KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
"ከመስለሜ በፊት ጅን አነጋግር ነበር"
23:33
ከመስለሙ በፊት በሚገርም ድምፅ ዘማሪ ነበር ...ይኸው በትንሹ ስሙና ተደመሙበት! አላሁ አክበር ክፍል 2
31:43
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
01:00
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
“Don’t stop the chances.”
00:44
ጀርባህ መጠናት አለበት ብለው የመስጅዱ ኢማም ሸሃዳ ከለከሉኝ||ረሐቡና ብርድ ሜዳ ላይ ይጥለኝ ነበር|| ምን አይነት ገራሚ ታርክ ነው አድምጡት
Рет қаралды 118,402
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 206 М.
Hassen Belayneh HB
Күн бұрын
Пікірлер
@سبحانالله-ج1و2ب
3 жыл бұрын
እኒም ሰለምቴ ነኝ በጣም ሰፊ ጎሳ ያለኝ ለዛውም አክራሪወች! በአላህ ሱ.ወ አንድነት የማያምኑ። እናቴም ሰልማለች አሏሁ አክበር። ዱአም አድርጉልን በዲናችን ላይ አላህ ሱ.ወ ኢንዲያጸናን ለቤተሰቦቼም ዱአ አድርጉላቸው የእስልምና ጸጋ አላህ እንዲሰጣቸው።
@zoomfamilyethiopia3049
3 жыл бұрын
መሻ አለህ አላህ የፅናሽ
@janaahyopia7607
3 жыл бұрын
ማሻ አላህ አሏሁ አኩበር አብሽሩ
@tewekeltuaellah6638
3 жыл бұрын
Masha Aellah Aellah hulunm betesebochishin yimralshi
@እሙዬ-ዠ9ገ
3 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@ዘሀራ-ሐ2ረ
3 жыл бұрын
ማሻአላህ ያንችንም እናት ወደ እኛ የመጣ አላህ የአጎቴን ሚስትና ልጆች ያምጣልኝ ያረብ
@fateemakamal7803
3 жыл бұрын
ሱብሀንን አላህ አጃኢብ ነው የሰለምቴዎች ፅናትና የኢማናቸው ጥፍጥና ማሻአላህ
@kamilawollo7528
3 жыл бұрын
ደምሪኝማሬዋየየ
@ያረብይቅርበለኝ
3 жыл бұрын
ወላሂ በጣምአላህይጨምርላቸው ለኛም ተረፋ ከኛከነባሬቹ እነሱአንበውስለሚገቡ ጭንቅላታቸው ልባቸው ክፍት ነው አላህ ይርዳንለኛም በተለይ ለእንደኔአይነቷ ከንቱ
@fatumaalbachew5798
3 жыл бұрын
እኔም ሰለምቴነኝ አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ያደርገን ጌታ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጰ7ቨ
3 жыл бұрын
@@fatumaalbachew5798 ማሻ አላህ
@sawdamohammad5645
3 жыл бұрын
@@ያረብይቅርበለኝ አሚን
@bedrianesru6973
3 жыл бұрын
እኔም አለቀስኩክ አታልቅስ የጀነት ሙሽራ ያድርግህ ከረሱል ጎረቤት አላህ ያድርግህ
@hindobasheer9896
3 жыл бұрын
አሚን
@seadifiker8671
3 жыл бұрын
አሚንን👏
@djdjndjd5576
3 жыл бұрын
አሚን ውላችነም
@loka3639
2 ай бұрын
አሚን ያረብ
@የኡስታዝሙሀመዲዳውዲተማሪ
3 жыл бұрын
ሱባሀነክ በጣም ይገርማል ማነው እደነ ሰው ሲያለቅሰ። የሚያሰለቅሰው
@kamilawollo7528
3 жыл бұрын
እሕቴቴደምሪኝ
@kነኝኢላሂእናቴንአደራ
3 жыл бұрын
እኔም
@netuhaba7898
3 жыл бұрын
ᗯelahi ene alkeskugn 😰
@allhamdulilahalahakber731
3 жыл бұрын
ቀጣይ ከፍል አራት መቸነው የሚለቀቀው ወላሂ አይጠገብም መሸአላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ነፍ አመት ኑርልን ኡስታዝነ
@kamilawollo7528
3 жыл бұрын
ደምሪኝማሬዋየየ
@fdfg4105
3 жыл бұрын
ያአላህ አላህ የፈለገውን ይመራል
@sarah-be4xo
3 жыл бұрын
ኡስታዝ ሰፕራይዝ የተደረገው አል ቡኻሪ ቱዩብ ነው። ኢዛም ተከታታይ ክፍል አራት እሻላህ ብሏል
@AboAli-ou1iv
3 жыл бұрын
ቅ
@loka3639
2 ай бұрын
ወላሂ አልሀም ዱሊላህ
@ብርቴነኝእናቴንናፋቂ
3 жыл бұрын
ወላሂ. እኔም. የሰፋራችን. ልጅ. ሰለመች. ብለዉኝ. በጣም. ደስ. ብሌኛል. አላህ. እኛንም. ያፁናን
@bhh7919
2 жыл бұрын
Alhmidulila
@loka3639
2 ай бұрын
አላሁ አክበር አላሁ አክበር ማሺአላህ አልሀምዱሊላህ ሱብሀነከ ያረብ
@aysha7570
3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ውደ ትክክለኛው ውደ ተፍጠረሁበት ያመጣህኝ ክብርእና ምስጋና ይገባህ እናቴንም አላህ ላሻሀዳ አብቃልኝ ያላህ
@ethioayushyoutube7834
3 жыл бұрын
Amen
@halimahhalimah5260
3 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@zoomfamilyethiopia3049
3 жыл бұрын
እንሻ አለህ አብሽር
@qnjs5572
2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ የሚገርም ውስታዝነው ስወደው አላህ ይጠብቅህ ይጠብቃችሁ
@success193
3 жыл бұрын
እኔም አንብቤነዉ የሠለምኩት እድሰልም ያደረገኝ ግን ህልም አይቼነዉ ኡፍ ህልሜ እስካሁን አይጠፋኝም
@zoomfamilyethiopia3049
3 жыл бұрын
መሻ አለህ
@tewekeltuaellah6638
3 жыл бұрын
Masha Aellah ahite
@اللهاكبر-ز3ز8ن
2 жыл бұрын
Mashallah ihte inkuwan dehna metashillin
@mmakidammakida6251
2 жыл бұрын
ሱቢሀነላወላህእስልምነያስቀነልአላህይጨምርልን
@tube-xf2jb
3 жыл бұрын
ልብ የሚነካ ታሪክ😥ግን ደሞ ጀግና ነዉ አላህ ይጠብቀዉ ስወደዉ🎁
@asiyamudin6704
3 жыл бұрын
Allhamdulila
@halimaseid5515
3 жыл бұрын
ሡበሀን አላህ ኡሥታዝ እረዥም እድሜ ይሥጥልን
@zoobair_45
2 жыл бұрын
በል እርሱ አሏህ አንድ ነው፡፡ አሏህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው፡፡ አልወለደም፤ አልተወለደምም፡፡ ለእርሱም አንድም ቢጤ የለውም፡፡ (ሱራ_ኢኽላስ)🌹🕌🕋🌹📚👈🌹
@لاحولولاقوةإلابالله-ح1م
3 жыл бұрын
ወላሂ እኔም የሚሰማኝ እሂነዉ አልሃምዱሊላህ እስልምናየ ብዙ ፈተና ደርሶብኛል ዛሬ ግን አልሃምዱሊላህ እድሜ ለሳዉዲ ሁሉም ትቶ
@muntihabeshaethiopianfooda2859
3 жыл бұрын
ኡስታዝ አቡ ያስር ያንተ ታሪክ በመፅሐፋ መታተም አለበት ብዮ አምናለሁ በበኩሌ
@salmaahmad6831
2 жыл бұрын
ማሽአሏ ተባረክ እረህማን ሰበና በድናችላይ ያጽናል ያረብ
@fyusuf3750
3 жыл бұрын
*በእንባ እየታጠብኩ ነው ታሪኩን የሰማሁት* 😭😭😭😭😭😭😭😭
@ሀዊወሎየዋ-ዸ8ወ
3 жыл бұрын
በጣም ልብ ይነካል ወላሂ አልሃምዱሊላህ ኒእመተል እስላም እንኳን ወደሙስልምየመጣክ ያአላህ
@kamilawollo7528
3 жыл бұрын
ደምሪኝማሬዋየየ
@kamilawollo7528
3 жыл бұрын
@@ሀዊወሎየዋ-ዸ8ወ ደምሪኝማሬዋየየ
@ኡሙአማር-ጠ9ነ
3 жыл бұрын
አብሺር ወንደማቸን
@nixxt8947
3 жыл бұрын
አብሽር አላህ ኸይር ይሻልን
@aeshimohammed9684
2 жыл бұрын
ከላል እሚነት የመጣትን ወላሂ ጀግናናችሁ እንደብረት የጠባቃቹሁ
@ليلى-ق2ظ1د
3 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ አልሃምዱሊላህ ላኢላሀኢለላህ አላህ አክበር ዉድ የኢስላም ልጆች በዱአችሁ አትርሱኝ
@rahalslf5273
3 жыл бұрын
ابشري الله يفرج هم المهمومين
@ليلى-ق2ظ1د
3 жыл бұрын
አሚን አላሁመ አሚን
@nazrul4837
3 жыл бұрын
የኔዉድ እህት ያሰብሽዉ ሁሉ አላህ ያሳካለሽ ያረብ
@ليلى-ق2ظ1د
3 жыл бұрын
አሚን ያኡኸቲ
@kiledyoutube2406
3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ
@sofitube5653
3 жыл бұрын
ቀጣዩ በተስፋ እጠብቃለሁ ኢንሻአላህ እጂግ በጣም የምወደው ኡስታዜ ነው
@tubaalawdi184
3 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ እንደት እንዳስለቀሰኝ አልሀምዱሊላ መጨረሻህ ያማረ ነው
@hawawollotube7200
3 жыл бұрын
ወላሂ ሰለምቴዎች በጣም ጠንካራና ብርቱ ናቸው አላህ ይቀበልህ ልፋትህን ኡስታዝ
@sofyamohamd1215
3 жыл бұрын
ጀዛላህ ኸይርን ፊልዱኒያ ወል አሄራ
@husendawud560
3 жыл бұрын
በጣም ደሥ የምል ትምህርት ለብዙዎች መማርያ ይሚሆን ነው
@hayatyalhamedlla4561
3 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ የሚገርም ታሪክ አላህ ይጠብቃቹ 👉 ሚበር ቲቪ የኔ መገድ ላይ መቅረብ አለበት ብዙ ተከታይ አለው ማነው እደነ የኔ መገድ የሚወድ እጅ ወደላይ
@sadawalykuemselamweorahmtu6642
3 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ አላህ የወደደውን ሰው ይመራል የፈለገውን መከራ ቢበዛ ከእስልምና በላይ ሀብት የለሞ አልሀምዱሊላ የኡስታዜ
@zeynebdamte1506
3 жыл бұрын
ኡሥታዝዋዋ የሠው የፈለገውን ማረግ ይችልላ በአላሕ ፍቃድ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
3 жыл бұрын
ያ አላህ እንኳን ለዚህ አበቃህ ልብ ይሰብራል መጨረሻ ላይ! እህህህ የኔ መንገድ ፕሮ ግራም ላይ በድጋሜ ቢቀርብ ብዙወችን ይለውጣል ብየ አስባለሁ የኡስታዝ ታሪክ በአላህ ፈቃድ
@fousiyafousi1917
3 жыл бұрын
መሽአላ እስታዝ እኔ በጣም ነው የምወድ አላህ ይውደድህ እኔም ሠለምቲነኝ አልሃምድሊላሂ አላህ የሚወደውን ይመራል ደግሞ እኔ አረበኛን ተምሬ ቁርአን መቅረት እፈልጋለሁ ድአ አረጉልኝ አልሃምድሊላሂ አለናእመተል ኢስላም
@munit9547
3 жыл бұрын
የአላህ ብዙ ነገር አሳልፈሃል አላህ አጅርህን ያብዛው
@nejate923
Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ስላረከኝ የአላህን ጥበብ ለመግለፅ ቃላቶች ያጥሩኛል
@ፈራህ
3 жыл бұрын
ግን ሚዲያዎች አስተያየት አለኝ ሌሽ ሶፍት አያቀርቡም በተለይ እንዲህ ያለ ታሪክ ያላቸዉ ሰዎችን ስሜቱ ከባድ ነዉ ኡስታዜ አህበክ ፊላህ ጀግና ነህ ወላህ👌
@zinatzinat9141
2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ያረቢ ልባችንን ይክፈትልን የአላህ
@rukiya6481
3 жыл бұрын
በሌላ ቦታ እያዳመኩት ነበር አመጣህዉ ኡሥታዝ አጂብ አልቅሶ አስለቀሰኝ በስም ብቻ ሙሥሊም ሁነን እድሜአችንን ጨረስነዉ
@fatumaalimusa3516
3 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ተባረክ አሏህ አልሀምዱሊላህ አለ ኢዕመተል ኢስላም
@bilalulhabeshtube2583
3 жыл бұрын
ቢላል ጀማል ነኝ አጃኢብ የሆ life ነው ያሳለፈው ወድጀልሀለሁ ጀዛከላህ ወንድም ሀሰን🙏
@እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም
2 жыл бұрын
ወአለይኩምሠላምሡበህንአላህየሚገረምታሪከነዉ🌹🌹🌹🌹
@ጀነትቱብ
3 жыл бұрын
ወላሂ ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበው 👍👍👍
@አደይአበባ-ኀ5ዠ
3 жыл бұрын
አደዚህ አይነት የጠካራ ሰወችን የህወት ትግል ጉዞ መስማት ውሰጤ ነው የሰው ልጂ በህይወት ጉዞ ውስጥ በአለምአዊም ይሁን በመፈሳዊ ጉዞው ላይ የህይወት ውጣ ወረዶን ተግሏን አሸንፎ ታግሎ አንዲህ ባማር ማንነት ላይ መገኝት በአንተ ላይ ጣአሟን አየዃት የሆነው ሁኖ ዛሬ ኡስታዝ አብዱል መናን ሁሉን ቻይ የሆነው አላህ አረዲቶት አንደበቱ ብቻ ሰይሆን ውጫዊ ማንነቱ ኑ ወደ አስላም ብሎ አሚጣራ የሚመሰል ክሽን ያለ ኡሰታዝ ነው አላህ መጨረሻህን ያሳምረልህ አሰታዙና ሁላችንም በህወት ጉዞችን አላህ ጠከራ ያድርገን ያርብ
@sabitaali5470
3 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ አጅብ ነዉ ያለድካም እስልምናን የሠጠን ጌታ ምስጋና ይገባህ አልሀምዱሊላህ
@sadawalykuemselamweorahmtu6642
3 жыл бұрын
ያባቱ አመለካከት እደኔ እናቶ ነበር እኔም እናቴ ብዙ ፈትናኝ ነበር ወላሂ አላህ የመረጠውን ግን እራሱ ብርታትና ጽናት ይሰጣል ሀቂቃ ብዙ መገለል አለ ግን በአላህ ውሳኔ ማንም ጣልቃ መግባት አይቻልም አልሀምዱሉላ እኔም እናቴ ከቤት አባራኛለች ክጀሻለሁ ብላ አላህ ግን አልጣለኝም አልሀምዱሊላ የኢማን ጥፍጥና ከልብ ከገባ ምንም መከረና ችግር አይሰማም አልሀምዱሊላ አላ ኒእመተል ኢስላም ሱመ አልሀምዱሊላ
@sabitaali5470
3 жыл бұрын
@@sadawalykuemselamweorahmtu6642 ማሻአላህ አላህ በድንሽላይ ያጽናሽ እህታችን
@seadetube7879
3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ አስለቀሰኝ ወረቢ ምን አይነት ፀጋ ይዘን ነው እኛ በስመ ሙስሉም የእስልምናን ክብርና ውበቱን ሳናቅ ሳንረዳ ብዙ የኖርነው ኢላሂ ላለፈው ዘመኔ ይቅረረ በልና ቀጣዮንም እስቲቃማ ስጠን ኡስታዜ አቡ ያሲር ወላሂ አጀቴን አማተኸዋል ነገር ግን የዛሬን ማንነትህን ሳይ እድሜና ሰላምን ይስጥልን ብያለው*አንተ ውድ እቁ የኡመር አይነት ነህ*
@የአረህማንባሪያ
3 жыл бұрын
ሡብሀን አላህ ሀያሉ ጌታችን የፈለገዉን ይመራል የፈለገዉን ያጠማል የፈለገዉን በፈለገዉ ጊዜ ሁን ይለዉና ይሆናል ኡስታዜ ሀቢቢ
@ggehghhh1990
2 жыл бұрын
ሀቢቢ ሲለቅስ እኔንምአስለቀሰኝ ሱበሀንአላህ አላህ ወዶህነዉ ወደኢስላም የመራህ
@zubaidaargab4664
3 жыл бұрын
ሱብሀን ያረብ ጀግና ድርብ ጀግና ያረህማን ማረን
@fatumajabe1141
2 жыл бұрын
ሱበሃነ አለህ ወለህኡስታዝ አቡያስር አስላቃሰኝ አልሀምዱልላ ኒኢማታል እስላም
@الحمدلله-ل5ت2و
3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ አህለን ኡስታዝ እውነትም እሚገርም ታሪክ የት ተሸሽጎ ነው እስከዛሬ 👍👍👍
@kamilawollo7528
3 жыл бұрын
እሕቴቴደምሪኝ
@fatumaseidweloyewa1700
3 жыл бұрын
ብዙም እደዚህ ባያብራራም በከፊሉ ቆየ ከተናገረ
@najeebanajeeba5740
3 жыл бұрын
እኔን ኡስታዝ
@የመዳምታክሢነኝ
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ እካንም ቀጥተኛዉን መገድ ያዝክ መሠሎችህ ይብዙ ሣይረፍድ ኑኑኑኑኑ ወደ ኢስላም
@fjfh3625
3 жыл бұрын
ይህን ሸህ ስወደው ያረበኛ ፅሁፉበጣም ደስ ይላል ዳእዋውም አላህ እድሜና ጤና ይስጠው
@samilkader493
3 жыл бұрын
Mahashallhi
@oneday9545
3 жыл бұрын
ሱብሀን አሏህ ምን አይነት መታደል ነው አልቅሶ አስለቀሰኝ ኡስታዜ አላህ ረጅም እድሜ ከ ጤናጋ ይወፍቅህ ከ መከራ ቦሀላም እውነት ድሎት አለ ወላሂ ብሰማው አልጠግበውም እንኳን 50ደቂቃ አምስት ደቂቃ የሰማሁት አልመሰለኝም አልሀመዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም አላህዬ የኔ ጌታ ሹኩር ይገባህ ቀንም ማታ
@haweekwt7302
3 жыл бұрын
سبحان الله كن فيكن سبحان الله كن فيكنወላሂ በትክክል ነው ኡሰታዝ በጣም ሰው ከባደ ነው ግን አልሂምዱሊላህ አላህ ኸቲማችንንን አሰምረው ያረብ
@kamilawollo7528
3 жыл бұрын
ደምሪኝማሬዋየየ
@omrahimfohfff9312
3 жыл бұрын
መሻአላህአላሀሀምዱሊላሂ
@lulatube5109
3 жыл бұрын
የአላህ ሱበሀን አላህ ኡስታዝ አልሀምዱሊላህ ብቻ እኔም አለቀስኩ
@seadetube7879
3 жыл бұрын
6ተኛ ነኝ ዋው አህለን ወሳህለን ኡስታዙና♥♥ ዘና ፏ ያለ ውሎ ለሁላችን
@kamilawollo7528
3 жыл бұрын
ደምሪኝማሬዋየየ
@zeharaali2526
3 жыл бұрын
እኔን ኡስታዜ ስታለቅስ አንጀቴ ባባ አላህ ይጨምርልህ እዉቀትህን
@lqozpaksj5668
3 жыл бұрын
ማሻ አለህ እናዝህ ካክርስትና ምማጡ ሰዎች ፂናታቻ ይደንቃል እነዝህ ኡስታዝ ና ኡስታዝ ኸልድ ክብሮምን እወዳችኋለሁ
@fwzyafwzyafofo1016
3 жыл бұрын
ማሻአላህ
@muslihahussein2006
3 жыл бұрын
ወላህ ሊኪነህ እላህ ይጨምረልከ ማሽ አላህ
@user-umukewesar
3 жыл бұрын
እፍፍ የኔ እምባ ይፍሰስልህ ያአኺ አልከሪም አብሺር የአሏህ ፈድልነዉ አሏህ መርጦ ሰቶሀል ያረብግን ሙሴሊም ወንድም እህቶች ወደ ኢሴልምና ለሚመጡ ወገኖቻችን በመልካም ስብእና ልናስተናግዳቸዉ ይገባል
@ziy687
3 жыл бұрын
ጀዛኩመላ ኸይር እኔ ጨርሴ ነው ያዳመኩት ክፍል 4ይቀጥል ምትሉ ላይክ አድርጉ
@hawahawa2944
2 жыл бұрын
Masha allah
@emusade4912
3 жыл бұрын
አላህ ያቀናው ማነም አያጠመውም ማሻላ ቀጣዩ ክፍል በጉጉት እንጠብቃለን
@hayath9248
3 жыл бұрын
እረ አልበዛም የአላህ ሲያሳዝን ቀጣዩን ልቀቁልን
@fatumaseidweloyewa1700
3 жыл бұрын
ፍትል ለክርስቲያኖች ጥሩልኝ ይህን ሰምተው አለመሥለም አይችሉም
@ፊርዶሰብንትኡመር
11 ай бұрын
አንድ ሁለት ኮሞተዋል ምንም ከይገባቸውም እራሳቸው አምነው ሲመጡ ነው ጎበዝ የሚሆኑት እሰኪ ኡሰታዝን በደብ እንሰማው እሚል የለም
@alemneshlenti5699
3 жыл бұрын
ክፍል 4 please
@ኩብራሙህድን-አ4ረ
3 жыл бұрын
ወላህ አረዘመም ታላቀዉ ነዉ ያለቀብኝ ኡስታዞቸ እወዳችሁ አለሁ አላህ ይጠብቅልን
@romanseidtube9805
2 жыл бұрын
ሱብሃን አላህ አላህ ቀጥተኛውን ይምራን
@ቅኝትሚዲያ
3 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ የሚገርም ታሪክ ነው ኡስታዛችን አላህ ሁላችንንም መጨረሻችን ያሳምርልን
@arabarab-dz2zm
3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ ኡስታዝ አቡ ያሲር. ስወዲህ ኡስታዜ ጀዛኩም አላህ ኸይር
@ጀሚነኝህልሜንናፋቂ
3 жыл бұрын
ኡሥታዝና ይቀጥልልን የአላህ የሚገረም ታሪክ ነዉ ሱባሀነላህ እኛሥ የት ነን ወላሂ ሱባሀነክ ያረብ
@kamilawollo7528
3 жыл бұрын
እሕቴቴደምሪኝ
@Dgu-gi5sq
3 жыл бұрын
ኡስታዙና አታልቅስ አይዞህ ካተ በላይ ወላሂ እኛን አስለቅሶናለ ሱበሀን አላህ ሳትፈተኑ ጀነት መግባት ታስባላቺሁን ያለውን ፈተና ተዋተኸዋል አላሁአክበር መጀመሪያም መሪ ነበርክ አሁንም ወደ ዲነል ኢስላም ሲያመጣህ መሪ አድርጎ ነው ሱበሀን አላህ ባላለቀ እያልኩ አለቀ ያረብ
@ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ
3 жыл бұрын
በጣም አስለቀሰኝ 😢😢😢 ወላሂ ጥናቱ ለካ አላህ ሲሰጥ ብርታት ይሰጣል አልሀምዱሊላ ሱመ አልሀምዱሊላ
@nazrul4837
3 жыл бұрын
ኡስታዜ አላህ ይጨምርልህ
@nuratube8673
3 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረክረህማን ፅናቱ ሰለምቴዎች ወዱም ሴትም ትግስታቸዉ ፅናታቸዉ ከኛ ከነባሮቹ ይሻላሉ አሏህ የፈለገዉ ይመራል ኢነላህ የሄዲ ሊመን የሻ ላተሄዲ መን አህበብት አሏሁ የሄዲ ሊመን የሻ ነዉ ቃሉ
@Barnoota
3 жыл бұрын
Allaah Yekebeleh...
@ቁጥብሁኚውድትሆኛለሽ-ኰ6አ
3 жыл бұрын
ማሻ አላህ አጂብ ነው አላህ የመረጠው እንደዚህ ዲኑን ያጎናፆፈዋል ውስታዜ አላህ ይጠብቅ
@ፍትህበሰርለሚሠቃየውወገኔ
3 жыл бұрын
ማሻአላህ ጥሩ ትምርት ነው
@قناهامفيصلمحمدتسما
3 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ አላህ ይህን ትልቅ መልእክት ለሁሉም ያሰማ ያረበ
@kamilawollo7528
3 жыл бұрын
እሕቴቴደምሪኝ
@ummuhammed121
3 жыл бұрын
ያረብ እኔንም እንደመራኸኝ ቤተሰቦቸንም ከሞት በፊት ሸሀዳን ወፍቅልኝ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ምራልኝ ያረብብብብ እንደዚህ አጃኢብ የሆነ ታሪክ ሳይ እኔም አለቅሳለሁ አልሀምዱሊላህ አለ ነአመተል ኢስላም ለከል ሀምድ ወሽኩረክ ኢላሂ
@shmsyhtube5265
3 жыл бұрын
ጠፈጭ ታሪክ ቀጠይ ልቀቁልን አታሰጥሩት በርከለሁ ፊኩም ኡስዜ. አለህ እድሜ ና ጤና ታመኜሁ የርብ በሀቅ ለይ አፅነን. ሁለችንም
@success193
3 жыл бұрын
አለሀምዱሊህ ቁረአን አከተምኩ ግን አሁን ኪታቡነዉ ከበድ ያለኝ
@saadetube2055
3 жыл бұрын
እኔም ሰለምቴ ነኝ እኔም በጣም ከባድ ፈተና አለው እስልምምና ግን አሁን ትክክለኛው ላይ ስለሁንኩ በጣም ደስተኛ ነኝ በተረፈ በአላህ ይቶቤን ሰብስክራይብ አርጉኝ
@zoomfamilyethiopia3049
3 жыл бұрын
እሽ ሰብስክራብ አራኩሽ
@umuzikeratube5368
8 ай бұрын
ነይ ልደምርሽ እህቴ😊
@ኡመትሙሀመድዩቱብyoutube
3 жыл бұрын
እኔ እራሴ ሙስሊም ነኝ ወይ የምለው. አልኩኝ እሄን ከደመጥኩ. በወለ. ለስሙ እስልምና ተሸክመነል በእውነት እየሰርንበት ነው ሁላችንም. እራሰችን እንጠይቅ ሱበሃነአለህ
@hfhgfh368
3 жыл бұрын
ወዱ ኡስታዜ የምር አልቅሰህ አስለቀስከኝ ግን ስላለፍከዉ ደስ ብሎኛል አሏህ ይጠብቅህ የምር ያማል ያሳለፍከዉ አሏህ ይጠብቅልኝ ያረብ
@lubabalove6340
3 жыл бұрын
ያአሏህ ኡስታዝና
@أمعبداللهبنتأحمد-ش5ي
3 жыл бұрын
አላህ ፅናቱን ይስጥህ የኔ ወንድም መጨረሻችንን ያሳምርልን
@oromianjiimmaabajiifarorom5158
3 жыл бұрын
Dubiin ustazkunii bayee bayee ajaiibaa wollahii masha allah allah ma ak!!
@dgccgd5451
3 жыл бұрын
ኡስታ ሀሰን በጣም ያስገርማል አስተማሪ ነው ወላሂ በጉጉት ነው ስጠባበቅ የነበረው
@3ቀንለመኖር4ቀንአትጨነቅ
3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ኡሥታዝ ሡባሀንአላህ አጅብ ነዉ ወላ ግን ማለት ነዉ እዉነት ለመናገር ከክርስትና ወደ እስልምና የሚመጡ ሠወች ጠንካራወች ናቸዉ ደግሞም ሁሉም ነገር ይገራላቸዋል አልሀምዱሊላህ ሙሥሊም ላደረከኝ ጌታ ያረቢ በእስልምና ላይ አፅናን
@ኡሙሱሀይብ
3 жыл бұрын
ታድለህ ሙስሊም ሆነን ታፈጥረን ደንቁረነል
@ጠይበብንትከዲር
3 жыл бұрын
ሱብሀነለህ አይገርምም
@ethidea3179
3 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@yfemuhikmanegnaellahmdulil6029
3 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቃችሁእንደት ደስ ይላል ምን ብር ቲቪ ላይም ሰምቸዋለሁ በጣም መታደል ነው አልሀምዱሊላ
@እናቴየመኖሬተስፍናት
3 жыл бұрын
ሡበሀንአላህ ሡበሀንአላህ በጣምይገርማል ምንአለዉእሥምናንአሣንሠዉለሚያሥቡክርሥቲያኖችቢደርሥ
@عبداللهعبدالله-ك6ك4ت
3 жыл бұрын
የሄን ታሪክ እስከዛሬ ድረስ አለማውራቱ አጅብ ነው ብዙ ፈተና አልፎበታል
@ጨረቃዋ4212
3 жыл бұрын
በጣም አሳዘነኝ. ውድ ኡስታዜ
@kamilawollo7528
3 жыл бұрын
እሕቴቴደምሪኝ
@ስልጤሚዲያ-ሸ7ቘ
3 жыл бұрын
አሏሁ አክባር👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💯💯💯💯💯💯💯💯💯
@ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ
3 жыл бұрын
የኔ አባት አልቅሶ አስለቀሰኝ ስለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ
@Freedom-bk6rt
9 ай бұрын
ማሻአላህ ወተባረከላህ 👌👌❤️❤️
@ቢስቲማከነማ
3 жыл бұрын
አቦ እደዚህ ውብ ፕሮግራም እያቀረብክ ቀልባችንን አርጥበው ሀሰን በላይነህ ያሠላም ደስ የሚል ፕሮግራም ባላለቀ ብየ ተመኘሁ
@m..t..oru..l..2827
3 жыл бұрын
ማሻአሏህ አልሀምዱሊላህ በደስታ አለቀስኩ
@ሸረሪት
3 жыл бұрын
ኡስታዙና ጀዛህን አሏህ በእጥብ ድርብ ያቆይልህ መታደል ብሎ ማለት አሏህን ማወቅ ነው
@teybamamde9243
3 жыл бұрын
እሚገርም ተአምር ነው መሻአላ በጣም ደስ ይላል አላህ ወደኸይር ሲመራ። እደዚህ ነውአልሀምዱሊላ
@maryami6738
3 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እወነት ብዙነገር ነው ከሱ የተማርኩት።
@kamilawollo7528
3 жыл бұрын
ደምሪኝማሬዋየየ
@abdunuru8945
3 жыл бұрын
አላሀምዱሊላህ እንኲንም ሙስሊም ሆክልን ኡስታሽ አላህ ይጠብቅህ
@مريممريم-ذ3ت8ط
3 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ገራሚ ታሪክ መሻአላህ ተባረክ አላሂ🌹🌹🌹💖💖💖💖👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@kamilawollo7528
3 жыл бұрын
ደምሪኝማሬዋየየ
23:33
"ከመስለሜ በፊት ጅን አነጋግር ነበር"
Hassen Belayneh HB
Рет қаралды 86 М.
31:43
ከመስለሙ በፊት በሚገርም ድምፅ ዘማሪ ነበር ...ይኸው በትንሹ ስሙና ተደመሙበት! አላሁ አክበር ክፍል 2
Hassen Belayneh HB
Рет қаралды 137 М.
01:00
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 10 МЛН
00:40
黑天使被操控了#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
00:21
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
00:44
“Don’t stop the chances.”
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
33:03
ሐረግ ( ክፍል 37)
ለዛ
Рет қаралды 40 М.
1:52:21
ታላቅ ፍጥጫ || በኡስታዝ አቡ ሀይደር እና ተክሉ ተመስገን || The Big Debate || USTAZ ABU HEYDER & TEKLU TEMESGEN
Fillaah Tube
Рет қаралды 2 МЛН
7:10
#አፈር_ነን! ዶ/ር ሽይኽ ሙሓመድ ሓሚዲን
Khulud online quran academy ኹሉድ ኦንላይን ቁርአን አካዳሚ
Рет қаралды 436
22:33
🛑አፊፍ የትዳር ምርጫዉን ተናገረ የዛሬ እግዳየ Afife taju ብዙ ሴቶች ታዋቂ ወዶችን ለትዳር ይጠይቃሉለምን
ፋሚ fami Tube
Рет қаралды 209 М.
44:38
ሸሐዳ አሁን መያዝ አትችልም ሲሉኝ ከፋኝ#ዝክረ ዳዕዋ ክፍል -3#ኡ/አቡያሲር
ALBUKHARI TUBE አልቡኻሪ ቲዩብ
Рет қаралды 62 М.
20:08
እጅግ ገራሚ ነው! ከዋቄፈታ ወደ ክርስትና ከዚያም ወደ እስልምና ብሎም የቁራኣን ተፍሲር አስተማሪ መሆን ሱብሓን አላህ! እንባ እየተናነቀው ሲናገር ስሙት
Hassen Belayneh HB
Рет қаралды 75 М.
26:43
የደስታና የስኬት ቁልፎች... || ፈገግ እያላቹ ስሙት || በ ኡስታዝ አቡ ያሲር አብዱልመናን
Fillaah Tube
Рет қаралды 808 М.
55:29
እኔ የኦርቶዶክስ ዘማሪ ነበርኩ ከመስለሜ በፊት ኡስታዝ አብዱልመናን (አቡ ያሲር) || Ustaz Abdulmenna Abu Yasir Interview ክፍል 1/2
𝐀𝐥 𝐞𝐦𝐚𝐧 𝐓𝐮𝐛𝐞
Рет қаралды 42 М.
18:03
ሽርክን የጀመሩት ሰዎች ! ያስገርማል‼️
Hassen Belayneh HB
Рет қаралды 6 М.
19:43
ባልና ሚስት በሚጣሉ ሰዓት መደረግ የለለባቸው 8 ወሳኝ ነገሮች
Hassen Belayneh HB
Рет қаралды 289 М.
01:00
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 10 МЛН