የካናዳ ልጆች የበዓል ትውሰታ Hanna Yohannes:

  Рет қаралды 35,191

Hanna Yohannes-ጎጂዬ

Hanna Yohannes-ጎጂዬ

Күн бұрын

ፕሮግራሜ ሲለቀቅ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3mGI4J6
ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
Hanna Yohannes-ጎጂዬ Telegram Channel 👇
t.me/hannayoha...
Hanna Yohannes-ጎጂዬ Instagram👇
/ yohanishana
www.hannayohannes.com
#HannaYohannes

Пікірлер: 114
@user-zh3kw8rp8r
@user-zh3kw8rp8r 8 күн бұрын
እውነት አገረ እግዚአብሔር ባይሸት ባይናፍቅ ነበር ሚገርመው እናታለም ኢትዮጵያ አገረ እግዚአብሔር❤❤❤ ሀንዬ እናመሰግናለን።
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e 8 күн бұрын
እንኳን አደረሳች መጪው አዲስ አመት የሰላም የጤና የአንድነት ያድርግልን🙏የኔ ውዶች ስታምሩ ሐኒዬ አምሮብሻል❤😘
@MohammedSeid-x8c
@MohammedSeid-x8c 6 күн бұрын
ውይ ደስ ሲሉ ማር ማር 💋❤️❤️
@zerfekidanemariam3840
@zerfekidanemariam3840 7 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ። እኔም ኢትዮጵያን የማውቃት እናንተ እንደ ገለፃችሃት ነው።
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 7 күн бұрын
እድልዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል መልካም አባት መልካም እናት አለሽ አንችም ልክ እንደአባትሽ እና እናትሽ እንድትሆኝ ነው ምኞቴ❤❤❤❤❤ ሁላችሁም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@HiwotAbate-l7i
@HiwotAbate-l7i 7 күн бұрын
ቃልዬ የኔ ወርቅ የኔ ሶስ እንኳን አደረሰሽ ወድሞችሽ ክርስቴያን አገኝዉ ቅዱስ አገኝዉ ልጅ ሚካኤል አገኝዉ መልካም በዓል የኔ ጫፋጭ ልጅ እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግሽ ለኛ የአይናችን ብሌን ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ❤
@AsAs-zf1yr
@AsAs-zf1yr 4 күн бұрын
በጣም ይናፍቃል ኢትዮ እኔ ለራሱ ሳዉዲ ነዉ የምሰራዉ እና በጣም ናፍቆኛል ከምለዉ ባለይ የምር የወጣሁ 20010 ይካቲት ላይ ነዉ ኢሻ አላህ አላህ ከፈቀደ 20017 መጋቢት ላይ እሂዳለሁ ብየ አስቢያለሁ ይሳካልሽ በሉኝ ዉድ ያገሬ ልጆች 🎉🎉🎉
@Shashemene
@Shashemene 3 күн бұрын
የሚገራርም አማርኛ ሰማሁ ❤😂 በጣም የምትወደዱ ልጆች ናችሁ ❤
@የኔዉቤእነዉ
@የኔዉቤእነዉ 3 күн бұрын
ዋዉ በጣም አሪፌ ነዉ ዶሮ በሚጥሚጣ 😂ከስቆኛል😂😂😂❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Entertainment-mn7tr
@Entertainment-mn7tr 7 күн бұрын
Sweet, beautiful & funny show😍👌😂 መልካም አዲስ አመት 🌼
@bekeleemmanuel9569
@bekeleemmanuel9569 7 күн бұрын
ሃንዬ እንኳን አደረሰሽ በጣም አምሮብሻል ይመችሽ ::🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@BestIam-q6f
@BestIam-q6f 7 күн бұрын
ሀንቾ I miss you. I miss you. We miss you, Ethiopian.
@tediabegaz8031
@tediabegaz8031 7 күн бұрын
ሃና:-ግሩም የበዓል ዋዜማ ፕሮግራም ነው ከካናዳ ያቀረብሽው:: እንኳን ደህና መጣሽ! ሌሎቹ ቆንጆዎች ኢትዮጵያውያን እህቶቻችንም በሃበሻ ቀሚስ ድምቃችኋል::ለሁላችሁም መልካም የኢትዮጵያ ዓዲስ ዓመት!
@eyuyemaryamlji5110
@eyuyemaryamlji5110 3 күн бұрын
እረድዬ ቃልዬ የእኔ ቆንጆዎች ስላየጓቹ ደስ ብሎኛል ❤❤❤ ereduye miss you
@ጎጃሜዋድልለፋኖ
@ጎጃሜዋድልለፋኖ 8 күн бұрын
ሃና ጎጃዬ እኳንደና መጣሽ የኔውድ💚💛❤
@ethiopian7722
@ethiopian7722 8 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ሀንዬ። from Calgary
@selamferede71
@selamferede71 7 күн бұрын
ሐኒ በመጀመሪያ እኳን ለካልጋሪ አበቃሽ ይሕንን ፕሮግራም ማንም አስቦትም አድርጎትም አያውቅም እንዴት ታምራላችሁበአል በአል ሸተተ ሰው ተገፈታትሮ እሚሔድ እጂ እደምን ዋላችሁ እኳን ይናፍቅሻል በዚሕ በቆየሁባቸው አመታት ምንም መቀራረብ ስለሌለ አዲስ ነገር መሰለኝ አጀማመርሽ ጥሩነው ሰልችቶሽ እዳተይው በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ እስና ሲመጣ እዳጠፊ እጂ አሪፍ የዶሮ ወጥ ሰሪዎችን አግኝተሻል አይችሉም ብሎ ባል እዳያጡ ግንለማንኛውም በርቺ ሐንዬ ።
@elsa488
@elsa488 8 күн бұрын
እንኳን አደረሰሽ ሃኒቾ🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@MulusewKassahun
@MulusewKassahun 3 күн бұрын
ውይ በጣም ደስ ትላላችሁ ሀንዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ደግሞ ውፍረት ቀንሰሻል
@user-zh3kw8rp8r
@user-zh3kw8rp8r 8 күн бұрын
እውነት ነው የኢትዮጵያ ሽታው በቃል አይገለፅም ኡፍ
@riselioness5044
@riselioness5044 8 күн бұрын
GUBO !!! wow, they are telling the truth. it is embarrassing, but it is a reality we face in Ethiopia. Thank you kids for telling the truth.
@GenteSofe
@GenteSofe 8 күн бұрын
ሀንየ እኮን አደረሰሽ አምሮብሻል ይመርብሽ የኔ ቆጆወች በጣም ታምራላችሁ መጭዉ ዘመን የሀገራችን ሰላም የሚመለስበት ያድርግልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@dereje16
@dereje16 8 күн бұрын
ሀኒቾ በቃ ካናዳ መረሽው በቃ ? ኦ እረስቼው መልካም አዲስ አመት❤
@buzyu-m4b
@buzyu-m4b 8 күн бұрын
እንኳን አደረሳችዉ 🌻🌻🌻🌻🌻
@HElEN-k8y
@HElEN-k8y 4 күн бұрын
ንግስቷ እንኳን አደረሰሽ😘😘😘😘😘😘
@Nardos945
@Nardos945 4 күн бұрын
ሀንየ በጣም አምሮብሻል ሸንቀጥ ብለሻል
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 7 күн бұрын
ውይስታምሩ አነጋግራችሁ አቀማምጣችሁ እዳገራችን ማለቴ አትሞላቀቁም እዳትቀየሩ❤ የጉቦው ነገር አታሱት ብሶበታል
@egiwondem5458
@egiwondem5458 7 күн бұрын
ሀንዬ የእመብርሀን ልጂ እንኳን አደረሰሽ❤ እደረሳችሁ❤
@birkefekadu5506
@birkefekadu5506 8 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ❤ ሃኒ እስኪ የውጭ ሀገር ባልና ሚስት አቅርልን ትዳር በውጭ ሃገር ምን ይመስላል? በዓል እኛ ያው እሁድ ቅዳሜ ጠብቀን ነው የምናከብረው
@Fandshaፋንድሻ
@Fandshaፋንድሻ 5 күн бұрын
ምርጥ ነገር❤❤❤
@rahmarahma3427
@rahmarahma3427 Күн бұрын
ሀኒየ የኔ ውድ እህት በትግራይ ጦርነት ጊዜ ለወሎ ህዝብ ያደረግሽው ዉለታ አንረሳውም አላህ ይጨምርልሽ አገራችነ ሰላሙን ያምጣልን ካገር ገብተን የምንጠያየቅ ያደረገን የኔ አገር ወሎ ወልድያ ነው ኢሻአላህ አገሬ ከገባሁ አማራ ክልል በአራቱም አቅጣጫ ሰላም ከሆነ አገር ከገባሁ ወልድያ ትመጫለሽ በዚያውም ብዙ አገር ታያለሽ ራያ አለ መጣ ቆቦ መርሳ ብዙ ብዙ ትጎበኛለሽ❤❤❤
@Fandshaፋንድሻ
@Fandshaፋንድሻ 5 күн бұрын
እኔም በቅርቡ ካናዳ ነኝ❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤❤🎉
@natanmichael7955
@natanmichael7955 3 күн бұрын
Esey
@birtukanmekonen9494
@birtukanmekonen9494 8 күн бұрын
HAPPY New YEAR HANYA 🎉🎇🌼🌼
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 7 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ሀንቾ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከነቤተሰብሽ እመብርሀን ትጠብቅሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@saratessema9064
@saratessema9064 8 күн бұрын
ሰላም እንባባል አዎ እየተያየን ነው መንገድ ላይ የምንተላለፈው
@henokgetachew9472
@henokgetachew9472 8 күн бұрын
...ኤልዱ!!! ...my dear little sis, i really do miss you!!! መልካም በዐል ለሁላችሁም!!! 🕊 & ❤
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 8 күн бұрын
እንኳን አደረሰሽ አኒቾ🥰🥰🥰🌻🌻🌻
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 7 күн бұрын
ሀንየ የኔ ወርቅ ለአማራ ዋጋ ከፈለሽ ከምትወጃት ሀገር ወጣሽ ባለሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ ሰላም ሆኖ እኛም በአደባባይ እድናመሰግንሽ ይረዳን❤❤❤❤
@user-iz7ot5uw5r
@user-iz7ot5uw5r 6 күн бұрын
አሜን❤😢
@Etagegn2124
@Etagegn2124 7 күн бұрын
ሀንዬ ለሀገርሽ ያብቃሽ እህቴ
@HiwotAbate-l7i
@HiwotAbate-l7i 7 күн бұрын
እንኳን አደረሰሽ ሀኒ
@BONANZ321
@BONANZ321 2 күн бұрын
መስቀል: ዓመት በዓል:: ክትፎ: ቆጮ: ዓይብ: ጎመን: ጭኮ: ጣባ: የቀንድ ማንኪያ:
@AsterDadi-bg8sb
@AsterDadi-bg8sb 7 күн бұрын
ቃልኪዳን. አገኘሁ. የኔ. ቆንጆ. እንኳን. አደረሰን. አክስትስ. ከአሜሪካን. ዳህላስ
@BONANZ321
@BONANZ321 2 күн бұрын
እርስ በእርስ መገዳደል:: መዝረፍ: መንጠቅ: ማፈን: ሰላም ማጣት: ያለ አግባብ ማሰር: ቋንቋዬን ተናገር ማለት: በክልል መ ለየት: ስንቱ ይነገር አስቀያሚ ሆኗል::
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 8 күн бұрын
ሀንዬ
@aidaabdu3773
@aidaabdu3773 3 күн бұрын
Hana god job keep it up❤
@nunufekede8005
@nunufekede8005 7 күн бұрын
ሀኒይ እንኳን አደረሰቭ ኑኑ በቀለ
@rehimbaharu6857
@rehimbaharu6857 8 күн бұрын
Happy New Year Hani. Staying for good there will be wasting your talent!
@BENAY2020
@BENAY2020 8 күн бұрын
Canada amarech Hanin kagegnech
@weinnysissay659
@weinnysissay659 7 күн бұрын
ሃንዬ እንኳንም ደህና መጣሽ,እንኳን እደረሳችሁ ፡
@AberashMelesse
@AberashMelesse 6 күн бұрын
Okay
@legaworkkebede945
@legaworkkebede945 7 күн бұрын
Good bless you all ❤
@asterabebe14
@asterabebe14 7 күн бұрын
Good to see you Hannya ❤
@yemsida1758
@yemsida1758 6 күн бұрын
እንኳን አደረሳቹ የኔም ልጅ እንደነዚህ ነች የምንኖርበት አገር ነጭ ብቻ ነው ነጭ ጓደኛ ሞልቷታል ግን አበሻ ጓደኛ አላገኘችም ጉጉቷ በጣም የሳዝነኛል።
@selamwasihun5005
@selamwasihun5005 7 күн бұрын
ሃንዬ እንኳን አደረሰሽ
@fatiya8477
@fatiya8477 8 күн бұрын
ሃኒ ጎጅዬ በናትሽ አጋዚ ይተብ የት ጠፋ ማስረሻ😢ምን ሆኖ ይሆን ሃኒ😢
@hannayohannes-6724
@hannayohannes-6724 8 күн бұрын
ደናነው
@halimahussenhalimahussen
@halimahussenhalimahussen 8 күн бұрын
ቲጂን ትመሥይኛለሺሀ ሀኒ​@@hannayohannes-6724
@GenteSofe
@GenteSofe 8 күн бұрын
ቸር ያሰማሽ ሀንየ የምጠይቀዉ ጠፍቶኝ ነበር
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 7 күн бұрын
😂😂😂ማንን ልጠይቅ እያልኩ ነበር ሠሞኑን
@AberashMelesse
@AberashMelesse 6 күн бұрын
መልካም በዓለ
@nunufekede1272
@nunufekede1272 7 күн бұрын
ሀኒቑ ኑኑ በቀለ
@hannayohannes-6724
@hannayohannes-6724 7 күн бұрын
ኑኑየ❤
@tenayetadesse83
@tenayetadesse83 8 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉
@hayemimandota7843
@hayemimandota7843 7 күн бұрын
ሀንየ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤❤❤❤ ስወድሽ
@صفيةص-ش9ذ
@صفيةص-ش9ذ 8 күн бұрын
👍👍👍
@ababa780
@ababa780 8 күн бұрын
ሀኒየ ቆንጆ ስወድሽ ይህ ሳቅሽ ነበር የናፈቀን ❤
@mulumeseleyalewmekonen3448
@mulumeseleyalewmekonen3448 7 күн бұрын
ሀንዬ የምወድሽ እንኳን አደረሰሽ ደግሞ እንዴት ሽንቅጥ እንዳልሽ የት አባቱ 👌👌🥰🥰
@mesertabera1366
@mesertabera1366 8 күн бұрын
@hayemimandota7843
@hayemimandota7843 7 күн бұрын
እንኳ ን አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤
@user-il7on9hb2z
@user-il7on9hb2z 7 күн бұрын
እረ ካናዳን አላሥተረፋችዋትም እኩ ❤
@kiyaye2589
@kiyaye2589 8 күн бұрын
ye lijochu serate btam des yelale melkam asetdadege endhi new
@Aziza-lq1rk
@Aziza-lq1rk 6 күн бұрын
ሀንየእንኳንአደረሠሽየኔወድ❤❤
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@KindLove-7
@KindLove-7 7 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ቤተሰብ እንሁን
@emanethiopia3164
@emanethiopia3164 4 күн бұрын
ድምፀለኔብቻነው ወይስ ለናተም ነውማይስማው 😢
@ananstudio8331
@ananstudio8331 5 күн бұрын
Rediye 😍🥰😘
@elsatefera2676
@elsatefera2676 7 күн бұрын
Hani enkuan aderesesh
@aidatadesse2203
@aidatadesse2203 8 күн бұрын
Hode asbashen hanicho.
@aenameretu-jl5zu
@aenameretu-jl5zu 7 күн бұрын
ሀኒቾ የኔ ፍልቅልቅ አለሺልኝ እንዴት ነሺ❤❤❤
@Mr.NMr.M
@Mr.NMr.M 7 күн бұрын
እንኳን ለዓዲስ ዓመት አዳረሰሽ ሃኒቾ አሳዘንሽኝ። አይዞሽ በርቺ ካናዳ ለሚድያ ሰው ከባድ ነው።
@lemlemokay1348
@lemlemokay1348 8 күн бұрын
መልካም አዲስ አመት ለሁላችሁም 🌼🌼🌻🌻
@mesertabera1366
@mesertabera1366 8 күн бұрын
Hane
@ማህሌት
@ማህሌት 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zebenaygruendling8224
@zebenaygruendling8224 5 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@nouraviri4903
@nouraviri4903 3 күн бұрын
😍😍😍😍😍😍💖💖💖
@meskermjeanmarie4978
@meskermjeanmarie4978 7 күн бұрын
Enkone adersachew setameru saw endagera new yemirebwe lemen endhona alwekem ethiopian tawelage betam new yazenkute Europe lay yekoralu
@እናት-ጘ8ጨ
@እናት-ጘ8ጨ 8 күн бұрын
ሀኒዬ የቆንጆ መአት እንካን አደረሳችሁ ከFort McMurray እስቲ ብቅ በይ ወደኛም
@yeshiworkabetia3145
@yeshiworkabetia3145 7 күн бұрын
እንኩዋን እደረሳችሁ ቆንጆዎች
@user-iz7ot5uw5r
@user-iz7ot5uw5r 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ስያውሩ እባይ መጣ😢😢
@መንበረማርያም
@መንበረማርያም 8 күн бұрын
ሀንዬ ድምፅ አይሰማም
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 8 күн бұрын
ይሰማል
@almazassefa4990
@almazassefa4990 7 күн бұрын
like like like ..........🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@hamytube3728
@hamytube3728 2 күн бұрын
ግን በዚህ ሰአት አገር ቤት ሳይተዋወቁ ሰላም ይባባላሉ እንዴ?ድሮ ቀርቷል አይደል እንዴ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ 8 күн бұрын
ሃኒዬ ተይ አትጥፊ😢
@መንበረማርያም
@መንበረማርያም 8 күн бұрын
ድምፅ ዝግ ነው
@ethiopian7722
@ethiopian7722 8 күн бұрын
በደንብ ይሰማል።
@asmabiru6036
@asmabiru6036 7 күн бұрын
የኔ ጉራጌ ባህልሽን መንገርሽ ማወቅሽ ❤
@HulsinHulsin
@HulsinHulsin 7 күн бұрын
HAnia enekanen adarasashe ianana wd
@MariaZajicek-w9n
@MariaZajicek-w9n 7 күн бұрын
Curtis Center
@lunettamargherita7800
@lunettamargherita7800 6 күн бұрын
gena kayer lay sitechi, ke plane werdesh line steargi, airportu wist yemissemmau "killet'' , ''kullet'' kuellet new yemissemash(be kirmet)/ be bega ( ye lab shittaya': yikerta')
@FikirteMengistu-ce7ch
@FikirteMengistu-ce7ch 7 күн бұрын
Enquan abro adresen
@Mserakbeb
@Mserakbeb 7 күн бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰❤❤
@AlexanderPenickPokamzvayo
@AlexanderPenickPokamzvayo 6 күн бұрын
Wilson Kenneth Harris Jennifer Rodriguez George
@almetuDejin
@almetuDejin 6 күн бұрын
ሂኒኪሎቀንሳለችዴወይሥአይኔነዉ
@bizualem8191
@bizualem8191 8 сағат бұрын
እኔምለው ይሄናህል አገር ወዳድ ከሆንሽ ለምን ሄድሽ፡፡
@BONANZ321
@BONANZ321 2 күн бұрын
እዛው ቁጭ በሉ:: ሰላማችሁን ታጣላችሁ:: ወደዚህ አትሞክሩ:: ሁልጊዜ የጦርነት ወሬ ነው:: ተምረን ስራ የሌለበት ወጣቱ ስራ ያጣበት በህዳ የተጨመላለቀ ሀገር ሆኗል:: ዶላር ኢትዮጵያን ገድሏታል:: የኮሪደር ልማት እያሉ ቀለም ይቀባሉ:: እኛ ግን ተርበናል:: እህቶቻችን እባካችሁ በሆነው ዘዴ ውሰዱን???????
@tesfayehabtamu2873
@tesfayehabtamu2873 7 күн бұрын
ምነው ግን ሀና ፈጥነሽ እኔ ተቀብዬ አላውቅም አልሽ? ልጅቷ ግን የጉቦን አስገራሚነት ለእናት ለአባቷ ብትነግራቸው ምናልባትም ከመገረም አልፋ ይደንቃት ነበር።
@20246LL
@20246LL 8 күн бұрын
ድምፅ የለም
የቲክቶኳ መማር Hanna Yohannes:
21:27
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 49 М.
እንቁጣጣሸን በካናዳ  HANNA YOHANNES
1:00:54
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 86 М.
3ቱ ማሚዎች የደራ የበዓል ጨዋታ
28:11
Nahoo TV Entertainment ናሁ ቲቪ
Рет қаралды 35 М.
መርዝ አበሉኝ! ራሴን ላጠፋ....
48:05
Qin Liboch
Рет қаралды 131 М.