እህተ ማርያም ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 33,127

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер: 1 000
@yordanoshaile2348
@yordanoshaile2348 4 жыл бұрын
ባንተ ትምህርት ስንት ሰዉ ከእግዚአብሔር ጋር ተገናኝቷል 🌻🌻🌻🌷🌷🌷
@የሟቹእናትምህረትአብየናቱ
@የሟቹእናትምህረትአብየናቱ 4 жыл бұрын
በጣም በጣም መህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን
@ቃልአብከበደ
@ቃልአብከበደ 4 жыл бұрын
አሜን
@sabusaa5641
@sabusaa5641 4 жыл бұрын
በትክክል
@Freta-nn7om
@Freta-nn7om 5 ай бұрын
በጣም ቃል ህይውት ያስማልን መምህራችን እመብርሃን ትጠብቅልን ❤❤❤❤
@kindness4049
@kindness4049 4 жыл бұрын
ሁሉም ለ በጉነው ምናልባት በዚህ ልትፈወስ ይሆናል ሁሉም በጸሎት ያስባት ጌታ ሲፈውስ በምክንያት ነው ድንግል ለሁላችንም ምህረትን ታውርድልን
@MK-ts7yg
@MK-ts7yg 4 жыл бұрын
Ewnt bleshal
@workneshberhe9414
@workneshberhe9414 4 жыл бұрын
አውነት ኖው ኢስኩ ልቦና ይስጣት
@ወለተገብሪአልገብረአሉ
@ወለተገብሪአልገብረአሉ 4 жыл бұрын
👍👍👍
@ad1187
@ad1187 4 жыл бұрын
አሜን ነገር ግን ይቺ ሴት ትክክለኛ መጠሪያ አላት ወ/ሮ ትዕግስት ነው ።የቤተክርስቲያን ሰዎች ግን እህተ ማርያም እያልን መጥራት መልካም አይመስለኝም ።
@ተመስገንአምላኬ-ፐ4የ
@ተመስገንአምላኬ-ፐ4የ 4 жыл бұрын
አሜን፫
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 4 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ እንኳን ደህና መጣህ በስላሴ ስም እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድላት ልቦና ይስጣት አሜን አሜን አሜን መምህር
@fggg1571
@fggg1571 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጣት አይዞህ መምህራችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን።
@የማሪያምልጅነኝ-ከ5ገ
@የማሪያምልጅነኝ-ከ5ገ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን መምህር ተስፉየ ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይገጽጽሽ ሰውን ማሰናከልነው ተዋትመምህርዬ ተዋቸው ቤተክርስቲያን ትኑርልንዘላለም
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ወላዲተ አምላክ ልቦና ትስጣት
@muraworkmelka4982
@muraworkmelka4982 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@tigistabdissa3858
@tigistabdissa3858 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@tizzitabekele1382
@tizzitabekele1382 4 жыл бұрын
@@tigistabdissa3858 Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen
@tibebetessemakebede5034
@tibebetessemakebede5034 4 жыл бұрын
አሜን መምህር እኛ ከአንተ የተማርነዉ ብዙ ነገር አለ እኛም አናዉቃለን ያንተን ተሠጦ ከእግዚአብሔር እንደሆነ በትክክለኛው መንገድ ስትሔድ ፈተና አለ መንገድህንና አስተምህሮህን ለእግዚአብሔር ሠተህ ወደፊት ቀጥል እሚመራህ እሱነዉ አንድ ነፍስ ማዳን እኮ ዎጋዉ ሠማያዊ ነዉ መምህር ተስፋ ስላሴ የድንግል ማርያም ልጅ በመንግስቱ ያስብህ በርታ ሐይማኖት ከምግባር ጋር ተሠቶሀል እግዚአብሔር ይመስገን እኛም ገና ብዙ እንጠብቃለን በፀሎታችን እናስብሐለን በርታ እግዚአብሔር ይዞ ያፈረ የለም ድንግል ማርያም ካንተጋር ትሑን አሜን።
@meseretdaka2069
@meseretdaka2069 4 жыл бұрын
መምህራችን እባክህን ለዚች እህታችን ሱባኤ ያዝላትና ታሪኳ ተቀይሮ ምስክርነት ስትሰጥ ማየት እንፈልጋለን !! እመብርሀን ወላዲተ አምላክ ሳህሊተ ምህረት እመ ብዙሀን ከልጇ ከቸሩ መድሀኒአለም ከኢየሱስ ክርስቶስ ምህረትን ታሰጠን አሜን አሜን አሜን !!!
@የማርያምነኝ-ነ5ዸ
@የማርያምነኝ-ነ5ዸ 4 жыл бұрын
እኔ ሁሌ ጌዜ የምለው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠት ሁለተኛ መምህር እህተ ማርያም ጋ የምሄድ ሰው የእመቤታችን ፍቅር የለገበነው ምክንያቱም የእመቤታችን ቸርነት የምያቅ የገባው እመቤታችን ስንቱን ኀጢአት እንደ ሸፈናችለት በወቀ ነበረ እመቤታችን የሰውን ኀጢአትን የምትዘረዝር አይደለችም ገበና ሸፋኝ ነት እንጀ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@milliaba3965
@milliaba3965 4 жыл бұрын
መምህር ላንተ ቃለ ህይወት ይሰማልን ለስንዱ ለእህተ ሰይጣን ልቦና ይስጣት ፈጣሪ
@abbeyabebaz4737
@abbeyabebaz4737 4 жыл бұрын
መምህር ተሰፋዬ ክርስቲያንያዊ ትህትና የተመላበት መልካም ምላሽ ነው። ብዙ ሃሰተኛ ሰባኪዎች አሉ እና መጠንቀቅ ነው።
@rahel6824
@rahel6824 4 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ አንተ እውነተኛ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ ደግሞም የእግዚአብሔር የሆነ ሁሌም መከራው ብዙ ነውና እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት።
@በአሕዛብመካከልአመስግናለ
@በአሕዛብመካከልአመስግናለ 4 жыл бұрын
አሜን በእውነት. አምላክ ቅዱሳን ይቅር ይበለን. ንግግርህ ጣአም አለው. ሁሉን ነገር እግዜአብሄር. ያውቃል መምህር. ቃለ ሄወት ያሰማልን
@ledetedebebe1607
@ledetedebebe1607 4 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ የእግዚአብሔር ሰላምታዬ ይድረስህና ለምንድነው በውጪ የምትተታቹት እባክህን ወንድሜ ልለምንህ እውነት እግዚአብሔር ብቻ ነው!!!በትእግስት ያዘውና ተነጋገሩ እንጂ እንደ ዘመኑ አትሁን ደግሞ አማካሪ አባት እያለህ ለምን ቸኮልክ አምላክህን ተመልከትልኝ ብለኽዋል ከዛስ መምህርን ግርማን አማክረኸል ከሳቸው በላይ ደርሶብሀል ረጋ ብለህ አስብ እግዚአብሔር በመካከላችሁ ይግባ
@misrakmisrak1155
@misrakmisrak1155 3 жыл бұрын
መምህራችን ለኛ ልዩ ነህ ባተ ትምህርት ተለዉጠናል ተቀይረናል ከጥፋት ተመልሰናል መምህራችን እንወድሃለን ጸጋ ብዝት ይበልልህ ባተ ትምህረት ከና አለም ሁሉ ይድናል
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 4 жыл бұрын
ልኡል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን መምህር. እመ አዶናይ በምህረቷ ትጎብኘን መምህር. እኛ እንወድሀለን ምርጥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መምህራችን መሉ ጤና ከረጅም እድሜ ጋር ተመኘሁ ከነ መላው ቤተስብህ. መምህር እንፀልይላት እባክህን ተይዛ ነው.
@masaratethopua49
@masaratethopua49 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ። መምህራችን ተስፋዬ እግዚያብሔር አምላክ ትግስቱንይስጠን አትፍረድ ስለሚፈረድብህ ስለሚል ። በእውነት ስለምክሮት እግዚያአብሔር ያክብርልን ።
@ናታኔም-ጠ4ቘ
@ናታኔም-ጠ4ቘ 4 жыл бұрын
መድሐኔ ዓለም ልብ ይስጣት ለሁላችንም ልብ ይስጠን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ተስፋ ስላሴ
@tsedeyalemu7420
@tsedeyalemu7420 4 жыл бұрын
ይመሀረነ ይሰሀነነ በእንተ ርትዕት ሀይማኖት ያጽንአነ።
@የኪዳነምህረትልጅ-ጀ6ፀ
@የኪዳነምህረትልጅ-ጀ6ፀ 4 жыл бұрын
ተይዛ ነው እኮ ልንፀልይላት ይገባል እግዚአብሔር ወደ ልቦናዋ እንዲመልሳት
@ድንግልማርያምለእኔየህይወ
@ድንግልማርያምለእኔየህይወ 4 жыл бұрын
አቤቱ ቸሩ መድኃኔዓለም ሆይ ማረን ይቅር በለን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ እህተ ማርያም ላይ ያለውን እርኩስ መንፈስ ይሰርላት እመቤቴ ወላዲተ አምላክ አይነ ልቦናዋን ታብራላት እሷን የሚከተሉ ሰዎችም በጣም ያሳዝናሉ አይ አጉል መታሰር ብቻ እርሱ ይፍታቸው ልባቸውን ያብራላቸው
@amenamen5819
@amenamen5819 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህራችን ደሞ በአንተ መጣች ወንድሜ እረ እግዚአብሔር ልቡና ይስጣት
@meronmeron8872
@meronmeron8872 4 жыл бұрын
Amen amen amen memiherachin kalhiywet yasmalin egzybher ftsmo yimarti libonan yistati
@konwwi9297
@konwwi9297 4 жыл бұрын
አቤቱ ጌታሆይ ማስተዋልን ስጣት ፀበል ያስፈልጋታን መምህር እግዚብህር ያበርታህ ወላዲትአምላክ ካተጋትሁን ይሄውነው እዳተ አይነቱላይ ፈተናይበዛል አቤቱ ጌታሆይ አይነልቦናችንን ክፈትልን ልቦናስጠን 🙏🙏🙏
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቐ4ቐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቐ4ቐ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ርኩሳት መናፈስትን ሁሉ እግዚአብሔር ይገስፅልን
@እርዳቴጊዮርጊስነዉ
@እርዳቴጊዮርጊስነዉ 4 жыл бұрын
😭😭እግዚአብሔር ሆይ ክብር ምሰጋና አምልኮ ለአንተ ይሁን ለኔ እረዳቴ ነህ
@AS-yh1yr
@AS-yh1yr 4 жыл бұрын
መምህራችን ለእህተ ስንዱ ጸሎት አድሩጉላት።መምህር ግርማ ያስተማሩን ቆጥረህ የማይጨረሱ መጥፎ መናፍስቶች እሱዋ ውስጥ ነው ያሉ ።በዉጪ አገር ያለችው ኤሪትራዊት እየሱስ ነኝ በሎው የታይዋት መጥፍ መናፍስቶች እንደገሰጠቻቸው ስንዱም ማሪያም ነኝ ብላ የምትመጣባት ጠቃር መገሰጥ አለባት።
@dinyedina6001
@dinyedina6001 4 жыл бұрын
ሳዳምጣት መጥፎ ነገር አጣባታለሁ ስለ በትክርስትያት እንደምትቆረቆር ይሰማኛል አባቶች ዝም ስላሉ እስዋ ተናገረች ብዬ አስባለሁ አምላክ ሆይ ዝምታህ በዛብን እኛም ክፍ ቃል ተናግረን እንዳንሰናከል እርዳን ምን አናቅም የሚያስጠላ ወቅት ላይ ደርሰናል አንተም በቃ መልስ አትስጣት መሀል ላይ ቤተክርስትያናችን ተናወጠች ባንድ ጎን ሞት ባንድ ጎን መናፍቅ በቤተክርስትያን ውስጥ ደብተራ ባንድ ጎን ሰባኪዎች ምን ይሻላል ይህንን ግዜ ሳያዩ የሞቱ ብፁዓን ናቸው በቃ ወንድሜ መልስ አትስጥ ምልልስ እንዳይሆን አብዝተን ለመፀለይ ያብቃን
@dawiteyasu6772
@dawiteyasu6772 4 жыл бұрын
ጎበዝ ጥሩ እይታ
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 4 жыл бұрын
እውነት ነው መፀለይ ብቻ ነውፁ በዛ ወደ ወናው መንገድ ይመልሰን
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw labona yiisxaat
@tsionture429
@tsionture429 4 жыл бұрын
እቺ ያጋንት ማደሪያ የሆነች ሴትይዋ ሎቱ ስብሐት እኔ ከመጀመሪያውም ስቃወማት ነበር እባክህን መምህር ተስፋዬ ይቺን ሴትይዋ እህተ ማርያም ብለክ አትጥሪት
@jfd1969
@jfd1969 4 жыл бұрын
በጣም ትክክክል መምህር ተሰፋዬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በኡነት
@m.g5295
@m.g5295 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ውዱ ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥህ በየቦታው ሰውን ግራ እያጋቡ ሕዝባችን እያጠፉብን ነው አንተ በርታልን
@nanadadi6493
@nanadadi6493 4 жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ ልትፈወሺ ይሆናል እንደዚህ ያስለፈለፈሽ መምህር ተስፋዬ እባክህ በፀሎትክ አስባት ሀይለኛዉ አጋንንት ነው የተፀናወታት
@dmulugeta
@dmulugeta 4 жыл бұрын
ለምን ክርስትና ስሟን እጃችን ላይ ፅፈን አንሰግድም? እህታችንን እንታደጋት ፣ ወደ እናት ቤተክርስቲያን ብትመለስ ጎበዝ አገልጋይ ሊወጣት ይችላል።
@pezapet411
@pezapet411 4 жыл бұрын
ትክክል ማማየ
@genetgenet8048
@genetgenet8048 4 жыл бұрын
ይሻለናል ጨጒራችንን ልጣ ጨለሰችን እኮ
@belanezewdululseged6669
@belanezewdululseged6669 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ አዎ ከመሳደብ በፀሎት ብንረዳት ይሻላል።
@tinafarah4173
@tinafarah4173 4 жыл бұрын
Yekodusan selot yasibat lebona yesitat
@kahsafitsum5258
@kahsafitsum5258 4 жыл бұрын
Ewnet new betam shtetu yerasachew new
@ጎዶልያስ-ጠ9ጘ
@ጎዶልያስ-ጠ9ጘ 4 жыл бұрын
*እመብርሃን ለሁላችን መልካም የምናስብበት ልብ ትስጠን ምን ብዬ እንደምፅፍም አላውቅም መምህር ምንም ነገር አይሰማህ መልካምነትህን ቀጥልበት መልካምነትህን የሚጠሉ ወደው አይደለም ተይዘው ነው እመብርሃን ምህረቱን ለሁላችንም ትላክልን*
@aabb9766
@aabb9766 4 жыл бұрын
እመብርሃን ምህረቱን ለሁላችን ትላክልን አሜን አሜን አሜን
@የእግዚአብሔርልጄነኝ
@የእግዚአብሔርልጄነኝ 4 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰላም ለአንተ ይሁን መምህር
@መሲየድንግልማርያምልጅኤፍ
@መሲየድንግልማርያምልጅኤፍ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይገስፀው መምህር ተስፋዬ የና እንቁ መምህራችን ሰላምህ ይብዛልኝ እር እቺ እርኩስ መንፈስ የተፈታተናት ስንዱ ምትባል ዲያብሎስ ናት እግዚአብሔር አላማ አለው እግዲ መምህር ተስፋዬ ያለች ምታወራው ወይም አንተላይ አድሮ እግዚአብሔር ሊፈውሳት ይሆናል አንተ በርታልኝ
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 4 жыл бұрын
የምታቀርበው ገጠመኝ ለጠቋር አልተመቸውም እሷ ብቻ ሳትሆን ተከታዮቿም ናቸው የሚያሳዝኑት እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላቸው በፀሎትህ አስባቸው
@yemicheal862
@yemicheal862 4 жыл бұрын
እግዘብሔር ይመስገን። ጅማሬዋን አይቼ ሰማት ነበር ግን ኢትዮጵያ የሄድኩ ጊዜ ወደሷ ለመሂድ አስብና በሆነ ነገር ፕሮግራሜን ለውጫ ወደሌላ ቦታ እሄዳለሁ። ዛሬ ግን ስረዳው ሙሉ መልእኳቷን ስሰማ የሆነ ድብቅ የሆነ አሰራር እንዳላት ነው ምረዳው።መልካም ትንቢት ተናጋሪ ብለውም ቢሸልሟት አይገርመንም።መምህር አንተ በዚሁ ቀጥልልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
@እማናዩቲዩብ
@እማናዩቲዩብ 4 жыл бұрын
ዲስ ላክ የምታረጉት እግዚአብሔር ልቦና ይሰጣቹህ መምህር እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ እናመሰግናለን እዉነት እኔ መለወጥ ጀምሬአለሁ እግዚአብሔር ይመሰገን ለዘለዓለም
@saracrma9054
@saracrma9054 2 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን ኧረ ልቦና ይስጣት
@እመቤቴየነገርሁሽንአደራሽ
@እመቤቴየነገርሁሽንአደራሽ 4 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይድረስላት ልቦና ይስጣት
@mesetedibeno-vr7yh
@mesetedibeno-vr7yh 3 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነቱ እኔ ሳላቅ በፊት ገና ስትጀምሪ እከታተላት ነበር ወደ አስራ ምናምን ቭድዋ ውስጥ ደርሸ ዮነ ነገር ሰማው ጥፊት ፊት አደረኩት እንዶ ለቤተሰቦቸ ሁሉ ቭዱዋን አሰማለው ብዬ ያወረድኩት ነበር አጠፉት በጣም አስደነገጠኝ ማስተዋሉን ይስጠን
@ተመስገንጌታሆይ
@ተመስገንጌታሆይ 4 жыл бұрын
🙄🤔ወይኔ ወረደችብህ መምህራችን እመቤታችን ትጠብቅህ ከክፉ መናፍስት አትስማት መምህር ይሄን ምስኪን ህዝብ በማሪያም ስም እያጭበረበሩ ከእግዚአብሔር ቤት አራቁን ልቦና ይስጣት ለእህታችን እውነት የእመቤታችን አገልጋይ ከሆነችስ ወረድ ብላ የወደቁትን ባነሳች እራሷን ዝቅ አድርጋ አባቶች ባከበረቻቸው ነበር
@ማንእንደእግዚያብሔር
@ማንእንደእግዚያብሔር 4 жыл бұрын
መምህርዬ እንኳን መጣህልን ላቲ ስብሀት እመመቤቴ
@anbessawjima1549
@anbessawjima1549 4 жыл бұрын
እኔ በማህበራዊ ድህረ ገፅ መልስ ከምትሰጣጡ መጀመሪያ ተገናኝታችሁ አውጉ እና፡፡ ከዚያ ወደህዝብ አስተላልፉ፡መምህር፡፡ አንድ ያድርገን ፡፡ አንዳችን ለአንዳችን ምክንያተ ጥፋት ሳይሆን ምክንያተ ድህነት እንድንሆን ይርዳን፡፡
@birkitgebrekirstos7726
@birkitgebrekirstos7726 4 жыл бұрын
Are msmiya yeltm sndu sew emilewn atsemam
@alexmario1097
@alexmario1097 4 жыл бұрын
በትክክል ሁሉም ስነካና ስሙ ሥጠራ መልስ ለመስጠት ይወጣል ግን ከልተነኩ ዝም ብሎ መያትነው ለምን የልላው ሰው መጥፋት አይተየንም እሷም ሆነች እዘየለው ህዝብ የእግዚአብሔር አይደለም እዴ ስላቤተክርስትያን እኳ በያቦታውነው በዝህ ሰምንትኳ የቤተክርስቲያን ደፍተረ ነኝ ብሉ በጽጌ ቀጸላ ብሎ እተርቪ የተደረገው ምንም ሰውወቶ መልስ አልሰጠውም ስለዚህ የመንንእንስማ እንመን??
@liya7521
@liya7521 4 жыл бұрын
እንዴ ምን ማለክ ነነው እሳ እኮ ማለት ሙሉለሙሉ የጠፍች ነች መመለስ ብትፈልግ ገጠመኞቹን ስምታ ትመለሳለች ልብ ቢኖራት ግን ልብ የላችም በሚድያ እዳወራ በሚድያ መመለስ አለበት ለምን ድብብቆሽ ያድፍልጋል ህዝብም ይማርበት
@emebeabebayehu4535
@emebeabebayehu4535 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@modayadi7956
@modayadi7956 3 жыл бұрын
በስመ አብ ወወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ ሴትዮዋ መፈስ ነው የሞላት😭😭😭😭⛪➕🙏
@21Maryam2
@21Maryam2 4 жыл бұрын
ፆም የምታሽ ቅኖና ቤተ ክርስትያን በገዛ ፍቃዳ የምትሽር ዶግማ የምትሽር አበው አባቶችን የምታዋርድ አጋንታም ናት ግብራ ሁሉ ትውልዱ ከቤተ ክርስትያን አስወጥታ በቤታ የምታስካድም የዘመናችን ሞዴል አጋንት ናት የቤተ ክርስትያን ነቀርሳ ናት ይች አጋንታም እግዚአብሔር ይገስፃት የእንግሊዝ ቅጥረኛ ናት እንደሳ አይነት የዲያብሎስ የግብር ልጆች ናቸው ለቤተ ክርስቶስ ፈተና የሆኑ እመብርሃን እንኳን ለእሳ የላመ የጣመ 20,000 ልብስ እየለበሰች ማህል ከተማ ተቀምጣ ትዘባርቃለች ጠቃር መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው ስንዱ የጋንት ፈረስ ናት እንደ ልቡ የሚጋልባት
@tsionture429
@tsionture429 4 жыл бұрын
በትክክል ገልፀሀታል ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏
@Abi-ze6nk
@Abi-ze6nk 4 жыл бұрын
እውነት ነው100%
@Tube-if5bz
@Tube-if5bz 4 жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@ساركياثيوبيا
@ساركياثيوبيا 4 жыл бұрын
አውነት ነው
@እሪታእሪታ
@እሪታእሪታ 4 жыл бұрын
ልቦናይስጣት እግዚአብሔር አምላክ
@tekaligndebalke9555
@tekaligndebalke9555 4 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ!!! ውድ ወንድሜ ሆይ!!! በቅድሚያ ይህን ሰምተህ በትግስት ለመመለስ በመቻልህ እያደነኩኝ ይህን ጸጋና ክብር ላደለህ ለልኡል እግዚአብሄር ክብር ምስጋና ይግባው። ወንድሜ አጋንንት በምታደርገው ስራህ ቀንቶብህ ልፈትንህ በመነሳቱ ሳትጠራጠር እንደጌታችንና መድሃኒታችን የምሰሩትን አያውቁምና ይቅር በላቸው እንዳለው ተዋት ተዋት ተዋት!!! እውነተኛ ሰው ከስህተት ንጹህ ነኝ ብሎ ስለማይናገር መጀመርያ ሰው መሆን ይገባል። አንድ ገጽ ላይ እስከምትሆኑ ብዙም አትበላት ግዜህንም አታጥፋ በዚያ ሰአት እኛን አስተምረን። መምህርና ሃኪም ሲናገሯቸው ችለው ወደ ትክክለኛ መስመር የመመለስ አምላካዊ ግዴታ አለባቸዉና። ለመልስህ ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ ጸጋውን አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ያብዛህ። አሜን አሜን አሜን!!! ዶ/ር ተካልኝ(ወልደኪዳን) ነኝ
@tegestfasil7738
@tegestfasil7738 4 жыл бұрын
መምህር ለምን አንተ ሱባኤ አትይዝላትም ለቡዙ ሰው ትይዝ የለም
@issaiasefreemkaffel8199
@issaiasefreemkaffel8199 4 жыл бұрын
Awo lesew subarea. meyaz yichalal gin sewiyew erasu subae yizo antem agizen subae yazilin kaleh new lesew subae emitazew.
@issaiasefreemkaffel8199
@issaiasefreemkaffel8199 4 жыл бұрын
Zim bleh yale sewiye fikad subae yiyaz bihon noro ema sin sew yemiyaschegru tonkay, debtera ena metetena wede kena menged enmelsacbew neber
@ILoveyoumyMom-z7n
@ILoveyoumyMom-z7n 4 жыл бұрын
መምህር ለምን አንተ ሱባኡ አትዚም
@alexmario1097
@alexmario1097 4 жыл бұрын
በትክክል ሁሉም የእግዚአብሔር ልጅ ነው ሱበኤገብተህ ምንመጠብን ብላክ ጠይቅ አተም ከፈተና ትድነለክ አድነፍስም ትተደገለክ
@mos9964
@mos9964 4 жыл бұрын
ውነት ነው
@abebasham4100
@abebasham4100 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ድንግል ማሪያም ለሁላችነንም ማስተዋልን ትስጠን
@senaithabte4486
@senaithabte4486 4 жыл бұрын
አባታችን፤ እሷ "የለባቨ ፡ እብድ" ናት። እና ስጋ የለበሰች። አጋንንት ናት።።።።!!!!! ይህን ወርቅ ሰዐት ፡ በከንቱ፤ ለሷ፤ ምላሽ መስጠት፤ ድንጋይ (አለት) ውሃ፣ ማፍሰስ እና ወርቅ ግዜን፤ ማቀጠል ነወ።።
@liubeletw7055
@liubeletw7055 4 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ እህተ ማርያም እግዚአብሄር ልቦና ይስጥሽ
@ጊዮናዊትአበበ
@ጊዮናዊትአበበ 4 жыл бұрын
227 ሰዎች አይታቹሕ ላይክ ማድረጉ ለምን ከበዳቹሕ?
@ጊዮናዊትአበበ
@ጊዮናዊትአበበ 4 жыл бұрын
@@yared09 ቻናሉን እንጅ ሐሳቡን አሌደገፍኩም ቀድመሕ አለማወቅሕን እወቀው
@fikirtemaryam5593
@fikirtemaryam5593 3 жыл бұрын
እውነት መምህር ያንተን ትምህርት ትሰማለይ ማለት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ከሰማይ ትመለሳለይ ይህን ሁሉ የምትሰሙ በስሟ እንጸልይላት ምንም ሀጥያተኛም ብንሆ እደኛ ሳይሄን እደቸርነቱ
@21Maryam2
@21Maryam2 4 жыл бұрын
መምህር ተስፋኤ ስንዱ የምትባልን አጋንት ተቃወም ትውልድ አድን ትውልዱ ፆም ሽራል ዶግማ ቅኖና ጥሳል ከቤተ ክርስትያን ወታል በዓላት ተሽረዋል የታሪክ ቀወቃሽ ትሆናለክ እውነቱን ተጋፈጥ ስለ ስሙ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ ይላል ጌታ የአጋንንት ድንፋት አትፍራ
@tsionture429
@tsionture429 4 жыл бұрын
የኔም አስተያየት ነው ይሄ
@ሶሊያናቅድስት
@ሶሊያናቅድስት 4 жыл бұрын
ትክክል
@Tube-if5bz
@Tube-if5bz 4 жыл бұрын
ትክክል ነክ ወድማችን የኔም ሃሳብ ይሄ ነዉ
@ساركياثيوبيا
@ساركياثيوبيا 4 жыл бұрын
አውነት ነው ፻%አጋንት ነው ኤግዚአብሄር ይገስትስ
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 4 жыл бұрын
እውነት: ነው: እግዚአብሔር: አምላክ: የድንግል: ልጅ: ይርዳህ::
@tariquamelaku1251
@tariquamelaku1251 4 жыл бұрын
መምህር መዳኛዋ ደረሶ ይሆናል እግዚአብሔር ይማራት በእውነት ስው አልተረዳም እንጂ ማለቴ ተከታዮቿ ያልተገነዘቡት እንኳ እመቤታችን ይቅርና አንድ ስለ እግዚአብሔር ፍቅር የሚያውቅ ስው በትንሹ ብንል እንኳን ለስው ልጅ ክብር አለው እንደው ቅድስት ቤተክርስቲያንን አባቶችን መምህራንን የሚያስነቅፍው ማነው ዳቢሎስ ነው እና እግዚአብሔር ይማራት ይማራቸው ከነ ተከታዮቿ መምህራችን አንተ በረታልን ያው እንቅፋቱን እግዚአብሔር ያንሳልን
@selamDebebe-xj5nu
@selamDebebe-xj5nu 4 жыл бұрын
በነገራችን ላይ ነገሮች ያስፈራሉ እውነት አላት የምትሰድባቸውን ሰዎች አላውቅም
@thstjydhdhd2480
@thstjydhdhd2480 4 жыл бұрын
መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥልን በርታ ለቦጎ ነው እህታችን ልቧን ይስጥልን. ቸሩ መድህንአለም
@tubesndetube113
@tubesndetube113 4 жыл бұрын
ግን መምህር እህተ ማርያም የሰማሉ ማለት ነው ደስ ይለል
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 4 жыл бұрын
Abetu Yeserawit Geta EGZIABHER Hoy Yesewin Sayihon Yerasen Hattiyat Enidimeleket Eridagni EGZIABHER Lehulachinim Asitewayi Libona Yisitten Amen😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@sofiagetachew3079
@sofiagetachew3079 4 жыл бұрын
ውይ ይቺ ሰው አለች እንዴ? ኧረ መምህር በምን አይኗ አየችህ #እግዚአብሔር ይገስፃት☝️
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቐ4ቐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቐ4ቐ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይገስፃት
@መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ
@መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ 4 жыл бұрын
አሜን ማር
@መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ
@መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ተስፋ ስላሴ አረ ማስተዋሉን ይስጣት ይች ሴትዬ ምናለ ብታረፍ እና ልጆቾን ብታሳድግ አሁንም አላረፈችም #እግዚአብሄር ይገስፃት
@ኦፍጡነረድኤትጊዮርጊስ
@ኦፍጡነረድኤትጊዮርጊስ 4 жыл бұрын
ማንም እንዳያስታችሁ ተጠንቀቁ ኢየሱስ በዚህ አለ ቢሉዋችሁ እንዳትስቱ ከሰገነት ያለ እንዳይወረድ ይጠንቀቅ። መምህር ሁሉም ራሱን ቢመረምር ጥሩ ነው የቆመ የመሰለው ሁሉ እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ።
@almaaswafa5286
@almaaswafa5286 4 жыл бұрын
አሜን መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@meronsolomon8969
@meronsolomon8969 4 жыл бұрын
መንፈስሽ ጠላው አቃጠለሽ የመንፈስ አሰራሩ ተጋለጠበሽ እግዚአብሔር ይገስጭሽ
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው Жыл бұрын
መምህሬ ዘላለም ኑርልን
@elsa7399
@elsa7399 4 жыл бұрын
መምህር እባክህን ተዋት እሳ የዘመኑ 666 ናት እግዚአብሔር ማስተዋልና ልቦና ይስጣት። አንተ የተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ እውነቱን ነው የነገርካት አይመቻትም እንጂ አሁንማ ማህጸን ዘጊና ከፋች ሁናለች ይቺ ዳቢሎስ
@ethrak9364
@ethrak9364 4 жыл бұрын
ምን ማለት ነው ማህፀን ትፈታለች ማለት አልገባኝም
@gg-nb3pz
@gg-nb3pz 4 жыл бұрын
እየሱስ ክርስቶስ እኔ የመጣሁት ስለ ራሴ ክብር ልናገር ሳይሆን ስለ አባቴ ክብር ልናገር ነው ስለራሱ ክብር የማያዉራ ከአባቴ አይደለም ብሎናል መምህር ይህን ያክል ቦታ መስጠቱ አስፉላጊ አይመስለኝም ልቦናዋን ይመልስላት ብሎ መተው ነው ::
@hananeway2747
@hananeway2747 4 жыл бұрын
ትዕግስት ፍትህ እወቅ ነው ስሟ እህተ ማርያም አይደለም ሰይጣን በማርያም ስም አይጠራም
@ኤፍታሕተኸፈት
@ኤፍታሕተኸፈት 4 жыл бұрын
እግዚኣቢሔር ጸጋው ያብዛልህ memhr
@bekelechbalcha8309
@bekelechbalcha8309 4 жыл бұрын
መምህር ወንድሜ አከብሮታለሁ።እናንተ የቤተክርስቲናችን ጉዳይ የሚያሳስባችሁ ከሆነ በእውነት ለምንድነው እግዚአብሔርን ይህ ካንተነው ወይስ የሴጣን መንፈስነው ብላችሁ የማትጠይቁት?ባደባባይ መልስ ከመመለስ በሱባኤ ለሕዝቡ ለምን እውነቱን በትክክል አትናገሩም።እኛንስ ለምን ከኃጥአት እንድንቆጠብ አትመክሩንም።እናንተ በቀኑላሉ ከፈጣሪ መነጋገር የምትችሉ ናችሁ።እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣ።የሚሳነው የለም።
@alamuae8079
@alamuae8079 4 жыл бұрын
የምወዲህ የማከብርህ መምህሬ ፀጋውን ያብዛልህ ስንዱ የምትባል ሴትዮ ልብ ይስጣት
@selamjenberu6578
@selamjenberu6578 4 жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዱ አምላክ ለይኩን። የሚያስተውል ትዉልድ ጠፋ ዝም ብሎ መነዳት ብቻ። እድሜ ዘመኔን ወንጌል ተምሬአለሁ ብዙም ተሰብኳል ዳሩ ግን እየባሰ እንጂ የተሻለ ነገር ሲመጣ አላየሁም። ግን በትግግል የክርስትና ህይወትን ብንኖረው ትዛዙንና ህጉን ብንጠብቅ ፈሪሃ እግዚያብሔር ቢኖረን በእንደዚህ የጉስቁልና ኑሮ እንኖር ነበር። ግን ምክንያቱ ለምንድን ነው ብላቹህ ጠይቃቹህ ታቃላቹህ? እውነት ሲነገረን ለምንድን ይሆን ሁልጊዜ ተቃዋሚ የምንሆነው። እኛ ኢትዮጵያውያን የምንፈራው የምንጠነቀቀው ሰውን እንጂ እግዚያብሔርን አይደለም። አገልጋይ አልጠፋም ግን ጠብ የሚል ነገር የለም። እውነቱ ግን አፍጥጦ መጥቶላቹሃል ቢመራቹሁም ልትቀበሉት ግድ ነው። መምህራን እውነቱ ሲነገራቹህ አትደንግጡ ሁሉንም ውስጣቹህ ያውቀዋል። የሰው ቲፊወዞ አይጠቅማቹሁም መንግስት ሰማያት ከያስገባም። ልቦና ይስጠን።
@መቅደስየማሪያምልጂየወንቅ
@መቅደስየማሪያምልጂየወንቅ 4 жыл бұрын
እውነት ነው ሁሉም ሰው ይሳሳታል ግን ለምን አይመልስም
@nuhamealemu2267
@nuhamealemu2267 4 жыл бұрын
አረ እባክህ መምህር ተስፋዬ ጥፋተኞቹ ውስን የሚከተላት የዳቢሎስ አገልጋዮች የጠፉት ይመለስ ዘንድ እባክህ ምከራቸው አስተምራቸው መልሳቸው እግዚአብሔር ይርዳህ በአንተ ላይ አድሮ ታምር ይቅር ይርዳህ እመበቴ ማርያም የጠፈትን ልጆቻን ትመልሳቸው ትሰብስባቸው አሜን
@መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
@መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ 4 жыл бұрын
መምህር ማለት የቡዙ ሠው ሕይውት መቀያር ምክንት እግዚእብሄር ይድራበት ነው እርሷ መድኒጏልም ያገስጽሽ በጠም ያሰፋራል😢😢😢
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 4 жыл бұрын
መምህራችን እንዴት ዓይነት ትህትና ትዕግስት የተሰጠህ ፀጋ ቃለ ህወት ያሰማልን እህታችን እህተ ማርያም እንደ አንድ መእመን እግዚአብሔር ን ብታመሰግኝ ምህረትን ብትለምኝ ይሻልሻል
@KidusRufaelTube
@KidusRufaelTube 4 жыл бұрын
መጀመሪያ የጀመረች ጊዜ እከተላት ነበር ከዚያም ብዙ ነገሯ እየተቀየረ ሲመጣ ጥርጣሬዬ በጣም ጨመረ፣ ብዙ የቤተክርስትያን ሥርዓት ስትለውጥ እግዚአብሄርን እመቤታችንን በጸሎት ጠየኩኝ በህልሜ ረጅም ጭራ ከኋላዋ አየሁ ጭራው ግን በሃገር ልብሷ ተሸፍኖ ነበር ጫፉ ነው የሚታየኝ፣ የተወሰነ ጊዜም ቢሆን ስለተከተልኳት በቅርብ ቀን ንስሃ ገባው ከዛም ንስሃ በገባሁ ቀን አንድ ሰውዬ ምንድነው አንገትህ ላይ ያሰርከው አንዱ መስቀል ትክክለኛ አይደለም አለኝ ሳየው እውነትም መስቀሉ ወደጎን ጌታ እጁን የዘረጋበት በጣም አጭር ነው ከላይ ረጅም ሆኖ ወደጎን ያለው ምንም አይታይም፣ ሰውየው የእህተማርያም ተከታይ ነህ? ብሎ ጠየቀኝ፣ እኔ አልከተላትም ጭራሽ አልወዳትም ስለው ይሄ ትክክለኛው ቅዱስ መስቀል አይደለም ስህተት ነው አውልቀህ ጣለው አለኝ እኔም ጣልኩት፣ ምንም ጥያቄ የሌለው የአጋንንት ሥራ ነው የሴትየዋ ሥራ፣
@Hani-mk1kz
@Hani-mk1kz 4 жыл бұрын
በትክክል ይሄ መስቀል እኔም ነበረኝ ሲነግሩኝ በደንብ እዬዉ እስኪ ሲሉኝ ትክክል አደለም እና ቀየርሁ ሲጀመር ይች ሴት አልወዳትም😏 የክርስትና ስሜ በሷ ስም ተመሳሳይ መሆኑ ያናደደኛል 🤔
@KidusRufaelTube
@KidusRufaelTube 4 жыл бұрын
@@Hani-mk1kz ትክክል ነሽ በጣም የተደራጀ የታሰበበት የአጋንንቶች ሥራ ነው፣ ብዙዎቹ የእሷ አባሎች ልክ እንደመናፍቃን አጋንንት አለባቸው ስለዚህ በቀላሉ አይሰሙም፣ እኔ ያተረፈኝ በየጊዜው የምወስደው ቅዱስ ቁርባን ነው፣
@Hani-mk1kz
@Hani-mk1kz 4 жыл бұрын
@@KidusRufaelTube እረ እሷን እሚከተሉ እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸዉ ከምር እኔ ፎቶዬን በማህበር አዲት እህቴ አይታዉ በዉስጥ መታ ነገረችኝ በማህበሩ መስቀሉን ልኬ ስጠይቅ ተወግዟል የኛ አደለም ቀይሩ አሉ እና ከባድ ነዉ ሰይጣን የኛ በሆነ ነገር ነዉ እሚመጣዉ በገሀድ አይመጣም በእዉነት እግዚአብሔር ይዋጋልን
@addis3304
@addis3304 4 жыл бұрын
እኔ ማንንም አልከተልም ነገር ግን በጣጣጣጣጣምምምምም የርሷ ጠበቃ ነበርኩ ምክኒያቱም በጊዜ የሚገለጥ ስለሆነ በተለይ ግን ኤልሳ ቆሎን መናገሯን ሳስብ ለምን በተዋህዶ ላይ ያደረሰችዉ ኪሳራ ማንም ያላየዉን በማወቋ ና በመናገሯ ሌላዉ በህልሜ እስር ቤት ቀይ ልብስ ለብሳ ጉንጫ በተርዚና ( ጫታ) ተወጥሮ ከአንዲት ሴት ጋር አየሁዋት እና ደስስስስ ብሎኝ ሠላም ልላት ስሟን እየጠራሁ ስጠጋት ሸሽታኝ ወደ ሌላ ክፍል ገባች ከርሷ ጋር የነበረችዉ ሴትዮ የመጬ ነበር የገላመጠችኝ እናም የአሁኑዋ መልእክት በጣም ወረደብኝ ከሰማይ ወይም አባቶች በርሷ እየነገሩን ይሆን ብዬ እንዳላምን አረገኝ
@KidusRufaelTube
@KidusRufaelTube 4 жыл бұрын
@@Hani-mk1kz አሜን ሰው ያለ እግዚአብሔር ጥበቃ አይድንም። በስሟ ስለሆነ የምታታልለው የአምላክ እናት እውነቱን ታጋልጥ።
@sanaitoqbay7156
@sanaitoqbay7156 4 жыл бұрын
አሜን አሜን መምሕር ምናለ ለብዙ ሠወች ሡባዬ እንደምቲይዘው ሰለ ሕተማርያም ሡባዪ ብቲዝ
@MmMm-sy5hh
@MmMm-sy5hh 4 жыл бұрын
ኮሜቱን ያጠፋችው እውነቱ ና ጉዷ እዳይወጣባት ነው ነቅተንባታል
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 4 жыл бұрын
እህታች እህተ ማርያም ፡ ጠባቅ መላአክሽን ባታስቆጬው ይሻላል ድንግል ማርያም ን እንደ ጋደኛሽ ባታደርግያት ይሻላል ምክንያቱን ብዙ ወዳጆች አላት እየተንቀጠቀጡ የምሰግድላት የምመሰግኖት የምወድስዋት እህታችን አስተውል ድንግል ማርያምን ስምዋን ስትጠር ገብሬኤል ክንፉ እያማታ እንዳበሰራት አትዘነግ ። ይልቁኑስ እየፈራሽ እየተንቀጠቀጥሽ በፍትዋ ተንበርክከሽ ምህረትን ለምኝ ።
@ethiopiahagere9008
@ethiopiahagere9008 4 жыл бұрын
ደግሞ በየት መጣች ሠምህር? ድምጿን መስማት ስንት ጌዜየ አቤት ልቦና ይስጥሽ
@Binybini
@Binybini 4 жыл бұрын
ድንግል ማርያም እንኳን በአካል የተገለጠችለት ሰው በልቦና በእውነት ስናስባት ዝምታ ውስጥ ነው ምንወድቀው::
@gzanshabgaz64
@gzanshabgaz64 4 жыл бұрын
አየህ አንተም ከምትወቅስ የራስህን መላምት እያስቀመክልነዉ። ኮመት የመዘጋቱን አየህ በምን እደተረጉምከዉ። እኔደሞ ያምላክ መልዕክት ከሆነ የኛ ኮመት ያስፈልጋሎይ? ማለት አልቻልክም። እህ አምላኬ እባክህ ያተየሆኑትኖ ለይልን በቸርነትህ። ሁሉም አስተማሪ ሁሉም ንጹህ ሁሉም ነቃፊ ሁሉም አዋቂ እህ ተማሪዉ ማነዉ?
@tigisttesfay8397
@tigisttesfay8397 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድላት የተናገረቻቸው መምህራኖች ሁሉ በአሁኑ ሰአት ህዝቡን የሚያነቁ የአጋንንትን ስራ ሚያጋልጡ ፈውስ የሚሰጡ በጎ አድራጎትን የሚያስተባብሩ ናቸው ቢያጠፉ እንኳን ስው ናቸው መላህክ አይደሉም በዚህ መልኩ በአደባባይ አይዘለፉም ለዛውም ከሰማይ መልእክት አለኝ ከሚል ሰው እግዚአብሔር ይማረን ይህ የሚያሳየው ጠላት ምን ያህል እንደተበሳጨ ነው መምህር እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት እሷ እንደዚህ ስላለች ነህ ማለት አይደለም ሁላችንም ስለ አንተ እለት እለት ምንከታተለው ነው። በርታ
@mihireteabhailemariam6447
@mihireteabhailemariam6447 4 жыл бұрын
ወንድም እስኪ ሱባኤ ግባበት እና ምላሹን አጋራን
@oromofast3117
@oromofast3117 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏
@da_blu_noodle2142
@da_blu_noodle2142 4 жыл бұрын
ወይ ወንድሜ አንተም ላይ ደረሰች ይቅርይበላት!!!
@tisgaradakabadatisgaradaka8869
@tisgaradakabadatisgaradaka8869 4 жыл бұрын
መምህራችን ጠላት ብዙ ያዎራል እኛ ግን የእግዛብሄርን ቃል የምንሰማ እንድናለን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ በረከታ ከኛ ጋራ ይሁን የሰው ልጅ በፍሬው ይታወቃል በትምህርትህ የተለወጥን እኛ ምስክር ነን ወረኛም ያውራ እኛም መማራችንን እንቀጥላለን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን
@tigestyemaryam3266
@tigestyemaryam3266 4 жыл бұрын
መህራችን አከብርሀለሁ ብዙ አስተምረሀኛል ግን እግዚአብሔር የሚመጣው በተናቀ ሰው ነው ገጠመኝ (65)ላይ የሶልያና እናት የተናገሩትን አስታወስክ እማምላክ ልቦናችንን ታብራው እማምላክ የገሰፀችህ ብዙ ትጠይቃቸው እሳቸው ግን አስተውለዋል ምነው ኖረው በመሰከሩ ብዙ አባቶች ግን ያውቃሉ ከእማምላክ እንደሆኑ እንድ ግዜ ንሰሀ አባቴ ምን አሉ ለስቅለት ስግደት ሲሰጡን በቅጠል ጀርባችንን መታ ሲያደርጉን በመቋሚያ ነበር አሉ በደላችን ስለ በዛ አሁንም እሚናገር እሚገስፅ አይወደድም እስከ መቼ እሽሩሩ ትውልዱ ጠፍቷል ለዚም ተጠያቂ እኛ ተዋህዶ ነን
@yetnayettayefeenstra7779
@yetnayettayefeenstra7779 4 жыл бұрын
አዎ እህቴ እጅግ ትክክል ነሽ የክርስቶስ ሀጋ የሚገለጠው በተናቁና በተዋረዱ በታናሾች ሰዎች ላይ ነው ግን እህተማርያም የዚህ መገለጫ አንዲም የላትም ተሳዳቢ ትህትና የሌላት የእመብርሀ!ንን ክብር ዝቅ የምታደርግ ናት ግን ወዳ አይደለም እላይዋ ላይ ያለው የጠቋር እና የራሔሎ መንፈስ ነው ልንቃወመው ይገባል
@eyerusalemhaile2221
@eyerusalemhaile2221 4 жыл бұрын
አስተዋይ ኖት በትክክል አሁንኮ ግብረመልስ አያስፈልግም ሱባኤ ያስተማርከን ወንድማችን እስኪ አንተም ሱባኤ ያዝና መልሱን አግኝ እሷ እኔን አመስግኑኝ አወድሱኝ አላለችም አሁንም ሰውን መናድ አያስፈልግም
@eyerusalemhaile2221
@eyerusalemhaile2221 4 жыл бұрын
@@yetnayettayefeenstra7779 ተሳዳቢ ማለት እንዴት ነው
@sintuabebe8902
@sintuabebe8902 4 жыл бұрын
@@eyerusalemhaile2221የእስዋ ተከታዮች በሙሉ ትግርማላቹ ሱባኤ ግቡ ጸልዮና እወቁ ስለ ንግስታችን ትላላቹ ሌላው ህዝብ ግን እንደዛ ስትሉ ማንን ነው የምንጠይቀው እግዚአብሔር ን አይደለም እንዴ ሁላችንንም ስለፈጠርን እንጁ የትዕግስት በክርስትና ስምዋ እህተ ....የድንግል ስም ለማይገባት ሴትዮ መንፈስ ብለን ነው የምንጸልየው እግዚአብሔር ተናግሮናል ትክክለኛ የእግዚአብሔር ሴት አይደለችም የጌታችን መድሐነታችን የኢየሱስ ክርስቶስ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም አታናግራትም ልታናግራትም አትችልም እናንተ የእግዚአብሔርን ለእግዚአብሔር መስጠት ሰገባቹ ለንግስታቹ እየሰጣቹ ትጠየቁበታላቹ ደሞ የምትከተልዋት ፣ ጠንቁዋይ ቤት ስትዞሩ የነበራቹ ፣ ስለ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እውቀት የሌላቹ ናቹ።
@eyerusalemhaile2221
@eyerusalemhaile2221 4 жыл бұрын
@@sintuabebe8902 ሰይጣን ተቃጠለ አፈረ እልልልልልልልልልልልልልልልልል የኢትዮጲያ ንግስት ናት ምንም ማምጣት አይቻልም ወደዳችሁም ጠላችሁም ፈለጋችሁም አለፈለጋችሁም ሁሉ በእግዚአብሔር ፍቃድ በወላዲተ አምላክ ምልጃ ሆነነነነነነነነነነ አትፍቁት ንግስትነቷን እግዚአብሔር ለሰጠ ፀጋ የሚበሳጭ የክፉ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው በአብርሐሙ ስላሴ ስም በወላዲተ አምላክ ስም በቅዱስ ሚካኤል በቅዱስ ገብርኤል ስም ክፉ የሚያስብ ስራው ይፍረስ የምንከተለውን እንኳን የማታውቁ ሰነፎች በፀሎት የማታምኑ እግዚአብሔርን እንኳን መጠየቅ የማትችሉ ስለሰው ስታወሩ እንዳይረፍድባችሁ በቶሎ ወደ ቅድስት ርትዕት ተዋህዶ ተሰብሰቡ ህግና ስርዓት ይከበር ለወሬ ጊዜ የለም፡፡
@tiruneshngato1281
@tiruneshngato1281 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሒወት ያሰማልን
@meronsolomon8969
@meronsolomon8969 4 жыл бұрын
ደግሞ በመምህር ተስፋዬ መጣሽ የሴጣን መንፈስሽን ነካብሽ
@kahsafitsum5258
@kahsafitsum5258 4 жыл бұрын
Kemesadeb binselylat ayshalm sdb hatyat mehonn atawkim
@መቅደስየድንግልማርያ-ረ7ጐ
@መቅደስየድንግልማርያ-ረ7ጐ 4 жыл бұрын
የምንወድህ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@ወለተትንሳኤ-አ1ዠ
@ወለተትንሳኤ-አ1ዠ 4 жыл бұрын
ላንተም ደረሰችብህ ወይ ጉድ አልሰሟኋትም ነበር አልከታተላትም
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw 4 жыл бұрын
ያናዳል አያስቅምኮ
@busalemdemek7502
@busalemdemek7502 4 жыл бұрын
ባይናችን መጣሽ ደሞ
@serawitworkeneh3842
@serawitworkeneh3842 3 жыл бұрын
Amen amen amen Memehr edma k tena ger yestelen
@enochenoch524
@enochenoch524 4 жыл бұрын
አፋችን ከሩቅ ነው መሸተው ለበጎነው ሳጥኑ የተዘጋበት ምክንያት እንዳውም ሕዝብየ ልታመሰግኗቸው ይገባል ወርቋ እናታችንን ለይኩን ለይኩን ለይኩን
@melattebeje5857
@melattebeje5857 3 жыл бұрын
ሁሉም ነገረ ለመልካም ነዉ ልቦና ይሰጣት (እህታችን የተሣደበችዉ ለመምህራችን ትልቅ ፀጋዉ እደት እደሚበዛ ሣሥብ እጅግ ልቤ እረካ እደዉ ለሡ ፀጋ ሰል ከንቱ ዉዳሤ እዳይሆንበት ሁለየ ብሠድበዉ እደት ደሥ ይለኝ ነበረ
@netsanetchanyalew1727
@netsanetchanyalew1727 4 жыл бұрын
መች ሱባኤ ገባህላት ከመሬት ተነስተህ የራሄሎ የዛር መንፈስ ያለባት ይመስለኛል ብለሃል…ይህ እኮ ከባድ ቃል ነው አሁን አንተ ምን አናደደህ
@እማፍቅር-ጘ3ቘ
@እማፍቅር-ጘ3ቘ 2 жыл бұрын
እባካችሁ መምህርን ለቀቅ አርጉት በስላሴ ስም
@Gigu-p5f
@Gigu-p5f 11 ай бұрын
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን ለእታችንም ፈጣሪ ልቦነዋን ይመልስላት መምህር የተደበቀውን ጉድ ሰለምታወጣው ጠቃር ተናዶ ነው በርታልን ጠላትህን ቅዱስ ኡራኤል ይበቀልልህ የሰው ጠላት የለንም ብለህነው ያሰተማርከን መምህራችን
@ጊዮናዊትአበበ
@ጊዮናዊትአበበ 4 жыл бұрын
ሴትዮይት ትኩረት የሚስቡትን መርጣ ማሳጣት ስራዋ ነው እሷ መንፈስ ነው የሚጫወትባት
@mounamohmad6032
@mounamohmad6032 4 жыл бұрын
መምህር ጸሎትአድርግላት
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
116ኛB ገጠመኝ (memihir tesfaye abera getemeng) የከተማ ቅድስና ሲገለጥ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
59:35
🔥154ኛ B ልዩ ገጠመኝ፦  የባሏን ችግር ልትፈታ ወደካህኑ ስትቀርብ ሌላ ትኩሳት
1:47:42
40ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
56:19
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 36 М.
እግዚአብሔር የሚሰማው ሰው ለመሆን ።
28:00
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 21 М.
22ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:03:46
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 48 М.
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН