Happy Easter/Eden Hailu with Kasa family/ የትንስኤ በዓል ኤደን ሀይሉ ከካሳ ቤተሰቦች ጋር

  Рет қаралды 108,197

EEC Ottawa በኦታዋ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን

EEC Ottawa በኦታዋ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን

Күн бұрын

Пікірлер: 217
@mouawecell3097
@mouawecell3097 10 ай бұрын
በጌታ ሞገስ የጥግብ በትስብ በእየሱስ ስም ትባርክሁ 😍😍😍😍😍 😍😍 እየሱስ ጌታ ነው እየሱስ ትነስቶአለ አሜን አሜን ❤❤❤
@zewditudano5897
@zewditudano5897 Жыл бұрын
ኤዱዬ ጌታ ስለረዳሽ እግዚአብሔር ይመስገን ልጅሽን ጌታ እቅፎ ደግፍ ያሳድግልሽ ጨርሶ ይፈውስልሽ ወደ ህክምና ስትወስጂያት አይቼ ነበር በህዋላ ስትጠፊ በጣም አዝኜ ነበር አሁን ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ጌታን አመስግናለሁ ጌታ መልካምና መልካም ነው እርሱ ይዳብሳልሽ ::
@AddisMirana
@AddisMirana 10 ай бұрын
በጣም ደስ የሚትሉ ልጆች ምስክርነተችሁ ሁሉ ዕውነተኞች ነችሁ በእናበዩ ቤት በትክክል ጌታ አለ አሁንም በእናንተም መልከሚቲ የጌታ እጅ አለች ጌታ ይበረክ አሁን ጌታ እጅግ በጣም ይባርካችሁ!
@DeborahBelongsToJesus
@DeborahBelongsToJesus Жыл бұрын
ያስጨነቀኝ ለመልካም ሆነልኝ! ኤዱዬ ያስለቀሰሽን ወደ ራዕይ የቀየረልሽ ጌታ ይባረክ በጌታ ስም ፍጹም ፈውስ ይሁንላት ❤ የጋሽ ካሳ ቤተሰቦች እንዴት እንደ ምወዳችሁ 💓💓በእናንተ ቤተሰብና በወንጌላዊ ኤርምያስ ቤተሰብ እንዴት እንደ ምቀናባችሁ ❤ የወደፊት ምኞቴ እንደዚህ አይነት ቤተሰብ💓💓
@awotaraya6590
@awotaraya6590 Жыл бұрын
ኤደን ሀይሉ ለየት ያረገሸ መወደድን የሰጠሸ ጌታ ነው ዛሬም ካናዳ ላይ የጌታ መንፈሰ ብቻ ይምራሸ እወድሻለው ❤❤❤
@taketgashawe8445
@taketgashawe8445 Жыл бұрын
የሂዎት ውጣውረድ በክርስቶስ ላሉ አለም ሰይጣን ስጋ እነዚህ ጠላቶቹ ተስፋ እንድንቆርጥ ከ ክርስቶስ ፍቅር እና ሂዎት እንድንቆረጥ ለእኛ ይበረቱብናል ባለም ሳላችሁ መከራ እለባችሁ አለ ጌታ ነገር ግን አይዞአችሁ እኔ አለምን አሸንፌአለሁ ብሎ የምናሸንፍበትን ፀጋ ለእኛ ሰቶናል ስለዚህ የማናሽንፈው ችግር የለም እንደሀሳቡ ለተጠሩ ነገር ሁሉ ለብጎ እንዲደረግ እናውቃለን ይላል ቃሉ ይኤዱ ጌታ አብዝቶ ፀጋ ይስጥሽ እንዲሁም የካሳ ቤተሰቦች በጣም በጣም ነው የምወዳችሁ መንፈሳዊ ቅናት ሁሉ አለኝ እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤
@yordanosasefaw2521
@yordanosasefaw2521 Жыл бұрын
ኤዱየ ልጅሽ እ/ሂር ፍጹም ምህረት ያድርግላት
@Zinash-go9lm
@Zinash-go9lm Жыл бұрын
መልካም የትንሳኤ መታሰቢያ በአል ይሁንላቹ ውድ የአባቴ ልጆች ወንድም እህቶቼ የካሲ ፋሚሊ እና ኤዱዬ❤❤❤😘😘😘😘ውድድድድድ ! አንድ ነገር እርዱኝ በጌታ ፍቅር 15 አመት አረብ አገር እየኖርኩ ቤተሰብ አስተዳድር ነበር በዛ አሰራርቄ የሆነ ቦታ ገዛሁ 5መቶ ሺ ብር ተበድሬ የገዛሁት ቤት ልወረስ ነው የጌታ ልጆች እርዱኝ እና ያን ብር አሁን አረብ አገር እየሰራሁ ነው ሰርቼ እመልስ አለሁ ለአንድ አመት በጌታ ፍቅር በታማኝነት 5መቶ ሺብር የሚያበድረኝ ብዬ ወደ ጌታ ልጆች ቤት አኳኩቻለሁ እባካችሁ 🙏🙏🙏 ተባረኩ
@meronfikadu1708
@meronfikadu1708 Жыл бұрын
ኤዱይ አቺ የብዙ ሰው እባ አብሰሻ ጌታ ሰው አይደለ ተጠቅሞ አይጥልም።
@kibamotirore2201
@kibamotirore2201 11 күн бұрын
Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne ❤❤❤❤❤❤
@hermialemu5679
@hermialemu5679 Жыл бұрын
Eduye yene enat geta yiredashal lijeshem Dena tihonalech hulem enenafikishalen
@lastdayscomingsoonmaranata557
@lastdayscomingsoonmaranata557 Жыл бұрын
ኤደን የእግዚአብሔር ሴት። የተባረከ ቤተሰብ።
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ Жыл бұрын
Nice to see you are back to the media Eden not only this ችግርሽን ወደ ራእይ የቀየረልሽ ጌታ ስሙ ይባረክ ።በጣም ትልቅ ራእይ ነው በርቺ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 መልካም ፋሲካ ለዚህ ለተባረከ ቤተሰብና ለመላው ክርስትና አምነት ተከታይ አሜን እየሱስ ተነስቷል 🙏🔥ለምን ተነሳ ??? ቀምበራችንን ሊሰብር ቋጠሯችንን ሊፈታ ሊፈውሰን ተስፋና ረፍት ሊሆነን ከሀጢያት ነፃ ሊያወጣን /ሊሽርልን ሰላም ሊሰጠን ዳኛና ጠበቃ ሊሆንልን ፀሎታችንን ሊመልስ;ሊሰማ ሰምቶም ሊናገረን ሊያፅናናን በምድረበዳ ስንጎዝ ብቻችን በመከራ እንዳንታጠርና በዛው እንዳንቀር አቅም ሊሰጠነ ከዛም መፍትሄ ሊያመጣልን 🙏እየሱስ ተነስቷል/JESUS IS RISEN/🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አሜን እግዚአብሔር አለ;አለ አለ ከኔ ጋራ አለ እየሱስ አለ :: 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ሀሌሉያ የጆሲ እልልታና 😂😂ARE YOU OK 😂👍??🙏🙏🙏
@batalyoutubeahemed3856
@batalyoutubeahemed3856 Жыл бұрын
ኤድዩ የምወድሽ የጌታ ሴት ጌታ መልካም ነው አው እውነት ነው ያስብላል ግን መፀሀፍ ሲናገር እንዲህ ይላል በፈተና የሚፀና እሱ የተባረከነው ይልየለ❤❤❤
@degagam
@degagam Жыл бұрын
በአንድ ቀን ብቻ ከ40 ጊዜ በላይ የደመጥኩት መዝመር ነው እግዚአብሄር አለ።
@hanagetachew2866
@hanagetachew2866 Жыл бұрын
እኔም እንደዛው መንፈስ አለበት
@yetewabumedbel-5996
@yetewabumedbel-5996 Ай бұрын
Geta zemenachehun yibark!!!! Ebakachehu Tarikachehun Tafu....
@tensumamush9918
@tensumamush9918 Жыл бұрын
Eduye geta yibarek betam.sasibish neber endet endehinech lijish silayehush des bilognal yekasa beteseboch yetewededachihu tebareku
@yadenibolana3934
@yadenibolana3934 Жыл бұрын
እንዴት እንደምታምሩ:: ዘመናቹ በቤቱ ይለቅ::
@iftuabdissa6171
@iftuabdissa6171 Жыл бұрын
የአንድ አባት ልጆች ያደረገን እህትና ወንድም የሰጠን እግዚአብሔር ይባረክ የእግዚአብሔርን ታማኝነት ያየንበት ድንቅ ምስክርነት ኤዱዬ ባንቺ የጀመረውን ስራ ይፈፅመዋል በርቺ አይዞሽ!!! የአቶ ካሳ ቤተሰብ ስለ እናንተ ምን ማለት እንችላለን የቤተክርስትያን የአካሉ ህያው ምስክሮች ናችሁ በእናንተ ብዙ ተባርከናል ብዙልን ለክርስቶስም በፍቅራችሁ ብዙዎችን ማርኩለት❤
@lyonnaise6395
@lyonnaise6395 Жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ የወንድም ካሳ ቤተሰቦች !!!የናፈቀችንና ብዙ የተጠፋፋናት እህትን ላቀረባችሁልን , እህታችንን ኤዱን ,ቤተሰቧ ልጇ በምን ሁኔታ እንዳለች እንድንሰማ ስላደረጋችሁልን እግዚአብሔር ይባርካችሁ!! ኤዱዬ እንወድሻለን የረዳሽ አምላክ ይባረክ !!እናንተም በጣም ደስ ስትሉ መልካም ፋሲካ
@sunnyabebe3802
@sunnyabebe3802 Жыл бұрын
የካሳሴተሰቦች እግዚአብሄር የባረካችው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችው ሂሩትየ ተባረኪ ኤዱየን ስላየሁ ስለልጇምሰለሰማው በጣም ደስ ብሎኞል እግዚአብሔርን አመሰግናለው ጆሲየ አናንተ በረከቶቻችን ናችው ተባረኩልን እንወዳችዋለን ኤዱየ ደስ ብሎኞል ተባረኪ
@mhiretwoldegiorgisofficial3410
@mhiretwoldegiorgisofficial3410 Жыл бұрын
ኤዱዬ የተባረክሽ ብርቱ ሴት መቼም ለበጎ ስራ እግዚያብሔር አስነስቶሻል ለሌላ ነገር መሆን አትችይም ውድ ነሽ
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 Жыл бұрын
The family I adore most ❤ you all are missed. Eduyem tenafekeshal.
@SA-vh2gv
@SA-vh2gv Жыл бұрын
የጋሽ ካሳ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይባርካችው ኤዱዬ እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ ስላየንሽ ደስ ብሎናል ስለልጅሽም ከራስሽ ስለሰማን እግዚአብሔር ይመስገን ነገርን ሁሉ በበጎ ስለቀየረው ክብሩን እሱ ይውሰድ
@hiromigs6044
@hiromigs6044 Жыл бұрын
🚩በእናንተ መገኘት ምድሪቱዋ ተባረከች 😇❤️😇 ኤዱዬ ጌታ ካሰብሹ በላይ መከናወኑን በነገር ሁሉ ያድርግልሽ እንወድሻለን 😇❤️
@TiruworkMogesTadesse-vn2ii
@TiruworkMogesTadesse-vn2ii Жыл бұрын
እንዴት አንደምወዳችው ለዛች ምድር የሰላም የበረከት የእረፍት አገልግሎት ያርጋችው በርቱ ለምልሙ
@fretaasme5794
@fretaasme5794 Жыл бұрын
ኤዱየ በየሱስ ሰም ተባረኪ አንዴት አንደምወድሽ
@amanuelandmaste3752
@amanuelandmaste3752 Жыл бұрын
ዋውውው ድንቅ ቤተሰብ እንኳን አደረሳችሁ መልካም የትንሳኤ በአል። የፋሲካ እለት የካሳ ቤተሰብ የተባረካችሁ ናችሁ 🥰😇😇😇ኤዱዬ እንወድሻለን 🥰
@MiMiMiMi-hq1cn
@MiMiMiMi-hq1cn Жыл бұрын
wow betame tamiralihciwo Tabrekuu babzu Tabrekuu mlkame ena yatbarekaciwti betasabi wow Abati mabaraki ❤❤❤❤❤adoya tabreki❤❤❤❤
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy Жыл бұрын
ኤዱዬ እንኳን ጌታ ስለረደሽ እግዚአብሔር ይመሰገን ልጅሽን ይሳድግልሽ ጨረሶ ይፈዉሰላሽ እንኳን አደረሳችሁ የዉንድም ካሳ ቤተሰቦች ዘመናችሁ ይባረከ
@alimesi5639
@alimesi5639 Жыл бұрын
Wow betami dase telalachu tebarekuuuu ayeleyach 💞 Eduye ayezoshi geta eyesuse yeredashi ❤
@yordanosasefaw2521
@yordanosasefaw2521 Жыл бұрын
ኤዱየ ምን ኣይነት ልብ ነው ጌታ የሰጠሽ በዚህ ዘመን በገንዘብ ጉዳይ እንደዚህ መስማት ……ተሻግረሻል በጣም የምወደው ጆሲ ቤተሰብ ተባረኩ
@sinknesh1295
@sinknesh1295 Жыл бұрын
Ewunet newu and sewu eyesus kalewu hulum alewu yene mefekr newu tebarek
@bertukanosman6760
@bertukanosman6760 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤ ጌታ እየሱስ መልካሙን ሀሳብሽን ያሳካልሽ ኤዱ። በጣም የምትገርሚ ሴት ነሽ። ሁላችሁንም በጣም እወዳችሁአለሁ❤❤❤❤
@MaheletGirum
@MaheletGirum Жыл бұрын
ኤዱዬ እይዛሽ ስሜቱ አውቀዋለው 8ወር ልጅ አለኝበጣም ያስደነግጣል ሞት እንኮን ቀላል ነበር ይህን ከመስማት ግን ጌታ ያጸናል የኔም❤❤
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven Жыл бұрын
Egziabher hoy lezelalem temesgen ❤❤
@zenimulugeta7955
@zenimulugeta7955 Жыл бұрын
በጣም የምትወደዱ ቤተሰቦች ጌታ አብዝቶ ይባርካችዉ።ኤዱ ተባረኪ ስለልጅሽም ጌታ ስለረዳሽ ጌታ ይመስገን።
@selamedea3452
@selamedea3452 Жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁይወንድም ካሳ ቤተስቦች!!ኤዱዬ በጣም እወድሻለሁ ተባረኪልኝ ልጅሽን ጌታ ይፈውስልሽ
@mistlalhabtu9348
@mistlalhabtu9348 Жыл бұрын
Pastor eduye slayehush des blognal bezih yetebateku beteseb be.ezmurachrw tebarkealew❤❤❤❤
@elenikifle1865
@elenikifle1865 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባረክ ኤደን ደስ ብሎኛል ያለሽበትን ሁኔታ ስለሰማሁ ተባረኩ
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ Жыл бұрын
ኤዱ እንኳን ጌታ ረዳሽ በዚህ ሁኔታ ልጅሽን ስላየው ደስ ብሎኛል ❤
@TsegaabTesfaye94
@TsegaabTesfaye94 Жыл бұрын
ገና ደካሞች ሳለን ክርስቶስ ዘመኑ ሲደርስ ስለ ኃጢአተኞች ሞቶአልና። ስለ ጻድቅ የሚሞት በጭንቅ ይገኛልናስለ ቸር ሰው ግን ሊሞት እንኳ የሚደፍር ምናልባት ይገኝ ይሆናል። ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል። (ወደ ሮሜ ሰዎች 5:6)
@Masarat-no2ip
@Masarat-no2ip Жыл бұрын
Ameeen ameeen tabarekkuuu bebuzuu sewadachuu eko ye yesuse burkan God bless ❤❤❤❤❤❤❤
@habtambogale9386
@habtambogale9386 Жыл бұрын
❤ gata yibarkchuwo setmaru iko Yegata batasbochi 🎉🎉🎉 Adui tebarka
@yohanafantaye6159
@yohanafantaye6159 Жыл бұрын
ኤድዬ ስላየሁሽ በጣም ደስ አለኝ ጌታ ይባረክ ሁላችሁም ስታምሩ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ!!!❤❤❤
@freweinimehari4448
@freweinimehari4448 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርካችሁ ተባረኩ ፀጋዉ ያብዛላችሁ ❤❤
@bettyargaw6120
@bettyargaw6120 Жыл бұрын
Geta zemenishin yibark. ከእራይሽ ጓን እቖማለሁ
@TesipaTesipa
@TesipaTesipa 2 ай бұрын
እንድዝ ቤት ስብ ድስ የሚል ቤት ስብ ማነው ዋወ በጌታ ተባርኩ ጻጋቹ የበዛ ይሁን ❤❤❤❤❤❤😂
@lidyamarew4112
@lidyamarew4112 Жыл бұрын
Edu ረዕይ የሰጠሽ ጌታ ይባረክ። እኔጋም አንዲት ህፃናት አለች አእምሮ ላይ❤
@sosenawilliams4412
@sosenawilliams4412 Жыл бұрын
Egziyabher yebarkachu ❤ Eduye anchim geta tsegawen yabezalesh ehte❤
@lidiyamesfin
@lidiyamesfin Жыл бұрын
ኤዱዬ የረዳሽ እግዚአብሔር ይመስገን የካሳ ቤተሰብ በብዙ ተባረኩ
@davidyesuf3568
@davidyesuf3568 Жыл бұрын
ኤዱ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አይዞሽ ጌታ መልካም ነው
@kaleb20011
@kaleb20011 Жыл бұрын
Happy to see you all together. Next also with your mom and dad.
@eyoregasa3306
@eyoregasa3306 Жыл бұрын
Eduye geta melkame nw Biruk nesh kasa family tebareku
@elsabekele2302
@elsabekele2302 Жыл бұрын
ኤዱዬ እግዚአብሔር አምላክ ራኢሸን ያሳካልሸ ሁላቹውም ተባረኩለኘ🙏🙏
@HanaWorku-wn4rv
@HanaWorku-wn4rv Жыл бұрын
እግዚአብሔር የረዳው ቤተሰብ 👐👐👐
@genetbekele515
@genetbekele515 Жыл бұрын
ው ኤዱ እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
@yeshidesta2460
@yeshidesta2460 Жыл бұрын
Tebarkulgi Kassa family ❤❤🎉Eduye nice to see you Liyu set nshc
@yerusalemhailezgi3486
@yerusalemhailezgi3486 11 ай бұрын
A family that is loved and blessed!!❤️❤️❤️
@Mercy-sw1zi
@Mercy-sw1zi Жыл бұрын
Eduye…….you are such a blessing. I was wondering where you have been, I can’t tell how much happy I am to see you. Rather also, I am so blessed to hear your vision. May all your visions come true by the grace of our Good Lord. I am glad the Lord opened your eyes to see the needs of others rather than wallowed by your own misery. The Lord has rescued you, is going to rescue you until you get to see Him on that blessed Day! May the Lord bless your beautiful daughter ❤ May the Lord bless this blessed family too by His grace, love and strength 2ኛ ቆሮንቶስ 1 10-11፤ እርሱም ይህን ከሚያህል ሞት አዳነን፥ ያድነንማል፤ እናንተም ደግሞ ስለ እኛ እየጸለያችሁ አብራችሁ ስትረዱን፥ በብዙ ሰዎች በኩል ስለ ተሰጠን ስለ ጸጋ ስጦታ ብዙዎች ስለ እኛ ያመሰግኑ ዘንድ፥ ወደ ፊት ደግሞ እንዲያድን በእርሱ ተስፋ አድርገናል። 2ኛ ጢሞቴዎስ 4 18፤ ጌታም ከክፉ ነገር ሁሉ ያድነኛል ለሰማያዊውም መንግሥት ይጠብቀኛል፤ ለእርሱ ከዘላለም እስከ ዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።
@tgtak3916
@tgtak3916 Жыл бұрын
ተባረኩ የእግዚአብሔር ብሩካን❤
@rb2782
@rb2782 Жыл бұрын
እጅግ የተወደዳቹ የካሳ ቤተሰቦች በጣም ታምራላቹ ፍቅራቹ ልዩ ነው በረከቶቻችን ናቹሁ ተባረኩልኝ እወዳቹለው *ኤዱዬ የኔ ቆንጆ ስለ አየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ሁሌ አስብሽ ነበር የት ጠፋች እያልኩኝ ነገር ግን እግዚአብሔር ባንቺ ትልቅ ስራ እንዳለው በመስማቴ ደስ ብሎኛል አንቺ በረከታችን ነሽ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ ዘመንሽ ይለምልም 🙏🏼❤
@yenubayu1696
@yenubayu1696 Жыл бұрын
ዘመናችሁ በዝማሬ ይለቅ እወዳችኋለሁ❤
@zenashdagne9332
@zenashdagne9332 Жыл бұрын
Wow geta yebarkesh edu!!!
@azebwoldegebrel8482
@azebwoldegebrel8482 Жыл бұрын
አይዞሽ ኤድዬ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው መልካም ይሆናል 🥰
@meseretkibret106
@meseretkibret106 Жыл бұрын
Yakeberachihuet egzabehar akeberachihu bekalu yetamen geta yetbarke yehun
@asrattenfeleh4411
@asrattenfeleh4411 Жыл бұрын
መልካም የትንሳኤ በእል ለሁላችሁም ኤዱ ስላየሁሽ እግዚአብሄር ይመስገን ሃሳብሽን ሁሉ ጌታ ይሳካልሽ ልጅሽንም ፈፅሞ ይማርልሽ
@embebabayru2163
@embebabayru2163 Жыл бұрын
Aden you are going to be a role model and help for a lot of mothers who are struggling with their children may God bless you for your dreams
@zelalembekele9185
@zelalembekele9185 Жыл бұрын
Wow what's a beautiful family, Eden always good to see you, God bless you all!!!❤❤❤❤
@tsegayakob6724
@tsegayakob6724 Жыл бұрын
Zemenachehu yebareke!
@kibamotirore2201
@kibamotirore2201 11 күн бұрын
Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne
@et6964
@et6964 Жыл бұрын
You are such a big heart woman of God! Keep doing the great work! May the lord intervene in your child’s life.
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 Жыл бұрын
ኤዱየ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤
@alemeyasu635
@alemeyasu635 Жыл бұрын
My dear sister in Christ I am so glad to see you Eden my sis God bless you!!!!!
@abezuayele7645
@abezuayele7645 Жыл бұрын
ኤድዬ የኔ ቆንጆ እያገለገልሽው ያለው የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ዛሬም ባንቺ በገጠመሽ ነገር ላይእርሱ ኤንሻዳይ ነው ከማንም በላይ እግዚአብሔር ስላንቺ መልካሙን ሁሉ ያስባል ደግሞ ያደርግልሻል የኔ ማር😇 Wow👏 የካሳ ቤተሰብ በረከቶቻችን ናችሁ የእግዚአብሔር በረከት ከዚህ በላይ ይብዛላችሁ😇
@Yemuu109
@Yemuu109 Жыл бұрын
Ediye yene mare, I am glad to see you and your beautiful daughter. We all miss you. Welcome back Ediye.
@HiwotTekle-g7v
@HiwotTekle-g7v 16 күн бұрын
Amen amen
@sinknesh1295
@sinknesh1295 Жыл бұрын
Enante edlegnovh geta betsm yih memert newu eyesus yibarkachehu
@rahwaneamen308
@rahwaneamen308 Жыл бұрын
My belovde family, more & more grace our blessings ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hibrechengere9595
@hibrechengere9595 Жыл бұрын
እንኩዋን አደረሳችሁ ደግሞም ጌታ አንኩዋን ሁላችሁንም እረዳችሁ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ።
@hanimuler8202
@hanimuler8202 Жыл бұрын
Tebarki fetari cherso yebarkesh
@hagos9183
@hagos9183 Жыл бұрын
Blessed family ❤❤❤ may God bless you more and more
@kassahunmandefrot9194
@kassahunmandefrot9194 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ❤!!
@tesfugobena2344
@tesfugobena2344 Жыл бұрын
ይእኔ ቆንጆ እዳንይ ዘመንሺ ይለምልም በእውነ ስሞን እያስብኩሺ ነበር
@senusenu5876
@senusenu5876 Жыл бұрын
Eduye anchi betam dink det brtu set yebzuwoche msale yekbru megelecha slhonsh slanchi getan barkalew tebarkeshal zersh ybza lebzuwoch mlkt nesh
@worikneshbissa2512
@worikneshbissa2512 Жыл бұрын
Berket nachu zemenachu yibarke🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@myme753
@myme753 Жыл бұрын
Zemenachu yibarek ye kassa beteseboch &Eduye
@aziebnaizghi8797
@aziebnaizghi8797 Жыл бұрын
Wowwww praise the lord almighty for this blessed family. GBU ❤❤❤❤
@sablegirma7232
@sablegirma7232 Жыл бұрын
Edo you are awesome ,we love you in the name of Jesus!!
@DfAl-u4r
@DfAl-u4r 8 ай бұрын
Wowowow.bexami.dase.tilalachu.tabarakuu❤❤❤❤🤲🤲🤲🙏
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ አሜን❤❤
@yemeserachyohannes3475
@yemeserachyohannes3475 Жыл бұрын
Amen Amen 😭😭😭👆👆🤲 Ale bezufanu🙏🙏🙌🙌
@ethioyoutube6098
@ethioyoutube6098 Жыл бұрын
Eduye nafkeshinal....banchi lay slebezaw yeEgziabher Tsega simu yibarek
@emeba951
@emeba951 Жыл бұрын
ሃሌሉያ ! ውዶች ትውልዳችሁ ይ-ባ-ረ-ክ !!
@GenetTsegaye-fd2uq
@GenetTsegaye-fd2uq Жыл бұрын
ጌታ ይባር ካቹ❤
@GreatFuLLL
@GreatFuLLL Жыл бұрын
ኤደንዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር አለ አዎ አለ
@Thobi587
@Thobi587 Жыл бұрын
Blessed Family of Kassa and Edu's , Tebareku !!!
@metasebiaseboka1347
@metasebiaseboka1347 Жыл бұрын
Tabaraku joshie and edu families
@zewditudano5897
@zewditudano5897 Жыл бұрын
ኤድዬ በስንት አመት ስለ አየሁሽበጣም ደስ ብሎኛል ተባረኪ መልካም ትንሳዔ ለሁላችሁም ይሁንላችሁም
@adameyakobe4629
@adameyakobe4629 Жыл бұрын
ኤዱ እግዛብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ሁላችሁንም እግዛብሔር ይባርካቹ❤
የ ካሳ ቤተሰብ /እገረማለው ዝም ብዬ /KASSA FAMILY/ EGEREMALEW ZIMBIYE/በኦታዋ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን EEC OTTAWA
12:24
What type of pedestrian are you?😄 #tiktok #elsarca
00:28
Elsa Arca
Рет қаралды 20 МЛН
Увеличили моцареллу для @Lorenzo.bagnati
00:48
Кушать Хочу
Рет қаралды 7 МЛН
PRANK😂 rate Mark’s kick 1-10 🤕
00:14
Diana Belitskay
Рет қаралды 11 МЛН
ЛУЧШИЙ ФОКУС + секрет! #shorts
00:12
Роман Magic
Рет қаралды 36 МЛН
ኤደን ስለ ልጅዋ ህክምና ተናገረች......
18:37
Elroi - ኤልሮኢ- Eden Hailu
Рет қаралды 64 М.
What type of pedestrian are you?😄 #tiktok #elsarca
00:28
Elsa Arca
Рет қаралды 20 МЛН