ሃጫሉን ይቅርታ እጠይቀዋለሁ - ሲሳይ ሁንዴሳ | ክፍል 3 | The Betty show

  Рет қаралды 81,418

The Betty Show

The Betty Show

2 жыл бұрын

ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!

Пікірлер: 271
@BettyShow
@BettyShow 2 жыл бұрын
ክፍል 1 : kzbin.info/www/bejne/d3bPdmqBZd-KfNU ክፍል 2 : kzbin.info/www/bejne/l6SkXpR9h72jp5I
@asefuayelwe5490
@asefuayelwe5490 2 жыл бұрын
a.lk.massenanten.yestchg nefs.basd.gaent.yanorw.!!😭😭😭💔💔💔
@hermonregassa6434
@hermonregassa6434 Жыл бұрын
Betttye she is frustrated and moving her leg plus she is responsing so late because she is not aligning with answers. Her questions also I loveeee this woman . On this Vedio I am sure she 100% does know something!
@hermonregassa6434
@hermonregassa6434 Жыл бұрын
I wish peoples understand ☹️
@hermonregassa6434
@hermonregassa6434 Жыл бұрын
Betty you definitely know something 🙁
@hermonregassa6434
@hermonregassa6434 Жыл бұрын
Take care ❣️Bettye
@natnaelkebede8952
@natnaelkebede8952 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ልብ የሚሰብር ቃለ ምልልስ ነዉ። ሲሳይ አክባሪህ ነኝ። በሀዘን ዉስጥ ሆነህ ያለህ እርጋታ አስገርሞኛል። እግዚአብሔር አምላክ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን። ፈጣሪ ልጆቹን በሞገሱ ያሳድግ። ከምንም በላይ ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ያድልልን። 😔😔🙏🏾🙏🏾
@abdullahmamea9434
@abdullahmamea9434 2 жыл бұрын
በጣም
@Halemu_mo
@Halemu_mo 2 жыл бұрын
"መኖር ምርጫ ስላልሆነ አለን...!" ድንቅ ገለጻ ነው
@semiraasfaw3035
@semiraasfaw3035 2 жыл бұрын
ሰነምግባርህ በጣም ደስ ይላል የወንድምህን ሀቅ ያውጣልክ ፈጣሪ ከናተ ጋር ይሁን!!!
@weday1
@weday1 2 жыл бұрын
"ታሪክ እንዳይሞት በቀሪ ሰው መነገር አለበት " "መኖር ግድ ስለሆነ አለን " 😭😭😭😭😭😭
@user-ur8eo4oh1o
@user-ur8eo4oh1o 2 жыл бұрын
መፅናትን ለመላው ቤተሰብ ወዳጆቹ ይስጥልን .ገዳዮቹ በዚ ዐለም ፍርድ ባያገኙ በቀጣይ አይቀርላቸውም !!
@genetgetachew2150
@genetgetachew2150 2 жыл бұрын
በጣም ልባም አስተዋይ ነህ እኔም ኬትኛውም ቢሄር ብሆንም የሃጫሉን ፍትህ ማየት አፈልጋለሁ የሃጫሉ የእንጂነር በጣም የብዙ ንፁሃን ደም እየጮሀ ነው 😭😭😭
@Aberostube3222
@Aberostube3222 2 жыл бұрын
ቤቲሾ❤ሲሳይ🙏ፅናቱን ይስጣቹ ይስጠን ሀጩ ማለት በኖረባቸው 30 ምናምን አመታት የ300አመት ያህል ሰርቶ ያለፈ የኦሮሞ ጀግና ብቻ ሳይሆን የእውነት ኢትዮጵያዊያን ጀግና/hero ዋችን ነው💔☝🙏
@whatislove7252
@whatislove7252 2 жыл бұрын
It’s very true 👌😭😭
@chevy79979
@chevy79979 2 жыл бұрын
Very true, rest in peace legend
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 2 жыл бұрын
ያማልልልልል 🖤🖤🖤. ግን ይቺ ይሁዳ ቤቲሾ ☝️….ከወንድማችን ገዳዮች ጋራ ሸብ እረብ እያለች ነው👹🔨😡
@elsabethbedane1215
@elsabethbedane1215 2 жыл бұрын
"እውነት ዘመድ የላትም አለ" ድንቅ አባባል የጊዜ ጉዳይ ነዉ እንጂ የአጫሉ ነገርማ እዉነት መውጣት አይቀርም፤ ለዚህ ለማይረባ ፖለቲካ አንተን ጀግና ማጣታችን ሁሌም የእግር እሳት ነው😥💔😥😥💔💔ሁሌም በልባችን ትኖራለህ
@wubegobena8607
@wubegobena8607 2 жыл бұрын
ዝምታውስጥ ተቆፍሮ የሚወጣ እውነት አለ ደርሰናል አይዞን የሚታይ ነገር አለ በጣም አስተዋይ ልጅ ነህ ሲሳይ::
@lematadesse5478
@lematadesse5478 2 жыл бұрын
“የሚያዝኑ ብፁዓን ናቸው፥ መፅናናትን ያገኛሉና።” - ማቴዎስ 5፥4❤️❤️❤️
@kk-fe5ur
@kk-fe5ur 2 жыл бұрын
በወለጋ የፈሰሰውን ደም አምላክ አይረሳም እድሜ ይስጠን እናያለን
@tpainkiller8226
@tpainkiller8226 2 жыл бұрын
ቤቲዬ በጣም የማደንቅሽና የመጀመሪያዋ ግልፅና ፈር ቀዳጅ ጋዜጠኛ ነሽ አጠያየቅሽ ስርዓትሽ ግልፅነት ስርዓት መልቀቅ ለሚሉት ሁሉ እንዳልሆነ በጉልህ አሳይተሻል። በርቺ ጀግና
@wibshetsahilu3353
@wibshetsahilu3353 Жыл бұрын
ወንድሙ በጣም የሚገርም አይነት ሰው..እርጋታው ነገሮችን የሚገልጥበት ቃሎቹ አሥደናቂ ናቸው..እግዚአብሔር መጽናናቱን ይሥጣቸው
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 2 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣቹ ለመላው የኦሮሞ ህዝብ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥልን አሁንም ፍትህ ለሃጫሉ ሁንዴሳ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@tube-er9dw
@tube-er9dw 2 жыл бұрын
ሲስ ሀጫ ሁሌም የእግር እሳት ነው ፣እግዚአብሄር ነብሱን በገነት ያኑራት፣እና የዛን ቀን ለተገደሉት ነፁሀን ሁሉ ጌታ አምላክ ነብሳቸውን ያሳርፍ ።
@zeynebaali8292
@zeynebaali8292 2 жыл бұрын
I appreciate and amazed by this interview.Thank you.
@semhar7243
@semhar7243 2 жыл бұрын
Amazing interview, wise young man like his brother. I can see what a decent and humble familly raised them. For what he did for his people the younger generation of Oromo should name his children after "Hachalu's" to show respect and remember the hero. Rip legend🙏🏾 you will be remembered in history Africa lost u.
@tiruworkhailu2993
@tiruworkhailu2993 2 жыл бұрын
Betam lib yisebral specially tasireh maderih eskahun simetih betam endetegoda new ayzoh wendime egziabher yiferdal May God give you all strength
@ethiomo2033
@ethiomo2033 2 жыл бұрын
It’s true that he was not an ordinary singer rather he is revolutionary!! RIP!!He is rational like his bro!
@zufanhaile7233
@zufanhaile7233 2 жыл бұрын
ምንአይነነት ጨዋ ቤተሰብ እንዳሳደጋችሁ ተባረኩ አይዞህ ወንድሜ
@user-ok2tv2dw3i
@user-ok2tv2dw3i 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ያሰዝናል ሁሌም እንዳ አዲስ ነዉ የሚያንገባግበኝ
@masymosissa9262
@masymosissa9262 2 жыл бұрын
Amazing interview! Justice will be served one day! Thank you Sis🙏 You absolutely shared the DNA of Hachalu and Laureate Tsegaye!!
