እህቱ እውነታውን ሰማች😭የደፋሪዋ ወንድም ጋዜጠኛውን አስፈራራው😱|yneser ayne/የንስር አይን /ዱካ ሾው

  Рет қаралды 12,607

አዳኟ

አዳኟ

Күн бұрын

Пікірлер: 273
@AlemAlemnesh-p7g
@AlemAlemnesh-p7g 13 сағат бұрын
ጀግና እንኳን ተወለደክ። እግዚአብሔር ይባርክህ 🥰🥰🥰
@AhmedDubai-i5y
@AhmedDubai-i5y 13 сағат бұрын
አይዞህ ጋዜጠኛው እራስህን ጠብቅ እዳይጎዱህ❤❤❤
@EmebetAwel
@EmebetAwel 12 сағат бұрын
አይዞህ በርታ ሀቅ ይወህ ስለሆነ እግዛብሄር እረድቶሀል አንተም ልጁንም እራሳች ሁን ጠብቁ
@ኤፍታህወለተኪዳን-ኰ4ነ
@ኤፍታህወለተኪዳን-ኰ4ነ 12 сағат бұрын
ግን አደራህን ወንድማችን እነ አቤልን ማየት እንፈልጋለን ቢሉህ በጭራሽ እንዳታሳያቸው እንዳይጎዱ አነ አቤልን እግዚአብሔር የድካምህን ሁሉ ይክፈልህ❤
@Aminat725
@Aminat725 13 сағат бұрын
ጀግና ወንድማችን በርታ እራሥክን ጠብቅ ብቻህን አትሥራ ልጁያሣዝናል ክትትል አድርጉለት
@SisaySamuel-g5d
@SisaySamuel-g5d 13 сағат бұрын
ጎበዝ በርታ አይዞህ እራስህን ጠብቅ
@Adagnua1
@Adagnua1 13 сағат бұрын
🙏🙏
@RabeaMohammed-g9g
@RabeaMohammed-g9g 12 сағат бұрын
ጒበዝጋዜጠኛው ጠክር❤ወንድሜዋ አላህ❤ይድርሥልህ
@aleemoa9847
@aleemoa9847 13 сағат бұрын
እራስህን ጠብቅ ጋዚጠኛዉ ወንድሜ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@Adagnua1
@Adagnua1 13 сағат бұрын
🙏🙏
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 12 сағат бұрын
በርቱልን ጀግኖቻችን
@ኤፍታህወለተኪዳን-ኰ4ነ
@ኤፍታህወለተኪዳን-ኰ4ነ 12 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ አቤል ወንድማችን እህቱም እንኳን መጣች ትንከባከባዋለች ግን እህታችን እበቀላለው አትበይ ለወንድምሽ ስትዪ ከዚህ ነገር ራቂ ደሞ አሳጣችኝ አትበዪ በህይወት እያለ
@Zainab-xq5kq
@Zainab-xq5kq 13 сағат бұрын
ጀግና በርታ ግን እራስህን ጠብቅ ልጁግን ያሳዝናል😢😢
@Adagnua1
@Adagnua1 13 сағат бұрын
🙏🙏🙏
@abunagizaw8753
@abunagizaw8753 7 сағат бұрын
ኧር ተመልካች እናሣፈራለን በሺህ የሜቆጠር ሰው አይቱታል ላይክ ግን የለም😢😢😢😢😢
@אטגןטדסה
@אטגןטדסה 12 сағат бұрын
ወይ፣ጉድ፣ነዘንድሮ፣የማይሰማ፣ነገር፣የለም፣ምንእየሆነነው፣ሴት፣እንዴት፣ይደፍራል፣አረ፣እግዞ
@የየካሚካኤልልጅነኝ-ቸ7ኸ
@የየካሚካኤልልጅነኝ-ቸ7ኸ 12 сағат бұрын
ጎበዝ ነህ ጋዜጠኛው ይቺ የምትፍጨረጨረው ተልካ ነው ወንድምም አይደለም ተገዝቶ ነው አንተም እራስህን ጠብቅ ወንድሜ
@EgigayehuGizachew
@EgigayehuGizachew 13 сағат бұрын
አይዞህ ወንድሜ በርታ አምላኬ ይጠብቅህ
@Tnbit-h4n
@Tnbit-h4n 13 сағат бұрын
አስወጣው ደግሞ ተጠንቀቅ ይሄ ሞኝ ብጤ ነው። በጣም ተጠንቀቅ ስንት ኪሎ ሜትር አቋርጦ የመጣው ለቀላል ጉዳይ አይሆንም።
@saraamane6114
@saraamane6114 13 сағат бұрын
አክስትየው ቤቱን የምታውቀው ከሆነ ቤት ቀይሩ ፣ እነዚህ ሰዎች የሆነ ቂም ያለባቸው ነው የሚመስለው ፣ እህትና ወንድም ተስማምታችሁ በርትታችሁ ተያይዛችሁ እደጉ ።
@SisaySamuel-g5d
@SisaySamuel-g5d 13 сағат бұрын
ድልዝ ፋራ ሒድ ወደዛ ጨምላቃ ወድምህ ቢሆን ምን ታደርጋለህ እህትህ ስለሆነች ነው😮😮😮😮😮መሀይም
@Sara-j9r5u
@Sara-j9r5u 12 сағат бұрын
ተጠቀቅ ጋዜጠኘዉ እናቱ ጃስ ካለችዉ ጎበዝ እህቴ አይዞሽ
@aminameles4466
@aminameles4466 12 сағат бұрын
ጀግናበርታ🎉🎉🎉❤❤
@gggfffggg860
@gggfffggg860 13 сағат бұрын
እራስህንጠብቅውድም የደፋረብተሰብ አታገናኘወልጀን❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@saraamane6114
@saraamane6114 12 сағат бұрын
እህቴ ወንድምሽ እንደአንቺ ጠንካራና ጎበዝ አይዱለም ስለዚህ አንቺ በጉብዝናሽ ጠንክረሽ ወደ ፊት በርቺልን ።
@vipmb6020
@vipmb6020 13 сағат бұрын
እራስህን ጠብቅ ወንድሜ ጅግና በርታ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን 😢😢😢😢
@hayatsaed1279
@hayatsaed1279 12 сағат бұрын
ጋዜጠኛዉ እራሰህን ጠበቅ ሙጊዉን አራገፈልት😢😢
@zamzamzamu-iw8yq
@zamzamzamu-iw8yq 13 сағат бұрын
❤❤ምናባቱነዉ የሚያስፈልገዉ ሸርሙጣ እህትህን አትቆጣምዉሻ
@mulukassa5774
@mulukassa5774 9 сағат бұрын
ቤቱን አታሳይ እነዚህ ልጆች ሰው የላቸውም ለራስህም ተጠንቅቀ ራስህንጠብቅ
@TesfayGebru-d1t
@TesfayGebru-d1t 13 сағат бұрын
በርቱ ወንድሞቼ እግዜር ይስጣችሁ!!
@netsolo8225
@netsolo8225 12 сағат бұрын
ውዳችንንንንንን አንተ ቦታ የፈለክበት ቅጠረው እንጂ እሱ የፈለገበት ቦታ እንዳትሄድ አደራ ታስፈልገናለክ
@SemiraSemira-q5m
@SemiraSemira-q5m 13 сағат бұрын
😢😢😢፣ያማል፣፣
@Mikimiki.67
@Mikimiki.67 13 сағат бұрын
ወንድማችን እራስህን ጠብቅ ነበልባል ወንድማችንን የት እንዳደረሱት አናቅም ምድረ መተተኞ በጣም አሳስቦናል።
@MUbaMamuDE7
@MUbaMamuDE7 11 сағат бұрын
የኔም ጠያቄ ነው የንብልባል ነገር
@birtukantesfaye678
@birtukantesfaye678 13 сағат бұрын
ብቻህን አትስራ ለያጠቁህ ይችላሉ ተጠንቀቅ ባለጌወች ናቸው ሙሉ ቤተስቡ ከጥፋታቸው ይልቅ ለክብራቸው እንጂ የስሩትን አፀያፊ ድርጊት ሊያሳፍራቸውና ሊማሩበት ሲገባ ወንድም ተብየው ደግሞ ሌላ ያወራል ምን አልባት በሱ የለመዱትን ነው በሌላ ስው የደገሙት ማለት ነው ከወንድ ጎን መቆም ሲገባው ሊያጠቃው ስለሚችል ልጁን ያለበትን ለማንም እንዳታሳውቁ ገንዘብ እንስጥ ስለሚሉ በሌላ ስው እንዳያጠቁት 😢😢ወንድምየውንም ክስስው በገንዘብ ሊያታልልህ እና እያስፈራራ ማስረጃ ስላለህ ለህግ አቅርበው እንዳትለቀው ችላ ማለት ዋጋ ያስከፍላልና እንዳትለቀው።እህትህ ከነ ልጆ የልጁ ብልት እስኪበስብስ ድረስ ሲጫወቱበት ምንም ስብአዊነት ያልተስማቸው የልጁ ህመምና ስቃይ ያልተስማቸው አሁን የእግር መታስር ነው የተስማው ።ይህን ስው እንዳትለቀው አብሮ መታስር አለበት ባለጌወች ናቸው ።ተከታትሎ ልጁን ያለበትን ቦታ አሳይተህ እንዳይጎዱት እንዳታሳይ ተጠንቀቅ
@Adagnua1
@Adagnua1 13 сағат бұрын
🙏🙏🙏
@MamiMama-hr7ti
@MamiMama-hr7ti 11 сағат бұрын
አንተ፣ ጀግና፣ ጋዜጠኜ፣ እባክህ. ብቻህን፣ አትስራ፣ ተጨማሪ፣ ስው፣ ያስፈልግሀል፣ ከባድ ስራ፣ ነው፣ ተጠንቀቅ፣ ለራስህ፣ መጀመርያ፣ አትስማም፣ ለምንድነው. የምትለማመጣት፣ የምትስማ ፣ አይደለችም፣፣ የሚታከምበትን፣ ሆስፒታልም፣ ቤቱንም፣ አታሳዩ፣ ለማንም፣ ስው፣ ለስለስ፣ በይ፣ በሽተኞ፣ ስታነጋግሪ፣ ተረጋጊ፣፣
@genettesfaslase6340
@genettesfaslase6340 13 сағат бұрын
እባክህን ጋዜጠኝ በጥፌ ብለህ ገላግለዉ እሄ ወራዳ አሰዳቤ ባለጌ😢😢😢😮😢
@GlobGlob-k1w
@GlobGlob-k1w 13 сағат бұрын
በጥፊብለህ አጀቴንባራስክዉ ፍትልትል
@nanatefera6610
@nanatefera6610 7 сағат бұрын
እይሄ ከብት ከእህቶቹ ጋር ተመሳሳይ ነዉ በናትህ ጋዜጠኛዉ መረጃ አሰባስበህ እሱንም ከርቸሌ አስገባልኝ
@nahnonutube6563
@nahnonutube6563 12 сағат бұрын
ሳይካሰትሪት ጋር አገናኙት
@AlemtsehayEsayas
@AlemtsehayEsayas 11 сағат бұрын
ልጁን ሊጠቃው የፈለገ ይመስላል። ከፈለገ ይግባኝ ይጠይቅ። ራስህም ተጠንቀቅ።
@GoogleId-i2l
@GoogleId-i2l 13 сағат бұрын
እንዳታሳየውልጅንይገለዋል😢😢😢😢
@sabagola8675
@sabagola8675 13 сағат бұрын
Gobez gazetena ❤
@EeXx-h9w
@EeXx-h9w 12 сағат бұрын
አታዉራዉ ጨምረዉ እሡንም ሌበ
@hanafetene2338
@hanafetene2338 6 сағат бұрын
ይህን ቡድዮ ወስደህ ክሰሰው በቤተሰቦችህ እመጣለሁ ብላል
@Mikimiki.67
@Mikimiki.67 12 сағат бұрын
አቤልን እንዳታገናኘው አደራ እራስህም ተጠንቀቅ መተቱን ይዞ መጥቶ ይሆናል ከገጠር የሚመጡትን ጠርጥር አትፍቀድላቸው ተጠንቀቅ ።
@ونشتتصفية
@ونشتتصفية 12 сағат бұрын
😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭👌👌👌👌👌😭😭
@SanNaet
@SanNaet 10 сағат бұрын
ወንድማቺን እንኳን ደህና መጣከ ጀግና በርታ አላህ ይጠብቅህ አላህ ያግዝክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@merongirma8538
@merongirma8538 10 сағат бұрын
🎉🎉🎉በርታ ጋዘጤኛዉ ጠንካራ ሁን አይዞክ🎉🎉🎉
@tetr4232
@tetr4232 13 сағат бұрын
አደራ እንዳትለቃቸው
@እሙሙሐመድወሎ
@እሙሙሐመድወሎ 12 сағат бұрын
አይዞህጀግናችን አላህይጠብቅህ እራስህንጠብቅ እደናተያለሰውያብዛልን
@ونشتتصفية
@ونشتتصفية 12 сағат бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👌👌👍👍👍👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌😭😭😭😭😭😭
@netsolo8225
@netsolo8225 12 сағат бұрын
እሄንን ፋራ ወንድሟን ችላ እንዳትል አደራህን እራስክን ጠብቅ
@AskaleGebeyhu-kt1ob
@AskaleGebeyhu-kt1ob 11 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ እራስህን ጠብቅ 💪💪💪
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 12 сағат бұрын
አረ በማርያም ነበልባል😢😢😢
@tetr4232
@tetr4232 12 сағат бұрын
በጥፊ ብተረግብው ይኸ ከብት
@Ainy-h6v
@Ainy-h6v 13 сағат бұрын
Ayizosh ehit lijunem egziabher yemarwu ena ahunim tenikake adirgu
@dinqesoresa
@dinqesoresa 12 сағат бұрын
Obolesaa kenyaa jabadhuu goboz ofi moo egadhuu moo namani nama toluu😢😢🎉❤❤❤
@sabagola8675
@sabagola8675 13 сағат бұрын
Egzabiher kante gar yhun wudddd maar ❤
@Anxarhasot
@Anxarhasot 12 сағат бұрын
❤❤❤❤❤
@beeftutube23
@beeftutube23 12 сағат бұрын
Yebaku erasechwun tebequ😢😢😢
@Adanech-yv3lc
@Adanech-yv3lc 5 сағат бұрын
Yaa waqaayyoo malumaa kan biyyaa keenya kun 😢😢😢😢😢😢 dhugaa baayee nama gadiisisa 😢😢😢😢jagna keenya jabaadhu 🙏❤
@fekadieassefa932
@fekadieassefa932 13 сағат бұрын
ወንድም ተብየው ይህ ነገር ባንተ ላይ ቢፈፀምብህ ምን ታደርጋለህ? ተጨባጭ መረጃ እያየህ ለማመን ለምን ከበደህ?
@SalheSalh-l6w
@SalheSalh-l6w 13 сағат бұрын
አሳስረዉ
@sisayyaregal
@sisayyaregal 11 сағат бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው 😢😢😢
@weto3354
@weto3354 12 сағат бұрын
እንግዲህ ራስሽን ጠብቁ ያለበት ቦታ ካወቀች ሴት እያስር ቤትም ሆነ እኮ አተኛም እንዴ ራሳቸው መጠበቅ አለባችሁ ጉዳት እንዳያደርሱ ባስታውሷ በትምህርት ቤት
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 12 сағат бұрын
ቢሮህን ከአሳዬህ አለቀልህ
@KadijahAlimam
@KadijahAlimam 13 сағат бұрын
እራሰህን ጠብቅ ወንድሜ
@Adagnua1
@Adagnua1 13 сағат бұрын
🙏🙏🙏
@BeleteAyna
@BeleteAyna 9 сағат бұрын
እረለብዙሰው ይጠቅማልጭቅላትክ እየደጋገመጭቅላትክንአያዙረው አሷጣው
@tetr4232
@tetr4232 12 сағат бұрын
በጭራሽ እንዳታገናኘው ልጁን
@LailaMahir-vn3vl
@LailaMahir-vn3vl 13 сағат бұрын
Wanidmachin Nbalbaln falguln taftobnal dahna mahonun binsma das ylan nbar iskiy afalgun😢😢😢😢😢
@ZeinaEthiopia
@ZeinaEthiopia 13 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@enatu.teshom
@enatu.teshom 13 сағат бұрын
Are lijun legudau new ebaken atgenanu bro 🥺🥺🥺🥺🥺
@zamzama3499
@zamzama3499 12 сағат бұрын
እራሰህን ጠብቅ ወድማችን እባክህ አትመናቸው
@dufduf6240
@dufduf6240 12 сағат бұрын
❤❤❤❤😢😢😢
@GetayeHaymanot
@GetayeHaymanot 8 сағат бұрын
ገዜጣኛው ም በርታ እራስህን ጠብቅ እደይጎዱህ
@IdrisMohamed-n8m
@IdrisMohamed-n8m 11 сағат бұрын
እራስህንጠብቅ,ጀግናነህ👍👍👍👍👍❤❤❤🎉🎉
@saeedalhebsi5461
@saeedalhebsi5461 12 сағат бұрын
ግን ልጁን ቤት ብትቀይሩ ባይነኛ
@LambiyeKobro
@LambiyeKobro 9 сағат бұрын
አይዞህ ጌታ ካንተ ጋር ነው በርታ!!!!
@dbdbdshdhhdh8664
@dbdbdshdhhdh8664 13 сағат бұрын
Rasen xabiq wandemebicha atedm banat😢
@shibcrypto45
@shibcrypto45 12 сағат бұрын
ይህን የሚያዛዝን ታሪክ በመሆኑ ለጋሸ ኢትዮጵያዊ ከፕሮግራሙ አዘጋጆች ጋር በመሆን የሚረዱበት መንገድ በታደረጉ ። ይህ ወንድም ተብዬው በግልፅ በጋድ የተደረገው ጉዳይ አላደረገችም ማለቱ ያሳፍራል እምነቷ ወደዋላ በመተው ከፍ ኃጣያት የሰሩት በመሆኑ በምድርም በሰማይም ፍርዳቸውን ያገኛሉ በተረፈ አንተም በሐሰት ለእህት መቆም በሕግ በፈጣሪ ሰለሚያሰጠይቅ በተጠንቀቅ ይሻላል ።
@mimi-dp2qy
@mimi-dp2qy 2 сағат бұрын
ወይኔ እኔን ልቃጠል ውድም አለም ወላሂ ምናይነት አረመኔ ናቸው ጋዜጠኛው እራስነትህን ጠብቅ 😭😭😭😭😭😭
@Sara-z7m8y
@Sara-z7m8y 9 сағат бұрын
Ersekne tabeke wandema ❤❤
@MmmTyty
@MmmTyty 13 сағат бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@TerezaMihreteab
@TerezaMihreteab 5 сағат бұрын
God bless you good people, thank you very much
@PhoneStore-o4y
@PhoneStore-o4y 9 сағат бұрын
ጀግናችን አተንም ተበዳዩንም ሊጎዳቹ አስቦነው እራስክን እየጠበክ ብቻክ እዳቴድ እሺ
@genetteagayaraya8015
@genetteagayaraya8015 13 сағат бұрын
💔
@MasrtDasa
@MasrtDasa 11 сағат бұрын
ወዲመችን,እግዚሐብሔር,ዪጠብቅ,እሱንም,እግዚሐብሔዪመርክ
@KadirBanso
@KadirBanso 11 сағат бұрын
Hademe rasaqi xabeqe
@Sofiha-q2q
@Sofiha-q2q 12 сағат бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍
@fekadieassefa932
@fekadieassefa932 13 сағат бұрын
ይህ ጀዝባ ወንድም ተብየ ትንሽ መቆንጠጥ አለበት።
@Next-d9t
@Next-d9t 4 сағат бұрын
ኧረ ልጂን እንዳታሳያቸዉ ይገሉታል በርታ ፈጣሪ ይርዳህ❤❤❤
@elfenesheticha5230
@elfenesheticha5230 9 сағат бұрын
እራስህን ጠብቅ ጀግና ወንዲሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@IfschhbFgfdvh
@IfschhbFgfdvh 9 сағат бұрын
Errre defefete beautiful manege Enedayenekahe hulutegna wenedemegeta tetekeke Adera masareyabeyeze norogudenebera
@SevanSevan-s7v
@SevanSevan-s7v 8 сағат бұрын
Eko balege endenew sejamar.😢😢
@SevanSevan-s7v
@SevanSevan-s7v 8 сағат бұрын
Ebakeh erasehen tabekeh❤❤❤❤ adara.
