148ኛ ፈተና ገጠመኝ፦እንደው፦ ጌታ ይጠብቀኛል እንጂ ባለትዳር ስለሆንኩኝ እንዲህ አይነት ታሪክ ሲያጋጥመኝ በራሴም ላይ እንዳይደርስ አጥብቄ እፀልያለሁ

  Рет қаралды 183,409

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 000
@Saraሳራቲውብ
@Saraሳራቲውብ Жыл бұрын
እኔ ስለ መምህር ተስፋዬ አንድ ነገር ልበል በውጭ ተሰድጄ መኖር ከጀመርኩ 12 አመት ሆነኝ ስራ ስገባ ከአሰሪዎች ጋር አልስማማም ተስማምቼ ከሰራው ደግሞ ገንዘቡን አጠፋለው ብቻ ምን አለፋቹ ዘርዝሬ የማልጨርሰው ፈተና ነበረብኝ አንድ ቀን የኔን ሂወት የቀየረውን የላይቭ ውይይት እያካሄደ ገብቼ ተመለከትኩ ኤፍታ በሉ ሲል ከልቤ ኤፍታህ አልኩ ነገሬ ሁሉ ተቀየረ 12 አመት ምንም ያልነበረኝ ሴት በ 7 ወር ቤት ሰራው ገንዘብም አስቀመጥኩኝ ከዚ በላይ ግን ሁሌ ነበር የማለቅሰው አሁን ግን ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ረጅም እድሜ ይስጥህ አመሰግናለው የኔ ሂወት መቀየር ከ እግዚአብሔር በታች ያንተም ውጤት ነው ❤❤❤
@woynialemu7611
@woynialemu7611 Жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ እህቴ ለኔም ፀልይልኝ
@Saraሳራቲውብ
@Saraሳራቲውብ Жыл бұрын
@@woynialemu7611 እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ በርቺ እኔም አስቢኝ ሁሉ መልካም ይሆናል እግዚአብሔር በግዜው ውብ አድርጎ ይሰራል
@ፅጌማርያም-የ6ቨ
@ፅጌማርያም-የ6ቨ Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ነው ብዙዎቻችን በመምህር ትምህርት በስጋም በነፍስም ተጠቅመንበታል እኔም 5አመት ለፍቼ በትኜ በትኜ ባዶጀን ነበርኩ አሁን ባንድ አመቴ ብዙ ነገር እግዚአብሔር አደርገልኝ በበርከት ሞላኝ ተመስገን ሌላ ምን እላለሁ
@mehritk
@mehritk Жыл бұрын
አረ እኔ እንደዛ ነኝ አሁን ግን ጨነቀኝ ከእዚአብሔር በታች ማማከረኝ ሰው አጣሁኝ 😢😢😢😢
@Saraሳራቲውብ
@Saraሳራቲውብ Жыл бұрын
@@mehritk አይዞሽ በፅሎት በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ የት ነው እምትኖሪው
@zezumeke1689
@zezumeke1689 Жыл бұрын
እናቴ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ጤናችንን ሃገራችንንም መድኃኒያለም ሰላሟን ያምጣልን ያለንበትንም ሃገር እሱ ይጠብቅልን
@jemalawel2944
@jemalawel2944 Жыл бұрын
መምህር ከኔ ህይወት ጋር ይመሳሰላል ፀልይልኝ ለሷ የደረሰ አምላክ ለኔም ይድረስልኝ
@eyafikre
@eyafikre Жыл бұрын
በነገሮች ላይ እራሳችንን እንድንመለከት፣መምህር ባቀረብከው ገጠመኝ ውስጥ እኛ የት ቦታ እንዳለን ስንመለከት ለችግሮቻችን መፍትሔ እናገኝበታለን ጥሩ ትምህርታዊ ገጠመኝ ነው።
@BrukYilma-e1y
@BrukYilma-e1y Жыл бұрын
Yegzeabhar tsega
@elesaelesi3284
@elesaelesi3284 Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደና መጣክ እረጅም እድሜና ጤናን ከቤተሰብ ጋር እመቤቴ ትስጥክ ወለተ ማርያም ብለክ በፀሎት አስበኝ
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ Жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን 😢😢😢😢እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ምን አለበት ሁሉም ሰው ቢድንልን ትምህርትህ ለሁሉም ቢደርስልን😢😢 መምህርየ ኑርልን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችነን ይጠብቅልን ሁላችነም ለሀገራችን ጸልዩልን እግዚአብሔር ያግዘን እንኳን ለወለላይቱ ለድንግል ማርያም መታሰቢያ ክብር ብአል አደረሳችሁ😢😢😢😢
@mairyleb9245
@mairyleb9245 9 ай бұрын
መምህር እንኳን በደህና መጣህልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፅጋውን በርከቱን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@zozozzooz2528
@zozozzooz2528 Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር
@adimaalam4701
@adimaalam4701 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር አወ ሰራተኛን መንከባከብ ጥሩ ነዉ እኔ በስደት ነዉ የምኖረዉ በቤት ሰራተኝነት መምህር ግን አሰሪየ በጣም መጥፎ ነች እሱዋን ታግሽ ነዉ የምሰራዉ አላማ ስላለኝ ግን የሚገርመው ልጂዋንም ሆነ የቤት ሰራ ሁሉንም ነገር የምሰራ እኔ ነኝ እዉነት የእግዚአብሔር ቃል እና የናንተን ትምህርት ስለማዳምጥ መጥፎ ሀሳብ ሲመጣብኝ እግዚአብሔር ያየኛል ብየ ህሌናየ ያስባል እመለሳለሁ በጣም ከባድ ነዉ ለልጆም አዝናለሁ እሱም መናገር ስለማይችል አዝናለሁ እና የቤትሰራተኛን መንከባከብ ለራስ ይጠቅማል በዚያ ላይ የሰጣንን ተኮል ማወቅ ይጠቅማል
@tadsawodaje1162
@tadsawodaje1162 Жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ❤️ በእውነት ክብር ይገባሀል🙏 ያንተን ትምህርት በመስማቴ ብዙ ነገር እንዳውቅ ረድቶኛል ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት እድሜህን ያስረዝምልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን መምህራችን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏
@TewedajMekonnen-u6w
@TewedajMekonnen-u6w Жыл бұрын
❤❤❤
@yewoynshetdesta2029
@yewoynshetdesta2029 Жыл бұрын
@@TewedajMekonnen-u6w ፨፨?