@tgethiopia381
@tgethiopia381 2 жыл бұрын
ለህዝብ ኖሮ ለህዝቡ የሞተ ሰዉ ሞተ አይባልም በአለም ላይ ለህዝባቸዉ የሞቱ ሰዎች ታሪክ እና ትዉልድ ያስታዉሳቸዋል።ሀጫሉ ጀግና ሰዉ ነዉ።ልጆቹን ግን እንደሱ ሆናችሁ በመልካም ስብዕና ማሳደግ አለባቹ ባላደራ ናቹ።🙏
@user-dt1rp3dx4c
@user-dt1rp3dx4c 2 жыл бұрын
ሌትናው ህዝብ ነው ታግሎ የሞተው
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 2 жыл бұрын
ሀጫሉን በኢንተርቪውም አይተነዋል እውን ስለ ኢትዮጵያ ህዝብ ስቃይ ነው የታገለው ?ህዝብ ይፍረድ
@amanla5387
@amanla5387 2 жыл бұрын
መኖር ምርጫ ስላልሆነ አለን! ወንድም ሲሳይ እስከመላው ቤተሰብ ፅናቱን ይስጥህ!
@dijidiji1484
@dijidiji1484 2 жыл бұрын
ቤቲ በጣም ደስ የሚል መረጋጋት ነው ያየንብሽ በዚህ ቻናልሽ ጋዜጠኝነትሽን አይተናል በርቺ
@abelgetachew4678
@abelgetachew4678 2 жыл бұрын
ስሲ እጅግ እጅግ በሳል መልስ ቤቲንም እናመሰግናለን ስሳዬ እንኳንም ተወለድክል የኛ ደመላሽ በርታ!
@konigamer1236
@konigamer1236 2 жыл бұрын
እርጋታህን ለእኔ ባረገው ስል ተመኘሁ። ወንድሜ ፈጣሪ ያፅናችሁ።
@maltubeka8066
@maltubeka8066 2 жыл бұрын
It's wonderful time with Sisay Hundesa had a great interview you a got your brother back thankful for defending his innocent,his Artist Revolutionary vibes contribution for peace,love unity's for Oromo nation & All people's in Ethiopia.oromo people's and all others in the country just demand justice and closures, legends is never die. Rest in peace HACE
@salilishbira4398
@salilishbira4398 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናችው በርቱ
@baba2191
@baba2191 2 жыл бұрын
ጀግናችን ሃጬ ፈጣሪ እርሱ ነብስህን በአፀደ ገነት ያስቀምጥልን
@mehaliysolomon1871
@mehaliysolomon1871 2 жыл бұрын
ኦቦ ሲሶ ተባረክ በጣም በጣም አንደበተ ርቱዕ ደስ የሚል ወንድም
@tesfayearedo740
@tesfayearedo740 2 жыл бұрын
May God of hosts comfort all nations .it’s so sad living in such painful Circumstances with out no justice and truth for his family …so sad …
@habtomgebre1523
@habtomgebre1523 2 жыл бұрын
excellent explain bro achalu is ahro of oromo people and peceful person
@semiraumer4051
@semiraumer4051 2 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ልጅ ነው አጨጫሉ የፓለቲካ ቁማር አርጉት ነብስ ይማር የሱነ የስመኝው በቀለ ሞት ያመኝል
@whatislove7252
@whatislove7252 2 жыл бұрын
Thank you Beti🙏
@tsiondereje5501
@tsiondereje5501 2 жыл бұрын
My God wt an amazing speech Sisay hundessa Fetari demun yawtaw
@gechetigistu9520
@gechetigistu9520 2 жыл бұрын
ብቻውን ጀግና የሆነ ሰው ፈጣሪ ነብሱን በገነት ያኑርልን..ጀገና ወንድም ነህ በርታ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
ወንድምዬውንም እግዚአብሔር ይጠብቀው በጣም በሳል ልጅ ነው የኔ ወንድም እራስህን ጠብቅ ሀጫሉ በማይመለከተው ጉዳይ ጦስ አርገውታል ሌሎች ንጹሀንም በሱ ሞት ሳቢያ አልቀዋል ይብላኝ ለገዳዬች የሟች ቤተስቦች በሙሉ እግዚአብሔር ያጽናቸው
@tolassawakayo1399
@tolassawakayo1399 2 жыл бұрын
Still enduring fresh pain! Sisay, such a personality bc you raised up under Hachalu, a man of odd personality and truth! He will be remembered every day and forever!
@bezuayehubekele7174
@bezuayehubekele7174 2 жыл бұрын
ቤቲ ሰላም! ሲሳይ እባክህ ለልጆቹና ለባለቤቱ ለቤተሰቦቻችሁ ስትል ተፅናና። እግዚአብሔር ይፈርዳል።እባክህ???
