ህዝቡን ጉድ ያስባለው ትዳር!!ባለቤቴ ልጄን ይዞ ተሰወረ!!

  Рет қаралды 136,866

ዱካ ሾው /duka show

ዱካ ሾው /duka show

Күн бұрын

Пікірлер: 1 200
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 7 ай бұрын
ኡኡኡኡ ልጁን ባይሰጣት ባይ ነኝ እኔ በበኩሌ ከኔ ጋር አይሰጣት የምትሉ በላይክ ቮት ስጡ እስቲ?🤔
@zeinuSeid-l9f
@zeinuSeid-l9f 7 ай бұрын
አወ አይስጣት
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 7 ай бұрын
I agree
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 7 ай бұрын
Why. Enat lelijwa still enat nat. Eswa chigirwa kebal new beseatu tifat atifitalech sew hono demo yemayatefa yelem min ayinet fird new ???
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 7 ай бұрын
​@@arielasgedom3242simetawi sanihon higu gin mebit alat enat nat zero zoro
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 7 ай бұрын
Abatyew rasu lemin tedeferku bilew new enji higu le Enatitu kidimiya endemiset yawukutal..
@DancyDada
@DancyDada 7 ай бұрын
ልጅቷ ለባሏ ክብር የላትም አታስፈልግም ቁርጥ ያለ ውሳኔ መወሰን አለበት ባልየው
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n 7 ай бұрын
ዘላለም ደሞ እነሱን እያንከላፈተ ከሷ ጋር ነው የወገነው በጣም ነው አጃኢብ የሆነብኝ ጭራሺ ሊሰማቸው ፈቃደኛ አይደለም ሙሉ ለሙሉ ተገልብጦ ወደ እሷ ነው የሆነው በጣም አዝኛለሁ
@shemima5580
@shemima5580 7 ай бұрын
ደግ አደረገ የምትሉ👍 ምክንያቱም እቺ ሴት ለልጁ እናት አትሆነውም እሱ ጠንካራ ሰው ነው❤ ዘላለም ሃላፍትና አይውሰድ የምትሉ👍 ምክንያቱም እቺ ምትታመን ሰው አይደለችም
@meremayimamahmed733
@meremayimamahmed733 7 ай бұрын
አወ ይህች ሴት ለማንም አትታመን የሴት አስጸያፊ
@אסתרפרפרה
@אסתרפרפרה 7 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂
@ZabibaA-w4c
@ZabibaA-w4c 7 ай бұрын
አወን ደግ አደረገ ለልጁዋም አትመለሥ ይች አረመኔ
@shalommi12youtube98
@shalommi12youtube98 7 ай бұрын
እች ቆሻሻ ቦክሰኛም ነበርኩ አታፍርም በፈጣሪ ስም ደነዝ
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n 7 ай бұрын
ዘላለም ግን እዚህ ለላይ አናደደኝ እነሱን መማመናጨቅ ከሷ ጋረር መወገኑ በጣም ገረመኝ ይች አሳማ ጨካኝ ዱርየ ለዝች ምን ይወገናል ዘሌ ምን ነካው አሁን ለዝች ባለጌ ይታዘናል እንዴ ዘላለም ጭራሺ ሰዎቹኡ ላይ ነው የተቀየረባቸው በዚህ መልኩ አልጠበኩትም
@ጎጃሜዋየደብረወርቋን
@ጎጃሜዋየደብረወርቋን 7 ай бұрын
እደዚህ መተት እሚሰሩትን ሰወች ከምድረ ገፅ ያጥፋልን እምትሉ😢😢
@ttww9470
@ttww9470 7 ай бұрын
ያጥፍቸው አገታቸውን በሰይፉመቅላት ነው መተት የሚሠሩትንም የሚያሠሩትንም
@aselfechbiranugetaliji9942
@aselfechbiranugetaliji9942 7 ай бұрын
Ehuneti yexifu
@ጎጃሜዋየደብረወርቋን
@ጎጃሜዋየደብረወርቋን 7 ай бұрын
@@ttww9470 አሜን(3)
@ሐሳቤንአላሕወኔሜልወኪል
@ሐሳቤንአላሕወኔሜልወኪል 7 ай бұрын
ወላሒ እነዚሕ የሚተበትብቱን ሰወች ነበር እውነት እነሱናቸው ለፈረድ እነሡን ነበር ማቅረብ ሰው እደፈለገ መኖር አልተችለም😢😢
@wudiemekuria5386
@wudiemekuria5386 7 ай бұрын
አሜን አግዚአብሔር ያፋልን
@SeBintBaba
@SeBintBaba 7 ай бұрын
ልጁን ይዞ መውጣቱ ትክክል ነው።
@سليمانالعلي-ه1ن
@سليمانالعلي-ه1ن 7 ай бұрын
👍👍👍👍👍
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 7 ай бұрын
Awo
@woinshettafesse5345
@woinshettafesse5345 2 ай бұрын
LEJUN MEYAZ FELGA AYMESELEM BE LEGU MEKENEYAT ESUN BAIWN LEMAGEBNETNA YEMETSERAWN YELEMEDECHEWN METETE LETAZERABET NEWE
@shalommi12youtube98
@shalommi12youtube98 7 ай бұрын
ካአባቱ ጋር ይሁን የምትሉ አባትየው ያለውን ፋይል ይውሰድና ፍርድቤት ያቅርብ ምክንያቱም መዳኒታምና መተታም ሰው መሆኗን ያቅርብ እና ልጁን አባትይው ይውሰድ እች በጣም ጨቃኝና ክፉ ሴት ናት ምንም አይገባትም።
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 7 ай бұрын
Tikkil
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 7 ай бұрын
ትክክል
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob 7 ай бұрын
የጥንቆላ መንፈስ በቸሩ መድኃኔ አለም ስም ለዘላለም ይጥፋ 😢😢😢
@ቲጂየቅዱስሚካኤልልጅነኝጠ
@ቲጂየቅዱስሚካኤልልጅነኝጠ 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n 7 ай бұрын
ይች አይናውጣ ገና እንዲመለስላት ትፈልጋለች ወይ እፍረት ማጣት አይናውጣ ዱርየ ድመት ነች ይች
@Hayata12
@Hayata12 7 ай бұрын
አሚን
@zeinuSeid-l9f
@zeinuSeid-l9f 7 ай бұрын
አሜን
@DawitBerhe-hi4jm
@DawitBerhe-hi4jm 7 ай бұрын
amen be EYESUS SEM yemeta
@neeysad4183
@neeysad4183 7 ай бұрын
ልጅን ከአባቱ ቢያድግ ይሻላል ልጁን ማሳደግ ብቁ አደለችም ስነ ምግባር የላትም
@Mis_07-f2i
@Mis_07-f2i 3 ай бұрын
) ዘላለም አድናቂህ ነኚ ይሔ ህፃን ከአባቱ ጋረር ቢሆን ቢያድግ ተገቢ ይመስለኛል !!!!እናት የመሆን ስነምግባር የላትም በመተት አባቱን አዲጠላ ብታረግ ምን ዋስትና አለ !!!!
@godolyas306
@godolyas306 7 ай бұрын
ክብር ለአረብ ሀገር ሴቶች ወንድሜ በርታል❤❤
@belayneshkegnekegne
@belayneshkegnekegne 7 ай бұрын
በጣምለሰወሁሉ የሚኖሩ እህቶቼ ጀገናና
@umumryembintabrudin7277
@umumryembintabrudin7277 7 ай бұрын
አሚን
@sikosilo7233
@sikosilo7233 7 ай бұрын
​@@belayneshkegnekegne❤❤በጣም ውዴዴምሪኝ
@ብርቱካንባሳዝነው
@ብርቱካንባሳዝነው 7 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️
@AberashBh
@AberashBh 7 ай бұрын
ባለጌ አሁን ለአንቺ ልጂ አይገባውም ልጂ ማለት የ እግዚአብሔር ስጦታ ነው 😭😭😭😭😭💔
@merryyosef9727
@merryyosef9727 7 ай бұрын
Zelalem gn 😡😡😡😡
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n 7 ай бұрын
@@merryyosef9727 ትክክል ዘላለምን የወደድነውን ያከበርነውን ያህል በዚህ ጉዳይ በጣም ነው የወረደብኝ ሰዎቹን ምንም ሊሰማቸው ፈቃደኛ አይደለም ከዝች ከአረመኔ ሴት ጋር መቆሙ አናዶኛል
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 7 ай бұрын
ጠንቋይና አስጠንቋይ ከዚች ምድር ያጠፋልን ፈጣሪ
@tigisit2534
@tigisit2534 7 ай бұрын
ዘሌ ልጁ ገጠመኝ እድያዳምጥ አርገው በጾም በጸሎት በስግደት ነው መታገል ያለበት መንፈስ ቢሸኝ መንፈስ ይላካል አንተ እራሱ መጀመሪያ ጠዋት ስትወጣ ጸሎት አርገህ ሰግደህ መሆን አለበት ማታም መስገድ ጸሎት ማረግ ምክንያቱም መንፈሱ ወደ እናተም ይመጣል 🥹ሲቀጥል እሷ መተት ያደረገች ልጅ ገና ጠንቋይ ስትሄድ ነው መንፈስ አፍሳ የመጣች ንስሐ ትግባ ጸበል ትጸበል ትስገድ::
@አለምገራሚ
@አለምገራሚ 7 ай бұрын
ትክክል ግን በንሰሀ ከታጠበች ይቅርታ ቢደረግላትስ ?ባልዋን ትወዳለች አካየዱን ነው ያላወቀችበት የአስተዳደግም ችግር አለባት ለወንድ ያላት ጥላቻም በምክር ብትረዳ ጥሩ ነው
@سبحاناللةولحمدللة
@سبحاناللةولحمدللة 7 ай бұрын
እኮን ልጁን ወሰደ ለልጁ እናት ልኮነው አትችልም ኮተታም ናት 😢😢❤❤❤🎉🎉
@genimulat9858
@genimulat9858 7 ай бұрын
አሁንም ስርአት የላትም ልጁ ምን አይነት ስነምግባር ይዞ እደሚያድግ መገመት አይከብድም ዘሌ የኔ ምርጥ ንግግርህ ስርአትህ አዋቄነትህ ሁሌም ይገዛኛል ያሳደገችህ እናትህ ሺህ አመት ትኑር🙏🙏🙏🙏😍😍😍
@meremayimamahmed733
@meremayimamahmed733 7 ай бұрын
እሰይ እንኳን ወሰደ በጣም ጀግና ነው እፍፍፍፍ 👍👍👍
@Hannah-tq3mn
@Hannah-tq3mn 7 ай бұрын
በመተት መልሳ አባቱን እንዲጠላ ልታረገው ትችላለች ህፃኑ አባቱጋር ሆኖ እስዋ ግን ፀበል ገብታ እላይዋላይ ያለውን እርኩስ መንፈስ ብታራግፍ መልካም ነው እግዚአብሔር ስለህፃኑ በመሐላቸው ያለውን እርኩስ መንፈስ ያባርላቸው በእውነት
@tsiondemere3982
@tsiondemere3982 7 ай бұрын
Sooo true......that's what worries me
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ 5 ай бұрын
ትክክል,ነሽ,እርኩስ,መፈስ,አለባት,በጣም
@YesharegTemesgen-v6f
@YesharegTemesgen-v6f 7 ай бұрын
ሁለተኛ ጠንቋይቤት ልትሄጂ ይህ ሰው ተመልሶ ወደሷ ከገባ ትገለዋለች እንዳይገባ ካላበደ በስተቀር❤❤❤
@emyspiller7059
@emyspiller7059 7 ай бұрын
እንቺ እይን እውጣሴት ነሸ ባለጌ የልጅሸን እባት የሰይጣን መተ ት የምታደርጊ ተጋለጥሸ በአግዝአብሄር ቸርነት
@DemekechDamtew-rl3on
@DemekechDamtew-rl3on 6 ай бұрын
ረዥም ዕድሜ ይስጦት አባት መከታ መሆኑን አሳይተዋል እ/ር ያኑሮት ልጅዎን ከሞት አትርፈውታል ተባረኩ።
@ቲጂየቅዱስሚካኤልልጅነኝጠ
@ቲጂየቅዱስሚካኤልልጅነኝጠ 7 ай бұрын
አንቺም ተጠመቂ እህቴ ጠንቃይ የሄድግሽ ግዜ መንፍስ ገብቶብሻል😢 ማይሳሳት የለም እህቴ ንስሃ ግቢ በቃ
@maryamawithaileyrsus2394
@maryamawithaileyrsus2394 7 ай бұрын
ዘሌ መልካም ሰው እንኳን ደህና መጣህ ለንስር አይን ላደረከው የመልካምነት ጥግ እጅግ አርገን እናመሰግንሀለን እደስምህ ዘላለማዊ በረከት ያግኝህ ተባረክ!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ኣልሚ
@ኣልሚ 7 ай бұрын
እቺ ሴት ወዳ አደለችም በመንፈስ ነው የተያዘች ኣንደኛ ከጠንቆይ የመጣ መንፈስ አለ ሌላም ከአባትዋ የመጣ መንፈስ አለባት እና ፀበል ብትጠመቅ ይሻላል
@asterfechaa556
@asterfechaa556 7 ай бұрын
ዘላለም በፍፁም ትክክል አይደለህም። ልጅ ማብላት ብቻ ሳይሆን በጥሩ ፀባይ ባለ አካባቢ ማደግ አለበት።ፍርድ ቤትም ቢሆን የሁለቱንም ኑሮ ሁኔታ አገናዝቦ እንጂ እናት ስለሆነች ብቻ አይደለም
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n 7 ай бұрын
ትክክል ዘሌ የህግ ሰው ነው ልጁን በፍፁም ማገኘት የለባትም ባይ ነው
@AberAber-c6e
@AberAber-c6e 7 ай бұрын
Aàhesanune tasewegedalache negesesetu ymanewetegaleweleche(TWSHATAWELECHE SEYASAZENE
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 7 ай бұрын
Tikkil
@goodwork8046
@goodwork8046 7 ай бұрын
አባቱን የደበደበች ልጁንም ትቀጠቅጠዋለች በአባቱ ያደረገችውን እያዬ ያደገ ልጅ ነገ ሴት ደብዳቢ ነው የሚሆነው በዚህ ሳይበቃ መተተኛ ነች ለናትነት አትበቃም ልጁ በአባቱ እጅ ይደግ ከ18 አመት በኳላ ልጁ ይወስን ዘሌ አደራ ልጁን እንዳይሰጣት እናትነት ገና አልገባትም
@SelineDemisse
@SelineDemisse 7 ай бұрын
ትክክል ነዉ አባቱ ይቺ ለልጁም አትሆንም።😢
@zeynebmohammed6458
@zeynebmohammed6458 7 ай бұрын
በእርግጥ እናት ነች በልጅ ምክንያት ከተገናኙ በጥንቆላ የተዘፈቀች ሴት መቼም አትጸዳም ።ወንድም ዘላለም አላህ ይጠብቅ
@QwwFss
@QwwFss 7 ай бұрын
አምላኬ ሆይ የተባረከ የተቀደሰ ትዳር ይስጠን ይስጣችሁ የመዳም ቅመሞችየ የ5 አመት ፍቅረኛየ ጋር ልንጋባ 2ወር ቀርቶናል እሲኪ ያሳካላችሁ በሉኝ ❤❤🎉
@meremayimamahmed733
@meremayimamahmed733 7 ай бұрын
ያሳካልሽ 👍
@nefisasemane
@nefisasemane 7 ай бұрын
የተባረከ ትዳር ይወፋችሁ ይወፍቀን
@QwwFss
@QwwFss 7 ай бұрын
@@meremayimamahmed733 አሜን
@QwwFss
@QwwFss 7 ай бұрын
@@nefisasemane አሜን 3❣️🥰
@AdTa-o6x
@AdTa-o6x 7 ай бұрын
Yasakalsh
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 7 ай бұрын
መተተኛ እየቀጠቀጥሽ ልትበይዉ ነበር አድሜ ለአባቱ ጉድሽን አወጡት እንኳን ይዞ ሄደ አፈር ብይ
@MesiiHabtamu
@MesiiHabtamu 6 ай бұрын
Kkkkkk
@hanakebede282
@hanakebede282 7 ай бұрын
አንቺ ንሠሐ ግቢ ልጁ አይገባሽም የሤጣን አምላኪ ነሽ ለልጁ ሕይወቱን ይጠበቅ
@yerokhiwetyerok6179
@yerokhiwetyerok6179 7 ай бұрын
ትክክል
@LaquuAshu
@LaquuAshu 7 ай бұрын
❤❤❤ 👍👍👍👎
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 7 ай бұрын
ትክክል👍
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 7 ай бұрын
ዘሌ ሰዉ አክባሪ ሰዋሰዉ ቅን ጀግና ነህ ልጁን መተት ታሰራበታለች አባቴ እንዳይል እባካቹ አትስጧቶ
@ፎዚነኝያባቴንግስትየእናቴ
@ፎዚነኝያባቴንግስትየእናቴ 7 ай бұрын
ደግ አረገ እንደ እሱን እንድህ ያረገች ልጇምን አይቶ ያድጋል ዝምበላት
@ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ
@ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ 7 ай бұрын
ልጁ ከአባቱ አባት ይኑረ
@መድስደተኛዋ
@መድስደተኛዋ 7 ай бұрын
ዘላለም ዘገየ ምንወድህ ና ምናከብርህ ወንድማችን እንኳን ዳህና መጣህ ራሳቹን ጠብቁ ከፈጣር ጋ ❤❤🎉🎉🎉👍👍
@FoziaYesuf
@FoziaYesuf 7 ай бұрын
ደገ አደረገ. 😢😢😢😢. አንቺ የመጨረሻ ጨካኝ ነሽ በጣም 😢😢😢😢
@saadayimer8273
@saadayimer8273 7 ай бұрын
ዘልየ እኮን ደህና መጣህ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ይህን ክፍል ጀግና ነህ ደግ አደረካት ይች መተተኛ
@Fesileta
@Fesileta 7 ай бұрын
በልጅ በኩል ሌላ መተት እዳትልክ የአባትየው ቤተሰቦችም ተጠንቀቁ
@workineshamare5143
@workineshamare5143 7 ай бұрын
እረ ልጁ አባቱ ጋር ይሻለዋል ከሷ ምን እየተማረ ሊያድግ ነው ጋጥወጥነት
@mulumulu5957
@mulumulu5957 7 ай бұрын
ወድሜ ንሰሀ ግቢ በላት ፀበል ትሒድ ከአባቶች ጋር አገኔኛት እባክክ😮😮😮 ሲጀመር አሁን እኮ ልጁም በመንፈስ ነው የተወለደው ልጁላይም አንቺም ላይ መንፈስ አለ እና ቶሎ ፀበል ሒጂ ንረሀ ግቢ የልጅሽን ሒወት አድኚ ይሔን መተት ስታስመትቺ ግብሩ ዱላ ነው ያለሽ አብረሽውስ ስተኚ እኮ አብሮሽ ሚተኛው መንፈሱ ነው እኮ የላክሽበት አይ ደብተራ አይ አለማወቅ ልቦና ይስጠን ለማንኛውም😊
@tigisit2534
@tigisit2534 7 ай бұрын
ትክክል የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ እኮ እንደዚህ አይነቶችን አስተምሮ መክሮ ንስሐ እንዲገቡ አርጎ ከዛ ቅዱስ ቁርባ እንዲቀበሉ ያረጋል
@mulumulu5957
@mulumulu5957 7 ай бұрын
@@tigisit2534 እኔም የመምሬ ልጅ ተማሪ ነኝ❤
@ababayetaye5842
@ababayetaye5842 7 ай бұрын
ዘሌ ያች ጓደኛ ተብየዋም ኼነ እሷዋም ባል ካላት በደዝ አይነት ከሆነ ባሏዋንም እየጎዳች ይሆናል የምደርስለት ሴው ከሌለ እባክህን ያች ጓደኛዬ የምትለዋ ልጅ ባል ካላት ደረስለት ለምን ራሷዋ መቴት ሰለምታቅ ነው ከዝች ጋር የተመካከሩት በጌታ ተከታተላት ያችንም ❤❤❤❤❤❤❤ ተጠንቀቁ ልጁን እፈልጋለው ብላ ቅልስልስ እያለች እንዳትበቀል ባሏንም ልጇዋ ብሆን አንቴ አላፋነት አትውሰድ ❤❤❤❤❤❤
@addisw1713
@addisw1713 7 ай бұрын
ከደጋሚ ከአስደጋሚ ከመተተኛ ከአስመታቸ ከጠንቋይ ከአስንጠንቋይ በምድር ላይ አሉ ከተባሉ ባድ እስፒሪቶች በሙሉ ፈጣሪ ይጠብቀን 🙏🙏🙏
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 7 ай бұрын
አሚን በሒወቴ ምፈራዉ ነገር ነዉ
@addisw1713
@addisw1713 7 ай бұрын
በጣም​@@FhfGnf-tn6sm
@marebelu
@marebelu 7 ай бұрын
ልጁ ህፃኑ እሷ ጋ መሆን የለበትም 🔴 :: እቺ ስጋ ለበስ አጋንት ነች መተተኛ በሰው ህይወት የምትቀልድ መተቶኞች እግዚአብሔር ያጥፋችሁ🙏
@yishakelias2883
@yishakelias2883 7 ай бұрын
እባክህን ይህቺ ሴት ለእናትነት ብቁ አይደለችም ። ልጁ ለመያዝ ብላ ደግሞ ሌላ መት እንዳታሠራ ሥጋት አለኝ።
@እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ
@እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ 7 ай бұрын
እኔ አድ ነገር ልጋብዝሽ መምህር ተስፋየ አበራ ብለሽ ገጠመኝ አዳምጭ ከዛ ይገባሻል በምን እንደተያዝሽ❤
@meselechmeselech4435
@meselechmeselech4435 7 ай бұрын
ለአባትዬው. ረዥም. እድሜ. ይሰጣችው. ጀግና. ክርስትያን. አባት. አተረፉት. አትታረቅ. ለዘላለም. ትገለው. ነበር. ባባትህ. ኩራ. መታረቅ. የለባትም. አፍ. የለሽም
@JackyCoco
@JackyCoco 7 ай бұрын
አንቺ የናትነት ስነምግባር የላትም አባትየው ጠንካራነው እሱ ያሳድግ
@ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ
@ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ 7 ай бұрын
በሕግ ትጠየቅ መተት ካደረገች ለልጂም አትሖንም
@Mastuyoutube
@Mastuyoutube 7 ай бұрын
እሰይ እንኳን ወሰደው እዳትመልሱለት ይች የሳይጣን ቁራጭ ታበላሺዋሉች እዳትሰጣት በጭራሽ
@bilenhaile5689
@bilenhaile5689 7 ай бұрын
ልጁ ሁለተኛ እሱን የሚያገናቸው ነገር አያስፈልግም በፍርድ ቤት ያረገችውን ነግር ልጁን እሱ ራሱ ማሳደግ እለበት ከእሰዋ መነጋገር መገናኘት የለበትም ምን እንደምታደርገው እይታ ወአቅም ምንም አያስፈልግም😢😢
@RKAggarwal-ub7ib
@RKAggarwal-ub7ib 7 ай бұрын
አረ ጎበዝ የኔ ጀግነ እንከን ወሰደው ለቺመ የንሰተል እቺ ዱቄታም በህግ ትለለች እቺ ውሸ
@kedestblaye1146
@kedestblaye1146 7 ай бұрын
የሰራቹ ሰራ በጣም አሰቀያሚ ነው ግን አሳዘነቺኝ ጌታ ይቅር ባይ ነው ነሰሀ ገብታ ትዳራቸውን ቢቀጥሉ ደሰ የለኛል የድግል ማርያም ልጂ ሰላሙን ያምጣላቹ
@tigistsarahnew3305
@tigistsarahnew3305 7 ай бұрын
ዘላለም ሃላፌነት አይወስድም ዘሌ የልጁን ሕይወት ነዉ አትርፎታል ዘሌ እናመሰግናለን❤❤❤❤
@AddisKassa-g9h
@AddisKassa-g9h 4 ай бұрын
እንኳንም ልጂን ወስደ አሁን አባት ልጃችሁን ያዙ አውቃ ነው ምትቅለስለስው እንዳትመለስ
@Sulhiya-y1g
@Sulhiya-y1g 7 ай бұрын
ጊዜ ከፍቶዋል በተለይ እንደዝች አይነት ሴት ናት ዘመኑ ያስከፉት ስለዚህ ለልጅዋም አትመለስም ህይወቱን ለጠንቋይ እንዳትገብርበት😢😢😢😢
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 7 ай бұрын
ደሚርኝማ🎉🎉
@zeinuSeid-l9f
@zeinuSeid-l9f 7 ай бұрын
ልክነሽ እህት በአሁኑ ስአት
@ሀሙ
@ሀሙ 7 ай бұрын
በመተት የሰው ህይወት የምታበላሹ ሰዎች እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ ።
@selamgebremedhin
@selamgebremedhin 7 ай бұрын
እቺ የሴት ኣሰዳቤ እናት ሆና ልጁ ማሳደግ ኣትችልም ኣባቱጋ ቢሆን ይሻለዋል ምክንያቱ ባለቤትዋ ላይ የነበረ ድብደባ ወደ ልጁ ይዞራል።
@የሳርቤትቲዩብ
@የሳርቤትቲዩብ 7 ай бұрын
መንፈሳዊ ከሆንሽ ይታረቅሻል ገጠመኝ አዳምጪ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ተማሪ መንፈሱ እሱላይ ብቻ አይደለም አንችም ላይ አለ ጠንቋይ ቤት የሄደ አብሮ ይካፈለው
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 7 ай бұрын
ዘሌ ሚርጥ ወዲማችን እንወደአሌን በሔክበት ጌታ ይጠብቅ ጀግና ወዲማችን❤❤
@rahelamare9877
@rahelamare9877 7 ай бұрын
መጀመሪያውኑ ትዳርሽን አክባሪና ሀላፊነት የሚሰማሽ ሚስት ብትሆኚ ኖሮ ጠንቋይ ጋር ባልሄድሽ ኖሮ ወደፊትስ ለልጅች ምን ዋስትና ይኖረዋል
@SeniLove-jw8gv
@SeniLove-jw8gv 7 ай бұрын
ዘሌያችን ወንድማችን ስታሰታርቅም እኮ ትለያለክ የዉነት አረ አትመናት ይቺ ልጅ የሚያድግበትን በህሪ የላትም ልጂ ምን አይቶ እንዲያድግ ነዉ የምታስቡት በዉነት በነደዚህ አይነት ቤተሰብ ዉስጥ ልጅ ባይፈጠር ጥሩ ነበር
@zinashtulu7696
@zinashtulu7696 7 ай бұрын
እንዴት ከእሷ ጋር ይሆናል :: በልጁ ምክንያት አሁንም እንዳታጠቃህ ተጠንቀቅ::እግዚአብሔር ይቅር ይበላት ::
@Kami-nq8my
@Kami-nq8my 7 ай бұрын
እኮ እኔም ያልኩት እሄነው ምስቅልቅሉነው የምታወጣው ለበቀል
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 7 ай бұрын
Tikkil
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 7 ай бұрын
ስው ትመስላለች ክብር እንኳን የሌለሽ በስመአብ ተገላገለሽ እግዚአብሔር ደረስለት
@fifififi3385
@fifififi3385 6 ай бұрын
ይቺ ሴት ከባድ ናት ልጁ አባቱን እዲጠላ አሁንም መተቷን ማድረጓ አይቀርም ባየው እባክህ ዘሌ ቃጽላ ማርያም ጸበል ይሄድ ስግደት ፆም ያድርግ
@asterfechaa556
@asterfechaa556 7 ай бұрын
እሷ በጣም ተናዳጅና ተደባዳቢ ስለሆነች በተናደደች ቁጥር ልጁን አንድ ነገር ብታደርስበትስ ? ብታደርስበትስ።
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 7 ай бұрын
😂
@EmebetAmen
@EmebetAmen 7 ай бұрын
ዘሌ ስወድህ እኮ ንግግርህ ያረካጘኛል ማሰራቷ ሳያንስ መደብደቡ ምን አመጣው እኔ ምልህ ዘሌ የሰራላት ሰው ቢያዝ የስንቱን ህይወት አበላሽቷል አሁንም እያበላሽ ነው እባክህ ይያዝ አለበለዛ ሌላውስ ሰው
@amanuelbeyene1342
@amanuelbeyene1342 7 ай бұрын
ኣንተ ግን የሊጁ ሃላፍነት ኣንተ ራስህ ዘልአለም ነህ ልጂ ኸታመመ ተጠያቂ ነህ ሴትዋ ሊባ ነሽ 100% ሊላ ጉድ ይዛ እንዳትመጣቹ።
@Hanigs3yl
@Hanigs3yl 7 ай бұрын
ደግ አደረግህ እንኳን ለናትነት ለምንም አትለኝም መተተኛ ለባልሽ ያልሁንሽ ልጆን ደሞ ነገ ከኩላሊቱን ከመሸጥ ወደኋላ አትልም ምኗ ይታመናል ፈጣሪ በ አገራችን ምድር እንዳንቺ አይነቶችን መተተኛ ከአገራችን ከምድረገጥ ያጥፋልን በንዳች አይነቱ የስንት ሰው ህይወታቸው ተበላሽቶ ቀረ አምላክ ይፈረድባችኋል
@amanuelbeyene1342
@amanuelbeyene1342 7 ай бұрын
ክክክክ ደፋር ሕጌ የለም ማልቲሽ ነው እኮ ህጌ ቤት ለሴት ነው የማይደላ ኣንቺ ራስሽ ትታሰራለሽ መድረ ጠንቃይ የጠቃይ ልጂ።
@እሙካሊድአህመድ
@እሙካሊድአህመድ 7 ай бұрын
ወላሂ እዉነት ለመናገር መተት ከሚጠሉት ነኝ ግን መተት ካሥደረገች በኋላ ባሏ ሣይመሥላት የኢትዮ መዳሞች ይመሥል አሠቃየችዉ ብትወደዉ አታሠቃየዉም ነበር ይች የሞተች የባሏንም የልጇንም ሂወት አበላሸች ቱ
@rigvhfg275
@rigvhfg275 7 ай бұрын
እረ የልጁም መጥፎ ነው እሷጋ መሆን የለበትም😢😢😢
@yrgazrubabel9513
@yrgazrubabel9513 7 ай бұрын
ዘላለም እድሜና ጤና ይስጥህ በምትሰራቸው ስራወችህ በጣም ደስ ብሎኛል እንደኔ ሀሳብ ግን እርግጠኛ ልጁ መሆኑን አረጋግጦ የሱ ከሆነ እራሱ ቢያሳድገው ጥሩ ይመስለኛል. ዘሌ ጥሩ እዳለ ክፉም አለና እራስህን ጠብቅ
@sartt3754
@sartt3754 7 ай бұрын
እንኳን. ደህና መጣህ. አንተ መልካም. ሰዉ. ፈጣሪ በየሄድክበት. ፈጣሪ ከፊትህ ይቅደምልህ. እኔ ልጁን. ፈራሁ ለህፃኑ. እቺ አዉሬ. ለባሏ ያልሁነቺ ለጁ የመከራ ናት እዳተበቀለዉ በልጁ
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 7 ай бұрын
ይች ወደል ወንበዴ 😂😂😂😂😂😂 ፍትህ ለአባትና ልጁ ካጠገባቸዉ እንዳትደርስ አድርጉ😂😂
@ethiohagar4253
@ethiohagar4253 7 ай бұрын
ዘላለም እዚህ ላይ ትክክል አይደለህም ልጁ እሱ ጋር ይቀመጥ ፍርድ ቤቱ ያስተካክለው ከባድ ወንጀል ነው የሰራችው እስር ቤት ነበር መግባት የነበረባት ይቺ መተተኛ ባለጌ
@febanlove2876
@febanlove2876 6 ай бұрын
እዚች መተተኛ ቤት መመላለስ አያስፈልግም እሺ እምትል ከሆነ በንፁህ ልብ ንስሀ ትግባ አለበለዚያ አባትየውን ለማግኘት ስትል ልጃንም መተት እንዳታረግበት
@sinafikshtadesse7057
@sinafikshtadesse7057 7 ай бұрын
ልጁ ሲመላለስ ሌላ መዘዝ እንዳይመጣ ምክንያቱም በኪሱ በሌላም ስራዋን ከመስራት ስለማታቆም ጥንቃቄ ቢደረግ እግዚአብሔር ይህን መንፈስ ቆርጦ ይጣልልህ አሜን!!!
@SalamSalam-vw1nr
@SalamSalam-vw1nr 6 ай бұрын
ኧራ ዘሌ እንደዛ አት በል አባቱ በጣም ትክክል ነዉ እንደ ሕፃኗ አንድ ነገር ብታደርገውስ ለባለበቱ ያልሆነች ለልጁ ትሆናለች ወይ ኧራ እፃኑ አባቱጋ ይደረግ እባካችሁ😮😮😮
@ועח
@ועח 7 ай бұрын
መተተኛ አስመተተኛ እግዚአብሔር ከምድር ገጽ ያጥፋልን 🙏🇪🇷
@MamiMama-hr7ti
@MamiMama-hr7ti 7 ай бұрын
ዘላለም፣ጅግናችን፣አለኝታችን፣ የሌባና፣የውሽታም፣መድሀኒት፣ የመድሀኒተኞች፣መድሀኒት፣እድሜና፣ ጤና፣ይስጥህ፣፣ወንድምህን፣የንስር፣አይንን አትለየው፣አምላክ፣ይጠብቃችሁ❤🎉❤🎉❤🎉❤
@muraelzebib5022
@muraelzebib5022 7 ай бұрын
ወይ ጉድ ቀድማ በጠንቁዋይ ያመነች ሴት እንደገና አሁን እግዚያብሄርንና ሕግን ስትጠራ አታፍርም። ሲጀመር ሴት ልጅ ለትዳሩዋ መልካምና ገራገር ሆና ትዳሩዋን አክብራ መኖር አለባት።
@zerihuneshetu8273
@zerihuneshetu8273 7 ай бұрын
ዘሌ እኔ እንደራሴ ሀሳብ ልጁ ከአባቱ ጋር ቢያድግ እመርጣለሁ ለምን ብትል ልጅቷ የእናትነት በሃሪ ያለባት አመስለኝም ገና ፈንድታ አልጨረሰችም እና ከአባቱጋር ይኑር ደሞም ሳምንት እሷ ጋ ለተባለው ባሏ መጠንቀቅ አለበት ልጁን ሊወስድ ሲመጣ ሌላም ነገር ምታስደርገው ይመስለኛል ለማንኛውም ጥንቃቄ እንዲያደር ንገረው ያደቆነ ሴጣን ሳያቀስ አይለቅም ይባል የለ ዘሌ መልካ ጊዜ💐💐👋🙌
@eshetneshteklehaymanot9615
@eshetneshteklehaymanot9615 7 ай бұрын
ትክክል።
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ 5 ай бұрын
ይች,የአድስ,አበባ,ፈንዳታ,ፖሊስ,ናት😅😅😅
@RONALDO-e2g3y
@RONALDO-e2g3y 5 ай бұрын
ልጄን ብለህ ባትነካካ ጥሩ ነው ምክንያቱም በልጁ ሰበብ እዳትበቀልህ(እዳታሳብድህ
@Zakbini-ol6gy
@Zakbini-ol6gy 4 ай бұрын
ለጤነኛ እናት ነው ልጅ የሚሰጠው እንጂ እንደሷ ባለጌ እናት ልጅ ማሳደግ የለባትም
@BettyBettelhym
@BettyBettelhym 7 ай бұрын
አችላያለው የወድ አይነ ጥላ ነው ማርያምን ትዳርሽን እና በሰላም መኖርን የምትፈልጊ ከሆነ ልጂሽንም ከባለቤትሽ ጋር ማደግ ከፈልግሽ ንስሀ ግቢ የመምህንን ተስፋየ አበራ ገጠመኝ አዳምጭ እኔም የሰማሁት ትምህርት አለ ግን ተፀፅተሽ ንስሀ ግቢ ፁሚ ፀልይ ስገጂ ስጋወ ደሙን ተቀይ. ወደራስሽ ተመለሽ እህቴ እዴት አች ኦርቶዶክስ ሆነሽ ወዴ ጠቋይ ቤት 😢 ያሳዝናል በሴጣን ማሰር እግዚኦ አቤቱ ጌታየ ማረን ይቅር በለን መፍትሔው የት እደሆነ ታውቄያለሽ ከእግዚአብሔር ብቻ ነው ፀበል ተጠመቂ
@Selam694
@Selam694 6 ай бұрын
" ጎማው ተንፍሷል " አለ መንግስቱ ሀይለማሪያም:: ያሁሉ ድንፋታሽ የት ሄደ ? አንቺ መጀመርያ ለሰራሽው መተትም ድብደባም ንስሀ ግቢ ከአምላክሽ ጋር ተስማሚ :: ከዛ እራሱ እግዚአብሔር ሁሉን ያስተካክላል :: ጉዋደኛዬ , አትበይ እሷ ብትልሽም እራስሽ ትልቅ ነሽ ወደሽ ፈቅደሽ ተስማምተሽ :: እራስሽ ከፍለሽ , እራስሽ ሄደሽ ያደረግሽው ነው :: ያረግሽው ቆጭቶሽ እኮ እራስሽ አላስተካከልሽም ያረግሽበትን :: ዛሬ ገሀድ ባይወጣ በዛው ይኖር ነበር ይሄ ምስኪን ልጅ :: የዋህ ቤተሰብ ላይ ጥሎሽ ነው እንጂ አንቺን ለፍርድ ማቅረብ ያስፈልግ ነበር :: ቀሪው ዘመንሽ እንዲስተካከል ንስሀ ግቢ ሄደሽ !!!
@geta9722
@geta9722 7 ай бұрын
ግን ይህንን ህፃን በሳምንቱ መጨረሻ የማይሆን ነገር አብልታው አባቱ ቤት ሄዶ ቢታመም ማነው ተጠያቂው? ያለ ፍርድቤት ትዛዝ ጋዜጠኛው ይህን የወላጅ ጉዳይ ውስጥ በልጅ ውሳኔ ገላጋይና ብይን መስጠት ከተጠያቂነት አያድንህም ስለዚህ ይህ ህፃን ከሁለት በአንዱ እጅ ውስጥ ነው መቆየት ያለበት እስከ ፍርድቤት ውሳኔ ድረስ።
@ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ
@ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ 7 ай бұрын
ባለጌ ለባሏ ያልሖነች መተታም ጀግና ጀግና ያጫወታት ለካ አሰራው ነው ባለጌ እናት አይደለሽም
@MekdeMekede-kh1ok
@MekdeMekede-kh1ok 7 ай бұрын
እንዳቺ አይነት እናት ጥንቅር ብሎ ይቅር
@ebuyeasefa
@ebuyeasefa 7 ай бұрын
እናት አጥፍታለች አይካድም የሚያስጠላ ጥፋት ነገር ግን ልጁ ከእናቱጋ ቢያድግ መልካም ነው ለልጁዋ ትከፋለች ብዬ አላስብም
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 7 ай бұрын
እንደዚህች አይነት እናት አያስፍልገውም ለልጁ አንቺ ልጅ ባይኖርሽካን ሴት ነሽ ነገ ልጅ ይኖርሻልና እንዴት ከእንድዚህች አይነት እናት ጋር ይኑር ብለሽ የምትፍርጂበት ለህፃኑ?🤔 በጭራሽ አይገባትም🙄
@ebuyeasefa
@ebuyeasefa 7 ай бұрын
@@ZEthiopia-ng2oe ውዴ እኔ የ3 ልጆች እናት ነኝ እቺ ሴት እድገቱዋም የአባቱዋ ነገር ተጽኖ አድርጎባታል ባልዋ ላይ ይህን ያደረገችው የአባቱዋን በቀል ይመስለኛል ልጁዋ ግን ልጁዋ ነው ስንት አካሉዋ የተሠነጠቀችበት ብዙ ነገር ያየችበት ለልጁዋ ትከፋለች ብዬ የማስብበት ምንም ምክንያት የለኝም እንደውም በሰራችው ስራ ተጸጽታ በደንብ ታሳድገዋለች እባትና እናት አብሮ እንዳያሳድገው ምክንያት እሡዋ ስለሆነች
@sophiamengesha2928
@sophiamengesha2928 5 ай бұрын
ከልጅቷ ጋር መኖር ቀርቶ ካጠገቧ እንድደርስ ባልፈቀድኩ በጣም ባለጌ ነች ሳይኮሎጅካል ህክምና ያስፈልጋታል
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 7 ай бұрын
ልጁን በይሰጣት ጥሩ ነበር አሁን ደግሞ ልጁ አባቱን እንድጠላ ወዘተ ብላ ልጁ ላይ ድግምት እንዳታሰራበት😢😢😢😢😢
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 7 ай бұрын
😢😢😢😢
@AbebaWorku-c8y
@AbebaWorku-c8y 7 ай бұрын
አታፍሪም እናቱ ነኝ ስትይ እንኳን ለልጅሽ ለልጅ ለማግኘት ምክኛት የሆነሽን ባልሽም አልሆንሽ ልጅ እኮ አር አር ነው በሆነ ጊዜ እህህህ ብለሽ እንደ አር በታች የምታወጭው ባል በሙሉ አካሉ ከጎን ስንጥቆ ሰንጥቆ እግዝአብሄር የበጀሽ የራሱ የባልሽ አካል ነሽ ታዲያ አንች ለራስሽ አካል የማትጠነቀቂ የራስሽን አካል የምትደበድቢ እንዴት ለ ልጅ ትሆኛለሽ ልጁን አተሰጧት ባሏን ....ሽንት ቤት ገድጓድ እንዳትጥለው
@BEYEDagi-yq4tx
@BEYEDagi-yq4tx 7 ай бұрын
Echi Yeteregemech Godolo Leju Kabatu Gar Binor Yeshal Neber Gen Higu Selemayfekd Menem Madreg Aychalem Zele Jegnachen Nurelen Enakebrekalen🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤
@CvbFgh-m8j
@CvbFgh-m8j 3 ай бұрын
ልጁን ባይሰጥ ጥሩነዉ እዲጠላዉ ብታደርግሰ ይቺ መተቸኛ ናት አረባም ተደሞ እራሰህን ጠብቅ ከሷ እራቁ 😢😢😢😢
@nasserjemal8915
@nasserjemal8915 7 ай бұрын
የባእድ እምነት አምላኪ በመሆኗ ልጁንም አታሰቃየውም ማለት ሞኝነት ነው መበቀያ እንዳታደርገው እሰጋለሁ ቤተሰብ ባለበት እንድታየው ይሁን ውሎና አዳሩ ከእሷ ጋር እንዳይሆን እላለሁ
@AlfiaRube
@AlfiaRube 7 ай бұрын
ፈጣርን ይቅር እንድሊሽ ሌት ተቀን አልቅሰሽ ለምኝ ጠንቋይ ቤት መሔድ በጣም ወንጀል ነዉ አላህ የምሚርሽ በጣም ተፀፅተሽ ከተማፀሽዉ ብቻ ነዉ አፀያፍ ነገር ነዉ የሰራሽዉ በደንብ ፈጣሪን ተማፀኝ
@HiwotHaile-k5k
@HiwotHaile-k5k 7 ай бұрын
በንዴት ልጁን ጠፍጥፋ ታሳምመዋለች ልጅን ማስያዥያ ነው የፈለገችው በዚህ አስተሳሰብዋ በጭራሽ ልጁ ከስዋ ጋር መሆን የለበትም
@tigistyiketu701
@tigistyiketu701 7 ай бұрын
የኔ ኩሩ አባት እርስዎ በመኖርዎ ነው ልጅዎት የዳነው እድሜ ይስጥዎት የሷ ጦስ ነው ለልጁ የተረፈው።
@racheltakala7118
@racheltakala7118 7 ай бұрын
ሁለት ቀን አያስፈልግም ደም ምርምራ ያድርግ ልጁ እና አባቱ የሊላ ልጅ ሊሆን ይችላል
@haimont9075
@haimont9075 7 ай бұрын
DNA ማድረግ አለበት አባትና ልጅ
@samuelnegash5663
@samuelnegash5663 7 ай бұрын
እንደተንሰፈሰፈለት አውቃ ልጁን በእልህ ልትጎዳው ወይም አንድ ክፉ ነገር እንዳሰበች ያሰታውቅባታል ብቻ በቅርብ ርቀት እይታቸሁ ውሰጥ ብትገባ ሳይሻል አይቀርም።
@YoditAbere
@YoditAbere 7 ай бұрын
ውድ ዘሌ ፍርድቤት ይሔን ልጅ እንዲነፍጋት አብዝቼ ፈጣሪን እለምናለሁ እኔም ሴት ነኝ ነገር ግን ህፃኑወደ እሷ ባይደርስ እጅግ ደስ ይለኛል ለምን እንደሆነ ታውቃለህ? በእንደዚህ አይነት ቆሻሻ እስራት መተታመተት ውስጥ የተዘፈቀ ሰው ለአብራኩ ክፋይ ልጇ ትራራለች ማለት ዘበት ነው ይባስ ብላ እንዲያውም ለሳምንት ልጁን ሰጥተዋት ሲሔዱ ጠንቋይ ቤት ወስዳ አባቱን እንዲጠላ እነሱ ቤትም ሲሔድ ተማሮ እንዲያለቅስ መኝታ እንዲያሳጣቸው ነው የምታረገው። እንደዚህ አይነት ታሪክ በወዳጆቼ ተከስቶ በአይኔ አይቻለሁ የሰው ልጅ አይክፋ በተለይ ሴት ልጅ ሸር ካሰበች አያድርስ ነው፣ ፈጣሪ ለተንኮል እና ለፀያፍ ሴራ የተገዛ ልብ እና ጭንቅላታችን ይፈውስልን በእውነት ከባድ ነው
በመጨረሻም ሶስተኛው ቁልፍ ሰው በቁጥጥር ስር ዋለ!!
47:57
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
ጋብቻው አዲስ አስቂኝ ድራማ
24:40
Shewaferaw Desalegn Official
Рет қаралды 386 М.
ጎዳናና ልጆችን መርዳት አይቻልም...!?
28:29
Handeri Tube
Рет қаралды 480 М.
ወሲብ ሳታረግ ያረገዘችው ሴት!!
54:11
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 169 М.