@Mamme-i9tgggggguu
@Mamme-i9tgggggguu 4 сағат бұрын
እየደፈረችነዋያሣደገችህ
@SevanSevan-s7v
@SevanSevan-s7v 8 сағат бұрын
Goboz wandeme.💪💪💪🙏🙏🙏💖💖💖💖❤️❤️❤️💯💯💯💯💯🙆🙆🙈🙈
@etsegenetayele2412
@etsegenetayele2412 8 сағат бұрын
አንተ ኤግዚያብሔር ይጠብክህ ❤❤❤
@simmaassefa898
@simmaassefa898 10 сағат бұрын
እራስህን ጠብቅ ገንዘብ የማያደርገው ነገር የለም ጠባቂ ይኑርህ ተጠንቀቅ
@mohammedgetaw1153
@mohammedgetaw1153 7 сағат бұрын
እራስህንጠብቅ❤ወንድምአለም❤❤❤❤
@VshsHsshh
@VshsHsshh 10 сағат бұрын
Gobaze gazetana nake 🎉❤ Batefete balowe lejo😢😂
@kelemsegew8988
@kelemsegew8988 12 сағат бұрын
ምን ማለት ፈለገ እእቱን ማስመለጥ ፈልጎ ነእው የህህትህን ብልግና ለመደብቅ አትሞክር ይቺ የትልቅ ባለጌ እእትህን ልትከራከር እላይ ነእው የመጣከው አጣጋውና አባርው
@MeriSisay
@MeriSisay 7 сағат бұрын
Balgee❤❤❤
@Tmymi556-zb3bs
@Tmymi556-zb3bs Сағат бұрын
💪💪💪💪💪👏👏💪💪💪
@SelamawitMebrahitu
@SelamawitMebrahitu 10 сағат бұрын
Pls yene natt tebarek bel 🙏🇪🇷🇸🇯
@simmaassefa898
@simmaassefa898 10 сағат бұрын
ምን ሊያደርገው አስቦ ነው ይቅርታ ልጠይቀው የሚለው ተጠንቀቅ
የነፂ ሽማግሌዎች ገቡ እልልልልል💝🙌
17:06
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 69 М.
Their Boat Engine Fell Off
0:13
Newsflare
Рет қаралды 15 МЛН
#behindthescenes @CrissaJackson
0:11
Happy Kelli
Рет қаралды 27 МЛН
УНО Реверс в Амонг Ас : игра на выбывание
0:19
Фани Хани
Рет қаралды 1,3 МЛН
🦋ጋሽዬ እና ብሩኬ ተገናኙ ሀይሚ የትም አትሄድም አለው😭
30:13
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
3:58:03
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3,2 МЛН
ጽናት || ክፍል 16 II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE
44:23
fermata tube ፌርማታ ቲዩብ
Рет қаралды 186 М.
Their Boat Engine Fell Off
0:13
Newsflare
Рет қаралды 15 МЛН