"ተመስገን"//Temesgen//ሃና ተክሌ//Hanna Tekle//Novem27, 2023

  Рет қаралды 878,421

Hanna Tekle Official

Hanna Tekle Official

Күн бұрын

Пікірлер: 875
@HannaTekleOfficial
@HannaTekleOfficial Жыл бұрын
እግዚአብሔር ረዳኝ እግዚአብሔር አሰበኝ በየደረስኩበት ስራው መዝሙር ሆነኝ! "ምስጋና የሚሠዋ ያከብረኛል!!! የእግዚአብሔርን ማዳን ለእርሱ የማሳይበት መንገድ ከዚያ አለ።" መዝሙር 50:23
@meklittilahun4693
@meklittilahun4693 Жыл бұрын
ፀጋ ይብዛልሽ አሁንም 🙏 እወድሻለሁ😍
@eyerusalemfilmon1631
@eyerusalemfilmon1631 Жыл бұрын
Tebarek hancho 🙏❤️
@linatesfaye8364
@linatesfaye8364 Жыл бұрын
Haniye our blessing thanks this my time to say temsgen 🎉🎉🎉🎉🎉
@dinaabebe1954
@dinaabebe1954 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@wondimufikre
@wondimufikre Жыл бұрын
ሀራ ገናና ይሰከልሸል ኳየር ትዝ አለኝ
@getayawekal
@getayawekal Жыл бұрын
እህታችን ሃና ጌታ የሱሰ ይባርክሽ ። እንዴት የሚባረክ ነው ? ሁሉም ነገር ቅንብርብር ያለ ፣ ሩቅ ላለነውም የመንፈሱ ህልውና ደርሶናል። አንቺን እና ቤተሰብሽን ፣ በዚህም ሰራ ላይ አብረውሽ የቆሙትን ሁሉ ጌታ ይባርካችሁ። እባክሽ ሌሎቹንም ዝማሬዎች ሳይዘገይ ልቀቁልን። ተባረኪ
@destagezahegn2396
@destagezahegn2396 Жыл бұрын
Ewdachiwlehu ❤❤❤❤
@MsaleGirma-cs4tv
@MsaleGirma-cs4tv Жыл бұрын
ከይቅርታ ጋር የሱስ ሳይሆን ኢየሱስ በሚለው ይስተካከል
@dawitchali5463
@dawitchali5463 Жыл бұрын
Hana love it is a good song
@BlueSky-zn8wp
@BlueSky-zn8wp 9 ай бұрын
የሱስ ማነው
@AsiratGoaMimi
@AsiratGoaMimi 8 ай бұрын
​​@@MsaleGirma-cs4tvwanawu mn malet endefelege gilitsi nw.....
@samuelteshale3962
@samuelteshale3962 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ,,ግን መዝሙርሽን ስሰማ ሁሌም ውስጤ በምስጋና በምስጋና ይሞላል..ከምንም በላይ ደግሞ የአገልጋይነት እንጂ,,የታይታ ወይም የግለሰቦች መጠቀሚያ መንፈስ እና ስብዕና ስለሌለሽ በጣም አከብርሻለሁ..እግዚሐብሔር ይባርክሽ።
@yaholhaileyesus9122
@yaholhaileyesus9122 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በልጁ በክርስቶስ አማካኝነት ልክ እንደ ባለጠግነቱ ና እንደ ቸርነቱ ብዛት ለሁሉም ጸጋዉን ስሰጥ አልሰሰተም። በርግጥ ይህ መንፈስ ያደረበት ሰው ስሳሳት ማየት ቢከብድም እኛ ግን ክርስቶስን እና የጸጋዉ ባለቤት አልፈን ማይት መቻል አለብን ።ወንድም ።
@tamiratgalana
@tamiratgalana 6 ай бұрын
አልፈን ማየት ችግር የለብንም ነገር ግን መሠውያን እግዚአብሔር ይቀበል ይሁን እኛን ኀጥኣንን የምያስጠላ ለዘላለም ቅዱስ የሆነውን እንደት እንደምያስጠላ ታዉቃለ መቸም በስህተት ጠበቃ አትሁን 🥰🥰🥰🥰
@beki_eafha
@beki_eafha Жыл бұрын
ረድቶሻል በደንብ ረድቶሻል የኔ እናት!❤ ተባረኪልኝ
@selasgosaye1789
@selasgosaye1789 Жыл бұрын
ለቤተክርስቲያን በረከት ለክርስቶስ ክብር የተሰጠሽ ልዬ እህታችንን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ በበጉ ሰርግ ላይ እስክንገናኝ ✍️✍️✍️)🙏🙏🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼
@TigistTaddess
@TigistTaddess 8 күн бұрын
ልሰማ የጓጓሁት መዝሙር ነው ጌታ ህዝቡን በእውነት ያጽናናል❤❤❤❤❤❤
@eftahizkiel1885
@eftahizkiel1885 10 ай бұрын
What a blessing song ረፍዷል ለሰው እንጂ እኮ አንተን ማን ይልሃል። መሽቷል ለሰው እንጂ እኮ አንተን ማን ይልሃል ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን
@BunaNa-tk7cr
@BunaNa-tk7cr Жыл бұрын
ኘሮቴስታንት አይደለሁም መዝሙሮችሽን ግን ብዙ አዳምጣለሁ ... በተለይ ፈላጊዬ ሚለውን መዝሙር እጅግ ምወደው ዝማሬ ነው ... ምስጋና ብቻም አይደል ትልቅ መልእክት ..ትልቅ ቅኔ ይዟል... ሌሎችም ዝማሬዎችሽ እንደዛው , ተባረኪ
@samiyemane8136
@samiyemane8136 Жыл бұрын
በዛ መዝሙር ኣብ ብዙሕ ኣጋጣሚታት ንኣምላኽ ኣመስጊንናዪ። መመሊስኪ ዘምሪ፡ ክብሪ ንኣምላኽ። ሕጂ'ውን ዘመንኪ ይለምልም።
@TsegaEndale
@TsegaEndale Жыл бұрын
አሜን ! ጌታችን መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ብዙ ምስጋና ይገባሀል ! ታርደሀልና ፣ ሞተሀልና ከነገድ ከቋንቋ ህዝቦችን ለአባትህ መንገስት ዋጅተሀልና !!! ተመስገን !ተመስገን ! ተመስገን ! አሜን ለዘላለም
@BiniMele-k8p
@BiniMele-k8p 26 күн бұрын
ሐንየ አቼን የሰጣን ኢግዚያብሔር ስሙ በምድ ና በሰማይ የከባረ ይሁን አሜን ::💟🙌🙌
@BilisumaDaba-l8o
@BilisumaDaba-l8o 25 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል ይሁንለት ለጌታዬ እኔም ዛሬ በአምላኬ ታግዤ ልጄ ከሞት አምልጦ ከሆስፒታል ይዤው እየገባው ነው እሰይ ተመድገን
@mesfinyohannes7952
@mesfinyohannes7952 9 ай бұрын
የኔ ልዕልት ጌታ ፀጋዉን አፍሶብሻል አሁንም ይጨምርልሽ!!!!
@tsegayems
@tsegayems Жыл бұрын
በህይወቴ በጣም ሀሴት ካደረኩባቸው ቀናት አንዱ በዚህ ዕለት ከአንቺ ጋር ጌታን በማምለኬ ነው። በእውነት ዕድለኛ ሰው ነኝ፥ ሃኒቾ በረከታችን ነሽ፥
@pastorbinyamwaleministry5292
@pastorbinyamwaleministry5292 Жыл бұрын
መዝሙረ ዳዊት 79 13፤ እኛ ሕዝብህ ግን፥ የማሰማርያህም በጎች፥ ለዘላለም እናመሰግንሃለን፤ ለልጅ ልጅም ምስጋናህን እንናገራለን።
@tigstualemu9068
@tigstualemu9068 Жыл бұрын
weyine በስመ አብብብብብ❤❤❤❤❤
@YordanosAdise
@YordanosAdise Жыл бұрын
ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ኢየሱስ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@christianmezmur5983
@christianmezmur5983 Жыл бұрын
የተወድሽ እህታችን ሀኒቾ ለዚህ የከበረ የዝማሬ አገልግሎት የጠራሽ እግዚአብሔር ይመስገን፣ ዘመን የማይሽራቸዉ ሁሌ ተደምጠዉ የማይጠገቡ ዝማሬዎችሽ መቼም የማይሰለቹ ናቸዉ። ክብሩ ለፀጋዉ ባለቤት ይሁን።
@bishoptadeleadugna
@bishoptadeleadugna 9 ай бұрын
አንቺ የወንጌል ጀግና ዘመንሽ በጸጋው ተዋጂቶ ይለቅ ክፉ አያግኝሽ እውነት እጸልልሻለሁ
@JoshGeteye
@JoshGeteye 6 күн бұрын
“ብቻህን ታይበት ይኼን ነው ምለው…!!!”
