ከመስለሙ በፊት በሚገርም ድምፅ ዘማሪ ነበር ...ይኸው በትንሹ ስሙና ተደመሙበት! አላሁ አክበር ክፍል 2

  Рет қаралды 137,055

Hassen Belayneh HB

Hassen Belayneh HB

Күн бұрын

ከመስለሙ በፊት በሚገርም ድምፅ ዘማሪ ነበር ...ይኸው በትንሹ ስሙና ተደመሙበት! አላሁ አክበር
• "ከመስለሜ በፊት ጅን አነጋግር ነበር"
ክፍል 1 👆👆
• ከመስለሙ በፊት በሚገርም ድምፅ ዘማ...
ክፍል 2 👆👆
• ጀርባህ መጠናት አለበት ብለው የመስ...
ክፍል 3 👆👆
• አስገራሚው የህይወት ጉዞ ክፍል 4
ክፍል 4 👆👆
• ሙሉውን ለጠየቃችሁ ይኸው ከዋቄፍት ...
ሙሉ ፕሮግራሙ 👆👆
#alfetawa #tdar #hassenbelayneh #alehsan #drama #deresaw #tejwid #wollo #yetdarhiwet #ethioenfo
• 2ኛ ማግባት ስታስብ መጀመሪያ ይህን...
2ኛ ሚስት ከማግባትህ በፊት ...👆👆
=================
ሐሰን በላይነህ|Hassen Belayneh
==================
ይከታተሉ | Follow me on:
ዩቲዩብ | / hassenbelayneh
ፌስቡክ | / hasen.belayneh
ቴሌግራም| t.me/HassenBel...

Пікірлер: 1 500
@rahmehabeshawit1086
@rahmehabeshawit1086 3 жыл бұрын
እኔ በጣም ዘማሪ ነበርኩ አሁን ግን አልሀምዱሊላህ 5 አመቴ ከሰለምኩ ቤተሰቦቸየ በጣም አክራሪ ከሚባሉት ክርስትያን ናቸው
@زينباحمد-د3ك9و
@زينباحمد-د3ك9و 3 жыл бұрын
አይዞሽ አላህይጠብቅሽ
@mduae1898
@mduae1898 3 жыл бұрын
አላህ ህድያ ይስጥልሽ ውደ
@ሀያትነኝየሀለሌንግስ-ጘ6ኘ
@ሀያትነኝየሀለሌንግስ-ጘ6ኘ 3 жыл бұрын
አለሀምዱልለህ እንኳን ደህና መጠሽ ወደ ተፈጠርሽበት ሀይመኖት እስለም ሠለም ነው ለቤተ ሰቦችሽም አለህ ሂደያ ይስጠቸዉ ዱአ አድርግለቸዉ
@الحمدللهالحمدلله-ف8ط
@الحمدللهالحمدلله-ف8ط 3 жыл бұрын
ቤተሠቦችሽን አላህ ይምራቸው
@ራሕመትስደተኛዋ
@ራሕመትስደተኛዋ 3 жыл бұрын
አላሕያጥናሽእሕታቺን
@sadaadam4828
@sadaadam4828 2 жыл бұрын
እኔም የማርያምን ፅዋ ነበር የምጠጣው ወላሂ በሀያ አመት እድሜ እስልምናን የተቀበልኩት አልሀምዱሊላህ
@rhanahmaed6168
@rhanahmaed6168 2 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣሽ አላሀም ዱለሊ ኢሥላም ሠላም ነውወዴ አብሽሪ
@الحمدالله-ن6ف6ق
@الحمدالله-ن6ف6ق 3 жыл бұрын
እኔም ዘማሪ ነበርኩ አሁን እራሰ ሁሉም አልጠፋኝም ከነዜማው አልሃምዱሊላህ ለዚህ ያበቃን
@አሚነኝየማየ
@አሚነኝየማየ 3 жыл бұрын
መሺአላሕ እንኳን ቀጥተኛዉንመንገድመራሺ ለኔም እህት አላሕ ህዲያ ይሥጥልኝ ያርብ
@seadahusin634
@seadahusin634 3 жыл бұрын
ሱብሀን የሚገርምነው
@ሀያትነኝየሀለሌንግስ-ጘ6ኘ
@ሀያትነኝየሀለሌንግስ-ጘ6ኘ 3 жыл бұрын
እንኳንም በደህና መጠሽ ወደ ተፈጠርሽበት ሀይመኖት እስለም ሠለሙ ነው አለህ የጠንክርሽ
@ሱናየኑህመርከብናት-ረ2ፈ
@ሱናየኑህመርከብናት-ረ2ፈ 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ እንኳን አላህ ወደ ቀጥተኛው መንገድ መራሽ እህት ለእኔም እህት አላህ ህዲያውን ይስጥልኝ ኢላሂ
@ዘሀራ-ሐ2ረ
@ዘሀራ-ሐ2ረ 3 жыл бұрын
ማሻአላህ
@ለይላኡምጁናይድ
@ለይላኡምጁናይድ 3 жыл бұрын
ነይነይ እምየ ማርያም ነይነይ ቤዛዊት አለም እናቱ ነሽ እና ለመዲሀኒአለም ሁሌየምሠማዉ መዝሙርነበር አልሀምዱሊላህ ህይወት ተቀየረ ልቤ በኢስላም ፀና ልጄ ይደግልኝ ሀፊዝያዲርግልኝ አትርሱኝበዱአ
@zabibashemasa3616
@zabibashemasa3616 3 жыл бұрын
ኡከን አላህ ቃጢታኛው ማጋድ ማርሽ 🥰🥰
@ለይላኡምጁናይድ
@ለይላኡምጁናይድ 3 жыл бұрын
@@zabibashemasa3616 አወ ማማየ አላህ ምን ይሳነዋል
@zabibashemasa3616
@zabibashemasa3616 3 жыл бұрын
@@ለይላኡምጁናይድ አልሃምዱሊላህ ምንም አይሰነውም ያሻውን ሰሪ ያወና ጌታ
@zeharatube1277
@zeharatube1277 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያድርግልሽ
@ለይላኡምጁናይድ
@ለይላኡምጁናይድ 3 жыл бұрын
@@zeharatube1277 አሚን ማማየ
@kedistmela9507
@kedistmela9507 3 жыл бұрын
የአሏህ በጉጉት ነዉ የሠማሁት እኔም አድሥ ሠለምቴ ነኝ አሏህን አመሠግኑልኝ
@ወአልሲ
@ወአልሲ 3 жыл бұрын
ያሀያቲ አላህ ያጽናሺ አህለን ማማየየየ ሁላችንንም መጨረሻችንን ያሳምርልን
@tube-sw3uc
@tube-sw3uc 3 жыл бұрын
አላህ ያበርታሽ በርች
@bedirbabatv6953
@bedirbabatv6953 2 жыл бұрын
አልሀምዱልላህ ለ አላህ ምስጋና ይገባው ለዝህ መንገድ ለመራሽ:: ዉዱዋ እህቴ
@zedbintbaba4779
@zedbintbaba4779 3 жыл бұрын
ወላሂ እኔም እንድህ እዘምር ነበር።አልሀምዱሊላህ አላህ ወደተፈጠርኩበት መለሶኛል።
@mercyumar1741
@mercyumar1741 3 жыл бұрын
Alhmdulillah Allah yasnash ihte
@ራሕመትስደተኛዋ
@ራሕመትስደተኛዋ 3 жыл бұрын
ማሸአላሕ
@vhdh8457
@vhdh8457 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ
@zeharatube1277
@zeharatube1277 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያፆናሽ ያፆናን
@እሙዚክራሀላሌንአፊቃሪ
@እሙዚክራሀላሌንአፊቃሪ 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ
@hayethussentube
@hayethussentube 3 жыл бұрын
ምርጥ ነብይ ምርጥ አባት ምርጥ ባል ምርጥ መሪ ምርጥ አፍቃሪ ረሱል ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ይሂ ኮሜት የምታንቡ ሁላቹም የአላህ ስላም እዝንት በረከት ረድኤት አይለያቹ ያስባቹት ያቅዳቹት አላህ ያሳካላቹ አላህ በስላም ለሀገራቹ ያብቃቹ ውድች እስላማዊ ጥያቄ መልስ በኢትዮጵያ አቆጣጣ ከምሽቱ ሶስት ሰአት አለ ኑ እንማማር የሙሀመድ ኡምኖች✅🌹እስኪ ወሬ የማይውድ
@saadas9954
@saadas9954 3 жыл бұрын
ሰለላሁአለይሂወሰለም
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo 3 жыл бұрын
ሶለላህ አለይሂ ወሠለም
@sofyahassen2717
@sofyahassen2717 3 жыл бұрын
አሚን
@Rawdah-wy1dk
@Rawdah-wy1dk 3 жыл бұрын
ሱሉላህ አለ ወሰሌም
@halemaahemde3615
@halemaahemde3615 3 жыл бұрын
ሠ አ ወ
@mlatfekir1241
@mlatfekir1241 2 жыл бұрын
እኔ በጣም መዝሙር ተዋህዶ እዘምር ነበረ አሁን ግን ኣልሓምዲላ الحمدلله ሙሲሊም ነኝ በጣም ደስተኛ ነኝ ❤️❤️❤️
@AbduZakir-s7w
@AbduZakir-s7w 8 күн бұрын
አላህ ይጠብቅሽ
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 3 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ዋ ነፍሴ በስልምና ተፈጥሬ አንድም ቀን ሳልጠቀምበት😢😢 ሰለምቴዎች ጎበዝ ናቸው አላህ ይጨምርላቹ
@amiratube3467
@amiratube3467 3 жыл бұрын
ወላሂ እኔ ሁሌም ይገርመኛል የሰለምቴዎች ፅናት አንዴ ከሰለሙ ህይወታቸውን ለዲናቸው ይሰጣሉ ማሻአላህ እኛ ሙስሊም ሆነን ተፈጥረን እንዘናጋለን በእጅ የያዙት ወርቅ ሆነብን እስልምናችን
@መውሊድቢዳአነው
@መውሊድቢዳአነው 3 жыл бұрын
አጥንተው አውቀው ተረድተው ሰለሚመጡ ነው የሚበልጡን
@fsveg6121
@fsveg6121 3 жыл бұрын
@@መውሊድቢዳአነው ትክክል
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 3 жыл бұрын
በትክክል ወላሂ እኛኮ ደካሞች ነን
@ቲቲ-ዘ7ወ
@ቲቲ-ዘ7ወ 3 жыл бұрын
ደሞ ሱባሀን አላ ቁረአን ልክ እንደ አማረኛ ነው እሚነበባቸው ጉበዟች ናቸው አላህ ሲወድ 😘💋
@Nejat197
@Nejat197 3 жыл бұрын
በጣም
@hedaia
@hedaia 7 ай бұрын
አልሀሙድሊላህ ከዛ ሂወት ላወጣኝ አላህ 23 አመት ኑሬበታለሁ ዘማሪም ነበርኩ አሁን ግን የታላቁን የሀያሉ ጌታየን ቃል ቁርአንን እቀሬለሁ አልሀምዱሊላህ
@hayatbedru5129
@hayatbedru5129 3 жыл бұрын
እኔም ሰለምቴ ነኝ ግን ጨፍሬ ጨፍሬ ግን ምንድነው እንደዚህ ያደረገኝ ብየ እራሴን እጠይቅ ነበር ሸይጧን ነበር ሚያዘለን አልሀምዱሊላህ አሏህን ብቻ ለመገዛት በቅቻለሁ ግን ካገባሁ በኋላ በጣም ብቸኝነት ጨመረብኝ ቤተሰቦቸ እራቁኝ ከእስልምና ቤተስብ ለምን አልተፈጠርኩም ብየ ድንበር አልፋለሁ እንደ እህት ምወዳት ጓደኛ ነበረችኝ ሀገር ገባይ ስወልድ ቤተሰብ ይኖረኛል ብየ እላለሁ ኢንሻአላህ።ዱእ አድርጉልኝ
@ጣዝማማር
@ጣዝማማር 3 жыл бұрын
አብሽሪ እሕት ሁሉም በሡ ፍቃድ ይሥተካከላል ቤተሠቦችሽም ይታረቁሻል ለጊዜው ነው እሽ ውዴ
@neimawollyew6377
@neimawollyew6377 3 жыл бұрын
ታድለሽ ማሻ አላህ
@salasala5700
@salasala5700 3 жыл бұрын
አብሽሪ ውዴ
@titi-dj1uw
@titi-dj1uw 3 жыл бұрын
የኔውድ አብሽሪልኝ አላህ ካች ጋር ነው አኛም አህቶችሽ አለንልሽ አይዞሽ
@foziyaawol7901
@foziyaawol7901 3 жыл бұрын
Abesher ehet allah yatenash
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 3 жыл бұрын
ወላሂ ከኛእኮ ሰለምቴ ማሻአላህ ናቸው ወላሂ
@seadatube4526
@seadatube4526 3 жыл бұрын
ደምሪኝእሙየየየየየየየየ
@ያረብመጨረሻዬንአሳም-ቐ4ከ
@ያረብመጨረሻዬንአሳም-ቐ4ከ 3 жыл бұрын
ትክክል
@አልሀምዱሊላህአልሀም-ፐ9ፀ
@አልሀምዱሊላህአልሀም-ፐ9ፀ 3 жыл бұрын
በጣም ወላሂ እኔ ቁረአን ከጀመርኩ ሥት አመቴ ኢሄዉ አለሁ ምንም ሣላከትም እሥኪ ዱአ አድርጉልኝ ሡበሃን አሏህ
@ሀብልተሻመ-ረ3ፐ
@ሀብልተሻመ-ረ3ፐ 3 жыл бұрын
@@አልሀምዱሊላህአልሀም-ፐ9ፀ አብሺሪ አትተይው ደግመሺ ቂሪው ይገራሻን
@ወአልሲ
@ወአልሲ 3 жыл бұрын
በጣም እኔ አንዳንድ ጊዜ አፍራለሁ
@seadetube7879
@seadetube7879 3 жыл бұрын
እሱ የፈለገውን ሂድያ ይሰጣል ኢላሂ አንተ ለሁላችንም ሂድያን አብዛልን በዚህም በመጨረሻው አለም ከዚህ በላይ ስጦታ የለም ወላሂ ♥♥♥♥♥
@ሀያትቡታጀራ
@ሀያትቡታጀራ 3 жыл бұрын
ትክክል ለሁላችንም ሄድያ ይስጠን
@ghhff543
@ghhff543 3 жыл бұрын
ሳህ አሚን😥
@seadetube7879
@seadetube7879 3 жыл бұрын
@@ghhff543 ♥♥
@halemaahemde3615
@halemaahemde3615 3 жыл бұрын
አሚንን
@seadatube4526
@seadatube4526 3 жыл бұрын
ሰአድ ደምሪኝእሙየየየየ
@Fafi51296
@Fafi51296 3 жыл бұрын
እኔ ዘማሪ አልነበርኩም ነገር ግን ከዘማሪዎች ጋር በመሆን ኮርስ እየወሠድኩ ሣለው ነው እሥልምናን የተቀበልኩት ግን መዝሙሮቹ አይጠፉኝም አልሀምዱሊላሕ ለአለማቱ ጌታ ተደራራቢ ምሥጋና ይገባው እሡ ያወረደውን ሀይማኖት ሥለሠጠኝ እሥልምና የህይወቴ መረጋጊያ ናት አልሀምዱሊላሕ 3 አመት አሥቆጠርኩ አላሕ ኢሥላም አርጎ ይግደለን ያረብ
@rhanahmaed6168
@rhanahmaed6168 2 жыл бұрын
አብሽሪ ሁቢ እኳን ደህና በጣሽ
@AbduZakir-s7w
@AbduZakir-s7w 8 күн бұрын
ጀግኒት አይዞሽ
@ayshaomar1412
@ayshaomar1412 3 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ታምር ነው ሱብሃን አላህ አንድ ነገር ልንገራቹህ የክርስትና እምነት ተከታይወች ይህን ቪድዎ የምታዉ ካላቹህ በቀላሉ ወደስልሚና እንዲት መጡ ያደርጋቹሀል
@seadatube4526
@seadatube4526 3 жыл бұрын
ደምሪኝእሙየየየየ
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 3 жыл бұрын
ሥራም አላጣን
@elmiyubi3789
@elmiyubi3789 3 жыл бұрын
@@ግእዝቲዮብ ቀልብ ይስጥሽ አስብቡት
@Hነኝኡምሰአዳ
@Hነኝኡምሰአዳ 2 жыл бұрын
@Ethiopia ነኝ ዚፊጥ ነሽ ገገማ ማሀይም ደቆሮ
@الحمدلله-ل5ت2و
@الحمدلله-ل5ت2و 3 жыл бұрын
ሱበሀነከ ሱበሃነክ ወለከል ሀምዱ ኒዕመተል ኢስላም ወለከል ሀምዱ ኒዕመተል ቁረኣን አሏህ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምረው
@seadatube4526
@seadatube4526 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝእሙየየየየ
@fatumamuhammed5271
@fatumamuhammed5271 3 жыл бұрын
Amiiin
@እሙቢላልዩቱብ-ረ6ሸ
@እሙቢላልዩቱብ-ረ6ሸ 3 жыл бұрын
አሚንንንንን
@getget8003
@getget8003 3 жыл бұрын
አምን
@zeharamuhammed9905
@zeharamuhammed9905 2 жыл бұрын
አሚን
@Kedija6466
@Kedija6466 3 жыл бұрын
ሰለምቴዎች ማሻአላህ ናቸው
@rahmarahma3243
@rahmarahma3243 3 жыл бұрын
ክፊል። 3 ይቀጢል። ጃዘ። ከለ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 3 жыл бұрын
ደምሪኝማሬዋየየ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 3 жыл бұрын
@@rahmarahma3243 ደምሪኝማሬዋየየ
@lolleady2775
@lolleady2775 3 жыл бұрын
በጣም
@ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ
@ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ 3 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ወደ ቀጥተኛዉ መንገድ ያመጣህ ጌታ💐 በጣም ምወደዉ ኡዝታዝ አቡ ያሢር
@ያአሏህያለአተማንምየለኚ
@ያአሏህያለአተማንምየለኚ 3 жыл бұрын
ኢክሩየ የምወዲሺ
@ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ
@ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ 3 жыл бұрын
@@ያአሏህያለአተማንምየለኚ ወዬ ሀያቲ🌷😘😍
@seadatube4526
@seadatube4526 3 жыл бұрын
ኢክሩ ደምሪኝእሙየየየየ
@AL_BEYAN_QURAN1445
@AL_BEYAN_QURAN1445 3 жыл бұрын
ገራሚ ነው በጣም ኡስታዛችን እንኳን አሏህ መራው!
@ፍትህንከአላህእንጠብቃለን
@ፍትህንከአላህእንጠብቃለን 2 жыл бұрын
እኔም ድብን ያለኩ ዘማሪ ነበርኩ እርሜ ለስደት الحمدلله ❤الحمدالله الحمدالله الحمدالله الحمدالله الحمدالله الحمدالله الحمدالله الحمدالله الحمدلله الحمدالله الحمدالله الحمدالكاحل❤❤❤
@zahara122w8
@zahara122w8 3 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ሀሊቁ እኮ ሲያቀናም ሆነ ሲያጠም አይቸግረውም አልሃምዱሊላህ ለዚህ ለጠራ እና ወርቅ ከወርቅም በላይ ለፀዳ ሀይማኖት የመረጠህ ጌታ ሽኩር ይገባው
@ዘይነብሙሀመድየድንተማረድ
@ዘይነብሙሀመድየድንተማረድ 3 жыл бұрын
ሡምመ አልሃምዱሊላህ።
@tube-mf3yb
@tube-mf3yb 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ አለኒዕመተል ኢስላም ያወዱድ ጥራት ይገባህ ያረህማን
@seadatube4526
@seadatube4526 3 жыл бұрын
ዜድ በቅንነት ደምሪኝእሙየየየየ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 3 жыл бұрын
ደምሪኝማሬዋየየ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 3 жыл бұрын
@@tube-mf3yb ደምሪኝማሬዋየየ
@hfhgfh368
@hfhgfh368 3 жыл бұрын
ክፍል ሦስት ይቀጥል ኡስታዝ ጀዛከሏህ ኸይር
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 3 жыл бұрын
ደምሪኝማሬዋየየ
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 3 жыл бұрын
ውዶችየ ፕሮፋይሌን በመጫን ዋንኬ አስገቡኝ
@የአላህባርያነኝ-ፈ6ቀ
@የአላህባርያነኝ-ፈ6ቀ 3 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ አላህ በስዴት አመካኝቶ እስልምናን ለወፈቀኝ አልሃምዱሊላህ አረብል አለሚን 😍😍የኔን ሂወት ገለፆልኝ ኡሥታዜ
@seadatube4526
@seadatube4526 3 жыл бұрын
ደምሪኝእሙየየየየየየየየ
@kamella1244
@kamella1244 3 жыл бұрын
አቤት የሰለምቴውች እኮ ፅናት ልዮነው ❤❤❤❤
@jamilabibi8998
@jamilabibi8998 3 жыл бұрын
ያራቢ ማነው እንደኔ የተገረመው በዚህ ኡስታዝ ታሪክ ሱብሃናላህ አለሃምዱልላህ አላ ንማታል እስላም
@fsdgt1266
@fsdgt1266 3 жыл бұрын
እኔ አንድ የማሳስባችሁ ቢኖር የውስታዝን ቁጥር ተባበሩኝ ምክንያት ሆኖ በተሰቦችን ያዞርልኝ ይሆናል
@seadatube4526
@seadatube4526 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝእሙየየየየየየየየ
@hafsa-jo1ch
@hafsa-jo1ch 3 жыл бұрын
አፈላልጊእህት አላህ የመልሰስልሽያረብ
@umhalid-n8t
@umhalid-n8t 3 жыл бұрын
ቪድዮውን ዶውን ሎድ አድርገሽ ጋብዣቸው ሁሉንም ከስልክሽ ወደ ቲቪ አድርገሽ
@yesuf4704
@yesuf4704 3 жыл бұрын
ላሀውላውላ ቁወተኢሏህ ቢሏህ አልሀምዱሊሏህ አለኒመተል ኢሥላም👍👍👍
@ፋፊነኝህልመኛዋ-ፈ1ጨ
@ፋፊነኝህልመኛዋ-ፈ1ጨ 3 жыл бұрын
ሠለምቴወች እኮ ጀግና ፣አበሳ ናቸው💓💓💓💓👍👍👍👍👍👍👍👍ወላሂ እደኛ ልፍስፍስ አደለም ከሠለሙ ህይወታቸውን ይሰጣሉ ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ እራጅወን የመጀመሪያየ ነው ታሪኬ
@ፋፊሙሃመዲ
@ፋፊሙሃመዲ 3 жыл бұрын
ልብ ያለዉ ልብ ይበል በተለይ የክረስትና እምነት ተከታዬች ቢያዩት ወላሂ ሀሪፉ ነበረረ
@የምባሪማ
@የምባሪማ 3 жыл бұрын
አላህ የወደደዉን ነዉ የሚማረዉ አተይም ድስለይክ የደረጉት ሱበሀን አላህ
@seadatube4526
@seadatube4526 3 жыл бұрын
ፍፊ ደምሪኝእሙየየየየ
@genitube1438
@genitube1438 3 жыл бұрын
አይተናል በሁለቱም ሀይመናቶ ቅዱሥናውንም ትንኩልኩሉንም ሣይማሩ መምህር አይሆኑም በፍላጎትሽነው የምታገለግይበት
@tube-nf7dp
@tube-nf7dp 3 жыл бұрын
በትክክል
@taibah3242
@taibah3242 3 жыл бұрын
@@የምባሪማ አሚን
@ዜድ-ጨ9ለ
@ዜድ-ጨ9ለ 3 жыл бұрын
እኔ ግርም እሚለኝ በፌት ክርስቲያን የነበሩት ወደስልምና ሲመጡ እኛን ይበልጡናል ማሻአላህ አሁን ላይ ኡዝታዝ እኮ የስንት ሰው ቀልብ አርጥቦል እያስተማረ አጅብ አላህ ያደለው እድህ ነው. አላህ ይጨምርለት ኡዝታዝነ ኑሩልን እናንተ ለኛ ታስፈልጉናላችሁ ከወለዱን ቤተሰቦች ይልቅ ያስተማሩን ኡዝታዞች ስለ እስልምና እድናውቅ አርጋችሁናል 👍👍👍👍
@medinegn6819
@medinegn6819 3 жыл бұрын
ለቲክ. ታከሮች. አድርሱላቸው. ቆራርጣችሁ. ሰበብ. ይሆናቸው. ይሆናል ለሌሎች. እምነትም. ስለሚያዩት እዛ
@ፋፊየሀላባዋ
@ፋፊየሀላባዋ 3 жыл бұрын
እሽ አንቺም አሪግ ለማ ሰበብ እደምሆን አነቅም
@makamaka8964
@makamaka8964 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ያሙቀሊቡል ቁሉብ ሰቢት ቁሉበና አላድንክ
@Abdellah_tq4yt4cc4k
@Abdellah_tq4yt4cc4k 3 жыл бұрын
ለኽይር ነገር እንሽቀዳደም ቁረአን ማዳመጥ መቅራት ለምፈልጉ ፕሮፋይሉን በመጫን ተቀላቀሉ አሏህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሏህ ፈረጃውን ቅርብ ያርግላቸው ለወገኖቻችን
@Afleza
@Afleza Жыл бұрын
ቁራአን ኢኔ ኢፈልገላሁ ያምያቃራኝ ዬላም ተበበሩኝ
@ዜድነኝወሄነትየገጉ
@ዜድነኝወሄነትየገጉ 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ የኢስላም ውበት ያለውኮ ሰለምቴዎች ላይ ነው ኡስታዝ አብድል መናን የኛ ልዩ አላህ የህፈዘክ
@fatmah6936
@fatmah6936 3 жыл бұрын
በጣም
@sabontuwalloo4444
@sabontuwalloo4444 3 жыл бұрын
ትክክል
@مريمٱختمحمد
@مريمٱختمحمد 3 жыл бұрын
ኢ ወላ ሱበሀን አላህ በጣም ነው የሚገርሙ
@seadatube4526
@seadatube4526 3 жыл бұрын
ዜድ ደምሪኝእሙየየየየ
@ruhitruhit1926
@ruhitruhit1926 3 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ የሚገርም ነው አላህ ያቀናው ይቃናል ያጠመመው ይጠማል። አንድ ካፊር ዘመዴ ስለሚ እያልናት ሙሀዴራ የሀይማኖት የንፅፅር ትምህርት ስንልክላት መስሚያ የለኝም ስትል አላህ በፈቀዴ ሰአት በቅርቡ እስልምናን ተቀበለች ። አልሀምዱሊላህ !
@ዘሀራ-ሐ2ረ
@ዘሀራ-ሐ2ረ 3 жыл бұрын
እንደዉ ያንችን ዘመድ እንደ መራዉ የኔንም ዘመድ ቢመራልኝ ያረብ
@wormkonjo6654
@wormkonjo6654 3 жыл бұрын
አልሀምዴሊላ።አላሁክበር
@nasriaalal2640
@nasriaalal2640 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊለ አለሁ አክበር
@ffch2107
@ffch2107 3 жыл бұрын
ሱብሀን አሏህ
@uiih4906
@uiih4906 Жыл бұрын
ኣልሓምዱ ልላህ እኔም በሀያ ኣመቴ ሰለምኩኝ ቁርኣንም ኣኽትምያለው ኣልሓምዱልላህ ኣላሁ ኣክበር
@merdeyamohamad2210
@merdeyamohamad2210 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ እኔ የምለው መዝሙሩ እራሱ አልጠፋውም እኔም ዘማሪ ነበርኩ ግን እረስቼዋለው
@rukiya6481
@rukiya6481 3 жыл бұрын
ሡብሀንአላህ አረ ኡሥታዝ አቡ ያሲር አንተ ለዘመርከዉ እኔ ቀፈፈኝ አጂብ ይህን መዝሙር በጨፈርክበት አፍ በቁርአን ለቀየረልክ ጌታ ምስጋና ይድረሰዉ አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ መጨረሻህም ይመር የእኛም ያርብ
@ጠይበብንትከዲር
@ጠይበብንትከዲር 3 жыл бұрын
ሀተ እኔ ሱብሀለህ ይግርመል
@ዘይነብሙሀመድየድንተማረድ
@ዘይነብሙሀመድየድንተማረድ 3 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ አለ ኒኢመተል ኢሰላም ያሱበሀን አላህ ያአላህ እወድሀለሁ ሰለመራኸኝ ሰለመረጥከኝ ተዉሒድን ሠላሳወከኝ የኢማን ጥፈጥናን ሰላጎናፀፈከኝ ያረብ ለከል ሀምድ ወለከል ሸኩር።
@fyusuf3750
@fyusuf3750 3 жыл бұрын
*አላህ ያቀናውን ማንም አያጠመውም አላህ ያጣመመውን ማንም አያቀናውም ክርስቲያኖች ወደ ቀጥተኛው መንገድ ሲመጡ እጅግ በጣም ጎበዝ ናቸው ኢልም ቶሎ ይገባቸዋል እንደውም እቀናባቸዋለሁ ኡስታዝ አቡ ያሲር ምርጥ ኡስታዝ*
@seadahusin634
@seadahusin634 3 жыл бұрын
በጣምወላሂእናቴ ክርሥትያነበርች ግን እአሁን እኛንብድን ትበልጠናልች አባታችንነውያሰለማት እሱውዳሄራህዶል ከጨለማያውጣኝ የናተአባትነውሥበቡ ሥታውራ ጨለማውሥጥያልሁይመሥለኛል አልይሳልሞት እደሞትኩይሰማኛልትላልይ ግን እኔእኮንፈጂርአሳንሳይል ካልተነሳሁአዛን ይውጣ እሽሥላትዝግጁሁኝ መኝታ ምድነው እዳትመችትለኛልይ ያግዜህፃነኝ
@fyusuf3750
@fyusuf3750 3 жыл бұрын
@@seadahusin634 ሱብሀናላህ አባትሽን አላህ ይዘንለት መልካም ስራውንም አላህ ይቀበለው ለእናትሽ ሰበብ ስለሆነላት ሁላችንንም አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን አብሽሪ የኔ ውድ ለእናትሽም ኢልምን አላህ ይጨምርላት
@hassenabagibee371
@hassenabagibee371 3 жыл бұрын
በጣም እኔም እውቀታቸው ይገርመኛል
@amibabotube2697
@amibabotube2697 3 жыл бұрын
ትልልቅ ዩቱበሮች ሼር አድርጉት
@ስለሁሉምነገርአልሀም-ነ7ሰ
@ስለሁሉምነገርአልሀም-ነ7ሰ 2 жыл бұрын
@Ethiopia ነኝ ለስድብሺ በጣም እናመሰግናለን እህታችን
@ፋፊየሀላባዋ
@ፋፊየሀላባዋ 3 жыл бұрын
የኔ መንገድ ፖሮግራም ለይ ይቀረብ
@አገሬንእወዳለሁ-ኸ9ጸ
@አገሬንእወዳለሁ-ኸ9ጸ 3 жыл бұрын
ሲጀመር ከበአድ አምልኮ ወደ ክርስትና ከዚያ ሙስሊም ከዚያ የት ነው የምትሄደው መቀየር መብትህ ነው ኦርቶዶክስ መላእክትንም ፃድቃኖችም ማርያምንም አናመልክም እግዚያብሔርን ነው አምላካችን ፈጣሪያችንን የምናመልከው አምላካችን አንድ ነው ማርያም የጌታ እናት ስለሆነች እናከብራታለን የፈለክበት ሄደሀል ስለ ኦርቶዶክስ ባታወራ እናከብርሀለን በቃ መዳን በክርስቶስ ነው ሰው በፃፈው ፁሁፍ የተቀየርከው ሌላ ካለ ለሶስተኛ ስትቀየር ከሙስሊም ወደ ኝሮቴስታንት እያልክ ስትባዝን መኖር እንመኝልሀለን እንደ ዩኒ ማኛ ይቅናህ
@emumuaziemufatumeemumuazie6648
@emumuaziemufatumeemumuazie6648 3 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ እስልምናን ለወፈቀን ጌታችን ኡስታዝዬ❤
@seadatube4526
@seadatube4526 3 жыл бұрын
ደምሪኝእሙየየየየየየየየ
@ቢንትአህመድየኢልምፈላጊ
@ቢንትአህመድየኢልምፈላጊ 3 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ ሂደያ በአላህ እጂ ነው የሚገረም ነው ክረስቲያኖች ንቁ ።
@seadatube4526
@seadatube4526 3 жыл бұрын
ደምሪኝእሙየየየየ
@Merkaba532
@Merkaba532 3 жыл бұрын
ክርስታኖች ቃራርጠው ቲክቶክ እንዳይሰሩበት እፈራለሁ ታሪኩ ግን ተመስጬ ነው ያዳመጥኩት ሱብሀነላህ
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 3 жыл бұрын
አይቀርም እኔም ነይ ነይ እምዬ ማሪያም ሲል ደንግጨ ነበር
@mloveyou7466
@mloveyou7466 3 жыл бұрын
እኔም ፈሪችልሁ ግን አላህ አይነችን ይጨፈን ጄሮች እንድይሰመ
@segenm950
@segenm950 3 жыл бұрын
No christian are free religion He can du what he wont musilim they have to learn from us
@አይሻዪቱብ
@አይሻዪቱብ 3 жыл бұрын
አይቀርም ግን እኛ አይመለከትን የራሣቸው ጉዳይ ጥቅም አያገኙም ምክኒያቱም ሙሉ ሥተለለቀቀ
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 3 жыл бұрын
ሙስሊምእንደሆነ ያቃሉ ቢሰሩበትም ሙስሊሙ ማህበረሰብ ያውቃል እንደሰለመ
@rahalslf5273
@rahalslf5273 3 жыл бұрын
سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم سبحان الله الحمد لله ولا اله الا الله والله اكبر لا حول ولا قوه الا بالله حسبي الله ونعم الوكيل اللهم صل على محمد وعلى ال محمد كما صليت على ابراهيم وعلى ال ابراهيم انك حميد مجيد اللهم بارك على محمد وعلى ال محمد كما باركت على ابراهيم و على ال ابراهيم انك حميد المجيد سبحان الله الله يحيينا الله يحسن خاتمتنا الحمد لله على نعمه الاسلام
@dubaidxb1516
@dubaidxb1516 3 жыл бұрын
جزاك الله خيرا أختيل كريم❤❤❤😍😍
@sitratube1193
@sitratube1193 3 жыл бұрын
ኧረ እኔም የሠበት ተማሪ ነበርኩ የዛሬን አያደረገውይ
@susukonjo6341
@susukonjo6341 3 жыл бұрын
ተመስገበይ
@dawudtube8391
@dawudtube8391 3 жыл бұрын
ውዶች እስኪ ይሄን ወንድማችነን ህዩት አላህ እንደት እንደወደደው ውላችነንም አላህ ይውደደን ያረብ
@bderiatubechannel553
@bderiatubechannel553 3 жыл бұрын
ማሻአለህ አስታዝ ጀዝክ ኽይርን🌺🌺🌺🌺🌺🌺 በጣም ጡሩ ትምህርት ነዉ ሺራ አድራጉት ሀባይብ👍👍👍👍
@ኡምሙሀመድነኝአለምአቀፍየ
@ኡምሙሀመድነኝአለምአቀፍየ 3 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ አላህ ያቀናውን ማንም አያጠመው አላህ ያጠመመውን ማንም አያቀናው እንኮንም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ መራው በእስልምና ኑረው በእስልምናችን የምንሞት ያድርገን
@seadatube4526
@seadatube4526 3 жыл бұрын
ደምሪኝማማየየየየየየ
@mominam1225
@mominam1225 3 жыл бұрын
አስላሙአላይኩም ወርህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን።ኡስታዞቻችን ማሻላህ ናችሁ ያርብ አላህ ህዳያ ይስጠን ለሁላችንም መጨርሻችንንም ያሳምርልን
@ሀበሻነዉደሜ-በ9ፀ
@ሀበሻነዉደሜ-በ9ፀ 3 жыл бұрын
ጉድ ኡሥታዜ ኡሥታዜ እደወርቅ ነጥረህ የመጣህ የተጣራህ ወርቅ ማለት ነህ ወይኔ ሥወዳችሁ የኔ ሁለ ነገሮች ኡሥታዞቸ በወድምነት ነዉ የምወዳችሁ አንዷ ሰድባኛለች አቦ በዚሁ ዩቶፕ ላይ ሚሥትዮዋ መሠለችኝ የኔ ልዩ ብየ ለኔ ግን ትለያላችሁ ከብዙ ነገር ታወጣላተችሁ ሠበብ ናችሁ ለዛም ነዉ 😢😢በዮቶፕ የምወሥድባት መሠላት መሠለኝ አይ ቅናትኮ አያሣሥብም ዝም ብሎ ማበድ ነዉ በዚሁ አጋጣሚ ለኡሥታዞቻችን ቅርብ ወይህ ሚሥት የሆናችሁ እባካችሁ ኒፍቀታችሁን ጭቅላታችሁን አሥቡበት ወላሂ በጣም ብሣደብ ደሥ ይለኝ ነበር ኢሥላም ገደበኝጅ እኔ በንፁህ ልቤ ያልጠበኩት ቃላት ሢመጣብኝ የለሁም ወላሂ በጣም ተናደድኩ💪👈👀👀👀
@የወሎዋሡመያአመቱሏህ
@የወሎዋሡመያአመቱሏህ 3 жыл бұрын
የአሏህ ቸርነቱ አሁን እኮ ትልቅ ዳኢነው አረበኛ የእጅ ፁሁፍ ቲያስተምር ተፍሲሩ የሙስሊም ቤተሰብ ያደገ ይመስለኝ ነበር ሱብሀነክ
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 3 жыл бұрын
እኔም ይመስለኝነበረ ያረቢ
@hijabisbeautiful7467
@hijabisbeautiful7467 3 жыл бұрын
ኡስታዝ አብዱልመናን ሰለምቴ እደሆነ አውቅ ነበር ግን አላውቅም ነበር ይገርማል
@rukiyarukiya5283
@rukiyarukiya5283 3 жыл бұрын
አቡ አብድረህማ ኧሠላም ዋሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሙሉዉን ታሪክ ቀጥሎ ብትለቅልን ደሥሥሥሥ ይለኛል
@seadatube4526
@seadatube4526 3 жыл бұрын
ደምሪኝእሙየየየየየየየየ
@skydubai4756
@skydubai4756 3 жыл бұрын
ወላሂ ከነባሩ ሙስሊም አዲስ እሚሰልሙት ማሻአላህ ናቸው
@hayatmohamed438
@hayatmohamed438 3 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ በጣም ይገርማል እስታዝ አልሃምዱሊላህ አሁን ከክርስትና ወደ ኢስላም መጠህ አሁን እኛንም እያስተማርህ ነው አላህ ይጨምርልህ እንወድሀለን እስታዝ
@seadatube4526
@seadatube4526 3 жыл бұрын
ዜድ ደምሪኝእሙየየየየየየየየ
@selenah3877
@selenah3877 3 жыл бұрын
ያረቢ.ምንልሁንልክ😭😭😭
@asadasad1411
@asadasad1411 3 жыл бұрын
ሱበሀንአላህ በጣምአስተማሪ ታሪክ ነው ጀዛኩምላህኽይርኡስታዛችን
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 3 жыл бұрын
ደምሪኝማሬዋየየ
@የአልኢማንሰላምሚኒስተር
@የአልኢማንሰላምሚኒስተር 3 жыл бұрын
አሏሁ አክበር አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ሲመራኮ ሱብሀንአላህ
@umhamza6749
@umhamza6749 3 жыл бұрын
ዋአሊኩም ሰላም ወርህመቱላሂ ወበርካቱሁ ውድ ኡስታዞቼ ጀዛኩም አሏህ ኸይር አጃይብ ነው ሀያሉ ጌታየ ጥራት ይገባኸ
@seadatube4526
@seadatube4526 3 жыл бұрын
ደምርኝወደ እህትየተየየ
@ktube8920
@ktube8920 3 жыл бұрын
አንተ የፈለከውን አታቀናም አላህ የፈለከውን ያቀናል አላህ ከሚመራቸው ሰዎች ያድርገን ያረብ
@madinaomar3096
@madinaomar3096 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@gta_5058
@gta_5058 3 жыл бұрын
አሚን
@jamilaaliyyi7830
@jamilaaliyyi7830 3 жыл бұрын
ክፍል 3 የለቅቅ ኡስትዝ ብራክልህ ፊኩም አጂብ ነው ወላሂ
@ዘሀራ-ሐ2ረ
@ዘሀራ-ሐ2ረ 3 жыл бұрын
ሱባሀነክ ረቢ ገራሚ ነዉ እንደዉ ያረብ የአጎቴንም ሚስትና ልጆች እንዲ ወደ ብርሃን ቢያወጣልኝ በዱዓቹ አግዙኝ ዉዶች
@ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ
@ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ 3 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ምንያማረ መሰጠትነው አላህለወዴው እድህነው
@هاجرابنتسعيد
@هاجرابنتسعيد 3 жыл бұрын
ሡብሀን አላህ የሚገርም ነው ማመን ይገብዳል አልሀምዱሊላህ አሁንም መሪ ሆነሀል አላህ ጥብቅ ያድርግልን ውዱ ኡስታዛችን
@sultanmuhammed4943
@sultanmuhammed4943 3 жыл бұрын
Maashaa allaaah
@አሱዬየቤተሰቦቸናፋቂ
@አሱዬየቤተሰቦቸናፋቂ 3 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ የሚገርም ታሪክ ነው ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን
@የወሎዋሡመያአመቱሏህ
@የወሎዋሡመያአመቱሏህ 3 жыл бұрын
ሱብሀን አሏህ ብሰማው የሚገርም ታሪክክክክ የአሏህህህ ምን ይሳነዋል ለአሏህህህ የፈለገውን ይመራልልል
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 3 жыл бұрын
ውዶችየ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ዋንኬ አስገቡኝ
@murshidatemam8640
@murshidatemam8640 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ከጨለማ ወደብርሀናማው ዲነል ኢስላም የወፈከኝ 🙏🙏🙏
@m.s2380
@m.s2380 3 жыл бұрын
አሏሁ አክበር አላህ የወደደዉን ባሪያዉን ወደቀጥተኛዉ መንገድ ይመራል እኛንም አላህ ቀጥተኛዉን ይምራን አጅብነዉ
@heyatheyat9873
@heyatheyat9873 2 жыл бұрын
ሡባሀንአላህአልሀምዱሊላህእሥቴዝአላህከጨለማወደብረሀንአማጣህአልሀምዱሊላህሡባሀንአላህወላሂይገልማልአላህየሚወደውሠውበእውቀትላይይፈትናል አላሁአክበርአላህሌላወቹንምካፊሮችአላህወደተፈጠሩበትሀይማኖትይመልሣቸውያረብ
@ዜድነኝያዲኔታማሪ
@ዜድነኝያዲኔታማሪ 3 жыл бұрын
አራ እኛእስልምነው ውስጥ ሆነው ስንት በአድአምልኮ ያሚያማልክ አለ አለህ ይምራቸው እናንም ይታብታን ሱብሐነለህ!!
@seadatube4526
@seadatube4526 3 жыл бұрын
ዜድየ ደምሪኝእሙየየየየ
@genitube1438
@genitube1438 3 жыл бұрын
እኮ
@madinaomar3096
@madinaomar3096 3 жыл бұрын
በጣም ወላሂ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ያረብ
@asmaabeje4712
@asmaabeje4712 3 жыл бұрын
Alhamdulila Enem salmtenegn 2021💝
@kuwaitkwt5239
@kuwaitkwt5239 3 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ በጣም የሚገርም ታሪክ ጀዛኽ አላህ ኸይር ኡስታዝ
@lubabajeddah1533
@lubabajeddah1533 3 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ
@Lነኝየናቴናፋቂ
@Lነኝየናቴናፋቂ 3 жыл бұрын
አልሀም ዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን አላህ🌺
@awelhawatube9327
@awelhawatube9327 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱበሃን አላህ የአላህ ሽኩረን ለኩም ይጠውል ኡምረኩም ኡስታዞቻችነ በሙሉ
@ፈሪሀይቱብ
@ፈሪሀይቱብ 3 жыл бұрын
ሡበሀነላህ ይገርማል መታደል ነዉ በጣም ነዉ ተመስጨ ነዉ ያዳመጥኩት ሰለምቴ መሆኑን ቅርብ ጊዜ ነዉ ያወኩት
@hammedhammed6696
@hammedhammed6696 3 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ሁላችንንም ቀጥተኛውን መገድ ምራን
@seadatube4526
@seadatube4526 3 жыл бұрын
ደምሪኝእሙየየ
@ferdosahomer1639
@ferdosahomer1639 3 жыл бұрын
Amiiin
@selismail5620
@selismail5620 3 жыл бұрын
እንዲህ ያሉ ትልልቅ ታአምራዊ ፕሮግራሞች የሚቀረፁበት ቦታ ኤዲትነ ተደራሽ እንዲሆኑ የሚለቀቁበት ሚዲያ ለሌሎች የሂዳያ ሰበብ ይሆን ዘንድ በላ ሁኔታ ቢሰሩ መልካም ይመሰወለኛል
@ksabd8876
@ksabd8876 3 жыл бұрын
Enm krstin nbrik awin yzir 10 amit naw wd islimn ymtwt alhmdlil
@emukhalidyutb
@emukhalidyutb 3 жыл бұрын
እንደማመረ
@medinegn6819
@medinegn6819 3 жыл бұрын
ሙሉው. የት. ነው. የት ፔጂ ላይ ነው
@medinegn6819
@medinegn6819 3 жыл бұрын
ይህን. ፖርት አይቸዋለሁ. ጀዛክ. አላህ. ኸይር. በቃ ሙሉውን. በተከታታይ ልቀቁልን በዚሁ
@ክብሬነሽሀገሬ-ጠ2ቐ
@ክብሬነሽሀገሬ-ጠ2ቐ 3 жыл бұрын
አላህ እንኳን ወደቀጥተኛው መንገድ አመጣህ ከፐኡስታዝ ይችኝ ኮመንት የምታነቡ ሁሉ ዱአ አድርጉልኝ በተሰቦቸን አላህ ወደቀጥተኛው መንገድ እድመራልኝ ☝
@habeshawit7709
@habeshawit7709 3 жыл бұрын
سبحان الله العظيم سبحان الله وبيحمدي عدد خلقه ورضا نفسه وزنة عرشه ومداد كلماته
@seidseid4445
@seidseid4445 3 жыл бұрын
ወላሂይ የሚገርም ታአምር ነው እኔ የሚመስለኝ ከበፊት ጀምሮ ሙስሊም ነበር የሚመስለኝ አልሀምዱሊላህ አላህ ሆይ አንተ ትልቅ ነህ የምድርም የሰማይም ባለቤት ነህ አላህ ሆይ አንተው በራህመትህ እዘንልን እኛንም ቤተሰቦቻችንንም ጀነት የምንገባ አርገን ያርብብብብብ
@hfhgfh368
@hfhgfh368 3 жыл бұрын
አሏሁ አክበር አጂብ ነዉ ሱበሀነ አሏህ ወይ ኡስታዜ የኛ ጀግና አሏህ ብረሀናማዉን ሀይማኖት ስለሰጠህ አልሀምዱሊላህ
@seadatube4526
@seadatube4526 3 жыл бұрын
ደምሪኝእሙየየየየየየየየ
@ayshejemal635
@ayshejemal635 3 жыл бұрын
ጀዛካላህ ከይረንበጣም ደሲየምሊነወታሪኪነወ አላህ ከይሩንመንገዲህይሚራን
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ወ5ኰ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ወ5ኰ 3 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ አለኒእመተል ኢስላም
@uaeuae3009
@uaeuae3009 3 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ እሱ እኮ ቀጠተኛ መንገዱን ሲመራ ጀዛከላህ ኸይር
@seadatube4526
@seadatube4526 3 жыл бұрын
ደምሪኝእሙየየየየየየየየ
@haeah0203
@haeah0203 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እኔም ስለምቲ ነኝ
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ
@እናቴየመኖሬተስፍናት
@እናቴየመኖሬተስፍናት 2 жыл бұрын
እኔቦተክርስቲያንሢሄድእጋደኞቸጋር ሢለፈልፉናከበሮሲመታበጣምይጨቀኝነበር እራሤንበጣምነበርየሚያመኝ
@bintmuhammadabayeiloveyous3640
@bintmuhammadabayeiloveyous3640 3 жыл бұрын
ተፍስሩንም ልቀቅልን ውስታዝ ኢንሻአላህ እንዳምጣለን
@ይሁንለበጎነው-ቈ2ዘ
@ይሁንለበጎነው-ቈ2ዘ 3 жыл бұрын
ነይ እኔ ልላክልሽ ሙሉዉ 30 ጁዝ የቁርአን ተፍሲር ያዉም ቃል በቃል አለኝ ከስልኬ አዉርጄ አንደ ከወረደ በሗላ ያለ ኔት ነዉ የሚሰራዉ የሚወረደዉ ቴሌግራም ላይ ነዉ
@ነዩሰለምቴዋ
@ነዩሰለምቴዋ 3 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ካፊር ነበር ሱብሀነክ አልሀምዱሊላህ ቀጥተኛውን መንገድ ለመራን ጌታ
@MekiyaTube
@MekiyaTube 3 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ አልሀምዱሊላህ ኡስታዝ አላህ እስላምን መርጦ ስለሰጠህ ዋናው መጨረሻ ነው አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ጀዛኩም አላህ ኸይር
@አዩሽቱዩብ
@አዩሽቱዩብ 3 жыл бұрын
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በጣም ገራሚ ነው ማሻአላህ ነው ግን ወዴቀጥተኛው መገድ መመለሡ
@አማራዋነኝሳቂልኝሀገ-ደ7ረ
@አማራዋነኝሳቂልኝሀገ-ደ7ረ 3 жыл бұрын
ያረሂም አንተ ስትሻ ከደዚህ አይነት ጨለማ አውተክ ወደ ብርሀን ትመራለክ ያአዚዝ በዱኑ ውስጥ ያለነውንም አፃናን አተን በመፈለግ ላይ ላሉም ምራቸው ያረሂም💕
@bintmuhammadabayeiloveyous3640
@bintmuhammadabayeiloveyous3640 3 жыл бұрын
ሡበሃን አላህ አጂብ ያአላህ ወላሂ ተመስጨ ሳዳምጥ የስራሁት ምግብ አረረ ወይኔ ውስታዝ ዲምፁ ሠበሃን አላህ አላህ የፈለገውን አዲራግነው
@ሱሱያስልጤልጅ
@ሱሱያስልጤልጅ 3 жыл бұрын
ማሻ አለህ ሰለምቴዎች ወለህ ቀል ዬለኝም በጠም ነዉ ሚዎደቹ💐
@seadatube4526
@seadatube4526 3 жыл бұрын
ሱሱየየየደምሪኝእሙየየየየየየየየ
@halimahaseen8845
@halimahaseen8845 3 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ አላህ ያቀናዉን ማን ያጠመዋል እኔ እራሱ ሰለምቴ ነኝ ግን ወላሂ ጎባዔ ገብተን ሲያስተምሩን ጥያቄ ይፈጥርብኝ ነበር እሱም ማርያም እስራዔላዊ እደሆነቺ እሶም እደኛዉ ሰዉ የሆነቺ ነገር ግን በብስራት እየሱሰን የወለደቺ ናት ሱሉ እደት ሰዉ ከሰዉ ተወልዶ ፈጣሪ ይሆናል የሚል ትልቅ ጥያቄ ነበረ አልሃምዱሊላህ አላህ ቀጥተኛዉን መንገዲ እደመራኝ ለበተሰቦቸም አላህ ይወፍቅልኝ ያረብ
@ሀበሻነዉደሜ-በ9ፀ
@ሀበሻነዉደሜ-በ9ፀ 3 жыл бұрын
አሀ የቢላል ዘር ነን እረ ሀበሻ ጥቁር አለቀለታ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ የኔ ምርጦች ጀዛኩም አላህ ኸይረን አይኖቸ 😘😘
@solloloveethio9179
@solloloveethio9179 2 жыл бұрын
Firs የዓመቱ ምርጥ ድርሰት ብየዋለው ሲቀጥል መዝሙር ሰለዘመርክ ክርስትያን ነበርክ ማለት አይቻልም በማሃበራዊ ኑሮ ላይ ብዙ ነገር እንቀሳሰማለን አሳማኝ ስበከት ሲጠፋ በማምታታት የሚሰራ ድራማ ፍይዳ የለውም ለማንኛውም ለድራማው እንዲያግዝህ መፅሐፍ ቅዱስን የተወሰነ ጎበኘት አርግ ግን በዛው ጠመስጠህ እንደምትቀር ልንገርህ anyway ልወቅስህ ወይም ልገስፅህ ሳይሆን I'm really sure you're not Christian before ዮሐንስ 10 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁹ በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚገባ ቢኖር ይድናል፥ ይገባልም ይወጣልም መሰማርያም ያገኛል። ¹⁰ ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም፤ እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ። ¹¹ መልካም እረኛ እኔ ነኝ። መልካም እረኛ ነፍሱን ስለ በጎቹ ያኖራል። ¹² እረኛ ያልሆነው በጎቹም የእርሱ ያልሆኑ ሞያተኛ ግን ተኵላ ሲመጣ ባየ ጊዜ በጎቹን ትቶ ይሸሻል፤ ተኵላም ይነጥቃቸዋል በጎቹንም ይበትናቸዋል። ¹³ ሞያተኛ ስለ ሆነ ለበጎቹም ስለማይገደው ሞያተኛው ይሸሻል። ¹⁴-¹⁵ መልካም እረኛ እኔ ነኝ፥ አብም እንደሚያውቀኝ እኔም አብን እንደማውቀው የራሴን በጎች አውቃለሁ የራሴም በጎች ያውቁኛል፤ ነፍሴንም ስለ በጎች አኖራለሁ። ¹⁶ ከዚህም በረት ያልሆኑ ሌሎች በጎች አሉኝ፤ እነርሱን ደግሞ ላመጣ ይገባኛል ድምፄንም ይሰማሉ፥ አንድም መንጋ ይሆናሉ እረኛውም አንድ። ¹⁷ ነፍሴን ደግሞ አነሣት ዘንድ አኖራለሁና ስለዚህ አብ ይወደኛል። ¹⁸ እኔ በፈቃዴ አኖራታለሁ እንጂ ከእኔ ማንም አይወስዳትም። ላኖራት ሥልጣን አለኝ ደግሞም ላነሣት ሥልጣን አለኝ ይህችን ትእዛዝ ከአባቴ ተቀበልሁ። … ²⁴ አይሁድም እርሱን ከበው፦ እስከ መቼ ድረስ በጥርጣሪ ታቆየናለህ? አንተ ክርስቶስ እንደ ሆንህ ገልጠህ ንገረን አሉት። ²⁵ ኢየሱስም መለሰላቸው፥ እንዲህ ሲል፦ ነገርኋችሁ አታምኑምም እኔ በአባቴ ስም የማደርገው ሥራ ይህ ስለ እኔ ይመሰክራል፤ ²⁶ እናንተ ግን እንደ ነገርኋችሁ ከበጎቼ ስላልሆናችሁ አታምኑም። ²⁷ በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ እኔም አውቃቸዋለሁ ይከተሉኝማል፤ ²⁸ እኔም የዘላለም ሕይወትን እሰጣቸዋለሁ፥ ለዘላለምም አይጠፉም፥ ከእጄም ማንም አይነጥቃቸውም። ²⁹ የሰጠኝ አባቴ ከሁሉ ይበልጣል፥ ከአባቴም እጅ ሊነጥቃቸው ማንም አይችልም። ³⁰ እኔና አብ አንድ ነን።
WORLD BEST MAGIC SECRETS
00:50
MasomkaMagic
Рет қаралды 55 МЛН
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 4,2 МЛН
Amazing Parenting Hacks! 👶✨ #ParentingTips #LifeHacks
00:18
Snack Chat
Рет қаралды 23 МЛН
❤️ጧት ስነሳ እንጀራ ጋግሮ አገኘዋለሁ!
26:42
Hassen Belayneh HB
Рет қаралды 57 М.
ከባድ ሃይማኖታዊ ኪርኪር
17:20
hanani tube
Рет қаралды 192 М.
WORLD BEST MAGIC SECRETS
00:50
MasomkaMagic
Рет қаралды 55 МЛН