ባለቤቴ እያለቀሰች ድሬዴን ቆረጠችኝ| ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ኳየር የማስተምራቸውን ፍቅር እስከመቃብርን አስነበብኳቸው | Haleta Tv

  Рет қаралды 7,398

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Ай бұрын

#ethiopia #haletatv

Пікірлер: 159
@abunegussie7471
@abunegussie7471 29 күн бұрын
እህት አስቴር ብቻሽን መናገር ከፈለግሽ ለምን እንግዳ መጋበዝ አስፈለገ ?
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 27 күн бұрын
ትክክል
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 22 күн бұрын
በደንብ ሃርድ ቶክአረገችው😢ሙጉት
@asnakechtesfaye2507
@asnakechtesfaye2507 Ай бұрын
እሱ ሃሳቡን ለመጠየቅ ነዉ ወይሰ አንች ልታወሪ ነዉ የጋበዝዥዉ? እሱ ልክ ነዉ ብታዳምጭዉና ብንማማር ጥሩ ነው መከላከል ነዉ የያዝዘሽው?
@addisuchane380
@addisuchane380 28 күн бұрын
እኔም አማኝ ነኝ ከቸርች ያራቀኝ አንደኛውና ዋነኛው እኔ ጌታን ለማምለክ ሄጄ የእብዶች መናሀሪያ የሚመሥል ጋጠወጥ ነገር ሥለበዛ ነው ዮናሥ የማምንበትን ነገር ነው እንደኔ ሆኖ የተናገረልኝ እባክሽን አሥቴር እውነቱን ተቀበይ ዮናሥ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
@MulugataMindaga
@MulugataMindaga Ай бұрын
ምንም አላስወራ አልሽው እኮ ምን ጉድ ነሽ
@bezaunique6975
@bezaunique6975 29 күн бұрын
Betam
@melonmerkato1732
@melonmerkato1732 Ай бұрын
ትክክል ነው የሚናገረው በተለይ በአሁኑ ሰዓት ያለው አያድረስ ያስብላል
@mitekwamekuria507
@mitekwamekuria507 29 күн бұрын
እባክሽ ማዳመጥተለማመጂ መከታተል አቃተን
@mekdesabata1837
@mekdesabata1837 27 күн бұрын
ወንድም ዬናስ ጎርፉ አንተ በጣም በሳል እና የእውቀት ሰው ነህ ከሚመጥንህ ሰው ጋር እንዳንተ እውቀት ካለውና ከበሰለ ሰው ጋር ኢንተርቪ አርግ ካለዛ ጊዜ ማባከን ነው የሚሆንብህ የወንጌል አማኙ ቤተክርስቲያን ግን ቢጠቀሙብህ ጥሩ ነው ባይገፉህ ዱላ ባያበዙብህ ምኞቴ ነው ክርስቲያን ነን የምንል በዚ ምድር ስንኖር የምናረገውን ማናቸውንም ነገር ሁሉ እንደግዛብሔር ቃል ማድረግ አለብን ያልከው ሀሳብ ጌታ ይባርክህ ወድጄዋለሁ ሌላው የአሁኑ (የጴንጤ) ቸርች በአብዛኛው የሚደረገው አምልኮ የሚዘመረው መዝሙር ዘፈንን የሚያስንቅ ጭፈራ ነው እግዛብሔርን በመንፈስና በእውነት ለሱ ክብር እየሰጠን የምንዘምረው እንጂ ስጋችንን ማስጨፈሪያና መደሰቻ አይደለም አንተ እንዳልከው በጥሞና በመንፈስ ማምለክ እንጂ ቸርች መጨፈሪያ ቦታ አይደለም ለማንኛውም ወንድሜ ዬናስ ስለአምልኮ (ስለመዝሙር) ከግጥሙ ጀምረህ እንዴት መዘመር እንዳለበት ብታስተምር ጥሩ ነው እግዛብሔር ይባርክህ
@rahelsoli
@rahelsoli 23 күн бұрын
ከ20 አመት በፊት ታምሜ ፔንጤዎች ይፀልዩልሽ እባል ነበር ዛሬ ላይ ያለውን በትክክል ገልፀሽወል
@tsegageremew2551
@tsegageremew2551 29 күн бұрын
ከፍተኛ የሆነ የማድመጥ ችግር አለብሽ
@user-lp4rn8wn7n
@user-lp4rn8wn7n 29 күн бұрын
አስቴር በራስ አለመተማመንሽ በጣም ጎልቷል
@aidasem3952
@aidasem3952 28 күн бұрын
በጣም ትክክል ነው ዮናስ አሰቴር ግን defined የምታደርጊው የማታምኚበትን ነው በማያምነው ሰው ዘንድ ክፍት ላለመፍጠር ነው የሚመስለው።
@azmachtefferi3892
@azmachtefferi3892 Ай бұрын
I guess the silent majority of the protestant church followers including me agree with Yonas Gorfe than aster bedane.
@norad999
@norad999 24 күн бұрын
ያሌላችሁን ስርአት ከየት ታመጡታላችሁ ?
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n 29 күн бұрын
ኤስቴር..ጠያቂ..ነሽ..እኮ..ለመናገር..እድል.አሰጭም..ያለበለዚያ..አቺዉ..ጠያቂ..አቺዉ..መላሽ..ሁኚ
@yonasatle5319
@yonasatle5319 28 күн бұрын
ግሩም ዝግጅት በርቱ ። ዮኒ እና አስቱ እናመሰግናለን ። 🙏🇪🇹🙏
@samehanna6338
@samehanna6338 19 күн бұрын
አቤት እዴት ይናገር በጣም ጥሩ ሀሳብ እየተናገረ ነበር ግን ለመናገር ጊዜ አጠሸ በጣም ትክክል ነው የሚናገረው የቡዙ ሰዎችን ጥየሸቄ ነው የሚናገረው ወንድሜ በሌላቦታ ተጋብዘህ በደንብ ንገርልን ተባረክ
@selamtsegaye6265
@selamtsegaye6265 29 күн бұрын
God bless you bro 🙏
@yalemkonjo7887
@yalemkonjo7887 29 күн бұрын
ሰዉየዉን ተጠቀሙበት
@abutaye892
@abutaye892 23 күн бұрын
አስቱ ችግርሽ 1. የጋዜጠኝነት ethics ማጣት 2. እውነታን መጋፈጥ አለመፈለግ 3. መስማት አለመቻል
@yalemkonjo7887
@yalemkonjo7887 29 күн бұрын
ትክክል ነው የሚያወራው
@biregafekadu2411
@biregafekadu2411 Ай бұрын
እኔ ብቻ አትብይ።የሱንም ስሚ እንጂ።
@YalemideksaThankyoubroth-jk9nc
@YalemideksaThankyoubroth-jk9nc 29 күн бұрын
Pls listen to him.
@abunegussie7471
@abunegussie7471 29 күн бұрын
ወንድም ዮናስ ዘርህ ይባረክ!
@rarecell8397
@rarecell8397 28 күн бұрын
አስቱዬ ምርጥ ኢትዮጽያዊት የዲስ ልጅ ነሽ በጣም ነው የምው😂ድሽ ስሜነህ ባይደፈርስ በሴትዋ ነው የምትመስይኝ ግን እዚጋ እውነት የሆኑትን ነገሮች እውነት ነው ብለሽ ለመቀበል እየከበደሽ ነው ግን ማስተማርያ ስለሆነ እንግዳሽ የሚኡኣወራውን በንጹህ አይምሮ ብታይው 95% ልክ ነው እስኪ መልሰሽ አዳንጪው የሰራሽውንማ ይሄ ነገር በሁሉ ሀይማኖቶች እየተከሰተ ነው ባጭሩ ካልተገታ እየጠፋች ያለች ሀገር ትው😂ድማለች አስቱ ማስተማር መቻል አለብን እውነቱን እውነት እንብል አስቱዬ
@yadituluu4574
@yadituluu4574 Ай бұрын
i am fully agree with him, he is right. Astu, come on
@sophiaadmassu8268
@sophiaadmassu8268 25 күн бұрын
Please do not invite anyone if you are the only one talking. He is telling you that he is in it. Just because he is telling the truth, you are trying to shut him off. አንቺም፡አብደሻል። እግዚአብሔር፡ይማርሽ።
@meronfrew5737
@meronfrew5737 Ай бұрын
ይሄንን ሠው ካዳመጣችሁ እንደ ተቋም ትተርፋላችሁ!
@mesiamha5248
@mesiamha5248 27 күн бұрын
የምንተርፈው የእግዚአብሔር ቃል ስንሰማ ነው ለክርስቲያን መመሪያው ይህ ነው።
@tshaeykebede194
@tshaeykebede194 15 күн бұрын
እታችን አስቲር ተባረኪ አቺ ያልሺው ትክክል ነው ግን ወድማችን ያለውም ትክክል ነው ምክናቱም ቅጥ ያጣ መዝሙር ሲዘመር መስመር የሚለቁ አሎ እነሱ ሰነስራት ሊዙ ይገባል በዚህ አጋጣሚ የወንጊላዊ መለስ ውጉ ትምርት ላይ መፈራገጥ መቀጥቀጥ ይለም በጣም ይመቸኛል ተባረኩ አስቲር ዘመንሽ ይለምልም🥰🥰🥰።
@ElPath-37
@ElPath-37 24 күн бұрын
I truly value your perspective on music, brother Jonah. Even though I am part of the evangelical denomination, I acknowledge that we have strayed from the true teachings of the New Testament. It is important to be honest with ourselves and recognize that church should be about worshiping God with spirit and truth, rather than just emotions. Spirituality should take precedence over emotions. Tolerating our mistakes only shows that we are comfortable living in them. Let us strive to align ourselves with the true essence of worship and faith.
@abinetdebancho435
@abinetdebancho435 29 күн бұрын
Yes Jonas is right
@teklebest7955
@teklebest7955 29 күн бұрын
እኔ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ ተከታይ ነኝ ኢንተርኔት እንደልብ ስለማገኝ አንዳንዴ ዪቲዩብ ላይ የፕሮቴስታንት መዝሙር አምልኮ ሳይ በጣም ነዉ ሚገርመኝ እንደ ኢትዮጵያዊያን ነዉር የሆነ ነገር ቸርች ዉስጥ ይወራል ለምሳሌ ለባልና ለሚስ የሴክስ ሰዓት ጨምሬላችዋለዉ የሚሉ አስነዋሪ ነገር እንኮን በቸርች በአለማዊም ቦታ መነገር የሚከብድ ነገር አያለዉ የአፍሪካ ዉዝዋዜ የደቡብ ጭፈራ የአማራ ጭፈራ አረ ምኑ ተነግሮ በዚህ ዉስጥ ክርስቶስ ይመለካል ማለት በጣም ሞኝነትም ነዉ ስለዚህ አስተምሮዎቻቹሁን አስተካክሉ ምን አለ ከተዋህዶ የአምልኮ ስርዓትን ብታዩና ኮፒ ብታረጉ ጥሩ ነዉ
@amantamiru4541
@amantamiru4541 28 күн бұрын
I like this guy be blessed
@tewanaytube1867
@tewanaytube1867 Ай бұрын
Yonas is right!!!
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king 26 күн бұрын
በባእለ ሀምሳ ብላ ማታለያዋ አልሰራ ሲላት እኔም እኮ ትክክል ናቸው አላልኩም አለች
@kdist6436
@kdist6436 29 күн бұрын
አስቱ እንደዚአይነት መነካት የለም በጣም ነዉ የሚያሳፍሩት ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸዉ
@bethelyohannes3875
@bethelyohannes3875 26 күн бұрын
Yonas thank you for your honest opinion.
@deboratadesse6675
@deboratadesse6675 29 күн бұрын
መሰዝሙሩ ቻችን በሙሉ ተቀይ ጦአል እደዘፈን ነው የሚመስለው ሁሉ ነገር ስርአት አጥቶአል
@amantamiru4541
@amantamiru4541 28 күн бұрын
Wow he’s so right
@amantamiru4541
@amantamiru4541 28 күн бұрын
He is so matured
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 27 күн бұрын
አስቴር እህቴ ስህተታችንን አምነን ተቀብለን ማስተካከል ይሻላል ወይስ ክርክር ? እግዚአብሔር ሁላችንንም ያስተካክለን
@firehiwotamenu5127
@firehiwotamenu5127 19 күн бұрын
በአሁን ሰዓት ጴንጤ ማለት አማራን እና ኦርቶዶክስ ሐይማኖትን የመርገምና የመስደብ የእብደት ዝግጅት ነው፡፡
@mahdereshitto271
@mahdereshitto271 27 күн бұрын
ሁሉ ባግባብ ይሁን ስንል ቤተክርስቲያን ምእመናችዋን ማረም ፈር ሲለቁ ማስቆም መድረክ መሪዎችም አሙቁልኝ አይነት የሰርግ ቤት ዘፋኝ መምሰል ትተው በእግዚአብሔር መንፈስ እርዳታ ጉባእውን ወደአንድ መንፈስ እንዲመጣ ማድረግ መፀለይ ንስሀ ማስገባት እንደውም ድሮ መድረክ ላይኮ መጀመሪያ በንስሀ ነበር ወደእግዚአብሔር ፊት የሚቀረበው አሁን አሁን ግን የሚታየውና የሚሰማው ወደ ልብ የማይደርስ በጩከትና በጭፈራ የሰው ናላ አዙሮ ራሱ ምን ተሰበከና ምን ቀረልኝ የሌለበት ከጣራ የማያልፍ ነገር ከሆነ ሰነባብቶአል እውነቱም ይህ ነው በመካድ ሳይሆን ምን እናድርግ ነው መፍትሄ ሊሰጠን የሚችለው
@alexgezu4838
@alexgezu4838 Ай бұрын
ere betam eyedebersheny newe
@Bonaye12
@Bonaye12 28 күн бұрын
Hundred percent i'm agree with this guy
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 22 күн бұрын
አሥቱክፍል2በአንድ1ነው??
@user-rn8lg8mn7l
@user-rn8lg8mn7l 27 күн бұрын
Yonas.gorfe.betam.tekekele.neh.ebdet.beztual.thank.you
@amantamiru4541
@amantamiru4541 28 күн бұрын
So funny conversation you guys be blessed
@esraelkero8439
@esraelkero8439 27 күн бұрын
We love you astuye
@HANANYGETACHEW
@HANANYGETACHEW 26 күн бұрын
anche yameleshen atadamechem enede astelashegh yemeleshen atadamechem ewnetun new denez nesh
@mebratayele5193
@mebratayele5193 Ай бұрын
አስቴር ስው እውነቱን ለሚናገር ስው ከስህተቱ እንዲመለስ ዛሬ ቸርች ጭፈራ ቤት ሁኖ እያለ እውነቱን የሚመለስ ዛሬ በአደባባይ እውነቱን ቢናገር አወ አጥፈተና ማለት ይገባል
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg 29 күн бұрын
👉ጵንጥና ምን ይላል ብዙ ተከታዮቹ ዘለው ይገቡና ግን የማያውቁት ጌታ ላንተ ሞቷል ጸድቀሃል ይልና ነፍስ ህ ናት ተለይታ ምትሄደው ስጋህ አብሮ አይሄድም ወደላይ በማይሄደው ስጋህ ምድር ላይ እንደፈለክ መሆን ትችላለህ ብለው ያምናሉ ነገሩ አሁን እዚህ በውጭ ጵንጥናውን ት ተው ወደ ተለያየ እምነት እየጎረፉ ነው ተስፋ ሚሰጣቸው ፓስተር ገንዘባቸውን ወስዶ በፕራይቬት ጄት ሲሄድ እያዩ መቼም ዝም አይሉም Sorry for commenting outta da topic
@solomonseifu8633
@solomonseifu8633 29 күн бұрын
Anchin mesmat yeselechal
@amantamiru4541
@amantamiru4541 28 күн бұрын
I respect Aster
@samsonassefa8298
@samsonassefa8298 26 күн бұрын
Dear Aster Bedane, One thing that pisses me off during an interview is that when the host doesn't listen to the guest. You might need to learn from Tigist Ejigu ( Nicodemus show). If you ask a question just wait for the guest to finish. I may not agree with guest in everything he said but the noise level and body movement people show in most Protestant church is going out of control and you need to accept this truth. Nothing to do with the holy spirit that's just a cover up! The God we worship is not a God of chaos! I completely agree with Yonas on this regard, Just my opinion.
@sababerhanu7885
@sababerhanu7885 25 күн бұрын
እውነት ነው ! ከባድ ሁከት አለ ለምን ይዋሻል
@million3056
@million3056 26 күн бұрын
አስቴር በተፈጥሮዋ ሰው ሲናገር በማዳመጥ ፋንታ ቀጥሎ ስለምትናገረው ነገር ነው የምታስበው። ይኼ ደግሞ በአጭር አማርኛ ''ድንቁርና'' ይባላል። ሰው ስትጋብዢ መጀመሪያ ethics ስለሚባል ነገር እወቂ። ቀን ሙሉ defense ለማድረግ ምን የሚሉት ነው? መንደሬ!!!!
@shunammite5202
@shunammite5202 24 күн бұрын
ጥሩ ዉዩዩት ነዉ። ነገር ግን የእግዚአብሄር ቤት የስርአት ቤት ነዉ እናስተዉል።
@bezabehhassen193
@bezabehhassen193 29 күн бұрын
Aster megemeria yonas Tikikil aydelem bilesh new wede kalemeteyik yegebashiw .yonas eyetenagere yalew kemulu ewketina kelimd new silezih endene kezih programme keyonas kefitegna ginizabe agignichalehu
@benjamin8387
@benjamin8387 26 күн бұрын
አስቲ ጎበዝ በቦታው ነው challenge የምታደሪጋው ሰውዬው ራሱን ፃድቅ አርጎ ሲያበቃ ሌላው ላይ አስተሳሰቡን ለመጫን ........
@raseyobad1467
@raseyobad1467 29 күн бұрын
ዮናስ እውነት ነው የሚናገረው ። አንዳንዶች ብለሽ አሸፍኝው እርምት ይገባል። ማዕበል ነው የሆነብሽ መቼስ ሌላ ጊዜ የሰከነ ባህር ሆነሽ እደምታመጭው አምናለሁ ምክንያቱ ሀሳብ ያለው ሰው ነው ። ተባረኪ
@bunathecatdteams1529
@bunathecatdteams1529 29 күн бұрын
እስቴርየ አንዳንዴ እማ ማመን ጥሩ ነው አፍረናል አትፍሪ ቤተክርስቲያንውስጥ እየታበደ ነው እኔም ሁላችንም አፍረናል መነካት? እረ በእብደት መነካት የለም የአለምዘፍን concert ነው እመስሚመለው
@lemlemtiumelissan7896
@lemlemtiumelissan7896 26 күн бұрын
Astu let him finish just give him time...
@nigatbeyene932
@nigatbeyene932 27 күн бұрын
አንተ ትክክል ነህ ፈጽሞ ቸርች እኮ በአሁኑ ሰአት ገንዘብ መሰብሰቢያ ነው
@mintutube1160
@mintutube1160 26 күн бұрын
ኮሜንት የምታነቢ ከሆነ "አድምጪ"
@mylordandi7673
@mylordandi7673 20 күн бұрын
"ፐብሊክ ላይ ባይቀረጽ"!! አስቴር በዳኔ የጼንጤዎች እብደት ልክ ነው። ግን ፐብሊክ ተቀርጾ ሕዝብ አይይብን ። ትላለች። ምን አይነት አይምሮ ነው ያለሽ እባክሽ? እግዚአብሔር ይባርክህ ተጠያቂው!!!
@DarikMilka
@DarikMilka Ай бұрын
መነካት እና መደነሥ የተለየ ነው ያልዘለለው ያልተነካ ነው ተሣሥተሻል አምልኮ ከአለም ስርአት የተለየ ነው እህቴ የምትፀልይ ሤት ትከናነብ ተብሎ ተፅፎ ጸጉር ለማሣየት የሚመጣ ሠው ያለበት ቸርች የእናንተ ነው ኢሔም መነካት ነው ያለሽበትን ሁነት ፍፁም አታርጊ ተቀበይ
@nuraiz-yx8iv
@nuraiz-yx8iv Ай бұрын
Ayaskem tru new yeminagerew
@r.t.a4340
@r.t.a4340 17 күн бұрын
Right question is , " is he in Christ?"
@WubayehuLema-nz5xv
@WubayehuLema-nz5xv 21 күн бұрын
ልክነሽ እሱ አላበደም
@abebakebede6314
@abebakebede6314 23 күн бұрын
እህቴ ትንሽ ግዜ ስጭው ይተንፍስ እንጂ አታጥድፊው ሁሉም ሰው የሚየው ነው ኮ እየተናገረያለው
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king 26 күн бұрын
የልቡን ሲነግሩት የኮረኮሩትን ያህል ይስቃል
@user-rn8lg8mn7l
@user-rn8lg8mn7l 27 күн бұрын
Astu.te.elesh.yewch.sew.wedegeta.lememtat.techegrual.negeroch.betam.tebelachtewal.yoni.leke.new
@benjamin8387
@benjamin8387 26 күн бұрын
ችግሩ እኮ ይሄ ነው በግድ የራስን ፍላጎት ሰው ላይ መጫን ፍቅር እስከ መቃብር የጎጃም ክልል ታሪክ እንጂ የኢትዮጵያውያንን ሁሉ የሚወክል አይደለም እኔ ለምሳሌ መፅሐፍን ብዙ ጌዜ ጀምሬው ሳልጨርሰው ነው የተውኩት
@dagmawitberhanu
@dagmawitberhanu 24 күн бұрын
እውነቱን ነው ዮኒ የበረከት ኮንሰርት ላይ ያ የሚደንቅ መንፈስ እያለፈ ግን የነበረው ትውልድ ያሳዝን ነበር እረኛቸውን አይተንበታል የዮናታን ቸርች ልጆች አጯጯእ ይለይ ነበር ስርዓት ቅጥ አንባር አጥተናል ከአለም ልዮነት የለንም የድሮ ጴንጤ ያስናፍቃል ጥንድ ጥንድ ሆነው ውሃ እየረጩ እንደ ኤግዚብሽን ጠጭ እንደሚደፉት ያለ ስርአት አልባነት ነበር በቸርችም መበጣበጥ ሆኗል እረኞች መንጋቸውን አያውቁም ሙያተኛ እረኛ ሆነዋል እግዚአብኤር የስርአት አምላክ ነው
@binyamassefa
@binyamassefa 29 күн бұрын
ሕይወት የሚገኝበትን ትምህርት የማይታገሡበት ዘመን ይመጣልና፤ ነገር ግን ጆሮቻቸውን የሚያሳክክ ስለ ሆነ፥ እንደ ገዛ ምኞታቸው ለራሳቸው አስተማሪዎችን ያከማቻሉ።’’ 2ኛ ጢሞ 4፥3 እንዲል ቀዱሰ መጽሐፍ አደባባይ የወጣ ጉድ ተይዞ መሟገት አይጠቅምም!!
@tesematadesse2639
@tesematadesse2639 28 күн бұрын
ለምን እውነትን ለመደበቅ ትሞክራለች? ዮናስ ትክክል ነው።
@Mekdim27
@Mekdim27 Ай бұрын
Des tilalachu
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 26 күн бұрын
አስቱ የሚናገረው ነገር እውነትነት አለው የግል አስተያየቱ ነውይጨርስ አዲስ አበባ መካነ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን ልጆች ሁነን 1970 ዓ/ ም ባልሳሳት ከ46 ዓመታት በኇላ ወንዶች እና ሴቶች የሚቀመጡበት የተለያየ ስነስርዓት ያለው ፉጨት የለ እረብሻ የለ የዛን ዘመን አሁን የተገላቢጦሽ በትክክል አይቷል እኮ እግዚአብሔር ጆሮን የፈጠረ ይሰማል ጩኸቱን ፉጨቱን ምን አመጣው በጭራሽ ሊስተካከል ይገባል ያድናል ኢየሱስ !
@Etenesh-ys7ub
@Etenesh-ys7ub 3 күн бұрын
Yi ewuntun new yimra
@abrehambinyam3731
@abrehambinyam3731 29 күн бұрын
ውይይይይይ አስቴር ... ለምን ስራ አትቀይሪም... ሰውየውን እኮ መስማት አልቻልንም አንቺ ምትፈልጊውን ብቻ እንዲያወራ ለምን ትጠብቂያለሽ ... 😡😡😡😡
@lidgeli7398
@lidgeli7398 Ай бұрын
Aster
@nigistkebede2668
@nigistkebede2668 27 күн бұрын
አስቴር ወደፊት ስታድጊ ብትቀጥይው ይሻልሻል፣ ስርአት በጣም ይጎልሻል። እንግዶችሽን አክብሪ ፣ የሰው ሀሳብ ለመቀበል ሞክሪ። ቤተክርስቲያን ያሳዘነውን ነገር ነው የደገምሽለት ። እደጊ እህት
@bethlehemtesfaye5381
@bethlehemtesfaye5381 29 күн бұрын
ውይ ድርቅ አትበይ
@tewodorll6596
@tewodorll6596 13 күн бұрын
ግራ የገባሽ ነሽ የሚናገረው ትክክል መሆኑን እያወቅሽ ለመቃወም ብቻ ትቃወሚያለሽ ትንሽ ቆይተሽ ደሞ ትስማሚያለሽ። የተለየ ሀሳብ ለመስማት እንግዳ ከጋበዝሽ ሳትፈራገጭ ብታዳምጭ??!!
@mahdereshitto271
@mahdereshitto271 27 күн бұрын
ምንም ውሸት የለውም እያለው ያለው ሁሉ እየህነ ያለውን ነው ነውር ቤተክርስቲያን ውስጥ መስመር የሚያስዝ ያስፈልጋል አስቱ ደግሞ በደንብ አዳምጪው የተረጋጋ የምንለው ውስጥ እንኳን የሙዙቃው ጩከት እኔ ጆሮዬን በመድፈኛ ደፍኜ መሄድ ጀምሬአለሁ ህመም ሆኖብናል አድኑን
@user-rn8lg8mn7l
@user-rn8lg8mn7l 27 күн бұрын
Be.60.wochu.be ketel.agerachen.america.tehon.neber
@thionlema7724
@thionlema7724 13 күн бұрын
ምን አገባው እሱ ጴንጤ አይደለም ባለጌ የሉሲፈር መንፈስ አለበት ሰውዬው ባሌጌ ውሸታም
@alexgezu4838
@alexgezu4838 Ай бұрын
atashelay keshem nesh
@familytimeyebetesebgize9251
@familytimeyebetesebgize9251 Ай бұрын
Aster bedane min honesh new mikir eko melakm new poletica party lay yelemedachut wode haymanot atamtut keehim anhun
@fekedesahile-yr6mm
@fekedesahile-yr6mm 28 күн бұрын
Ere astu begeta min honesh new,ewnetun new kit yata tegbar new yemideregew,fetari bezih melk mamlek des ailm please negn wedet kedmo haimanotsh
@r.t.a4340
@r.t.a4340 17 күн бұрын
Why is he talking about all churches as if he knows everything yes there is a lot of incorrect things here and there but such people like him like to criticize inorder to quite their own mental battle of what they are doing.
@abunegussie7471
@abunegussie7471 29 күн бұрын
መጠየቅ ኢ መንፈሳዊነት ነው በጴንጤ
@salemgashe8721
@salemgashe8721 19 күн бұрын
በጣም ይገርማል በግልፅ የሚታየውን የቤንጤሆችን ግልፅ የሆነ ስእተእትና እብደት ሰውየውን ለምን የኔን አሳብ ካልተቀበለክ ብላ አሽካአካችበት እንዴ የትኛው ፓስተር ንው መፀሃፍ ቅዱስ የሚያነበው ዝንብሎ ዳንስና ጭፈራ እራይ እና ስለገንዘብ ስለሚያገኙት ምድራዊ ሀብት እና ጩህት ሆኖ አደል እንዴ ስለምንድነው የምትከራከሪው እንግዶችሽን በጣም ነው የምታሸማቂው የኔን ሃሳብ ካልተቀበሉ ብለሽ ና በሃሳብ ነፃነት አታምኝም ባለፈው የሷፌያ ሽባአባውን ባል ስሙ ጠፍኝ እንዴት እንዳሸማቀእቀችው እንደትንሽ ልጅ??????????
@asegedechbelayneh7896
@asegedechbelayneh7896 28 күн бұрын
አውነት ነው ዛሬ በጣም ማፈርያ ሆንርናል ጋር ቺገር ዓለ
@PetrosGetachew-rw7pf
@PetrosGetachew-rw7pf 25 күн бұрын
In the first place how human beings worship God with emotional exclusion. Does it make sense? We are created with emotion so that we reflect our emotional during worship time. In Ethiopia we have a tendency to say emotionality as a sinful activities which is unbiblical.
@PetrosGetachew-rw7pf
@PetrosGetachew-rw7pf 25 күн бұрын
In the other hand, showing emotional worship excessively like he said is not right. We should control our emotions for the sake of new comers.
@firehiwotamenu5127
@firehiwotamenu5127 19 күн бұрын
በአሁን ሰዓት ጴንጤ ማለት አማራን እና ኦርቶዶክስ ሐይማኖትን የመርገምና የመስደብ የእብደት ዝግጅት ነው፡፡
@harinetmisghina9599
@harinetmisghina9599 27 күн бұрын
አስቱ እ/ሄር በእርጋታ በምንፈስ እንጂ በመዝለልና በመጮህ አናመልከውም
@saroneshete231
@saroneshete231 26 күн бұрын
መለቀቅ የሌለበት ቪዲዮ ስሜታችሁን መቆጣጠር አቃታችሁ መጨረስ አቃተኝ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 26 күн бұрын
ማን እንደ ተዋህዶ ስረአትዋ❤❤❤እምዬ ተዋህዶ ለዛለምኑሪልኝ❤❤❤ጠላቶችሽ ከእግርሽ ሰር ያስቀርልሽ❤❤❤😢😢መናፍቅጋምን የተረጋጋነገረ የለምበአጭሩ😢😢ይቺሴትዬዋ ፀበል ያፈለጋታል❌⁉️👀ባታችንትክልነው
@buroukteklemichael5186
@buroukteklemichael5186 26 күн бұрын
አይ ሠው ተሸማሙና ተደባብቃ ውስጥ ቁጭ ያለችው ነገር ያስ ዘመኑን በሙሉ ሽባ ሆኖ ከቤተ መቅደስ ውጭ ሲለምን የነበረው ሰው አካለ ስንኩል ሽባ ወደ መቅደስ እንዳይገባ የህግ መጸሃፍ ስለማይፈቅድ ጌታ ፈውሶት እየዘለለ ጌታን እያመሰገነ የገባውስ አንድ ሰው ነካኝ በድንገት ኢየሱስ ነካኝ በድንገት የሚለውን የጋሼ Ps. ታምራት ሐይሌን መዝሙር አድምጠው እኛ ኢትዮጲያዊ እንጂ ጆማይካዊ ወይም ሌላ ዜጉች አይደለንም ኢትዮጲያዊ ኢትዮጲያዊነቱን ነብር ደግሞ ጅንጉርጉር መልኩን ሊቀይር አይችልም አይ ይህ ምክንያታዊው አዳም ማንነት ውስጣችን ቁጭ ብሎ ያለው ያልተሸነፈው ማንነት አይ ሰዎች
@dereje1476
@dereje1476 27 күн бұрын
ውይ በዳኔ !ሰውየው እሷ ማሰማት እንጂ መስማት ዳሽኗ ነው።
@AchuKefale
@AchuKefale 25 күн бұрын
ድክመታችሁን ተቀበይ ለለዉጥ ተዘጋጁ አስተያየት ይለዉጣል ከስህተት ይመልሳል በአብዛኛዉ ጭፈራ ነዉ ታዉቂዋለሽ
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 100 МЛН
Универ. 10 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:04:59
Комедии 2023
Рет қаралды 2,4 МЛН
1 класс vs 11 класс  (игрушка)
00:30
БЕРТ
Рет қаралды 4,2 МЛН
ከማርቸዲስ መንዳት ወደ ታክሲ ሰልፍ….በሱስ የፈረሰው ትዳር
1:07:04
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 81 М.
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 100 МЛН