KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Ethiopia - ድርድር ጀምሯል የተባለው ፋኖ፣ የፍሬ ህይወትና ዶ/ር ደሳለኝ ፍጥጫ፣ አዲስ አበባን ያጋለጠው መረጃ፣ አዲሱ ጦር ስራ ጀመረ፣ አነጋጋሪው ግድያ
20:56
"አብሮነት" ምርጥ ነሺዳ|| #MinberTube
3:57
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
It’s all not real
00:15
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
00:48
የኮሚቴዎቻችን ፎቶ ከዶክተር አብይ ጋር ህዝቡን ያስደመመ ከእስር ቤቱ ንጉስ ነሽዳ ጋር
Рет қаралды 105,049
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 399 М.
Harun Media Network
Күн бұрын
Пікірлер: 1 200
@fatumayesuf155
6 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭ወላሂ እህት ወድሞቸ እባየን መቆጣጠር አቃተኝ በደሥታ አልሀምዱሊላ
@l5388
6 жыл бұрын
SULTAN SULTAN በጣም ደስታም ያስለቅሳል ወላሂ
@ghfh2938
6 жыл бұрын
Ewnet new Destam yaslekesal الحمد الله على كل شيء
@bintbaba615
6 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ነገር ግን አልሀምዱሊላህ የማያልፍ ቀን እና የማይነጋ ሌሊት የለም ሁሉም አልፎ ለዚህ ቀን በቃን
@الحمدللهالحمدلله-ب6م
6 жыл бұрын
SULTAN SULTAN 😭
@ሱሱሳገባህላፍቅርህ
6 жыл бұрын
SULTAN SULTAN እኔም
@tsedtesfaye1126
6 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ፍቅር ያሸንፋል እኔ እንደወደድኳቹ እርስ በራሳቹ ተዋደዱ ይላል ጌታ እንኳን ደስ አላቹ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ደስታችን ፍቅራችን ሰላማችን ዘላለማዊ ይሁን እናመሰግናለን አቢዬ ወንድማችን ጌታ ቀጥተኛ ሀያል ዜጎቹን ቀያሪ መሪ ያርግህ ዘርህ ዘመንህ ይባረክ!!!
@saadaalmnsouri4216
6 жыл бұрын
Tsed Tesfaye። እንኮን አብሮደሥ አለን እህት
@zeenatmohammed5096
6 жыл бұрын
ማሻአሏህ አልሀምዱሊላህ እንኩን ለዚህ ያበቀን ጊታ አላሁክበር አላሁክበር ስተምሩ አላህ እስከመጨረሽው ያስቀን ያረብብብ
@zeynebamuhamed3314
6 жыл бұрын
+Zeenat Mohammed እንኳን አብሮ ደስ አለን ደስታችንን እስከመጨርሻው ያሳምርው
@ሁንፍይኩንእላህሁንያልውይ
6 жыл бұрын
Tsed Tesfaye እህት እንካን አብሮድስ አልን እናምስግናልን እኛ አንድ ንን ሀይማኖታችን በላይም እኛ አንልይም
@hayatmuhammed841
6 жыл бұрын
Tsed Tesfaye ማማየ የኔ ቆንጀ በጣም እናመሰግናለን እናት
@hghjhfhh6620
6 жыл бұрын
መኖር ደጉ ሁሉም አለፈ አብዱልመጅድ ይህንሳያይ መሞቱ ያሳዝናል😢 ብዙአሉ ይህንፍትህ ሳያዩ የሞቱ አልሀምዱሊላህ ይሄን ያሳየን
@khadijakh6339
6 жыл бұрын
Hghj Hfhh ልክ ነሽ አይ ዱንያ እዲህ ነው
@zeharatube1277
6 жыл бұрын
Hghj Hfhh Allah jenetn ywefkachwu
@ጦይባይማም-ዀ1ጀ
6 жыл бұрын
እግዳሳ አላህ ይርሀምክ ኡስታዜ ስንቱ አለፈ
@jehu8685
6 жыл бұрын
Hghj Hfhh አብድልል መጅድ ንአስታወስሽኝ ምነው ባላነሳሺው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አላህ ይርሀመው አስለቀስሽኝ አላህ የህዲሽ
@cjgvchghg4124
6 жыл бұрын
ያአላህ ኡስታዝ አብዱል መጅድ አላህ በጀነት ያኑረው
@meymunahusen4193
6 жыл бұрын
ሁሉም አልፍ አልሀምዱሊላ የሄንነ ሳያየ ያለፍ ኡሰታዝ አብዱል መጀድ አላህ ጀነትል ፍረዶሰ የወፍቅህ
@isaud7169
6 жыл бұрын
አሚንን
@ሐያትነኝየደቡቧአላህወኪል
6 жыл бұрын
meymuna husen አሚን
@زةؤوءنيزيي
6 жыл бұрын
meymuna husen አሚንንን እህቴ እኔም አሰብኩትኡኡፍ አልሀምዱሊላህ አላኩሊላህ
@hadraa6567
6 жыл бұрын
meymuna husen አሚን ያረብ😢
@ያአላህአልሀምዱሊላህ
6 жыл бұрын
አሚንንንን
@ስለሁሉምነገርአልሀምድሊላ
6 жыл бұрын
መሸአላህ ከችግር ጋር ምቾት አለ
@lubabay5017
6 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር አልሀምድሊላህ
@hajarhajar9022
6 жыл бұрын
ትክክል አብዛሀኞቻችን ይህን አያ እንረሣለን ሡብሀን አላህ
@rahmamurada7890
6 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር አልሀምድሊላህ R .Y አዎ ከችግር ቦሀላ ምችት፡ አለ እኛም በስድትም ይሁን በምንም የሚመጣብንን ችግር መጋፈጥ ይኖርብናል ድሎቱ፡እስኪመጣ
@ይመኙሽልሙህየ
6 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር አልሀምድሊላህ R .Y ትክክል
@madenamohammed3858
6 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር አልሀምድሊላህ R .Y ትክክክክክክክክልሁሉምያልፍል
@የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ
6 жыл бұрын
አዎን የእርስ ቤቱ ጀግና የእስር ቤቱ ንጉስ ሁሉም ያልፋል እድሜና ጤና ለጠቅላይ ምንስትራችን ዶክተር አብይ አህመድ አላህ ህዳያውን ይወፍቅህ በዚህ ምርጥ ስራህ አኼራህ እንዲያምር
@sadaemam802
6 жыл бұрын
የአላህ ባሪያ ነኝ ሀስቢነሏሁ ወኒእመል ወኪል መንርደጉብዙአሳየን
@samiramousa3598
6 жыл бұрын
*ከ 6 አመት በፊት 😭😟* *ዛሬ 🌅😂😁😀* *አልሀምዲሊላ*
@madenamohammed3858
6 жыл бұрын
Samira Mousa ክክክክክክክክክ
@ዜደየአላህአቴወኪሊ
6 жыл бұрын
Samira Mousa ♥♥♥መሸአልህ አለህ አከበር
@rumoydaabas6650
6 жыл бұрын
አብዱል እዉነትም. የእስርቤት ንጉስ ለካ ደስታም ያሰክራል አልሀምዱሊላህ ኡስታዞቼ ደስታችሁ ያስደስተናል አልሀምዱሊላህ እቺን ነሺዳ በጣም ነዉ ሚስለቅሰዉ
@saeedrashid3208
6 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህይጠብቃችሁያረብ ዶክር አብየ አህመድ አላህ ቀጥትኛውን መገድ ይምራህ
@aishaali614
6 жыл бұрын
ዶክተርአብይአህመድ.እድሜና.ጤና ይስጥልን.ከነ.መላው.ቤተሰብህ.አተየሁሉ.አባት.አተ.የሁሉ.እባ ጠራጊ.ሺ.አመት.ንገስ.እኖዳሀለን.አላህ.ከመጥፎ.ነገርሁሉ.ይሰውርህ.ኩቡር.ጠቅላይሚንስተር
@mayemunayasin916
6 жыл бұрын
Saeed Rashid አሠላማሊኩም ረመቱሊላሂ ወበረረካቱ መብሩክክክ መፈቴ ለተቀበላችሁት ሙሰሊም ወድሞቻ ምልበል ቃል አነሰኝ እንባየም አላቂርጥጠም ሠላም ለሁሉም እሰላም ወድምቻ ውውውውው ደሰታየን ልነግራችሁ አልችልም አብአብይ እድሜ ይሰጥህ ከክፈጠላት የጠብቅህ
@habibawollotube4663
6 жыл бұрын
Saeed Rashid አሚን ያረብ ልክ እንዳይኔ ብሌን ሳሳሁለት ብርታቱን ጥንካሬውን አላህ ይስጠው ሁሉንም በእኩል የሚያይ አዕምሮ ይስጠው
@ዜድየወሎሀርቡሽቅረቅር
6 жыл бұрын
እፍፍፍ እደዝህአይነት ነሽዳ ስሰማ አልወድም ኡስታዝ አብዷል መጅድ ትዝይለኛል ይሄንሳያይ መቅረቱ አላህ ጀነተልፊረዶስ ይሞሽረህ ኡስታስስስስ ያረብብብ
@zeynebamuhamed3314
6 жыл бұрын
አላህ የተሻለውን በጀነት ያሳያው አንርሳውም ኡስታዛችን
@ሐያትነኝየደቡቧአላህወኪል
6 жыл бұрын
እናተን ለዚህ ያበቃቹ አላህ ይህ ሣያዩ በግፍ ለሞቱ ወድሞቻችን አላህ ቀብራቸውን ኑር ያድርግላቸው
@ወይግዜ-ሰ8ቘ
6 жыл бұрын
አሚን የረብ
@خضره-ح6ي
6 жыл бұрын
ሐያትነኝ የደቡቧ አላህ ወኪል አሏሁማ አሚን
@saadahmunat9244
6 жыл бұрын
ሐያትነኝ የደቡቧ አላህ ወኪል አሚን ያረብ
@nihalmohammad7839
6 жыл бұрын
ሐያትነኝ የደቡቧ አላህ ወኪል اللهم امين يارب العالمين
@hayuhayuti5309
6 жыл бұрын
Aminnn
@رحيمهمختار
6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ምን እንደምል አላውቅም ብቻ ከችግር በኋላ በርግጥ ምቾት አለ እናንተ የኛ ጀግኖች አላህ ሱበሀነወተአላ ይጠብቃችሁ ያን የለቅሶ ግዜ አሳለፈልን ግን ይህን ነሽዳና ፎቶ ባየሁ ጊዜ ያስለቅሰኛል ምን ግዜም ውድ ኡስታዞች ደስታችሁም ደስታችን ነው ሀዘናችሁም ሀዘናችን ነው እንኳን ለዚህ ቀን አበቃችሁ አበቃን የበለጠውን አላህ ይጨምርልን ያረብ ዶር አብይ አህመድ አንተ ትልቅ ሰው አላህ ይጠብቅህ ከመጥፎሁሉ ጀግና
@emanlovelove4495
6 жыл бұрын
ኡስታዝ አብዱል መጅድ ይህንን ሳያይ ቀረ አላህ ይራህመው ሀቢቢ
@fshhfdpart2370
6 жыл бұрын
ameeen😢
@aminetseid6900
6 жыл бұрын
eman Love love ያረቢ እህህ አታንሱት ወላሂ አሏህ ይርገመው
@seadaseid2617
6 жыл бұрын
Aminet Seid mn?,Allah ymarew
@ጦይባኡመርየድንተማሪየወሎ
6 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሁለይም ደስተኛ ሁንሉኝ ኡዝታዞች ይህን ነሽዳ ስስማ በጣም ነው ውስጤ አይችልም
@هوبي-ض9م
6 жыл бұрын
ያ አላህህህ እንደው ምን ልበል አልሀምዱሊላህ ያረብ....አህመዲጀበል ለመጀመሪያ ጊዜ ሲስቅ አየሁት ስቆ አይቼው አላውቅም እህህህህህ ጀዛኩም አላህ ኸይር አብይ እኔ ላንተ ልብ ፍስስስ አለች ኡፍፍፍፍፍፍ አላህ ይጠብቅህ ውዴ
@alafraaibrahim6021
6 жыл бұрын
መሻአላአለይኩ
@gemillaendrisgemillaendrid7872
6 жыл бұрын
ራቢ የኩዌት ላሜ ቦራ enam wollahe zaria new siseke yayehut Allah hull gizia hasab beka hull gizia desetan yiwofekachew Alegntawochachin
@gffgghrtygfy2055
6 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሮቼ
@rukiyaruka5656
6 жыл бұрын
ራቢ የኩዌት ላሜ ቦራ من غير ما
@etas642
6 жыл бұрын
alhamdulillahi 😢😢😢
@የሚበጀኝንአተታቃለህተወከ
6 жыл бұрын
እኔም 7ዓመቴ በስደት በዚህ ነሽዳ ያኔም አለቀስኩ ዛሬም በደስታ አለቀስኩ በርግጥም ከችግር በኋላ ምቾት አለ እድሜ የሰጠው ሰው ሁሉን ያያል ይህን ቀን ሲጠብቁ ስቶቹ ሄዱ ኡስታዜ አብዱልመጂድ አላህ ይራህምህ
@የሚበጀኝንአተታቃለህተወከ
6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ታጋሽ ነው የሰላም አበሶች አላህ ይጠብቃችሁ ለዲናቹህ ብዙ መስዋት ከፍላችዃል አላህ የቀበላችሁ
@ነጃትያረህማንባሪያ
6 жыл бұрын
መሻ አላህ መሻ አላህበጣም ነዉ ደስ ያለኝ አላህ እስከመጨረሻው ያስምረዉ
@lLovyoukelala
6 жыл бұрын
ነሽዳውን ጋን በጣም እወደዋለሁ
@ወንድሜእሩጫየላንተውነው
6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አብይየ በምን ቃል ልግለፅክ እምባ ተናነቀኝ አላህ በዚክ ደግነትክ ሂድያ ይስጥክ ኡስታዞቸ አላህ ይጠብቃችሁ ለዚክ ላበቃችሁ አላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ
@momzede8672
6 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ አላህ ስብርዮችን በሁሉም ነገር ያበስራቸዋል። ያም ቀን አልፎ አዲስ ቀን እቺን ቀን ያሳየን አላህ ትልቅ ምስጋና ይገባው አልህምዱሊላህ ወላሂ እባየ መቆጣጠር አቃተኝ
@AsSa-zn5sj
6 жыл бұрын
አብዱእረሂም የእኛከርታታ የህዝብአይንእናጆሮ አስለቀስከኝ ወላሂደስታበሂወቲለመጀመርያነውእንደዝህየተደሰትኩት የሀያአመትወጣትእንደመሆኔ ማሻአላህ እውነትነውንጉስናችሁሁላችሁም የእኔቸግኖች
@ሰአዲነኝየድንተማሪሰአዲነ
6 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ተደስተላል መታገስ ዋጋለው ከችግር ብኧላምቾት አለ ዶ\ር አብይ ልዩሰው። ከወንድሞችህ ጋር በሸሀዳ አንድነት አብርህ የምትቆምበትንም ቀን አላህ ቅርብ ያድርግልን ኢንሻአላህ
@لااتحزنإناللهمانلااتحزنإناللهم
6 жыл бұрын
አልሀሚዱሊላህ አሊሀሚዱልላህ አሊሀሚዱልላ ሶብሪካለሁሉም ነገሪ አላፊነው፡፡የማያልፉየሚመስሉ ቀናቶችአሳልፈዋል ኡሥታዞቻችን አልሀሚዱልላህአለኩሉሀል 👌👌👌👌👌👌👌👌👌 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 💔💔💔💔💕💕💕💓💐
@reemyousef8248
6 жыл бұрын
አለሀምድሊላህ ማሻ አላህ ከምንም በላይ ነው ደስ ያለኝ ወላሂ ኡስታዞቸ አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ዶ/ር አብይ በጣምነው እምንወድህ እምናከብርህ ባለህበት ሰላምህ ይብዛልን ያረብ እሄን ሁሉ ያየነው ባንተነው ፍቅር የሆንክሰው ነህ ፈገግታህ ብቻ ይበቃል ምርጥሰው
@bintabdu4854
6 жыл бұрын
አብድሬ አንተም በህዝቡ ውስጥ መቼም የማይረሳ ስራን በብርታት ስትሰራ ቆይተሀል ያንተም ልፋት የወንድሞቻችንም ልፋት መቼም አይረሳም ልፋታችሁ እዚህ ደርሶ በዚህ መልኩ ውጤታማ ሲሆን በጣም ያስደስታል አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ
@jehu8685
6 жыл бұрын
አብዱሬ ጀዛ ከላ ኸይር በሀዘንም ጊዜ በደስታም ጊዜ ስለጋበዝሀን ይህ ነሺዳ ጥሩ ተፈኩር ነው
@salehmuhamad8210
6 жыл бұрын
ማሻአላ አላህ እድሜ ይስጥህ መጨረሻህን ያሳምርልን ወንድማችን አላህ ሙሉ ጤና እድሜ ይስጥህ አላህ ይነውርልህ አላህ ምገድህን ቀኝ ያድርገው ዶክተር አብይ አህመድ የሰውን ልጅ ሰው መሆን እንደሚችል አሳየህልን በትዕግስት እድህ እንደሚመጣ አሳየህልን የኝ ጀግኖች ናቸው አቡበክር ጀግናችን አህመድ ጀበል ጀግናችን ያሲን ኑሮ
@مكيةالاثيوبية
6 жыл бұрын
ኦዝታዝአብዲልመጂ መሞቱላይቀአላህ ትንሽፈጠነበት ምንይደርጋል አላህይራህመው።
@salehmuhamad8210
6 жыл бұрын
ሰላም ያገሬ ህዝቦች ያላህ መሽአነው ምን ይደረግ አላህን የምንለምነው ያሉትን ያቆይልን ለሞቱትም አላህ ጀነትን ይወፍቃቸው እያልን ዱአ ማረግነው መጭው ትውልድ በደብ እድማር አላህ የተሻለን ነፃ ነትን ያምጣልን እወዳችዋለሁ አላህ ይውደዳችሁ
@extrakw7442
6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ምን አይነት ደስታ እደተሰማኝ በቃላት ልገልፀው አልችልም ኡስታዞቸ አላህ ይጠብቃችሁ አብይ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ እዳመላክትህ የሁል ጊዜ ዱአየ ነው
@jaaeendhhgsbz9335
6 жыл бұрын
ኧር እንደ ዛሬም ተደስቸ አላውቅም አልሀምዱሊላ ርቢል አለሚን። አላህ ይኸንን ደስታችን እስከ መጨርሻው ያድርግን እህቶቸ
@gfrt5993
6 жыл бұрын
ሙስሊምነት እንደት ደስ ይላል ኑር በኑር ሁናችሆል መሻ አላህ አለይኩም ወንድሞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ ያርብ
@የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ
6 жыл бұрын
እህህህ እነዚህን የኡስታዞቻችን ፎቶዎችን ሳይ ውስጤ ይረበሻል አለሃምዱሊላህ ያ ሁሉ መከራ አልፎ ዛሬዋ ደስታ ያበቃን አላህ ምስጋና ይገባው ለእድሜ ልካችን የማንረሳው ጠበሳ ነው የወያኔ ካድሬ በወንድሞቻችን ላይ ያደረሰው በደል የልብ ቁሱል ነው ተውን አታስታውሱን ዛሬ ላይ ትላንት አሻባሪ ናቸው ምናምን እያላችሁ የነበራችሁ ሰዎ ዛሬ አፈራቹ ሀቅ እንዲህ ነው መውጣቱ አይቀርም ይቆያል እንጂ
@rahmar3372
6 жыл бұрын
አለሀምድሊላሂ
@zynbdxb2066
6 жыл бұрын
ያአላህ በጣም ደስ ይላል ለዚህ ያበቃን አላህ ላቅ ያለ ምስጋና ይገባው ይህን ሳያይ ወደ አሄራ ለሄደው የስደተኞች አባት ለሆነው ውስታዝ አብድር መጂድ ፍርዶሰል ጀነት ይወፍቀው
@hawiahmed3333
6 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አለፈ ያ ክፉ ቀን አልሀምዱሊላህ ዉድ እቁ ኡስታዞቸ በደስታ ልሞት ነዉ ዶ/ር አብይ አህመድ እዲያዉ ምን ልበልክ የኔ ጀግና ፍቅር የሆክ መሪ አላህ ያቆይልን የኛ እቁ😍😍😍😍😍
@oumerahmed9738
6 жыл бұрын
ይችን ደስታ ይችን ቀን ላላዩ ሙስሊም ወንድሞቻችን አሏህ የጀነተል ፊርደውስ ባለቤት ያድርጋቸው
@ይሁንለበጎነውሽ
6 жыл бұрын
መሻ አላህ ዛሬ ልዩ ቀን አህመድን እንኳን ለፈገግታ በቃህ
@ቤተንዳጉራጌአቤትያዝወንኸ
6 жыл бұрын
አላህ ከክፉ ነገር ይጠብረዉ ያረብ ጀግና አላህ ቀጥተኛዉ መንገድ ይምራህ ያረረረረረረረረረብብብ ወላሂ የደስታ እባ ነዉ ያነባሁ ዉድ ኡስታዝ አብድር መጂድ አላህ ቀብሩ ኑር ያድርገለት ይህ ቢያሳየዉ መቼም የአላህ ወሳኔ ነዉ በጀነተል ፊርዶስ ያኑርልን ያረብ
@jfi9891
6 жыл бұрын
አብይ ቃላት አጣሁልህ ብቻ አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ
@ከአላህዘንድስሜማንነው
6 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ መኖር ደግ! ! አብዱሬ. ልዩ ሰው. አላህ. ይጠብቅህ. ኡስታዞቼንም አንተንም. ወዱዱ. ውድድ ያድርገቹ. በጣም. ነው ያማካብረቹ ፣ያምውደቹሁ. 💗
@tamaraadem5599
6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ ሁሉም አላህ ሲፈቅድ ከሆነ ሁላችሁንም አላህ ይጠብቃችሁ አብያችን ሺአመት ንገስልን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ
@فاطمةف-و5ه
6 жыл бұрын
አወድ ውደ አህሰቲ አላህ ይምራው ያረብ ኢንሻ አላህ ፍትህ ለፍትሃውይ ያምርል
@karinakarina4563
6 жыл бұрын
+ጥልውዎርውفاطمة ኢተቁላህ እምትሳደቡ ሰወች ف አላህን ልንፈራ ይገባል
@aminatkunjo3659
5 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@ameti1246
6 жыл бұрын
ያአአአአ ሁሉ አልፎ ይሄንን ቀን ያአሣአየህኝ አላህ ክብር ምሥጋና ይገባህ አላህ ደሥታችን ዘላቂ አድርግልኝ
@foreverlovelove2694
6 жыл бұрын
ውድ ሙስሊም እህትና ወድሞች እንኩዋን ደስ አላቹ እኔስ አለቀስኩኝ ከኛ ዪሚጠበቅብን ዱአ እናድርግላቸው ፍትህ ለሙስሊሞች ይበቃልልልልል ለአብያችንም አላህ ሂዳያ እንድሰጠው ወድተፈጠረበት ሀይማኖት እንድወፍቀው በዱአ አንርሳው በተረፈ በደስታ ተደምሬለሁ ደስ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ
@amintmuhmd5530
Жыл бұрын
Mashaallaah Allaah yicamrlachuh garuu kan lalanii warrii gubatan baayi.eetu jiruu ija isaniraa rabbii sin haaeguu
@ቢትኡመርከደሴወሎ
6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ። ከችግር ጎን ምቾት አለ። ለአላህ ክብር ምስጋና ይገባው
@ከድጃሁሤንየሙዓዝሀቢብአድ
6 жыл бұрын
ከችግር በኃላ ምቾት አለ አላሀምዲሊላህ😍😍😍😍 ለካ ደሥታም ያሥለቅሣል ኡሥታዞቼ አላህ ይጠብቃችሁ
@jamilajamila2419
6 жыл бұрын
ማሻአላህህህ ድስታየን መቆጣጠር አቃተኝ
@mekiatiku1005
6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላላላላላላ ሡመ አልሀምዱሊላ ይህን ላሣየህን ጊታ። መቆየት ሥቱን አሣየን። አላህ እሥከመጨርሻዉ ያርግልን ይህ ደሥታ
@ilovemystyle2804
6 жыл бұрын
ያአላህ ላንተ ምንየሚቃትህ አለ አልሀምዱሊላህ ሡመ አልሀምዱሊላህ
@ረሂምየያሲንወዳጅረሂምየያ
6 жыл бұрын
ኡስታዜ እንኳንም ደስስስ ያለህ እኔ ወሏሂ በጣም ነው ደስስ ያለኝ
@neyimakedir2479
6 жыл бұрын
Maasha Allah. Kachiger bahala dest ala/ michot Ala. Alhhamdulillah Yihin desta lasayan Allah. Misgana yigabwi Ine ustaz abdulmajid. allah yerhamewuna ustaze. Minew noro. Yazarewin qan ya umawin desta batakafla new. Yalkut
@አለሁበሰዉሀገርየጁጁናፋቂ
6 жыл бұрын
ማሻአላህ መኖር ደጉ የበፊቱ በወጭፍ የሚያሳድድ ነበር አሁን አላህ ሠጠን አባትም ወድምም አልሀምዱሊላ ምስጋና ይገባዉ ላድአላህ ዶክተር አብይ አላህ መጨረሻህን ያሳምርልን እድሜና ጤና አላህ ይስጥህ ከቀን ጆቦችም አላህ ይጠብቅህ ወላሒ በጣም ነዉ ደሥ ያለኝ
@tube7429
6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ረቢል አለሚን" በርግጥም ከችግር በሁላ ምቾት አለ" !! ኡስታዝ አህመድ ጀበል የመጀመሪያ ጊዜየ እደዚህ ፈገግ ብሎ ሳየው ሱበሀነክ ያረብ ውድ ኡስታዞቸ እኩዋን ደስ አላችሁ! ! ኡመት መሀመድ እኩዋን ደስ አላችሁ እኔ ወላሂ ቃላት አጠረኝ የአላህ አይ ጊዜ እኔ በምኖርበት አካባቢ የኡስታዝ ያሲን ኑሩ እና የኡስታዝ አቡበከር አህመድ ን ሀድስ ከፍቶ የተገኘ ይታሰራል እያሉ ያስፈራሩን ነበር የመደር ሹሞች በተለይ እኛ ሻሂ ቤት ነበረን ዳኞቹም እኛ ጋር ነበር የሚጠቀሙት. እና እዳትከፍች ሀድስ ቁረአን ይሉኝ ነበር ወጣቱ በድኑ ጠካራ ነበር መስጅድም ነበረን ዘጉብን እስኪ አላህ ኸይር ነገር ያምጣልን
@رحمهاحمد-م3و
6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ
@samiramaca7780
6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ከታገሡ ሁሉሙ ያልፋል አልሀምዱሊላ አላህ ነገም ዛሬም ከኛጋራነዉ አብሽሩ ኡመተል መሀመድ አላህ በአላችሁበት ያጠብቃቹ
@alewyamehdi256
6 жыл бұрын
uzetaz abdule mejed husan teze alegn hula ye umaw guday yemiyasasebew zara yehan deseta biyay noro beya temeyew allah yerhamek wedu usetazacen😢
@ayshaseidayshaseid3178
5 жыл бұрын
አልሀምዱ ሊላህ ለአለማቱ ጌታ ምሥጋና ይገባው አለህየ ሡባሀናሏሂ ወቢሀምዲሂ አደደከልቂሂ ወሪዷ ነፍሢሂ ወዚነተ አርሽህሂ ወሚዳደ ከሊማቲሂ አልሀምዱሊላህ አለህ እውነት ተናገረ ከችግር ብሀላ ምችት አለ አልሀምዱሊላህ የህንን ለማየትም ላበቃኝ ጌታ አላህ ይጠብቃችው የህንን ነሽዳ በሥት ግዜየ ሠማሁት አላህ ብዙ ውለታን ዋልን አልሀምዱሊላህ ሙሥሊም ለደረገን ጌታ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
6 жыл бұрын
ሱበሀነ አሏህ ሀቅ ሲመጣ ውሸት ተወገደ አልሀምዱ ሊላህ
@ዘቡራቢትአወልያአላህባያ
6 жыл бұрын
zebiba Zabeeba አላህ ይጠብቀችሁ
@madinajuhar3504
6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሱማ አልሀምዱሊላህ
@zinatmoh62
6 жыл бұрын
ማሻአላህ. ወላሂ. በጣም ደስ ነው የሚል ይሄን ላሰየን ጌታ አልሀምዱሊላህ
@አልሀምዱሊላህአለኩል-ወ3ኸ
6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ይህቀን ያሳያህን
@liylabanitislamliyla4143
6 жыл бұрын
አላሀምዱሊላህ ይህ ታአምር ላሳየን ጌታ (አላህ) እኔ ሳቅ ጠቅላይ ምንቴር ቁጣ እጂ ሳቅ ሚባል እደማያቅ ነበር ይሄኛዉ ግን ከዉቀትም አልፎ በሳቅ የተሞላነዉ አላሀምድላህ
@zinetmollazinetmolla591
6 жыл бұрын
አየመቆየት ደጉ አላሀምዱሊላ ያሁሉስቃይ አለፈ አላሀምዱሊላ እረቢን አለሚን አገራችነነን አላህ ሠላምያርግልነ ማን ደእምየ ቶባ
@zedbintkemal3584
6 жыл бұрын
😭😭😭እቺን ነሺዳ ስሰማ እስር እንግልቱ ትዝ ይለኛ ብቻ አላሀምዱሊላህ ሁሉም አለፈ ያረብ ምስጋና ይገባህ አላህ መጨረሻው ያሳምረው የደስታ ብዛት እንዴ ደስታ ኡኣስለቅሳል እንዴ ረቢ ለከል ሀምድ
@ahh1167
6 жыл бұрын
Subhan allah Feinemal ousri yusera Welillahile haede
@jdhi3108
6 жыл бұрын
ዶክትር አብይ አህመድ ርዥዥዥዥዥዥዥም እድሜ ና ጤና ይስጥህ የደስታየ ጥናት እባየን መቆጣጠር አቃታኝ ወላሂ ውድ ኡስታዞቻችን እኳን ለዚህ ቀን አበቃችሁ እኳን ደስ አላችሁ
@zeinbualain4913
6 жыл бұрын
Masha allah alhamdulillah lallah men yisanwal ahunm alhamdulillah
@asmaakmal144
6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ለዚህ ያበቃቸው ጌታ ለትግሉ ደማቸው ያፈሰሱ ሸኸዪድ የሆኑት አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃቸው መላው የኢትዮጵያ ህዝብ እንኳን ደስ አለን
@zebibaabrar5253
6 жыл бұрын
Allhamdulillah Ala Kuli Hal Yehan Lemayet Nafekew Sayayu Wede Akara Yehadu Eht Wendemocha Allah Yerehamache Ensha Allah Mejemryaw Endemeyamr tesefa Adergalehu beterefew Muslim Eht Wendemocha Enkan abkachu Elalehu Adera Ahunm Behon dua Kemaderg Endanzenaga
@ouiza.ethiopia7868
6 жыл бұрын
አልህምዱሊላ እኳን ደስ አለን .የሙስሊሙን
@خديجهخديجه-ش4خ
5 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላምዱለህ
@خديجهخديجه-ش4خ
5 жыл бұрын
👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍
@hawwaafuadi3039
6 жыл бұрын
ማሻ አላህ አልሀም ድሊላህ እረቡ ለአለሚን በጣም ደስ የሚል ግዜ ላይ መድረሳችን እልሀም ድሊላሂ ኡስታዞቻችን ኑሩልን ዶክተር አቡይ እድሜክን አላህ ያርዝምልን አባታችን
@AsSa-zn5sj
6 жыл бұрын
አባትአብይአላህያህድክያረብ
@ፈነሁምበሰብይሰሬ-የ3ተ
6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ የአላህ ምስጋና ይገባው ለዚህ ቀን ላበቃን ውድ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እንኳን ደስ አላቹ እስከ መጨረሻውም አላህ ያሳምረው ጀግኖቻችን አላህ ይጠብቃቹ ውዶች 😘😘😘😘😘
@bintabdu4854
6 жыл бұрын
ደስታም ያስነባል ??
@hawamohohammed7004
6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እንዲህ አይነት ደሥታችሁን ላሣየን አላህ ምሥጋና ይገባው ውዲ እንቁ ጀግኖች ሁሥጣዝወቸ አላህ ይጠብቃችሁ
@ዙዙ-ሰ5ከ
6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ አላህ ይጠብቃችሁ
@ashaaismael788
6 жыл бұрын
ዜድ የደሴ ልጅ alhmadulilah Yaa rabbii 😭😭
@ዙዙ-ሰ5ከ
6 жыл бұрын
+Ashaa Ismael አብሽር ውደ
@samiralove2861
6 жыл бұрын
አጅብ ከችግር በኋላ ምቾት አለ አልሀምዱሊላህ ሀቂቃ የሶብር ትርፉ ደስታ ነው ለዚህ ቀን ያበቃን አሏህ ሱብሀነሁ ወተዓላ ምስጋ ይገባው አልሀምዱሊላህ ወሹኩሪላህ ዶክተራችን ያ አላህ ውድ ሰው ነህ አሏህ ይጠብቅህ ሂድያም ይስጥህ እስከቤተሰብህ ብቻ ብዙ ቢባልልህ ያስሀል
@taybamohmad4510
6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ከችግር በኃላ ምቾትአለ በጣም ነው ደሥ ያለን አላህ እሥከመጨረሻው ያሣምሪልን
@hawletemohamd3400
6 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስይላል አላህ ይጠብቃቹሁ ለዚህ ለደረሰን አልሀምዱሊላሂ
@nebiyatyimernebiyatyimer8608
6 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ የኛ ጀግኖች መኖር ብዙ ያሳያል አልሀምዱሊላህ
@Love-cp7iv
6 жыл бұрын
አለሀምዱሊለ አብሽሩ ውድ ሁዝታዞቻችን ዶክታር አብይ አለህ ሥጠን አለህ ይጠብቅልን እኔ ለመታቁኝ ነስራየ ስልጤ የዶክታር አቢ አድነቂ ነኝ
@samisam2119
6 жыл бұрын
ማሻአላህ ያአላህ ይህንን ያሳየሀን አልሃምዱሊላህ ዶ/ር አብይ እድሜህን ያርዝምልን ሃቢቢ ቐልቢ !ኡስታዞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ
@عبودي10الصبحي
6 жыл бұрын
ልባችን እንዳሥደሥትከን አላህ ያሥደሥትህ ከነቤተሠቦችህ ውሥታዞቻችንም አላህ ይጠብቃቹ
@rabiahussen2419
6 жыл бұрын
እባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ያረቢ አልሀምዱሊላህ። አላህ ከሀቀኞች ጉን ነው። እንኩን ደስ ያላችሁ አላህ ነፃውጭ ጌታ ነው ያረህማን ክብርና ምስጋና ላንተብቻ የይተገባይሁን አብይ ህይወትክ ሁሉ ያማረ ይሁን
@AK-ol1it
6 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ምስጋና ይገባው ይሄ ያሳየን ጌታ በእውነት እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ የድሮ ና የዘንድሮውን ሳይ አላህ ይጠብቃችሁ መጨረሻችን አላህ ያሳምረው
@ሉሉሻየሉሉሻየ
6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ለአላህ ክብር ምስጋና ይገባው ከዚህ ውጭ ምን ማለች እችላለሁ ውስጤ በደስታ ተሞላ አልሀምዱሊላህ
@ስደተኛዋቤተሰብናፋቂስደተ
3 жыл бұрын
አብዮቾ አላህ እድሜህ ያርዝመው እንዳንተ ያለ ከየትም አይገኝም ወደ ተፈጠርክበት ሀይማኖት አላህ ይመልስህ
@SalamSalam-cx4sc
6 жыл бұрын
ዶ/ር አብይ መልካም ስው ተባረክ በእውነት
@ameenaameena6640
6 жыл бұрын
ሡመ አልሀምድሊላህ አላሁ አክበር አላሁ አክበር አለሁ አክበር እማያልፉ የለም በሶብር ከጠበቁ ገና ብዙ እናያለን ኢንሻ አላህ ድል ለሙስሊሙ ኡማ በጣም ነው እምወዳችሁ ከእኔ በላይ ደግሞ አላህ ይውደዳችሁ፡፡
@medinaissa4444
6 жыл бұрын
ሰታምሩ ማሻአላህ ድሰብሎኛል ወላሂ በጣም ድስታኛ ነኝ ይሄን ማየቴ ለኔ ትልቅ ነገር ነው አብዬ ማር እኮነህ ባባዬ ኑርልን ጀግና ውውውውውውድድድድድድ
@mednacbdvd1619
6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ያረቢ አልሀምዱሊላ ሱመ አልሀምዱሊላ ያረብ ስለ ውዱ ኡስታዝ አብዱል መጅድ አታሱ ልቤ በሀዘን ተዋጠ እደገና ያረብ። አላህ ፍርዶስን ያውርሰው አብዱል መጅድ ያ ውደ ኡስታዜ። አላህ ይጠብቃችሁ ኡስታዞቸ ሳቃችሁ እስከ ጀነት ያረገው ያረብ አብያችን አላህ ያህፍዝክ የኛ ብርቅየ የአላህ ስጦታ ያረብ ስወድህ ከልቤ አላህ ይውደድህ የኔ መግስትዋ
@mitujemal2586
6 жыл бұрын
ኡስታዞች ታስረው ያለቀስኩት እባ ዛሬ ታበሰ አለሀምዱሊላ
@aishaseid6177
6 жыл бұрын
ወላሂ እንደት ደስ እንዳለኝ አልሀምዱሊላህ አላህየ ምስጋና ለአለማት ጌታ
@hadyafentaw578
6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ኢንሻአሏህ ሁሉም ኡስታዞቻችን ይፈቱልናል።
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጸ1ነ
6 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ሁሉም ነገር በሰብር ከ ሆነ ያልፋል አልሃምዱሊላህ ሱመ ዉስታዞቼ አላህ ይጠብቃችሁ አልሃምዱሊላህ ዶክተር አብይ ጀግና መሪ አላህ መጨረሻዉ ያሳምርልህ
@ሀያትቢትስኢድላኢላሀኢለላ
6 жыл бұрын
ያርብ ምንኛ ደስ የሚል ቀንነው ከችግር ቡሀላ በእርግጥም ምቾት አለ አብዱረሂም አተንም አላህ ጀዛህን ይከፈልህ ለሙሰሊሙ ኡማ ያደረከው አስተዋፆ ቀላል አይደለም አደነሱ አስርቤት ባትገባም በስደት ላይ ሁነህ የቻልከውን ሁሉ አደርገሀል የልፈትህን ውጤት ያሳይህ
@mwmw1336
6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ሱመ አልሀምዱሊላ አላህ ምን ይሳነዋል ለመላው ሙስሊም እንኳን ደስ አላችሁ በሂወቴ ሁለተኛ ጊዜ ስደሰት የሰለምኩበት ቀን ና ዛሬ ደስ ብሎኛል አብዱሬ ጀዛከላህ
@hayatkoko9113
6 жыл бұрын
አሏሀረአክበሪ ለጌታምንይሳነዋል ከዛጨለማ ይህንንደስታየአሳየንአልሀምዱሊላህ።መጨረሻዉንየአሳምረልየአረብአላህሂዳይስጥህ ጠቅላይሚኒስተራችን
@ጅዳበህሪያ
6 жыл бұрын
የስርቤቱ፡ጀግና ይህነሺዳ፡ልቤን፡የካዋል
@fawuzafawuza1621
6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ያአላህ የድሮን ለቅሶ ሀዘን ዛሬ በደስታ ቀይረህ ያሳየኽን አልሃምዱሊላህ ኡስታዞቻችን አላህ ጠናና እረዥም እድሜ ይስጣቹሁ ዶክተር አብይ አላህ ይጠብቅህ ከክፉ ሁሉ እድሜህን ያርዝመው
@fatumahusen2968
6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ ቀኑ ሲገለባበጥ በጣም ይገርማል አላህ መጨርሻውን ያሳምርው ብላችሁ አሁንም በዱአ በርቱ የሀቅ ገመድ መቸም አትበጠስም
@ሽፋዜድያአላህባርያነኝ
6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ ደስ ይላል እስከ መጨረሻዉ ደስ ያስብለን ያረቢ በእርግጥም ከችግር ጋር ምቾት አለ
@ኢስላምሰላምአልሀምዱሊላህ
6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሰመ አልሀምዱሊላህ ከችግር ጋር በእርግጥም ምቾት አለ ለአላህ ምን ይሳነዋል ኡስታዞቻችንን ከረዥም እድሜ ጋር አላህ ይጠብቅልን
@rahimarahima4627
6 жыл бұрын
አልሀምድሊላህ ወላሂ ለአላህ ምን ይሳነዋል አልሀምድሊላህ አለኩሉሀል መታገስ ጥሩ ነው አልሀምድሊላህ ወላሂ በጣም ደስስስስስ ይላል አላህ መጨረሻውን ያሳምረው ያረብብብ አላህ ሆይ ያገሬን ስላም አርጊልኝ
@rhamasaedhbibiri5477
5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አለኩላሀል ለዝህ ላበቃን ጊታ ኡሰታዙቸ ውሰጤ ናቸው አላህ ይጠብቃቺሁ ባላቺሁበት ሁለየም የኢሰላም አልይታ ናቺሁ ኑሩልን ዘላለም
@ፈኢነማአልኡስሪዩስራአረህ
6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ምንኛ የማይታመን ያ ኣላህ ታምር ከችግር ጋር በእርግጥ ምቾት አለ
@ከአሏህሌላአምላክየለምኢሣ
6 жыл бұрын
Aneten yeweldec Enat አብይ ምርጥ ሠው አላሀምዱሊላህ በሀያት እያለሁ ይሄን ቀን በማየቴ በጣም እድለኛ ነኝ
@መይሙናሽኩርቦንገር
6 жыл бұрын
አላህምድሊላህ ይእን ላሳየን ጊታ አላህ መጨረሻውን ያሳምርልን
20:56
Ethiopia - ድርድር ጀምሯል የተባለው ፋኖ፣ የፍሬ ህይወትና ዶ/ር ደሳለኝ ፍጥጫ፣ አዲስ አበባን ያጋለጠው መረጃ፣ አዲሱ ጦር ስራ ጀመረ፣ አነጋጋሪው ግድያ
Feta Daily News
Рет қаралды 14 М.
3:57
"አብሮነት" ምርጥ ነሺዳ|| #MinberTube
Minber TV
Рет қаралды 199 М.
00:42
Леон киллер и Оля Полякова 😹
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
00:15
It’s all not real
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
00:18
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
00:48
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
1:09:09
ቆይታ ከአስገራሚው ሶርያዊ ኢንቨስተር ጋር @EyitaTV እይታ ቲቪ
Eyita TV
Рет қаралды 80 М.
19:39
የበውቄ አዲሱ ወግ በአሜሪካ ሎስ አንጀለስ መድረክ! Ethiopia Entertainment#Eger media#Bewektuseyum#America final video
Eger Media እግር ሚዲያ
Рет қаралды 170 М.
15:46
አለህም ዱሊለህ አለኢመል ኢስለም
ለ ተህዘን You Tube
Рет қаралды 3,8 М.
3:34
2025 The Israeli Dream video clip
مصطفى المومري
Рет қаралды 1,8 МЛН
34:26
አነጋጋሪው የመንሱር ጀማል እና የታዋቂዋ ቲክቶከር ሀያት ሰርግ ጉዳይ_ | ልዩ Surprise | funny videos
ድንቃድንቅ Dinkadink
Рет қаралды 283 М.
6:13
ምነው አይናፍቁም ልብ የሚነካ የሚያስለቅስ ነሽዳ በ ሙሀመድ አወል ሳላህ
Falaah Tube
Рет қаралды 413 М.
19:43
አብይ አህመድ ይቅርታ ጠየቀ/አዲስ አበባ የገባው የፋኖ ሀይል የፈፀመው ጀብዱ
majet media / ማጀት ሚዲያ
Рет қаралды 2,9 М.
10:46
Fidake ፊዳከ(Official) new amazing video clip ምርጥ አዲስ ቪዲዮ ክሊፕ
Betibeb Islamic Center
Рет қаралды 10 МЛН
10:04
ለትዳር ትክክለኛው እድሜ ስንት ነው ፈገግ የሚያደርግ ጨዋታ
Bilal Tv
Рет қаралды 112 М.
6:18
✅ረመዷን ረመዷን ምርጥ ነሽዳ //አላህ ደርሰው ከሚፆሙት ያድርገን
ሀያት Family Hayat
Рет қаралды 545 М.
00:42
Леон киллер и Оля Полякова 😹
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН