''ህግን መረዳት''ድንቅ ትምህርት በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ Yonatan Aklilu @MARSIL TV WORLDWIDE

  Рет қаралды 32,778

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

Күн бұрын

Пікірлер: 123
@elsabetkasaye4650
@elsabetkasaye4650 Жыл бұрын
ዮኒዬ አንተ የትውልድ አባት አሁን ገና ክርስትናዬ መሰረቱን ያዘልኝ ከበፊት ይልቅ ደስስስስስ እያለኝ ልቀጥል ነው ነፍስም አልቀረልኝ ኡፍፍፍፍፍ ምን አይነት አምላክ ነው ግን የምናመልከው አልፍ ኦሜጋ ያለ የሚኖር በክብር የሚመጣ ቤዛችን የታደገን የወደደን ከእኛ ምንም ሳይጠብቅ አረረረ ወይኔ ተባረክልኝ የኔ አምላክ።
@atsadelikesa7857
@atsadelikesa7857 Жыл бұрын
M
@shamyosief5710
@shamyosief5710 Жыл бұрын
Wawwww ሉዩ ምግላጽ ዮኒ እንዳኣተ ኣስተማህሪ ዩብዙሑ ተባረክ
@tensumamush9918
@tensumamush9918 Жыл бұрын
Amennnn Amennn.endihu betsega new yedanikut simu yibarek yene geta🙏🙏🙏 yoniye tebarek
@Fikrubiruktawit
@Fikrubiruktawit Жыл бұрын
Geta yebark 🙏 Yoni 🔥 Megbiyaw lay yalew mezmur 🥰
@samsonsami8817
@samsonsami8817 Жыл бұрын
Jesus is my lord 👑🙇🙏💚every day tanks God👑 ❤🙇🙏Yoni tbarke 🙋
@bizuayehuhailegeorgis4712
@bizuayehuhailegeorgis4712 Жыл бұрын
ፀጋውን ሳይስት የሰጠህ ጌታችን ስሙ ለዘለአለም ይባረክ
@bizuayehuhailegeorgis4712
@bizuayehuhailegeorgis4712 Жыл бұрын
ጌታ ሳይሰስት ፀጋውን ስለሰጠህ ጌታ ይባረክ
@nadhiidugassa2446
@nadhiidugassa2446 Жыл бұрын
Ye iyesus af , yoniye eebbifami
@demissiewondu4232
@demissiewondu4232 Жыл бұрын
አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ ዮኒዬ እንወድሀለን ፀጋው ከዚ በላይ አብዝቶ ይጨመርልህ የእግዝአብሔር ሰው!!
@ethioeritrea4693
@ethioeritrea4693 Жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡ ዮኒዬ ምን ብዬ እንደምመርቅህ አላዉቅም ስፋ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ለልጆቻቸን ድረስ ተባረክ ዛሬ ነብስም አልቀረችልኝም ❤❤❤
@molaworkgebrekidan5155
@molaworkgebrekidan5155 Жыл бұрын
ከህግ በፊት እምነትና ጸጋ ለአብረሃም በዚህ ዉስጥ የነበረዉ ኢየሱስ ያኔ ከፊት የነበረዉ መለኮት👏 እግዚአብሔር ይባርክህ ዮኒዬ👏🙌 የሚደንቅ ጸጋ የተገለጠ ነዉ ይብዛልህ ይጨመርልህ🙌
@geteneshwmariam9566
@geteneshwmariam9566 Жыл бұрын
ይህ የቃል መገለጥ ይፈሳል ይፈሳል የጸጋውና የምንጩ ባለቤት ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ይባረክ !!!ዮንዬ ባንተ ላይ ባለው መንፈስ መቶዎችን እግዚአብሔር አምላክ ያስነሳልን እንወድሀለን ጌታ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ።
@jesusislord6723
@jesusislord6723 Жыл бұрын
ነብስም አልቀረልኝም ባንተ ተጠቅሞ በመንፈስ ቅዱስ የቃሉን እውነት አበራልኝ ተባረክ የኒዬ!
@mulujesus1289
@mulujesus1289 Жыл бұрын
ክብር ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን እዉነቱን ወጌል የገለጠልኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ይባረክ አሜን
@kukkuassefa3963
@kukkuassefa3963 Жыл бұрын
ዮኒዬ ከአፍህ እኮ ማር ነው ጠብ የሚለው! ውይ ውይ ውይ ከነቤተሰቦችህ ተባረክ ጌታ ኢየሱስ ብቻውን ጌታ ነው አሜን።
@teddyteddy1331
@teddyteddy1331 7 ай бұрын
❤አሜን አሜን አሜን ትክክል ነው ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁ ይባረክ ተባረኩ ❤✊📖🙏
@mimimimi-z7y
@mimimimi-z7y Ай бұрын
በዚን ዛማን አንተን የሰጠን ጌታ አግዚአብሔር ይመስገን ፃጋ ይብዛልክ 🙏🙏😍🥰
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 Жыл бұрын
ክብር ለኢየሱስ ይሁን እንዲሁ በጸጋ ደናን ተባረክ ዮኒ ድንቅ ትምህርት ሕይወት ለወጭ ይጨማርልህ የቃሉ እውቀት ተባረክ
@yaineabebaassefa3296
@yaineabebaassefa3296 Жыл бұрын
ዮኒዬ ውዱ መሪዬ❤❤🥰 ክርስቶስን የመግለጥ መንፈስ ከመለኮት ፀጋ ይብዛልህ ኃይልም ይለቀቅልህ።
@MasaratiTubeመሠረትTube
@MasaratiTubeመሠረትTube Жыл бұрын
Wow wow wow Amen Amen Amen Amen geta babizu tsaga yibariki Tabaraki wudee ❤️❤️❤️
@mulujesus1289
@mulujesus1289 Жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለልኡል እግዝአብሄር ይሁን አሜን አሜን አሜን
@ክያነኝ
@ክያነኝ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 💚💚💚💚
@ሠላማዊትየኢየሱስተከታይ
@ሠላማዊትየኢየሱስተከታይ Жыл бұрын
ወደ ገላትያ ሰዎች 3፥10_29)📖💯📖💯📖💯💯🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌 👏👏👏👏👏👏👏 ❤❤❤❤❤❤❤ ክብር ክብር ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን ከዘላለም እስከ ዘላለም አለም አሜን አሁንም የቃል መገለጥ እና ምስጥር ይብራልህ ዉድ ወንድማችን ፓስተር ዮንዬዬ ጸጋ በጸጋ ላይ ሞገስ በሞገስ ላይ ጥበብ በጥበብ ላይ ይጨመርልህ ተስማማሁ በሁሉም ዋዋዋዋዉዉዉዉዉዉ
@እታየመዳምቅመም
@እታየመዳምቅመም Жыл бұрын
ጌታ ዘመንዘላለምክን ይባርከው ♥♥♥♥♥
@jerusalemdane5992
@jerusalemdane5992 Жыл бұрын
ጌታ ፡ አብዝቶ ፡ ይባረክ ፡ 💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻
@marsilas-3199
@marsilas-3199 Жыл бұрын
This is so great a reveleation that you have taught us to the point where we never get lost. Concise and perfect teaching. God bless you ever more. I cant wait to learn being around Addis Kidan Kahinat Church. You are a blessing.
@aboneshayalnesh8408
@aboneshayalnesh8408 Жыл бұрын
Yoniye zemenehne geta yebarek tsegaw yebezaleh
@hiwotabebe7231
@hiwotabebe7231 Жыл бұрын
ጸጋ ይብዛልክ ዮኒ ።❤❤👏
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف Жыл бұрын
በዚዘመን,,ኢየሱስብቻ,,መፈለግ😭😭😭🙏🙏🙏
@mesertkebede4115
@mesertkebede4115 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 God bless you and your family ❤️🙏
@flkirtetamru5880
@flkirtetamru5880 Жыл бұрын
Good bless you 👌🤲🤲📖📖🙌🙌💓❤️❤️❤️❤️yoni thank you so much 😘😘😘
@ribkayared5750
@ribkayared5750 Жыл бұрын
Amennnnnn yh kal be hiwotachn ygelet
@ኩነኝአድራሻዬመስቀሉስር
@ኩነኝአድራሻዬመስቀሉስር Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ዮኝዬ
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን✝️✝️✝️
@dinkuyeedinkuyee3344
@dinkuyeedinkuyee3344 Жыл бұрын
ፀጋ ይብዛልህ ዮኒ
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Жыл бұрын
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 Egzaibher Zamanike Yetabareke Tabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 ♥ ❤
@messyhale9040
@messyhale9040 Жыл бұрын
አሜን ተባረኩኩኩ❤️❤️❤️❤️🥰😍
@شمسالبلوشيالبلوشي
@شمسالبلوشيالبلوشي Жыл бұрын
ዮኒ ተባረክልኝ❤❤❤❤
@Adu40
@Adu40 Жыл бұрын
Egzebher gen endet malkam Amalki nw malkaminetu tanager ayeleqim😭🙏🙏
@bekelutemang4127
@bekelutemang4127 Жыл бұрын
Yonan ezgabihr ebarkkhey tabirhey 😍😍😍batame swudekhey batame now mwudechey 😘😘😘
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 Жыл бұрын
የቃሉ መገለጥ የሰጠ እግዚአብሔር ይባረክ ብዙ እድሜ ይሰጥህ
@merrymaki4142
@merrymaki4142 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@tsionmillion6724
@tsionmillion6724 Жыл бұрын
አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ ዮኒዬ እወድሀለን ፀጋው ከዚ በላይ አብዝቶ ይጨመርልክ
@botin6076
@botin6076 Жыл бұрын
Yoniiiiii fatar edimekin yebizalikiiii tkxxx so ❤
@BortokanAbarra
@BortokanAbarra 5 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen AmeTralnslalte toAmhalric❤❤❤❤❤❤❤
@shumetzerihun7951
@shumetzerihun7951 Жыл бұрын
"ፈልገን መሰለክ የፀደቅነው ፈልጎን ነው"ውስጤ ነው
@eyerusalemwoledgiorgis1787
@eyerusalemwoledgiorgis1787 Жыл бұрын
J
@asnakechtadese
@asnakechtadese Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏 እውነት ነው ዮንዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤️❤️❤️እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ 👏👏ከጌታ ከኢየሱስ ክርስቶስ የተስጠህ ቃልና ትምህርት ነው የተሰበረ ልብን ያዘነች ነፍስን የምጠግን የምያጽናና ነው 👏👏በአውነት ዮንዬ አንተስ የአዲስ ካህናት ልጅ ነህ እግዚአብሔር ጸጋ ያብዛልህ ጉልበት ኃይል ይህንልህ ተባረክ 🙏🙏🙏❤️👏👏👏👏 ኢየሱስ ያድናል 🙏🙏🙏🙏 ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው ❤️❤️❤️❤️
@مسميسظسظي
@مسميسظسظي Жыл бұрын
Amenamen Amenamen Amenamen
@esraellegesse757
@esraellegesse757 Жыл бұрын
yoni geta 100000000000000000.... yibarkih !!!!!
@ergoyeyeshiwas5984
@ergoyeyeshiwas5984 Жыл бұрын
ተባረክ ተባረክ ወንድሜ
@ማንእደየሱስ
@ማንእደየሱስ Жыл бұрын
አሜንን አሜንን አሜን አሜንን ተባረክ💓💓💓💓💓💓🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@buzeetube2
@buzeetube2 Жыл бұрын
Ameeen Ameeen bless you God
@meerameera2717
@meerameera2717 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን ተበርክ
@ttyy5840
@ttyy5840 Жыл бұрын
Amen.amen.amen 👍hallelujah hallelujah hallelujah ♥ 🙌 ❤ 🙏🏾 👏 💖 ♥ 🙌
@thankshi3871
@thankshi3871 Жыл бұрын
You are right God Bless You
@tsehaydesta3521
@tsehaydesta3521 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ቃል እውነት ነው🙏🙏🙏
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ድንቅ ምግብ ነው ዋው
@etalmgebragorgis1646
@etalmgebragorgis1646 Жыл бұрын
አሜን አሜን ትባርክ
@selamselam4407
@selamselam4407 Жыл бұрын
God bless you thank-you so much ❤️❤️❤️
@sentudani9444
@sentudani9444 Жыл бұрын
ዬኒዬ የወደዳቸውን እስከ መጨረሻው ወደዳቸው ተብሎ እደተፃፈ አንተም ተወደህ ቅር ውድ ነህ ።
@degefahaile6097
@degefahaile6097 Жыл бұрын
You’re blessed yoni❤
@metekutekalegn2855
@metekutekalegn2855 Жыл бұрын
Amen.
@kebineshkebine4990
@kebineshkebine4990 Жыл бұрын
Amen Amen egzbiher behulu yibarek yoni
@botin6076
@botin6076 Жыл бұрын
Getayee 🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕💕
@lemlemlemlem5469
@lemlemlemlem5469 Жыл бұрын
Amen amen amen tabaraki geta yibarki 💞💞💞📖📖📖👏👏👏🙏🙏🙏
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Жыл бұрын
God bless you 😘 Thanks so much ✅ 😘 🤝🏽
@derartuhirphesa7327
@derartuhirphesa7327 Жыл бұрын
God bless you yoniyee🙏🙏
@Abeltekle1971
@Abeltekle1971 Жыл бұрын
Thanks great job
@atsadelikesa7857
@atsadelikesa7857 Жыл бұрын
Amen geta yebark
@y-yi
@y-yi Жыл бұрын
God bless you❤
@mazamaza5313
@mazamaza5313 Жыл бұрын
amen amen amen🙏🙏🙏💖💖💖 amen amen amen🙏🙏🙏💕💕💕
@betelhembetelhem8920
@betelhembetelhem8920 3 ай бұрын
wow endet desi yemil timirt newu betikikil bezeh zemen hulum sigawin nw yemiyasibewu
@የእግዚአብሔርሰትዲቡራ
@የእግዚአብሔርሰትዲቡራ Жыл бұрын
Ameeeeen ameeeen tebareki alfeki hide tesaga yabzalki 💞💞💞💞💞💞💞❤❤❤❤🌹🌹🌹💗❤❤❤💞💞
@tsehaydesta3521
@tsehaydesta3521 Жыл бұрын
አሜን አሜን 🙌🙌🙏🙏
@azaluungura449
@azaluungura449 Жыл бұрын
Ameen Ameen God bless you!
@abiy_kiya
@abiy_kiya Жыл бұрын
Amen
@tsehaydesta3521
@tsehaydesta3521 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@bettyyilma5539
@bettyyilma5539 Жыл бұрын
Wow Pastor, so deep. Thank you so much for amazing examples. It's very clear.
@tunewalde6899
@tunewalde6899 Жыл бұрын
yonyee tebarkiii🙏
@tigabuadijamo722
@tigabuadijamo722 Жыл бұрын
Zamin yibaraki tsaga yibzaliy
@ኢየሱስያድናል-ጀ2ጨ
@ኢየሱስያድናል-ጀ2ጨ Жыл бұрын
ሴጣን የያዘው ሰው እስከጥግ የሴጣን ባሕሪ ቢገለጥበት ያ ሰው ግን ሴጣን አይደለም ሊሆንም አይችልም ሰውየው በስራው ሴጣንን ስለመሰለ ይሄ ሰው ሴጣን ነው ቢያስብልም እርሱ ግን ሰው ነው ።ጌታም በእኛ ሲጠቀም እኛም ጌታ ነን ማለት አንችልም ለዚህ ነው ጳውሎስ በስራው ጌታን ቢመስልም እንዳልወድቅ መጠንቀቅ አለብኝ ያለው። ዮኒ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ 👋🏼
@fatemaethiopian5400
@fatemaethiopian5400 Жыл бұрын
eshi📖👂👏👑
@fathimafathima5747
@fathimafathima5747 Жыл бұрын
Ameeeennn
@eskedardamena5947
@eskedardamena5947 Жыл бұрын
Gata berek yaregeh
@marthaayela2787
@marthaayela2787 6 ай бұрын
Woww!!!!!!!
@asterbalacho1341
@asterbalacho1341 Жыл бұрын
Tbarakilgn
@dunbodunboye4026
@dunbodunboye4026 Жыл бұрын
😍😘👂👊👏😊❤🙏 የሰው ልጅ በየግሉ ሳንባ ይተነፍሳል በየግሉ ልብ ያስባል ይወስናል በየግሉ አእምሮ ያስተውላል ያስታውሳል ይህ በአለም ከንቱ ጥበብ እንኳ ሊደረስበት ያልተቻለ ረቂቅ የእግዚአብሔር የግሉ ጥልቅ ብርሃን የብድራት ምላሽ ነው ለፃዲቅ አማኝ የመቅረዝ ብርሃን ዮናታን ከእስከ ዛሬው በምቾትም ሆነ ያለ አድናቆት በትችት ከሰማውባቸው አስተምሮትህ ሁሉ ዛሬ መንታ በአንድ አእምሮ የምናስተውል በአንድ ልብ የደበቅነውን ራዕይ የምትተርክ መሰለኝ ሳንባዬን የጋራ ልቤን የጋራ አእምሮዬን የጋራ ራዕዬን ከባለቤቴ ውጭ ለሶስተኛ ወገን የጋራ ያደረገ መሰለኝ እግዚአብሔር ለማንኛውም አንዳንዴ ብተችህም የምወድህ አስተምሮትህን ፈልጌ የምሰማ አድናቂህ ነኝ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
@yoditAbebe
@yoditAbebe Жыл бұрын
Tebarek
@banchibisu8352
@banchibisu8352 Жыл бұрын
good 👍👍👍👍👍👍👍
@shumetzerihun7951
@shumetzerihun7951 Жыл бұрын
ወንድሜ ዮኒ እባክህን እንደ እግ/ር ሰው ነው ትምህርትክን እየተከታተልኩ የነበረው የአንድ የሀይማኖት ተቋምን ፕሮሞት አታድርግ ከቻልክ ነብስን የሚያለመልመውን የእግ/ርን ቃል ጌታ በረዳክ መጠን አስተምረን እኔ ሀጢያተኛና በፊቱ መቆም ቀርቶ በራሴም ፊት መቆም የማልችል ደካማ ነኝ ነገር ግን በሱ ምህረት የተነሳ ሰው የተባልኩ ታናሽ ባሪያ ነኝ
@genetdesta2403
@genetdesta2403 Жыл бұрын
Yoniye hulemi endmilh ye jagina taberakilng uffffffffff endeti endemiwodawu timirthi la ante kalati yelangim taberaki kana betasabochi kibiru Hull la eyesus yuni
@abwasas2864
@abwasas2864 Жыл бұрын
Wow
@rakrams4788
@rakrams4788 Жыл бұрын
Tabaraki
@simenehhailu7918
@simenehhailu7918 Жыл бұрын
ማንም እንዳያስታችሁ ተጠንቀቁ ማትዮስ 24 ቁ 5 እንደነ ፓስተር ዮወናታን አይነት በመጨረሻዉ ዘመን ሐሰተኞች ነብያቶች ይመጣሉ አታላዮች አስመሳዮች ነጣቂወች ተኩላወች ኑ ጌታ በዚህ አለላችሁ ይሏችሗል ተጠንቀቁ ይህ ሊሆን ግድ ነዉ ልብ ያለዉ ልብ ይበል
@እታየመዳምቅመም
@እታየመዳምቅመም Жыл бұрын
Welcome♥♥♥♥
@maheletteklu6237
@maheletteklu6237 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💓💓🖐
@ganatgant1278
@ganatgant1278 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@bebei8309
@bebei8309 12 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲😘😘😘😘😘🎉🎉💗💗💝❤️❤️❤️✅🥰🥰🥰✅✅🥰🥰🥰🥰🥰💞💞❣️❣️ameeen❤❤❤
@shumetzerihun7951
@shumetzerihun7951 Жыл бұрын
ዮኒ ወንድሜ ያልገባኝ ነገር በእምነት ለመፅደቅ የግድ ጴንጤ መሆን አለብኝ"አብርሀም አመነ እሱም ፅድቅ ሆኖ ተቆጠረለት" በመፅሀፍ ቅዱስ እንደተፃፈ እናያለን ታዲያ አብርሀም ጴንጤ ነበር ዛሬ በትምህርትክ ላይ አኛ ጴንጤዎች ስትል አልገባኝም
@ephermadmasu9566
@ephermadmasu9566 Жыл бұрын
Wondime pente mehon aytebekim,neger gin metsdek michelewu be eminet bicha nw.rom 5:1_3
@odimandefro9070
@odimandefro9070 Жыл бұрын
No mehon aytebekebehm...you need to accept Jesus Christ as your Lord and Saviour!!!
@MrGIG2012
@MrGIG2012 Жыл бұрын
አብርሃም ኢየሱስን አይቶት እንደነበረ በዚህም አብርሃም ደስ ብሎት እንደነበረ ኢየሱስ ለአይሁዶች ተናግሮ ነበር። ስለዚህ በእምነት እንጸድቃለን። በእምነት የተገለጠ ስራ እንድናለን። ትክክለኛ ክርስትያን ማለት በሰማይ በእ/ር እና በመልዓክት ፊት እንዲሁም በሰይጣን ፊትም ክርስትያን ሰውን ይሚያሰኘው ኢየሱስ ብቻውን ሌላ ምንም ሳይጨመርበት አማላጅ፣ የገነት በር፣ መንገድ፣ እውነትና ህይወት መሆኑን ስያምን ነው። አለበለዚያ ማንም ሰው ራሱን ክርትያን ነኝ ብልም በሰማይ ተቀባይነት የለውም። ሰይጣን እንደዚህ አይነቶቹን ክርስትያን ነን ባዮቹን ልጆች እንደሆኑ ይውቃል። ስለዚህ በተለምዶ ጴንጤ ተባሉ እንጂ ትክክለኛው ትርጉሙ ግን በላይ በሰማይ በእግዚአብሄር ዘንድ ትክክለኛ ክርስትያን ተብሎ የሚታዩ ወይ ስማቸው በሰማይ መዝገብ ውስጥ የተጻፈውን ለማመለከት ነው።
@TigstAlemayehw
@TigstAlemayehw Жыл бұрын
,የኒ፣ክበሪልኝ
@gracegod4566
@gracegod4566 Жыл бұрын
ዮኒ እኔ ያንተን አስተምሮ በጣም እሰማለዉ ነገር ግን ይህ አስተምሮ ህጉን እንደ ፈለጋቹ ብትተላለፉትም እምነት ብቻ ያድናል እንደ ማለት ነው ታዲያ ለምን ጌታ የሚወደኝ ቢኖር ሕጌን ያክብር አለ? ደግሞ የትኛው አስርቱ ትዛዛት ዉስጥ ነው ስጋን የሚያስደስት ህግ ያለው? በጣም ያሳፍራል ትውልን ወደ ሀጥያት አትማግድ ::
@Yahuah-d3i
@Yahuah-d3i Жыл бұрын
You are so right
@mestvteka4160
@mestvteka4160 Жыл бұрын
Waqayyo bara ke ha ebisu
У вас там какие таланты ?😂
00:19
Карина Хафизова
Рет қаралды 21 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 275 #shorts
00:29
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,9 МЛН