@myflavor228
@myflavor228 Жыл бұрын
ረፍዷል ለሰው እንጂ እኮ አንተን ማን ይልሃል። መሽቷል ለሰው እንጂ እኮ አንተን ማን ይልሃል ❤❤❤🙏 እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ ...ይባርክሽ!
@genetgirma1056
@genetgirma1056 8 ай бұрын
አሜን
@girumtesfaye
@girumtesfaye Жыл бұрын
እልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልል ኢየሱስ ብቻውን ከበረ! 👏👏👏❤❤❤
@abiy.xat.ly_015b
@abiy.xat.ly_015b Жыл бұрын
በምድረ በዳ ያንች ዝማረ አባት ዘመድ ዎንድም ኢና ጉዋደኛ ሆኖኝ ነው ያሳለፍኩት ተባረኪሊኝ.። አንተ አይደለሂም ዎይ ውውውውውውውውውው ፤ ዘላለምሽ ይባረክ
@mignottesfaye1
@mignottesfaye1 Жыл бұрын
የደስታዬ ቀኑ ባለቤት ብቻህን ታይበት ይህን ነው ምለው ተመስገን 🙌❤❤
@Abrishebekele-e9h
@Abrishebekele-e9h Жыл бұрын
ባንቺ መዝሙር እኮ ነፍስ አይቀርልኝም አንቺን የሰጠን ጌታ ይመስገን ተባረኪ። ስላንቺ የፀጋው ባለቤት ይመስገን እወድቻለው
@marakiamanoil1346
@marakiamanoil1346 Жыл бұрын
የኔ እናት የኔ ጀግና እንኳንም እግዚአብር ወደዝች ምድር አመጠልን አንች የትውልድ በረከተችን ስጣታችን ነሽ ሃንዬ የኔ ውድ እድሸለው እልፍ ሁኝልን:: አንቴ አይደለም ወይ ረደት ..ተመስገን ተመስገን እግዚአብር ምሰገነችን ይገበሀል ተመስገን ❤❤
@TihunbekeleWushu
@TihunbekeleWushu Жыл бұрын
YEESSS የታረደው በግ ኃይልና ባለ ጠግነት ጥበብም ብርታትም ክብርም ምስጋናም በረከትም ሊቀበል ይገባዋል😇😇😇😇
@Amentube1976
@Amentube1976 Жыл бұрын
አቦ ዘመንሽ ይባረክ ሥራዬ መዝሙር ሆኗል ብለሽ እንደዘመርሽ ዘር ማንዘርሽ በጌታ ቤት እንደዘመሩ ይጨርሱ ተባረክ ውድድድ በጌታ ተመስገን ጌታሆይ ❤❤👏👏👏👏👏👏
@p.rwarqumez3053
@p.rwarqumez3053 Жыл бұрын
amen gn pp mendenw 😳😳😳😳
@ruthc7527
@ruthc7527 Жыл бұрын
እንዳንቺ ያሉ እህት እና ወንድሞች በጌታ ስላሉኝ ደስ ይለኛል ጌታ ስሙ ይክበር አሜን !!!! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@albeneabraham8281
@albeneabraham8281 Жыл бұрын
Every single moment I hear this song, whether in audio or on stage, I’m in tears! It’s a reflection of what God has done in my life. Hani I thank God for you. You’re a great blessing for us. Zerochish yibareku!
@atibekele9117
@atibekele9117 Жыл бұрын
አሜን ዘረሽ ተባርኮ ይቅር የኛ ስጦታ ነሽ እንደተወደድሽ ተከብረሽ እሩጫሽን ጨርሽ
@ytube4132
@ytube4132 Жыл бұрын
Exactly the same feeling with me! Egzaber yasibala , also this song exactly touches this feeling and spirit
@Mirahtu
@Mirahtu Жыл бұрын
ስለ አንቺ እግዚአብሔር ይመስገን ሃን🙏❤❤❤
@nebiyutesfaye3620
@nebiyutesfaye3620 Жыл бұрын
It is nice to see young generation worshipping God in this way, specially without holding and recording with their phone. God bless you Hanicho, you're our blessing.
@shifehassan7428
@shifehassan7428 Жыл бұрын
😢😊😮😊😂😊😢😊😊😊😅wi
@abiy.xat.ly_015b
@abiy.xat.ly_015b Жыл бұрын
ውውውው ይህንን መዝሙር ከ ነፍሰ የምዎደኝ አባተን 2ትኛ አመት ዩንቨርሲትይ ተማርይ ሆኘ ዪንን መዝሙር ኢየሰማዉ ከ 40 ምንጭ ባሂር ዳር የሀድኩበቲና ኢስከአሁን ነፍሰ የኮመበት ነው ተመስገን
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 11 ай бұрын
እልልልልልልል አለባበሰ አዘማመር ዋዉ መንፈሰ ቅዱሰ የወረሰሽ እህቴ ብርክ በይ።
@zeritumengistuzd8703
@zeritumengistuzd8703 Жыл бұрын
ሀንዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም አወድሻለሁ:: በረከታችን ነሽ ብዚልኝ ♥️
@Luwalawi
@Luwalawi Жыл бұрын
ሀኒዬ ምን እንደምልሽ አላውቅ ብዙ ጊዜ ማስተዋል ያጣውባቸውን ቀኖች መዝሙሮችሽ ማስተዋል ሆነውኛል ስደክም አጋዦቼ ነበሩ ስሰበር እንኳን ወጌሻዎቼ ነበሩ ሀና እግዚአብሔር ዘመንሽን ሁሉ በደስታ ይሙላልሽ ከከፍታሽ አትውረጂ ባለቤትሽን እና ልጆችሽን እግዚአብሔር በደሙ ይሸፍንልሽ
@MatiasBezu-si5cc
@MatiasBezu-si5cc Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዕርዳታ ጥበቃ እንዴት ብዙ ነዉ
@MillionTekeste-uo5tn
@MillionTekeste-uo5tn Жыл бұрын
Yes የደስታ ምንጭ ከፍ ይበል amen 🙏
@BerhanuWale-o8w
@BerhanuWale-o8w Жыл бұрын
አሜን እህቴ በጣም ጌታ ይባርክሺ በህይወቴ ነብሴን ይባረከኝ መዝሙሮቺ ናቼው !!