@yeshistillefors3387
@yeshistillefors3387 11 ай бұрын
Memihir igizihaber behuluneger yiridah
@txabyssinia1773
@txabyssinia1773 Жыл бұрын
ምን ዓይነት ትምህርት ነው ? ይሄ እኮ በእያንዳንዱ ቤት ያለ ነው ። የትኛው ቤት ነው ሰላም ያለበት ? ይህን የመሰለ የትዳራችንን ችግር የምንፈታበት ትምህርት ቀርቦልን ሳለ ታዲያ ግን እኛ መንፈስ መንፈስ ይላል እያልን እናላግጣለን ። የመዳናችን ቀን ቀርቦ ሳለ ፣ የቤታችን ሰላም ሊመለስልን ተቃርቦ ሳለ ፣ ጎጇችን ትዳራችን ሊደምቅልን እየቀረበልን ሆኖ ሳለ በልባችን ጠማማነት፣ በምላሳችን ርዝመት ስቃያችንን እናራዝመዋለን ።ትዳራችን እንደተበጠበጠ ከአመት አመት ይሸጋገራል ። አምናም ያው ነው ዘንድሮም ያው ነው ። ምን አለበት ልባችንን ብናለሰልሰው ? አስተሳሰባችን ደረቅ እንጨት ባይሆን ምን አለበት ? እንዴ ! ለአይንም እኮ የሚያምረው የለመለመ ዛፍ ነው ። ምነው እንደ አረንጓዴው እንደ ለምለሙ የእኛም ልብ እና አመለካከታችን ለስላሳ እና እርጥብ ቢሆን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@የኔወርቅተስፋዮ
@የኔወርቅተስፋዮ Жыл бұрын
እዴት ደስ ይላል መምህር የአተን ትምህርት ስሰማ የተመኘሁትን ሁሉ እግዚአብሔር እደሚሰጠኝ ተስፋየ ይጨምራል አመሰግናለሁ ❤
@Kidus_micael_abate
@Kidus_micael_abate Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን መምህር ❤ጠላትክ ያልቅስ ያው የደስታ ቢሆንም ❤ሰሚ ብቻ ሳይሆን አዳማጭ ያድርገን 30 60 100 የምናፈራ እና የምለወጥበት ያድርገን ❤
@lidyalidya7062
@lidyalidya7062 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታሆይ ታሪኪን ቀይረው😢 መምህርዬ እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችሁ አብዝቶ ይስግልን ቃለህውት ያሰማልን ግሩም ነው ታሪኩ
@selititie2167
@selititie2167 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር በፀሎት አስቦኝ ፍቅርተ ማርያም ብላቹ እህት ወንድሞቼ
@mesihaile580
@mesihaile580 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬም እግዚአብሔር አስተማረኝ የእኔ ታሪክ ነዉ የሰማሁት የመምህር ተማሪዎች ወለተጊዮርጊስ ብላችዉ በፀሎት አስቡኝ መምህር እድሜ ከጤና ይስጥህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@nebiyuzewdu7384
@nebiyuzewdu7384 5 ай бұрын
ትልልቅ የአገሪቱን ባለሥልጣኖችም በሰይጣን ቁጥጥር ሥር ያሉ ስለሆነ እንደው ብርቱ ጸሎት አድርግና እኛም እናግዝሀለን ነጻ እንዲወጡ ጥረት እናድርግ እስቲ! ሙሉ ኢትዮጵያም ፈውሷ ይፈጥን ነበር።
@ሰላምየማርያምልጅ21
@ሰላምየማርያምልጅ21 Жыл бұрын
በጣም ሚገርም ገጠመን ነው በጣም ቡዙ ትምህርት ተምሬበታለውአረብ ሃገር ያለነው ቡዙ ችግር ስላለብን በጸሎትአስቡን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመስግናለን ኑርልን መምህርዬ 🥰🥰👏
@amanuaela2370
@amanuaela2370 Жыл бұрын
አምላከ ቅዱስ ዑራኤል ሆይ ክፉ ከሚያሰቡብ እና ክፉ ከሚያደርጉብን ሰዎች ጠብቅ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤንነትን እግዚብሔር አምላክ ይሰጥልን።
@addisalemfekadu8836
@addisalemfekadu8836 Жыл бұрын
እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወርሃዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
@timmelkateihiti5298
@timmelkateihiti5298 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንእንካንአብሮአደረሰን
@سيكاسيكا-ز4ج
@سيكاسيكا-ز4ج Жыл бұрын
AmaneAmane
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@habetamkassa3729
@habetamkassa3729 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤️🙏
@asde301
@asde301 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን🌺🌺🌺 እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ማርያም ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በአል አደረሳችሁ 🕊🕊🕊
@derefer6509
@derefer6509 Жыл бұрын
1ኛ ጢሞቴዎስ 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ ስለዚህ ወንድሞችን ብታሳስብ፥ በእምነትና በተከተልኸው በመልካም ትምህርት ቃል የምትመገብ የኢየሱስ ክርስቶስ መልካም አገልጋይ ትሆናለህ። ⁷ ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ። እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ። … ⁹ ይህ ቃል የታመነ ሁሉም እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤ ¹⁰ ይህን ለማግኘት እንደክማለንና፥ ስለዚህም እንሰደባለን፤ ይህም ሰውን ሁሉ ይልቁንም የሚያምኑትን በሚያድን በሕያው አምላክ ተስፋ ስለምናደርግ ነው።
@brkti2123
@brkti2123 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@dubaiuae1908
@dubaiuae1908 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን በይሁሉም ገጠመኝ እራሴን አገኛዋለሁ ❤ዘመኔ በከቱ ይነጉዳል እዲሜየ 36 አመቴ ብዙ ችግር አለብኝ እግዚአብሔር ይፍታሽ ከነ ቤተሰቦችሽ ወለተ ማርይም ብላችሁ አስቡኝ እህት ወንዲሞቸ😢😢😢በመብርሀን እዘኑልኝ
@AbuMekonen-s8j
@AbuMekonen-s8j Жыл бұрын
መላኩኡራኤልይፍታሽ
@dubaiuae1908
@dubaiuae1908 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሁላችንንም
@ወለተዮሐንስአባቴቅዱስገብ
@ወለተዮሐንስአባቴቅዱስገብ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፍታልሽ ችግሮችሽን ሁሉ የኔ እህት
@dubaiuae1908
@dubaiuae1908 Жыл бұрын
@@ወለተዮሐንስአባቴቅዱስገብ አሜን አሜን አሜን የሁላችንንም
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fasika4227
@fasika4227 Жыл бұрын
እኔም ሂወት ውስጥ ትልቅ ችግር እዳለ አውቃለሁ ነገር ግን እሚያግዘኝ ሰው ነው ያጣሁት መምህር ተስፈየን ማግኘት እፈልጋለሁ ።
@Ggg-em2cw
@Ggg-em2cw Жыл бұрын
በስመአብ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በውእነት ለነሱ የደረሰ እግዚአብሔር እኛንም ይጎብኘን መልካምሁን መልካሙን እድታገኝ የተባለዉ በዚችሰራተኛ ሰርቶ ታየ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@ብርሀንኢትዬጲያ
@ብርሀንኢትዬጲያ Жыл бұрын
ለነሱ በጣም ደስ ብሎኛል የነሱ የደረሰ ቸሩ መዳሐኔያለም ለኛም ይድረስልን
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏
@emebetmerga7291
@emebetmerga7291 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@semira7706
@semira7706 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@rahelsamson2798
@rahelsamson2798 Жыл бұрын
Amen 🙏
@alembayable5335
@alembayable5335 Жыл бұрын
​@@emebetmerga7291😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@ፀጌሀና
@ፀጌሀና Жыл бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣህ እግዚአብሔር ይመሰገን ሱሰሞት ቀለል ያለ ይመሰላል ግን በጣም አሰተማሪነው ይገርማል መድሃኒያለም ክብረ ይግባው መምህርየ እማ ፍቅር ትጠብቅልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MekedsMerid
@MekedsMerid Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@TsgeredeM
@TsgeredeM Жыл бұрын
መምህርችን እንኳን ደህና መጣህልን የኛ ንቁ መምህር ❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅህ እማ እፍቅር ትጠብቅህ ❤❤እንኳን ለእናታችን ለመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ወርሃዊ በአል አደረሳችሁ ❤❤❤❤
@ፀጋየማርያምልጅ
@ፀጋየማርያምልጅ Жыл бұрын
እኳን ደናመጣህ መምህር ዛሬ እመቤታችን ናት እኳን አደረሣችሁ በማሬም አሞኛል በስደት መንፈስ እየተጫወተብኝነው ሁላችሁም በፆሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ 😢😢
@Hafiferncher
@Hafiferncher Жыл бұрын
ወላዴት አምሊክ ታስብሽ🙏🙏🙏
@kasechkasech6651
@kasechkasech6651 Жыл бұрын
ወለተ ስላሴ እግዚአብሔር ይማረሽ🤲🤲🤲
@eftah21
@eftah21 Жыл бұрын
እመብርሀን አለሁ እመብርሀንአለሁትበልሽ
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ
@ፀጋየማርያምልጅ
@ፀጋየማርያምልጅ Жыл бұрын
@@kasechkasech6651 አሜን አሜን አሜን ሁላችሁንም 🙏🙏
@zezumeke1689
@zezumeke1689 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ወርሃዊ በዓል በሰላም አደረሳቹሁ ❤❤❤❤❤
@zemmayared1921
@zemmayared1921 Жыл бұрын
መምህራችን ባንተ ትምህርት በጣም ጥሩ የሆነ ለውጥ እያደረግን ስለሆነ በጣም እናመሰግናለን:: እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ አብዝቶ ይባርክህ::
@ሔርሞን
@ሔርሞን Жыл бұрын
እኔ ይሄ ነገር ግራ ግብት ብሎኛል ወንድሜንም አጣሁት ህይወታችንም ምስቅልቅል ያለ ነው ፈቅ የለ ብቻ ፈጣሪ መንገዱን ይምራን ከባድ ነው እግዚአብሔር ያቅልልን በህይወት ኖሮ መፈተን ጥሩ ነው በወጣትነቱን አጣሁት ወንድሜን እህህህ ቁስል ብቻ
@etsegenetregu1508
@etsegenetregu1508 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🕯⛪️
@LaketchHirpa
@LaketchHirpa Жыл бұрын
መምህር ያኑርልን እኔም ባገኝህ የኔም ጨለማ ቢገፈፍ ደስ ይለኝ ነበር።
@mehritk
@mehritk Жыл бұрын
እባከቹ 16 አመት ሙሉ ህወትይ ባካና ኖሮ ኖሩኩኝ 3 ሞላን ንስሃ ገብቸ ቁዱስ ቁሩባን ከተቀበሉኩ አሁን ግን በጣም ከባድ ጭንቅ ወስጥ ነው ያለሀሁት ምን ማዲረግ እዳለብኝ ሁሉ ጠፍኝ ከእግዚአብሔር በታች ማማኪረኝ ሰው አጣሁ 😢😢😢ወለተ ማርያም ብላቹ አሱቡኝ
@mahdertadesse8031
@mahdertadesse8031 Жыл бұрын
ለቅዱስ ቁርባን አብቃኝ🙏💖⛪️
@yo-di-t
@yo-di-t Жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ተስፋስላሴ ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥል እማ ፍቅር የምትወዳት የምንወዳት የሁላችን እናት ከነመላ ቤተሰቦችህ ትጠብቅህ ትጠብቀን እኛንም በዚህ ትምህርትህ እንድንነቃና እንድንለወጥ እማ ፍቅር ትርዳን ኣሜን ኩፉ ለራሱ ኩፉ ለራሱ የሚሉትን አንድ ፃድቅ አባት ነበሩ እና ሁሉን ኩፉ ለራሱ ይሆንበታል የቤቱ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይከፍለናል ለሁላችን እንደእጃችን ምንም ቀኑ ባናወቀውም ሰላም ዋልልን
@ማርያምስሚኝሶልያና
@ማርያምስሚኝሶልያና Жыл бұрын
በስላሴ ስም ወይ ብቻ ሁላችንንም መድሀኒ አለም ፍፃሜያችንን ያሳማርልን
@Tizita341
@Tizita341 Жыл бұрын
አሜን የእግዚአብሔር ስም የተመሰገን ከፍ ከፍ ያለ ይሁን ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ ቃለሂወትን ያሰማልን በርታ መ/ር እመቤቴ በለተቀኑዋ ጥላ ከለላ ትሁንህ ተመስገን ማዳሜ መልካም ናት እኔም ስራዬን አክብሬ ልጆቹዋን ተከባክቤ ተከባብረን ነው እግዚአብሔር ይመስገን❤
@Hanayemaryiamlijj
@Hanayemaryiamlijj Жыл бұрын
እንኳን ለርእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በአል አደረሳችሁ።
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🥰🙏🥰🙏🥰
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
አሜንአሜን አሜን❤❤❤
@አጆናትግራይኩሉካሓልፍእዩ
@አጆናትግራይኩሉካሓልፍእዩ Жыл бұрын
😊😊
@robelalem2014
@robelalem2014 Жыл бұрын
@hanakukuhana4575
@hanakukuhana4575 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህር 🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤❤❤
@kalye.tube.
@kalye.tube. Жыл бұрын
የኔ ሆደ ቡቡ መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ ❤
@asde301
@asde301 Жыл бұрын
ገባ ገባ በሉ የመምህር ተማሪዎች👍👍👍
@yaineshimlis2815
@yaineshimlis2815 Жыл бұрын
በስላሴ ስም እኔም እኮ ጀምሬ አልጨርስም ብዙ ጊዜ የመምህር ግርማን ጨርሼ እያለው የቀሲስ ሄኖክን ጨርሼ እያለው አዳምጣለው ግን ይገርመኛል
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ እንኳን ደህና መጡልን አባዬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን 👏👏👏
@MrAbdallah-oq8hh
@MrAbdallah-oq8hh Жыл бұрын
❤❤ malati ine anteni yemiyawuko ba abiye yilma KZbin ayiche now ye hona video ayiche nabara sila photo yasitamarikow baxami xuru now ine gine protestant nani orthodox gine lamindinow mariyami tamalidalechi yemitilute iyesuse chirsitosi Maryam tawolidow iko now masikale layi motow iko now la sow lijochi hiwotuni yesaxaw orthodox gine la iyesuse bota yelami la dingle mariyam bicha now mine tilale?
@selamethpiya2504
@selamethpiya2504 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሳማልን እመቤቴ ትጠብቅል መምህራች እኔ ቃላቶች ሁሉ ያጡሩኛል ኣንተን ለመግለፅና 🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍❤❤
@MogesAbebe-dp1ux
@MogesAbebe-dp1ux Жыл бұрын
እግዝኣብሄር ይመስገን❤❤❤ መምህሪዬ ቃለ ህዉት ያስማልን በእዉነት የመምህር ቤተስቦች በፆሎት ኣሱብኝ እኔም ፈተና ላይ ነኝ ወለተ ስንበት 😢😢ብላቹሁ በእዉነት የልጆቼ ኣባት ሴት ደሪበብኝ ወለደ 😢😢😢😢
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያበርታሽ እራስሽን ጠብቂ በፀሎት በርቺ እኔም ፈተና ውስጥ ነኝ የኒ ካንቺ ይለያል የኒ ደግሞ ገንዘብ አምላኩ ሆነ ከተጋባን 3 አመት ሆነን አሁን ፍች ጠይቄ ይሄው አመት ሊሆነው ነው ገንዘቤን ለመስጠት ዛሬ ነገ እያለ ወለተፃዲቅ ነኝ በፀሎት አስቢኝ
@emebetengdawork3335
@emebetengdawork3335 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ እግዚአብሔር አንቴን ምከንያት አድርጎ የመጣህ ለብዙዎች ድነት ነዉ
@HanaAnemaw
@HanaAnemaw 3 ай бұрын
መምህር እህቴ ተውሎባታል እና ማግባት ትፈልጋለች ግን ይገርግራታል እና በየ አመቱ ያድሱታል መሰለኝ እና መምህር ምን ታድርግ እባክህን ፀልይላት መምህር አግብታ ልጆች መውለድ ትፈልጋለች እና ምን ታድርግ መምህር
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 Жыл бұрын
እኳን ደህና መጣህልን መምህራችን
@ahanamesert6742
@ahanamesert6742 2 ай бұрын
አምላክ አብዝቶ ይባርክክ የሸፈናቸውን የጋረዳትን ነው ያነሳክላት አንተም ታዘክ ነው በራስክ ያደረከው ነገር የለም ፀሎት ማወቋ በራሱ ቀላል አይደለም የሚገርመው በአምላክ ፈቃድ በአንተ የተደበቀውን ሚስጥር አወቀች ይህን ታሬክ ስትናገረው ቀላል ይመስላል ግን አይደለም ለሁሉም አምላክ ይርዳቸው በኛ ቤተሰብ ውስጥም ይህ ችግር አለ መምህር ግርማንና አንተን አለመቀበል የሚገርመው በመንፈስ እንደምንፈተንና መንፈሱም ብዙ ነገር በህይወታችን አድርጓል እንደዚህ ሆኖ ግን መቃወም ይገርመኛል በጣም እንዲያምኑ ብዙ ነገር እጥራለው ግን ይገለባበጣሉ ሲፈልጉ በመተት ነው የሚሰሩት ይላሉ እኔ ግን አምላክ በሀረብ ሀገር እያለው በወነች ልጅ ምክንያት ነበር መምህርን ያወኳቸው አምላክ ክብር ይግባውና ከዛን ጀምሮ የአባን ሁሉንም ፕሮግራም አያለው ሱስ ሆኖብኛል ማለት ይቻላል የማይጠገብ ትምህርታቸውንም ሁሉ አንድ ቀን ካልሰማውት እንደምግብ ይርበኛል ከምግብም በላይነው ለኔ አባን ያወኩበትን ቀን ሁሌም አምላኬን አመሰግነዋለው የተባረከች ቀን ትሁንም እላለው ፕሮግራማቸውን በመንገድ እንኳን እየሔድኩ በኤርፎን እሰማቸዋለው ከአምላክ ጋርም ከነአጥያቴ አቀራርበውኛል በተቻለኝ መጠንም የፀሎት ቦታ አዘጋጅቼ እየታገልኩኝ ነው ከመንፈሱ ጋር ብዙ ያቃለልኩትም ነገር እንዳለ ይታወቀኛል ወንድሜ ራሱ ከቅርብ ጊዜ በኋላ ምንም ሳላደርገው ጠላኝ የማወራው እንኳን አይጥመውም ለመምህር ግርማ ያለው ነገር ደግሞ በጣም በጣም ቃል ያጥረኛል ሲጠላቸው እንዴት ሰውን ትከተያለሽ በሌላ አይል ነው የሚሰሩትመሰ ብለው ያምናሉ እሱም ሚስቱም ይላሉ እኔ የምረዳው ነገር ስላለ ምንም አይመስለኝም የፈለጋቸውን ነገር ቢሉ እኔ ደግሞ ብዙ ጊዜ በሚዲያ ላይም እለቃቸዋለው በሞባይሌም ውስጥ ሙሉ vido የሳቸው ነው እና photo ያለው ስለሚያውቅ ነው የሚቃወመው መምህር ግርማን የሚቃወም ሰው ካለ ደግሞ በሚዲያ linkun ይልክልኛል እይው ይላል የሚገርመው ልኮት አየሽው ሲለኝ ከፍቼ ሳየው እኔ ጋር የለም ይገርመኛል በጣም የማልረሳው ሲደውልልኝ ለሱ መምህርዬ ስወዶት የሚል ድምፅ ይሰማል ብለሽ ብለሽ ደግሞ እንደዚህ አደረግሽ ብሎ ይናገረኛል ገረመኝ ያው ሰይጣን ሊያጣላ ያረገው ነገር እንደሆነ ገባኝ እኔ ግን ወንድሜ ነው እሱ ቢጠላኝ አልጠላውም ወዶም እንዳልሆነ አውቃለው እድሜ ለእናንተ ለመምህርዬ እረዳዋለው እፀልይለታለው ምን አለበት ጌታ እንዲያምኑ ብረዳቸው እላለው ሰው ከራሱ አይንና ከራሱ ጆሮ በላይ ለማመን ምን ያስፈልጋል ሲዘጋ ካልሆነ በስተቀር እህቴም ልጇ ታማሚ ነች ግን አታምንም የሆነ ሰው መቶ መተተኛ ናቸው አባ ካሏት እሷም ተከትላ እንደዛው ትላለች ያሰው እኮ በመንፈሱ እንደተናገረ አያውቁትም ለምን አይከታተሉም vido ስከፍት እንድታይ ወይ እንቅልፏ ይመጣል ሳታይ ትተኛለች አታየውም እናደዳለው ተከታተሉ እላቸዋለው ለመከታተልም ፍቃደኛ አይደለችም ብቻ መምህር ብዙ ችግር አለ አልታደሉም ብዬ ነው የማሰባሰብ እኔም አጥያተኛ ብሆንም ግን አምላክ ከኔ ጋር ድንግልዬ ከኔ ጋር እንደሆኑ በችግሬም ግዜ ከብዙ ነገር አስመልጠውኛል ስለቤተሰቤም ስለምን በእልም እንኳን አቶ የነገረኝ አምላክ ምሮልኛል ታመው እንኳን ብቻ ለሁሉም አምላክ ይርዳ ነው የምለው ሌላ ምነሰ ይባላል አንተም ላደረከው ነገር አምላክ አብዝቶ ይባርክክ ስንቱን አንቅታችዋል እኛኝም ፍፃሜያችንን ያሳምርልን አሜን 1️⃣6️⃣2️⃣1️⃣2️⃣2️⃣2️⃣7️⃣2️⃣8️⃣2️⃣9️⃣ ለእመአምላክዬ ልዮ ፍቅር አለኝ ቃል የማይገልፀው❤❤❤
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk Жыл бұрын
#የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ሆይ በባዕድ ሀገር ዮሴፍን የጠበከው ከተዘጋጀለትም የጥፋት ወጥመድና ሞት ሞገስን ሰጥተህ ያዳንከው ለወገኖቹም ተስፋና መጋቢ እንዲሆን የረዳኸው ዳንኤልን ለአምልኮትህ ቀንቶ ምሥጋናህን ላለመተው በእምነቱ በመፅናቱ በአናብስት ጉድጓድ በተጣለ ግዜ ነገሮችን ለውጠህ ክብርህን የገለጥክበት አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ በዚህ በባህድ አገር ኖሬ ልመና እንዳቀርብ ስለፈቀድክልኝ አመሰግንሃለው!🤲💚💛❤#Egzibher yikiber yimsgen memihir AMEN (3) masetewalun yadeln 🤲👂👈
@eftah21
@eftah21 Жыл бұрын
አሜን😢😢😢
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት Жыл бұрын
እኔም ልብስ ላኩልኝ ብየ የባሌ ቤተሰብ ስለነበረች ልብስ ላኪልኝ ብየ ለኔና ሽፎንና ቀሚስ ላቃጥለው እንዴ ልጆቸ ገንዘቡን ልኬ እቢ ብላኝ በስት መከራ ላከቸው ከዛን በሆላ ጤናም ለኝም ልጆቸም ተነግረው አይሰሙም ባሌም በጣም ይሰድበኛል ሰላም የለነም ፈዛዛናቸው በጾሎት አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ወለተ ትንሣኤ ወለተ አማኑኤል ወልደ ያሬድ ብላችሁ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ Жыл бұрын
በጣም የሚገር ገጠመኝ አቤት መታደል መንፈስ እንዲጋለጥ ያደረገች ልጅ እግዚአብሔር ይባርካት❤❤ የፀሎት ውጤት ነው ይከ ሁሉ❤❤
@yegebreail
@yegebreail Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን 🙏
@hamletasfawe7538
@hamletasfawe7538 Жыл бұрын
መምሕር ፀጋውን ያብዛልሕ በእውነት እኔ ምን እንደምልሕ አላውቅም እኔም በሰው ሐገር ሰራተኛ ቀጥሬ የኔንም የባለቤቴንም ልብስ በእረፍትዋ ቀን ወስዳ ስትመለስ ይዛ ባባግዋ ደብቃ አመጣች እኔም እግዚያብሔር እይው ሲለኝ የልብሱ ጫፍ ወጥቶ አየኹት በጣም ደንግጩ መዝሙረ ዳዊት አንብቤ አቃጥዬ ጣልኩት በጣም የሚገርመው ደሞ ገጠመኙን ስስማ አዙሮኝ ልወድቅ ነበር ብቻ ለእናንተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስ ፀጋውን ያብዛልሕ
@FanayeAssefa-di8rj
@FanayeAssefa-di8rj 4 ай бұрын
መምህርፀጋክን ይብዝልንእንእብክህ እንህይውት ትድር አደጋ ውስጥንው እብክህ እርዳኝ ብጥም ትስቅይህ እንተ እርዳኝ እብክህ በመድሀኒያለም
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ገባ ገባ በሉ ምእመናን
@setuahsetauh4031
@setuahsetauh4031 4 ай бұрын
በጣም ገራሚ ነው 😢 እኔ ግን እዝህቤት የገባሁት ተልኬ ነው ግን ጥሩ ትምህርት ወስጃለሁ አዳዲግዜ እኔም ላለመሆን የምፈልገው ነገር ነበረ ግን አልችልም ምን አልባት በፀሎት ቢወገድልኝ ብየ አጥብቄ ፀልያለሁ ፈጣር ፀሎትሽን ይስማሽ በሉኝ እኔም ጤነኛ አልሆኩም ለሱም ጤና አል ሰጠው ጨክኘኮ ልለፈው ብልም ባልናገረውኮን እኔ ጤና የለኝም ምንአልባት ከስደት መልስ ፀበል ያስፈልገኛል ❤❤❤❤❤😢
@tsehayabera9693
@tsehayabera9693 Жыл бұрын
መምህር እባክህ ላገኝህ አልቻልኩም አንድ እምታድነው ቤተሰብ አለ እግዚያብሄር ቢፈቅድ እባክህ ጌዜ ስጠኝ
@የመምህሬተስፈይኣበራፍሬነ
@የመምህሬተስፈይኣበራፍሬነ Жыл бұрын
አረ እኔም እፈለገወለሁ😢
@geremewmamo2370
@geremewmamo2370 Жыл бұрын
​enem
@ብርሀንኢትዬጲያ
@ብርሀንኢትዬጲያ Жыл бұрын
እኔ እራሱ ስንቴ ፈልጌ አጣሁት
@helmanlenur430
@helmanlenur430 Жыл бұрын
እኔ እራሴ
@hawiizedi2386
@hawiizedi2386 4 ай бұрын
እቺ ምስጥ የሰዉ ህይወት አበላሽታ ምን ይጠቅማታል አርፋ ስራዋ አትሰራም እባካቹ ሁላቹም ትምህርት ይሁናቹ በተለይ ባለ ትዳሮች ፈጣሪ ከዚህ ጉድ ይሰዉረን😢😢
@ሀናየፃድቃኔማርያምልጅ
@ሀናየፃድቃኔማርያምልጅ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህም ትሁት ወንዲ አለ እግዚአብሔር አሁንም ሠላማቼውን ያብዛልንንን❤❤❤ በደስታ ስታለቅስ አብሬህ አለቀስኩ መምህርዬ ከፍፍ በልልን
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን ❤❤❤🎉🎉 ኤንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ወርሃዊ መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ የመምህር ተስፋየ አበራ ተማሪዎች 🥰🥰🥰🥰
@aberhathagos4268
@aberhathagos4268 Жыл бұрын
አሜን
@DinaFikadu-g4r
@DinaFikadu-g4r Жыл бұрын
Egzabeher yimesgen❤❤❤
@እሙየክርስቶስባሪያ
@እሙየክርስቶስባሪያ Жыл бұрын
አሜን❤እንኳን አብሮአደረሰን
@እሙየክርስቶስባሪያ
@እሙየክርስቶስባሪያ Жыл бұрын
አሜን❤እንኳን አብሮአደረሰን
@eewweeww8598
@eewweeww8598 Жыл бұрын
እንኳን ደሂና መጣህ መምህራችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kisanetgebremariam8555
@kisanetgebremariam8555 Жыл бұрын
መምህረይ ኣምላኽ ቁዱሳን ምሳኻ ይኹን ዝሓወይ ኩሉ ግዝየ ❤❤❤❤❤
@nebiyuzewdu7384
@nebiyuzewdu7384 5 ай бұрын
ፕሮግራምህን ብዙ ሰዎች እስካዩት ድረስ አንዳንድ መረጃዎችን እርግጠኛ እንድትሆን በማስታወሻ ብትይዝ ጥሩ ነው።
@medi574
@medi574 Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🤲
@blenmekonnen2861
@blenmekonnen2861 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ለእህታችን የደረሰላት ለኛም ይድረስልን
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን❤❤🎉🎉
@asnakutigabu4301
@asnakutigabu4301 Жыл бұрын
መምህር እኔ ሁሌ ያንተን ገጠመኝ ጀምሬ እተወው ነበር 😢 ዛሬ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ተሳክቶልኝ ጨረስኩት ❤ እባክህ በምን ላግኝህ ? እኔም ብዙ የምነግርህ ነበረኝ 😢😢😢
@bere2532
@bere2532 Жыл бұрын
❤❤❤ እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤
@beminethabta1505
@beminethabta1505 Жыл бұрын
እማምላክ ታስባቹ❤
@hanakukuhana4575
@hanakukuhana4575 Жыл бұрын
አሜን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@yengusenshdereje
@yengusenshdereje Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያለባችሁ
@tsigeredatube440
@tsigeredatube440 Жыл бұрын
ልክነዉ መምህር የቤት ሰራተኛን የቤተሰብ አካል አርጎ ማየት መልካም ነዉ የሚገርምህ በዚህ በስደቱ አለም እራሱ በጣም በዙ አፀያፊ ነገር ያረጋሉ ሰወቹ በጣም ይፀየፉናል ስሀን ማንኪያ እኛ የምንጠቀምበትን በጃቸዉ ለመንካት እንኳ ስለሚቀፋቸዉ ምልክት ያረጉበታል እና አንዳንድ የሌላ አገር ዜጎች ሽንታቸዉን ከምግብ ጋር ሰርተዉ ይሰጧቸዋል ምራቃቸዉን መትፍትማ ተዉዉ ብቻ ለኛም ትግስቱን ለነሱም ማስተዋልን ይስጠን😢
@kasechkasech6651
@kasechkasech6651 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል መምህራችን በርቻልን👍👍👍
@aregusisay-hx5pz
@aregusisay-hx5pz Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህልን መምህርዬ❤❤❤
@bezawondmkun3555
@bezawondmkun3555 Жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን አሜን እንኳን ለእመቤታችን ከብረ ባአለ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ አሜን ❤❤❤
@hanahabtamu4302
@hanahabtamu4302 Жыл бұрын
የኔ አባት መምህርዬ ስታለቅስ አስለቀስከኝ እመብርሀን ትጠብቅህ ❤የዚህ ቤተሰብ ታሪክ በከፊሉ የኛ ቤት ነው😢
@ማራኪየማርያምማርያምማራኪ
@ማራኪየማርያምማርያምማራኪ Жыл бұрын
መምህር እረዠም እድሜ ይስጥህ ከጤና ጋር ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤
@obhwd3134
@obhwd3134 Жыл бұрын
እንዃን ደና መጣክ መምህርዮዬ ሰሚ ብቻ ሳይሆን የሰማነው እንድንተገብር እግዚአብሔር ይርዳን እኔ ህፃን እያለው በጣም አለቅስ ስለነበረ ሁለቴ ጭንቅላቴላይ እንቁላል አፍርጦው የአይንጠላ ብለው አንድ ቄስ አውጥቶውልኛል እና እኔ ደሞ በጣም ደካማ ነኝ የበረታሁ አይደለሁምና እስኪ ማአዛኪሮስ ብላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ እህት ወልድሞቼ
@የአግዚአብሔርቤተሰበችሰላ
@የአግዚአብሔርቤተሰበችሰላ Жыл бұрын
ማአዛ ክሮስ ኮስም ነው"አይዞሽ እህት አለም ከስደት ስንመለስ እግዝኣብሄር ይረዳናል አይዞን ምን ይሳነዋል ፈጣር በጸሎት እንበርታ እህተዋ👏✅️🥰🥰
@ተመሰገንአምላክእግዚኣብሔ
@ተመሰገንአምላክእግዚኣብሔ Жыл бұрын
መምህራችን ልዕል እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ❤❤❤❤
@حليمهالخطيب-ش9ك
@حليمهالخطيب-ش9ك Жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን በእዉነት ድንቅ ትምህርት ነው ገና ዛሬ ቁጭ ብዬ አዳመጥሁ ምን እኔም ቤተሰብ ቤት ያለዉ እርኩስ መንፈስ መቼ ይሆን የሚለቀዉ መሐጸን ዘግቶ 20 አመት ሆናቸዉ እናቴና የናቴ እህት ይሄ የዲያቢሎስ ስራ ነው መምህር ስልክህን አግኝቼ ባናግርህ ደስ ይለኛል መሔድ ከቻልህ የኔን ቤተሰብ አትርፍልኝ በስዴት ሆኜ ስመክራቸዉ አይሰሙም ጸበል ሂዱ ስላቸው እባክህ መምህር አግዘኝ ቤተሰቦቼ አደጋላይ ናቸዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ቁጥርህን አስቀምጥልኝና ላወራህ እፈልጋለሁ ❤❤❤
@መቅዴ
@መቅዴ Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ የተገባረሰው እግዛብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤
@beminethabta1505
@beminethabta1505 Жыл бұрын
እኳን ደህና መጣህልን ወመህራችን ህማምላክ ትጠብቅህ❤❤❤❤❤
@ህይወትህይወት-ቈ6ኘ
@ህይወትህይወት-ቈ6ኘ Жыл бұрын
መምህር እኔም ከዛሬ 7አመት በፊት ለጎረቢት ከስደት መልስ ስጧታ ብየ የሆነ ጉርድ ሰጥቸ ተለቀብኝ በለው ተቆርጧ መለሰችልኝ እኔ አሁንም በስደት ነው ያለሁት ግን አሁንም የባልተቤቴን ልብስ ከተሰጣበት እየወሰዱ እየቀደዱና ደም እየቀብ መልሰው አጥር ላይ ያጠለጥሉታል አለኝ ጠናውም በጣም ነው ያጣው አዳደ አይኑን አዳደ ጆረየን ያመኛል ይላል የከብቶቻችንማ በጣም ነው ባህርያቸው ሁሉ ልውጥወጥ የሚለው ታስርው ሁሉ ጭድ እየበሉ ይነፍቸዋል አጣቆ እደበላ በሌም አባት የለው ወድም የለው ብቻ አንድ እግዚአብሔር ብቻ ነው ከሱ ጋር በጣም ጠንካራ ገበሬ ነው ያመርታል ከስው በላይ ነው የምናስገባው ግን አመትም አይደርስ ምምህር እንዳም መላው ጠፍቶኛል እኔም በስደት እፍፍፍ ክፉ ጎረቢት ያለው ሰው እግዚአብሔር መልካም ጎረቢት ይስጣችሁ ወገኖቸ 😭😭😭😭
@jmilahalu5816
@jmilahalu5816 10 ай бұрын
አይዙሽ ሰፈራችሁን ቀይሩ አዳድ ጉረቤቱች ክፉ ናችዉ 😢😢ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@yonasdemsie
@yonasdemsie 17 күн бұрын
Emberhan teftaw telye atzosh eheta.. .
@Mekidyedanglemarymalij
@Mekidyedanglemarymalij Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ሼር ላይክ እይደርግን እንጀመር ከእናታችን እመቤታችን ከሰንበት ረዴት በረከት ያካፍለን❤
@samueldarsema7322
@samueldarsema7322 Жыл бұрын
Egziabher yimesgen
@ghada1723
@ghada1723 Жыл бұрын
ፍጣሬ.ጥብቅን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@bezidani7105
@bezidani7105 Жыл бұрын
አሜንንንን❤❤❤❤
@habetamkassa3729
@habetamkassa3729 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@ማሪያምአሜላጄ2
@ማሪያምአሜላጄ2 Жыл бұрын
ግምቴ አልሰራም መምህር ለማኑም በጣም ደስ ይላል ልጆቻቸው ለቁም ነገር በቅተው ለብዙ ነፍሳት መዳን ምክንያት ያድርጋቸው
@tigist19
@tigist19 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር 😍 እግዚአብሔር እንኳን ትዳራቸውን መለሰላቸው 🙏
@mesiman2550
@mesiman2550 Жыл бұрын
መምህሬ 149 (ስለ በፎቶዉ ስልብና) ላይ ያቀርብከዉ ብዙ ነገር አስተምሮኛል አስታዉሶኛል እኔ ለእናቴ አስቤዛ አድርጌ ስመለስ የአጎቴ ሚስት ምን ይዘሽ መጣሽ ብላ የምትጠይቀኝና የምታስጨንቀኝ ነገሯን አስታወስከኝ.በተለይ ሁሌም ከቤታችን ብዙ ነገሮችን በብድር ሰበብ ተወስደብን ነበር ...ብቻ ብዙ ነገር እንዳስታውስ አድርጎኛል አመሰግናለሁ መምህሬ
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Жыл бұрын
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንዃን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የእመቤታችን🕊🕊🕊 ቤተሸቦች በምልጃዋ 🕯🕯🕯ጥላ ትከልለን ተሥፋ ሥላሴ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አዎ እንደቀልድ የምናደረገው ዋጋ እያስከፈለን ነው መጨረሻው ስላማረ ደስ ብሎናል ጎዶልያስ
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 Жыл бұрын
እሚገርም ነው ስቴ አቋርጨ ገብች ሳየው የሚገርም ታርክነው።ተመስገን እመብርሀን ትጠብቅህ መምህር።❤❤❤❤
@baftahadas1264
@baftahadas1264 Жыл бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማለጅነት ጥበዋዋ አይለየን። አባታችን "ለቲቪ፣ለሶፋው ፣ለፍትህ ፣ለብፌው ቦታ አግኝታችሁ መስገጃ ቦታ የለኝም ብላችሁ ምክንያት ትሰጣላችሁ ብለዋል " እውነት እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 👏 እጅግ የተማርንበት ገጠመኝ ነው በሰራተኛዋ በሽቄ በሰራተኛዋም ተደሰትሁ።እነሱም እንደ ቤተሰብ በማድረጋቸው ደስ ይላል ስለአሰሪዎች ስለሰራተኞችየተናገርከው መልካም ነው መምህሬ ። ቂም ቂምን ትወልዳለች ፍቅርም ፍቅርን ትወልዳለች 👏 ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@elias0829
@elias0829 Жыл бұрын
መምህር 1000 አመት ኑርልኝ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 የኔ መጥመቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ረድኤት በረከት ካንተ ጋር ይሁን! ዘንድሮ እግዚአብሔር ለያጠፋቸዉ ተነስቷል ከየቦታዉ ይሔ ስራ ነዉ የሚጋለጠዉ! እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚ አበቃችሁ ተባረኩ ✞❤✞🙏
@guhatsewenmaryam1273
@guhatsewenmaryam1273 Жыл бұрын
የቤተሰብ ጋብቻ ልትሆን ይሆናል?በትዳር ውስጥ ዘረኝነት በጣም መጥፎነው።
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነዉ ❤እግዚያቢሔር አምላክ የእኛንም መጨረሻ ያሳምርል አሜን ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ ❤❤❤
@ማርያምስሚኝሶልያና
@ማርያምስሚኝሶልያና Жыл бұрын
አይ የኔም ህይወት በጣም የተውሰበሰበ ነው ግን ለሀገሬ እንድበቃ በፀሎት አስቡኝ ዋና ነገር ደስ የሚለኝ መንቃቴ ነው ሁሉም በጊዜው ህይወቴ ይስተካከላል ብዬ ተስፋ አለኝ አስካለ ማርያም ብላችሁ ከኔ የበረታችሁ በፀሎት አስቡኝ የኔማ እኮ የሚገርመው ከረቡም ከሀበሻውም ነው የታሰርኩት ለእግዚአብሔር ግን የሚሳነው ነገር የለም ወላዲተ አምላክ ምህረትን ከልጇ ለምና ምህረት ያሰጠኛለች
@limalima4922
@limalima4922 Жыл бұрын
ሚገርም ነዉ መምህሬ ያኑርልን አንተን የእማ ፍቅር ልጂ
@ወለተመድኅን_አባኪሮስአባ
@ወለተመድኅን_አባኪሮስአባ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እኳን መጣህልን በተማርነው ሁሉ በተግባር እድንኖረው ያድርገን
@taytotayto5037
@taytotayto5037 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ድንግል ማርያም ትጠብቅህ 🙏🙏🙏
@BrandyBrandy-qp6ky
@BrandyBrandy-qp6ky 4 ай бұрын
Mamir tasfaye salm dannki igizbehr yimsgan yantn timrt iydmxku bizu nagri tmarku igzabeher ybarki
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 24 МЛН
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 8 МЛН
Do you choose Inside Out 2 or The Amazing World of Gumball? 🤔
00:19
小丑妹妹插队被妈妈教训!#小丑#路飞#家庭#搞笑
00:12
家庭搞笑日记
Рет қаралды 38 МЛН
Memeher Girma Wondimu NO 70 A
44:12
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 435 М.
24ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ትንሹ ሀጢአት እንዲያድግ ሰይጣን የእሳት ውሀ ሲያጠጣ ተመልከቱ
1:26:31
240ኛ ገጠመኝ ፦ ሰው ታርዶ ለመስዋዕትነት ሲቀርብ ያየች ወጣት መጨረሻዋ
1:06:24
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 172 М.
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 24 МЛН