በግልፅ አወራሁት እርሱም በፈቃደኝነት መለሰልኝ: ጌታ በምህረቱ ይድረስለት: - አሜን

  Рет қаралды 64,404

Hailu Yohannes ኃይሉ ዮሐንስ

Hailu Yohannes ኃይሉ ዮሐንስ

3 ай бұрын

በባለፈው ቪድዮ ለሳቅ ለጫወታ ያወራሁት ቢሆንም በአሁኑ ለወሳኝ ቁምነገር ፈልጌ አናግሬዋለሁ: እግዚአብሔር ለዚህ ሰው ይድረስለት: ሌላ ምን ይባላል:

Пікірлер: 495
@SenaitTilahun-vi3hz
@SenaitTilahun-vi3hz 3 ай бұрын
እኔም አጋንት አርጊ ያለኝን እያረኩ ሲያዋርደኝ ነበር የእግዚአብሄር ድምፅ መስሎኝ ተሸወድኩ ይህ የእብደት መንፈስ ነው ጌታ ብቻ ነው ነፃ ሊያወጣው የሚችለው እኔም ከብዙ ውርደት በሃላ ጌታ እረድቶኝ ውሸት ወይም ሴይጣን እንደነበር ሲጫወትብኝ የነበረው አውቂያለው አሁን ነፃ ወጥቼ በሰላም እየኖርኩ ነው ጌታ ከዚህ የእብደት መንፈስ ነፃ አውቶኛል ይህን ነገር መድሀኒት እንኳን እንደማያድን እኔ ምስክር ነኝ ጌታ እየሱስ ብቻ ነው የረዳኝ ይህን ክፉ መንፈስ እንደሆነ እንዳውቅ የረዳኝ አንተንም ነፃ ያውጣህ ፍቅርዚም እባክህ ዲያብሎስ እንዳምላክ አክት እያደረገ እየተጫወትብህ ነው
@CocoTiti-vh9rl
@CocoTiti-vh9rl 2 ай бұрын
Yihem.yawu.newu.atitalelu.ibakachihu
@CocoTiti-vh9rl
@CocoTiti-vh9rl 2 ай бұрын
Tikikil.nesh.sewochum.iyababasubet.newu
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f 3 ай бұрын
በእውነት እያረከው ያለው ነገር ለመታወቅ ብለህ ካልሆነ የሚያዝህ አጋንንት ነው መጨረሻ ላይ ያሳብድሃል ታሳዝነኛለህ መድሃኒት ለአለሞ ክርስቶስ ለዓለም ሁሉ ሞቶ የተነሳ ጌታ ከ አለ ንስሃ ግባ ከደቂቃ በኋላ ምን እንደምትሆን አታውቅም ገና ሰላዳምጥ ሳይህ ነው ምክሬን የጻፍኩት አየጻፍኩት ግን ሃይሉ ልቤ ውስጥ ያለውን ጠየቀህ ሃይሻ ትህትናህን ስወድልህ ሰው መንፈስ ነው የሞትለው ትምህርትህ በጣም ያበሳጨኛል ላንተም አዝናለሁ ለማንኛውም ጌታ ይርዳን !!!!
@abdulqehartassew9824
@abdulqehartassew9824 3 ай бұрын
ጠያቂም ተጠያቂም ግራ ገብ መንገድ ላይ ስለሆኑ ፈጣሪ ይድረስላቸው, ያም ጌታ ሞተልን ይላል ይህም.....
@user-eb2hp5zi7t
@user-eb2hp5zi7t 3 ай бұрын
እንደሌሎቹ አሹፈህና ስቀህ ከማለፍ ይልቅ ጠርተህ የህይወት ጌታ የሆነውን ኢየሱስን ስለመሰከርክለት አደንቅሀለው ጌታ ይባርክህ
@gashedebele9947
@gashedebele9947 3 ай бұрын
ሀይሉ ወንድሜ ለጥያቄዬ መልስ እንደምትሰጠኝ ተስፋ አደርጋለሁ ። እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከተይ ነኝ። ቅን ሰው እንደሆንክ ለረጅም ጊዜ የአንተን ቃለ ምልልሶች ስለምከታተል ተረድቻለው። ግልፅነትህና ሀሳብህን በነፃነት የምትገልፅበት መንገድ በጣም ያስደስተኛል ። ነገር ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ለስም አጠራሩ ምስጋና ይግባውና ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለአንተ ፍፁም አምላክ ፍፁም ሰው ነው ወይስ አይደለም????🎉 ምክንያቱም ሰውዬው ኢየሱስ ክርስቶስ ሰው ነው ሲልህ አዎ ሰው ነው ብለህ አቆምክ። ሰው ነው እንዳልከው ሁሉ ፍፁም አምላክ መሆኑንም መመስከር ነበረብህ ። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሰው ነው ብለን የምናቆም ከሆነ ከሰቀሉት አይሁድ በምን እንለያለን??
@selam-lehegera
@selam-lehegera 3 ай бұрын
ወንድሜ እየሱስ ሰው ነው እንደተ ግን የተከበረ የአምላክ ነብይ ነው የሚበላ የሚጠጠ የሚጸዳደ እንዴት ሆኖ ጌታ ይሆናል በራሱ አንደበት እኔ ጌታችሁ ነኝ አምልኩኝ ተገዙኝ በለለበት ሁኔታ እ ህጻን ልጅ ተወልዶልናል እየተበለ ስለዚህ አንተም በእልህ ሳይሆን በቅንነት ለጠቅላለ እውቀት የቁርኣን ትርጉሞችን በጥሞና አንብበቸው እስኪ እውቀት ሙሉ ያደርጋልና🙏🙏
@user-jl9ty6gs4b
@user-jl9ty6gs4b 3 ай бұрын
​@selam-lehegera አንተ እብድ የሽንት ቤት ወረቀት አንብብ ትለዋለህ ? ያንተ የአጭበርባሪው አላህ ዒሣ ማንም አያውቀውም ክርስቶስ ጌታ አምላክ አልፋና ኦሜጋ ነው
@gashedebele9947
@gashedebele9947 3 ай бұрын
@@selam-lehegera እንዴት ብዬ ነው የቀደመው ጠላታችን ዲያቢሎስ ሴጣን ከእውነተኛው አምላኬና ፈጣሪ ከሆነው ከጌታዬና ከመድሃኒቴ ከኢየሱስ ክርስቶስ ሊነጥለኝ ያዘጋጀውን የውሸት መፅሐፍ ቁራንን የማነበው???። ይሉቁኑ ሳይመሽብህ አምልጥ ህይወትም መንገድም አምላክም ጌታ ኢየሱስ ብቻና ብቻ ነው። በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ያመነና የተጠመቀ ይድናል። ያላመነ ግን አሁኑኑ ተፈርዶበታል ይላል የጌታ ወንጌል። ሲቀጥል ጌታ ኢየሱስ እርሱ እራሱ እንኳን አምላክ ነኝ አላለም ላልከው በሚገባ እንዳለ ለመረዳት የዮሐንስ ራዕይን አንብብ ። ካለህበት ጨለማ ማምለጥ እንድትችል ትንሽ ልጨምርልህ ደቀመዛሙርቱ አብን አሳየንና ይበቃናል ሲሉት እኔና አብ አንድ ነን ያላቸውን አላነበብከውም ?? ነው ይሄ ይሄ አይታይህም። እረ ቆይ ልጨምርልህ እንደዚሁ ደቀመዛሙርቱን ሰዎች እኔን ማን ይሉኛል ብሎ ሲጠይቃቸው ልክ እንዳንተ ያሉ ጌታን ያለወቁት በወቅቱ የነበሩ ሰዎች አንዳንዱ ነብይ አንዳንዱም ከነብያት አንዱ ነህ ይሉሃል ሲሉት እናንተስ ማን ትሉኛላችሁ ብሎ ሲጠይቃቸው አንተ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ ሲሉት ምን እንዳላቸው ልንገርህ ይህንን የሰማይ አባቴ እንጂ ደምና ስጋ አልገለፀልህም አለው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ። ስለዚህ የእግዚአብሔር ልጅ እግዚአብሔር ነው ። ካልገባህ ጥያቄህን ፃፍ በቅንነት ከሆነ የዘላለም ሕይወትን ጌታ ኢየሱስን ማግኘት ትችላለህ። እኛ የነፃነት አምላክ ነው ያለን ሁሉ በፍላጎት ነው።
@user-rd9zy6hs9e
@user-rd9zy6hs9e 3 ай бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እና አምላክ መሆኑ ለሱ ለማስረዳት ምንድነው ከንደበትህን ያዘው ለምን ከሱ ሀሳብ ጋር ተስማማለህ
@user-rd9zy6hs9e
@user-rd9zy6hs9e 3 ай бұрын
መንፈሱን በአንተ ላይ ታስጭናለህ ሊጸለይልህ ይፐባል የኢየሱስ ተቋዋሚ መንፈስ የተሠታ ይሁን በጣም አዝናቸሁ በዚህ ደሰጃ ከልጠበኩም
@user-wf4fk6xc1m
@user-wf4fk6xc1m 3 ай бұрын
Wow,that's an exemplary! That's how we should treat people with so much love compassion like this...thanks hailuye we are learning a lot from you.. that we should walk in love,compassion and knowledge; Indeed love tells the truth with such compassion,patience and humility! You are such a blessing.Thank you.
@belhumamo797
@belhumamo797 3 ай бұрын
ሀይልሻ ጥሩ ትምህርት ነው መዳን በየሱስ ብቻ መሆኑን በደንብ ንገረው ተባረክ
@haymanottesfaye6607
@haymanottesfaye6607 3 ай бұрын
Thank you Hailu yohanis. Geta yebarkih
@alemnehendale291
@alemnehendale291 3 ай бұрын
ሰውን አያፍርም እግዚአብሔር አይፈራም። ጌታ ኢየሱስ ይፈውስህ መዳን በጸጋ ነው ። የእግዚአብሔር ጸጋ አትናቅ ተቀበል!
@melakuhailu8185
@melakuhailu8185 3 ай бұрын
You are blessed brother thank you for doing that ❤❤❤❤❤
@lovelovertube507
@lovelovertube507 3 ай бұрын
Tilk sew neh halisha proud of you and respect you more
@Lewionmyway
@Lewionmyway 3 ай бұрын
ወደ ነፍስህ እረኛ ተመለስ እሱ ውድ ህይወቱን አሳልፎ ሰቶሃል ብልህ ከሆንክ ተመለስ እየሱስን ተቀበል ሃይሉሻ ተባረክ
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 3 ай бұрын
ጴንጤ ሠይጣን ነው ። ኦርቶዶክስ ሁን !
@firaman4509
@firaman4509 3 ай бұрын
Hailu betam nw appreciate yemaregh hulem follow argahalew really much love and respect!!!
@hanaworku1181
@hanaworku1181 3 ай бұрын
ተባረክ ወንድማችን ሐይሉ።
@christiangilede4989
@christiangilede4989 3 ай бұрын
God bless you this is true Gospel 🙏
@user-cd9op5ym7p
@user-cd9op5ym7p 3 ай бұрын
ተባረክ ሀይልዬ
@የለ
@የለ 3 ай бұрын
በጌታ በኢየሱስ ስም ፀሎትን የሚረብሽ መንፈስ ውስጤ ድንገት ተቆጣ እና አብሬ መፀለይ ጀመርኩ። more respect hailuye stay blessed
@esheteabera6732
@esheteabera6732 3 ай бұрын
Thanks hailu.
@MasikerFiqadu-wx8iu
@MasikerFiqadu-wx8iu 3 ай бұрын
Ehelij siawera betam yewaha new wedo ayidelem atitalut betselot terebarebulet be E/r sim agizut😢😢😢
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 3 ай бұрын
ወንጌል ለአለም ሁሉ ይሰበካል ኢየሱስ ይመጣል
@adrontube3361
@adrontube3361 3 ай бұрын
ኢየሱስ ሊሰብክና ሊያስተምር አይደለም የሚመጣው በግርማና በሞገስ ከእናቱ ከእናታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ከአባቱ ከአብና ከመንፈስቅዱስ ጋር ከእልፍ እላፋ መላእክቱ ጋር ሊፈርድ ነው
@gizae3335
@gizae3335 3 ай бұрын
Tebarek wendmachin algebawm enji yefkr amlak rasu chrstos new❣❣
@aloniab6037
@aloniab6037 3 ай бұрын
Ur blessed haylisha ❤
@eyesusgetanew7338
@eyesusgetanew7338 3 ай бұрын
ሀይልሻ ስለ አንተ ጌታ የተመሰገነ ይሁን ። ጌታ እየሱስ ይባርክህ ለዚህ ሰው ነብስ ግድ ስላለህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethiopianortofocsrsongbisw8244
@ethiopianortofocsrsongbisw8244 3 ай бұрын
ምን አረጎ ጓ ነው. የመያደነው አራሱም አለዳነም አሱም አቶ ኃይሉም አልዳነም ተያይዘው አብረው የወደቁ
@lopisoasalifew4230
@lopisoasalifew4230 3 ай бұрын
በትክክል አዎ።
@zurettube638
@zurettube638 3 ай бұрын
አቤት ሎጎዋ ሸሀዳን ያመላከታል አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራችሁ
@Jerusalem-dr8qm
@Jerusalem-dr8qm 2 ай бұрын
Hayelu be ante tmhret betam tetkmyalew God bless you ❤❤
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 3 ай бұрын
Ohh man you are so sweet trying to help him God bless you 🙏 but he so funny 😂 i can't stop smiling
@tarikunigussie9161
@tarikunigussie9161 3 ай бұрын
Thank you brother!
@ethiora5823
@ethiora5823 3 ай бұрын
ሐይሉዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ !!!
@1234ghhddghhj
@1234ghhddghhj 3 ай бұрын
He is having fun. Dont waste your time. Let him enjoy whatever he is doing. I am 100% sure he is just playing. And he is taking it to the next level because he gets more attention. Just as a business. Leave him alone. He knows what he is doing. He is very normal , just making money. Period.
@manodibango7174
@manodibango7174 3 ай бұрын
God blessed this man !!!!!
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 3 ай бұрын
This guy makes me so smiley ☝️😊 i wish the best for him 🙏
@user-hu2ov8le3g
@user-hu2ov8le3g 3 ай бұрын
አይልሽ ተባረክ አንደወ ሰው ግደ ዘሰላለእ
@BarkoteMahe-ot7xl
@BarkoteMahe-ot7xl 2 ай бұрын
አይይ አንተ!!! በቃ እንዲሁ ከዚህ ቀደም በEBS ቴሌቪዥን ጠዋት ላይ አጠር ባለው የት/ት ሰአትህ በጣም እባረክ ነበረ + እርጋታና እይታህ የምር ይስበኝ ነበረ፤አሁን ደግሞ ብሶብክ አየው...! አረ ዘመንህ ይባረክ! ፍፃሜክ ለእኔ እንደታየው ውብ ሆኖ ለሽልማት ያብቃህ የኔ የዘልአለም ወንድም🙌 በጣም ነው ምወድህ ማከብርህ🙏
@ewnet539
@ewnet539 3 ай бұрын
Hailsha good job bro !
@dawitbrhanemeskel1297
@dawitbrhanemeskel1297 3 ай бұрын
God bless you Bro
@wubitesayasofficial6097
@wubitesayasofficial6097 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይገስጸው እንደዚህ አይነት ቅዠት ...ሀይልዬ thanks
@maqdasmokonin810
@maqdasmokonin810 3 ай бұрын
ይክ ሰው የሃይምሮ ጭንቀት (ወይም )ታዋቃለመሆን ለሰወች ተፅእኖ ማሳደር አልቻለም እና ውርደትን እና ስድብን ተለማምዳት ስለሆነ ልቡን እርግጥ አድርጎ ነው ወገን ይህን ዲሪግት የፈፀመው
@tadesekasa6310
@tadesekasa6310 3 ай бұрын
ሁለቱም ያሳዝናሉ ።ክርስቶስ የሌለው ህይወት የለውም
@abdiman7785
@abdiman7785 2 ай бұрын
Kirstos bicha sayhon lela 24 nebiyat alun wendme
@DagmawitKiflu
@DagmawitKiflu 3 ай бұрын
ጌታ ያግኝህ ወንድሜ
@etemeanchbezbhi8017
@etemeanchbezbhi8017 3 ай бұрын
አሜን አሜን ጌታ ያግኝህ ወንድሜ
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 3 ай бұрын
ሀይልሻ እግዚአብሔር ይባርክህ
@user-yf2bg9tm4p
@user-yf2bg9tm4p 2 ай бұрын
Haylish you doing great God bless you both salivation is only in Jesus.
@user-gs3ex4fl4t
@user-gs3ex4fl4t 2 ай бұрын
I like your show. God bless
@berhanu9307
@berhanu9307 3 ай бұрын
ምርጥ ስነምግባር ያለው ጠያቂ ዛሬ ኣየሁ የሚዲያህ ተከታይም ሆኜያለሁ ሙስሊም ወንድምህ ነኝ!!
@janathjanath1159
@janathjanath1159 3 ай бұрын
Wow geta eyesus hoye selwedemachi ejigi amesginalhu kalebet huneta selwexahw amesginalhu amen 🙏 amen 🙏
@user-rz8fh9th9c
@user-rz8fh9th9c 3 ай бұрын
ሃይልሻ እዚአብሔር ይባርክህ
@elsakebede8634
@elsakebede8634 3 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ስለዚህ ሰው ግድ ስላለህ
@geez2115
@geez2115 3 ай бұрын
እውነት እልሀለው ታሪክ አንብብ የቅርብ ጊዜ ክስተቶችም ተመልከት በክርስቶስ ቀልዶ ማንም ያመለጠ የለም ጊዜህ ዛሬ ነው ተመለስ🙏
@mehretteklay2620
@mehretteklay2620 3 ай бұрын
Tebark haleye
@Dere8799
@Dere8799 3 ай бұрын
ልጅ ሀይሉ አንተ በብዙ እንደተሳሳትክ አይቻለሁ እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ
@eliasmohamed395
@eliasmohamed395 3 ай бұрын
sorry no sound i cant watch this program
@DL12able
@DL12able 3 ай бұрын
በእውነት አንተ ሃይሉ የተባረክ ነህ! አስተዋይ ነህ! እውነተኛ ክርስቲያን ነህ❤
@jewedantube4893
@jewedantube4893 3 ай бұрын
ወንድሜ ቀናሁብህ ❤ ወሏሂ ጥረትህ ልዩ ነው ላንተም አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ
@user-hb1fb1jd7w
@user-hb1fb1jd7w 2 ай бұрын
Amiin እኔም ዱዐ ያርኩለት ከልቤ ለወንድም ኃይሉ
@todaytube718
@todaytube718 3 ай бұрын
ere ehen ebd sewye tseliyulet enji wede media atamtut please
@aghsepda
@aghsepda 2 ай бұрын
ፍቅርሲዝም ነጻነትህና ጽናትህ ይገርመኛል። እምነትን የግል ቢሆንም ይመችህ!
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 3 ай бұрын
ሰው ሀሉ የእግዚአብሔር ፍጥረት ነው ነገር ግን በክርስቶስ ኢየሱስ አምኖ የተቀበለ የዳነ ብቻ የእግዚአብሔር ልጅ ነው።
@rahelamare9877
@rahelamare9877 3 ай бұрын
ትክክል ተባረኪ
@debelawondimu3267
@debelawondimu3267 3 ай бұрын
ሀይልሻ እጁን ማንም እዲጭንብኝ አልፈልግም ያን ባታረግ እሱ ቃል ሲያወጣ ተቃውመሀል ከሆነ ጥሩ ያሳዝናል ጌታ ይድረስለት
@sabahaile3676
@sabahaile3676 3 ай бұрын
Xelylte Hyluya
@fireweinegebrezgabeher5218
@fireweinegebrezgabeher5218 3 ай бұрын
God bless you more foragiestudo
@dhugichatube
@dhugichatube 3 ай бұрын
ወደ ነፍስህ እረኛ ተመለስ እሱ ውድ ህይወቱን አሳልፎ ሰቶሃል ብልህ ከሆንክ ተመለስ እየሱስን ተቀበል😍
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 3 ай бұрын
Amen amen amen amen 🙏🙏
@user-sz1ch6kr8m
@user-sz1ch6kr8m 3 ай бұрын
Hayilsha menew kezi seweye gar?
@sisaytiruneh1696
@sisaytiruneh1696 3 ай бұрын
Excellent Hailu to contact him
@samuelteka1342
@samuelteka1342 3 ай бұрын
በጣም ነው የሳቅኩት።
@saraassefa9561
@saraassefa9561 3 ай бұрын
yikrta yidergilet!!!
@zeyadakulu1902
@zeyadakulu1902 3 ай бұрын
ልጁ የሚንያምንበትን ሳይሆን ለሰው መነጋገሪያ የሚሆንን ብቻ ለማውራት ታጥቆ አውቆ ሆን ብሎ የሚያወራ ሰው ነው
@SabaE-ow7me
@SabaE-ow7me 3 ай бұрын
In Jesus name
@abdiman7785
@abdiman7785 2 ай бұрын
Yetelakew leman nw ihte anchin iko ayawkishm jesus
@TsionGirma-im7qv
@TsionGirma-im7qv 2 ай бұрын
Wow! ኢየሱስ ማዕከል ያልሆነበት!... ለእኔ kirstena ህይወት እንጂ ሃይማኖት ዓ ይ ደ ለ ም
@mahletyilma-lu2rc
@mahletyilma-lu2rc 3 ай бұрын
አንተም ተባረክ እሱም የመመለስ ልብ ይሰጠው
@user-pm4vj6ef1p
@user-pm4vj6ef1p 3 ай бұрын
Be eyesusm ke esrat yfeta
@ademHalen
@ademHalen 3 ай бұрын
ሀይልሻ እኮ አይምሮክ ተባርክዋል
@rahelmesfin930
@rahelmesfin930 3 ай бұрын
What is really the purpose of this interview? I really wonder!
@furtonayemane6492
@furtonayemane6492 3 ай бұрын
yarekew melkam new Hailu gn mnm hasabun endiegelts edl alsetehewm
@hiwotaraya6441
@hiwotaraya6441 3 ай бұрын
Oh my lord Jesus , I couldn't stop laughing , but you are true man of God Hailisha 🙏
@MulugetaBekele-pj6ze
@MulugetaBekele-pj6ze 3 ай бұрын
ሓይሉ በጣም ትሁትና ቅን ሰው መሆንህን ተረድቻለው። ደምሳሽ ግን ይደመሰሳል!!!
@tigistlegessepomi
@tigistlegessepomi 3 ай бұрын
Yes ብቸኛ የህይወት መፍትሄ እየሱስ ነው
@kulichegirma8297
@kulichegirma8297 3 ай бұрын
ሻይ ይደገምለት
@politicalcrimessurveillanc7941
@politicalcrimessurveillanc7941 2 ай бұрын
በጥፊ ብለህ አታስወልቀውም! አጋንንቱ ሩጦ ነው የሚጠፋው፤ ጩኸህ ውጣ ምናምን ብለህ የምታስወጣው አደለም፣ በጥፊ ብለህ ነው የምታባርረው፤ ማጅርግንዴው ሲናጋ ዘሎ አጋንንቱ ይጠፋል፤ ከሰውየው አደለም ከሀገር ነው የሚጠፋው፤ በጥፊ›››››!
@lopisoasalifew4230
@lopisoasalifew4230 3 ай бұрын
ደስ ስትሉ።
@peace2all51
@peace2all51 3 ай бұрын
በእስራት ውስጥ ነህ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስስም ነፃ ውጣ! አሜን!
@dawitbrhanemeskel1297
@dawitbrhanemeskel1297 3 ай бұрын
Jesus is lord Amen
@abdiman7785
@abdiman7785 2 ай бұрын
Jesus gin indesu alalem wendme leman telakena
@lidyaasalefew4057
@lidyaasalefew4057 3 ай бұрын
ወንድሜ ሐይሉ ተባረክ!! እውነትን መግለጽ ተገቢ ነው። ሠይጣን ያሣተው ሰው ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል።
@emebetgebremariam153
@emebetgebremariam153 3 ай бұрын
ሀይሉ ግዴታህን ተወጥተሀል ምርጫው የራሱ ነው አንተ ግን ጌታ ይባርክህ
@eyerusm721
@eyerusm721 3 ай бұрын
ወይ ጉድ ወፈፌ ለነገሩ በኢትዮጵያ ኑሮ ሁሉም ጨልሏል እንዳንተ ደፍሮ መውጣት አቅቶን ነው 😅😅
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f 3 ай бұрын
ሁለታችሁም ሳቂታ ናችሁ ልጁ ራሱ ቀልደኛና ሳቂታ ነው ይሁን ተመለስ
@tilahunyimer25
@tilahunyimer25 2 ай бұрын
ከፍቅርሲዝም ፍቅር እያዬዘኝ ነዉ። እዉነት ይመስላል
@endalkachewmulugeta3403
@endalkachewmulugeta3403 2 ай бұрын
Gel lagel abirake azegime
@SabaE-ow7me
@SabaE-ow7me 3 ай бұрын
Jesus is Lord
@abdiman7785
@abdiman7785 2 ай бұрын
Jesus gin indesu Alalem
@Nas-Ronaldo
@Nas-Ronaldo 9 сағат бұрын
ሁለት አጁዛ
@ewnet539
@ewnet539 3 ай бұрын
Hailsha Sew hulu ye Egziabher lij aydelem eshi John 1:12
@schimelisdjobira1598
@schimelisdjobira1598 3 ай бұрын
If I'm to follow any religion " god of love" is my favourite religiòn
@fisehamekonnen9397
@fisehamekonnen9397 3 ай бұрын
It may sound funny, but the message gets across.
@Hanzi1223
@Hanzi1223 3 ай бұрын
Ke shayew ga endaysnh
@zebratube7
@zebratube7 3 ай бұрын
በቅርቡ ከሀይሉ ይልቅ የኮሜዲያን ደምሳሽ ፀሎት ሰርቶ የማይ ይመስለኛል አሜን።
@SintayehuMossie
@SintayehuMossie 12 күн бұрын
Bemeselegn ena bedesalegn eyenorih fero yaz esu yishalhal yemir endewu mn ayinet sewu neh
@addiswold3462
@addiswold3462 2 ай бұрын
ሁለቱም አንድ አይነቶች ናቸው ያው የዘመኑን መቃረብ ምልክቶች ናቸው
@TsionGirma-im7qv
@TsionGirma-im7qv 2 ай бұрын
ምስጉን ነው በ ክፉዎች ምከር ያልሄደ በኃጢያተኞችም መንገድ ያልቆመ በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ.. መዝ 1:
@yareddamtew7110
@yareddamtew7110 3 ай бұрын
ሀይልሻ እኔ አንድ ነገር ይታየኛል እሄንን ልጅ ዳግመኛ ብታገኛው ወደ ነገርከው ነገር እሚመለስ ይመስለኛል ።
@NetsanetWolde-en9lt
@NetsanetWolde-en9lt 3 ай бұрын
😊😊
@remziremzi5829
@remziremzi5829 3 ай бұрын
Mnin lay endale yemayawq hzib befit mn endeneber btnegrew mnin tiqmna ewnet slalew new ⁉️🫴❤️🎤🫵🫡🐺
ፓስተር ሶፊ ከፍቅርሲዝም መስራቹ ጋር ዱላ ቀረሽ ንግግር 20 January 2023
1:39:29
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 368 М.
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 85 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 14 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 44 МЛН
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
ጻድቅ በእምነት በህይወት ይኖራል  (Word of faih)
59:07
Hailu Yohannes ኃይሉ ዮሐንስ
Рет қаралды 1,7 М.
"ፊልም ሰሪዎች ተጠንቀቁ" - ፍቅርሲዝም #ethiopianentertainment
19:37
Lapis Tube ላጲስ ቲዩብ
Рет қаралды 69 М.
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 85 МЛН