@adisu2022
@adisu2022 Жыл бұрын
የተወድሽ እህታችን ሀኒቾ ለዚህ የከበረ የዝማሬ አገልግሎት የጠራሽ እግዚአብሔር ይመስገን፣
@addishiwotgirma6510
@addishiwotgirma6510 Жыл бұрын
God blessing You .. አግዘኝ ደግፈኝ ብዬ ነበረ የእኔ ጌታ ሰማኸኝ ስለቴም ሰመረ ብዬ እልሃለው እንደገና በአዲስ ዝማሬ በአዲስ ዜማ የአየሁትን በዓይኔ አይቻለሁ እጅህን በብዙ አይቻለሁ ምሥጋናዬ በፊትህ ያርግልኝ አምልኮዬ በፊትህ ይፍሰስልኝ ዝማሬ በፊትህ ሞገስ ያግኝልኝ አንተ አይደለህም ወይ ረዳቴ በጭንቅ ዘመን እረፍቴ በማያምር ቀን ወበት ድምቀቴ የደስታዬ ድምጽ ጩኸቴ (2x) የለኝም ሌላ እኔ የምለዉ ይሄ ነው ብዬ እንኳን የማነሳው ከሰው የድስታዬ ቀኑ ባለቤት ብቻህን ታይበት ይህን ነው የምለው ተመሥገን ተመሥገን (8x) አዘኑ ክፉ ያዩልኝ ቀኖቼ እንባን የሻቱ ለዓይኖቼ ቀኔን አዘኸው ከላይ ከሠማይ ጠገብኩ በደስታ ሳቅ ሲሳይ (2x) የለኝም ሌላ እኔ የምለዉ ይሄ ነው ብዬ እንኳን የማነሳው ከሰው የድስታዬ ቀኑ ባለቤት ብቻህን ታይበት ይህን ነው የምለው ተመሥገን ተመሥገን (8x) ይገባሃል ተመሥገን (4x) ተመሥገን (4x)
@mesibrhane78
@mesibrhane78 Ай бұрын
iyesusi iyesusi aba aba 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@tametashe7223
@tametashe7223 Жыл бұрын
hanicoya kalat yelengm beka lenga bereketacen nes enwedeshalen
@Jesus-l2r5g
@Jesus-l2r5g Жыл бұрын
😭😭😭 Haniyee ተባረኪልኝ አሁን ባለሁበት ሁኔታ ይሄ ዝማሬ የእግዚአብሔር ድምፅ ነው የሆነልኝ 😭😭 እግዚአብሔርን ስላንቺ አመሰግነዋለሁ!! Thank you sister
@ZelalemEyasu-r7c
@ZelalemEyasu-r7c 11 ай бұрын
እህታችን ጌታ ይባርክሽ የጌታ ፀጋዬ ይብዛልሽ!!! ዝማሬውን ለአንቺ የሰጠሽ አምላክ ይባረክ!!!! እንወድሻለን
@Eefi-o8f
@Eefi-o8f Жыл бұрын
Tileyalesh eko yene enat❤❤❤❤
@user-mahi0987
@user-mahi0987 Жыл бұрын
Getan ke mekebele befit ye anchin mezemur esema neber Beka des yelal mezemurochesh tebareki 😊
@Pit-rz8by
@Pit-rz8by Жыл бұрын
ክብር ሁሉ ታረደው በግ ❤ለጌታ እየሱስ ይሁን ላዳነን ተመስገን ሐኒዬ ያከበርሽውጌታ ለዘላለም ይክበርብሽ ❤
@FantudubaleLegese-j9d
@FantudubaleLegese-j9d 2 ай бұрын
ሳይገባኝ ያየከኝ አምላክ ክብር ምስጋና አምልኮ ውዳሴ ላንተ ይሁን
@alexokelb2254
@alexokelb2254 Жыл бұрын
Eebbifami Haannichoo
@dambe.g.chakiso
@dambe.g.chakiso Жыл бұрын
Hancho geta ይበርሽ በጠም ተበርከናል ከልጅነቴ ጀምሮ በመዝሙሮችሽ በጠም ስበረክ ነበረ ያደኩት በጌታ ፍቅር በጠም እወድቨለው የኔ ተለቅ እህት ❤❤
@abigailsolomon8803
@abigailsolomon8803 Жыл бұрын
እሰይ! እሰይ! እሰይ! ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ምስጋና ይገባሃል::!
@lemlemshemsu5195
@lemlemshemsu5195 Жыл бұрын
ኡፍ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን በሙሉ እንዲ እርጥብ ያርገው በመንፈሱ ረስርሺ ማቆም አልቻልኩም ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@er.prophetabelahavatv6187
@er.prophetabelahavatv6187 Жыл бұрын
ምን አይነት ቀን ምን አይነት አምልኮ የእግዚአብሔር ስም ለዘለላለም ይባረክክ ❤❤❤ሀንዪ ስጦታችን ነሽ 😊😊😊 እንዴት መባረክ ነው ተመስገን የናዝሬቱ ኢየሱስ❤
@AbebaSata-bt6zg
@AbebaSata-bt6zg Жыл бұрын
Esayi halelujha sile hulu temsgn tebareki haniye
@sumring12
@sumring12 3 ай бұрын
I heard this song and instantly new the words are meaningful- thank you Lord. Blessings from Nigeria
@genetendalew4040
@genetendalew4040 Жыл бұрын
ያባቴ ልጅ ስልሽ ያማላፍርብሽ ዘመንሽ ይለምልም በእጥፍ ቅባት ይግለጥሽ❤❤
@MilkiasDC
@MilkiasDC Жыл бұрын
እውነቱን ነው እግዚአብሔር ያገዘኝ ብዙ ነውና እህቴ ሃንቾ እግዚአብሔር ይባርክሽ እጅግ በጣም ተባርክያለሁና
@HewanBeyene-lg6ts
@HewanBeyene-lg6ts Жыл бұрын
Haniye tebareki egziabher yebarkesh
@zerihunwotango2438
@zerihunwotango2438 2 ай бұрын
Tebarek yene Ehit
@praiseyo3454
@praiseyo3454 Жыл бұрын
የሚገርም cool የሆነ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለብሽ ዘማሪ ነሽ ሀኒዬ Love You👌🏼🫶
@kifileadana5383
@kifileadana5383 Жыл бұрын
Elilililiiiii....ሀንቾ የኛ በርከታችን ነሽ ተባርክልኝ የሙዝቃ ባንዶች ታባረኩልኝ ጉባኤ ተባርካቹሀል።
@BetsegawD
@BetsegawD Жыл бұрын
ብሩኳ❤
@NA-cb9eo
@NA-cb9eo Жыл бұрын
በነገር ሁሉ እግዚአብሄር ይባርክሽ ሀኒዬ ልጆቼ ሁሌ ስለምከፍተው የማማ song ይላሉ ሲሰሙት ዛሬማ አማርኛ ባይችሉም አብረውኝ እያሸበሸቡ ቤቱን አነቃነቅነው 😘😘🥰🥰🥰ጌታ እየሱስ ርስርስ ያርግሽ
@lulestudio3260
@lulestudio3260 Жыл бұрын
Ye ewnet hanye amesegnishalew yihe ken kemiewedat gudegnaye ena ke menfes kidus gar yaslefkut mrt ken neber ghdegnaye kememotua befit geta yibarkish betam 🙌❤😍
@Abebi-l2e
@Abebi-l2e Жыл бұрын
you have no Idea እንዴት እንደምወድሽ❤❤❤❤❤
@SimretTeshale
@SimretTeshale Жыл бұрын
ሀናዬ ብርክ በይልኝ! ጌታ እየተጠቀመብሽ ስለሆነ ጌታ ክብሩን ይውሰድ
@AxiGreat-r6t
@AxiGreat-r6t 2 ай бұрын
Amen and Amen O my Jesus my intercessor bring me out of this my sickness and psychological disorder
@EThiopiaChristianTubeOfficial
@EThiopiaChristianTubeOfficial Жыл бұрын
የተባረክሽ ❤ረጋ ያልሽ ❤ ስጦታችን ነሽ ደሞ ምሳሌ ነሽ እንዳንቺ አይነት ትዉልድ ይብዛ
@RobelTaeme-xu2kq
@RobelTaeme-xu2kq 10 ай бұрын
ምን ዐይነት የታደልሽ ሴት ነሽ no explanation እንዳስከበርሽ ያክብርሽ ጌታ❤ ብሩክ ነሽ
@MengeshaEshetie
@MengeshaEshetie 2 ай бұрын
በጣም እርክት ብያለሁ ተባረኪ ብርክ በይልኝ እህቴ
@MimiNegash-t6n
@MimiNegash-t6n Жыл бұрын
ሃንዬ አንች ለ ተፈጠር ሽበት አላማ አየኖርሽ ያለሽ በጌታ የተውደድሽ አህታችን ጌታን ስለአንቺ አባረክዋለሁ ❤️❤️❤️
@AsterYonas-ef2jv
@AsterYonas-ef2jv 11 ай бұрын
Hanicho የጸጋው ባለበት ጌታ ይባረክ! የእውነት በጣም ነው ምወድሽ!💞🙏
@astwill7
@astwill7 9 ай бұрын
ተመስገን እየሱስ፣ ይገባሃልና!
@Firezerstudy-nn4hz
@Firezerstudy-nn4hz Жыл бұрын
በዚቦታ የነበሩ ሰዎች ግን በጣም እድለኞች ናቸው ❤ በጣየም የምወደው መዝሙር በዚመልኩ... ብቻ እግዚአብሔር ከዚ በላይ ለብዙዎች ያትረፍርፍሽ በጣም ነው ምወድሽ❤❤ ፣ በመዝሙሮችሽ ሁሉ ሁልጊዜ እንደተባረክን ነው አንቺንም ጌታ ይባርክሽ።
@misganakassa123
@misganakassa123 10 ай бұрын
ይገባኃል🔥🔥🔥🔥🔥
@abrhamtrabo8461
@abrhamtrabo8461 8 ай бұрын
ሀና በሕይወቴ ዘመኔ በጣም የሚገርም ቅኔ እግ/ር የማይበት መንገድ ነው መዝሙሮችሽ በጣም እወድሻለሁ ተባረኪልኝ
@zenebetesfaye2217
@zenebetesfaye2217 Жыл бұрын
አዎን አዎን አዎን ተመስገን ተመስገን ሊባል ይገባዋል ክብር ሁሉ ለሱ ለአምላካችን ይሁን:: ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን::ሀሌሉያ!!!
@BINIYAMENGIDA-z7q
@BINIYAMENGIDA-z7q Жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክሽ❤❤❤
@Marcy-77999
@Marcy-77999 6 ай бұрын
አሜን ይገባሃል ተመስገን የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ!!! 🙌
@yourvoteisimportant
@yourvoteisimportant Жыл бұрын
God bless you u
@rollnati
@rollnati Жыл бұрын
አሜን ይገባሃል:: ታርደሀልና ከነገድና ከቋንቋ ዋጅተህ ለአምላክህና ለአባትህ መንግስት ካህናት አድርገህናልና!🙏🙏🙏
@MichaelUgamo
@MichaelUgamo Жыл бұрын
Hanna geta yibarkish be ewunet anch bereketach nesh❤❤❤❤
@Soo993jjhgf
@Soo993jjhgf Жыл бұрын
Mezmursh yezare 10 amet jemro adamtewalew besmeab yesidet sinke neber bebzuuu agezegn Sikefagn selam new des silegn degmo temesgennnn wyyy Hana medhanialem abzto ybarksh
@adulojumayokun3658
@adulojumayokun3658 Жыл бұрын
አንቼ አንዬ የተለየ የአምልኮ መንፈስ አለብሽ ስለዚ ዝማሬሽ ሁሉ ሕይወቴን ይዳስሳል ተባረኪልኝ ፀጋ ይብዛልሽ
@tegest.bamud.5251
@tegest.bamud.5251 Жыл бұрын
Amen 💖 ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen eleleleleelelel eleleleleelelel eleleleleelelel eleleleleelelel taberek ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@DawitChaka-l6u
@DawitChaka-l6u 7 ай бұрын
እግዚአብሔር በደን የረዳኝ ያገዘኝ ሰው ነኝ ስሙ ከፍ ከፍ ይበል ስሙ ከፍ ከፍ ይበል
@MentuMota
@MentuMota 8 ай бұрын
እንዴት ያለ ድንቅ ዝማሬ ነው እግ/ር የምትዘምሪበትን እድሜ ይጨምርልሽ ለበረከት ሁኚ እወድሻለሁ ሀና
@tkelias8019
@tkelias8019 Жыл бұрын
ሀኒዬ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ መዝሙሮችሽን ሁሌም እባረክባቸዋለሁ ዘመንሽ፣ቤተሰብሽን እግዚአብሔር ይባርክ
@Ayu_juju.
