"ሀገሪቷ ላይ ሙስና ያስጀመረው ጥሌ ነው" ክፍል 3 - ዋሸሁ እንዴ? washew ende?

  Рет қаралды 35,974

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Күн бұрын

#ዋሸሁ_እንዴ #ፍልፍሉ #ጥሌኮበሌ #ማርቆስቁራሌው #ደምሴ #አሌክስ #AbbayTv #Abaytv #washewende #washuende #ethiopianentertainment #fun #funnyvideos #funny #comedy #habesha #gameshow # አዝናኝ #አስቂኝ #ethiopia #ethiopian #entertainment #tvseries #ethiopiancomedy #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Artstv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #DonkeyTube

Пікірлер: 58
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ዋው ጋሽ ችሮታው ትለያላችሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውላችሁ ጋሽ ፋንቱ ረጅም እድሜ ኑርልን የአገራችን አንጋፋዎች 🥰🥰
@sosotete425
@sosotete425 Жыл бұрын
ችሮታው የሰፈሬ ሰው ፋንቱ በጣም ነው የምወዳችሁ እውነት በስስት ነበር ያየዋችሁ ከቁጥር አትጉደሉብን የአርት አድባሮች ናቹ እድሜ ከጢና ይስጣችሁ
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Жыл бұрын
እውነት ደስ ስትሉ ፈታ ያሉ አባቶች ጋሽ ችሎታው ጋሽ ፋንቱ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
@yimer2543
@yimer2543 Жыл бұрын
ይሳቃል፣ይፎገራል፣ይቀወጣል😘🤙 ዋሸሁ እንደ 1ኛ
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 Жыл бұрын
😂😂😂የኔ ምርጦች ደስ ስትሉ ስአት ይጨመርልን ሁሌ የምታቀርቧቸው እንግዶች በራሱ አንጋፋ አንጋፋ አርቲስቶች ናቸው ጋሽ ችሎታው ጋሽ ፋንቱ እረጅም እድሜና ጤናውን እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን ምርጥ ፕሮግራም ነው በርቱልን
@zahramohammad5812
@zahramohammad5812 Жыл бұрын
እደኒ ማነው ይሄ ኘሮጊራም የተመቸው
@Helina-xi9ph
@Helina-xi9ph Жыл бұрын
አቤት ስታምሩ ፈታ አረጋቹኝ ቀጥሉበት❤❤❤❤
@kidusman1157
@kidusman1157 Жыл бұрын
ደስ የሚል ጨዋታ ነው ሆኖም ግን ፕሮዲሰሮች ሽልማት ያስፈልገዋል
@HayatAdem-ty4lz
@HayatAdem-ty4lz 4 ай бұрын
እንየው ደስ ስትሉ 🤣🤣🤣🤣❤❤❤❤ አቦ ሀገራችንንም እንደዚሁ ሳቅ በሳቅ ያድርግልን ☝️☝️
@lulululu3892
@lulululu3892 Жыл бұрын
የአራድዬ ልጆች ስወዳችሁ የሳቄ ምንጮች love u ❤
@hussahmed5323
@hussahmed5323 Жыл бұрын
ፍልፍሉ እኮ አይጠገበም
@fantubirhanu4793
@fantubirhanu4793 Жыл бұрын
Wowww
@ريتاجالزهراني-ض9ب
@ريتاجالزهراني-ض9ب Жыл бұрын
ሠአቶ ይርዘም ድሠ ይላል👍👍👍👍👍
@amybutt104
@amybutt104 Жыл бұрын
❤❤የዛሬው ይለያል ሁለቱንም አባቶች ረዥም እድሜ ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም የምወዳቸው❤❤❤❤❤
@zewedetuabera7532
@zewedetuabera7532 Жыл бұрын
ምናለ በዚህ ሰዓት ኢትዮጵያ ብኑር ኑሮ ለዚህ ፕሩግራም በአካል ልገኝ ነበረ
@የፍቅርምንጭነኝ
@የፍቅርምንጭነኝ Жыл бұрын
ፍቅሮች❤❤❤
@mazadasalw5374
@mazadasalw5374 Жыл бұрын
ደስ ስትል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@betetomass9463
@betetomass9463 Жыл бұрын
ውይ ከትልቅሰው ጋር መዋል እኮ ደስ ሲሉ
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 8 ай бұрын
ፀገየደቦጭፍልፍሉ ቀላልአላሳቀይም
@nathanizm1637
@nathanizm1637 Жыл бұрын
ክበሩልኝ
@bezayacop9534
@bezayacop9534 Жыл бұрын
Beseneserateeee postuuu,,,betameee arefeeee respect 🙏
@ferihiwat8319
@ferihiwat8319 Жыл бұрын
እንዴ ከነ በላይነሽ አመዴ ጋ አለው ክሊፕ በጣም ጎበዝ ተወዛዋዠ ነው
@bellaethio4426
@bellaethio4426 Жыл бұрын
Thank you guys !!! I love this show❤❤❤
@ዋዊዋዊ
@ዋዊዋዊ Жыл бұрын
ስትለቁት እስኪ አታንዛዙት ጌታን በጣም ነው የምታናድዱት
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 Жыл бұрын
አባይ አገልግል አሰልቺዎች አኒዝም ቀጠሮ ዋሸው እዴ ብቻ ነው የምናየው አታሰልቹ በማስታወቂያ አሰልቺ🤣😅😂
@anahabbana2562
@anahabbana2562 Жыл бұрын
Arif azinagn program newu beyemehalu be art guday ewuket kemes gudayochin Bemehalu bitakerbu melkam newu
@calltech5706
@calltech5706 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 Жыл бұрын
የት.ጠፋች.ቲጂዬ.በጣም.ናፍቃኛለች.አምጡልኝ
@ferihiwat8319
@ferihiwat8319 Жыл бұрын
አብሶ ዷንሷ አንደኛ❤❤❤❤❤❤
@zemzmzemzm6347
@zemzmzemzm6347 Жыл бұрын
www❤ww❤❤ww😍😍😍😂😂😂
@yosephtarekegn1955
@yosephtarekegn1955 Жыл бұрын
Good job
@amanuelmeloh8429
@amanuelmeloh8429 Жыл бұрын
የመጨረሻ የሚመቸኝ ፕሮግራም ነበር ግን ውስብስብ አድርጋችሁብኝ ተሰቃየሁ
@yordanosyohannes1580
@yordanosyohannes1580 Жыл бұрын
Programmu tiru new gin please give priority for your guests endeee...medemametum ebakachihu yinur..ye chebere tezkar eyaderegachihut new wiyy
@احمدالحبشي-ر1غ
@احمدالحبشي-ر1غ Жыл бұрын
😀😀😀😀ፍልፍሉ የስራህን ይስጥህ
@fantubirhanu4793
@fantubirhanu4793 Жыл бұрын
ስተምሩ
@jaferwazza3404
@jaferwazza3404 Жыл бұрын
Are mndnew endet new metlekulen endet anzazachut
@tizitaabate5880
@tizitaabate5880 Жыл бұрын
Tela mirt comedy
@getnettesfaye3387
@getnettesfaye3387 Жыл бұрын
ይመችህ ደምስ ስጋ እና ድራፍት ቀንስ በጣም ወፍረሃል ሃሳብህን ጥላሁን ላይ ጥለህ ይመስላል ሃሃሃሃ
@marthashemelis3546
@marthashemelis3546 Жыл бұрын
atekorartut pls
@jm-yz9vx
@jm-yz9vx Жыл бұрын
ችሮታው ሚባል ቡሽቲ ምን ሊሰራ ተጋበዘ
@omezuzutube2418
@omezuzutube2418 Жыл бұрын
😀😀😀😀😀😀
@romanasrat8038
@romanasrat8038 Жыл бұрын
Ethiopiyayea endi sakilen
@naturetalks1
@naturetalks1 Жыл бұрын
አለማየሁ የሚቀልደው ቀልድ እጅ እጅ ነው የሚለው
@adisbkle1890
@adisbkle1890 Жыл бұрын
ከለቀቃቹ አንዴልቀቁ
@adee4662
@adee4662 Жыл бұрын
ዝብርቅርቅ አረጋቹት
@hanahana8883
@hanahana8883 Жыл бұрын
በሉ ከስደት መልስ ጋብዙኝ ከአንድ ወር ብሁላ ሚያዚያን ከናተጋ ነኝ
@kimo428
@kimo428 Жыл бұрын
ገባሽ ውዴ ከነሱ ቀድሜ እኔ ልጋብዝሽ
@SolomonYalemzwed
@SolomonYalemzwed 11 ай бұрын
ያውም ቄንጤኛ ተወዛዋዥ ነበራ። ውዝዋዜን ሲያሳምራት ችሮታው ይኩላታል። ነጠላስ በራሷ የሚያምርባት እኮ ችሮታው የጭራ ያህል እኮ ነበር ነስነስ የሚያደርጋት።
@kokafikadu9533
@kokafikadu9533 Жыл бұрын
እጠብቃለሁ ምን አማራጭ አለኝ 😏
@elsabetcorebtaw9396
@elsabetcorebtaw9396 Жыл бұрын
kikiki አዎ ከመጠበቅ ውጪ .....
@bezayacop9534
@bezayacop9534 Жыл бұрын
Asetelluuu,,eyeeeee
@mishu372
@mishu372 Жыл бұрын
አረ በእናታችሁ አሁን እኮ የአብይ ፆም ነው ጭፈራውን ብታቆዩት ምን አለ ጨዋታው ብቻ ይበቃል የኦርቶዶክ ተዋህዶ ልጆች ከሆናችሁ
@naturetalks1
@naturetalks1 Жыл бұрын
ምን አገናኘው ......ፆም ፆም ሲሆን ብቻ ነው እንዴ ማይጨፈረው
@ayshuyeksheshibrahim5455
@ayshuyeksheshibrahim5455 Жыл бұрын
አሌክሥምንድነውሙያውአይምችም
@አርሴማየጻድቁልጅነኝ
@አርሴማየጻድቁልጅነኝ Жыл бұрын
በጣም ምወደዉ ፕሮግራም ነዉ ግን የጥላሁን በጣም መንቀዥቀዥ ያስጠላል ነገሩት ሁሉን አቃለዉ ሚለዉን ነገር ይቀንስ
@alemisegedbirihenu6877
@alemisegedbirihenu6877 Жыл бұрын
ምድረ ደንገጡር ሁሉ አሁን ተመችቷችሁ ነዉ የምትስቁት እናንተ በልታችሁ ከምታሩት ኩሳችሁ ያነሳችሁ የእበት ትሎች ናችሁ በእናንተ ምክንያት አነ አቢይ እነ ሽመልስና አቤቤ በሰዉ ጫንቃ ላይ ተቀምጠዉ የሚቀዝኑባችሁ ህሊናችሁን ለከርሳችሁ ሸጣችሁ እራእያችሁን ለአቢይ ሸጣችሁ እንደ ጉማሬ ባፋችሁ በልታች ባፋችሁ የምታሩ የሰዉ ግማሾች የእዉቀት ድህነት ያከሳችሁ በዙሪያችሁ የአዲስ አበባ ህዝብ ቤቱ በላዩ ላይ ፈርሶ ከነ ልጆቹ ሜዳ ላይ ሲጣል ብዙዉ ሲፈናቀል በሀይማኖቱ ሲገደል ሲታሰር የገቢ ምንጩ ባጃጁን እንዳይነዳ ሲከለከል በኛ አይደርስም ብላችሁ ከርሳችሁን ሞላልታችሁ ብትተኙ የእናንተ ማልቀሻ ደግሞ ነገ ነዉ ጊዜዉ መሳቂያ ሆኖ ድዳችሁን እስከ ጆሮአችሁ ድረስ የምትገለፍጡት ግምለግም አብረህ አዝግም
@gsissjjs4657
@gsissjjs4657 Жыл бұрын
አልክሥ ደደም ኢቶጳዊ አደለሁም ለማለት ነዉ የማጫፍረዉ ለሙዚቃዉ ምንም ሥሜት ያልተሠማህ የነጭ ገረድ ነህ ባህል የማት ወድ ካሺ ፍቱ ካሺ ችሮታዉ እድሁም ማረቆሤ እናመሥግናል ክበሩርን ፍልፍሎ አቾፌ ነህ
@ፍሪታፈንታው
@ፍሪታፈንታው Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 13 МЛН
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 106 МЛН
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 71 МЛН
The selfish The Joker was taught a lesson by Officer Rabbit. #funny #supersiblings
00:12
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 13 МЛН