ሀብተ ሰማይ//Habte Semay //Hanna Tekle//Apr 23/2024

  Рет қаралды 726,024

Hanna Tekle Official

Hanna Tekle Official

Күн бұрын

Пікірлер: 898
@HannaTekleOfficial
@HannaTekleOfficial 8 ай бұрын
"የእግዚአብሔር ክብር ብርሃን ስለሚሰጣትና "በጉም መብራቷ ስለሆነ፣ ከተማዋ ፀሓይ ወይም ጨረቃ እንዲያበሩላት አያስፈልጋትም።" ራእይ 21÷23 አዲስ ሰማይ አዲስ ምድር የብርሃን ሃገር የብርሃን ቅጥር ምዕራፍ ተዘግቶ ምዕራፍ ሲጀመር አየዋለው ያኔ ውዴን በክብር ሲያልፍ ፊተኛው ሰማይ ደግሞ እንደገና አዲስ ሰማይ ሲያበቃ ይሄኛው ምድር ዘላለም አለ የክብር ምድር *2 ጨለማ ዳግም በማይሰፍንበት ጸሃይም ጨረቃም በሌሉበት በጉ ብርሃን ነው ያበራል ሃገር በክርስቶስ ይደምቃል ሀብተ-ሰማይ ጽኑ ተስፋዬ የዘለለም መኖርያዬ ሀብተ-ሰማዬ የክብር ተስፋዬ ከኢየሱስ ጋር ለዘላለም መንገሻዬ አይን ያላየው ጆሮም ያልሰማው ጌታ ለሚወዱት ያዘጋጀው ልብሳቸውን በበጉ ደም ላጠቡ የሰፋውን መንገድ ጥለው ለዘለቁ ሀብተ-ሰማይ ጽኑ ተስፋዬ የዘለለም መኖርያዬ ሀብተ-ሰማዬ የክብር ተስፋዬ ከኢየሱስ ጋር ለዘላለም መንገሻዬ በተስፋ ድንበር በፍቅር ሃገር የእምነት ጽናት ምላሽ ሲሰምር ሲበሰር የዘላለም ሙሉ ደስታ የታመኑት የናፈቁት ለአይን ሲበቃ ሀብተ-ሰማይ ጽኑ ተስፋዬ ከኢየሱስ ጋር ለዘላለም መኖርያዬ ሀብተ-ሰማዬ ጽኑ ተስፋዬ ከኢየሱስ ጋር ለዘላለም መንገሻዬ ሌት በማያውቀው የቀን ጅረት ብርሃን ውሎ ብርሃን ማደር ምን አለ ደስታ ምን አለ ውበት ከክርስቶስ ጋር ነግሶ እንደማየት ሞት በማይገጥመው የህይወት ጅረት ድል ከነሱት ጋር ተካፍሎ ርስት ምን አለ ውበት ምን አለ ፍስሀ እንደመገኘት ከዚህ ክብር ጋር ሲያልፍ ፊተኛው ሰማይ ደግሞ እንደገና አዲስ ሰማይ ሲያበቃ ይሄኛው ምድር ዘላለም አለ የክብር ምድር!!! “ነገር ግን ጽድቅ የሚኖርባትን አዲስ ሰማይና አዲስ ምድር እንደ ተስፋ ቃሉ እንጠብቃለን። ስለዚህ፥ ወዳጆች ሆይ፥ ይህን እየጠበቃችሁ ያለ ነውርና ያለ ነቀፋ ሆናችሁ በሰላም በእርሱ እንድትገኙ ትጉ፥" 2ኛ ጴጥሮስ 3÷13-14
@mesafintteshome1884
@mesafintteshome1884 8 ай бұрын
Ameeennn
@wondimufikre
@wondimufikre 8 ай бұрын
Egzbher amilak yibarikish babizu
@mromha
@mromha 8 ай бұрын
Beautiful may I ask what the meaning or definition of habte semay is?
@adanechyirga272
@adanechyirga272 8 ай бұрын
ሃንዬ ሁሌም በመገለጥ ነውና መልዕክተሸ ተባረኪልኝ!!!!
@HaasaaGodoo-ue4py
@HaasaaGodoo-ue4py 8 ай бұрын
@@mromha it means በ ሰማይ ያለኝ ሃብቴ ማለት ነው
@mesfingenerator6844
@mesfingenerator6844 13 сағат бұрын
ልጅነት የመገጥ ሁሉ መገለጥ ነዉ ኢየሱስ ይመጣል የሚሞተዉ ሰዉነታችን የማይሞተዉን አልብሶ ይወስደናል ተባረክ የእኔ እህት ኢየሱስ ጌታ ነዉ ኢየሱስ እወዳለሁ ና የእኔ አባት🙏🙏🙏🙏
@binisadeba7176
@binisadeba7176 8 ай бұрын
የክርስትና መለኪያ ዕምነት 100% የገባሽ ስለእውነተኛ ወንጌል የምትዘምሪ የሰማዩን ምስጢር የተረዳሽ ውድ እህታችን
@diramudub6413
@diramudub6413 4 ай бұрын
እውነት ነው ወንድሜ!
@yetemworkerga8822
@yetemworkerga8822 4 күн бұрын
ኡኡኡኡኡኡ እኔ ከዚህ መዝሙር ጋ ፍቅር ያዘኝ😢😢😢ሃንዬ ዘመንሽ ይለምልም እደዚ ሰማይን የሚያስናፍቅ መዝሙር ስለዘመርሽልን በጣም እናመሰግናለን የጸገዉ ባለቤት ይባርክሽ
@SajinDokile
@SajinDokile 8 ай бұрын
Am orthodox but I will come soon this church
@DMilk270
@DMilk270 7 ай бұрын
of course! there is no religion there; may he( jesus)help us grow in him and follow his teachings.
@amsaleyemer9042
@amsaleyemer9042 7 ай бұрын
You gonna be so lucky if you spare your life leading into SALVATION prayer. Amen!! Don’t hesitate, take action before it gets darker. My prayers are with you!!
@Alem-pk9mg
@Alem-pk9mg 7 ай бұрын
Hallelujah
@BenyamAmanuel
@BenyamAmanuel 6 ай бұрын
Come and see jesus❤🎉
@saramulugeta-jit
@saramulugeta-jit 5 ай бұрын
Welcome ❤❤❤
@abenezerdereje3982
@abenezerdereje3982 8 ай бұрын
ተስፋ ያለው ሰው መሆን ምን ያህል መታደል ነው 😢😢 ❤ መዝሙሩን ስሰማ ለ 10 ደቂቃ ምድር አልነበርኩም
@tsitajohn2315
@tsitajohn2315 8 ай бұрын
@mebratumengesha1627
@mebratumengesha1627 8 ай бұрын
Hana tabarklen Yene ehat zemenshi yabrki ❤
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዀ3ቘ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዀ3ቘ 8 ай бұрын
Wow😢❤
@abelsemre
@abelsemre 8 ай бұрын
Right men😢
@elroegetachew4660
@elroegetachew4660 8 ай бұрын
Yet neberk😳
@tigisttimotewos4706
@tigisttimotewos4706 8 ай бұрын
ናፈቀኝ መንግስተ ሰማይ በጉ ብርሃን በሆነበት መኖር። ፅኑ ተስፋዬ!❤❤
@fevenyohannes5477
@fevenyohannes5477 8 ай бұрын
ሀኒ በእንባ ጨረስኩት አልቻልኩም ተደበላለቀብኝ አንዴ በእንባ አንዴ በደስታ በሳቅ ቀኑን ናፈቅኩ ኢየሱስ🙌❤
@Mihret-yh5nv
@Mihret-yh5nv 8 ай бұрын
❤❤
@WondimuLemesa-m7y
@WondimuLemesa-m7y 6 ай бұрын
Me too
@bituu126
@bituu126 8 ай бұрын
ሃብተ ሰማይ ከኢየሱስ ጋር ለዘላለም መኖሪያዬ
@bethelmerzuk2917
@bethelmerzuk2917 8 ай бұрын
አዲስ ሰማይ አዲስ ምድር የብርሃን ሀገር የብርሃን ቅጥር ምርአፍ ተዘግቶ ምርአፍ ሲጀመር አየዋለው ያኔ በድል በክብር ሲያልፍ ፊተኛው ሰማይ ደግሞ አንደገና አዲስ ሰማይ ሲያበቃ ይሄኛው ምድር ዘለዓለም አለ የክብር ምድር (፪x) ጨለማ ዳግም በማይሰፍነበት ፀሐይም ጨረቃም በሌሉበት በጉ ብርሃን ነዉ ያበራል ሀገር በክርስቶስ ይደምቃል ሀብተ ሰማይ ፅኑ ተስፋዬ የዘለዓለም መኖርያዬ ሀብተ ሰማይ የክብር ተስፋዬ ከአየሱስ ጋር ለዘላዓለም መንገሻዬ አይን ያላየው ጆሮም ያልሰማው ጌታ ለሚወዱት ያዘጋጀው ልብሳቸውን በበጉ ደም ላጠቡ የሰፋውን መንገድ ጥለው ለዘለቁ ሀብተ ሰማይ ፅኑ ተስፋዬ የዘለዓለም መኖርያዬ ሀብተ ሰማይ የክብር ተስፋዬ ከአየሱስ ጋር ለዘላዓለም መንገሻዬ በተስፋ ድንበር በፍቅር ሀገር የእምነት ፅናት ምላሽ ሲሰምር ሲበሰር የዘለዓለሙ ደስታ የታመኑት የናፈቁት ላይም ሲበቃ ሀብተ ሰማይ ፅኑ ተስፋዬ ከአየሱስ ጋር ለዘላዓለም መኖርያዬ ሀብተ ሰማይ ፅኑ ተስፋዬ ከአየሱስ ጋር ለዘላዓለም መንገሻዬ ሌት በማያውቀው የቀን ጅረት ብርሃን ውሎ ብርሃን ማደር ምናለ ደስታ ምናለ ውበት ከክርስቶስ ጋር ነግሶ አንደማየት ሞት በማይገጥመው የህይወት ጅረት ድል ከነሱት ጋር ተካፍሎ እርስት ምናለ ውበት ምናለ ፍሰሃ አንደመገኘት ከዚህ ክብር ጋር ሲያልፍ ፊተኛው ሰማይ ደግሞ አንደገና አዲስ ሰማይ ሲያበቃ ይሄኛው ምድር ዘለዓለም አለ የክብር ምድር
@MerinaNa-f9r
@MerinaNa-f9r 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 8 ай бұрын
Amen amen amen God bless you 🙏🙌🙏
@tsigehailesellassie725
@tsigehailesellassie725 8 ай бұрын
Thank you God bless you
@Mihret-yh5nv
@Mihret-yh5nv 8 ай бұрын
❤​@@MerinaNa-f9r
@seblebaba4458
@seblebaba4458 8 ай бұрын
Bless you ehitewa❤
@Tesfanesh
@Tesfanesh 8 ай бұрын
አይን ያላየው ጆሮም ያልሰማው ጌታ ለሚወዱት ያዘጋጀው ልብሳቸውን በበጉ ደም ላጠቡ የሰፋውን መንገድ ጥለው ለዘለቁ ሀብተ-ሰማይ ጽኑ ተስፋዬ የዘለለም መኖርያዬ ሀብተ-ሰማዬ የክብር ተስፋዬ ከኢየሱስ ጋር ለዘላለም መንገሻዬ Can't stop listening !!!!!!!!
@kalkidanteferi6017
@kalkidanteferi6017 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BiniMele-k8p
@BiniMele-k8p 26 күн бұрын
ሃብት ሰማይ ጽኑ ተስፈየ ከኢየሱስ ለዛለላም ሚኖርያ ❤️‍🩹💟🙌🙌
@befikadubenti
@befikadubenti 19 күн бұрын
ሀብተ ሰማይ ከየሱስ ጋር ለዘላለም መኖሪያዩ የመዝሙር መደምደምያ ለመንፈስ ቅዱስ ክብር ይሁን ሀኒቾ ተባረኪ
@amiko542
@amiko542 8 ай бұрын
የክፍለ ዘመኑ ጀግና የወንጌል አርበኛ!!! በአንቺ ዘመን በመኖሬ እግዚአብሄር ይመስገን:: ሙሉ አለምን ውረሺ, አንቺን ለኛ በረከት ያደረገ ልዑል አምላክ ይባረክ❤❤❤❤❤ What a heart touching song😢😢😢😢
@user-ludami7
@user-ludami7 8 ай бұрын
ጨለማ ዳግም በማይሰፍነበት ፀሐይም ጨረቃም በሌሉበት በጉ ብርሃን ነዉ ያበራል ሀገር በክርስቶስ ይደምቃል ሀብተ ሰማይ ፅኑ ተስፋዬ የዘለዓለም መኖርያዬ ሀብተ ሰማይ የክብር ተስፋዬ ከአየሱስ ጋር ለዘላዓለም መንገሻዬ🙌
@befikadubenti
@befikadubenti 17 күн бұрын
ሀብተ ሰማዩ ጽኑ ተስፋዩ ከየሱስ ጋር ለዘለላለመም መኖሪዩ ለመንፈስ ቅዱስ ክብር ይሁንለት
@waltaabrham3295
@waltaabrham3295 7 күн бұрын
ሀብተ-ሰማይ ጽኑ ተስፋዬ የዘለለም መኖርያዬ ሀብተ-ሰማዬ የክብር ተስፋዬ ከኢየሱስ ጋር ለዘላለም መንገሻዬ
@FirezerEndale
@FirezerEndale 8 ай бұрын
ጌታ ምስክር 2005 ጀምሮ የዘማሪት ሀና ዝማሬዎች መስማት የጀመርኩት አሁንም አላቆምኩም ማቆምም አልችልም እህት አለም አሁንም ተባረኪልኝ ብዙ እጠብቃለሁ 🙏
@alexdabe5314
@alexdabe5314 5 ай бұрын
My lord jesus
@almazmengesha8857
@almazmengesha8857 6 ай бұрын
በዚህ መጨረሻ ዘመን አንዲህ አየነት ሰማየሸን የሚያሰነቅ መዝሙር መንፈስ ቅዱስ ሰለሰጠሽ ይመሰገን ተባረኪ ከዚህ ህልወና አያዉጣሽ
@Mehrat-y5t
@Mehrat-y5t Ай бұрын
Heger bekrstos ydemkal amazing amen amen amen amen yene wude tebareki ssemaw ssemaw altegbm❤❤❤❤
@EliasHaile-ck1vx
@EliasHaile-ck1vx 5 ай бұрын
አለም በቃኝ የእውነት በንስሐ እንድመለስ ያርገኝ መዝሙር
@hiwiTalmos
@hiwiTalmos 2 ай бұрын
አቤት መባረክ አቤት መመረጥ አቤት የእግዚአብሔር ልጅ መሆን አመን አመን
@saramokonin5966
@saramokonin5966 6 ай бұрын
ሰማይ ሰማይ የሚሸት መዝሙር ሀገሬ ናፈቀኝ። ኢየሱስ ቶሎ ና።
@bereketalemayehu
@bereketalemayehu 8 ай бұрын
ኢየሱስ ይመጣል❤ hallelujah
@tsegabrehanzerihun6896
@tsegabrehanzerihun6896 8 ай бұрын
ሀብተ ፡ ሰማይ ፡ ፅኑ ፡ ተስፋዬ ከአየሱስ ፡ ጋር ፡ ለዘላለም ፡ መኖርያዬ ሀብተ ፡ ሰማይ ፡ ፅኑ ፡ ተስፋዬ ከአየሱስ ፡ ጋር ፡ ለዘላለም ፡ መንገሻዬ
@samiweyesa
@samiweyesa 8 ай бұрын
'የእግዚአብሔር ክብር ብርሃን ስለሚሰጣትና በጉም መብራቷ ስለሆነ፣ ከተማዋ ፀሓይ ወይም ጨረቃ እንዲያበሩላት አያስፈልጋትም። ' ራእይ 21:23 ❤❤❤❤❤❤❤
@melat_4christ538
@melat_4christ538 6 ай бұрын
መንፈሱና ሙሽራይቱም፦ ና፡ ይላሉ። የሚሰማም፦ ና፡ ይበል። የተጠማም ይምጣ፥ የወደደም የሕይወትን ውኃ እንዲያው ይውሰድ። ይህን የሚመሰክር፦ አዎን፥ በቶሎ እመጣለሁ፡ ይላል። አሜን፥ ጌታ ኢየሱስ ሆይ፥ ና። ራእይ 22፥17-20 አሜን ጌታችን ኢየሱስ ሆይ ና!🙏🙇 ሃኒ ተባረክ❤
@TigestJula
@TigestJula 21 күн бұрын
Beka semay yemiasnafk mezmur❤❤❤❤❤geta meto yewsdenal yemchershaw dewl melket new bek❤❤❤❤ eny nafkoghal beka sema semay ke eyesus gar❤❤❤❤
@TemsgenMalla
@TemsgenMalla 2 ай бұрын
Tsegawun yabzalish ehite ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@YiseJ
@YiseJ 8 ай бұрын
ለአንዳንዶች የምዘገይ እንደምመስላቸው ጌታ ኢየሱስ ስለ ተስፋ ቃሉ አይዘገይም በእርግጥ ይመጣል❤❤❤❤❤ ኢየሱስ ያድናል
@sura9022
@sura9022 2 ай бұрын
ሃኒዬ የሚወደደው ኢየሱስ ጨምሮ ጸጋ ያብዛልሽ እህቴ ተባረኪ።
@kaleabalemu-f9t
@kaleabalemu-f9t 8 ай бұрын
ሀብተ ሰማይ! ምን ዓይነት መዝሙር ነው! እግዚአብሔር ያክብርሽ ጸጋውንም ያብዛልሽ:: ይህን መዝሙር በሰማው ቁጥር የዚህን ዓለም ቁሸት እረዳለው! አምላኬንም እናፍቃለው! ኢየሱስን ላየው እናፍቃለው! ሀኒ ለእኔም ጽኑ ተስፋዬ ኢየሱስ ነው:: ተባረኪ
@kalkidanteferi6017
@kalkidanteferi6017 3 ай бұрын
I love it❤❤❤❤❤❤
@selamlehagere78
@selamlehagere78 7 күн бұрын
Hani, be more and more blessed. You are with the Holy Spirit. You are much much needed in God's kingdom 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️❤️
@RexEroo001
@RexEroo001 8 ай бұрын
ሃብተ ሰማይ ፅኑ ተስፋዬ የዘለዓለም መኖሪያዬ ሃብተ ሰማይ ፅኑ ተስፋዬ ከኢየሱስ ጋር ለዘለዓለም መንገሻዬ
@kidameentertainmenthd8789
@kidameentertainmenthd8789 8 ай бұрын
ይሔንን መዝሙር ከራሴ ጋር ፀጥ ብዬ እስክሰማው አቤት ጉጉቴ አልቻልኩም 🥰❤ ሀናናናናናናና🙏
@jastjast8561
@jastjast8561 6 ай бұрын
በእውነት ሰማይን አሳየሽኝ ናፈኩት
@andinetashenafi4934
@andinetashenafi4934 8 ай бұрын
"ዐይን ያላየሁ ጆሮም ያልሰማው እግዚአብሔር ለሚወዱት ያዘጋጀው " መንግስተ ሰማይ
@WoyinMamy-jr2bj
@WoyinMamy-jr2bj 8 ай бұрын
What a voice, very well arranged, fantastically produced.. የጸጋው ባላባትና ያዘጋጁ እጆች ይባረኩ 🙏
@ShewitIsayas-ej8rl
@ShewitIsayas-ej8rl 8 ай бұрын
Yes Well Expressed .All Glory To God .
@GetachewBasha-zj8vu
@GetachewBasha-zj8vu 5 ай бұрын
ሃንቾ ትውልድ በጌታ ይባረክ። በየቀኑ ልቤ ምደሰትበት ታስፋ የሚያደርግበት የዘላለም መኖርያዬ ሀብተ ሳማይ እልልልልል አሜን።
@MamushSolomon-po9yt
@MamushSolomon-po9yt 8 ай бұрын
ሀኒቾ በተጠራሽበት ሁሉ ዘው የማትይ መድረክ መርጠሽ የምትቆም ለዘመኑ እውነተኛ አገልጋዮች በብዙ ምሳሌ ነሽ ስሐመዝሙሮችሽ ምን ማለት ይቻላል ብቻ አንቺንና ቤተሰቦችሽን እግዚአብሔር በብዙ ይባርክ ከክፉ ሁሉ ይሰውራችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@biniameshetu4968
@biniameshetu4968 17 күн бұрын
አሜን የጌታ ስም የተባረከ ይሁን
@yosephworku13
@yosephworku13 8 ай бұрын
❤❤ ሌት በማያውቀው የቀን ጅረት ሞት በማይገጥመው የህይወት ጅረት ድል ከነሱት ጋር ተካፍሎ ርስት ምን አለ ውበት ምን አለ ፍሰሃ እንደመገኘት ከዚ ክብር ጋር ❤❤❤
@Genet-i8d
@Genet-i8d 8 ай бұрын
እግዚሐብሄር ይባርክሽ ቅዱሳን ሁላችንም ልንዘምረው የሚገባ የጊዜው ዝማሬ
@hanamulugeta-go9ps
@hanamulugeta-go9ps 8 ай бұрын
ማራናታ አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና
@abenezereyasu3778
@abenezereyasu3778 2 ай бұрын
በወንጌል እውነት ላመኑት እግዚአብሔር በሚመጣው ዘመን/ዓለም ብቻ ሳይሆን በዚህ ዘመን"በመጨረሻው ዘመንም" መኖርያቸው ነው!!
@Tsion-ls5it
@Tsion-ls5it 5 ай бұрын
ጌታ ሆይ ስለሰማይ ካወቅነው ከተረዳነው በላይ በብዙ ሰማይን ሁሌም መናፈቅ፤ ማሰብ እና ማሰላሰልን አብዛለን።
@abebayehuzenebe5476
@abebayehuzenebe5476 8 ай бұрын
አይን ያላየው ጆሮም ያልሰማው ጌታ ለሚወዱት ያዘጋጀው ልብሳቸውን በበጉ ደም ላጠቡ የሰፋውን መንገድ ጥለው ለዘለቁ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ፀጋውን ያብዛልሽ
@JesusisLord4722
@JesusisLord4722 4 ай бұрын
What revelatory song. AMAZING mezmur!!!
@dantsga4180
@dantsga4180 3 ай бұрын
My favorite Singer ሀና ተክሌ በጣም የምወዳት የወንጌላወያን እንስት ዘማሪ የመጀመሪዋ ናት ዘመንሽ ይለምልም እቱ
@elbettyawe1388
@elbettyawe1388 3 ай бұрын
ጌታን የሚያስናፍቅ መዝሙር ሀሌሉያ❤️ሀኒ በረከታችን ነሽ ይብዛልሽ።
@betelhemabute6434
@betelhemabute6434 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ hanichoye የምድራችን በረከት ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ አንቺ 🙏❤❤❤❤ ጨለማ ዳግም በማይሰፍነበት ፀሐይም ጨረቃም በሌሉበት በጉ ብርሃን ነዉ ያበራል ሀገር በክርስቶስ ይደምቃል ሀብተ ሰማይ ፅኑ ተስፋዬ የዘለዓለም መኖርያዬ ሀብተ ሰማይ የክብር ተስፋዬ ከአየሱስ ጋር ለዘላዓለም መንገ
@Emblba
@Emblba 8 ай бұрын
ሃገር በክርስቶስ ይደምቃል , ይባረካል ይህ ቃል ሃገሬ ላይ ይፈፀም
@SamsonTassew
@SamsonTassew 8 ай бұрын
አረ ሌላ ክብር ደግሞ እንደገና አቤት ጌታ ሆይ ምንኛ መታደል ነው በዚህ ክብር ውስጥ መጠቅለል፤ እንኳንም ጌታን አወቅሁ፤ ሃኒዬ አንቺ የእሳት ትንታግ ሆይ፥ ደግሞ እንደገና እርሱን የሰማይ ቤታችንን እንድናፍቅ፥ ሌላ አዲስ የቅድስናን ሕይወት እንድንለማመድ መንገድ ጠራጊ ስላደረግሽ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። አፍሽን ስትከፍቺ አንደበትሽ አሁንም ከዚህ በላይ እርሱን ብቻ ይናገር፤ እርሱን ብቻ እንደተናገርሽ እንዲሁ ዘመንሽ ይለቅ። አንቺነትሽን ደብቆ እርሱነቱን በሕይወትሽ ላይ እየገለጠ ያለው ቅዱሰ‍ኡ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ፥ ዳርቻሽን አሁንም ያስፋልሽ።
@rollnati
@rollnati 2 ай бұрын
ሃሌሉያ ........የዘላለም ተስፋችን ጌታ እየሱስ ስሙ የተባረክ ይሁን።ምንኛ የታደልን ህዝቦች ነን? ሰማይን የሚያስናፍቅ ዝማሬ ........ዘመንሽ ይለምለም። 🙏🙏
@betsinunu
@betsinunu 8 ай бұрын
ንጉስ ሆይ የክብር ተስፋችን ኢየሱስ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@melakuminas7735
@melakuminas7735 4 ай бұрын
ሃኒቾ ተባረኪ 2008 ላይ ጌታን ያገኘሁት ያንቺን እና የ መስኪን መዝሙሮች በምሰማበት ጊዜ ነው❤❤
@Kaleb1988
@Kaleb1988 8 ай бұрын
የእግዚአብሔር ልጆች ርስት በሰማይ ነው:: ዘላለማዊ የፀጋ ርስት!! የአዲስ ኪዳን የምህረት ስጦታ!! እህታችን ሃና... ተባረኪ!!
@LegetakibirGanse
@LegetakibirGanse 23 күн бұрын
Yegeta menfes degime yimireshe tebareki
@alexo9476
@alexo9476 8 ай бұрын
ያንቺን ዝማሬ ሰምቶ አለመሳካት በጣም በጣም ይከብዳል ጌታ ያብዛልሽ ይጨምርልሽ!!
@elroegetachew4660
@elroegetachew4660 8 ай бұрын
Ena sisakalih endi nek 😳
@birtukangmeskel3370
@birtukangmeskel3370 6 ай бұрын
ሃኒዬ ቃል የለኝም በዚህ ፀጋ የባረከሽ ጌታ ይባረክ።አንቺም ታዘሽ ፀጋን ስላካፈልሽን በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ!!!
@elsak5593
@elsak5593 8 ай бұрын
Amen amen amen haniy tsegaw yibzalish tebarki bebizu enwedeshalen ❤❤❤❤❤
@AshenafiGrima-cn7hk
@AshenafiGrima-cn7hk 8 ай бұрын
በመንፈስ ተሞለሁ ምን ያህል ተስፈ ምሰጥ መዝሙር ነዉ ❤ ደጋግሜ ብሰማም አጠገብኩም
@moltottesfaye7957
@moltottesfaye7957 8 ай бұрын
መዝሙሩ የተቀዳበትን ሀገር ያስናፍቃል!! ተባረኪ❤❤❤
@KalDigafe
@KalDigafe 3 ай бұрын
ተባረኪልን❤❤
@AniTigre
@AniTigre 10 күн бұрын
Bereketachin zemenish yibarek
@ZelekeChamiso
@ZelekeChamiso 11 күн бұрын
Amen hallelujah 🙌 🙏 ❤❤❤ God bless you sister
@abebeye1818
@abebeye1818 3 ай бұрын
'ሀብተ_ሰማይ' የሚገርም ቅኔ
@mekonnentessema5262
@mekonnentessema5262 8 ай бұрын
እህታችን አግዚአብሄር ዘመነሽን ይባርከዉ ተባርከናል
@MesayAga
@MesayAga 7 ай бұрын
Ohh menifes kidus tebarek 🙏🙏🙏hani zemenish yibarek❤❤❤❤
@TokumaBayeta-mq6yd
@TokumaBayeta-mq6yd Ай бұрын
Wow blessed by this Gospel song❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤God bless you Gospel singer Hana T
@dmw727
@dmw727 8 ай бұрын
❤ May the Lord open our eyes to see these heavenly treasures ❤❤
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 8 ай бұрын
ከአለባበሷ ጀምሮ ጨዋ ዘማሪ! እግዚአብሔር ይባርክሽ እሠይ🙏🏾❤️❤️❤️❤️❤️
@senaygetachewsenaygetachew4885
@senaygetachewsenaygetachew4885 2 ай бұрын
ከብዙ የአለም ጪንቄት የተለያዩውቤት መዝሙር ቴባረክ ሀን !!!
@TaraT-u5d
@TaraT-u5d 2 ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏 min ayinet lib yeminaka mazimur nahu bageta ❤❤❤❤❤❤
@robiijesus8562
@robiijesus8562 8 ай бұрын
በህይወቴ ከተገኘሁበት የመዝሙር ኮንሰርት በጣም የተባረኩበት ተባረኪ ሀኒ❤❤
@AbrehamYohannes-zn4oo
@AbrehamYohannes-zn4oo 8 ай бұрын
Edilegna neh I wish one day
@WndyifrawLakew-fr1wc
@WndyifrawLakew-fr1wc 2 ай бұрын
በጣም ባርኮኛል ጌታ ይባርክሽ 🙏🙏 አሜን እንናፍቃለን
@AmanchGech
@AmanchGech 3 ай бұрын
ወይኔ ይህ መዝሙር 10 ደቅቃ ብቻ ባይሆን ቀኑን በሙሉ ቢሆን አቤት እግዝአብሔር ኡኡኡፍ ድንቅ ነህ ግን መዝሙሩ ሲያልቅ እንባ ነው ሚተናነቀኝ
@FitsumgetachewTadesse
@FitsumgetachewTadesse 4 ай бұрын
Haniye tebarkesh kire Egziabiher bebizu yibarkish ❤❤❤❤❤❤
@Abewaaa
@Abewaaa 8 ай бұрын
You are blessed Hana.praise Jesus hallelujah.
@wondimukuma4328
@wondimukuma4328 22 күн бұрын
God bless you ,thank you
@YihunFikadu-j5g
@YihunFikadu-j5g 4 ай бұрын
Sintu yihon bezeh mezimur eyetebareke sile ........bilo wede egizeabher bet lememitat ye sintun ..........eyefera gn zm bilo
@lemyewoldemariam7444
@lemyewoldemariam7444 3 ай бұрын
አሁንም ፀጋው ይጨመርልሽ የጌታዬ በረከት የሆንሽ ሀኑዬ
@tariktruth2271
@tariktruth2271 Ай бұрын
በማይመስል ዘመን ከገበያው ከግርግሩ ወጥቶ፡ ከእግዚአብሄር ጋር ወግኖ ፡ በመቆሞ እግዚአብሄርም የኖሩለትን በሞገስ፣ በተለየ ጥበብ እንደሚያከብር ማሳያ ነሽ ሀኒቾ፡ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ። ከመንግስተ ሰማይ ነው የምጽፍልሽ እዛ ነው ያለሁት ወስደሽኛል። ማቆም አልቻልኩም
@MeluMeluti
@MeluMeluti 4 ай бұрын
Yene enat ye tewlde bereket nurilgn❤❤
@Inlight_Show
@Inlight_Show 3 ай бұрын
ኢየሱስ፡ Yehoshua ፡ መሲህ - የኔ ፤ እኔም ያንተ ።
@DibisaDereje
@DibisaDereje 5 күн бұрын
Tebarek Hani!!
@MeriBorema
@MeriBorema Ай бұрын
Zemesh yibarkish hule zemiri wodishalew❤
@emuTsegaye-xw1ku
@emuTsegaye-xw1ku 7 ай бұрын
እግዚአብሄር በዚህ መዝሙር ክብር ይበል ደስ ይበለው በኢየሱስ ስም ሀኒዬ አንቺም ነቤተ ሠወችሽ ተባረኪ
@saraworkneh1620
@saraworkneh1620 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ተባረኪ ሰማይ ሀብታችን ስለሆነ ተስፋችን ትልቅ ነው
@ashletjohn5518
@ashletjohn5518 2 ай бұрын
Last week, my father passed away, and a song was played at his funeral that resonated deeply with me. As I navigate my grief, I find myself reflecting on the suffering he endured from chronic illness. It raises the question of why God allows such suffering in our lives. I believe that while we may not fully understand, God knows what is best for us.
@RobiPop17
@RobiPop17 Ай бұрын
ሀብተ ሰማይ😮😢❤🎉በጰሁፈ ልቀቃዉ በጣምቆንጃነዉ
@UmerKedir-j7h
@UmerKedir-j7h 6 ай бұрын
መጻአፍ ስንገር የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው ጊታ ይባርክሽ ❤❤
@betaabera3352
@betaabera3352 8 ай бұрын
አዳዲስ ዘማሪዎቻችን ከንቺ ብማሩ በራስ መዝሙር ጌታ ስወደስ ደስ ይላል❤❤👏
@manahosi
@manahosi 2 ай бұрын
Hana tekle ybzalish amazing mezmur wede semay semay wede adis semay yemiwesid tebarekiiii
@AndualemHayulu-xr4ht
@AndualemHayulu-xr4ht 8 ай бұрын
ሀአንቾ ጥቂት ክርስትና ከማያሳዩን ቅዱሳን አንዷ ነሽ አንደ አንቺ ቅሬታዎች ስላሉን ጌታን እንድናይ ከተያዝንበት እንድንላቀቅ ያደርገናል ጌታ ዘመንሽ ይባርክ ፧❤
@negakassa
@negakassa 8 ай бұрын
ከኢየሱስ ጋር የዘላለም መኖሪዬ ሀብተ ሰማይ. 🙏
@engediy
@engediy 8 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ክብሩን ሁሉ አንተ ውሰድ የኔ ጌታ።ሀንዬ ተባረኪ ጌታ እየሱስ ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ ይባርክሽ።
@Abinetgeletu
@Abinetgeletu 7 ай бұрын
መዝሙሩን እየሰማው ውስጤን እንደ ኤሌክትሪክ ሀይል ይነዝረኝ ነበር አቤት ተስፍፍችን ሀሌሉያ ምን ይባላል።
@mesfinmeskele2004
@mesfinmeskele2004 8 ай бұрын
ዳግም የምንወደዉ ጌታ በድንገት ይመጣል የምሬን ነዉ በአዲስ ሰማይ እንገናኛለን ሃኒቱ ኑሪልን
@benjamin518
@benjamin518 8 ай бұрын
Habte semay!!!! Habte Semay. Keyesus gar Le Zelalem menoriyaye!!!!
በሩን ክፈቱ//Berun Kifetu//Hanna Tekle//Jan’2025
7:01
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 45 М.
"ተመስገን"//Temesgen//ሃና ተክሌ//Hanna Tekle//Novem27, 2023
10:12
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 878 М.
I'VE MADE A CUTE FLYING LOLLIPOP FOR MY KID #SHORTS
0:48
A Plus School
Рет қаралды 20 МЛН
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
3:05
BLACKPINK
Рет қаралды 137 МЛН
OCCUPIED #shortssprintbrasil
0:37
Natan por Aí
Рет қаралды 131 МЛН
Hanna Tekle  " እንደ ሰው"  //Endesew//  ሀና ተክሌ 2022
9:03
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 8 МЛН
Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
2:52:56
Aster Abebe Official
Рет қаралды 1,6 МЛН
ጸንቼ መቆሜ Daniel Amdemichael
17:06
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 424 М.