@1stangelmessage712
@1stangelmessage712 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሥራን ሁሉ የተሰወረውንም ነገር ሁሉ መልካምም ቢሆን ክፉም ቢሆን ወደ ፍርድ ያመጣዋልና፡፡ መክብብ 12፡-14 በተረፈ አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር መፅናናትን ያብዛልህ፡፡
@osamaadem7168
@osamaadem7168 2 жыл бұрын
Thank you betty
@senetsenet2404
@senetsenet2404 2 жыл бұрын
አስተዋይ ነህ አሁንም ፈጣሪ ማስተዋሉን ያብዛልህ።
@solaanabbabiyaa1425Abe
@solaanabbabiyaa1425Abe 2 жыл бұрын
Welcome betty show 🙏🙏🙏🙏🙏❤️💚❤️💯💯💯💯💯💯
@weyzendero
@weyzendero 2 жыл бұрын
Respect 4u n for your family 💚💛❤
@jasmine2439
@jasmine2439 2 жыл бұрын
ቤቲ አዱናቂሽ ነኝ ሲሳይ የተረጋጋ ልጅ ነው ፈጣሪ ይባርክህ አይዞህ ወንድም ማጣት ይከብዳል ለዛውም ጀግና ምን ታረግ ፈጣሪ ሀቁን ያውጣ የዘወትር ፀሎቴ ነው ጥቁር ልብስ መልበስ የሚመልስ ቢሆን ሁሉም በለበሰ ነበር ግን ዋጋ የለውም አውልቁ ይበቃል ጠላት ለምን ይደሰት በሚቀጥለው እደውም ነጭ ሱፍ ለብሰህ ነው ማክበር ያለብህ ሀዘን ከውስጥ አይጠፋም እራስህን ካላሳመንክ ቋሚ የለም ሁሉም ሟች ነው የማይረሳ ጀግና ሀጫሉ ሁዴሳ ነብስህን ይማር የኔ ልጅ
@GGU900
@GGU900 2 жыл бұрын
አዎ እውነት ነው የጊዜ ጉደይ ነው እውነት ተቀብራ አትቀርም እውነትን የቀበሩት መቀበራቾ አይቀርም የጊዜ ይመጣል☝️☝️
@woinshetdegu353
@woinshetdegu353 2 жыл бұрын
yeroo hundaa interview Sisay nan dhageefadhaa baayee nama bilchaatadha!!! maaluma goona gubachuu qofa ta'ee garaan waa baayee baataa dhugaa jeetee atuu guyyaan ni baasaa!!
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
መኖር ምርጫ አይደለም በጣም ትክክል ወንድሜ ፈጣሪ ያፅናቹህ እኔ ወላሂ ቃል የለኝም ስለሱ ሳስብ
@enayko5471
@enayko5471 2 жыл бұрын
Enem yemtebekew Ewnetu endiwta new Xelute new mane yewn yatalelew Yaa hacee ko yene andegna uufff Ewnet Egezaberhhoy beyewt Eyalew yeshayen 😭❣
@AAa-sr7ce
@AAa-sr7ce 2 жыл бұрын
ጀግና እኳንም ተወለክ የመልስህ ምት ይመቻል በቻ ፅናቱን ይስጥህ ወድሜ ባጫሉ ባታ ቤቻል ኖሮ እሱን አትርፌ እኔ ብሞትለት ምክንያቱም ሀጫ ዘርኛ አይደለም እኔ አማራነኝ ግን አጫሉ ሲሞት እስካሁን ድርስ አልቅሼ አይወጣልኝም ሀጫሉዬ ነፍስህን ይማርህ
@jasmine2439
@jasmine2439 2 жыл бұрын
እንኳንም ኖርክ ወድም መከታ ነው ጀግና ነህ የተረጋጋህ አልሞተም ሀጫሉ የሚያስጠራው ብዙ ወገን አለው ይብላኝ ለገዳዬቹ መቼስ እረፍት የላቸው ጠንካራ ባለቤት አለችው ጀግና አሟሟቱ እንደዚህ መሆኑ ያሳዝናል እኔ መሞቱን እስካሁን ውስጤ አያምንም ለነገሩ ፈጣሪ ደግ ደጉን እየመረጠ እየወሰደ ነው በፈጣሪ ስራ አንገባም ፈጣሪ የፈቀደውን አደረገ ጀግና ነህ መቼም አይረሳም ስራህ መቼም ትርጉም ሳናውቅ እንኳን እንሰማዋለን ፈጣሪ ነብስህን ይማር ልጄ።
@hanantadisi4574
@hanantadisi4574 2 жыл бұрын
abet senemegbar!❤awo Geze yemelesewa!
@tsasecuritymeadowlark825
@tsasecuritymeadowlark825 2 жыл бұрын
this is very mature person
@abeberoba9954
@abeberoba9954 2 жыл бұрын
የልብ ስብራት እግዚአብሔር አምላክ ፍጹም መጽናናትን ይስጣቸው
@bezabrave6652
@bezabrave6652 2 жыл бұрын
ስትናገር ያለህ እርጋታና የንግግርህ ብስለት ደስ ይላላል። ፈጣሪ ያጽናችሁ በጊዜ ውስጥ ፈጣሪ ይሰራልና እውነት መገኘቱ አይቀርም።
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 2 жыл бұрын
ነቡስ ይማር 🙏🏽ለሁሉም የማይቀረዉን ሞት ተራዉ ደርስዋት አልፍል ሥራዉ ሁሌም ህያዉነዉ! የ ሚያሳዝነዉ አሞሞቱ ነዉ።
@nehalyusuf9849
@nehalyusuf9849 2 жыл бұрын
Yen weed Allah yamitew negira min yediregalila azuna my brother
@ownerowner2993
@ownerowner2993 2 жыл бұрын
Still hard to believe that Ache is gone May God comfort you all
@tsionmekuriya3842
@tsionmekuriya3842 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ልጁ ግን ሲያሳዝን እርጋታው ወይኔ ደሞ ስብር ብሉዋል
@mistiresolomon1466
@mistiresolomon1466 13 күн бұрын
ወይኔ ያነጋገርለዛእርጋታ ወንድሜፈጣሪያፅናሕ
@minaseyohannes3758
@minaseyohannes3758 6 ай бұрын
ሲሳይ በጣም የሰከነ የተረጋጋ ሰው በጣም የሚገርም ኢንተርቪው ነው በእውነት ያደጋችሁበት ስብእና ካልሆነ ማንም ሰው በዘን ውስጥ ሆኖ እንደዚህ ተረጋግቶ አያወራም ....ነፍስ ይማር
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 2 жыл бұрын
ሲሳይ ትክክል ነው ለእውነት ለቆመ እውነትን በሚጠሉ ሊጠቃ ይችላል የወንድማችንን ነፍስ ይማር
@eyeruskebede9756
@eyeruskebede9756 2 жыл бұрын
በጣም በሳል እና እና አስተዋይ ልጅ ነው
@lalamendenew9271
@lalamendenew9271 2 жыл бұрын
ሚስኪን ምን አይነት ፋሚሊ ናቸው በአላህ እላህ ሰብር ይስጣቹህ ጀግንነትም አንደበታቹህ እንዴት ይጣፍጣል
@user-ir1oi5py3f
@user-ir1oi5py3f 2 жыл бұрын
ደሙን አግዚአብሔር ይውጣለት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሰላም ለሀገራችን
@leulkifle8519
@leulkifle8519 6 ай бұрын
በህይወቴ በጣም ያዘንኩበት ጊዜ ቢኖር ሀጫሉ የተሰዋበት እለት አንደኛው ነው።ምስኪን ሀጫሉ፣የሱ ህልፈት ያማል።
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 2 жыл бұрын
Ayzoge wendme 💔💔💔
@tuudt2097
@tuudt2097 2 жыл бұрын
Dhugaa jette sisay dhugaa honne keenya keessa jirtu baate deema ture ani erga hacee akkas tahe mataako ol qabaadhe deemu hin dandeenye 😭😭😭😭
@masaretdirriba1387
@masaretdirriba1387 2 жыл бұрын
Dhugadha jirachun dirqama nuut ta'eet jiraa yaada biraa baredu hin danda'u 🖤❤️🤍❤️💚
@getentgetu1278
@getentgetu1278 6 ай бұрын
ሀጫሉ በትንሽ ቃላት ልትገልጸው የምትችለው ሰው አይነት አይደለም ነገር ግን ሀጫሉ ለእውነት ምስክሯ እሱ ነው እውነት ፈጣሪ አምላክ ነብሱን በዓፀደ ገነት ያሳርፍልን ከደጋግ አባቶች ነፍስ ካረፈችበት ጎን ያሳርፍልን ሁልም በልባችን ትኖራለህ የኔ ጀግና ልጆችህን አንተን ማያ ያድርግልን ለመላው ቤተሰቦችህ እና አንተን የእውነት ለሚወዱህ ሁሉ መጽናናትን ያድልልን ..... " እውነት ዘመድ የላትም "
@rajaasadrajaasad9672
@rajaasadrajaasad9672 2 жыл бұрын
ያማል 😭😭😭😭😭😭😭
@habtomgebre1523
@habtomgebre1523 2 жыл бұрын
its on time every thing will clear achalu is hero
@tigistweldesenbet1628
@tigistweldesenbet1628 2 жыл бұрын
Waaqni hunda of harkaa qabu haqa Haace guyyaa tokko ni baasa 🙏 inno akka namaa hin jarjaru 💔💔💔 😭😭😭 Jajjabiina isaa hunda keenyaaf haa kennu
@Yaredkebede
@Yaredkebede 2 жыл бұрын
Ayezoh betam asteway neh R.I.P
@habtamudamene9903
@habtamudamene9903 7 ай бұрын
እንዴት አንጀት ይበላል! አንዳንድ ሰው ሳያውቀው የጠላው ሰው ነው ሀጫሉ። እ/ር ያበርታችሁ!!!!
@HaymanotWosen-ln4ob
@HaymanotWosen-ln4ob 11 күн бұрын
የምር ሀጫሉ አድናቂ ነኝ በብሔር ሳይሁን በኢትዮጵያዊነቴ ፍትህ ቢኖር ፍትህ የት ናት ያማል ያሳዝናል ገና በወጣትነት እድሜው ነፍሱን በአፀደገነት ያኖርልን
@gadisetesfaye6008
@gadisetesfaye6008 2 жыл бұрын
Offer ❤ heart bereket history so so about hacee
@user-wt2us3rk2m
@user-wt2us3rk2m 2 жыл бұрын
ወላሂ አባቱ ስያቻዉ ምንም አልችልም ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ አለህ መፅነነቱ ይስጣቹእንዲሁም እነቱ ኪያዬ ልጆቹ ሁሉም ቤታ ሳብ አለህ የፅነቹ ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ ብቻ ካባድ ነው ሀጫሉ መጣት
@tekalignmeselech4478
@tekalignmeselech4478 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ልብ ይሰብራል እግዚአብሔር ያጽናችሁ በጣም ከባድ ሀዘን ነው የገጠማችሁ እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣችው ምን ጥቅም አገኙ?እግዚአብሔር ደሙን ያውጣለት
@user-lf4jm7fn8x
@user-lf4jm7fn8x 2 жыл бұрын
ነብስ ይማር
@gamachubeyena2628
@gamachubeyena2628 2 жыл бұрын
Mr. Sesaye Hundessa Bonissa had great interview you got your brothers back thankful for defending his innocent, his artistic revolutionary vibes contribution for peace, love, unity's for Oromo nation and all people's in Ethiopia. Oromo people's and all other's in the country just demand justice and closures,for accountability who's responsible for his killing coordinated State sponsored assassination. May artist Haccaluu Hundessa Bonissa soul's rest in peace . May almighty God bless his family's give them daily strength to cope with their lives. PM. PP, regime have issued a summary execution Orders. Killing Nile dam engineer, Semenge, Army's chiefs of staff Gen. Saree Makonnen. Amhara regional government officials in office assassinated. PM . PP, Mr. Abiy Ahmed Ali regime got blood on his hands his caders elite's also 100% responsible for coordinating, master mindset, killings orcherstring, organized in the whole country on daily basis.
@maleebultum9220
@maleebultum9220 2 жыл бұрын
Bet💓💓💓💓💚
@hinseenehaacee9865
@hinseenehaacee9865 2 жыл бұрын
1. "እውነት ዘመድ የላትም" 2. "መኖር ምርጫ ስላልሆነ አለን..."
@user-kb5mc3rn2v
@user-kb5mc3rn2v 2 жыл бұрын
እንዴት አይነት የተባረከ ቤተሰብ ቢያሳድጋችሁ ነው? ንግግርህ ራሱ ደርዝ ያለው ነው። የወንድምህን ደም ፍትሕ ፈጣሪ ይሰጠናል ይስጥህ
@user-zo1zc3fq5o
@user-zo1zc3fq5o 2 жыл бұрын
ሲሳይ ክበርልኝ እዉነትም የአጫሉ ወንድም የወንድማችን ሐቅ ይወጣል
@henosejigu8498
@henosejigu8498 2 жыл бұрын
መልካም በተሰብ እንዳሳደጋችሁ 100% ያሳውቃል! በሃጨ ሞት ሁሉም ነው ያዘነው! ቢኖር ብዙ መልካም ነገሮችን ያደርግ ነበር! ነፍስ ይማር! ቤቲ ግን ነገ አንችም በሂወት አትኖሪማን ለሁሉም የሰው ዘር እኩል አዘኔታ ይኑርሽ አስመሳይ አትሁኝ!
@user-lb4fh1xz3p
@user-lb4fh1xz3p 2 жыл бұрын
እኔ 3 ካሴቱን ገዝቻለው ሙዚቃ አላዳምጥም የሱን ግን በጣም ጨዳምጣለው ልክ በሕይወት ያለ ይመሰለኛል በጣም ነው የኔ መላው ቤተሰብ ያዘነው
@DarartuMbm
@DarartuMbm 2 жыл бұрын
Rabbiin dhugaa kee haa basuu😭😭
@melakuabrahamredda2261
@melakuabrahamredda2261 2 жыл бұрын
Yebesele ena yeteregaga aemiro yalew lij new ....fitsum bemastewal new minagerew ...fetari yatsnachihu
@onlyme6606
@onlyme6606 2 жыл бұрын
"Menor mercha silalhone alen" tekatelin eko
@seenaa87
@seenaa87 2 жыл бұрын
Anii haa baduu yaa hacee koo😭😭😭💔💔💔
@binyamsime3826
@binyamsime3826 2 жыл бұрын
Rip legend
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል መቸም ሀጫሉን ምንጊዜም የኢትዮጵያ ሕዝብ አይረሳውም,ትውልድ ስለሱ ጀግና መሆኑን እያስወቅን ስሙ ታሪኩ ለዘላለም ይኖራል ግን ቤተስብ አሁንም ፅናቱን ይስጣችሁ! ሀጫሉንም ነብሱን በገነት ያኑረው!🙏🏾
@kamilaashaaffi8001
@kamilaashaaffi8001 2 жыл бұрын
Rabbin gumasa ha basuuu insha alahaa eee miskina wly 😭😭😭😭😭
@dubaix5354
@dubaix5354 2 жыл бұрын
የኔም ወንድም በሰፈር ዐብ ነው የተገደለብን በ14 አመቱ እሚመለሱ ቢሆን እድሜ ልክ በለበስን ሁሌም እንደ አዲስ ነው እኛም የገቡበት እስንገባ እህ እህ እህ እህ
@rafahamed1364
@rafahamed1364 6 ай бұрын
ሲሳይ ሐጫሉን ባተዉስጥ እድናየዉ ስላረከን ምስጋናችን የላቀነዉ በርግጥም መልካም አስተዳደግ ያገኛችሁ እደሆናችሁ ያስታዉቃል አጫሉን ያጣችሁት እናተ በቻ እዳልሆናችሁ እርግጠኛ ልሁንልሕ አጫሉን ያጣዉ መላዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ነዉ ነብሱን በገነት ያኑርልን።
@maadeenadubai7641
@maadeenadubai7641 2 жыл бұрын
መጵነነቶን አላህ ይሻለህ ወንደሜ ከነበተሠብህ
@bereketgebreyohannes8473
@bereketgebreyohannes8473 2 жыл бұрын
ዛሬም እንደ አዲስ ሀዘን የወንድሜ ስሜት አስለቀሰኝ!!! ሃጫሉ የማይሞት ሰው ሞተ ማለት ለሱ ነው። አይዞን ጊዜ ፈራጅ ነው!!! ነገም ሌላ ቀን ነው። ነገን ለማየት ብርታት ይኑርህ። ወደውስጥ አታልቅስ🙏🙏🙏 ቤተሰብህን ጠብቅ🙏🙏🙏🙏🙏
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 14 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 139 МЛН
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН