ፍፁም ሀሰት ነው! የሀናን አባት ስለ ሁኔታው ተናገሩ! ምሳ አብረን ነበር የበላነው!

  Рет қаралды 124,651

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

#ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማ_ወይም_አስተያየት_ካሎት_በo930589758_ይደውሉልን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopia #EyohaMedia #Habesha

Пікірлер: 429
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 жыл бұрын
አባትዬው ጨዋ ሰው ናቸው እግዚአብሔር ልብዎትን ያፅናና
@yeabseraaddis2430
@yeabseraaddis2430 2 жыл бұрын
ነፍስ ይማር፣ ፈጣሪ ሃቁን ያውጣ! ለአባቷም ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው። ምርጥ ኢንተርቪው ነበር የበሰለ አነጋገር፣ተረጋግተው የተናገሩት ድንቅ ፣ንግግር፣ችሎታ
@ethiopianortofocsrsongbisw8244
@ethiopianortofocsrsongbisw8244 2 жыл бұрын
አባትየው በጣም እውነተኛ የሚያቁትን በእሁኑ ስእት ያለውን ተናግረዋል ጥሩ እንደ በት ናቸው ውሬኛ ዝም ብሎ ያውራ ሚዲያ ዝም ብሎ መቅደስ ነው ሌላውንም እንደዚህ ነው የሚተረተሩት እርሶ እግዚእብሄር ሀቆእን ያውጥእላት
@mihiretyene4119
@mihiretyene4119 2 жыл бұрын
ደስ የሚሉ አባት ግልፅ ናቸው
@user-qv6cg3os4v
@user-qv6cg3os4v 2 жыл бұрын
ነፍስ ይማር። አሟሟቴን አሳምርልኝ ብሎ መፀለይ ለካ ትልቅ ፀሎት ነው!!!
@hayatmohammedmohammed631
@hayatmohammedmohammed631 2 жыл бұрын
አላህ የጀነት ሙሽራ ያድርጋት ለቤተስብና ለዘመድ አዝማድ አላህ የሶብሩውሀ ይስጣቸው አላህ ሀቁን ያውጣ ወላሂ ከባድ ነው
@raheemaghfgg5748
@raheemaghfgg5748 2 жыл бұрын
ሙስሊም ነት
@user-kx3ru8ky8y
@user-kx3ru8ky8y 2 жыл бұрын
@@raheemaghfgg5748 አሉ ሙስሊምናት
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv 2 жыл бұрын
ሙሥሊም ናት እደ ?
@hayatmohammedmohammed631
@hayatmohammedmohammed631 2 жыл бұрын
አወን ሙስሊም ናት
@elsabetcorebtaw9396
@elsabetcorebtaw9396 2 жыл бұрын
አቤቱ የሆነብንን አስብ ጌታ ሆይ ፣ ሰፍስ ይማር ቤተሰቦቹዋን እግዚአብሔር ያፅናቸው።
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 жыл бұрын
ነፍሷን ይማረው እግዚአብሔር አምላክ 😭😭 ፅናቱን ይስጣችሁ ቤተሰቦቿ ያማል በጣም ህጉ ጠበቅ ይበል ምርመራው ይጠናከር የሴት ልጅ ጥቃት እየበዛ ነው ፍትህ ለሴቶች በተለይ ኢትዮጵያ
@SofiyaBinteYimertube
@SofiyaBinteYimertube 2 жыл бұрын
አባቱን ሳላደንቃቸው አላልፍም አላህያፅናችሁ የኔአባት ስለሽሪዐ ስላለውና በሃላል መልኩ ነው ኒካው ሲሉ ደስይልነበርና አላህ ያፅናዎት
@tsigeyimer2034
@tsigeyimer2034 2 жыл бұрын
ሀቁን ደምዋን እግዚአብሔር ያውጣው የኔ ቆንጆ ነብስሽን በገነት ያኑርልን ለቤተሰብ ለወዳጅ ዘመድ ፅናት ይስጥልን በጣም ያማል በወጣትነትዋ ቀጠፋት እሱ ቢዋሽ እግዚአብሔር አለ ።
@mimegirma251
@mimegirma251 2 жыл бұрын
ነፍስሽን ይማረው ሀናንዬ ጋሽ ማሜ እግዚአብሔር ያፅናዎት 😭😭😭 ሀናንዬ የኔ ቀበጥ የጂማ ልጆች ፍትህ እንላለን
@user-kz5ce3bn1p
@user-kz5ce3bn1p 2 жыл бұрын
ፍት
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ ምንድ ነው ድርቅ የሚያደርቅህ የሙስሊም ህግ ካላወክ ድርቅ አትበል ሙስሊም ለጋብቻ ጠይቆ ኒካህ አሰረ ማለት ሚስቱ ሆነች ማለት ነው ሰውዬው ሀዘንተኛ ናቸው አታድርቃቸው ሀናንዬ አላህ ይርሀምሽ
@ekujab8285
@ekujab8285 2 жыл бұрын
eko
@lulululu3892
@lulululu3892 2 жыл бұрын
የማያውቀውን ቢጠይቅ ችግሩ ምንድነው ወረኛ
@gezachignedadi583
@gezachignedadi583 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛ ነው በደንብ መጠየቅ አለበት የሚጠይቀው የህዝብ ጥያቄ ነው
@mekdsyatwhdolijmi5741
@mekdsyatwhdolijmi5741 2 жыл бұрын
እሷም ቀረች ባልየውም ሌለይቱን ያገባል እናት አባቷ መቸም ከባድነው😔
@rahelkiflaybahta3264
@rahelkiflaybahta3264 2 жыл бұрын
ሚስት አለው በሚስቱ ላይ ጋብቻ አኞ ጋር እንደነውርና ሀጢያት ስለሆነ ነው እንደዛ ያለው
@seadamusa6381
@seadamusa6381 2 жыл бұрын
ተባረኩ ሀቁን ስለዘገባችሁ እናመሰግናለን
@sekinamuzemil9576
@sekinamuzemil9576 2 жыл бұрын
አላህ ሱ.ወ በጀነተል ፊርደውስ አእላ ይሞሽርሽ🙏 ለቤተሰቦችዋ አላህ ሰብር ይስጣቸው🙏 አላህ ሱ.ወ ሀቅሽን ያውጣልሽ
@mediya3661
@mediya3661 2 жыл бұрын
አላህ የጀነት ሙሽራ ያድርጋት ሀቁንም አላህ ያውጣው ለእናትና ለአባትዋ ለቤተሰቦችዋ ሶብር ይስር አላህ ይስጣቸው
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 2 жыл бұрын
ፍትህ ለቅንጆዋና ያለጊዜዋ ለተቀጠፈችው ሀናን ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@user-dh8ns2bg5y
@user-dh8ns2bg5y 2 жыл бұрын
ሀቀኛ አባት ረጅም እድሜ ይስጥዎ እግዚያብሄር ያፅናዎት።
@sabahaile1697
@sabahaile1697 2 жыл бұрын
የጅማ ልጆች ፍትህ ለሀናን ብላችሁ ውጡ please
@hawientertainment6884
@hawientertainment6884 2 жыл бұрын
እየተንቀሳቀስን ነዉ ድጋፍ አጣን እንጂ
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 2 жыл бұрын
@@hawientertainment6884 ከተንቀሳቀሳችሁ ድጋፍ አታጡም በርቱ ነፍሷ ፍትህይሻል ከሰይፉ ፋንታሁን እስከ ፖሊስኮሚሽነሩ ከሆቴሉባለቤት እስከ ቅጥረኛ ፌስቡከሮች ነፍሷላይ ግፍ እየፈፀሙ ነው
@menitube-3685
@menitube-3685 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር አምላክ እውነቱን ያውጣ ሀይል የእግዚአብሔር ነው😢 ውዶቼ ቤቴ ልጋብዛቹ ምስሌን ተጭነው ይከተሉ💕🙏💕
@abckwt3582
@abckwt3582 2 жыл бұрын
አሏህ ይዘንላት ቤተሰቦቿን አሏህ ሶብሩን ይስጣችሁ ሀቁን ያውጣላችሁ 😢💔
@abbyameha533
@abbyameha533 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናወት እውነተኛ ትልቅ ሰው ፣ የሚሉትን የሚያውቁ፣ እግዚአብሔር ያፅናወት ፣ እውነቱን ያውጣልወት 🙏🏾🥲
@mimiasefa4452
@mimiasefa4452 2 жыл бұрын
እንካን ወለደች በጣም ያሳአዝናል 😭 እውነት ያለው በፈጣሪ እጅ ነው ፈጣሪ እውነት ያውጣሎት አባቴ 😭 ነፋስሽ ትረፋ 😭
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 жыл бұрын
ሌላ ምን ይባላል መቃጠል ነዉ።መፅናናቱን ይስጦት አባቴ!!
@whenimbored8404
@whenimbored8404 2 жыл бұрын
እህታችን አላህ ደምሺን ያዉጣዉ እውነታውን አናውቅም መፍረድ ይከብዳል ሙስሊም ወገኖቻችን እባካችሁን የሴት ልጆቻችሁን አለባበስ ተከታተሉ አለባበሳችን ሸሪያዉን የተከተለ ይሁን ይከብዳል በጣም ።
@rasayifat5726
@rasayifat5726 2 жыл бұрын
ሴት ልጆች መልበስ ባይፈልጉስ?
@user-pe2ms9oo5f
@user-pe2ms9oo5f 2 жыл бұрын
@@rasayifat5726 አንድን ሀይማኖት ወደሀው አምነህበት ከሆነ እምታምነው የተባልከውን የፈጣሪህን ህግ ማክበር መደንገግ ግድ ነው ወላጅም እደወላጅ ልጁን ስነስርአት ያላት ባለባበሷም በንግግሯም በሁሉም መምከር ማስተማር አለበት ምክንያቱም ታማ እደሚስታምማት ስለፈጣሪዋ ህግም ማስተማር አለባቸው
@rasayifat5726
@rasayifat5726 2 жыл бұрын
@@user-pe2ms9oo5f ሐይማኖቱን አምና ወዳ መከተሏን ማን ያውቃል? ለሁሉም ፣ልጆች ለሚያደርጉት ወላጆችን የሚወቅስ ልጅ የሌለው ነው።
@user-ot1dm7ng5g
@user-ot1dm7ng5g 2 жыл бұрын
የህታችንን ነፍሥ ይማርልን ለአባቷና ለቤተሠቦቿ መፅናናትን እግዚአብሔር አድላቼው ቤተሠብ ከምንም በላይ ያሣዝናሉ አሟሟቴን አሣምርልኝ ብለን እንፀልይ
@meseretlema9655
@meseretlema9655 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እውነቱን ያወጣል እግዚአብሔር ያፅናችሁ
@sarass2644
@sarass2644 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሀናን እና እንደሷ በተመሳሳይ ኬዝ ለሞቱት እህቶቻችን እዮሀ እናመሰግናለን 😥😥😥😥
@yanattube5157
@yanattube5157 2 жыл бұрын
አባትየው ጭዋ ነው በእውነት ሰው ማለት እንዲህ ነው እናትየው ወገንተኛ ነበረች
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ በጣም ያሳዝናል ነፍስ ይማር ለቤተሰብም ፈጣሪ መጽናናቱን ይስጣቸው እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣልሽ😭😭😭
@selamawitgetachew3274
@selamawitgetachew3274 2 жыл бұрын
ምርጥ አባት ቆንጆ ኢንተርቭው እግዚአብሔር የልጃቹን ደም ያውጣላቹ
@user-kv2ws1kc2e
@user-kv2ws1kc2e 2 жыл бұрын
አቤት የአበቷ ንግግር ደስ ስል ገዜጠኛው ጓደኛወ ስለው አይደለም በሏ ነው
@SofiyaBinteYimertube
@SofiyaBinteYimertube 2 жыл бұрын
በጣም አላህ ይጨምርላቸው አላህ ሴብሩን ይወፍቃቸው
@nematube9360
@nematube9360 2 жыл бұрын
አላህ ይዘንላት ጀነቱንም ይወፍቃት ለቤተሰቦቿ ለልጇ አላህ ሰብሩን ይወፍቃቸው አላህ ሃቋንም በቅርቡ ያውጣላት
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 2 жыл бұрын
ያማል ልጅን በዚ መልኩ ማጣት 😢መፅናናቱን ይስጣቹ ከባድ ነው
@workyeyimam6558
@workyeyimam6558 2 жыл бұрын
ነፍስ ይማር እውነቱን ፈጣሪ ያውጣላችሁ ለቤተሰቦቿ መፅናናትን ይስጥልን ።
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭ኢነአሊላሂ ወኢነአሊላሂ ራጁኡን እጂግ ልብ ይሰብራል ሙስሊም ከሆነች አሏህ ይዘንላት ያረብ 😭😭እደዉ እህቶቸ እባካችሁ ሶብር ይኑራችሁ ነገሮችን ቆም ብላችሁ አስቡ ለዉሳኔ አትቸኩሉ እረ ተዉ 😭😭እደዉ በስንቱ የአሏህ አሏህዋ በቃበለን የኔባት አሏህ የሶብሩን ወሀ ያጠጣችሁ ኡፍፍፍ
@jemilakedir2854
@jemilakedir2854 2 жыл бұрын
አላህ ሀቁን ያውጣሎት የጀነትሙሽራያርጋት ለቤተሠብ መፅናናትን እመኛለው
@senaa9947
@senaa9947 2 жыл бұрын
ፍትሕ ከ ፈጣሪ ነው። ሀገራችን ግን ወዴት እየሄደች እደሆነ ግራ ያጋባል
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 2 жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው የሱንም ፈጣሪ ነብስ ይማር ፈጣሪ ለቤተሰቦቿ መፅናናትን ይስጣቸው
@eduameduam8884
@eduameduam8884 2 жыл бұрын
ነብስሽን ይማረው
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 2 жыл бұрын
አላህ ሶብር ይስጣቸው አላህ ሀቁን ያውጣው ከፎቅ ሰው ከተወረወረ ሰውነቱ ድቅቅ ነው የሚለው እሷ ደሞ ሰውነቷ ደህና ነው ከተባለ መሀል አናቷን የበሳት አለ አላህ ሀቁን ያውጣላት ቀናችን ለደረሰ በርግጥ መጥፊያችንን አናቀውም አሟሟታችንን አላህ ያሳምርልን በሰው እጂ አንሙት
@helentube325
@helentube325 2 жыл бұрын
ነፍስ ይማር🥺እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ
@alemlebanon4947
@alemlebanon4947 2 жыл бұрын
ለመላው ቤተሠቧ መጽናናትን ይስጣቸው እሷን ነብሷን ይማረው መድሐኒያሐም ሐቋን እውነቱን ያውጣላችሁ
@zedhabshwet7123
@zedhabshwet7123 2 жыл бұрын
ኢናአሊላሂ ወኢናሊላሂ ራጂኡል ሱበሃን አላህ በጣም አስፈሪ ጊዜ ደርስን አላህ ይማራት የኔ እህት ሁላችንም ወደዛው ነው አሏህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቅሽ ኢሻአላህ
@queenzuzu710
@queenzuzu710 2 жыл бұрын
ኢንናሊላህ ወኒ አሊህ ራጅኡኒ አሏህ ጀነተል ፊርዶውሲያ ይስጠን ኢንሻ አሏህ 🙏🙏😥
@hanetube9931
@hanetube9931 2 жыл бұрын
አላህ ሀቅሽን ያውጣልሽ የአላህ በጣም ያሳዝናል እናቷም የሚናገሩት በጣም ያማል
@sameeraokbai2896
@sameeraokbai2896 2 жыл бұрын
ማመድ አዝኝለዉ አላህ ሰሚራ የጅማዋ ልጅ አላህ ሀቁን ያወጣ👈 የጄነት ይዉፍቃት😭😭😭
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 2 жыл бұрын
ልጅ ካለች እራስዋ አታጥፋም በመሃል የትከስተው አላህ ያውቃል
@fatumayusof1652
@fatumayusof1652 2 жыл бұрын
አላህ ሶብር ይስታችውሁ አላህ ሀቁን ያውጣላችሁ ያረብ የኔቆጆ እድው ፎቶዋን ባታውጡት
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d 2 жыл бұрын
ለቤተሰብ መፅናናቱን ይስጣችሁ በጣም ያሳዝናል
@zeynebmohammad2957
@zeynebmohammad2957 2 жыл бұрын
የኒካ ሚስቱ ናት ማለትነው አላህ ጀነተልፊርዶስይወፍቃት አላህ ለእናንተ አላህ ሶብሩንይስጣችሁ ለቤተሰቦቿ
@undermysaviour
@undermysaviour 2 жыл бұрын
ከፎቅ አልተወረወረችም ማለት ነው ሰውነቷ ንፁህ ከሆነ። ፈጣሪ መፅናናቱን ያብዛላቸው ለቤተሰቦቿ የእውነት ብርሃን ይብራላቸው። ከይቅርታ ጋር ጋዜጠኛው ግን ዛሬ ደሜን አፈላኸው ።
@mekatube1706
@mekatube1706 2 жыл бұрын
አላህ ጀነት ይወፍቅሽ አባቷ ልክ ናው በእሰልምና ኒካህ ካደረገች ካደረገ ባልና ሚስት ናቸው ፍቅረኛዋ ጓደኛዋ የሚባል ነገር የለም አላህ ሀቁን ያውጣው የሰዎች መላ ምት ውሸት የመሰላቸውን ብቻ ሁሉም ይዘባርቃል
@tibawedaje2524
@tibawedaje2524 2 жыл бұрын
Wllahi alebabsuwa menem endalznlat new yadrgeng alkulihal allah yimart
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 2 жыл бұрын
@@tibawedaje2524 ሰው በመሆና ብቻ አማሞታአ ያሳዝናል ወጣት ናት ባጭር መቀጨታ ልብ ይሰብራል ስለአለባበሶ እራሳ ትጠየቅበት ነፈሳን ይማር
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z 2 жыл бұрын
ካፊር የመሰል እራቁት እንዴሂደች ወደ አላህ ሳተመለሰ ሂደች ሞት መቼ እንዴሚመጣ አናውቅም ሁልጊዜም ሰገጀው መሆን አለብን እንዴዚህ ከአላህ መንገድ መውጣት የሰይጣን መንገደ መከተል ይህ ነው መጨረሻው አባትየው ደሞ እንዴዚህ ልጀው ስትሆን ዝም ይላሉ አላፊነት አለባችሁ
@m.o3412
@m.o3412 2 жыл бұрын
@@user-od6kz2rq6z ያሁኑ ልጂ መች እሺ ይላል አይ ድረስ በይ አባትዬውማ ማሻአ አላህ ነው በሚናገረው
@user-sq9tb9lb6o
@user-sq9tb9lb6o 2 жыл бұрын
ትክክል
@almaztm1853
@almaztm1853 2 жыл бұрын
በጣም ጨዋ አባት እግዚአብሔር ያፅናቹህ
@roserosa8426
@roserosa8426 2 жыл бұрын
ነብስ ይማር የኔ እህት ለቤተስቦቻ መጽናናትን ይስጥልን የሀገራችን ነገር የሚያሳዝን ነው የስው ልጅ እንደቀላል ነብስ ሲቀጠፍ
@muluworkalli3779
@muluworkalli3779 2 жыл бұрын
አላህ ሐቁ ያውጣ እኛም ዱዋ እናረጋለን እናንም አላህ ሠብር ይስጣቹ።እሷም ጀነተል ፈርዱስ ይወፍቃት አሚነ።
@remlabintislam
@remlabintislam 2 жыл бұрын
Amiiiiin amiiin amiiin yaran
@Nani-pq6ff
@Nani-pq6ff 2 жыл бұрын
አላህ ይርሀማት ! ጨዋ አስተዋይ አባት ነው ያላት
@mulugojamabate5610
@mulugojamabate5610 2 жыл бұрын
ቤተሰቦቿን እግዚአብሔር ያፅናችሁ
@matyzeleke281
@matyzeleke281 2 жыл бұрын
ይብላኝ ለወለደ ገደሏት ልጅ ወልዶ አሳድጏ ሲደርስ ማጣት በጣም ነው የሚያመው ነብሷን ይማር ፈጣሪ 👏
@mooloo7866
@mooloo7866 2 жыл бұрын
ባታገባስ ትዳር ያለው ከማግባት ልጅ ናት ገና ነገ ሌላ ሂወት ታገኝ ነበር ለነገሩ ኣንዴ ሆንዋል 🥲 🥲ትዳር ውስጥ የተለየ ነገር የለም ኣትቸኩሉ ካልተገኘ ቢቀርስ ባላገባስ ማለት ነው ለዚች ኣጭር ሂወት
@ali-tk7rw
@ali-tk7rw 2 жыл бұрын
አላህ ይዘንላት መጨረሻቺንን አላህ ያሳምረዉ
@user-wb4qr9qf8g
@user-wb4qr9qf8g 2 жыл бұрын
ኦ ያኢላሂ ፋትህ ለሴቶች እህቶቻችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አላህ ይማርሽ የኔ አለም
@athsaraable
@athsaraable 2 жыл бұрын
ነፋስ ይማር መፀናናቱን ለቤተሰቦችዋ ይስጥልን
@user-ce4si7ib9e
@user-ce4si7ib9e 2 жыл бұрын
አሏህ የጀነት ያርግሽ ያረብ ለቤተሰቦቿ ሶብሩን ይስጣቸዉ
@selamlalem2062
@selamlalem2062 2 жыл бұрын
Stay strong father
@user-ux3he2nn3w
@user-ux3he2nn3w 2 жыл бұрын
ነፍስሽ በገነት ትረፍ ውይ ሚዲያዎች ስንቱን አወራችሁባት ይቅር ይበላችሁ በጣም ያሳዝናል ልብ ይሰብራል እግዚአብሔር ለቤተሰቦቿ መፅናናቱን ይስጣችሁ
@mekdesdegu9099
@mekdesdegu9099 2 жыл бұрын
ነፍስሽን ይማረው እህቴ
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 2 жыл бұрын
የኔ ናት ደሞ ልጂ አላት ያማል😥😭 እግዚያብሔር ይፍረድ
@procell803
@procell803 2 жыл бұрын
ነፍስ ይማር መፅናናቱን አብዝቶ ይስጣችሁ 😭😭😭😭በጣም ያሳዝናል
@candasmanaye7407
@candasmanaye7407 2 жыл бұрын
በአካል የማውቅሽ ያህል ሃዘንሽ ልቤን አንሰፈሰፈው ፈጣሪ ነፍስሽን ይማረው
@Samirwyi
@Samirwyi 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነፍሰ የማር ለላ ምን ይባላለ😪😪💔💔
@user-br7dr9zy4d
@user-br7dr9zy4d 2 жыл бұрын
አሏህ ጀነተል ፊርደወስ ይወፍቃት ያረብ ለናተም ሶብሩን አሏህ ይስጣችሁ
@hamerewerku9908
@hamerewerku9908 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እዉኑቱኑ ያውጣላ🙏🙏🙏
@ጠበቃ
@ጠበቃ 2 жыл бұрын
😢😢😢😢ፍትህ😢😢😢ነብስሽ በሰላም ትረፍ😢😢ለቤተሰቦችሽ መፅናናቱን ይስጣቸው።እኔስ በጣም አዘንኩ።ፈጣሪ እውነቱን ያውጣው😢😢
@SaraSara-ef3pd
@SaraSara-ef3pd 2 жыл бұрын
በጣም ያማል ነፍስ ይማር እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣልሽ እህቴ
@edentesfazeghi7999
@edentesfazeghi7999 2 жыл бұрын
ነፍሰ ይማር ! እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣላችሁ 🙏
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
ነፍስ ይማረ ሀናንየ እፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@weynshetgelana3252
@weynshetgelana3252 2 жыл бұрын
ነብስ ይማር ለመላው ቤተሰብ መጽናናትን ያድልልን
@candasmanaye7407
@candasmanaye7407 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናዎት የኔ አባት
@user-rj6ue3vt5i
@user-rj6ue3vt5i 2 жыл бұрын
እኔ የማምነው የሰልክ ንግግር ሳይዋን የማምነው ቤተሰባቹ በአካል ተገኝተው ምላሸ ሴሰጡ ብቻነው የማምነው እናታ የሜሎት በጥይ ነው የተመታችው ይባላል ነገሮ በጣም ያሳዝናል 😭😭😭
@fainettube8566
@fainettube8566 2 жыл бұрын
ልክ እዳኔ በሁኑ ሰአት በአከል ያልተዬ ሁሉ ቅንብር ነዉ❗️
@selamawitlemma5742
@selamawitlemma5742 2 жыл бұрын
እውነት ነው ሁሉም ኮሜንትና ለ like የተለያዩ መረጃዎችን የምነግሩን፣ የሞተ ተጎዳ ።
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳዎት ዋቀዮን እሲን ወጂን ሀተኡ
@sadanuru7191
@sadanuru7191 2 жыл бұрын
አላህ ሀቁን ያውጣው ለሷም አላህ ይዘንላት ለናንተም አላህ ሶብሩን ይስጣቹ ገዳዩም የጁን አላህ ይስጠው
@user-ct2sw5tb2n
@user-ct2sw5tb2n 2 жыл бұрын
አላህ ፅናቱን ይስጣችሁ በጣም ከባድ ሀዘነው
@umifaruk5394
@umifaruk5394 2 жыл бұрын
አላህ የጀነት ያርግሽ በጀነት ይሞሽርሽ
@zewdtiutolasa718
@zewdtiutolasa718 2 жыл бұрын
ኡፍ ያማል እግዛብሔር ያፅናናችሁ
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ነብስሺን ይማረው እግዚአብሔር ለቤተሰቦችሺ መፅናናቱን ይስጣቸው እግዚአብሔር ደምሺን ያውጣልሺ
@user-fl9xd2fn6o
@user-fl9xd2fn6o 2 жыл бұрын
አላህ ሀቁን ያውጣላት የኔ እህት አላህ በጀነትያኑርሽ
@endayehukendie5515
@endayehukendie5515 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነፍስሽን ይማረው፥ ወላጆች ጽናቱን ይስጣችሁ ።
@habtombitewmemory8412
@habtombitewmemory8412 2 жыл бұрын
Betam, rega yalu abat nachew, tsnat ystwot abate
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ..... ከ መድሀንያለም ሀገራችን ፍትህ 100% የለም ነፍስ ይማር 😭😭😭💔💔💔
@antenehnegash6
@antenehnegash6 2 жыл бұрын
She was so beautiful! So sad rip 😔
@lidacall9041
@lidacall9041 2 жыл бұрын
ነፍስ ይማር ግን የአባት ፍርድ ትክክል ነው
@bettyt9714
@bettyt9714 2 жыл бұрын
መፅናናቱን ይስጣችሁ ኡፍፍፍ...🥲🥲🥲
@user-gf8bj5ij1g
@user-gf8bj5ij1g 2 жыл бұрын
ለቤተብ መፅናናት ይስጥልን
@user-ti4bm3jo1y
@user-ti4bm3jo1y 2 жыл бұрын
ለቤተሰቦቿ ለወዳጅ ዘመዶቿ አላህ ሶብሩን ይስጣችሁ ፍትህ ለተበዳይ
@leeylamohammad4847
@leeylamohammad4847 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አንቼን የመሰለ ቆንጆ አላህ የጀንት ያድርግሸ ያርብ ሀቅሸን ያውጣልሸ ደም አይቀርም ያርብ ቤተሰቦችሸ አላህ ሰብር ይሰጣችሁ 😭😭😭😭😭😭
@semaytilkketebaleseriwmeny5023
@semaytilkketebaleseriwmeny5023 2 жыл бұрын
May God help u out in his grace!!!!
@iloveethiopia6348
@iloveethiopia6348 2 жыл бұрын
ምን አልባት የሱ ሚሰትም ትሆናለች የገደለቻት ሁለት ሚሰት ማግባት በ ሙስሊም ሀይማኖት ቢፋቀደም የ ሀበሻ ሴቶች ሰለሚቀኑ ባሉን የሚጋራት አትፋልግ ይሆናል ወይም የ ሴት ጎደኛዋ ትሆናለች ሁሉንም ማጣራት ጥሩ ነዉ
@selamawittadesse3727
@selamawittadesse3727 2 жыл бұрын
ለሴት ልጅ ይሄ ሁሉ ቀጣት ወይ እህቴ ህይወትሽን ቀጠፉት ።አግዚአብሔር ይፍረድባቸው።ነፍስሽን ይማረው የማል ለቤተሰችሽ ፅናቱን የሰጣቸው ።
@saronfikir5962
@saronfikir5962 2 жыл бұрын
እረ አባት ልጂቱ ፍትህ ታግኝ አይ አባት ።
@sarass2644
@sarass2644 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ሀናን ነብስ ይማር ለቤተሰብ ለወዳጅዘመድ ፈጣሪ መፅናናትን ይስጣቹ እውነቱን ፈጣሪ ያውጣላቹ የኔ አባት 😢😢😢😭😭😭😭
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 3,2 МЛН
እኔን ተወኝ ምን አረኩኝ..
9:33
adi dancer አዲ ዳንሰር
Рет қаралды 1 М.
Опасные Вмятины На Коже! 😱
0:26
ШОК
Рет қаралды 1,3 МЛН