥሩ አማራጭ ነው ለበአል አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@user-xs4om9hq5d
@user-xs4om9hq5d Жыл бұрын
ቤተሰብ ሁኛለሁ በርች
@Hara-tube12
@Hara-tube12 Жыл бұрын
ቤቲሻ ገራሚ ነው ለባህል ይሞከራል
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ቃልዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@tigistabera907
@tigistabera907 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ትግስትዬ እንኳን አደረሰሽ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@efremayele1054
@efremayele1054 Жыл бұрын
Betam inameseginalen tena yistish
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ኤፍሪም አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@martabiru444
@martabiru444 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ቤትዬ በጣም የሚያምር ነው በርችልን እህቴ 💚💚💚💚💚💚🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺👌👌👌👌👌👌👌✅️
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ማርቲዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
@EthioAlema
@EthioAlema 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ምርጥ የሆኔ ህብስትዋው
@sabemaryoutube2367
@sabemaryoutube2367 Жыл бұрын
Damerine Enanem
@aynalemzelelew3531
@aynalemzelelew3531 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ምርጥ ሙያ 👌
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
አይኒዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤🌼
@elanahermontube
@elanahermontube 2 жыл бұрын
ዋውውውው እንዴት ያምራል እጅሽ ይባረክ በጣም ነው እሚያምረው ሲያዩት እራሱ ያስጎምጃል
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ኤላናዬአሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
መጨረሻው ነበር የናፈቀኝ ይገርማል በጣም ጎበዝ ለበአል ሞክራለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ኤልሲዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
@sabemaryoutube2367
@sabemaryoutube2367 Жыл бұрын
Enam Damerne
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 2 жыл бұрын
ቤቲዬ እንዴት ነሽ በጣም ያምራል ዳቦው እጅሽ ይባረክ👍👍😍
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
የእኔ እህት እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@astertegegne5777
@astertegegne5777 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ለአመት ባህል ይጋገራል እናመሰግናለን ።
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
አስቴርዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@user-uq1gz5sk6i
@user-uq1gz5sk6i 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልሽ እናመሰግናለን እስቲ እኔም ቤት ጎራ በይልኝ ሰቤ መልሺልኝ
@eskdergetu1805
@eskdergetu1805 Жыл бұрын
Wow
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
እስከዳርዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 2 жыл бұрын
በጣም አመስግናለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
አቡዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@fana1451
@fana1451 2 жыл бұрын
Betye endet yemiyamer hibist new yetebareke yehun 🙏👍👌❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ፋናዬ በጣም ነው የማመሰግነው እንዴት ናቹህ🙏😍❤️
@sitotatube-
@sitotatube- 2 жыл бұрын
Betam konjo dabo ny bettye ijochish yibaraku 👏👍👍
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ስጦታዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@meksebtv1376
@meksebtv1376 2 жыл бұрын
Waww Betam konjo dabo Bettye🥰🥰🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
መክሰብዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@sabemaryoutube2367
@sabemaryoutube2367 Жыл бұрын
Inagame Gora Bay
@hanydereje3343
@hanydereje3343 2 жыл бұрын
እርጋታና ታታሪነትሽ አስደናቂ ነው
@sabemaryoutube2367
@sabemaryoutube2367 Жыл бұрын
Enanem Falowe Baluje
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሀኒዬ ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤🌼
@tenaworkfikre7012
@tenaworkfikre7012 2 жыл бұрын
ምርጥ ባለሞያ።ቤቲ ተባረኪ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ጤንዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
@suma3119
@suma3119 2 жыл бұрын
ቤትዬ አሰኪ የሙበይል ቁጥርሸን ላኪልኞ
@berhanezaid3464
@berhanezaid3464 2 жыл бұрын
Betam amsgenalew
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ብርሀንዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@mudis7458
@mudis7458 2 жыл бұрын
እረ እረ,,,, በልተነዎል ጉደኛ ነው በሰርቺ ሲስ,,,,,,
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሙዲ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@asteryoutube5174
@asteryoutube5174 2 жыл бұрын
wawww welcome
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
አስቴርዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@sabemaryoutube2367
@sabemaryoutube2367 Жыл бұрын
Enanem Dameruje
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 2 жыл бұрын
Bettwa's betam konjo asrare new amesegenalewe mar 🙏 🙏🙏🇪🇹❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
አስናዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ እህት🙏😍❤
@sabemaryoutube2367
@sabemaryoutube2367 Жыл бұрын
Arefnowe Barece
@eldutube-5505
@eldutube-5505 2 жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ቤትዋስዬ ሰላምሽ ብዝት ይበል ለቤትሽ አዲስ ነኝ ስራዎችሽ ልዩ ናቸው ቆንጆ ህብስት ነው የጋገርሽው የኔ ባለሞያ እናመሰግናለን ሞያሽን ስላካፈልሽን 🙏🙏😍😍
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ኤልዱዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@sabemaryoutube2367
@sabemaryoutube2367 Жыл бұрын
Enanem Damerine Sab Falowe
@sabemaryoutube2367
@sabemaryoutube2367 Жыл бұрын
Falwe Baluine
@matiasabraham5237
@matiasabraham5237 Жыл бұрын
👌👌👌ግን የ ከዳኑ ወሃ ተንጠባጥቦ ሊጡ ላይ አይሆነም? ከሆነ መፍትሄው ምንድን ነው?
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ማቲያስ በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው የክዳኑ ላቦት አይንጠባጠብበትም ግን ክዳኑን ከተፈለገ በንፁህ ጨርቅ ማሰር ይቻላል🙏😍❤️
@ZenDiroandandnegeroch
@ZenDiroandandnegeroch 2 жыл бұрын
ሰላምእንኮንደህናመጣሽሀቲበጣምአሪፍአሰራርነውእናመስግናለንእጅሽይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ከድጃዬ ከልብ ነው የማመሰግነው ጠፍቻለሁ እመጣለሁ የእኔ ውድ🙏😍❤
@sabemaryoutube2367
@sabemaryoutube2367 Жыл бұрын
Enanem Damerje
@sabaasrate7210
@sabaasrate7210 2 жыл бұрын
OMG OMG OMG, you are an extremely professional and an outstanding Ethiopian chef's. May dear God bless you 🙏🙏🙏🙏 forever. Thank you so so so much for sharing your amazing food channel.
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሳባዬ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ የእኔ ውድ🙏😍❤
@user-ul7pl7co7d
@user-ul7pl7co7d Жыл бұрын
ከካው ከለለደሞ በግርፈ ማረግ ይቻላሎይ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ካካዎ ከሌለ በምግብ ቀለምም ይቻላል🙏😍❤
@akiyadegu8210
@akiyadegu8210 2 жыл бұрын
Silkeshin kaminlay enagign ewu
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
የእኔ ውድ ቴሌግራም ላይ እንዲሁም ፌስቡክላይ አለሁ Bethlehem Tadesse በይና ሰርች ስታደርጊው የሰራሁት ምግቦች ይመጡልሻል ቮይስ ሜሴጅ ላኪልኝ እልሳለሁ
@user-zp2iq1qj7g
@user-zp2iq1qj7g 10 ай бұрын
ለቤትሺ አድሥነኝ ማር
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@abayneshmekuria9017
@abayneshmekuria9017 Жыл бұрын
Need to know the difference between "Hibist" and "Difo" Dabo. HIBIST yeminalew le Buhe yemigagetew newu. This one is called Difo Dabo. Be careful.
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው ህብስት ማለት በውሀ የሚጋገር ዳቦ ሲሆን የቡሄ ዳቦ ደግሞ ሙልሙል ነው የሚባለው ድፎ ዳቦ ......... አመሰግናለሁ 🙏
@dubaidubai4630
@dubaidubai4630 2 жыл бұрын
የከካዉ ዱቄት ይትይገኛል አዲስባ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ ሱፐር ማርኬት ጠይቂ ይገኛል🙏😍❤
@abirhamsemahegn6481
@abirhamsemahegn6481 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል በርችልን
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
@@abirhamsemahegn6481 አብርሀም ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏
@dubaidubai4630
@dubaidubai4630 2 жыл бұрын
@@bettwascorner እሺ እህት
@dubaidubai4630
@dubaidubai4630 2 жыл бұрын
@@bettwascorner አመሰግናለሁ እህት
@yebolwtoyobyeniwirem7347
@yebolwtoyobyeniwirem7347 2 жыл бұрын
ማሻአላ ቆንጆ ነው እኔም ዩቱቤን ሰብስክራይብ አርጒኝ ውዶቼ
@sabemaryoutube2367
@sabemaryoutube2367 Жыл бұрын
Enanem Damerje Edamershalowe
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 15 МЛН
❌Разве такое возможно? #story
01:00
Кэри Найс
Рет қаралды 3,2 МЛН
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 163 М.
ልዩ የ በአል ድፎ ዳቦ | ከነ ቅመሙ
9:47
melat tube
Рет қаралды 440 М.
ለዚህ ብርድ መላ ተገኘለት
18:10
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 100 М.
የውሀ እና ድፎ ዳቦ አዘገጃጀት
13:03
የኔ እንቁ yene enku
Рет қаралды 188 М.
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 15 МЛН