@Ayu_juju. 14 күн бұрын
Hannyeee❤ egzaber wuletashin yikifel.zemershilin yelibachinin.God bless u my sister
@MekidesAlemayehu-d2k
@MekidesAlemayehu-d2k Ай бұрын
Temsegen Temsegen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@birukgetaneh6153
@birukgetaneh6153 Жыл бұрын
እንግዲህ ምን እንላለን። ሰማያዊውን ዝማሬ እዚህ ጀመርነው። ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች..ከማሁ በምድር። ሀናዬ ተባረኪ፣ ሙዚቀኞቹም ድንቅ ነው።
@RLX9_Edit
@RLX9_Edit Жыл бұрын
ሃኒዬ እግዚአብሔር እንቺንና ቤተሰብሽን ይባርክ። በጣም ነው ምወድሽ❤
@SamsonTassew
@SamsonTassew Жыл бұрын
ወይኔ ሐኒዬ;,,እኛ ግን እንዴት የታደልን ነን በአንቺ አድርጎ እግዚአብሔር እንዲህ እንደሰራን ያለው ፍጥረት ሁሉ እግዚአብሔር በአንቺ ያስቀመጠውን ያለመስማት አይችልም። በእውነት እንባ ይቀድመኛል ስሰማሽ፤ ከውስጥሽ የሚንጠባጠብ የመንፈስ ቅዱስ ዘይት አለ። እግዚአብሔር በረከት አድርጎሻል፤ ገና እንሰማሻለን ዝማሬዎችሽ ያለ ምንም ከምንም በላይ በእግዚአብሔር ላይ ብቻ እንድደገፍ አስቸለውኛል። የእግዚአብሔርን ቅድስና የሰበክሽ ያልተቀላቀልሽ የእግዚአብሔር የተመረጥሽ እቃ ሆይ፥ እወድሻለሁ በብዙ ለምልሚልኝ እናቴ;,,🔥🔥🔥🔥❤❤❤❤!!!!!!!
@kameth423
@kameth423 Жыл бұрын
በጌታ ምን አይነት በረከት ነሽ ግን😍🙌ዋው ጌታ ይባረክ❤
@girumalemneh1828
@girumalemneh1828 7 ай бұрын
የሚያፁናኑ መዝሙሮች ጌታ ይባርክሸ ሃኒ ይመስገን ጌታ
@holyvision6455
@holyvision6455 2 ай бұрын
ሃንዬ ተባረኪልኝ ኑሪልኝ በአገልግሎትሽ ተባርኬአለሁ የመላዕክቶች ዝማሬ ይብዛልሽ የምናመልከው በደጅ ነው ሊመጣ ነው ሃንዬ ከመላዕክቶች ጋር እንዘምራለን እየሱስ ይመጣል ተባረኪልኝ።
@lovejerry4853
@lovejerry4853 Жыл бұрын
አሜን ........ እሰይ ይገባዋል
@birktawitdirelegehare6201
@birktawitdirelegehare6201 Жыл бұрын
yegbawal🎉
@wubiDawit
@wubiDawit Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልል 🥰🥰👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@NatnaelTesfahun-gz1dc
@NatnaelTesfahun-gz1dc Жыл бұрын
When she said 'ይገባሀል,' tears well up in my eyes.😢😢❤❤❤
@tsegatadewosdolana6566
@tsegatadewosdolana6566 Жыл бұрын
Me to
@derejemamo7532
@derejemamo7532 8 ай бұрын
Me too. I was crying her tone reflect God's mercy and Love.
@dawitsamuel7722
@dawitsamuel7722 Жыл бұрын
እህታችን ሀኑ ጉባኡው ውስጥ የተደምን ያክል መንፈሱ የሚገባ ድንቅ ድንቅ ድንቅ ዝማሬ ለምልሚ።
ሀብተ ሰማይ//Habte Semay //Hanna Tekle//Apr 23/2024
10:12
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 726 М.
በሩን ክፈቱ//Berun Kifetu//Hanna Tekle//Jan’2025
7:01
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 45 М.
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
27:03
A4
Рет қаралды 7 МЛН
Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
2:52:56
Aster Abebe Official
Рет қаралды 1,6 МЛН
ጸንቼ መቆሜ Daniel Amdemichael
17:06
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 424 М.
Hanna Tekle  " እንደ ሰው"  //Endesew//  ሀና ተክሌ 2022
9:03
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 8 МЛН