ህልመኛ መሆን!

  Рет қаралды 94,325

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 200
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ 3 жыл бұрын
አንተ ልጅ ግን ለእኔ ህይወት ነው እንዴ የተስራከው ምስጋናዬ ከልብ ነው በጣም እወዳችኃለሁ !!!!
@bint4181
@bint4181 3 жыл бұрын
ለሁላችንም በጣም ትምህርት ወስደናል ከሱ
@ሀኗመገሸ
@ሀኗመገሸ 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@amenadisu4991
@amenadisu4991 3 жыл бұрын
Ewunt new are enem ale
@Emuuser-cz7qs7pv3v
@Emuuser-cz7qs7pv3v 3 жыл бұрын
እኛ በስደት የምንኖረው ጥሩ ትምህርት ነው አላማችንና ፍላጎታችንን ስለማናቅ እድሜአችነን እምንጨርሰው
@zain44zain53
@zain44zain53 3 жыл бұрын
ትክክልእማ
@sarademelash4241
@sarademelash4241 2 жыл бұрын
ደጋግሜ ብሰማህ የማትሰለች እንደአዲስ ነው የምሰማው እውቀትህን ይጨምርልህ ትልቅ ቦታ እኔንም አንተንም ያድርሰን ተባረክልኝ!🙏
@abasabdo4903
@abasabdo4903 3 жыл бұрын
አቀራረብ በጣም መሳጭ እና አስደሳች ነው።ሌሎች ቪዲዬችም በዚህ መልኩ ቢቀርብ አሪፍ ነው።
@fevenmengstia2350
@fevenmengstia2350 3 жыл бұрын
Akerarebun sayhon meleketun wesed.b/c sekatama sewch meleketun engine akerarebu lay tekuret ayaderegum. Endea endea commenth mehon yeneberbet yeha sayhon mesegana neber.
@asnake6227
@asnake6227 Жыл бұрын
0
@እሙሀኒፋ-ነ6ጨ
@እሙሀኒፋ-ነ6ጨ 3 жыл бұрын
ኸረ አተ ልጅ ምን ልበልህ በቃ በደፈናዉ ምርጥ ልጅ ነህ አላህ ይጠብቅህ
@malik-8513
@malik-8513 Жыл бұрын
ወድ ወንድማችን ስነወርቅ በአጭር አገላለፅ ተስፋ የቆረጠውን ትውልድ ላይ ነፍስ ዘርተህ ከፍ ያለ ማማ ላይ በማውጣት ታላቅ ትውልድ እየገነባህ ነው። ኢንሻአላህ በቅርቡ ያንተን ትሬይኒንግ እቀላቀላለሁ። እያንበሸበሽከን ያለኸው በብዙ መፅሀፍት የዳበረው ተመክሮህ ነውና መመስገን ሲያንስብህ ነው። በተለይ በተለይ ለሀይማኖቶቹና ለፈጣሪ ያለህ ክብር ከየትኛውም ሞቲቬሽናል አንቂዎች ያልተለመደ ነው።
@እሙካሊድ-ነ8ለ
@እሙካሊድ-ነ8ለ 3 жыл бұрын
መልካም ቀን🙏🥰❤️
@fuadmustefa203
@fuadmustefa203 3 жыл бұрын
ምርጥ አቀራረብ ነው በዚህ ቀጥል
@munaraya7327
@munaraya7327 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን🙏❤❤
@mahdermengstiemegste670
@mahdermengstiemegste670 3 жыл бұрын
አንተን ሣዳምጥ ጠካራ እሆናለሁ 😍😍😍🙏🙏🙏
@ሠላምለኢትዮጵያ-ፈ2ጨ
@ሠላምለኢትዮጵያ-ፈ2ጨ 3 жыл бұрын
በጣም ልክ ነው ገና ከታች ክላስ እያለን መምህራኖች ራእይ የሚጠይቁን😀😀😀
@sadamulla5208
@sadamulla5208 2 ай бұрын
ምርጥ ትምህርት ነው በዚህቀጥል
@selamselam625
@selamselam625 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ በጣም ምርጥ ነው እናመሰግናለን
@ብሥሪየድግልልጅ
@ብሥሪየድግልልጅ 2 жыл бұрын
እኔ አተን ከሰማሁ አስቶ አስተዋይ ሴት ሁኛለሁ ተመሥገን ወድሜ ክበርልኝ😘👏
@tsehaymoges2799
@tsehaymoges2799 3 жыл бұрын
አቦ ሰላማችሁ ይብዛ 👍👍👍👍
@abdurehmandelmolo4400
@abdurehmandelmolo4400 2 жыл бұрын
ዳስ ምል ናገርከኝ ኑርልኝ ሁሉን መከር አለህ መጫራሻህን ያሳምርልህ ግን ለዝህች አለም ቢቻ እንዳዮን እውቃትህ እበክህ አዳራህን በጉዳዩ ሀስቢባትና ትክክለኛውን ያእምናት ማገድ ፈልግ
@እማመኖርሽያኖረኛል-ጘ4ዀ
@እማመኖርሽያኖረኛል-ጘ4ዀ 3 жыл бұрын
ወይ እናንተ ልጆች እንዴት እንደምትመቹኝ በተለይ አንተማ አነጋገርክ በጣም ይለያል በሚገባን መልኩ ነው የምትፈተፍተው እኔ እናንተን ሳዳምጥ ልክ በዛች ቅፅበት የተቀየርኩ ነው የሚመስለኝ ብቻ ከናንተ ብዙ ተምሬአለው አመሰግናለው🙏🙏🙏❤
@surafelzenebe8682
@surafelzenebe8682 3 жыл бұрын
Wow you are so extremely amazing and blessed. Thanks for sharing
@birukwondale1308
@birukwondale1308 3 жыл бұрын
Tnx for energetic motivation 🙏
@sadejelan4380
@sadejelan4380 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@huletesenbet9630
@huletesenbet9630 3 жыл бұрын
እንትፍ ደስ የሚል ትምህርት ምክር ዋወ !!!
@tekestemekonnen7169
@tekestemekonnen7169 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ወዳጄ ❤
@senaitaymihosimgnemelaku509
@senaitaymihosimgnemelaku509 3 жыл бұрын
Tebarek wndme ,lene ejig betame hewat eyzerahbegn new betam amesgnalehu.
@bruksami663
@bruksami663 3 жыл бұрын
ዋው ያምራል እስከ መቸ የት ነበርኩ አይ የኔ ነገር ግን እስቲ………
@TegestTade-gv8op
@TegestTade-gv8op 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@coolmedia5226
@coolmedia5226 3 жыл бұрын
በጣም ነው ምናመሰግን... እስኪ ከ ቤተሰብ ጋ ጥገኛ ለሆነው ስራልን
@sofyabadru9246
@sofyabadru9246 Жыл бұрын
Bemin kale legeltseh betam amseginalehu mikereh be kirbe lawetam endamiyaderign aliteratarim ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@simretg.endrias9250
@simretg.endrias9250 3 жыл бұрын
አረ በጣም ነው የምወዳቹ ከምር❤❤😍
@nabigm313
@nabigm313 3 жыл бұрын
Beka wow.....gene akegne ewenet bante yetenesa hiwete tesetekakel.....tanks betammmm
@edomiyasmichael8662
@edomiyasmichael8662 3 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው
@shereman30
@shereman30 3 жыл бұрын
Betam Betam tru yemanekakt sera new yemtseraw. enem endate le bzu alemat yeteleyayu tmirtoch esetalehu 5 amet wust.
@temri4431
@temri4431 Жыл бұрын
ጀግና እድሆን አረገኝ ወላሂ እናመሰግናለን
@Abeychanal
@Abeychanal 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@yordanossimeneh3053
@yordanossimeneh3053 3 жыл бұрын
ጥሩ ነው ተመችቶኛል እኔም ለህይወቴ እጠቀምበታለሁ። እናመሰግናለን
@sara-tm9uy
@sara-tm9uy 3 жыл бұрын
ልዩ አነቃቂ ቃላቶች💪አወ እንችላል ‼
@martha_Alemu
@martha_Alemu 3 жыл бұрын
Tebark wendme melkam temret new yemtastlalfew berta
@JeryyBeti
@JeryyBeti 9 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 😊😊😊
@asmaasoom23
@asmaasoom23 3 жыл бұрын
ይሄንን ልጅ አለማመስገን ንፉግነት ነው
@kaleabdemile4917
@kaleabdemile4917 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ለሁሉም ነገር
@Wildrose_16
@Wildrose_16 3 жыл бұрын
ድንቅ ምክር ነው እናመሰግንሃለን
@Emuuser-cz7qs7pv3v
@Emuuser-cz7qs7pv3v 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ምርጥ ነው በርታ
@osifitnas9653
@osifitnas9653 3 жыл бұрын
Wow keep doing sle sket bcha yanebebkachew best yemtlachewn 5 ena keziya belay metshafoch amelakten please
@kedijabitseid82
@kedijabitseid82 3 жыл бұрын
መሳጭ ነው እናመሰግናለን ወድም
@ርግኣትኣፅብሃ
@ርግኣትኣፅብሃ 2 жыл бұрын
Tanks you more🕊
@osiiseid8552
@osiiseid8552 3 жыл бұрын
Thanks bro God bless you!
@SelamShshay-r7q
@SelamShshay-r7q 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ስኔ በጣም እንወድሃለን❤❤❤ ግን እኔ ኣጠጌቤ ያለን ሰው መምከር እና መቀየር እፈልጋለው ግን ተናግሮ የማሳመን ችሎታ የለኝም ምንድነው ማድረግ ያለብኝ???
@ashumanmenu2388
@ashumanmenu2388 3 жыл бұрын
Betam arif nek ahun chmari yasfelgenal betelye tesfa adrgen lemnmar temariwoch manekakiya yasfelgenal beta 🎓🎓 melkam ken
@mazimamiyoutube7192
@mazimamiyoutube7192 3 жыл бұрын
ዋዎ በጣም ደስ የምል ትምህርትና ምክር
@ወሄነትየገጉዩቲዩብ
@ወሄነትየገጉዩቲዩብ 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ለምትሰጡን ትምርት እናመሰግናለን በትክክል ከአሰብከው ለመድረስ እልመኛ መሆን አለብህ🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍
@makdestigab8987
@makdestigab8987 3 жыл бұрын
ማነው ግን ዲስላክ የሚያረገው ? እናመሰግናለን ወድማችን ጎበዝ ነሕ !
@yeabsirademissie7328
@yeabsirademissie7328 3 жыл бұрын
Wow Wow amazing bro , keep it up!!!
@monaali6909
@monaali6909 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም አርጌ
@dejudejene5469
@dejudejene5469 3 жыл бұрын
Thanks so much ❤❤❤
@bilisatadese1490
@bilisatadese1490 Жыл бұрын
God bless you!
@mikyasgirma8760
@mikyasgirma8760 3 жыл бұрын
ለሚሰራ ይጨመርለታል ይመችህ አድናቂህ ነኝ
@kumiibaliyu6096
@kumiibaliyu6096 Жыл бұрын
አመሰግናለዉ እንድ ቀጥል አረከኝ ❤❤
@yagir3347
@yagir3347 2 жыл бұрын
Wow betam des ylal fetari yakebereh helmen aginchewalew ewneten nw meleh !!!!!!!!!!!!!
@natimintesnot8065
@natimintesnot8065 3 жыл бұрын
what a video????????? bro fetari yibarkeh!
@mahiyoutube4337
@mahiyoutube4337 3 жыл бұрын
በትክክል ኑርልን🥰🥰🥰🥰
@HappyEnterTUBE
@HappyEnterTUBE Жыл бұрын
አንተ ሁሌም ታነቃኛለህ መንገድ ጀምሬአለሁ ...ፎቶህን ግድግዳዬ ላይ ለመለጠፍ ማግኘት አልቻለኩም አንድ ቀን ለምስጋና አገኝሃለሁ
@amethiopian2360
@amethiopian2360 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@frezerabush1606
@frezerabush1606 3 жыл бұрын
Wow des yemil inspiration
@ነኝየህልሚተፋላሚ
@ነኝየህልሚተፋላሚ 3 жыл бұрын
የናንተና የማንያዘዋል አይነት ሰዉ በየ ክልሉ ቢኖሩ ጥሩ ነበር ይሄን ትምህርት አብዛኛዉ በስደት ያለነዉ ነን የምንከታተለዉ በገጠር አካባቢ አያገኙም እኛ ደግሞ ሰምተን ዝም አንበል ወገኖቼ ዘረኝነትም ይቀንስልናል ላካባቢያች ለቢተሰብ እዉቀታችንን እናካፍል ገንዘብ ካለን ስራ መፍጠር ዝም ብለዉ ቁጭ ያሉትን የሚሳትፍ አይነት ሰራ መክፍት ካልተረባረብን ይሄ የዘረኝነት በሽታ አይለቀንም
@astershifraw2574
@astershifraw2574 3 жыл бұрын
You're. The. Best. I like. You. Keeping up.
@eyasuesatuofficial4923
@eyasuesatuofficial4923 3 жыл бұрын
ምርጥ ኢንስፓይሬሽን
@fikehope2148
@fikehope2148 3 жыл бұрын
Thank you so much senework
@desalegnsherkabu8261
@desalegnsherkabu8261 9 ай бұрын
ምስጋናዬ ከልብ ነው!
@sulaimanksa1148
@sulaimanksa1148 2 жыл бұрын
አቤት ምን እንበል ለመቀየር ሰበብ ያድርግህ እንትጋ ደርሶ የማይቀየር የለም
@Militoto8
@Militoto8 3 жыл бұрын
🙏🏼🙏🏼🙏🏼ዛሬ እኮ ኪዳነምህረት ነው ደስ ሲል ጸሎታና በረከታ ይደርብን ኩራን ፕሮፋይሌን ነክታቹ #ሳብስክራይን ኣርጉልኝ
@meseretmeseret2558
@meseretmeseret2558 3 жыл бұрын
Thanks 👍 you
@sameramusamma9396
@sameramusamma9396 3 жыл бұрын
አመስግናለሁ ምቹ ምክረ ነው በርታ
@suraphelendalu4070
@suraphelendalu4070 3 жыл бұрын
You guys are doing well. I appreciate👍
@FaneFane-hi7lx
@FaneFane-hi7lx Жыл бұрын
inner Kanta videowoch huluu yaqayarny ihee naw bataam YOU ARE KINGS 🤴
@umuarebuu
@umuarebuu 3 жыл бұрын
አቀራረብህ አሪፍነዉ👍በርታ
@ethiopiaforever9464
@ethiopiaforever9464 3 жыл бұрын
ይመችህ
@ramadantube
@ramadantube 3 жыл бұрын
እናመስግናለን ወንድማችን
@habebahabeba9977
@habebahabeba9977 3 жыл бұрын
Uffff wetsxe eko nek selamk bezt yebal wandeme❤❤❤❤👏👏👏
@etsegenettsegaye1573
@etsegenettsegaye1573 3 жыл бұрын
Thank you
@hayatawel1544
@hayatawel1544 3 жыл бұрын
Thank you broyee
@aronkebede1731
@aronkebede1731 3 жыл бұрын
your video is very emotional video and the video is i energicated from this video is very edicuational video tnx for this video good gob tnx...😀😐
@loveeritreapeaceeritrea9847
@loveeritreapeaceeritrea9847 3 жыл бұрын
Wonderful I need it 👍👍👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@abidegezawa7700
@abidegezawa7700 3 жыл бұрын
ይመቻቹ ውዶቼ በርቱ
@tewodroszzz6960
@tewodroszzz6960 3 жыл бұрын
thanks it is greet work
@ordox9388
@ordox9388 3 жыл бұрын
ደሜን እንዴት እንድታሞቀው
@cncncncncncndndndn8440
@cncncncncncndndndn8440 2 жыл бұрын
betam wub ena mesachi video new erasen yalehubetn huneta edayi eredtognal betam Amesegnalehu wedm
@Abdi6119
@Abdi6119 3 жыл бұрын
Thanks bro
@እሙከድር-ነ7ተ
@እሙከድር-ነ7ተ 3 жыл бұрын
ቃላትየለኝም 😍😍👌👌👍
@dibbauae7240
@dibbauae7240 3 жыл бұрын
Wow Thanks
@sefinaadem7610
@sefinaadem7610 3 жыл бұрын
You’re right 🙏🙏
@lendalenda7765
@lendalenda7765 3 жыл бұрын
Ewunet living des yelegme enanetn sesem❤
@yodit587
@yodit587 3 жыл бұрын
Thank you 🙏
@sifannemera2180
@sifannemera2180 3 жыл бұрын
ቃላት የለኝም አደኛ
@markronney3720
@markronney3720 3 жыл бұрын
ምርጥ ይድላህ አቦ
@abnetabrhame2214
@abnetabrhame2214 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው አንተን መስማት ከጀመርኩኝ በዋላ ሂወቴ ተስተካከለ
@patiencemedia7394
@patiencemedia7394 3 жыл бұрын
እረ ኣቦ እድሜ ከጤና ይስጥክ እባ
@Mobile.Phone32
@Mobile.Phone32 3 жыл бұрын
ዋው በጣም በርታልን!!
@abdurehmandelmolo4400
@abdurehmandelmolo4400 2 жыл бұрын
ልክናህ ያዝናውን ስልክ ራሱ ሀስበናው ያገዘናው
@namatitasisa4605
@namatitasisa4605 3 жыл бұрын
Teru negare sedema bek degagemewu yasagnegnal hasabu kerasegar sewahade betam gobeze ehonalhu
@lifewithebeni6639
@lifewithebeni6639 3 жыл бұрын
Pls yederow back ground sound yehunelen
@zaharatube2967
@zaharatube2967 3 жыл бұрын
ጀግና ነክ ብሮ
@abebeteshome375
@abebeteshome375 3 жыл бұрын
AMESEGNALEHU WENDME
ደስተኛ መሆን! ራስን እስከ መጨረሻው መቀየር
16:15
የማይቀየሩ የህይዎት ህጎች | Undeniable Rules of Life - ስነወርቅ ታዬ |  @EthioKings
26:59
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
13 የህይወት ህጎች
18:25
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 213 М.
ተስፋ የሚሰጡ 5 ነገሮች | Inspire Ethiopia
15:34
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 226 М.
ትልቅ በማሰብ ራስን መቀየር
18:42
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 152 М.
በጠዋት ተነስ! እንቅልፍን በቀላሉ ማሸነፍ
15:10
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН