አነጋጋሪው ቪዲዮ ተለቀቀ | “ስለ ዘፈን የአማርኛው መጽሀፍ ቅዱስ ተሳስቷል” | አስቴር እና ዮናስን ያጣላቸው ጉዳይ | ዱላ ቀረሽ ክርክር | Haleta Tv

  Рет қаралды 51,822

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

28 күн бұрын

#ethiopia #haletatv

Пікірлер: 323
@engidaworkehabte8373
@engidaworkehabte8373 24 күн бұрын
አስቴር እንግዶችን ጋብዘሽ በነፃነት ሀሣባቸውን ይግለፁ አትከራከሪ አታቋርጪ መስበክ ከፈለግሽ ቸርች ክፈቺ
@netsanetnoah4015
@netsanetnoah4015 18 күн бұрын
ምን ያለበት ምን አይችልም አሉ? መቼስ ከእኛ ወገን አይደለህም ዘፈንን በየትኛውም መንገድ መዝሙር ልታረገው አትችልም
@samuelzegeye8594
@samuelzegeye8594 18 күн бұрын
😂😂😂😂
@messya7125
@messya7125 23 күн бұрын
እንዴ እኔ ብቻ ሐይማኖተኛ ትክክለኛ ነኝ አልሽ እኮ አስጨርሽዉ ትክክል የሚናገረዉ ለሁሉም ማንም ማንንም ተነስቶ ፈራጅ አይሆንም ለፍርድ የሚመጣዉ ጌታ አለ።
@Milliblackcreativities-pi1ms
@Milliblackcreativities-pi1ms 24 күн бұрын
ብዙ ሰው ስለተስማማ ልክ ነው ማለት አይደለም። ሃሳብ እንጂ ሃጥያት ዘፈን አይሆንም። ዘፈን የተዋችሁ እንኳን ተዋችሁ ዘፈን መተዋችሁ የዓለም ህግ እንዲሆን ታጋይ አትሁኑ። ዘፈንን በጥሩ ሃሳብ የያዛችሁ ትክክሉ ስለገባችሁ ቀጥሉበት። ክርክር ውስጥ አትግቡ። ዮናስ ምክንያታዊም ልክም ነው።
@amandafikera
@amandafikera 26 күн бұрын
He is the best!! 100% ✔️
@tube4545
@tube4545 25 күн бұрын
የዘፈን መንፈስ በኢየሱስ ስም ይወጋ
@zemenegetu1494
@zemenegetu1494 25 күн бұрын
አስቱየ በጎ ሀሳብሽ , ቅን አስተሳሰብሽ መልካም ሰው ነሽ ። እንደምወድሽ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይባርክሽ ።
@YohannesGeday-dj3ls
@YohannesGeday-dj3ls 17 күн бұрын
ነገር ግን ለፍጥረታዊ ሰው የእግዛብሄር ሚስጥር ማወቅ አልተሠጠውም አስቱካ ውይይቱ አይመቸኝም።
@aman7077
@aman7077 25 күн бұрын
ዮኒ እናመሰግናለን ❤❤ አንተ ድንቅ መረዳት ያለህ ሰው ነህ ❤❤🙏🙏
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 24 күн бұрын
የእውነት ሁሉንም ነው የሰማሁት አምልኮ በዝምታ ውስጥም አለ ፅሞናም በጣም ጥሩ አምልኮ ነው ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ
@betselottenker1479
@betselottenker1479 22 күн бұрын
What a wonderful interview! I like the way you guys argued about your different view of points. It is full of respect, humor, and good points. I admired Yoni because of the way he delivered what he believed. Keep it up Astu!
@lordismyshipperd
@lordismyshipperd 26 күн бұрын
ዘፋኝነት ሀጢያት ነው
@naseruk1132
@naseruk1132 23 күн бұрын
ፍልምስ?😢
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq 22 күн бұрын
ፊልም መስራትስ ?
@alebachewlakew1602
@alebachewlakew1602 18 күн бұрын
መዝፈን መቀደስ ነው : ሰውን ዘና ማድረግ
@Abc-mf8xj
@Abc-mf8xj 26 күн бұрын
ዘፈን መስማትም መዝፈንም እርግፍ አድርጊ ከቶውኩት ሁለት ወር ሊሞላኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን አምላክ የለፈቀደውን ስለተውኩኝ ደስ ብሎኛል ሰላም አጊቻለው
@viva8589
@viva8589 25 күн бұрын
ምን አገባን እና
@bona2318
@bona2318 25 күн бұрын
Enkuwan Egziyabher redash/ redah
@yamali1018
@yamali1018 25 күн бұрын
​@@viva8589እርግፍ ማድረጉ በሱ ቦታ ሆነህ ወይም ሆነሽ ቆጨህ/ሸ ?
@user-js6gr2de4s
@user-js6gr2de4s 22 күн бұрын
የጵንጤ መዝሙር ዘፈን ነው
@temewolde365
@temewolde365 20 күн бұрын
​@@user-js6gr2de4sእናንተ አለችሁ አይደል ለማርያም/ፍጡር ምትዘፍኑ።
@Jokercom1990
@Jokercom1990 26 күн бұрын
በአለማዊ ነገር የሰውን መንፈሳዊ ህይወት የምታበላሹ ባጠቃላይ ፈጣሪ ፍርዱን በናተላይ ያድርግ ቢፈቅድ ፈጣሪ ለይቶ ያንሳቹ እምነታቹን ባህላቹን ባጠቃላይ ማን ነታቹን የረሳቹ የሀገርን ሰላም በረከት ያጠፋቹ ናቹ
@viva8589
@viva8589 25 күн бұрын
Kkkkkkkkkkkkmእሺ
@yomeke100
@yomeke100 16 күн бұрын
በአለም ላይ እየኖርክ ይህን ሃሳብ መስጠት አይደብርም?
@saraalemayehu5545
@saraalemayehu5545 26 күн бұрын
አስቴር እያዳመጥሽው ከዛ መረዳዳት ይኖራል እንግሊዘኛሽን ተይው
@endriashi4185
@endriashi4185 23 күн бұрын
ይች ሴትዮ በጣም ነው የምታስጠላኝ
@endriashi4185
@endriashi4185 23 күн бұрын
አትሰማም የሆነች ዶማ
@ErmiyasAbebe-yf2vu
@ErmiyasAbebe-yf2vu 26 күн бұрын
አስቴር ትክክለኛውን ሰው ነው የጋበዝሽው
@bethelhemkifle2599
@bethelhemkifle2599 26 күн бұрын
ነበረ የሱ አስተሳሰብ ጥሩ ሆኖ ሳለ መረዳት ባለመቻሏ የሱን ሀሳብ እንኳን አታስጨርስም።
@libanosayza2433
@libanosayza2433 25 күн бұрын
እባክሽ አስቴር ብዙ ጊዜ ታዝበሻለሁ interview በጣም እንድያስጠላ እያረግሽ ነው አንቺ host ነሽ ወይስ ተከራካር ነሽ ቢያንስ አንድ ሰው ሃሳቡን እንድጨርስ መታገስ አለብሽ... ያልገባሽ ወይም ጥያቄ የፈጠረብሽ ነገር ካለ በጥያቄ መልክ አቅርበው... ካልሆነ third person ይግባና የሆነ ነገር ይበላችሁ መከራከር ከፈለጋችሁ ለብቻቹ ተከራከሩ public አታድርጉ...
@JamboGonfa-nl5iw
@JamboGonfa-nl5iw 26 күн бұрын
በመጀመሪያ ደረጃ ሙዚቃን ሀጢያት ነው ከማለት አንቺ ጋር ያለውን የሙዚቃ መሳሪያ መተው ነው።ፕሮቴስታንት ቤት በሙዚቃ መሳሪያ ጌታን ነው የምናመሰግነው የምትሉት አምላክን መፎገር አይደብርም።ይህንን አለም አትምሰሉ የሚለውን የት አስገብታችሁ ነው።እያሰባችሁ ስሩ።
@user-it7wn4xo7z
@user-it7wn4xo7z 26 күн бұрын
ዘፈን ሀጥያት ነው
@mesiamha5248
@mesiamha5248 25 күн бұрын
በሙዚቃ መሣሪያ ጌታን ማምለከ ሃጢያት አይደለም ለማን ክብር ነው የምንጠቀምበት የሚለው ላይ ነው ትኩረት ማድረግ ነው ክብር ለጌታ ይሁን።
@hadushabreha3993
@hadushabreha3993 21 күн бұрын
Films?
@roziroza3655
@roziroza3655 20 күн бұрын
እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን: የሙዚቃ መሳሪያውን አልጠላውም ግን ይሄ እንደ ዲስኮ ቤት ብልጭ ድርግሙን ጪሱን ጫጫታው ልክ እንደ ዓለማዊያን እሱ ቢቀር መልካም ነው
@freemelese9910
@freemelese9910 20 күн бұрын
አየጨፈሩ ዘፈን አጢያት ነው ትላለች ደፋር እኔ ጻድቅ ነኝ አለች
@newaysolomon2424
@newaysolomon2424 26 күн бұрын
"አንዳንድ ቀንማ ይሻላል ውሽማ" የሚለውን ዘፈን እና "ሠላም ባለም ዙሪያ ሁሉ ለሰው ልጆች ሁሉ" የሚለዉን ዘፈን ባንድ መስፈሪያ እንዴት ትሠፍሪያለሽ። የእጅጋየሁ ሽባባው "ካህኔ" ሙዚቃ አና የሪሃና "I love S*tan" በምን ሂሳብ አንድ ይሆናሉ? ዋናው ነገር የጥበብ ስራችን ሰው ከመሆን መታተራችን የማይጋጭ መሆኑ ነው። እርግጥ ነው ሙዚቃን ተጠቅመው በክፉ ስራ ውስጥ ህዝቡን የሚጎትቱ ሰዎች አሉ ስለዚህ ለሁላችንም መጸለዩ ይሻለናል። ለማንኛውም ዮናስን የተረዳሁት ይምስለኛል።
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 26 күн бұрын
ጴንጤ እኮ ደንቆሮ መሃይም ናቸው ። አስመስለው የሚኖሩ ሌቦች ናቸው ። ጴንጤዎች ሌቦች አመንዝሮች ውሸታሞች ወዘተ ናቸው ።ስለ ሀገር መዝፈን በምን ሂሳብ ነው ሀጥያት የሚሆነው ?
@mahiaba1287
@mahiaba1287 19 күн бұрын
አንተማ ዘፋኝ ታስንቅ የለ እንዴ ከአገር ውስጥ በውጭው ምን ቀረህ
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 18 күн бұрын
ወንጌል በእውቀት እንጂ በመሀይምነት አይሰበክም አወቀ ማለት ሆነ ማለት ነው?​@@mahiaba1287
@kefagnabeqa2348
@kefagnabeqa2348 19 күн бұрын
ዮናስ ጎርፌ ትክክል ነው 1000% ። እነኝህን አስመሳዮች አሳምናለሁ ብሎ መዳረቁ ያሳዝነኛል። ዘፈን ማለት ራሱ ምን ማለት ነው። በስመ ዘፈን ስንት ገንቢ ሃሳብ ያላቸው ከቤተክርስትያን ውጪ ያሉ አርቲስቶች የሚያቀርቡትን ሙዚቃ መኮነን ሞኝነት ነው።
@Sol-oz7oo
@Sol-oz7oo 26 күн бұрын
አስቴር ብዙ ስለለፍሽ ጥሩ የሰራሽ መስሎሻል ግን ከሰውየው የሚጠበቀውን መልስ ልንሰማው አልቻልንም በአለማዊ ሙዚቃ እስክስታ እየወረዳችሁ ዝም ብላችሁ አብራችሁ እየጨፈራችሁ ምን እንበላችሁ የሰውየው ገለፃ በጣም በሳል ነው አስመሳዮች ግን ቢገባቸውም አይገባቸውም እሱ ይባርክህ
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 26 күн бұрын
ጴንጤ አስመሳይ ናቸው ። ጴንጤ ካልጠፋ ስራ መስራት አይቻልም ።
@ethiopiatodayy
@ethiopiatodayy 21 күн бұрын
እቺ ሰትዮ ግን ምንም የሚጥም ለዛ የላትም። እንግዳ ጋብዛ ስታበቃ ኣልሰወራ ኣለችው ኣኮ...ኣቦ ተይው ሃሳቡ ሳይጨረስ ለምን ታቋርጠዋለች?
@beleteyohannesnigussie639
@beleteyohannesnigussie639 23 күн бұрын
ዘፈን ሀጢያት ነው ዘፈንን በአርት መስራትም ያው ሀጢያት ነው ለይቶ መምታት አይቻልም ከምንሰማውም ከምናየውም ነው መቆጠብ የምናደርገውን ለእግዚአብሔር ክብር እንደእግዚአብሔር ቃላ እስካላረግን ድረስ
@targettube4968
@targettube4968 25 күн бұрын
ሎጅክህ ትክክል ነው። ሁሉም ጥበብ አንድ ነው።
@freemelese9910
@freemelese9910 20 күн бұрын
ልከ ነወ
@ethiopiahaile6815
@ethiopiahaile6815 26 күн бұрын
This discussion was very useful. I learned from it. Blessings to both of you. I remember Aster who had an Opera voice when I was in boarding school .....Us children used to giggle ( early seventies, before the revolution)..... Guess which school Yonas? Looking forward to part 2 of this program.
@meleketmedia-5596
@meleketmedia-5596 24 күн бұрын
ራእይ 22 10: ለእኔም፦ “ዘመኑ ቀርቦአልና የዚህን መጽሐፍ ትንቢት ቃል በማኅተም አትዝጋው። 11: ዓመፀኛው ወደ ፊት ያምፅ፥ ርኵሱም ወደ ፊት ይርከስ፥ ጻድቁም ወደ ፊት ጽድቅ ያድርግ፥ ቅዱሱም ወደፊት ይቀደስ፡” አለ። 12: “እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ።
@medhanitbeyene
@medhanitbeyene 22 күн бұрын
በትክክል የወንጌል አማኞች ሁሉንም እንዴ እግዚአብሔር ቃል እናድርግ❤
@user-cd9wz6my1t
@user-cd9wz6my1t 25 күн бұрын
አስቱ ሃሌታዎች የምታቀርቡት ፕሮግራም ምርጥ የሆነ ሃሳብ ነው የምታቀርቡት በደንብ የምትዘጋጁበት ነው ያስታውቃል
@wechecha
@wechecha 24 күн бұрын
Very educational and yet enjoyable. I totally understand his thought process and is very simple to follow, even though Astu was looking too deep into the concept. I am looking forward to reading his book. Astu with smile and respect you been cutting him off a lot.
@samebeyene1197
@samebeyene1197 23 күн бұрын
ነገር መሰነጣጠቁን ተይው .....ተጠያቂው አንድ ሐቅ አለው እሱም ሌላው አርቱ ውስጥ ገብተው እየሰሩ ያሉት ያውም ኽርስትናው ኸሚፈቅደው በላይ ለምንድነው ተጠያቂው ሙዚቃ ታጅባለኽ ተብሎ የሚነቀፈው .....? አስቴር አንቺ ሌላውን ሳትነኺ ይሄኛውን ማብጠልጠልሽ ተገቢ ነው አይባልም ....... ፈጣሪ ለፈጠረን ፈጣሪ በሰጣቹህ ፀጋ ብታገለግሉት በረኸት ነውና ፈጣሪ ወደ መነሻቹህ ፋፅም ኽርስትናቹህ ይመልሳቹህ ፈጣሪን በሚያኸብረው ነገሮች ላይ መትጋት የማያልቅ ሲሳይ ይዞ እንደሚመጣ አንጠራጠር ....... ኽተሳሳትኩም ይቅር በሉኝ
@tshayeashagrea2691
@tshayeashagrea2691 26 күн бұрын
የመጥመቁ ዩሐንሰን አንገት ያስቆረጠም ዘፈን ነው
@Yorilua
@Yorilua 26 күн бұрын
ጴጥሮስንም አዘቅዝቆ ያሰቀለው ወንጌል ነው እኮ ታዲያ ወንጌልን ሀጢያት ልንል እንችላለን? ዘፈንን መቃወም ይችላል ግን አንተ ያነሳህው arguments ውሀ አያነሳም
@weletearegaytadesse4444
@weletearegaytadesse4444 26 күн бұрын
ለወንጌል ህይወት ይሰጥሀል ዋጋ አለህ ።ለዘፈን ግን የለህም ሲኦል ነው ዋጋህ ​@@Yorilua
@tshayeashagrea2691
@tshayeashagrea2691 26 күн бұрын
@@Yorilua ዳኒኪራ ለምደህ ጨፍር ደስ ያለው ቢኖር ይዘምር የንጉስ ዳዊት ሚስት መሐን የሆነችው ዳዊት ሲዘምር ስለናቀችውና ስለሳቀች ነው ጴጥሮስ እየዘመረ እንደ ጌታዬ ወደላይ ሳይሆን ቁልቁል ልሰቀል ብሎ በራሱ ፈቃድ ነው ሰማዕትነትን በሮም የተቀበለው ከፃፍከው ጋር ሰምና ወርቅ ነው ጌታው
@yonasteshale
@yonasteshale 26 күн бұрын
Do you think GOD did it?😢😅
@ethiopiayehulum3517
@ethiopiayehulum3517 25 күн бұрын
ዘፈኑ ምክንያት ሆነ እንጂ በመጥምቁ ዮሀንስ ላይ ያቄመችው ዘማዊዋ ሴት ሌላም ምክንያት ፈልጋ ማስገደሏ አይቀሬ ነበር ::
@kebedeindris7200
@kebedeindris7200 25 күн бұрын
ዮናስ ጎርፌ እባክህን ቃለመጠየቅ ከመስጠትህ በፊት አንተ የፃፍከዉን መፅሐፍ ማንበባቸዉን አረጋግጥ፡፡
@teddo4868
@teddo4868 25 күн бұрын
እንደ ዮናስ አይነት ግልፅ ሰዎች ያብዛልን አስቴር ግን እንደዚ አይነት ከበደ ያለ እውቀት ያላቸው ሰዎች በደንብ ተዘጋጅተሽ ብትቀርቢ ጥሩ ነው በብዙ ተበልጠሻል
@unify9481
@unify9481 25 күн бұрын
ቸርች የምትዪው ምንድር ነው? አንቺስ መንግስተ ሰማይ ትገቢያለሽ ወይ?
@tenad7309
@tenad7309 26 күн бұрын
እኔ አይቼው አላውቅም:: ላፎንቴን ታደለ ሮባን ይመስላል::
@Chereka203
@Chereka203 22 күн бұрын
አሴቴር ❤በዳኔ የእዚብሔር ክብር ሞገስ ያለብሽ 💯💚💛❤🕊⚘️🕊⚘️🕊⚘️🕊⚘️🕊⚘️🕊👍
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq 22 күн бұрын
ትክክል ነህ ፣ አስቴር መሀሌ መሀሌ የሚለዉን መፅሃፍ ምን ትይዋለሽ ??
@Ethio16
@Ethio16 22 күн бұрын
"ትንሳኤው ለመድረሰ ህመም ያሰፈልጋል" ኦረቶዶክስ❤
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. 19 күн бұрын
እኔ ሥልጣን ላይ ዛሬ ብወጣ ነገ ነቢይ ነን የሚሉትን ጉዶች ከነ ቤተ እምነታቸው ከጥንታዊትዋ ኃይማኖተኛዋ ኢትዮጵያ ምደር ከምደረ ገጽ አጠፋ ነበር። እመኑኝ፣ ሰዎቹ የሰይጣን ምልምሎች ናቸው።
@truth2232
@truth2232 18 күн бұрын
Astuye you're awesome!!! Love you, & respect you Remain blessed my beloved sister
@FikruBurg-yh1vw
@FikruBurg-yh1vw 22 күн бұрын
ሲጀመር አስቴር ምትባይ ሴትየው መናፍቅ ሥለሆንሽ ስለዘፈን መናገር አትችይም አንተኛው ጎርፉ በደንብ አስረዳት
@AlemAbraham-wq5et
@AlemAbraham-wq5et 21 күн бұрын
I love his way of presentation regarding calmness. I did not see it the way he explains. In the church even when the church claimed nesseha we shout.
@Hana-3838
@Hana-3838 26 күн бұрын
ይገርምሐል እቤታችሑ ሥመጣ የምቀበለው የምማርበት ካለ ላይክ አረጋለሑ ግን የማይመቹኘ ካሉ ሠምቼ ያለ አሥተያየት እወጣለሑ ።።አለቀ በተለይ የናንተን ሞናሊዛ ሣያት እንድሠማም አይገፋፋኘም
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 26 күн бұрын
የማያንፅ ፕሮግራም ነዉ ለኔ
@ayalewbelayneh5878
@ayalewbelayneh5878 25 күн бұрын
ዘፈን /ቲያትር / ሲኒማ / መጠጥ / ጫት / አሽሽ አና ሌላች መሰል ተግባራቶች ሁሉ የሰዎችን ስሜት ገዝተው ለሀጢያት የሚገፋፉና የሚዳርጉ ሁሉ ሀጢያት ናቸው ። ነገር ግን ሰውን ወደ ሀጢያት የማይገፋፉ ዘፈኖችን ሁሉ ከሀጢያት ጎራ መፈረጅ ተገቢ አይመስለኝም ።
@yomeke100
@yomeke100 21 күн бұрын
እኔ ዘፈን ሀጥያት ነው የሚሉትን አንድ ጥያቄ መጠየቅ እፈልጋለሁ። ሁሌም ግን መመለስ አይችሉም። ሁሉም ዘፈን ሀጢያት ነው ወይ? ሰዎችን እርዱ፣ተረዳዱ፣ አገር ውደዱ፣ ወዘተ የሚል እና ስለ በጎ ነገር የሚዘፈን ዘፈን ሀጢያት ነው ወይ? ዘፈን ሀጢያትነቱ ወደ ሴሰኝነት ዝሙት የሚወስድ ከጎነ እና ስለ ፆታ የተዜመ ከሆነ ብቻ ነው። እንዲያማ ከሆነ ወታደር መሆን ሃጢያት ነው ጦርሜዳ ሄዶ ሰው ሲገል ሀጢያት ነው ማለት ነው?
@shiferawadane4016
@shiferawadane4016 26 күн бұрын
Huletachihum ebdochi nachuhi
@misrakgeberemariam2660
@misrakgeberemariam2660 25 күн бұрын
በጣም አስገራሜ ንግግር ነው
@danielgebergziabher4799
@danielgebergziabher4799 26 күн бұрын
መልካም አሳብ በግጥም መልክ ቀርቦ ቢነብ ሰለ ሰላም ስለ ፍቅር ስለ ሀገር ቢነበብ ሀጢያት ካልሆነ አሳቡ ሣይቀየር ዜማ እና የሙዚቃ መሣሪያ ቢጨመርበት ምንድነዉ ልዬነቱ። መዝሙሩ የጭፈራ ቦታ ሆኖ ያለው የት ነው አሰቴር የናተ የፀሎት ቦታ አደለም ? እኔ ዱሮ የቤንጤ መዝሙር ፀጥ ያለ ሰላም የሚሰጥ ነበር። ያሁኑን አንቺዉ መልሽው።
@selamawitteshome4363
@selamawitteshome4363 26 күн бұрын
ትክክል nightclub እኮ ነው የሚመስለው😂
@kiflugultineh9254
@kiflugultineh9254 25 күн бұрын
አለአዋቂነቱ እነኳን የማይረዳ ወየም ለመረዳት ልቡና ው ን ዘግቶበታል ።
@astermekonnen6153
@astermekonnen6153 26 күн бұрын
Betammm lek new ,Tebarek Zelenskyy fesemo aganatawi new gen ..,,. Hulu mekret ale-bet yessss
@AlemAbraham-wq5et
@AlemAbraham-wq5et 21 күн бұрын
It seems to me he is rising a good question. The script which is true in the philm why it becomes Wrong when it is supported by music. He is telling us truth. We should take care as per the word. Thanks
@wedihager5194
@wedihager5194 24 күн бұрын
በቤት ክርስቲያን ዘፈን አይፈቀድም:: የመዘምራን ዳንኬራም አይፈቀድም። ከያሬዳዊ ዜማ ውጭ ከሊቃውንቱ ማሕሌትና ወረብ ውጭ ሕገ እግዚአብሔር መጣስ ነው።
@user-fd4ki2uz8s
@user-fd4ki2uz8s 24 күн бұрын
እጅግ የወረደ ፕሮግራም ነዉ!!!!!!!!!!!!!!!!
@saraalemayehu5545
@saraalemayehu5545 26 күн бұрын
ዝምታው እውነት ነው የስፈልጋል አንዳንድ ጊዜ እኮ ዝላዩ እጅግ በዛ የእየሱስን ስቃይ ማሰብ ያስፈልጋል ልክ ብለሀል
@dawitsurafel3438
@dawitsurafel3438 20 күн бұрын
ትክክል ብለዋል አቶ ዮናስ:: እዚህ ጋር የራሴን ተሞክሮ ላካፍል እና ባለቤቴ በሕይወት አጋጣሚ ሁለታችንም ከሀገር ውጭ የተለያየ ሀገር ነው የምንኖረው ታዲያ ዕለት ዕለት ለኔ እና ለሀገሯ ያላትን ፍቅር እና ናፍቆት ትገልፅልኛለች እኔም እንደዛው:: ብዙውን ግን እረፍት የምንወጣውና የምንገናኘው ሁለታችንም ተወልደን ባደግንበት አዲስ አበባ ነው እናም ባለፈው ሀገር ቤት ተገናኝተን ሳለ የጂጂ ናፈቀኝ የሚለው ዘፈን ተከፈተ ባለቤቴ ዘፈኑ ይዘጋ ብላ ሞገተችኝ እኔም አንድ ጥያቄ አነሳሁ ጂጂ የዘፈነችው ስለናፈቃት ሀገሯ ስላደገችበት ቀኤ ወግና የባህል አከባበር ነው:: ታዲያ ይህን ስሜት እኔም ሆንኩ አንቺ ዕለት ዕለት የምንለው ነገር ነው አሁንም ሀገራችን የመጣነው ያንን የሀገራችንን የናፍቆት ርሀብ ለማስታገስ ሆኖ ሳለ እኛ ስናወራወና ስናደርገው ልክ የሚሆነው ጂጂ ደግሞ የኛን ዕሳቤና ተግባር በግጥም እና ዜማ ስታቀርበው ስሕተት የሚሆነው እንዴት ነው ብዬ ብጠይቅም እስካሁን መልስ አላገኘሁም::
@yaredkinfe4272
@yaredkinfe4272 10 күн бұрын
ድንቅ ፅሁፍ
@nebia.23
@nebia.23 26 күн бұрын
Protestantism በኢትዮጵያ ለመስፋፋት የተጠቀመበት ትርክት እኛ አንዘፍንም አንጠጣም አንሳደብም ወዘተ ናቸው እነዚህ ትርክቶች አሁን ግባቸውን ስለመቱ አሁን ሁሉንም እንደ አባቶቻቸው አዎሮፖውያን ተያይዘውታል ከዚህ በላይም ይቀጥላል
@user-hm8ew9fd7b
@user-hm8ew9fd7b 21 күн бұрын
Yonas is so genuine and brilliant. መፅሀፍህን ሳያነቡ የሚተቹ ብዙ ነኝ ናቸው። Don't waste your time responding to people like Aster
@tenad7309
@tenad7309 26 күн бұрын
ወይ የእኛ ሰው? ፈረንጅ ነው ያገባሁት ብሎ? ዘና ኮራ አለ😃
@solomongetachew9660
@solomongetachew9660 24 күн бұрын
ዬኒ ምርጥ
@solomonaynalem9035
@solomonaynalem9035 26 күн бұрын
ወንድም ዮናስ ጎርፌ ግሩም እውቀት ያለህ ሰው ነህ ነገር ግን በቤት ያጣው ቤተኛ መጽሀፍህ የተነሳ ብዙ አማኝ ወጣት ወደ አለም እንዲቀላቀል አድርግሀል ለዚህ ነገር ደግሞ ንስሃ ከመግባት ባሻገር ስህተትህን በግልጽ ልታሳውቅ ይገባ ነበር ሆኖም እካሁን ድረስ በአቋምህ እንደገፋህበት ነው፤ አንድ ቀን አስትንፋሻችን ስትያዝ በፍርድ ዙፋን ፊት መቅረባችን አይቀርምና ፈጥነህ ንስሃ ግባ!!! እህት አስቴር ተባረኪልን!!
@jovan1j0
@jovan1j0 26 күн бұрын
Yonas, your view will dominate the future, don"t lose hope.
@JalekoKo-rv3fs
@JalekoKo-rv3fs 26 күн бұрын
ሲጀመር የፔጤ መዝሙር ባጠቃላይ ዜማው የዘፈን ነው
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 25 күн бұрын
ቃል አቢበሺ መመለሲ ጥሩነዉ ከፊርድም እናመልጣለ ለአለም የተዘፈነዉ የአለምነዉ ለእግዝአቢሔር የቀረበዉ ለእግዝአቢሐርነዉ
@endalkachewtizazu8515
@endalkachewtizazu8515 25 күн бұрын
no yeyared zemare musqa new.
@save7997
@save7997 24 күн бұрын
​@@ajmanbaldiya3338ዜማው ዳንሱ ከአለም አንድ ከሆነ ምኑን ለየው አሁንማ ላይት ሲስተም ጀምራችዋል በቅርብ ደሞ ቅምቀማ ብጀምሩ ናይስ ነበር
@AlemtsehayWerku-mw7po
@AlemtsehayWerku-mw7po 26 күн бұрын
ዘፈን ከመናፍስት አለም ስለሆነ ሰውን የመቆጣጠር ሓይል አለው።
@jovan1j0
@jovan1j0 26 күн бұрын
ከፊልም አይብስም በጆሮ ከሚገባው በዓይን የሚገባው እንደሚበልጥ እወቅ be logical
@astermekonnen6153
@astermekonnen6153 26 күн бұрын
Betoch Eyale Telahun Gugsa Sesra sedk new?
@salemgashe8721
@salemgashe8721 25 күн бұрын
ድርማው አሪፍ ነው ይሄ ብዙ ኢትዮጵያውያን ቤት ያለ ጉዳይ ቢሆንም መጀመርያ ድራማ መሆኑን ስላልተናገራቹ ብዙ ተመልካች አግኝታችሁ ይሆናል ግን ይሄ ፕሮግራም በሚቀጥለው ድራማችሁም ማንም ግዜ አይሰጣችሁም
@helenderessaderessa
@helenderessaderessa 25 күн бұрын
What do you mean?
@afewerktemeleso130
@afewerktemeleso130 26 күн бұрын
She never understood if she lived in western culture
@tenad7309
@tenad7309 26 күн бұрын
Who?😃
@abrahambel.2388
@abrahambel.2388 25 күн бұрын
ዘፈንም ዘፋኞችም የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም ተብሎ በእግዚአብሔር ቃል ላይ ተፅፏል ። ከተከራካሪው አውቃለሁ ባይ ሰውዬ በላይ የእግዚአብሔር ቃል የታመነ ነው። እግዚአብሔርም ከሰዎች በላይ የከበረ ዕውነተኛ አምላክም ነው። በሰውኛ አካሔድ ቃሉን ለማሻሻል የሚሞክር ሰው ከእግዚአብሔር ጋር የተጣላ ዕርጉም እና እጅግም ምስኪን ነውና ያሳዝነኛል ።
@yamali1018
@yamali1018 25 күн бұрын
Well said.
@Greatasmo901
@Greatasmo901 24 күн бұрын
ሮግጠኛ ነኝ አንተ ከአረመኔወች አንዱ ነህ
@wosensegeddemissie1214
@wosensegeddemissie1214 26 күн бұрын
Are those country spiritual??? Astu 100% agreed with you it’s not the matter of sin or not what it matters is the outcome after they chose to serve this world
@abebe7532
@abebe7532 26 күн бұрын
Anchim sehen bey Abo ‼️‼️‼️ Anfanden tabejwalash ‼️‼️🫤
@almezelke7020
@almezelke7020 26 күн бұрын
በቤተክርስቲያን ዘፈን መዝፈን ልክ ነው ያለ ትውልዱን አዝማሪ ያረገ ፈሪሀ እግዚአብሔር ያስጣለ
@astrobible860
@astrobible860 20 күн бұрын
የፈለገ ሰው ሺ ይበል ዘፈን ዘፈን ነው የኔ ዜማ ነፍሴ ለምትወደው ለኢየሱሴ ብቻ ነው:: ለሌላ ሴት ሆነች ማንም ትምጣ አላዜምላትም
@haregashine7998
@haregashine7998 25 күн бұрын
የጴንጤ መዝሙር እራሱ የጌታችን የምድሐኒታችን ስም እየተጠቀሙ መደነስ ነው:: ማነው ማንን የሚያታልለው ? ራስችሁን ተመልከቱ
@sababerhanu7885
@sababerhanu7885 23 күн бұрын
ዬናስ እውነት አለው ፣ እኔ ሉተር ቸርች ውስጥ ነው ያደኩት ጭብጨባ አይፈቀድም ነበረ አሁን ሁከት በርክቷል ፣እኔ እግዚአብሔር የሁከት አምላክ አይደለሁም እንዳለ!!
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 22 күн бұрын
አስቴር እንግዶችሽን ሀሳባቸዉን እስከሚጨርሱ ጠብቂ
@livedexperiences
@livedexperiences 26 күн бұрын
አስቴር በማስተዋል ተመላለሽ። ሰውዬውን በኢንተርቪው ልትለውጪው አስበሽ ነው..? ወይንስ "አነጋጋሪ በሚል" በቪው ገንዘብ ለመሰብሰብ...? ወይንስ ከሱ የባሰ በአደባባይ መርዙን እንዲረጭ የትውልዱን ጆሮ ልትሰጪው...? የትኛው ነው? ንስሃ ግቢ ልክ አልሰራሽም። የሚገስጽሽ ሰው የሚወድሽ እንጂ የሚጠላሽ አይደለም። ወንድም ዮናስ አንተም ንስሃ ገብተህ ተመለስ፤ ለእኔ የገነነው ጸጋ ለአንተም አለ። ወጣቶች እንዲሁም ታናናሾቼ እባካቹ ይሄን interview አትዩ።
@RamaRama19772
@RamaRama19772 23 күн бұрын
“በዚያም የምድረ በዳ አራዊት ያርፋሉ፥ ጕጕቶችም በቤቶቻቸው ይሞላሉ፤ ሰጎኖችም በዚያ ይኖራሉ፥ በዚያም አጋንንት ይዘፍናሉ።” - ኢሳይያስ 13፥21
@mekuriagugsa8570
@mekuriagugsa8570 18 күн бұрын
እሷ ጸጥ ብላ እሱን ብቻ የምሰማበት ሁኔታ ቢኖር ደስ ይለኝ ነበር ።
@teshomeroba2141
@teshomeroba2141 23 күн бұрын
Hefen Hatetat nw??? Depending on the situation or music
@samuelwondimu1811
@samuelwondimu1811 26 күн бұрын
ትኩረት መደረግ ያለበት መልዕክቱ ላይ መሆን አለበት። በተለያዬ ቦታ ያለሙዚቃ ስናወራው እሚያስቀንና እሚያሳዝነን በሙዚቃ ሲታጀብ ለምን ሀጢአት ይሆናል? መልዕክቱ ሰውን ከመስመር እሚያስወጣ ና ወደ ክፉ እሚያመራ ከሆነ እውነት ነው አስፈላጊ አይደለም።
@bisrathaile1141
@bisrathaile1141 26 күн бұрын
ዮኒ በጣም ላመሰግንህ እወዳለሁ፡፡ ልባችን በብዙ ክፋት ተሞልቶ ሳለ በራሳችን የጽድቅ ቡቱቶ ለመመካት ለምንፈልግ ሰዎች ያንተ ነገር አይመቸንም፡፡ ልጆቼ ባልተጻፈ (በተሳሳተ ትርጉም) ልጆቼ ላይ አላስፈላጊ ቀንበር አልጭንም! ክርስትናን እንዲጠሉትም አልፈልግም!
@user-xh3ck8en4c
@user-xh3ck8en4c 21 күн бұрын
ምን ማለት ነው ?
@fekaduneka
@fekaduneka 25 күн бұрын
ዮናስ ጨለለ የጴንጤው ቤተሰብ ልጅ ፍጻሜው አመልከዋለሁ ብለው በሚጮሁለት በኢየሱስ ክርስቶስ በተመሰለው ዘንዶ ማበድ ነው እያያችሁ ዕብደት የአስቴርንም በቅርቡ እናያለን
@lee-8500
@lee-8500 22 күн бұрын
Music is completely different from movie.
@fantayetaddesse2995
@fantayetaddesse2995 20 күн бұрын
መፅሐፍ ቅዱስ Specifically ዘፈን ነው የተባለው
@fikirsisay
@fikirsisay 26 күн бұрын
ምንም ብታረጊ የማያምርብሽ ሴትዮ!!!
@Amen-vh8pt
@Amen-vh8pt 26 күн бұрын
መንጋ ስለሆነች ነውኮ 😂😂
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 26 күн бұрын
ASTERMA..EWNTE.NAWE.MUTWARWE..WECY.ANTA.WAYM.ANCY..ZFGUNHUMSALG
@friyeamen9579
@friyeamen9579 26 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@hanhn7623
@hanhn7623 24 күн бұрын
መንጋ.ተመቸኝ😂😂😂😂😂​@@Amen-vh8pt
@mikaelchurnet8064
@mikaelchurnet8064 26 күн бұрын
አስቴር ሌላ ስራ ፈልጊ።
@friyeamen9579
@friyeamen9579 26 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 26 күн бұрын
Lemene zefajenete mengesete semayate ayawereseme hulume kebetekeresetiyane yewetu nachewe eberawayanene bedebe anebebie zefajenete menegesete semayate ayederseme yelale
@mikaelchurnet8064
@mikaelchurnet8064 25 күн бұрын
@@abeykinyozi6653 እኔ ዘፈን ያፀድቃል አላልኩም።ጋዜጠኝነቱን አልቻለችበትም ብዬ ነው። ምክንያቱም ዮናስ የራሱን ሀሳብ በተደጋጋሚ ተናግሯል። ሲቀጥል ጥያቄውን አላነሳውም ይቅር ብላ ነበር ነገር ግን ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ጊዜውን የበላችው በአንድ አሰልቺ ጥያቄ ነው ። ለዛ ነው ሌላ ስራ ፈልጊ ያልዃት። በዛ ላይ ሰውየው ዮናስ ነው ።ብዙ ስራ የሰራ ሰው ነው ብዙ ሀሳብ ማንሳት ትችል ነበር ። የራሷን ሀሳብ ለማውራት ከሆነ ብቻዋን መቅረብ ነበረባት።
@werkeayalew9459
@werkeayalew9459 24 күн бұрын
ዘፈን ሰለተቃወመች አይ አለም
@tsiontsion3938
@tsiontsion3938 19 күн бұрын
አሰልቺ! ለጌታ እንኳን ፕሮፌሽን ህይወት ይተዋል!! ቀጥልበት ሠው በደረሰበት በዛ ይመላለስ! በነጩ ዙፋን ፊት መልሱ ያንተ ነው ጌታ ነው Motivn የሚመረምር! አስቴር ኸረ be Proffesional ሀሳብ አስጨርሺ!!! አትጩሂብን አዳምጪም ተደመጪም ትግስት እጅጉን ሂጂና ተማሪ። የራስሽን ሀሳብ እስኪያምኑልሽ አትንጫጪ!!
@almazalaye8931
@almazalaye8931 26 күн бұрын
እስክሪኑንአስተካክሉት እባካችሁ?
@temesgenkassa5258
@temesgenkassa5258 22 күн бұрын
OMG how deep is Aster ignorance. The guy is super logical.
@yohasethio7669
@yohasethio7669 24 күн бұрын
ፉከራ፣ ቀረርቶ ሀገርን፣ ድንበርን ለማስከበር ጀግንነትን ለማበረታታት መሆኑ መታወቅ አለበት
@nuzafro4703
@nuzafro4703 12 күн бұрын
ቆይ አንድ የማይገባኝ ነገር አንድን የኪነጥበብ ሰው ጋብዞ ስለ ዘፈን አጥያት ነው አይደለም ብሎ ጥያቄ እና ክርክር ማንሳት ምን ይሉታል፡፡ ወይ የአንቺን ሾው ከመንፈሳዊ ሰዎች ጋር ብቻ ማድረግ አለብሽ፡፡
@kubawifqri6143
@kubawifqri6143 25 күн бұрын
ዓለማዊ ድራማ መቆም አለበት።
@mikiyasderbe7213
@mikiyasderbe7213 26 күн бұрын
"better opinion" and "better life style" have better and more better opinion and lifestyle. The question is "what is better opinion? who owns that opinion? etc" the same with the life style chosen. #. HOW IS ADAM SURVIVE IF HEWEN WAS NOT THERE? #. HOW IS JESUS CHRIST BORN IN MARY'S WOMB? #. WHY IS MARY CHOSEN INSTEAD OF ALL OTHER WOMEN SO THAT SHE DIDN't SHOUT ALL THE DAY BUT PRAY? #.HOW DO YOU LEAVE AND FORGET YOUR MOTHER AND DENY HER EVEN WITH HER BELIEF SO THAT THE WORLD BOW IT'S KNEE? #. HOW DO YOU FEEL WHEN YOU GO TO SMART CLUB AND IN THE OTHER DAY KALDIS COFFEE?
@choonipapa9073
@choonipapa9073 23 күн бұрын
የኔም የሁልግዜ ጥያቄ ነው። ለምሳሌ ባለቤቴ ተለየኝ እንበል እና ግጥም እንዲህ ብዬ ብጽፍለት .. አይንህ ናፈቀኝ፣ ሳቅህ ትዝ አለኝ ፣ የኔ ፍቅር አይኔ ላይ ነህ፣ ወዘተ ወዘተ ወዘተ ብዬ ብፅፍለት ሃጥያት ነው? በእኔ ሃሳብ አይደለም። እዚህ ግጥም ላይ ዜማ ስጨምርበት ለምንድን ነው ስህተት/ሃጥያት የሚሆነው?
@MiRahel
@MiRahel 23 күн бұрын
I agree with him!!!! I think Aster Bedane is stuck somewhere, this is 2024
@777-Jesus.
@777-Jesus. 22 күн бұрын
መመሪያችን የጌታ ቃል፥ምሳሌዎችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻና ብቻ ነው እንጂ ሰው አይደለም!
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 18 күн бұрын
ዮናስ ልክ ነው አርት ቋንቋ ነው። ስእል፣ ድራማ፣ ዘፈን፣ ፊልም፣ የእግዚአብሄርን ሀሳብ ተጋጭተው ሲሰሩ መራቅ ነው የእግዚአብሄርን ሀሳብ ደግፈው ከተሰሩ ግን ችግር የለውም። ለምሳሌ ከዘፈን ተማር ልጄ ተማር ልጄ የሚለው የአለማየው እሸቴ ሙዚቃ እና የበደሉአችውን ይቅር በሉ ሲል ተበድዬ ማረኝ አልልም ያለው ፀሀዬ ሙዚቃ ልዩነት አላቸው የአለማየው ፅድቅም ኩነኔም የለው ቢሰማ የፀሀዬ ግን ኩነኔ አለው ፈጣሪ የበደሉአችውን ይቅር በሉ ሲል ይቅር አልልም ብሎ ዘፍኖአል😂
@amen8172
@amen8172 24 күн бұрын
ሰውየው ልክ ነው በፔንጤው ሀይሞኖት ዘፈን ይፈቀዳል መዝሙር ብለው የሚዘፍኑትስ የሚደንሱት የሚዘሉት ምንድነው 😂
@genetabate45
@genetabate45 24 күн бұрын
ግሩም ዉይይት ነዉ.
@aynalemhaddis174
@aynalemhaddis174 25 күн бұрын
የጴንጤ መዝሙር ጠቅላላ ከዘፈን ኮፒ የተደረገ ነው።ምሳሌ መጀመሪያ የድሮ የጴንጤ መዝሙሮች እና አሁን ድረስ ያለው እና ዳን ሱስ ሰውዬው እንዳለው ሁሉንም መተው አለባችሁ።ሌላው የሙዚቃ ኢኒስቱርመንት ሁሉም ለእምነት የማይሆን ነው።በኦርቶዶክስ ያለው የሙዚቃው የቅዱስ ያሬድ ቅዳሴው የተረጋጋ የሙዚቃ መሳሪያው የእምነት በገናው
@firehiwotamenu5127
@firehiwotamenu5127 16 күн бұрын
papapa ye Aster Englitaligna
@user-ek9ku8rw1d
@user-ek9ku8rw1d 18 күн бұрын
አስቱየ አዉቆ የተኛ ሲቀሰቅሱት አይሰማም ።ነገር ግን ዘፈን ሃጥያት አደለም ባይባል።ዬኒ የኔ ምኞት በውሰጥህ ያለ እምቅ ስጦታ ለጌታ ክብር ቢሆን?
@abinetmasse820
@abinetmasse820 26 күн бұрын
ፍርዱን ከእግዚአብሔር እጠብቃለሁ ። ዘፈንን ግልጽ የሆነን ኃጢአት የማያንጽን ነገር በሰው ለመክተት ሠይጣን ምን ያህል እንደሚተጋ ተመልከቱ ። ሰውን እግዚአብሔር ከዘፈን ያወጣል ይህ ሰውዬ ለመክተት ይኳትናል። ሚዲያ ላይ መቅረብ የሌለበት ነበር ። በእውነት ጌታን የሚያውቅ ሰው ዘፈን ኃጢአት መሆኑን ያውቃል ።biblically ም ኃጢአት ነው። የርኩሰት ሁሉ አባት ነው ዘፈን። እኔ ምስክር ነኝ ሰዎች ተጠንቀቂ በቤተክርስቲያን አካባቢ የተሳሳተ ትምህርት ይዘው ያሉ እንደዛህ አይነት አስተማሪዎች ሞልተዋል ።
@mesiamha5248
@mesiamha5248 25 күн бұрын
እውነት ነው ስቶ ከሚያስት መጠበቅ ያስፈልጋል መመሪያችን ቃሉ ነው ዘፈን ሃጢያት ነው፣
Василиса наняла личного массажиста 😂 #shorts
00:22
Денис Кукояка
Рет қаралды 6 МЛН
Китайка и Пчелка 10 серия😂😆
00:19
KITAYKA
Рет қаралды 2,1 МЛН
$10,000 Every Day You Survive In The Wilderness
26:44
MrBeast
Рет қаралды 136 МЛН
የዶላር ጡረተኞች ትርምስምስ
1:49
Addisalem Belay official
Рет қаралды 3 М.
ዲያስፖራ ላይ ያነጣጠረ አዋጅ፣ 10 ዓመት ወደ ኋላ ለምን?
59:09
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 7 М.
Василиса наняла личного массажиста 😂 #shorts
00:22
Денис Кукояка
Рет қаралды 6 МЛН