ህልም ፍቺ ትምሕርት ቤት መማር መፈተን

  Рет қаралды 25,953

YaYa Tube ያያ ቲዩብ

YaYa Tube ያያ ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 75
@yayatube4875
@yayatube4875 4 жыл бұрын
ከተሰጡት ፍቺዎች ካላች ሁበት ሁኔታ ጋር የሚሄዱ አገኛችሁ? ከዚህ በፊት የቀረቡ የበርካታ ህልም ፊቺዎች በሙሉ ይህንን ሊንክ በመጫን መመልከት ትችላላች ሁ። መልካም ቀን kzbin.info/www/bejne/l5SUeWSAgZmfp9U
@enattaye9796
@enattaye9796 4 жыл бұрын
አዎ በጣም እናመሠግናለን ወድም በል ኮሜንት ላይ ያሥቀመጥኩልህን ደግም በቀጣይ ይዘህ ና
@ቅዱስሚካኤልፈጥኖደራሼነዉ
@ቅዱስሚካኤልፈጥኖደራሼነዉ 4 жыл бұрын
ትልቁ የጭነት መኪና ከሶስት ተጎታች እየሄዴ በመንገድ የመጨረሻ ያለ ተጎታች ወደ ገደል የምያንቀለቅል ይመስለኛል ከዛ ሽፈሩ መኪናዉ አቁሞ ያስተካክለዋል ከዛ ቀጥሎ ይሄዳል እንየ ደሞ እያየሁት ስለ ነበረ ይወድቃል ይነሳል ስል እጨነቅ ነበረ ከዛ አለፈ መንገዱ ሸጠለ እንየም መንገዴ ከጎደኞቼ ቀጠልኩ በእግሬ ምንድነዉ?
@werkineshhailemelekot64
@werkineshhailemelekot64 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እስቲ ፍቱልኝ ህልም ብዙ እያለው ግን ይሄ ግራ ገባኝ ብዙ ናቸው ሴትም ወንድም ይተዋወቃሉ የሆነ አዳራሽ ነገር ተቀጣጥረው ሌደባደቡ ወጣቶች ናቸው በቡድን ሆነው ሊደባደቡ ግራናቀኝ በግሩፕ ሆነው ሰው ሁሉ ደንግጦ ማንያሸንፋል ብለው እየጠበቅን ሰላም ፈጠሩ ሊጣሉ የነበሩት ሰላም ሆነው ተቃቀፉ በመሀል ትንሽ ወንድ ልጅ አንዱ ከመሀላቸው መቶ ያዝልኝ ይሄ ልጅ ብሎ ሲሰጠኝ ልጁ እጄ ላይ እንቅልፍ ያዘው እንዳቀፍኩት ጸቡም ቀረ ሰላም ፈጠሩ ትንሽ ልጅ እጄ ላይ ለምንድን ወንድ ልጅ ነው ወንድ ልጅ ምንድን ነው ትርጉም እጻን ልጅ እጅ ላይ ሲተኛ ፍቱልኝ ትርጉሙ ሲሳይ ነው ወይስ የተጣላውት ሰው ወይም ያዛንኩበት ተመልሶ ይመጣል እስቲ ፍቱልኝ🙏
@kamalkhodor204
@kamalkhodor204 4 жыл бұрын
እኔ በህልም ሁለት ባልና ምሽት ናቸዉ ባልየዉ ት/ቤት ሽሀይ ይሸጣል ሚስቲቱ ጎዳና ላይ ቁጭ ብላ ባልየዉ አያትና መቶ ልጁን በቀኝ እጁ ሚስቱን በግራ ጎኑ አቅፎ ወደ ቤቱ ወሠዳት ከዛ እኔ ደግጨ ተነሣዊ ።ፍቹ ምንድን ይሆን መልስ እጠብቃለዉ?????
@mulusew505
@mulusew505 4 жыл бұрын
YaYa Tube ያያ ቲዩብ ህልሜን ለምን አትፈቱልኝም ዝም አላችሁኝ እኮ
@ummeryemtube8723
@ummeryemtube8723 4 жыл бұрын
አህለን እንኳን ደህና መጣህ ያያ ቱዩብ እሥኪ ልሹፈው የሁሌዬ ህልሜ ነው
@ማሪያምንየጠላየለውምከላመ
@ማሪያምንየጠላየለውምከላመ 4 жыл бұрын
ክክክክክክ እኔ ሁሌም ትምህርት ቤት ነው የማድረው ፈተና ላይ ነው
@amiti5809
@amiti5809 4 жыл бұрын
ሰላም እንኳን ደና መጣህ ስለ አባይ ህልም አላያችሁም?
@masokomasoko4079
@masokomasoko4079 4 жыл бұрын
ምርጥ ፊች ነው በርታ ወንድም
@bezitube9201
@bezitube9201 4 жыл бұрын
Selam Enkuan Dena Metahiln Yaya Tube Enameseginalen …Yefetana Hilme Tefetolignal Betam Ameseginalew Endiw Ketilubet
@kamalkhodor204
@kamalkhodor204 4 жыл бұрын
ሠላም ነዉ ሠላምህ ይብዛልን ወድማችን
@yayatube4875
@yayatube4875 4 жыл бұрын
አሜን ፋሲካ። በጣም አመሰግናለሁ። ያያቲዩብ ላንቺም መልካሙን ሁሉ ይመኝልሻል
@ሚሚየጌታነችYoutube
@ሚሚየጌታነችYoutube 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣክ ያያ😍
@MistireWendesen-ol3pe
@MistireWendesen-ol3pe 7 ай бұрын
ዘንድሮ ሚኒስትሪ ተፈትኛለው እና በህልሜ አይስኩል ገብቼ እየተማርኩ አገኘውኝ ከዛም ጋደኛየን አጥቻት በየክላሱ እየገባው ብፈልጋትም አላገኘዋት 🙏🙏🙏🙏
@hzssjs6551
@hzssjs6551 4 жыл бұрын
👌✌😍😍👍👍💯WOWW
@alamadnuaalam2752
@alamadnuaalam2752 4 жыл бұрын
በርታ አሪፍ ነው
@ummahmoudUm
@ummahmoudUm 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ
@lidiya727
@lidiya727 4 жыл бұрын
በትክክል።
@enattaye9796
@enattaye9796 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወድም የኔ የሁሌ ጥያቄዬ ነበር
@ihatepolitica9600
@ihatepolitica9600 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@edlawitworku2287
@edlawitworku2287 14 күн бұрын
thajs
@ሜሮንቲዪብ
@ሜሮንቲዪብ 4 жыл бұрын
በባዶ እግር መሂድ ምድንነው????
@Jamela_Ahmad
@Jamela_Ahmad 4 жыл бұрын
እኔም፡ሁሉም ኣገር ገብቸ አየለው፡ሽክ በለኝ ወንድሜ
@nuchoabe7327
@nuchoabe7327 4 жыл бұрын
ሀያቴ እኔም ሁሌ ሀገር ገብቼ ግን ደስተኛ አልሆንም
@yotube4
@yotube4 4 жыл бұрын
thank you 😍😍😍
@amiti5809
@amiti5809 4 жыл бұрын
ጓደኛዬ በህልም ቀሚስ መልበስ ምንድነው እያለች ነው ኮሜንቶች መልሱላት?
@bestcell3426
@bestcell3426 4 жыл бұрын
የኔምጥያቄነው
@fikirtechana3435
@fikirtechana3435 Жыл бұрын
ሠላም ወንድም
@yayatube4875
@yayatube4875 Жыл бұрын
ሰላም Fikir Techana
@mulolohaile471
@mulolohaile471 10 ай бұрын
በፈጣሪ እኔ ትምህርት ካቋረጥኩ ጀሜሮ ትምህርት ቤት ሄጄ ፈተና ሳልጨርስ እቀማለሁ ወደትምህርትቤት ስሄድ ይረፍድብኛል በቃ ሁልግዜም ት ቤት ሂጄ ተሳክቶልኝ አያቅም ህልሙም አይቋረጥም ብቻ አላቅም ሁሌም ምድነው እያልኩ አስባለሁ
@habtam-q4n
@habtam-q4n Жыл бұрын
እኔ ፈተና ስቀበል ነዉ ያየሁት ዘርዘር አድርገህ አቅርብልኝ እባክህ የኔ ወንድም
@ሰብሊየድንግልልጅ
@ሰብሊየድንግልልጅ 4 жыл бұрын
ሰላምውዳችየ
@enattaye9796
@enattaye9796 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ሌላ ጥያቄ አለኝ ሀገር ቤት ገብቼ አያለሁ ነገር ግን አንድም ሠው ሠላም አይለኚም አይሥሙኚም ደግሞ የገባሁት ድገት ይመሥለኛል የለበሥኩት ልብሥ ዝም ብሎ ሥራ ሥሠራበት የቆየሁት ነው ንቀውኝ ነው ሠላም የማይሉኝ እላለሁ ፖሊሥ ሢይዘኝ አድርና ሥነቃ ለካ እዚሁ ነኝ 😀😀 ንገረኝ?? ሌላ ደግሞ ማግባት ምንድን ነው? ግን እኔ ሠርግ አልወድም ለዛ ይሆን እንዴ በህልሜ አግብቼ አየሁ
@nuchoabe7327
@nuchoabe7327 4 жыл бұрын
ማማዬ እኔም እንዳንች ተመሳሳይ ነው የማየው
@sohiasohia8623
@sohiasohia8623 4 жыл бұрын
Eshi etbkalehu wendme befrhat eltegnahum
@fikirtechana3435
@fikirtechana3435 Жыл бұрын
ከተማርኩበት ግቢ እየወጣው እጄላይ ትልቅ ሞባይልና የእጅ ቦርሳ ይዤ አስፓልቱን እየወረድኩኝ ከጄ ስልኬ ወድቆ ይበታተናል አልተሠበረም እና እሠበስበውና ከዛ ወደ አንድበር ጠጋብዬ መቀመጫ ድንጋይ ላይ ልቀመጥ ስል ባነንኩኝ አትለፈኝ ወንድም ቴሌግራም አለህ
@yayatube4875
@yayatube4875 Жыл бұрын
ሞባይል ከእጅ ላይ ሲወድቅ መመልከት በርካታ ፍቺዎች አሉት። አንደኛው ፍቺ ወደ መልካም መንገድ የሚመሩ ወዳጅ ጓደኞችን አጥብቆ መያዝና ወዳጅነትን መንከባከብ እንደሚያስፈልግ ይጠቁማል። አመሰግናለሁ
@fikirtechana3435
@fikirtechana3435 Жыл бұрын
@@yayatube4875 እሺ ወንድም አክብረህ ሰለመልስክልኝ ተባረክ በርታ የእውነት
@tsiyoutube4059
@tsiyoutube4059 4 жыл бұрын
Desisil hule nw t,tbeti betelayi fatena sifeten ayalawu sifetn demu hlu sati balaeke sati nwu micerisawu ine meceresha hne mindinwu isu
@helenkemal9390
@helenkemal9390 4 жыл бұрын
ማሪያም በረሃ ስትሄድ ማየት ምንድ ነዉ?
@yayatube4875
@yayatube4875 4 жыл бұрын
Helen Kemal - ቅድስት ማርያምን መመልከት መልካም ለሰዎች ፍቅር እንዳለሽ፣ መልካም እናት የመሆን እድልን፣ እና መንፈሳዊነትን ያመላክታል። መልካም ቀን
@DanawitAddisu
@DanawitAddisu 7 ай бұрын
ወንድሚ በናትክ ይችንን ህልም ንገርኝ ነጭ ሁለት ጀሪካን አንዱ 10 letter አንደኛው 20 letter መኪና ጥሎት ሲሄድ እኔ አነሳሁት ምንድን ነው
@DanawitAddisu
@DanawitAddisu 7 ай бұрын
🎉
@RihAnn-fv5dx
@RihAnn-fv5dx 4 ай бұрын
ሰላም ነው ወንድሜ በውነታው 11 ኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ አሁን ያለሁት አረብ ሀገር ነው በህልሜ ስማርበት የነበረው ክፍሌ እናም አብራቸው የተማርኳቸው ጋ ነው ያየሁት አማረኛ ምምህር ነው ደብተር እየሞላ እኔ ስልክ ይዣለሁ በመጀመሪያ አይቶ እንዳላየ መስሎ ሄደ እኔም አላየኝም ብየ ስልኬ ሲጮህ ሲመጣብኝ ልቀናስ ስል እንቢ ይለኛል ከዛም ወደ ቢሮ ወሰደው ስልኬን እኔ እየተከተልኩ አትውሰድ ስልኬን እለዋለሁ ክፍያው 500ብር ነው እኔ የያስኩት ደግሞ 300 ብር ነው ወደቤት ሲባል ዩንፎርሜን ጃኬት ከለሩ እሩስ ከለር ነው ቦርሳየ ጥቁር ነው እባክህን እንዳታልፈኝ ለቤትህም አድስ ነኝ ጨንቅኝ ሰዎች ሳረግ አገኘውህ እኔ ያላገባሁ ነኝ ከፍቅረኛየም ጋ በቅርቡ ነው የተለያየነው አደር አደራ መልስህን እጠብቃለሁ
@RihAnn-fv5dx
@RihAnn-fv5dx 4 ай бұрын
ዩኒፎርሜን አውልቄ ጃኬት ለብሼ ለማለት ነው
@yayatube4875
@yayatube4875 4 ай бұрын
ሰላም ብለናል፣ እንዴት ናችሁ? የትምህርትቤት ህልሞች በአብዛኛው እዚህ ቪዲዮ ውስጥ ያሉትን ፍቺዎችና ከነሱ ጋር የሚቀራረብ ፍቺዎች ናቸው ያሉት። መምህሩ ስልክ ይዘሽ ስለጮሀብሽ ስላየና ስለተቀበለሽ ምንም መጥፎ ትርጉም የለውም። የትምህርት ቤት ትዝታና ወይም ደግሞ እንደማንኛውም ሰው የሚገጥሙንን የህይወት ውጣ ውረዶች በጥንካሬ ማለፍን ሊያመላክት ይችላል። ስለዚህ አትጨነቂ። መልካም ቀን
@RihAnn-fv5dx
@RihAnn-fv5dx 4 ай бұрын
እሽ ወንድሜ አመሰግናለሁ በርታልኝ
@EkramYasin-gl5qs
@EkramYasin-gl5qs 3 ай бұрын
ሰላም ወድሜ አኔ ሽልማት ስሸለም አየሁ
@zaidanomer2562
@zaidanomer2562 4 жыл бұрын
t / bat ehadlaw gen americ tmhrt 1 kan tamera fatnenm sarcha alawekm becha echankliw bahelima
@ranittt1394
@ranittt1394 Жыл бұрын
ውይ ወድሜ እዳታልፈኝ መልስ በህልሜ የድሮ ፍቅረኛዬን ፍቅረኛውን ስገላት አየሁ 😓
@yayatube4875
@yayatube4875 Жыл бұрын
እንዲህ አይነት የመገዳደል ህልሞች በአብዛኛው መጥፎ ፍቺ የላቸውም። አይዞን አትጨነቂ። መልካም ጊዜ
@hanialem8068
@hanialem8068 4 жыл бұрын
BertA
@sohiasohia8623
@sohiasohia8623 4 жыл бұрын
Mndnew behlm lemagbat maseb myagebagn dgmo paster new
@masokomasoko4079
@masokomasoko4079 4 жыл бұрын
ጊን ይኔ ትምርት አቆሜአሎ ትምርት ቤት እጄ ክፊሌን ይፈልጋሎ
@YaredoEpisode
@YaredoEpisode 4 жыл бұрын
አስተማሪ f ሲሰጠኝ አየሁ ምንድነዉ ፍቺወ?
@yayatube4875
@yayatube4875 4 жыл бұрын
በራስ መተማመን ወይም ኮንፊደንስ የበለጠ መዳበር እንደሚገባው ያመላክታል
@rabifamily6237
@rabifamily6237 4 жыл бұрын
Berta tero.New
@tigisttigist8445
@tigisttigist8445 4 жыл бұрын
Belim telik madalayi koshaha mayet mendinew
@user_selagg
@user_selagg Жыл бұрын
እኔ ያለ ደብተር ነው የሄድኩት ምንድነው
@yayatube4875
@yayatube4875 Жыл бұрын
ደብተርም ባይኖር የትምህርት ቤት ህልም ፍቺዎች በአብዛኛው ቪዲዮው ውስጥ የተጠቀሱት ናቸው። እናመሰግናለን። በቀጣይም አዳዲስ ስራዎችን ይዘን እየመጣን ነው።
@senaytaserat7517
@senaytaserat7517 4 жыл бұрын
አዲሰ ልብሰ መልበሰ ምድነው እሰኪ የምታውቁ ነገሩኝ
@እማሂወቴነሽእማክፉአይንካ
@እማሂወቴነሽእማክፉአይንካ 4 жыл бұрын
አዲሢ ልብሥ በህልምሽ ባል ነው
@senaytaserat7517
@senaytaserat7517 4 жыл бұрын
እማ ሂወቴ ነሸ አመሰግናለሁ እህቴ
@sohiasohia8623
@sohiasohia8623 4 жыл бұрын
Ebakhn ngeregn paster agebashalehu blo kebete seb mgb eyebela sewyew
@yayatube4875
@yayatube4875 4 жыл бұрын
Sohia - ፍቺውን ፈልጌ እዚሁ ኮመንት ላይ እነግርሻለሁ
@ekru-tube
@ekru-tube Жыл бұрын
እኔ ትምህርቤት ሂጀአየሁ ግቢውስጥ ገብቸ ምንድነው
@yayatube4875
@yayatube4875 Жыл бұрын
የትምህርት ቤት ህልሞች ተመሳሳይ ፍቺ ነው ያላቸው። አብዛኛው ፍቺዎችን በዚህ ቪዲዮ አዘጋጅተናል። ተመልከቻቸው። እናመሰግናለን
@hashahsa9409
@hashahsa9409 4 жыл бұрын
አይ ደግሞ ወደ ሕልም ገባችሁ
@tigisttigist8445
@tigisttigist8445 4 жыл бұрын
Timehert bat kuch bilos memar mendinew
@yayatube4875
@yayatube4875 4 жыл бұрын
Tigist - ካሳለፍነው ህይወት እየተማርን ንደሆነና ለወደፊት ህይወታችን ጠቃሚ ትምህርት እያገኘን እንደሆነ ያሳያል። ጥሩ ነው
@السلفيمنإثيوبيا
@السلفيمنإثيوبيا 4 жыл бұрын
የማይመጣ የለም ስራ ፈች ሁላ ለሀገራችሁ በጮሀችሁ ስንት የሚያስጨንቅ እያለ የማይባ ነገር ከመቀባጠር
በህልም ፈተና ላይ መቀመጥ/የፈተና ውጤት (@Ybiblicaldream)
3:12
YDREAM interpretation መጽሐፍ-ቅዱሳዊ
Рет қаралды 11 М.
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
ሕልምና አስገራሚ ጉዳዩ ዓይነቱና ፍቺው (ክፍል 1)
54:35
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 644 М.
ትምህርት ቤት ፈተና መፈተን Part Four
15:07
ሕልም እና ፍቺ - ኦርቶዶክሳዊ ሕልም እና ፍቺ ከአባቶች የተገኘ
34:56
ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube
Рет қаралды 15 М.
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН