June 11, 2024

  Рет қаралды 213,495

Hanna Yohannes-ጎጂዬ

Hanna Yohannes-ጎጂዬ

15 күн бұрын

የት እንደጠፍሁ ልንገራችሁ?ሀና ዩሐንሰ

Пікірлер: 1 100
@weynshetgesmie8075
@weynshetgesmie8075 12 күн бұрын
እንደ ያያ ዘልደታና እንደ አማኑኤል ነበር ቡሽብርተኝነት እሚያስገቡሽ በስላም መውጣትሽ እመብርሀን ትወድሻለች
@mesi-io6sf
@mesi-io6sf 11 күн бұрын
አንቺ ደግሞ ምንድን ነዉ ምትዘባርቂዉ?🤔🙄
@weynshetgesmie8075
@weynshetgesmie8075 11 күн бұрын
@@mesi-io6sf እናት መዘባረቅ አይደለም መሬት ላይ ያለውን እውነት ነው የተናገርኩት ነው ወይስ ከነሱ ወገን ነሽ
@madenketube9911
@madenketube9911 11 күн бұрын
ሮሚ ካራስነት ሳትላቀቅ እስካሁይ መታሰሯን ስሰማ ምን ያከል በአማራ ላይ የሚደረሰው ግፍ ይዘገንናል
@user-qz9cd9kw5f
@user-qz9cd9kw5f 11 күн бұрын
​@@mesi-io6sf ትክክል ናት
@alemtdese2570
@alemtdese2570 11 күн бұрын
እኔ. በነ አብይ ምክንያት ኢትዮፕያ. አስጠልቶኛል. እውነታን ነው
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 13 күн бұрын
እድለኛ የሆነና አቅም ያለው ማራጭ አለው ከሀገር ይወጣል በመጥፎ ዘመን እሰየው❤ ለእኛ የትም መሄድ ለማንችለው ለምስኪኖቹም እግዚአብሔር ይሁነን አንቺም ባለሽበት ሰላም ሁኚ ሀገር ሰላም ሆኖ በሰላም ለመኖር ያብቃን😢❤❤
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t 13 күн бұрын
እውነትነው
@tizitabiyafers1404
@tizitabiyafers1404 13 күн бұрын
እግዚአብሔር አለ አይዟችሁ
@user-qk8os1qy7u
@user-qk8os1qy7u 13 күн бұрын
እና አማራጭ ካለ ምን ያስፈልጋል።
@AmyLemma-ic3fi
@AmyLemma-ic3fi 13 күн бұрын
አይዞሽ ፡ እግዚአብሔር ፡ አለ❤️❤️❤️
@user-ne8oz8mc9z
@user-ne8oz8mc9z 13 күн бұрын
Ewunet new yichi hager siol nat betam
@melakugetachew6546
@melakugetachew6546 13 күн бұрын
እግዘብሔርን ሀያል ነው ለዚህ ያበቃሽ ሀኒቿ።በእርግጠኝነት ብዙ አዳዲስ ሀሳቦችን እንደምታሳይን እርግጠኛ ነን ብዙ የተገፋሺባቸውን ነገሮች ሁላ እንደምትነግሪን እርግጠኛ ነን። መልካሙን ሁሉ ተመኝተንልሻል።❤❤❤
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt 13 күн бұрын
ፈጥራ ታወራለች ይቺ አስመሳይ ባሎ ሲፈታት ከሌላ ትዳር የፈታ ወንድ ፈርሞላት ነው የወጣችው ፕሮሰስ ላይ መሆኖ ይታወቃል
@user-gj5pr1kj1c
@user-gj5pr1kj1c 13 күн бұрын
አትሳደብ ምን ነካህ ​@@Mercy-mw9nt
@mbet1840
@mbet1840 13 күн бұрын
ዉይ ባሏን ፈታዋለች
@milanchristian2024
@milanchristian2024 13 күн бұрын
ምነው ተንጨረጨርሽ ሚስቱ ነበርሽ ወይስ እጮኛው ነበርሽ
@solyanadeaalegn38
@solyanadeaalegn38 13 күн бұрын
@@Mercy-mw9ntአቤት መቀደድ:: ከማን ጋር እንዳለች የምታውቂ ትመሲያለሽ
@senetebebhabtemariam8038
@senetebebhabtemariam8038 13 күн бұрын
አይዞሽ ሀንዬ መጀመሪያ ሆድ ይብሳል ስትቆይ ደስ ይልሻል እንዲያውም እስከዛሬ መቆየትሽ ይቆጭሻል የሂወትን ንሮ ምን እንደሆነ ይገባሻል ህግን ጠብቀሽ ከኖርሽ ማንም አይነካሽም የሰውን ክብር ያሳዩሻል ባለሽበት ሁሉ መልካም እድል እመኝልሻለሁ ልጅሽም አድጎ ለቁም ነገር ይድረስልሽ ፈጣሪ ጉብዝናን እና ብልሀት ይስጣችሁ
@user-cs4oo2bu7q
@user-cs4oo2bu7q 13 күн бұрын
ሀኒቾ ከምትወዳት ሀገሯና ከምትወደዉ ሞያዋ ተለይታ ተሰደደች😌 መሰንበት ደግ ነዉ ሀኒችዬ ነገ የተሻለች ኢትዮጵያን እስክናያት
@TitaLema-bf3yz
@TitaLema-bf3yz 13 күн бұрын
ጀግና! ur son should be proud of u! የሰው ልክ ነሽ! A woman with high value and moral! Keep shining beautiful!
@meseretmeseret2102
@meseretmeseret2102 13 күн бұрын
አይዞሽ እኛም ከጎንሽ ነን እኔኮ ግራ ገባኝ ስጠፊ ማርያምን አይ ፈጣሪ አገሬ ሰላም ሁና ባገራችን እምንኖርበትን ፈጣሪ ያድለን😢
@GenetWende
@GenetWende 13 күн бұрын
በሰላም ግቡ በዚህ ሰአት ከሀገር መውጣት መታደል ነው ባላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሀኒቾ የምወድሽ የኔ ፍልቅልቅ
@estifanosaschalk9595
@estifanosaschalk9595 5 күн бұрын
ታድያሰ ሀና ጥሩ እድል እመኝልሻለሁ። ቅዱስ ሚካኤል ይከተልሽ ። በቶሎ ወደ ሀገርሽ ይመልስሽ ። ከ EBS እስከ Hanna Gogiye ተከታታይሽ ነኝ ። ለቤተሰቦቼ ሁሉ እንወድሻለን ። God bless you .
@user-vw8wk9im2z
@user-vw8wk9im2z 13 күн бұрын
እንኳን ደሰ አለሽ በአሁን ጊዜ ኢትዮጵያ መውጣት መታደል ነነወ ሀገራችን ሲኦል ሁናብናለች በተለይ ለአማራ ህዝብ ሲኦል😢😢😢😢😢😢
@CR7Kale-tj3rk
@CR7Kale-tj3rk 13 күн бұрын
😭😭😭
@Enat2721
@Enat2721 13 күн бұрын
በጣም ለእረፍት መጥቼ ብዙ ነገር አይቼ ነው የተመለስኩት😭😭😭
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t 13 күн бұрын
እውነትነው አይዛን እደመሸ አይቀርም
@fisehayeaa8079
@fisehayeaa8079 13 күн бұрын
Gena men aytachehu?
@GenteSofe
@GenteSofe 13 күн бұрын
​@@fisehayeaa8079 ከዚህ የባሰ ከመጣማ ለአማራ ብቻ አይሆንም መልካም ብናስብ ይሻላል
@kon9394
@kon9394 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ድምፅሽን ስለሰማው ደስ ብሎኛል በአሁን ሰዓት ከኢትዮጵያ በሰላም መውጣት ትልቅ ነገር ነው አይዞሽ ሑሉ ለበጎ ነው ይችም ቀን ታልፋለች ዋናው ሰላም መሆናቹ ነው የምታምኝው አምላክ ድግል ማርያም ስሟን የጠራ ለክፉ አይሰጥም የኔ ፍልቅልቅ ❤❤❤
@romantsegaye7051
@romantsegaye7051 6 күн бұрын
የሚበልጠውን ክርስቶስን መደገፍ ፍሬው ጣፋጭ ነው፡፡እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@user-rv9vf2jn4j
@user-rv9vf2jn4j 13 күн бұрын
ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ታላቅ ነዉ እናቴ እምቤቴ ካንች ጋር ትሁን 🙏
@nunutessma2482
@nunutessma2482 5 күн бұрын
ሃኒዬ የኔ እህት የምትወጅው ሁሌም የምትዘክሪው ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅሽ የአፎሚያ ረዳት ቅዱስ ሚካኤል ከፊችሽ ይቅደም ስላየሁሽ ደስ ብሎኛኙኝ እዎድሻለሁ እህቴ
@itsmeageri
@itsmeageri 13 күн бұрын
❤ሀኒቾዬ❤ መልካም ጉዞ በሰላም ግቡ መልካም መዝናኛ ይሁንላችሁ የኛ ሳቂታ ጀግኒት 🥰🙏
@askalgirma2343
@askalgirma2343 13 күн бұрын
Egzhabhir kantgar yhune embata tetebkhachu enewedachualen ❤❤❤
@ETBeMore
@ETBeMore 9 күн бұрын
Your son is at a good age to be there, Canada has the best education. Wish him all the best! ❤️❤️
@mareshetethiopiawit4136
@mareshetethiopiawit4136 3 күн бұрын
Haney are you in Canada? 🇨🇦
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 13 күн бұрын
እንኴን በሰላም ወጣሽ ሀንየ በአሁን ሰአት ኢትዩጵያ የኛ የአማሮች መኖሪያ አይደለችም በተለይ ለእናንተ ለታዋቂ ሰውች ሲኦል ሆናለች ስለዚህ ጥሩ ውሳኔ ነው የወሰንሽው ግን ቃል ግቢ ፉኖ ሲቆጣጠር ሀገርሽ እንደምትመለሽ ❤ መልካም ጊዜ ይሁንልሽ የኔ ውድ እህት ❤❤❤
@seliethio1303
@seliethio1303 12 күн бұрын
❤❤❤
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 Күн бұрын
Really! Endensu yedelwe ale ende.
@eftahtube7646
@eftahtube7646 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን በርች አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅሽ።
@seada9327
@seada9327 12 күн бұрын
ሀንየ የቁርጥ ቀን ልጅ ሀገርሽን የቻልሽዉን ያህል አገልግለሻል ወገንሽን በጦርነት እረድተሻል ነፃነት በሌለበት ሀገር ባለሽበት ሰላም ሁኝ ❤❤❤
@tirutasfwu8258
@tirutasfwu8258 13 күн бұрын
ማርያምን😢😢ለምንድነው አለቀስኩ እኔም ስደት ነኝ እኮ ግን ሳስበዉ ሰላም ሰለነሱሽ ነዉ ሀኒ በሰደዱ ብፈልግ ድሮ ነበር የኔዉ ሀኒ ድግል ማርያም ትጠብቃችሁ ❤❤
@tigesttigest75
@tigesttigest75 12 күн бұрын
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤️እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግልሽ ሃንዬ ማሬ ❤️❤️❤️
@tselatleyew2693
@tselatleyew2693 11 күн бұрын
Hanye we all love you. Bezu agereshen agelgelshal jegena. Ahun gen lejeshen yemetadamechebet wekt new. Getanm atebkesh yazew.
@senushikore7663
@senushikore7663 13 күн бұрын
Good to see you back Hannechu! Also, Wherever you go and whatever you do God be with you and with your family too!😍😍🇧🇯🇧🇯
@hannagerma3505
@hannagerma3505 13 күн бұрын
welcome and I am saying you are gonna be fine. Your handsome boy gonna be good. He’s gonna be successful. You’re in good position until we go back to our country. Good to see you Gojj!!!
@ethiolal2148
@ethiolal2148 13 күн бұрын
እሚገርም መልስ ነው ከ3 ቀን በፊት ሐኒ የት ጠፋች ብዬ ቻናልሽን የመጨረሻ ቪዲዮ መቼ እንደሰራሽ ሳይ ነበር::እንኳን ደስ አለሽ ሐንዬ❤❤❤
@haimanoteliyunesh1055
@haimanoteliyunesh1055 13 күн бұрын
ሀንቾ እንኳን ደህና ወጣሽ ልጅሽንም እንኳን በሰላም ይዘሽ ወጣሽ:: ነገ አገር ሰላም ሲሆን ደምቀሽ ተዉበሽ ትመለሻለሽ አይዞሽ ሁላችንም ከአንቺ ጋር ነን በርቺ አትጥፊ:::
@tarikewoldyes8942
@tarikewoldyes8942 9 күн бұрын
❤❤❤ይገርማል እግዛብሄር ሰላሙን ያጋጥምሽ❤❤❤
@mesimaru708
@mesimaru708 13 күн бұрын
ሀንዬ ፈጣሪ ይጠብቃችው ሁሉም ለበጎ ነው በርቺ
@user-eo3ni9mk2i
@user-eo3ni9mk2i 13 күн бұрын
ምን ቢሆን ምንም ማን እንደሀገር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ በርቺ ሃኒቾ❤❤❤❤
@maresketafff2901
@maresketafff2901 7 күн бұрын
መታረጃ ቄራ ሆነ
@elineeline752
@elineeline752 13 күн бұрын
Yene mar enekanemi dehna honeshi matami newe dese yaley selayahushi❤❤❤❤
@Ethiokumneger
@Ethiokumneger 13 күн бұрын
እንኳን እግዚአብሄር እረዳሽ አማራ መሆን እንደ ወንጀል ሆኖ መርጠን ባልተወለድነው በቀያችን በደጃችን መተው ያሳድዱናል መግቢያ መሄጃ አጣን ልጆቻችን ወተው እንዳይገቡ አርሰን እንዳንበላ ተደረግን አንች እድሉን አገኘሽ ምንኛ መታደል ነው ከኢትዮጵያ መውጣ እንኳን ደስ አለሽ ሀንዬ
@user-rh5lu9mz2y
@user-rh5lu9mz2y 13 күн бұрын
የኔ ዉድ ሐኒዬ በሰላም ወዴ ሀገራችሁ ያብቃችሁ ስደት ከባድ ነው የኔ ዉድ እህቴ እኛ እንኳን ለምደናል❤❤❤❤❤❤
@MessiLekitu
@MessiLekitu 13 күн бұрын
Yena mare❤❤❤❤❤ balshebt selamshe yebzalshe
@HulsinHulsin
@HulsinHulsin 13 күн бұрын
Iana wde felekeleke balashebate manegadeshe yekena emamelake kana lejewa kanche tehonene weeeed ❤❤❤❤
@user-np9cx6ne8f
@user-np9cx6ne8f 13 күн бұрын
ሀኒየ እውነት ሀገር መውጣት ከባድ ነው ግን በሰላም መውጣትሽ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ምህረት ያውርድላት ያሳዝናል ስደትን እናውቀው አለን ሳቁም ለቅሶ አለው ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢😢😢
@helugjoy81
@helugjoy81 13 күн бұрын
እንኮን በሰላም መጣች የኛ ሴት ወዘሮ ህዝብ ከአጠገብሺ ነዉ
@mekdi_62127
@mekdi_62127 10 күн бұрын
አምላክ ደስታን ያጎናፅፍሽ እነዛ በጭንቅ ጊዜ የደረስሽላቸው እናቶች ፀሎት መሬት አይውደቅብሽ ውለታሽን አንረሳውም 😢❤
@Teferamekdes2
@Teferamekdes2 13 күн бұрын
Haniye yene wude betam tenafikeshal eko endezi atetefi benatish yemewedish♥️♥️💞💞😘🥰🥰
@mahilet1817
@mahilet1817 12 күн бұрын
Yne fekr hane amelike yelebonashen meshat yefetmelshe hasabeshe yemuela hulam tedeseche degele marame telewane tetalebshe lejeshenm amelike bemogese yasadegleshe lekuemnegr yabkawe esey ekone wetashe gelegle nafekoton chayew gomen betana ❤❤❤❤
@maeritube21
@maeritube21 13 күн бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ሀንዬ ሃገራችን ከመኖር የሰው አገር ይሻላል እንኳን በሰላም ገባችሁ❤
@user-cv9kg5zb2j
@user-cv9kg5zb2j 13 күн бұрын
ሀኒየ ምን ሁናነው ብየ ነበር እንኳን አየሁሺ ተናፍቀሻል ❤መልካም ነገሮች ሁሉ ይግጠምሺ
@Emebeth-Emiru2777
@Emebeth-Emiru2777 13 күн бұрын
እናትዪ እንኳን በሰላም መጣችሁ እንኳን ይህንን የወንድ መኳንንት፣ ሸበላ አመጣሽው ። ሰላም ሁሉ ከናንተ ጋር ይሁን ውድድድድ… አትጥፊ የኔ ማር
@elizabethbekele810
@elizabethbekele810 13 күн бұрын
እልልልልል ሐንዬ እንኮን ደህና መጣሽ ከልጅሽ ጋር የእኔ ውብ እይዞሽ ሁሉም ነግር ይስተካከላል እመቤቴ ከእንች ጋር ነች የእኔ ደማቅ በይ stressስችንን አውጭልን እግዚአብሔር ለኛ ነው ያመጣልን ስለዚ እወድሻለው አከብርሻለው ጥሩ አገር ነው የመጣሽው እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን በርች እህቴ❤❤❤
@alemhaile625
@alemhaile625 13 күн бұрын
የኔ ፍልቅል ስትጠፊ እኮ ጨንቆኝ ነበር እንኳን ድምፅሽን አሰማሽን ። ባለሽበት ፈጣሪ አምላክ ከነቤተሰቦችሽ ጋር ይጠብቅሽ ❤❤
@EmurayanMohamed
@EmurayanMohamed 13 күн бұрын
ሀኒቾየ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤ አላህ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ የጅቦች መሰብሰብያ ብትሆንም ሰው ከሀገሩ ተስፋ አይቆርጥ 😢😢😢😢
@SelamawitTeka-hk9ud
@SelamawitTeka-hk9ud 13 күн бұрын
Berchi hulum yelemedal❤❤❤
@Yemareyame21
@Yemareyame21 13 күн бұрын
ሀንዬ እመብረሀን ትርዳሽ ከንግግርሽ ከምትወጃት ሀገርሽ ሳቲጂ እንደወጣሽ😢 ያስታውቃል ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ሁላችን በነጻነት የምንኖርበትን ዘመን እግዚአብሄር ያምጣልን 🙏🙏💕💕
@rutsweet8658
@rutsweet8658 13 күн бұрын
ሀኒኞ እንኳን ከሀገር ወጣሽ መንግስት እስኪቀየር ። ለአማራ አርቲስቶች ለአማራም መተንፈሻ ያጣንበት ዘመን ነው ።
@tensaeadane9681
@tensaeadane9681 13 күн бұрын
አልቀረብሽም ምድረ ማፈሪያ ሁላ ምድረ የባዲራው ስር ቁማርተኛ እንኩውን ጥርግ አልሽ አልቀረብሽም በወያኔ ጊዜ ያልወጣሽ አሁን ከፍትሽ ወጣሽ 😂😂😂😂😂ታስቂያለሽ በይ እንግዲ አብይን መሳደብ ጀምሪ በደንብ ብር ትበይበታለሽ 😂😂😂ኢትዮጵያ ተገላገለችሽ እንደእናተው አይነት የባንዲራው ስር ቁማርተኞች ናቸው እዳየሆኑባት😂😂😂👿👿👿👿
@kingcell4953
@kingcell4953 12 күн бұрын
hulum lbznsu new ymzoraw mknyet aysflgem
@wuhash2684
@wuhash2684 13 күн бұрын
ዋው ሀንዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በስመአብ እንዴት ደስ እንዳለኝ ከልጅሽ ጋር ሳይሽ ስጋት ነበኝ መንግስት ተብዬው ፀረ ኢትዮዽያ ፀረ ኦርቶክስ ስለሆነ አብዛኛውን ሰው እያሳደደ እያደነ እያሰረ ነው ስጋቴ የነበረው ሚዲያ ላይ ሳጣሽ የታሰርሽ መስሎኝ በቅርቡ ለጓደኛዬ ስነግራት ነበር። ወደውጭ መውጣትሽ ከምትወጂው ልጅሽ ፍቅርዬ ካልሺው ጋርም መውጣትሽ ከቤተሰብ ከአገር ከአገር ከብዙ አድናቂዎችሽ እንደሚከብድሽ ግልፅ ነው። አንቺ የኦርቶዶክስ አርበኛ ባለማተብ እመብርሃን አንቺንና ቤተሰብሽን በዘርፋፋ ቀሚስዋ ከክፉ ሁሉ ትሸፍንሽ አይዞሽ ቆፍጠን ብለሽ ወደፉት እግዚአብሔር ባንድም ሆነ በሌላ መንገድ አለው እንኳንም ወጣሽ ህግ የለም በገዛ አገራችን ባይታወር ሆነን እየተገፋን ከምንኖር አማራጭ ካለ ወደፊት ይቅናሽ በርቺ እግዚአብሔር ከረገጥሽው መሬት በላይ እመኝው ሁሉንም መሆን ማድረግ ይችላል የምመክርሽ ግን የባለ ተሰጦ ጸጋ ስላለሽ ሚድያ ላይ ስሪ እኛ ተመልካቾችሽ ከጎንሽ ነው በርቺልኝ ሀንዬ ባለቤትሽን ግን ሚድያ ላይ አታውጪው አደራሽን እንወድሻለን❤
@hannayohannes-6724
@hannayohannes-6724 13 күн бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጆቼ
@user-ih7pt4es6r
@user-ih7pt4es6r 13 күн бұрын
So true ,❤❤
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 10 күн бұрын
ሀንቾ የእማማ ዝናሽ ፀሎት ይርዳሽ እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁንሽ እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ምድር ያብቃሽ ከነልጅሽ
@destademilew7973
@destademilew7973 10 күн бұрын
Egziabiher kanchi gar yihun wude
@emebettekalegn256
@emebettekalegn256 13 күн бұрын
አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ሀገራችን ሰላም ትሆናለች እንመለሳለን ፀልይ
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 13 күн бұрын
ምን ይደረግ በአገራችን እንዳንኖር አደረገን እየወደድና ቢሆንም አማራጭ ከተገኘ ሁላችንም እንወጣ ነበረ ለማኛወም መልካሙን ሁሉ ተመኘን
@isaakalem3902
@isaakalem3902 10 күн бұрын
She is genocider of tigray people
@MeryTamiru-rr2cl
@MeryTamiru-rr2cl 12 күн бұрын
ftry ytbkshi ,hulam dstga hugi !!❤big respect and love for u !!
@sosenasenbetu2292
@sosenasenbetu2292 13 күн бұрын
ሆ እረ እንኮን በሰላም ወጣሽ ሐንዬ ይህህንን አሳዛኝ ልጅሽን ጌታ ይጠብቅልሽ ❤ከምንም በላይ ነፃነት ነው ለሰው ልጅ
@alemeshetegierefe3588
@alemeshetegierefe3588 9 күн бұрын
ፈጣሪ አንቺንም ልጅሽንም ባላች ሁበት ይጠብቃችሁ፥ ያሰብሽው ይሳካልሽ የኔ የዋህ!!
@eyrusalemassefa3160
@eyrusalemassefa3160 10 күн бұрын
ሀኒየ የኔ ውድ እመብርሀን ትከተልሽ አይዞሽ ሁሉም ይለመዳል
@ethiopia6030
@ethiopia6030 13 күн бұрын
Enkwan selam honsh Enkwan kezi siol kehone hager wetash ayafrum ketelo anchinem liyasru asebew yehonal enezi donkorowoch baleshebet kene betesebesh selam hungni
@genetweldemaryam4343
@genetweldemaryam4343 11 күн бұрын
Egziyabher yasadigilish ❤
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 13 күн бұрын
የሀና አድናቂ ❤❤❤,እንኳን ደህና መጣሽ ሀና,የእኔ ውድ ስጠፊ በጣም ጨንቆን ነበር
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 13 күн бұрын
ሃና እህቸቴ አንችና ልጅሽ ስታምሩ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጣቹ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-cn5rz7oj3q
@user-cn5rz7oj3q 13 күн бұрын
ሀኒዬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እስከሚያልፍ ያለፋል❤❤❤
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 12 күн бұрын
ሀንዬ ሰላየሁሽ ደስ በሎኝል በለሽበት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 🥰🥰
@user-cz3nu2mj4l
@user-cz3nu2mj4l 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ተጨንቄ ነበር ደሞ አንንችንም ሳይታወቅ ጅቦቹ አይሽ ይሁን ብዬ ሁሉም አስብነበር ተመስገን ስላዬሁሽ ደስ ብሎኛል🎉🎉🎉 ልጅሽንም ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አይዞሽ ሃገሪ 💚💛❤እንደህ እንደጨረመባት አትቀርም እግዚአብሔር ቀንአለው አሱን እንጠብቀቀዋለን እሽ በርች ሁሉም ያልፋል🙏🙏🙏💐💐💐💐
@NatalBruck1948
@NatalBruck1948 6 күн бұрын
JIBOCHU - SW YIBELALU.
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 11 күн бұрын
ስለእውነት ይህቺ ልጅ ምን ሆና ነው ዩቲዩብ አቆመች እንዴ ለምን notification አይደርሰኝም እያልኩ ሳስብሽ ነበር። የእኔ ፍልቅልቅ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል። ፈጣሪ አምላክ ከነልጅሽ/ከነቤተሰብሽ ይርዳሽ ነገሮችን ያቅናልሽ። 🙏🙏 አንድ ቀን፣ እንደው አንድ ቀን ወደምትወጂያት እናት ሀገርሽ መምጣትሽ አይቀሬ ነው !!!❤❤🙏🙏🙏💅💅🤳
@raptors272
@raptors272 12 күн бұрын
Welcome Canada 🇨🇦 best country I wish the best life ❤️
@hanamulgeta5623
@hanamulgeta5623 12 күн бұрын
Hanechoya mareyamen le wera beya sayihon seletefashe gera gebetogne nebere enekuwan selam honeshe honachu
@user-jt6yd8ko8y
@user-jt6yd8ko8y 13 күн бұрын
ሰላም ሰላም ማሻ አህ በጣም ታምራላችሁ ስደት በጣም ከባድ ነው አላህ ሃገራችን ሰላም ያደርግልን አንድነትን ያምጣለን ማን እንደ ገር 😍😘😭
@user-zy4fm4rs5e
@user-zy4fm4rs5e 13 күн бұрын
የኔ እናት ባገርሽ ነበር የሚምርብሽ❤❤❤❤❤
@user-np9cx6ne8f
@user-np9cx6ne8f 13 күн бұрын
ምን ያምራል እስር እንግልት መታፈን መገደል😢😢😢😢😢
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 13 күн бұрын
መዉጣቱዋን አመስግኚ ኤርፖርት ላይ ስንቱ ያለቅሳ መዉጣት አትችልም ተብሎ ከፖለቲካ ጋር የተነካካ ለዛውም አማራ ለዛውም አርቲስት መዉጣቱዋ አጃይብ ነው አምልጥ ብሎዋል መንሱር😂😂😂😂 ህውሀት ወደ አራት ኪሎ አሸባሪነቱዋ ተነስቶ ልትመለስ ነው ሀኒ ደሞ ዘመቻ ሚኒሊክ እያሉ ጥርስ ነክሰውባታል የህዉሀት ደጋፊዎች ትግራዋህ እና ቁጭ ብላ ትበላ እንኩዋን ወጣች
@selamhailu1990
@selamhailu1990 13 күн бұрын
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
@Newmenged
@Newmenged 12 күн бұрын
ኑሮ ቢከፋ እንጂ ቢል ጭልም ድንግርግር ማን ይሰደድ ነበር ትቶ የናት አባት ሀገር!
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 Күн бұрын
Tekekel!🎉
@tesfamender8516
@tesfamender8516 13 күн бұрын
Yene Aebesa Yene konjo wddd❤❤❤❤
@fesehadeseta7438
@fesehadeseta7438 13 күн бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ሃና እንኳን ደስ አለን ወደፊት ነው ወደኃላ የለም።።።
@user-ou6bc3st2e
@user-ou6bc3st2e 13 күн бұрын
ሀኒቾ የኔፍልቅልቅ ሥላየሁሽ ዴሥብሎኛል ልጅሽንም አላህ ትልቅ ዴረጃ ያድርሥልሽ አትጥፊብኝ ማማየ❤❤❤❤❤❤❤
@fish618
@fish618 10 күн бұрын
Welcome to Canada,Calgary! I live in SW.I will meet you soon❤❤❤
@mareshetethiopiawit4136
@mareshetethiopiawit4136 3 күн бұрын
Haney are you in Canada?
@user-nk5eg6ku2j
@user-nk5eg6ku2j 13 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ መምጣትሽን ይደገፋል ጉብዝ በርቺ እንወድሻለን🎉
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 17 сағат бұрын
ሀኒየ አሁን አሁን ታዋቂም የሆነ ያልሆነ አገር ውስጥ መኖር ከባድ ሆኗል በተለይ ለአማራና ለኦርቶዶክስ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን❤❤❤
@user-yx8lm2oz2z
@user-yx8lm2oz2z 9 күн бұрын
እናቴ ከፖሚዬ ጋር ሳያችሁ እንዳዲስ እምባዬ ፈሰሰ የኔ መልካም እህት የኔ ውድ ጓደኛ በጣም ደስ ብሎኛል ወደ ዩቱብሽ መመለስሽ ተደሰችልኝ ይገባሻል የምቶጃት እመብርሀን በደስታ በተድላ ታኑርሽ የተከፋሽባቸው ጊዜያቶች አልፈው እዚ ደርሰሻል በርቺልኝ የኔ ጀግና ምድር ላይ ያሉት ደስታዎች በሙሉ ይገባሻል እግዚያብሄር በህይወትሽ ይቅደም❤❤❤
@abelbarchtube
@abelbarchtube 13 күн бұрын
ሃኒዬ🥰 የኔ እህት የምትወጅው ሁሌም የምትዘክሪው ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅሽ🥰 የአፎሚያ ረዳት ቅዱስ ሚካኤል ከፊችሽ ይቅደም🥰 ስላየሁሽ ደስ ብሎኛኙኝ እዎድሻለሁ እህቴ 🥰
@hannayohannes-6724
@hannayohannes-6724 13 күн бұрын
ወንድምዋ እወድሀለሁ ደሜ ፀልይልኝ
@Eyosi2024
@Eyosi2024 Күн бұрын
ሀንየ የኔ ቆንጆ እኔ ግን የኔ ቆንጆ stil እያለቀስኩ ነው አንቺን ከሀገር ስትወጭ ማየት ከባድ ነው ያችን ሀገር ወዳድ አርግብ ወደ አባት ሀገረ 😊 ብቻ ይሁን የኔ ወርቅ አሜን 🙏🙏🙏🙏
@SALABAY-eg2px
@SALABAY-eg2px 13 күн бұрын
Hanniya congratulations..good luck..welcome to USA
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 13 күн бұрын
ሀኒ እንካን ደህና መጣሽ በርቺ የኔ መልካም ቅን ባለሽበት ቦታ ከምትወጁው ልጅሽ ይጠብቅሽ እምር ይበልብሽ❤❤❤❤❤
@hargewoinamare3810
@hargewoinamare3810 13 күн бұрын
አይይይይ አንችም ተሰደደሽ ቢያንስ እናተ እዛው ሆናችሁ በቴሌቬዥን የምታቀርቡት ለእኛ መፅናኞዋቻችን ነበራችሁ እናተም ተሰደዳችሁ
@MmMm-uy7hq
@MmMm-uy7hq 7 күн бұрын
ምናልባት እረብሸዋት ይሆናል እንጂ ብትሰደደ ቀደም ትሄድ ነበር ግን አላህ ይጠብቀን እኛ የአማራን ህዝብ 😢😢😢😢
@addisalemmekonnen6637
@addisalemmekonnen6637 5 күн бұрын
ፈልጎ ሄዶ ስደት አይደለም የእኔ እህት
@roseroseroses7068
@roseroseroses7068 13 күн бұрын
❤ሀኒቾዬ መልካም ጉዞ በስላም ግብ ከሚወዱት ስው ጋር መዝናናት ❤❤❤❤ደስ ይላል
@abebabelda1319
@abebabelda1319 2 сағат бұрын
ሀንዪ❤ ጀግና ነሽ ለዛውም የሴት ጀግና በጣም ደሰስስስ ብሎኛል well came to Canada. ❤❤እንወድሻለን ❤❤!! በይ ሽር ብትን በይ በ Toronto ሰላሙን ያብዛልሽ አቦ ቅዱስ ሚካኤል 🙏🙏🙏🙏❤❤
@GgFf-vd7dx
@GgFf-vd7dx 13 күн бұрын
Haniye yene Derbaba betam nafkeshenal entewawekalen yiketil yehon Haniye? Sitmeleshi
@TsiTsi1904
@TsiTsi1904 13 күн бұрын
ምንም ቢሆን አንዳገር ኣይሆንም❤❤❤❤❤❤
@user-np9cx6ne8f
@user-np9cx6ne8f 13 күн бұрын
ድሮ ነበር 😢
@selamyohanes5646
@selamyohanes5646 13 күн бұрын
Abiy mech sew endikemet yefelegal zeregnenet aynun awerot
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 13 күн бұрын
​@@user-np9cx6ne8fderom yew new
@fs-ul9tv
@fs-ul9tv 12 күн бұрын
በኖርሽበት ሀገር ነፃነት ካለ በቂ ነው
@user-ek5vh3dx1x
@user-ek5vh3dx1x 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሠላምሽ ይብዛ ባልሽበት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@Tadufiker
@Tadufiker 10 күн бұрын
የኔ እናት ስወድሽ እመብርሀን ከናተጋር ትሁን❤❤❤❤😊
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 12 күн бұрын
ሀንዬ እግዚአብሔር ባለሽበት ሁሉ ከነ ቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ 🙏🥰🥰🇪🇷
@ZelalemFisha
@ZelalemFisha 10 күн бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ያሳርፍሽ ሀኒቾ በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ በጣም ጎበዝ በርቺ ልጅሽንም ቅዱስ ሚካኤል ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ የኔ ጀግና ሀና ጎጅዬ በርቺ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
@hannayohannes-6724
@hannayohannes-6724 10 күн бұрын
የኔ ውድ❤
@azebgetnet2926
@azebgetnet2926 13 күн бұрын
Well come to Alberta
@elsa488
@elsa488 13 күн бұрын
አይዞሽ ሃንዬ እንኳንም በሰላም መጣሽ ያለሽበትንም ሃገር እግዚአብሄር ያልምድሽ
@SEP2922
@SEP2922 12 күн бұрын
ሀኒ የአማራ አርቲስቶችን እያደኑ ሲያስሩ በጣም እሰጋልሽ ነበር! ስትጠፊም አስቤ ነበር! አንድ የህዉሓት ሚዲያ ላይ ጋዜጠኛዉ ሀና ዬሐንስ ትቀራለች ሲል ደጋግሞ ሲናገር ለአገዛዙ ጥቆማ እየሰጠ እንደሆነ ገብቶኝ በጣም ፈርቸልሽ ነበር! እንኳን በሰላም ያችን ሀገር ለአማራ ሲኦል የሆነችን ምድር ጥለሽ ወጣሽ! የረዳሽ ያስመለጠሽ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ! አንድ ቃል ልተዉልሽ ዉዴ ሙሴ በሞተ ጊዜ እግዚያብሔር ለፈራዉ እያሱ የተናገረዉን ለአንቺም ይሆናልና! ከቻልሽ ምዕራፍ አንድ ሙሉዉን አንብቢዉ! በሕይወትህ ዕድሜ ሁሉ ማንም አይቋቋምህም፤ ከሙሴ ጋር እንደ ሆንሁ እንዲሁ ከአንተ ጋር እሆናለሁ፤ አልጥልህም፥ አልተውህም።ለአባቶቻቸው። እሰጣችኋለሁ ብዬ የማልሁላቸውን ምድር ለዚህ ሕዝብ ታወርሳለህና ጽና፥ አይዞህ። ነገር ግን ጽና፥ እጅግ በርታ፤ ባሪያዬ ሙሴ ያዘዘህን ሕግ ሁሉ ጠብቅ፥ አድርገውም፤ በምትሄድበትም ሁሉ እንዲከናወንልህ ወደ ቀኝም ወደ ግራም አትበል። የዚህ ሕግ መጽሐፍ ከአፍህ አይለይ፥ ነገር ግን የተጻፈበትን ሁሉ ትጠብቅና ታደርግ ዘንድ በቀንም በሌሊትም አስበው፤ የዚያን ጊዜም መንገድህ ይቀናልሃል ይከናወንልሃልም። በምትሄድበት ሁሉ አምላክህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነውና ጽና፥ አይዞህ፤ አትፍራ፥ አትደንግጥ ብዬ አላዘዝሁህምን? መፅሐፈ እያሱ 1:5-9 በርች ፅኝ ትልቁ እግዚያብሔር ከአንቺጋ ነዉ! አክባሪሽ!❤️🥰
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 13 күн бұрын
ሀኒ ይሄ መጥፎ ጊዜ እስከሚያልፋ እንኩዋን ዞር አልሽ ጥሩ ዉሳኔ ነው መልካሙ ሁሉ ይግጠምሽ ወጥረሽ ዩቱብሽን ስሪ ከጎንሽ ነን የምትወጂዉ ሚካኤል በነገሮች ሁሉ ከፊትሽ ይቅደም ታሰረች እንዴ እያልኩ ነበር😂 ስጠፊ
@anioromodhaaniarsidhabiyaa8839
@anioromodhaaniarsidhabiyaa8839 13 күн бұрын
Allhaa yasadigishii yen mar
@user-so3ns7so1m
@user-so3ns7so1m 12 күн бұрын
ሀኒ የኔ ፍልቅልቅ ሁሉም ያልፋል እንደጨለመ አይቀርም ይነጋል ሀገራችን ሲኦል ሁናለች
@tsehaygsaye5059
@tsehaygsaye5059 13 күн бұрын
ዉይ ሀኒቾዬ ማርያምን በመጥፋትሽ በጣም አስብሽ ነበር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@user-rw2rq6ws5q
@user-rw2rq6ws5q 13 күн бұрын
መልካሙ ሁሉ ይግጠምሽ ሀኒቾ ።
@leulmillion
@leulmillion 13 күн бұрын
“Hannaye, welcome to America. It looks like you are in Boston or Chicago. I hope we will see you when you come to D.C. God is great.” 🙏🏽
@marta-kt1vw
@marta-kt1vw 13 күн бұрын
I think it is Canada AB
@meseretwolde263
@meseretwolde263 8 күн бұрын
She is in Canda
@mimekebede5623
@mimekebede5623 9 күн бұрын
እንኳን በሠላም ገባችሁ ሀኒቾ አበሳሽ እንዴት አድጓል ታድለሽ እግዚአብሔር ይርዳችሁ መልካም ስደት።
የእኛ ቀናት #178 አባቱ ልጄን እስኪበቃው ደበደበው፡፡
10:37
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 36 М.
Final muy increíble 😱
00:46
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 34 МЛН
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
UFC Vegas 93 : Алмабаев VS Джонсон
02:01
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 221 М.
Why You Should Always Help Others ❤️
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 134 МЛН
June 18, 2024
37:15
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 99 М.
Мачеха пыталась отравить девочку 🤯
0:47
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 2,5 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
0:17
OKUNJATA
Рет қаралды 2,2 МЛН
Типичная МАМАША (смешное видео, приколы, юмор, поржать)
0:59
Натурал Альбертович
Рет қаралды 3,6 МЛН