KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Ethiopia: Qin Leboch (ቅን ልቦች) | እነፍፁምን እንዲህ ያሳቃቸው ምንድነው? What makes these guys laugh out laud?
18:39
ሳነሳሳ - እመቤት ካሳ | እንዝርት | Enzert - Abbay tv - Ethiopia
8:26
Как Я Брата ОБМАНУЛ (смешное видео, прикол, юмор, поржать)
00:59
台上一分钟,台下十年功(内容来源网络@原声社·非遗男团)#非遗文化 #国粹 #重庆 #国风 #杂技 #shorts
00:36
Это мое последнее предупреждение | 4 серия | Сериал "ПрАкурор" | КОНКУРС
19:20
Hoodie gets wicked makeover! 😲
00:47
Qin Leboch (ቅን ልቦች) | የእመቤት ሙዚቃ አሀዱ
Рет қаралды 583,723
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 561 М.
Qin Liboch
Күн бұрын
Пікірлер: 3 500
@QinLiboch
5 жыл бұрын
እጅጉን በጣም አዝናኝ ኮሜዲ ዶ/ር ሺበሺ kzbin.info/www/bejne/kJ6WdHlsf9ObqaM
@mubaratbangky4564
5 жыл бұрын
መሳቅ ነው አመሌ
@safinasafina6628
5 жыл бұрын
Kin leboch beretu fetari selamachun yabezalen
@ሰላምለሀገሬኢትዮጵያ-ቸ1ዀ
5 жыл бұрын
እሙዬ የኔ የዋህ ሀበሻ ቀሚስሽ ሲያምር
@እኔምበስምሽእለምናለሁአች
5 жыл бұрын
ቅን ልቦች ውይይይ ስወዳችሁ
@እኔምበስምሽእለምናለሁአች
5 жыл бұрын
ፍፄ በናትህ እኔ ሚዚቃ መዝፈን እፈልጋለሁ ቁጥራችሁን መገኛችሁን ላኩልኝ ወይ የመቤትን ወይ የናተን
@tadessetegegne6429
5 жыл бұрын
ከምር ይችን ልጅ ለመርዳት በምታደርጉት ጥረት በጣም ነው የምታስደስቱኝ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
5 жыл бұрын
የእውነት ይችን ልጅ ለመሮዳት ለማገዝ የምታደርጉት ጥረት ሳላደንቃችሁ አላልፍም የምር ሀበሻ ማለት እንድህ ስንረዳዳ ነው የሚያምርብን❤
@sultanalain7706
5 жыл бұрын
ሰልጠን በይ
@sultanalain7706
5 жыл бұрын
ሳቅ አታብጂ ኢጭ
@sultanalain7706
5 жыл бұрын
በናታችሁ ኮሜቱን አስነብቧት ሳቅ አታብዛ ሴት ልጂ ውበቷ ቁጥብነቷ ነው
@suaaddd601
5 жыл бұрын
@@sultanalain7706 ፈጣሪ ለሰጣት እደፈለጋት ትሳቆ ሆይ
@sanamsanam179
5 жыл бұрын
ኮሜቶች አትሳደቡ ለሰሜቶአሰቡ ሰትመክሩ ሳትሳደቡ ምከሩ ከይቅረታጋረ
@ghghjv9492
4 жыл бұрын
ሙዚቃ አቀናባሪዉ እደዉ ምን ልበልህ ደስ እምትል ሰዉ ነህ ተባረክ
@kidistaragie6546
5 жыл бұрын
ፍጺ አንትን የወለደች እናት ትባርክ
@זמנאייקפאלה-ת1ט
4 жыл бұрын
Amen hulum ethiopian aria honehal
@asteralajmj6091
3 жыл бұрын
ፍጺ እብርሀን እድሜና ጤናይስጥልኝ
@asteralajmj6091
3 жыл бұрын
የደገፋችሖትሁሉ እመብርሀን ስራችሁን ትባርክላችሁ
@amsalselam7215
3 жыл бұрын
Amen🥰🥰
@ነቢላሰኢድ-ለ1ዘ
5 жыл бұрын
እሙየን እደኔ የምትወዱ❤❤Like👍👍ግጩኝ እስኪ
@YeWahaMarMedia
5 жыл бұрын
ነቢላ ውዴ ደምሪኝ
@mihrettesfa3434
5 жыл бұрын
እሙ ዬ በርች ለመዠምደድ ሞክር. አርፍነው
@YeWahaMarMedia
5 жыл бұрын
@@mihrettesfa3434 ስወድሽ ቤቴን እይልኝ ከወደድሽው ሰብ ታደርጊያለሽ
@khalidalhammadi5569
5 жыл бұрын
እሙ የኔ ቆንጆ አይዞሽ አትፍሪ
@loveeritrea3235
5 жыл бұрын
So sweet Emye God bless you I love you sister
@መልካምተናገርአለያዝምበል
4 жыл бұрын
እናንተ የምታግዟት ግን ምርጥ ኢትዮጲያዊ ናችሁ ተባረኩ
@zewdneshtadese
3 жыл бұрын
እንዘመድ
@tube-sw3uc
5 жыл бұрын
ዋዉ የእሙ ዲምፅ የተመቻችሁ ላይክ አርጉኝ እስኪ
@efrataalemuadcdefghio8170
4 жыл бұрын
yena konjo wow berchlge😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😁😁😁😂😂😂😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@y5prime186
4 жыл бұрын
Selam new
@y5prime186
4 жыл бұрын
Yane konjo selam new
@aaAa-cz7mq
4 жыл бұрын
ዋው
@እድላዊትመልካሙ
5 жыл бұрын
እህት ለዚህ ያበቃሺን ከፈጣሪ በታች ሁኖ ለረዳሽ ወንድማችን ፊፄ እድሜና ጤና ጨምሮ የድንግል ማሪያም ልጂ ይስጥህ
@yalgayalga3073
5 жыл бұрын
የእሙን ለቅሦ ወደ ሣቅ የቀየረ አምላክ የእኛንም ሂወት መቸ ነው ከሥደት የሚታወጣን ፀሎታችን ሥማ ፈጣሪ
@kurifekryashenfal4939
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ምን ይሳነዋል ፈጣሪ
@may2may267
4 жыл бұрын
አሚንንንንንንንን
@محمدابراهيمالمعيني
4 жыл бұрын
አሜን፫
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ
4 жыл бұрын
አሜን(3)❤
@hiikrammohamed6416
4 жыл бұрын
Amiin
@mulugetaabrarie1351
5 жыл бұрын
እሙ ጎበዝ ነሽ ግን በዚህ አጋጣሚ ለ ሙዚቃ አቀናባሪዎች ክብር ይገባችኋል በእውነት 🙏🙏
@ሒበቱላህ
4 жыл бұрын
አቀናባርይወችም ቅን ናቸው ቀጥሉበት ሁሉም ኢትዩ ወንዲም እህት ነን
@ሀገሬኢትዮጵያሰላምሽ-ቸ4ቈ
5 жыл бұрын
ዋው አቀናባሪው ተመቸኝ👌እንግዲ ፈላጎትሽ ከሆነ ምንም ማድረግ አይቻልም እግዚአብሔር ይርዳሽ
@mekdesyemaryamliji5339
4 жыл бұрын
እስኪ የእሙዬ ደስታ የሚያስደስተው👍
@ከሚላበስር
5 жыл бұрын
እውነት ኢትዮፕያ መሆኔን በጣም ደስ አለኝ መነሻው ፍፄ ቢሆንም ከሱም ስር ሆናቹ እመቤትን ለረዳቻቷት ሁሉ ፈጣሪ ይርዳቹ
@זמנאייקפאלה-ת1ט
4 жыл бұрын
Amen
@ሃኒነኝየናቴናፋቂ
4 жыл бұрын
የኔውድእህት አይዞሽበርችየምር በሚቀጥለው አብረን እንዘፍነውአለን
@ሃኒነኝየናቴናፋቂ
4 жыл бұрын
እሙየ አንችንየረዳሽሰውሁሉአላህይጠብቃችሁያረብ
@misganawaniley3718
5 жыл бұрын
ተገልጾ የማያልቅ ርዳታ ማድረጋችሁ ትልቁ የኢትዮጵያዊ መገለጫችን ነዉ ።
@hiwetendewazayasaznal1295
5 жыл бұрын
Misganaw Aniley 😂
@blackgana8208
5 жыл бұрын
እሙ በርቺ ማማ በጣም ያምራል ዲምፂሺ የኔየዋህ
@ethiopeaetio3090
5 жыл бұрын
Misganaw Aniley tkikikl
@ayelechfeysa5626
5 жыл бұрын
እመቤት፣ጀግናና፣ብልሽ፣ይቀለኛል፣ዋዋዋዋዉ
@ayelechfeysa5626
5 жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@uae4819
5 жыл бұрын
የኔ የዋህ እግዚአብሔር ያሳካልሽ ድምፅሽ ለኔ 1ኛ ነው እሙዬ👌👌👌👌
@amsaleaweke2805
5 жыл бұрын
ቅን ልቦች በእውነት ለዝች ልች ድጋፍ የምታደርጉት በእውነት ትክክል ቅን ልቦች ናችሁ ልትመስገኑ ይገባል ♥♥♥♥ !!
@maryeweldemaryam1721
5 жыл бұрын
የእውነት ቃላት ያጥረኛል ፈጣሪ ይርዳችሁ በጣም ደስ ይላል የሰውን ልጅ ለመርዳት የምታደርጉት ጥረት በጣም ብቻ አላቅም
@tamirattamirat7701
5 жыл бұрын
ምርጥ ኮነሽ በጣም ደስ ይላል ለዚህ መድስረስሽ በፍፄ እና በፍጣሪ ነው እና በርቺ. እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
@እመብርሀንአንችውጠብቂንእ
5 жыл бұрын
ሳቅ የደስታ ምንጭ ነው ሳቂልኝ የኔ ፍልቅልቅ ግን ዘፈኑ ቢቀርብሽ መዝሙር ሞክሪ በተረፈ በርች ሁሌም ደስስስስስ ይበልሽ
@ዮናታንየሚካኤልልጅ-አ5ጸ
5 жыл бұрын
እሙ ልምከርሽ ዘፈን መንግስተ ሰማይ አያወርስም እሚያበረታቱሽ እንድዘፍኝ አይጠቅሙሽም ይህ አለም አላፊ ነው ያገዘሽ ደግሞ የጌቶች ጌታ ነው ብችይ እሱን አገልግይ
@hyata1108
5 жыл бұрын
ትክክክል
@ftube8
5 жыл бұрын
Tekekl wandemywa😘😘
@سارةسارة-ز2س
5 жыл бұрын
ትክክክል.በሁሉምሀይማኖትአይፈቅድም
@alhmdulilha1369
5 жыл бұрын
ሠአ
@ቲጂቲጂ-የ4ጰ
5 жыл бұрын
በትክክል
@የእናቴልጅ-ቈ6ነ
5 жыл бұрын
💘. ፍቅር ማለት 💘 💓ፍፃሜዉ. የሚያምር ቅርብ ማንነት ግልፅነትን የሚያስተምር ርህራሄና ለሰዉ ማዘንን ለሰዉ የሚያስተም 💓ከፈጣሪ የሚገን ልዩ ስጦታ ነዉ ፍቅር የሚመሰረተዉ እንድ ነፍስ በሁለት አካል ሲኖር ነዉ 💓ምን ግዜም በቂ ነገር አሟጠን የማናገኝበት ፍቅር ነዉ እዉነተኛ ፍቅር አጊኝተህ ከተንከባከብከዉ እራስክን በምድር ላይ ካሉ ጥቂት ከእድለኞቹ መሀል አንዱ እንተ ነህ 💓ፍቅር የተለየ ቀን ልዩ ቦታ ድርጊት አይፈልግም በድንገት ሳይታሰብ ይከሰታል ።💖😘
@emubehredin9200
5 жыл бұрын
Waw bedenb gelteshiwal yene eht fikr malet isu new
@mekdesyemaryamliji5339
4 жыл бұрын
ፍፄ በስራወችህ ሁሉ በጣም ነው የማደንቅህ እግዚአብሔር ይባርክህ እሙዬ በጣም ነው የምወድሽ ባየሁሽ ቁጥር የእናቴ ልጅ ነው የምትመስይኝ ዬኔ ውድ እግዚአብሔር ከሀጢአት በቀር የልብሽን መሻት ሁሉ ይፈፅምልሽ
@tigistmulugeta6320
4 жыл бұрын
K loop0mop
@kaleyefeker3547
5 жыл бұрын
እሙዬ የኔ ቆንጆ እምር ብሎብሻል ቀሚስሽ በጣም ያምራል ዘፈን ሀፂያት ነው ግን ቢሆንም የልብሽን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምልሽ
@lema9174
5 жыл бұрын
እመቤት፣ከሙዚቃ፣በመዝሙር፣ፈጣሪ፣ብታመሰግኝ፣ጥሩ፣ነበር
@genetnegnyesdefrashlij2938
5 жыл бұрын
ነበረ ግን የህደቺዉ በተክርስቲያን አይደለም እኮ ትክክለኛዉን መንገድ ይምራሽ
@hannanigussie8177
5 жыл бұрын
የምታግዙዋት ሰዎች እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ከጤና ጋር!!!! ቅን ናችሁ ከምር!!
@yalemworkymaryamlji8213
5 жыл бұрын
እኔ እሙን ብሆን ከየት እዳነሳኝ አስቤ እግዚአብሔርን በመዝሙር ነበር የማገለግለው የማመሰግነው ምክንያቱም የእግዚአብሔር ምንግስተ ሰማያት በዘፈን አይገኝም ። ካለሽበት ቦታ ተነስተሽ ለዚህ መድረስሽ ደስ ይላል ከሁሉም በላይ እሷን የምትረዷት እግዚአብሔር ያክብራችሁ እላለሁ
@cellphone4277
5 жыл бұрын
ፈጣሪሽን አመስግኝበት እሽ መዝሙር ተለማመጂ ቅን ልቦች ይመቻችሁ
@yehi9she421
5 жыл бұрын
👏👏👏👏😁😁😁😁👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yehi9she421
5 жыл бұрын
👏👏👍👍👍👍👍🙏🙏😭💟💟💟💟💟💚💚👄👄
@eyutube1977
5 жыл бұрын
በፍቃደኚነት ቻናሌን ጎብኙልኝ
@meseratmola5087
5 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል እህቴ 👏👏👏
@kebakeba8601
5 жыл бұрын
Btzemr ejig betam tru new gin agul kalchalechi metfo new lemsale ene , ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,eyu yemezmur mnnet sayaku megbat leheymanotum leraswam yebelete hetiyat new
@ethiohagere8225
5 жыл бұрын
አባቴ መድሀኒአለም የተመኘሽውን ሳይሆን የሚጠቅምሽን ይስጥሽ የኔ የዋህ ጌታ ይሁንሽ ምንም እነኳ አንዳዴ ዘፈን ባዳምጥም ዝፈኝ አልልሽም ምክንያቱም ጌታ እግዚአብሔር የዘፋኝን ፍጻሜ ሲገልጸው አጠር ባለ ቃል ነው 👇👇👇👇 ዘፋኝ መንግስተ ሰማያት አይገባም❗
@mariamrmeich6417
5 жыл бұрын
የኔ ገራገር ገናናው መላክ እሡ ሀሳብሽን ያሟላልሽ አይዞሽ
@elyanam.d2278
5 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ ለመፃፍ ያሰብኩትን ነው የገለፅከው/ሽው አምላክ መንገዷን ይምራት ሰለ እምነት አለማወቅ እንዴት እንደሚጎዳ በስደት ነው የተማርነው ።እውነት የምትፈልገውን ሳይሆን የሚያስፈልጋትን ይስጣት የኔ የዋህ እህት ተስፋ አለኘ ያንን መከራ ያሳለፋትን አንድ ቀን በተሰበረ ልብ እንደምታመሰግነው ።
@birantesfaye7995
5 жыл бұрын
ተባረክ ዘፈን መንግሥት ሰማይ አይወርሰም ለእግዚአብሔር ዘምር
@ገኒወሎየዋ
5 жыл бұрын
እምቤትየ የኔ ቆጆ ድግል ማርያም ታሳካልሽ የኔ ውብ ጌታን ስወድሽ አች ትልቅ ቦታ ላይ ደርሰሽ ማየት እደት እደሚያስደስተኝ ፈጣሪ ያሳካልሽ
@wrtujgffgjjcxd4206
5 жыл бұрын
የኔ ማር አይዞሽ እሽ በርች
@ገኒወሎየዋ
5 жыл бұрын
@@wrtujgffgjjcxd4206 እሽ ማማየ አመሰግናለሁ
@raheemamohammed9585
5 жыл бұрын
አላህ ምኘትሺንያሳካልሺ
@asasasas5357
5 жыл бұрын
ብዙአት ሰቅ ይበለሽብሸል እረስሽን ተቆጣጣር በተረፌ መልካም እድል
@hadiamohammed5883
5 жыл бұрын
አይ ወንዶች እየተባሉ በአንዳንድ ተልካሻ ወዶች ምክንያት ይሰደባሉ እደዚህም ረጋ ያለ መልካም ወንዶች አሉ
@yohannesfeleke2425
2 жыл бұрын
ፍፁም ድንቅ ሰው ምን እንደልህ አላውቅም በርታ እንደዚህ ችሎታቸው ተቀብሮ እንዳይቀር ብዙ ሰዎችን ታድገሀልና እግዚአብሔር ይስጥህ
@ሳዱላወሎየዩቱብ
5 жыл бұрын
ፍጼ ከፍጣሪ በታች ባንተ እዚህ ደርስች ሺ አመት ኑርልን የኛ መልካም ....
@sentayuzenabe7437
5 жыл бұрын
እመቤትእኔየዘፍደጋፊአይደለሁግንላችስልሰማሁሽ
@sentayuzenabe7437
5 жыл бұрын
በዝህድምጥሽአምልክሽአክብር
@monashmeis8445
5 жыл бұрын
አሜን አሜን
@jonkan8948
5 жыл бұрын
አርበናትሽ ቁምነገሪላይ አትሳቂእህቴ
@ሳዱላወሎየዩቱብ
5 жыл бұрын
@@jonkan8948 ማን ሳቅ ጆን
@meseretnazrayid1767
5 жыл бұрын
አመቤትን ለማሣደግ የምታደረጉት ጥረት በጣም ደሥ ይላል መልካም ሰዎች ናቹሕ 😍
@wolloethiopia8195
5 жыл бұрын
ውይ ቅንልቦች እጀራ ይውጣላችሁ ፍጤና ተከታዩችህ በጣም ጥሩስራ ነው ሰውን ለመርዳት ሰውመሆን በቂ ነው አላህ ይሳምርላችሁ ያርብ የዝችን ሚስኪን ህይወት እደታድጋችሁ የናተንም አላህ ያሳምርላችሁ እኛንም ከስደት አላህ ያውጣን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ሰላም ለናተ ለቅን ልቦች
@አሜንአለሙ
5 жыл бұрын
አቀናባሪው ደስ ይላን እረጋ ያለ ነው በይ በርች ያው ሙዝቃ እንኩን በርቱ ማለት ይከብዳን ጥሮ ነው በርቱ
@arosaarosa2091
5 жыл бұрын
እመቤት አትፊሪ አትሳቂ ስራላይ ስሬስ ሁኝ
@ማሂየድንግልልጂ
5 жыл бұрын
የሰው ያለክ አቀናባሪውን አገናኙኚ የኔድምፅ በመዳም ቤት ተደብቆ ቀር እንጂ እንዴት እንደምቺል አንድነጠላ እማ ሳለቅ አልቀርም
@fhdhfhfh678
5 жыл бұрын
የኔየዋህ እመቤት
@fhdhfhfh678
5 жыл бұрын
ሳቅ አታብዝ ሲበዛ ያስጠላል
@tpltpl1591
5 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@mobmob9674
5 жыл бұрын
እሙዬ በቃ ወደ ዘፈኑ አለም ተቀላቀልሺ ምናለ መዝሙር ብትለማመጂ ኖሮ ምን አለ ተስፋ ቆረጥኩ እኔስ ግን ሁሌም እዘድሻለሁ ግልፅና የዋህ ሴት ነሺ እግዚአብሔር ይጠብቅሺ
@ሀይሚየድንግልልጅ73ቁጥር
4 жыл бұрын
ፍፁም በጣም ድስ ይላል ስለሁሉም ለምታድርጉላት ነገር በሙሉ ግን እህቴን እሙዬ በዚህ ድምጥሽ እግዚአብሔርን ብታግልግይበት በጣም ድስ ይላል ምክንያቱም እግዚአብሔር ነው ይህንን ፀጋ ስጦታ የስጠሽ ዝፍን የስይጣን ነው ግን ይህንን ስልሽ እንዳይስማሽ እሱ የስጠሽን ስጡታ ብትጠቅሚበት መልካም ነው እህቴ ጨፍራ ዳንክራ ሀጢያት ነው እኔም እንዳች ነበርክ ግን በስንት ነገር ትምህርት ሳዳምጥ ስለሀይማኖቴ እያውኩ ሲሄድ ሁሉም ነገር አዝንኩ ድሙ ዛሬ መዳኒት ስጠችኝ ድስ ብሎኛል እናም እየገባቹህ ላይክ ኩሚንት ስጡኝ ምርጡች እውዳቹሀልሁ💓💓💓💓
@ማሜወረባቦ-ቈ5ዐ
5 жыл бұрын
ዋው አቤት ድምጽ ደስ ይላል በርች የዋህ ምን ይሆናአል
@zinetuyimerhassen7042
5 жыл бұрын
አደኛነኝ በሞቴ ላይክ አምሮኝነው ካዱቻናል ወደአዱቻናል የምከራተተው 😃😄
@mubaratbangky4564
5 жыл бұрын
የንየ ጀግና አዘሸ በርቺ
@ኢስላምነውህይወቴኢ
5 жыл бұрын
እኔን ካድ ባላይ አይቻል ምን ላርግሽ ቢቻልማሽ1000። ምንነበር የምገጭሽ አይክልፈልበት
@zinetuyimerhassen7042
5 жыл бұрын
@@ኢስላምነውህይወቴኢ ለቅኔንነትሽ በጣም አመሰግናለሁ
@sarahsarahsarah1973
5 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@nardosehabesawettube1996
3 жыл бұрын
ማማዬ የኔ ድምጽ መልካም በስራሽ በመንገድሽ ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ ካንች ጋ ትሁን ፍጽየ ስለበጎ ስራህ እድሜ ከጤና ጋ ያድልክ
@ሚሚሐበሻዊት
5 жыл бұрын
እሙ ጎበዝ ነሽ በነገራችን ላይ የእንደልቤን ታድለሀል የሚለውን ሙዚቀዋን በጣም ነው የምወድላት ሁሌም ነው የማዳምጣት አትሰለቸኝም በርች ግን ወደ ሙዚቃ ሳይሆን ወደ መንፈሳዊ ሂወት ብትገቢ አሪፍ ነበር
@alemmedia4281
5 жыл бұрын
እኔ ሁሉንም እወደላታለሁ አሁን ግን በምንም ሁኔታ እንዳለች አላቅም ድንቅ አርቲስት ነች
@ሚሚሐበሻዊት
5 жыл бұрын
@@alemmedia4281 ልክ ነሽ እኔም ሁሉንም ዘፈኖቿን በጣም ነው የምወድላት ግን በይበልጥ ይሄን በጣም እወድላታለሁ እኔጃ የኔም ጥያቄ ነበር የት እንዳለችም አላውቅም
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቸ8ረ
5 жыл бұрын
እሙ የኔ ሳቂታ እግዚአብሔር ይርዳሽ፣ ደስታሽ ደስታዬ ነው በርችልኝ 😘😘 እሙን እዚህ ያበቃት፣ እግዚአብሔር እኛ ስደተኞችንም ሀሳባችንን ይሳካልን፣ ዘንድ ይርዳን🙏🙏
@እማሁሌምእወድሻለሁH
5 жыл бұрын
አሚን እሱአይቸገርውም እማ
@weynibh4713
5 жыл бұрын
አሚን አሚን
@masarethalyammahi8582
5 жыл бұрын
🙌🙌🙌🙋🙋🍁🍀🌻🌺🌸🌼
@mimiyenatienat3517
5 жыл бұрын
የኔ መልካሞች ሰላማችሁ ብዝት ይበል እግዚአብሔር ቅን ልባችሁን አይቀይረው 🙏🙏😍😍😍😍
@የፍርቱናእናትፍቅር
5 жыл бұрын
የባዕታ ለማርያም ረድኤት በረከት የበዛለት እንደኔ
@samsunggallery2358
5 жыл бұрын
እኔም አንዷ ነኝ የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረከቷ በእኛ ላይ ይደር ምልጃዋም አይለየን
@ሳራይቱብ-ኀ3ገ
5 жыл бұрын
አሜን
@ትእግስትወለተሀና
5 жыл бұрын
ኑፀበል ቅመሱ
@Bis-ow4hs
5 жыл бұрын
@@ትእግስትወለተሀና inmxalin tgye yamtu sew tadrsani imamlki
@Bis-ow4hs
5 жыл бұрын
Inmi alhu ya imamlki fiqre berkta kega yihun amin belu
@የማርያምልጅቤዛማርያም
5 жыл бұрын
ምናለበት በዚህ ዘመን እንኳ እግዚአብሔርን ለማመስገን የተዘጋጀ ልብ ቢኖረን
@monashmeis8445
5 жыл бұрын
እውነት ነው የምር
@monashmeis8445
5 жыл бұрын
እመቤቴ ልባና ትስጣቸው
@የማርያምልጅቤዛማርያም
5 жыл бұрын
@@monashmeis8445 አሜን በእውነት
@gatsh3110
5 жыл бұрын
በጣም ውብ ድምጽ ነው ያለሽ እሙየ ተጠቀሚበት በርች እግዚአብሄር ይርዳሽ😘😘
@ኢትዩጵያውስጤ
5 жыл бұрын
አቀናባሪው ምርጥ ልጅ ነው ሞራል ለመሰጠት ያደረገው አስተዋፅኦ
@asemamewuademasu7401
5 жыл бұрын
ትክክል
@hiikrammohamed6416
4 жыл бұрын
Awo lik new
@Mimimimi-ql1pd
Жыл бұрын
Ewunet new ❤❤❤❤
@sara-sq4fe
5 жыл бұрын
ያጣና የተቸገረ አልፎለት ማየት እንደሚያስደስት ነገር ምን አለ እሙ እግዚአብሔር ያሳካልሽ ግን እንዴት አለማዊ መረጥሽ
@hamoodhamood913
5 жыл бұрын
ዋው ዋው ያምራል ግን ዘፈን አፅየትት ነው
@sara-sq4fe
5 жыл бұрын
@@hamoodhamood913 ነው ግን ምን ታደርጊዋለሽ ምድራዊ ንሮ እራሱ ፈተና ነው
@freyeman5330
4 жыл бұрын
እሙየ እድሜና ጤና ይስጥሽ።ፍፂየ የተባረክ ደግ ሰው እስከ ኑርልን ።
@freecell9216
5 жыл бұрын
ወገን ሲረዳዳ እንዴት ደስስስ ይላል አቀነባባሪው በጣም ስብእና አለው ሠላም እናፍቅር ለጥቁር ሀበሻ ህዝቦች😍💖💓💘
@esuyeyoutube2858
5 жыл бұрын
ደስ ስትል ፍፁም አስፈው ለዚህ እንድትበቃ ያደርካት ሠላሙን ያብዛልክ
@YeWahaMarMedia
5 жыл бұрын
ስሞትልሽ ደምሪኝ
@ariamtesfay1942
4 жыл бұрын
እ/ር ይባርክሽ።የዋህነትሽ ኣስለቀሰኝ ባሁን ዘመን እንዳንቺ ኣይነት የእ/ር በግ ይኖራል ብዬ ኣስቤ ኣላቅም ነበር ።የእውነት የዋህ ነሽ የተባረክሽ ነሽ ውውውውውውድድድድ ዘመንሽ ይባረክ
@ሳራይቱብ-ኀ3ገ
5 жыл бұрын
እመቤትን ማነው የሚወዳት 👍👍👍
@اسماء-د8ع
5 жыл бұрын
❤
@seadymehamedrt761
5 жыл бұрын
እኔ
@martatole1139
5 жыл бұрын
እኔ
@amilamil1889
5 жыл бұрын
አትሳቂ አትፍሪ ሳቅሽን ቆጥቢው ያሰብሽው ይሙላልሽ በዘፈን ማበረታታት ሐጺያት ቢሆንም አይዞሽ እመቤቴ ትርዳሽ
@mekat7003
5 жыл бұрын
ውይ እሙየ በፍቅር ነው የምወድሽ የኔውድ
@fef1933
5 жыл бұрын
አወ ሳቅ ታበዛለይ ሲበዛም ይመራል
@hbtamu5332
5 жыл бұрын
እሙ ጥሩ ነው እናንተ ስዎች እግዚአብሔር ይስጣችሁ ፍፁም ሁላችሁም በጣም ጥሩ ነው ሁሉም እንዲ ቢረዳዳ ችግር አይኖርም ነበር በርቱ
@ድንግልሆይስደቴንበስደትሽ
5 жыл бұрын
የኔ ማርርር አይዞሽ ይሳካልሻል እሙ ካንች እሚጠበቀው መበርታት ነው
@tsehaygeni9668
5 жыл бұрын
እሙ አማራዊቱ ስደተኘዋ Emu yena konjo wow dmtish berchi ehte💝
@ብረክስየሺዋስ
4 жыл бұрын
በትክክል
@ብረክስየሺዋስ
4 жыл бұрын
ሆይ
@genetnegnyesdefrashlij2938
5 жыл бұрын
አባክሽ እሙ ለመጨረሻዉ ዘመን ለዘፈን ግዜሺን አታጥፊ የግሌ አስተያየት ነዉ
@ፍቅርየእናቷልጅ
5 жыл бұрын
እሙዬዬዬዬዬዬዬ የምትሉ እስኪ እንያቹ የሆንሽ ጣፋጭ ነሽ ስወድድድድድድድ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@hananmohammed6094
5 жыл бұрын
ደስ ዪላል እሙ ሀሳብሺን ሁሉ ፈጣሪያሳካልሺ ሳቅሺ ውጤነው
@hekmaendres4043
5 жыл бұрын
*ወይኔ ዛሬ 1ኛ ነኝ ደስ ሲል እስኪ የእመቤት ሳቅ እንደ እኔ ደስ የሚለው ማን ነው*
@belay6348
4 жыл бұрын
ፍጤ አተን የወለደች እናት ትባረክ ሰላሟ ይብዛ
@የእናቴልጅ-ቈ6ነ
5 жыл бұрын
እመቤት ሁሌም ከሰው በላይ ትሆኛለሽ አውቃለሁ የኔ መልካም ኡፍፍፍ ድምፅ አለሽ ግን❤😘😘😘😍😘😍😘😍😘
@YeWahaMarMedia
5 жыл бұрын
ስሞትልሽ ደምሪኝ
@tigmimiyoutube4231
5 жыл бұрын
እሙይዬ እምር ድምቅ ብለሻል እግዚአብሔር ታሪክሽን ቀይሮ መዝሙር ቢሆን ኖሮ አሪፍ ነበር ለማንም በርች እግዚአብሔር ካችጋር ይሁን
@Wubit234
5 жыл бұрын
የኔ ማር ደስ ስትል ፍጺ መነሻዋ አንተ ነህ ተባረክ 🙏👌
@hassantaiba7742
5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ መዝሙር አውጭበት በዚህ ዲምፅ
@leyounatethiopia1836
5 жыл бұрын
ምን አይነት መዝሙር በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ድምጽ ስላማረ ብቻ ዘማሪ አይኮንም እግዚአብሔርን ለማመስገን ለማገልገል የድምጽ መማር መስፈርት አይደለም ልባችን ሙሉ ለሙሉ ይቺን አለም ንቆ ለእግዚአብሔር ሲገዛ በቤቱ ውስጥ ብዙ አገልግሎት አለ ። ዝም ብላችሁ ዘምሪበት ዘሚሪበት አትበሉ የእግዚአብሔር ቤት ዳንኪራ ቤት አይደለም ። ለምሳሌ ዘርፌ በአለም ላይ የቀለጠች ዘፋኝ ነበረች የቤተክርስቲያን ስርአቱ እና ቀኖናው ሳይገባት ጎትተው ዘማሪ አደረጓት ለዝማሬ የተመረጠች ስላልሆነች ስንቱን አስታ እራሷም ስታ ጭራሽ ለኦርቶዶክስ እምነት ጠላት ሆና ቁጭ አለች ። ስለዚህ ልጅቷን ተዋት ኑሮዋን ትኑርበት አልሰረቀች አላመነዘረች ለፍቼ ኑሮዬን ላሻሽል ብላ ነው እየተሯሯጠች ያለችው ስለዚህ እናተ የእምነቱ ጽናት ካላችሁ ዘምሩ አገልግሉ ። ልክ ሰው እንዲያልፍለት ደፋ ቀና ሲል በእምነት ሰበብ እየገባችሁ ታሸማቅቃላችሁ ። መዝፈን ብቻ ሳይሆን ማየትም ማዳመጥም ሃጢያት ነው ለምን እናተስ 24 ሰአት ዩቱዩብ ላይ ተጥዳችሁ ታያላችሁ ?
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
5 жыл бұрын
@@leyounatethiopia1836 ትክክል
@lilisereke1044
5 жыл бұрын
እያየሽ
@yeabtube437
5 жыл бұрын
እረ ቅን ልቦች ምነው ካሜራችሁ ጥራት የለውም። ቁምነገር ላይ ሳቅ አታብዥ እመቤት ግን ይቅርታ አርጊልይ ከዚህ ውስጥ ባትገቢ ደስ ይለኛል። ምክንያቱም ዘፈን ለሰይጣን ነው መዝሙር ለእግዚአብሔር ነው።
@beluyeethiopan4282
5 жыл бұрын
Betikili
@zinashtesfye6646
5 жыл бұрын
@@beluyeethiopan4282 ውይ የኔ የዋህ ፈጣሪ ይርዳሽ እሙዬ ደስ ብሎኛል ፍፄ ፈጣሪ ይባርክ የተባበራቿት ሁሉ ፈጣሪ እናተንም ይባርካቹ❤❤❤
@abbebtizazu348
2 жыл бұрын
ፍፄ አንተ መልካም ሰው! ለእሙ መለወጥ ከፈጣሪ በታች አንተ ነህ ፈጣሪ ልጆችህን ይባርክል!ባለህበት አምላክ ይጠብቅህ!
@nxnx430
5 жыл бұрын
ላክ ግጩኝ እዳልል የመዳም ግድግዳ ይግጭሽ ትሉኝ ይሆን ላይክ አምሮኝ ነው
@YeWahaMarMedia
5 жыл бұрын
ስወድሽ ደምሪኝ
@ማሂጎንደሬዋ
5 жыл бұрын
ክክክክክ ይመችሺ
@mariammariancell9833
5 жыл бұрын
ለምንሽ ነው ላይክ እኔ አጋጨውሽ
@YeWahaMarMedia
5 жыл бұрын
@@mariammariancell9833 ስሞትልሽ ደምሪኝ
@nxnx430
5 жыл бұрын
@@YeWahaMarMedia ደመርሁሽ
@helina5088
5 жыл бұрын
ዝዝዝዝ ያዝ እንግዲህ እመቤት ዘፋኝ ለመሆን ቆርጣ ተነስታለች ❤️❤️❤️❤️
@هلا-ذ1ل2ذ
Жыл бұрын
በእዉነት ለሰዉ መልካም መሰራት በጣም ያሰደሰታል እግዚአብሔር ያክብራችሁ እሙ የኔሳቂታ መቀፈ ካልሆነብኝ መዝሙር ቢሆን ብዬ ተመኘሁልሸ ሙዚቃ ሀራምነው እግዚአብሔር ብታመሰግኝ በመዝሙር ደሰ ይላል ❤
@cellphone420
5 жыл бұрын
በዚ ድምጽሽ ፈጣሪን አመስግኝበት እሽ መዝሙር ተለማመጅበት እሽ ቅን ልቦች ይመቻችሁ አምሹልኝ
@زيناديس
5 жыл бұрын
እመቤትዬ ፈጣሪ ይቅናሺ የኔ መልካም ስሰማሺ ልቤ ስፍስፍ ይልልሻል እግዚአብሔር ቀናውን ሁሉ ያድርግልሺ እህቴ
@keeebee3241
3 жыл бұрын
እሙየ የኔ ቆንጆ አላህ ካንችጋር ይሁን እስከመጨረሻ ደስታን ይለግስሽ
@ስደትያደከመኝስደትያደከመ
5 жыл бұрын
ዛሬ ሀኪም ቤት ሄጄ በሽታየ ምድነው ስላቸው ላይክ ያስፍልግሻል አሉኝ ዶክተሮቹ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👍👍እስኪ ላይክ በሉኝ እኔም በቅርቡ ለመዳም ዘፈን እዘፍንላታለው
@senay5499
5 жыл бұрын
Yanchi yishalal
@tube-xu3un
5 жыл бұрын
Welah I saku
@balqeesbalqees3563
5 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@meseratmola5087
5 жыл бұрын
አቦ ደሰ ስትዬ ይመችሽ
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
5 жыл бұрын
ለምን እኛስ የመዳም ስቃሎች አንደራጅም
@ganatganat8160
5 жыл бұрын
እኔምለው በአሁኑ ሰዓት ሁሉም ለቦጩ በሚጥልበት ዘመን እንዲ ሳቅ ይገረማል ለማንኛውም የኔ ቆንጆ ሳቅሽን ቦታ ምረጭለት እሺ
@tejitukesks7951
4 жыл бұрын
እጭ አሁንስ አበዛችው በሚሳቅበት በማይሳቅበት ቦታ አትለይም አፋን መክደን አትችልም ልበል
@derbabebaw8068
5 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ከፍ ብለሽ ለማየት ያብቃኝ ፈጣሪ ይርዳሽ አወድሻለሑ እንደማገኝሽ ተስፋ አለኝ ❤
@ethiopiafirst4895
5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ደስታሺ ደስታችን ነው እንኳን ደሲ አለሽ. በርች ጣናካራ ሴት ሁኚ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ ለማየት ያብቃን ፋጣሪ ኢትዮጵያ ሃገራቺንንም ሰላም ያርግልን
@elfuamenamenamenethio4534
5 жыл бұрын
መርቀሽ ሞተሻል አሁን ለሙዚቃ ፈጣሪ ይርዳሽ ትያለሽ ?
@ethiopiafirst4895
5 жыл бұрын
@@elfuamenamenamenethio4534እና የራሴን ኃጢያት ትቼ እንዴ ፃድቂ ሙዚቃ ኃጢያት ነው መዝሙር ዛምር ብላት እሺ ብላ አትዘምር ፋጣር ባራሱ ጊዜ ልቦናዋን ይመልስላት
@እናቴነሽማርያምማርያም
5 жыл бұрын
የኔ የዋህ እንዴት ደስስ እንደምትይ አይዞሽ በርች አሪፍ ድምፅ አለሽ አትፍሪ በርችችችችች
@fatihafarha478
5 жыл бұрын
ምስኪኒ የኔ እናት ፈታሪ ይርዳሽ እኔ በአላህ ሥም አመሰግናቹ አላ እሳን ለመርዳት የሚታሪግት ትረት በታም ደሰ ይላል ሀበሻዉነት ይታይባቹሀል ቀጥልበት ጥሩነት ለራስ ነዉ ለገ ታገኙታለቹ
@bethlhemtegegn9835
3 жыл бұрын
Enezih ljoch betam yetebareku nachw destlalachu tebareku, tada gobez tebarek 2 tum lgoch yetebareku nachw ,yebelet tebareku.
@ህይወትህይወት-ኸ3ኈ
5 жыл бұрын
ቅን ለሚያደርጉልሽ ምስጋናየ ከልብ ነው ግን አንች ቁም ነገር ላይ ስሪስ ሁኝ እደዝሁ ከቀጠልሽ እዋናው ላይም ታበላሻለሽ ለሳቅሽ ቦታ ስጭው ይሄ ስራ ነው ቀልድ አይደለም ውድ እህቴ በተረፈ በርቼ
@essentiallessentialll1836
5 жыл бұрын
ሳቅሽን ስራ ላይ ሲሪስ ሁነሽ ስሪ በርቺ
@enatalem3890
5 жыл бұрын
ዛሬ አንደኛ ሆንኩኝ ጉዴ እሙ ደግሞ ሙዚቃ ልታወጣ ነው ሆ እሲ ይሳካልሽ እንበላት ባይጥምም
@YeWahaMarMedia
5 жыл бұрын
ቅን ሁኝልኝ ስወድሽ ደምሪኝ
@መኪነኝሀላሌንአፍቃሪመኪነ
3 жыл бұрын
ወይኔ ድምፅ በናታችሁ ተባበሯት ያሰበችበት ትድረስ አብሽሪ ጀግና ሴት ነሽ በርቺ👍👍👍
@አማራነኝከእግዲህምጭንቅያ
5 жыл бұрын
እሙየ እጅሽን አታወራጭው ጥሩ አደለም ለመቅርፍ ሞክሪ ሳቅም ቦታ ምርጭ እሽ ማር
@hanaymkyellij2922
5 жыл бұрын
ጥሩ ምክር ሰላምሽ ይብዛ ውዴ
@አምላኬታርኬንቀይረው
5 жыл бұрын
በትክክል
@አማራነኝከእግዲህምጭንቅያ
5 жыл бұрын
@@hanaymkyellij2922 አመሰግናለሁ ማማየ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
5 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ የምር እሙዬ ግጥምና ዜማም ፅፈሻል በርችልኝ የኔ ፍልቅልቅ
@GenetA-g5s
Жыл бұрын
ያምራል
@tigemaryam2041
5 жыл бұрын
አይይ ሰው ስንባል እኮ ስናጣ ወደ እግዚአብሔር እርጮሀለን ስናገኝ እግዚአብሔርን እንረሳለን ዘፈኑን ትተሽ። ያሁሉ አልፎ እንዲህ ሳቅ በሳቅ እንድትሆኚ የረዳሽን እግዚአብሔር ብታመሰግኝበት በዚህ ድምጽሽ
@እመብእሀንየልቤብርሀንእመ
5 жыл бұрын
በትክክል ብለሻል ማማየ አምላክ የምመሰገነዉ በመዝሙር ነው
@kokiloveuti5466
5 жыл бұрын
በትክክል
@azimralambri8853
5 жыл бұрын
በትክክል ሰዋች ስናጣ ነዉ ወደፈጣሪ እንጮሀለን ስናገኝ ደግሞ በየት እንዳለ አናዉቅም::
@አለምአለም-ነ7ገ
5 жыл бұрын
ትክክል ብለሻን እህቴ እኔ ግን መዝሙሩ ባወጣስ ብየ ምኞት አለኝ እስኪ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ያሳካልሽ በሉኝ
@erbika4900
5 жыл бұрын
Yes
@jaiaaa5687
5 жыл бұрын
የኔ ማር በርችልን አንች ለሁላችንም ትምህርት ሰጭ ነሺ በተለይ ተስፋ ለቆርጠ ሰው
@shaikawakra5752
5 жыл бұрын
አነነነነ
@fansfans3101
4 жыл бұрын
በትክክል
@bhvvhhcgg8630
4 жыл бұрын
Tents kongo berchyi sdetemewutat yihyushalal
@ሀሊማየናቷልጂ
4 жыл бұрын
አቀናባሬውን ሳላደቅ አላልፈም ተባረክ እሙ ሳቅሸን ቆጥቢ አይዞሸ
@ልማርለድኔወሬለምኔኡሙሂባ
5 жыл бұрын
አይ እሙ የኔፍልቅልቅ ችግሩ እንደኔ ሳቅ ታበዣለሽ አይዞሽ በርች በአሁኑ ሰአት ሙዚቃ ችሎታን ሳይሆን ድፍረትን ሆኗል የሚጠይቀው ከነቢጫ ወባ ድምፅ ያች እጥፍ ይሻላል እድሜለፍፃ መልካም ሰው
@MaramMaram-ex4zu
5 жыл бұрын
በርች። የኔማርር ማር አንጀቴን በላሽውፍፃም አላህ ዝናያል ሂውት ይሥጥህ ባለህበት ሠላምህ ይብዛ ለዚህ ያበቃሀት አንተ ነህ መልካም ሠው ይቆይልኝ ይብዛልን ጤና ይሥጠን እና እትልቅ ቦታ እንድሥ በርቱልኝ ወላሂ ሁለየም ነው እምከታተላችሁ እሙ በርች ልጅሽን አላህ ያሳድንልሽ
@fgdbbfffbnbdhb2848
5 жыл бұрын
አቀናባሪውን አለማድነቅ አይቻልም ስርአቱ ደስ ይላል አቀባበሉ
@sraeayaser1153
5 жыл бұрын
ብርቺ የኔማር
@wowwow2755
4 жыл бұрын
በእውነት ፈጣሪ ሀያል ነው የምታግዟትም ፈጣሪ ይባርካችሁ ድምፅሽም በጣም ያምራል የኔ ውድ
@አዳማናዝሬትአዳማ
5 жыл бұрын
እሙዬ ምግብ ቤትሽ ላይ ትኩረት አድርጊ አዝማሪነቱን ለአዝማሪዎች ተይው
@martatole1139
5 жыл бұрын
👍
@ኢሞስልማንስልማን
5 жыл бұрын
ክክክክ
@FfhgvvVczgycc
5 жыл бұрын
አይበልም ሰው የሰበበት ለመድርስ ከሰው የሚያስፈልገው ሞራን ብቸና ብቸናው ገዘብ አይከፈልበትም ኡኮ?
@mesefanu3513
5 жыл бұрын
ስ
@trhaskalauu7472
5 жыл бұрын
@@FfhgvvVczgycc titkkl mare
@ፀሐይሐበሻዊት
5 жыл бұрын
እሙዬ እግዚአብሔርን አመስግኝበት ይህን ውብ ድምፅሺን
@Alemf2k
3 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እናቴን አስታወሽኝ እሙ እናቴ ይችን ሙዚቃ በጣም ነው ምትወዳት.
@balembalembalem3087
5 жыл бұрын
እመቤት በጉጉት እጠብቃለን ዘፈን ሀፅያት ቢሆንም ይሳካልሽ
@eyutube1977
5 жыл бұрын
ውዴ በፍቃደኚነት ቤተሠብ እንሁን
@user-hk6by5rz7n
5 жыл бұрын
ዋውቀጥይበት።
@nAlm-di6hv
5 жыл бұрын
ጎበዝ አብሺሪ ተስፍ አለሺ ጥንክሪ አብሺሪ ሁሉም በችሉታው ነው ግን እኔ ሙዚቃውን ፍልጊ ሳይሁን ላንች ኮማንት ብይነው እኔ ሙስሊም ነኝ መዚቃ አልውዱም በርች
@samiyaabubeker6114
5 жыл бұрын
ድምፅ ዋዉ በጣም ቆንጆ ነዉ እኔን ስሜቴንቀስቅሶታልዋዉ
@zedtube8471
3 жыл бұрын
ገና ከመጀመሬ በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂😂😂😂ባልትና ጋር ነው የመጣሁት ኣልች ተሳስቼ ይሁን ኣለች😂😂😂😂😂😂😂
@elsaroukoz6772
5 жыл бұрын
እሙዬ መጨረሻሽን ፈጣሪ ያሳምርልሽ ስራ ላይ ግን ሳቅ አታብዢ እሽ 😍
@የምክርየማርያምልጆየምክር
5 жыл бұрын
ሰላም እህታችን። በእውነት። ዋዉዉዉዉ በእውነት። በጣም ቆንጆ ነው እህታችን
@tirualemeyihunatube344
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ቅን ልቦች እነስማችው ቅን ናቸው የወደቀ የምታነሱ ናችው እግዚአብሔር ኑሮቸውን ሁሉ ብርሀን ያድርግላችው አሜን እመቤት ትልቅ ቦታደርሰሽ ለማየት ያብቃን አሜን እኔም ጉጃሜ ነኝ ስለጎጃም ስትዘፍኔ አንጀቴን በላሽው እህቴ የሀገሬ ልጅ ሁላችንም ቢሆን ኢዮጵያ አንድ ናት ለሀገራችን ሰላም ያውርድልን ቸሩ ፈጣራችን አሜን
18:39
Ethiopia: Qin Leboch (ቅን ልቦች) | እነፍፁምን እንዲህ ያሳቃቸው ምንድነው? What makes these guys laugh out laud?
Qin Liboch
Рет қаралды 486 М.
8:26
ሳነሳሳ - እመቤት ካሳ | እንዝርት | Enzert - Abbay tv - Ethiopia
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 501 М.
00:59
Как Я Брата ОБМАНУЛ (смешное видео, прикол, юмор, поржать)
Натурал Альбертович
Рет қаралды 4,1 МЛН
00:36
台上一分钟,台下十年功(内容来源网络@原声社·非遗男团)#非遗文化 #国粹 #重庆 #国风 #杂技 #shorts
梨园飞歌
Рет қаралды 12 МЛН
19:20
Это мое последнее предупреждение | 4 серия | Сериал "ПрАкурор" | КОНКУРС
Я ОТ САКЕ
Рет қаралды 1,1 МЛН
00:47
Hoodie gets wicked makeover! 😲
Justin Flom
Рет қаралды 136 МЛН
14:35
Ethiopian :JegolTube| አለማየሁ ታደሰ ሚስቱን ለምን አደባባይ ይዞ ወጣ
ጀጎል Jegol Tube
Рет қаралды 733 М.
20:28
ሰበር መረጃ-እስክንድር በዘመነ ካሴ ተሸነፈ | ከአሜሪካ ተላከ ፋኖ መቋወሚያ ታጠቀ |Ethiopian News 25 November , 2024 | seber zana
Ethio insider
Рет қаралды 1,7 М.
6:04
🔴 ማህደር አሰፋ እና አዲሷ የአላሙዲን ፍቅረኛ! Seifu On Ebs | Teddy Afro | Abel birhanu | ገነት ንጋቱ
SMS Mereja . 72K Views
Рет қаралды 28 М.
8:58
መሰረት መብራቴ የልጅ እናት ሆናለች እንኳን ደስ አለን/እሁድንበኢቢኤስ/meseret mebrate/ ebs /ኢቢኤስ/seifu on ebs/ donkey tube
Ethiopian Artist Fans
Рет қаралды 164 М.
41:01
እመቤት ጉዱን አፈረጠችው / Hanna Yohannes ጎጂዬ | Ethiopian Artist |
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 740 М.
15:53
ከእስር ቤት ስትወጣ ባሏ ጓደኛዋን አግብቶ ጠበቃት
Sile HiwotTV
Рет қаралды 254 М.
16:35
Ethiopia: Qin Leboch (ቅን ልቦች) | እመቤት ከእንግዲህ በኋላ አልመጣም ብላለች፡፡ ፍፁም በሳቅ ሆዱን ታሟል!
Qin Liboch
Рет қаралды 385 М.
12:17
ዛሬ እኔ እና አብይ አህመድ እምናወጋው ወግ አለን
Emebet Kassa
Рет қаралды 379 М.
17:18
Ethiopia: Qin Leboch (ቅን ልቦች) | እመቤት በኩሪፍቱ ሪዞርት እየተዋበች ነው።
Qin Liboch
Рет қаралды 685 М.
13:35
አስቂኝ የገጠር ገፀባህርያት በማለዳ ኮከበች | Kin Leb (ቅን ልብ)
Qin Liboch
Рет қаралды 2,2 МЛН
00:59
Как Я Брата ОБМАНУЛ (смешное видео, прикол, юмор, поржать)
Натурал Альбертович
Рет қаралды 4,1 МЛН