KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የተወሳሰበ የህይወት ታሪኬን እናንተ ድረሱበት! ፍቅር እና ኑሮ በዚህ ቤት ምን ይመስላል? Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
57:18
ጃዋር "ዐብይ ኢትዮጵያን እያፈረሰ ነው" የመፅሐፉ መቅረት / የፋኖ ውጊያና የደብረ ፅዮን አዲስ ትግል/ አሜሪካ የኢትዮጵያ ጄኔራሎች ይከሰሱ አለች
16:43
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
00:10
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Сестра обхитрила!
00:17
በመውሊድ ቀን የተከሰተ አስደንጋጭ ነገር !!
Рет қаралды 35,645
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 206 М.
Hassen Belayneh HB
Күн бұрын
Пікірлер: 435
@abigailhaile6113
2 жыл бұрын
ክርስቲያን ነኝ። ወንድሜ ስታስረዳ በጣም በእርጋታና በትህትና ስለሆነ በጥሞና ነው የማዳምጥህ።
@ሰሚራሰይድ-ሠ1ቨ
2 жыл бұрын
ከመናገር ማዳመጥ መማር ይጠቅማል አይጎዳም
@zenatawal4378
2 жыл бұрын
ማዳመጥ ይጠቅማን ሰለዝህ ልብ አመሰግናለሁ
@abigailhaile6113
2 жыл бұрын
@@ሰሚራሰይድ-ሠ1ቨ አዎ ሲያስተምር በጣም ደስ ይለኛል። እስከመጨረሻው ነው ትምህርቱን ምከታተለው።
@አልሀምዱሊላህአለኩል-አ9ፈ
2 жыл бұрын
አላህ ይህዲኩም
@አልሀምድልላ
2 жыл бұрын
አላህጭዋአድርጎፈጥሮሽነው አንችባልሽበትቦታስንቶቹየስድብዲግሪአላቸው በርችአዳምጭአንድቀንኢንሻአላህ እውነቱይገለጥልሻል
@ami.habeshawit
2 жыл бұрын
_መውሊድ ማክበር መልካም ስራ ቢሆንና የሚቻል ቢሆኖ ኖሮ ሶሀቦች መውሊድን በማክበር ይቀድሙን ነበር የአላህ አንተ የፈለከውን ቀጥተኛውን መንገድ ትመራለህና ምራን_
@مريمٱختمحمد
2 жыл бұрын
እኮ
@Mነኝየአላህባሪያ-g8m
2 жыл бұрын
አሚንያረቢ
@fatyahamdala5803
2 жыл бұрын
እኮ አሚንንንንን
@rabiamohammed5778
2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@hanan-vu7tf
2 жыл бұрын
አህስንቲ ያኦክቲ
@zburahassenaschal8693
2 жыл бұрын
ኡዝታዙና እናንተ የምድር ክዋክብቶች ሺ አመት ኑሩልን በጤና መሰሎችህን ያብዛልን
@አልሀምድልላ
2 жыл бұрын
የአላህጥበቃአይለየው ሰውመቸምየሚተችበትእያጣም
@zburahassenaschal8693
2 жыл бұрын
ሀቅ የሜናገር ለግዜው አይወደድም አስመሳይ ነው ለግዜው የሜወደድ ግን ሀቅ ሁል ጊዜም አሸናፌ የበላይ ነው
@كونفيكون-م1ل
2 жыл бұрын
ጀዛካላህ ኸይር ኡስታዝ ደስ የሚል ልስልስ ያለች ዳአዊ እድህ ነው የሚያስፈልገው ስድብና መዘላለፍ እልክ ያስገባል ለሰይጣን በር መክፈት ነውና እድህ ባማረ አህላቅ መነጋገሩ ይበልጣል
@ተወከልቱአላህ-መ3ቀ
2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ቀጥተኛውን መንገዲ ይምራን
@hayatethiotub4670
2 жыл бұрын
ወላሂ ኮሜት ሰጥቼ አላቅም የትም ቦታ. ዳዋህን በጣም ነው የምከታተልህ አላህ ረጅም እድሜ ከነ ልጆችህን ያቆይልን
@ebrahimahmed1658
2 жыл бұрын
ማሽአላህ
@ሀዩነኝየአማቱሏህየአለህበ
2 жыл бұрын
ማሻ አለህ አለህ ይጨምርልህ ኡስታዝ ጀዘከ አለሁ ከይር አለህ ቀልብ ይስጠን ይስጠቸዉ ያረብ
@ዙዙነኝየእነቴነፋቂ
2 жыл бұрын
ጀዛከላህ አላህ ይጨምርልህ መሠሎችህን ያብዛልን በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን
@zed-ot6nt
2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሽ አላህ ኡስታዝ ሀቂቃ በጣም ደስ በሚል መልኩ ነው ያስረዳሀን አላህ ከቢድአ ይጠብቀን ። ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
@fatumamohammedali8498
2 жыл бұрын
ሰለሏሁአሊህወሰለም ጀዘከላህ ኸይረንጀዛ
@salehali2585
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዝ ትምርት ስትሰጥ በጣም ቤ ተረጋጋልብ በተረጋ ጋ ምላስ አላህ ይጨመር ማሻአላህ ቃላት ያጥ ሩ ኝአል 🙏🙏🙏
@emosadam1885
2 жыл бұрын
ጀዛከላህይር ኡስታዜ አላህይጠብቅህ
@sofiaahmed4582
2 жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኸይር ኡስታዝ ምርጥ ምክር በጥሩ ስነመግባር እድህነው ዳእዋ ማለት አሉጅ አወቅን አወቅን ይሉና እኳን ሰውን ከጥመት ሊመልሱ ይቅርና የባሰ ያጠሞቸዋል
@alichannel3389
2 жыл бұрын
ጥሩ አገላለጽ ነው አላህ ሱ.ወ ይጨምርልህ ወንድም:
@Saadh-v5q
3 ай бұрын
ኡስታዛችን አላህይጨምርልህማሻአላህ ለእኛምአላህያግራልን እኔምእንዳመውልድአክባሪነበርኩኝክ 9 አምትበፍት ንጉስእሚባለውምቦታ በመሄድእክብሪአቃለልኝ ምንምየማጠቅምነገርየለውም የሚጎዳንቢሆንጂ እህቲላጥ መገፍፍት ክህጂነብይወዱችጋር ግፍየሚበዛበት ትግባርነው ቤተስቦቻችንም እንዱልምድ ይዘውት ወይምባሀልአርገው ይዘውታል ትርፍ ወንጀልነው ይህንየሚያደርጎት አላህግደታይደረገብንን ስላት ሳይስግዱነው ክኩፍሪ ስወችጋር ብዙየሚያመሳስል ተግባርአለውውው
@ነፊሳይመርወሎየዋ
2 жыл бұрын
ዋአለይኩምሰላም ወረህምቱሏሂ ወብረካቱ ጀዛክ አላህ ኸይረን ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ
@NejuTube
2 жыл бұрын
አላህ ሂዲያዉን ይስጠን ቀጥተኛዉን መንገዲ ይምራን ጀዛኩም አላህ ኸይር
@Umufetitube
2 жыл бұрын
ለአለማት እዝነት የተላኩ ነብይ ስም: ሙሀመድ ﷺ ✔የአባት ስም አብደላህ ✔የእናት ስም አሚና ✔የትውልድ ቦታ መካ ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና ✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12 ✔እድሜ 63 ✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25 ✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40 የነብያቶችን ታሪክ ፈትዋ ያገኛሉ ፕሮፋይሌን በመጫን ይምጡ ድናችንን እንወቅ ውድ የሀገሬ ልጆች 🇪🇹
@ፋፊወሎየዋ-አ2ኰ
2 жыл бұрын
ምን ልበልህ ወላሂ ደስ ትትል እዉነት ስታወሩኮ እዳተ አይነቱን ያብዛልን
@ነኝየወልደያዋከሸጋመብቀያ
2 жыл бұрын
ማሻአሏህ ኡስታዝ እኔ ርዕሱን ሳይ ተደናግሮኝ ነበር ቢድዓ አይደለም ልትል መስሎኝ ግን አንተም እዳስታወስከን ሳናስተውል መኮመት እዛም እዚህም ትክክል ማለት በጭፍን አዳጋነው ማስተዋል ይጠቅማል ኡስታዝ ሀሰን በላይነህ አላህ መሠሎችህን ያብዛልን በስርዓት በርጋታ በጥሩ ስነምግባር ነው ወላሂ ያስተማርከን መውልድ የሚያወጣ ሁሎ ቢድዓ መሆኑን ተረድቶ አይደለም መሪዎቻቸውን ስለሚከተሉ ነው ሁጃ ከደረሳቸው ቡሀላ መተቸት ይቻላል ማስተማር ሀቅን መድረስጅ መሳደብ መዘለፍ ይህ የእውቀት ባለቤት አደብ አይደለም እነሱምኮ ጃሂልነት አጥቅቷቸውጅ ጀነትን የሚጠላ የለም ቢያውቁ ኖሩ ልክ መውልድ ለማክበር እደሚሯሯጡት ለሀቅም በተሯሯጡ ነበር ስለዚህ በስነምግባር ማስተማር እነሱንም መመለስ ይቻላል አትሳደቡ ኡስታዝ ባረከላሁ ፊኩም።
@ኡሚመርወንብንትመሀመድ
2 жыл бұрын
በትክክል
@medinamohammed4031
2 жыл бұрын
ጀዛካላህ ኸይር ውስታዝ ወላሂ በጣም የሚገርም ወንጀልየሚሠራበትነው በጣም አላህ ይጠብቀንብቻ ወንጀል መሥሪያ በአልነው መወልድማለት ብዙወጀሎችነቸውየሚሠሩት በመውልድቀን
@nuredinahmed1754
2 жыл бұрын
Allah hayat yarzmew ustaz bezihu ketl
@zhabuzhabuyasin8885
2 жыл бұрын
ማዳመጥ ጥሩ ነው መውሊድ ቢድአ አደለም እያልክ መስሎኝ ከፅሁፋህ ብቻ አይቸ አን ሰብስክራይብ ብየ ልወጣ ነበር እስኪ ትንሽ ልስማው ብየ ስሰማህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ አላህ በሀቅ ላይ ያፅናን
@islamispeaceforme4636
2 жыл бұрын
ረዲየሏሁ አንሁማ አጅማኢን Jezaka allah አኺ Jezaka allah
@reiantemam8374
2 жыл бұрын
ልክ ነው ኡስታዝ ወላሂ አንድም ከውቀቱም ማነስ ኢልቅ እልህ ይመስለኛል አላህ ውቀት ይጨምርል እላው
@nemutube9198
2 жыл бұрын
እኔ ይፈቀዳል ምትል መስሎኝ ተናድጄ ነበር ማሻላህ አላህ ይጨምርላችሁ ሰፍዮች
@akramgader5467
2 жыл бұрын
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበራካቱሁ ማሻአላህ ኡታዝ ጂዛካላህ ኽይረን كَذَٰلِكَ يُوحِي إِلَيْكَ وَإِلَى الَّذِينَ مِن قَبْلِكَ اللَّهُ الْعَزِيزُ الْحَكِيمُ እንደዚሁ (በዚህች ሱራ ውስጥ እንዳለው) አሸናፊው ጥበበኛው አላህ ወዳንተ ያወርዳል፡፡ ወደእነዚያም ከአንተ በፊት ወደ ነበሩት ሕዝቦች (አውርዷል)፡፡ لَهُ مَا فِي السَّمَاوَاتِ وَمَا فِي الْأَرْضِ ۖ وَهُوَ الْعَلِيُّ الْعَظِيمُ በሰማያትና በምድር ያለው ሁሉ የእርሱ ነው፡፡ እርሱም የበላዩ ታላቁ ነው፡፡ تَكَادُ السَّمَاوَاتُ يَتَفَطَّرْنَ مِن فَوْقِهِنَّ ۚ وَالْمَلَائِكَةُ يُسَبِّحُونَ بِحَمْدِ رَبِّهِمْ وَيَسْتَغْفِرُونَ لِمَن فِي الْأَرْضِ ۗ أَلَا إِنَّ اللَّهَ هُوَ الْغَفُورُ الرَّحِيمُ (ከአላህ ፍራቻ) ሰማያት ከበላያቸው ሊቀደዱ ይቀርባሉ፡፡ መላእክትም ጌታቸውን እያመሰገኑ ያወድሳሉ፡፡ በምድርም ላለው ፍጡር ምሕረትን ይለምናሉ፡፡ ንቁ! አላህ እርሱ መሓሪው አዛኙ ነው፡፡
@የባህርዳሯነኝከጣናሀይቅየ
2 жыл бұрын
ሰለሏህ ዓለይሂ ወሰለም ሣሣሣሣሣሣህህህህ ጀዛከላህ ኸይራ አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ያረብ መውሊድ ቢዲዓ ለመሆኑ ብዙ ማስረጃወች አሉ ወላኪን ሀቅን መቀበል ጨለማ ይሆንብናል አሏሁሙስተዓን
@مسترسعاده-ث3ه
2 жыл бұрын
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ መጨረሻችነን ያሳምርልን
@نورالدين-ن8ج3م
2 жыл бұрын
ጎበዝ ወንድሜ በጣም ወደድኩህ ኣላ ጀነተል ፍርዶስ ይስጥልኝ
@tayba1611
2 жыл бұрын
ጀዛካላህ በሠማነው እምንጠቀም ያድርገን ኡስታዝ በነገራችን ላይ ይህ መውሊድ በጣም ብዙ መዘዝ አለው እኔ አልሀምዱሊላህ መውሊድ እምከበርበት በታ ሂጀ አክብሬም አለውቅም ደግፌውም አላውቅም ምናልበት ፍትፍቱን በልቸአውቃለሁ እጓረቢት ቤት ግን እኔ ተወልጀ ባደኩበት መካነ ሠላም ደባት እሚባል መስጂድ አለ እና እዛ መውሊድ ስከበር እናቶች ውቃቤየ ተነሣ እያሉ እሚያጓሩ እዳሉ እሰማ ነበር ስመስለኚ ግን ሀይር ስራ ነው ብለው ስለሚያስቡ ነው እሚያከብሩት
@zaharamuhammad2691
2 жыл бұрын
ሸኩርን እረጀም እድሜ ኡስታዝ
@rahmagaboo2631
2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም የኔ ወድም በጣም አዉፍ በለኝ እኔ እማስብህ በጣም አህባሽ ብየ ነበር አሁን ግን ትምህርትህ አጀቴ ገባ በጣም አላህ ሱባሀነ ወተአላ አተ በተናገርከዉ እኛ በሰማነዉ የምንጠቀም ያድርገን
@fathiyatekuye6582
2 жыл бұрын
ماشاء الله تبارك جزاك الله خير
@hahhd4607
2 жыл бұрын
ቢዲዐ ነው ጥመት ነው አላህ ይጠብቀን
@ጀሚለነኝያሁሱተነሽዩቱብ
2 жыл бұрын
አለህ ህደየ ይስጠን ለሁለችንም
@islamispeaceforme4636
2 жыл бұрын
ሰለዋት ረቢ ወሰለም
@SamiraSami-e8m
4 ай бұрын
ትክክል እስታዝና ኣላህ ይጠብቅህ
@ratube5665
2 жыл бұрын
ያአላህ ያረብ ልባችንን አተ ክፈትልን የዘልጀላሊወልኢክራም አተ አይቸግርህም ሁሉንም ገር አርግልን ያረብ ይህንን የመሰለ እስልምና ይዘን ነብዬ መሀመድን የመሰለ መልክተኛ ያላከበሩትን እኛ ተራ ሰወች እናክብር ብለው ፊጥ ፊጥ ማለቱ ለምን አስፈለገ ቢድአ ያው ቢድአ ነው
@መይሙናእናቴንናፏቂ
2 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሠላም ወረሕመቱላሒ ወበረከቱ አህለን ኡስታዝ ጀዛካ አላህ ኸይር ሠለሏሁ አለሂ ወሠለም ሀቢቢና ፊዳካ አቢ ወኡሚ ያረሡለሏ የፍትህ መምህር የሠላም አርበኛ ቃል ኪዳን አክባሪ ታማኝ እዉነተኛ ለአለማት ሁሉ የተላኩ ለኛ
@zahrasharifa1296
2 жыл бұрын
ጀዛከ አላህ ህይር👍👍👍
@ዘይነብጌታሁንየወሎዋ-ዀ4ጠ
2 жыл бұрын
አቤት ምክር ጀዛ ከአላህ ኸይር ኡስታዝና ማሻአላህ ብያለሁ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገርን ያርብ
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
2 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኽይርንንን ኡስታዙና
@أبوسلمان-ص9غ
2 жыл бұрын
بارك الله فيك እመጀመሪያ ላይ አቀጥጦኝ ነበር
@user-eq7zj5ko6c
2 жыл бұрын
ጀዛከሏሁ ኸይረን በጣም ጥሩ ምክር ነው
@የመዳምታክሢነኝ
2 жыл бұрын
ኡዝታዜ አላህ ይጠብቅህ መሠሎችሆ ይብዙ👍👍👍👍👍👍
@zeinebamohd4203
2 жыл бұрын
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም አሏሁመ አሊምና ኢልመን ናፊአ ወሚለን ሙተቀቢላ ኡስታዙና ትክክል ነህ አሏህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን
@shemsslaveallahsswtfollowr3674
2 жыл бұрын
አባዬ አፍወን ከሁለቱም(ከደሙ)ነፃ ነኝ!አይመለከተኝም! ትክክለኛውን መንገድ የሚያውቀው አሏህ ብቻ ነው!!!አሏሁ አዕለም!!! እኔ የአሏህ ባሪያና የረሱል(ሰዐወ)ተከታይ ነኝ!!!
@sadawalykuemselamweorahmtu6642
2 жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ ይቀበልህ ጀዛከላህ ከይረን ጀዛ
@اظظ-ذ9ش
2 жыл бұрын
ላሐውለውላ ቅወተ ኢላቢላህ አሏህ ከጥመት ይጠብቀን ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ጀዛከሏህ ኸይር
@mohammedadem9984
2 жыл бұрын
ሀሰኑ የሀገሬ ልጅ በዚሁ ቀጥልበት የሰለፎችን ዳዕዋ አጠጣኸን አሏህ የነብዩን ሀውድ የምትጎነጭ ያድርግህ ሀቢቢ
@ዘይነብጌታሁንየወሎዋ-ዀ4ጠ
2 жыл бұрын
አላህ ልቦና ይስጣቼው መውሊድ አክባረዎችን የካፊር ስራ ነው ይህ
@rablayesuf2629
2 жыл бұрын
መዉሊድ ይቻላል ልትልነዉ ብየ ኡስታዝ ደግጨነበር ትክክል ብለሀል ጀዛከላ እድህ በግልፅ ንገራቸዉ ልቦና ይስጣቸዉና
@emufewuzanbiziniallah5514
2 жыл бұрын
በጣም ትክክል ኡስታዝ አላህ ይሀፍዝክ
@ፋፊወሎየዋ-አ2ኰ
2 жыл бұрын
ትክክክክል ነህ ኡስታዝ
@tehayetefera2747
2 жыл бұрын
በትክክል።
@ጠይቢነኝወለየዋ
2 жыл бұрын
ትክክል በርታ
@SamsungGalaxy-ck5tw
2 жыл бұрын
ጀዛካላህ ኸይር
@allqua1567
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ምርጥ ምክር አላህ ይጠብቅህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራን መረጋጋት አሪፍነው ርእሱን ሳይ እፈቀዳል ሊልነው እደ ብየነበር
@hawaibrahim9830
2 жыл бұрын
መሻአላህ ጀዛክአላህከይር
@الحمدلله-ذ5ب6ز
2 жыл бұрын
ሳህ ሱበሀን አላህ አላህ ቀጠተኛውን መገድ ይምራን ጀዛካላህ ኸይረን
@emosadam1885
2 жыл бұрын
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
@brightlight8693
2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኡስታዝ አጉል አወቅን ባዮችን አላህ ሂዳያ ይስጣቸው
@sadasada9242
2 жыл бұрын
ዋአለይኩም.ሰላምወራህመቱላሂ.ወበረካቱ.ኢንሻአላ.ይጠውል.ኡምርክ.ኡስታዝ.ወንድማችን
@ሠዓዳዩቱብ
2 жыл бұрын
ጀዛካላሁኽይረን ኡስታዝነ
@fantayedawd
2 жыл бұрын
ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኩምላህ ኸይር ኡስተዝና እንድት ናችሁ ግን ጥያቂ አለኝ እሱም አቡክር ረድላአሁ ለምን አላከብሩም እና ነብዩ ስለላሁ ሰለላሁ አለይህ ወሰለም ለምን ይክብራል ስንነገራችው እሽ አይሉም ብቻ አላህ ሂድያይስጥን እውቀቱ አላህ የሰጣችው ሰውች ግን እድት ይሆን እሚፍሙት ያአላህ
@hajihajiabdo568
2 жыл бұрын
ጀዘአከለሁ ኸይረን
@rrc3032
2 жыл бұрын
እህ አልሀምዱሊላህ መዉሊድ ቢድአ አይደለም ትላለህ ብየ ልጠላህነበር ኡስታዛችን አላህ ይቅርይበለኝ ጀዛከላሁም ኸይረን
@Kwt-jb8bf
2 жыл бұрын
ሰለላሁአለሂወሠለም/መሸአላህኡዝትጀዛህአላኸይር/ጥሩምክረነዉ/እስከመጨረሻዉነዉያዳመጠኩት/አላህያቆይህጤናጋ/ሁላቸነምአላህመጨረሻችነንያሳምረልን
@zinetmoh5613
2 жыл бұрын
አላህ ኸይር ንግግርህን ይቀበልህ ።ርዕሱን ሳይ ነዶኝ ነበር መረጋጋ ዋጋ አለው ለሁላችንም ልቡና ይስጠን ያረብ
@ሸረሪት
2 жыл бұрын
እኔም ግን አርዕስቱን የሰዉን ሀሳብ አተወናብዱ እወነቱን አርዕስ ፃፉ ወንድሞች👈🖕ለተመልካች ብላችሁ ሰውን ያልሆነ ሀሳብ ውስጥ አታስገቡ
@اممحمد-ظ2ت4ث
2 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ነው የተመቸኘ በርግጠኝነት ብዙ ሰው ይቀየርበታል ብዬ አምናለው ጀዛከላ አልፍ ኸይር በአላህ ሼር አድርጉት እስቲ ሁሉም ይረዳ
@hikmasiraj418
2 жыл бұрын
ባረከላሁ ፊክ
@eimantoube6788
2 жыл бұрын
ሰለላሁ አልይሂ ወሰለም ትክክል
@hawasamanin1762
2 жыл бұрын
የኔ አንበሳ በጣም አሥተዋይ ነህ እንድህ ቢረዱመ ጡሩ ነበረ
@fafibintmohamed6372
2 жыл бұрын
ባረክ አሏሁ ፊክ
@tayibahan1471
2 жыл бұрын
እዉነትየኔጀግና
@bonakadir9625
2 жыл бұрын
Mashallah
@mensurmegersa6708
2 жыл бұрын
JEZAKELLAH KEYREN WENDME
@islamispeaceforme4636
2 жыл бұрын
አላሁምመ ሠሊ ወሰሊም ወባርክ አለ ነብዩና መሀመድ
@cd4076
2 жыл бұрын
ትክክል ኡስታዝና
@አላህየየኔጌታእወድሀለሁ
2 жыл бұрын
እውነት ነው ወላሂ እኛም እናከብር ነበር ብዛት ወሎላይ አሁን ግን ትቻለሁ አልሀምዱሊላህ ኡሥታዝ ጀዛከላህ ኸይር 💐💐🌺
@tube6250
2 жыл бұрын
ጀዛኻላሁኸይራ ኡስታዝ
@bashirsalh4817
2 жыл бұрын
ጥሩ ምክር ነው አላህ ይገዝህ እውነቱን ያሳውቀን
@umuarebuu
2 жыл бұрын
በቀጥተኛው ጎዳና ላይ ስትጓዝ መስመር ሊያስለቅቁህ፣ መንገድ ሊያስቱህ ከግራም ከቀኝም ዱካህን በማነፍነፍ ያለማቋረጥ የሚጮኹ ውሾች ያጋጥሙሀል። እናም አትስማቸው አላህ የሚልህን እና ነቢዩ ﷺ ያስተማሩህ ላይ ፅና👌🏼
@zuzuti-guraga-tube
2 жыл бұрын
አሰላምዋለይኩም ወራህመቱላህ ወበርካትሁ አህለን ግን መጀመርያ ደንግጬ ነበር መውሊድ ይፈቀዳል ልትል መስሎኝ አዝኜ ነበር ግን ማሻአላህህ አላህ ያፅናክ በቀጥተኛው መንገድ በአሁን ሰአት ሁሉም ኡስቴዞች መውሊድን ይፈቀዳል እያሉ ግራ እያጋቡን ስለሆነ ብቻ አላህ ያፅናን
@እሙአብደላህ-በ5ጨ
2 жыл бұрын
በትክክል100%
@zedibatimuhamadi
Жыл бұрын
mashaa alh jazakumalah har ☝☝❤👍❤👍👍👍❤❤❤🙏🙏👍
@anwarabdulkerimseid322
2 жыл бұрын
ኡስታዙ ስነ -ስርአትህን በጣም ወድጀዋለሁ እንደ አንዳዶቹ አይደለህም እና ካነሳሃው ነጥብ 3ኛ ይመስለኛል ነብዩ የተወዱበት ቀን በውል አይታወቅም በለሀል ናኣም በውል አይታወቅም ግን ከዚህ ላይ የምጠይቅህ ነገር ቢኖር የተወለዱበት ቀን በውል ቢታወቅ ኑሮ ይቻላል የሚለውን አያሲዝህም አስታዝ ? ይችን ጥያቄ በአግባቡ መልስልኝ. ሌሎቻችሁ በአላህ እጃችሁ ይቆጠብ
@rahmethassen5880
2 жыл бұрын
ጀዛኩሙ አሏሁ ኸይራ ኡስታዝ
@rahmethassen5880
2 жыл бұрын
በቁረአን በሀድስ መረጃ ስላለመጣለት ቢደአ መሆኑ ግልፅ ነዉ ጥላቻም ወገተኝነትም አይደለም ይሂ ድኑ ጎደሎ ነዉ እደማለት ነዉ ነብዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም መልካም ነገር ሆኖወ ያላመላከቱት መጥፎ ነገር ሆኖ ያላሥጠ ነቀቁት የለም በነብዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም መዉሊድ አሉ በየገጠሩ ደግሞ የከሌ ሸህ መዉሌድ እየተባለ በአሏህ ላይ የሚጋራ በጣም ለመነጋር የሚያሠጠላ ወጀል ይሰራል ለዚህም ሰበብ ተጠያቂ ያደርገናል
@meryamahmed6317
2 жыл бұрын
ኡስታዙናአላህይጠብቅህ እኛንምቀጥተኛዉንምገድይምራን
@jamilaetio5702
2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ
@ጠይቢነኝወለየዋ
2 жыл бұрын
ሱለሏሁ ዋሊሂወሰለም
@ኢክራምኢክራም-ዸ4ወ
2 жыл бұрын
እየሱስ ከመስቀል ሙሐመድም ከመውሊድ የጠሩ ናቸው‼ እነዝያ "እየሱስን ወደድን" ብለው "ተሰቀለበት" የሚሉትን መስቀል አንግተው ያመልካሉ። እነዚህ ደግሞ "ሙሐመድን ወደድን" ብለው በሞቱበት ቀን ተሰብስበው "መውሊድ" ብለው ይጨፍራሉ። እውነታው ግን👇 🔹ዒሳም አልተሰቀለም‼️ ቢሰቀል ራሱ የተሰቀለበትን መስቀል ማዋረድ እንጂ ማላቁ አግባብ አልነበረም። 🔸ሙሐመድም በመውሊድ ቀን መሞታቸው እንጂ መወለዳቸው አልተረጋገጠም። ቢረጋገጥም በተወለዱበት ቀን መፆም እንጂ መደገስ አይፈቀድም። በመሆኑም👇 ዒሳ 👉ከመስቀል ሙሐመድም 👉ከመውሊድ የጠሩ ናቸው‼️‼️ ዒሳም ሙሐመድም ከኩ-ፍርና ከቢድዓ የፀዱ ንፁህ የአላህ ባሪያና መልእክተኛ ናቸው። ሁለቱም ወደ እስልምና ነው የተጣሩት‼️ 👆በሁለቱ ጉዳይ ላይ ከዚህ ተቃራኒ ያመነ፣ የተናገረ በእርግጥም ጥመት ላይ ወድቋል። እሱም ከእነሱ እነሱም ከእሱ የጠሩ ይሆናሉ‼️ ሰለላሁ አለሂ ወሰላም! ✍
@ኑራቢንትኢስላም
2 жыл бұрын
አላህ ረጅም እድሜ ያኑርህ ማሻአላህ
@hawaomar3692
2 жыл бұрын
ተክክል ወላሒ
@youtb752
2 жыл бұрын
የዛሬን አያርገው እና ዲሮ መውሊዲ አለ ከተባልን ፍትፍት ለመብላት እንሽቀዳደምነበር ደስም ይለን ነበር ስደት ቡዙ ነገሬነው ቢዲአ መሆኑን አስተምሮኛን አልሀምዱሊላህ
@ሰአዳ-ዸ9ጠ
2 жыл бұрын
ሳህ ሁላችንም ነበር ስደት አስተማረን አልሀምዱሊላ
@بنتسعيد-ص7ز
2 жыл бұрын
አላህቀጥተኛዉንመንገድ ይምራን በመንሀጅሰለፍያ
@sitrazeynu7364
2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር አላህ ሁላችንም በሱና ከሚፀኑት ያርገን ያረብ ሁስነል ኸቲማችን ያሳምርልን እነሱንም ሂዳያ ኢስጣቸው
@فاطمهاثيوبيا-ع4ض
2 жыл бұрын
ተክክል👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
57:18
የተወሳሰበ የህይወት ታሪኬን እናንተ ድረሱበት! ፍቅር እና ኑሮ በዚህ ቤት ምን ይመስላል? Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 11 М.
16:43
ጃዋር "ዐብይ ኢትዮጵያን እያፈረሰ ነው" የመፅሐፉ መቅረት / የፋኖ ውጊያና የደብረ ፅዮን አዲስ ትግል/ አሜሪካ የኢትዮጵያ ጄኔራሎች ይከሰሱ አለች
Ethio News - ኢትዮ ኒውስ
Рет қаралды 9 М.
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 45 МЛН
00:55
My scorpion was taken away from me 😢
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
05:00
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:17
Сестра обхитрила!
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
38:12
ሰዎች የማይናገር የማይራመድ የማይመለከት ልጅ ለምን ታሳድጊያለሽ ይሉኛል.| የእዝነት ፈተና ወ/ሮ ዘቢባ አህመድ | ምርኩዝ24 "የታጠፉ ገፆች" | ሚንበር ቲቪ
Minber TV
Рет қаралды 410 М.
28:49
ምን ጉድ ነው ዛሬ😄 ማንም ሰው እንዳያልፈው‼️
Hassen Belayneh HB
Рет қаралды 18 М.
34:12
ወተት የማንጠጣበት አሳማኝ ምክንያቶች
Ethio Family Tube
Рет қаралды 140 М.
27:51
በገዛ ቤቷ ባሏ ፍቅረኛውን ይዞ የመጣባት ሴት(ክፍል 37)
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 186 М.
24:42
ለምን ወደ አስያ መውሰድ አስፈለገ?
Hassen Belayneh HB
Рет қаралды 58 М.
50:03
ጀርባህ መጠናት አለበት ብለው የመስጅዱ ኢማም ሸሃዳ ከለከሉኝ||ረሐቡና ብርድ ሜዳ ላይ ይጥለኝ ነበር|| ምን አይነት ገራሚ ታርክ ነው አድምጡት
Hassen Belayneh HB
Рет қаралды 118 М.
23:41
የአንካራው ስምምነት ትልቅ ሚስጥር አወጣ ተረክ ሚዛን Salon Terek
salon tube
Рет қаралды 31 М.
33:58
ትዳርን ለማሳመር የሚረዱ 12 ወሳኝ ነጥቦች❗
Hassen Belayneh HB
Рет қаралды 21 М.
18:03
ሽርክን የጀመሩት ሰዎች ! ያስገርማል‼️
Hassen Belayneh HB
Рет қаралды 6 М.
17:54
ሁሉም መስማት ያለበት ወሳኝ መልዕክት❗
Hassen Belayneh HB
Рет қаралды 7 М.
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 45 МЛН