"ከመስለሜ በፊት ጅን አነጋግር ነበር"

  Рет қаралды 86,819

Hassen Belayneh HB

Hassen Belayneh HB

Күн бұрын

Пікірлер: 548
@hayat.712
@hayat.712 3 жыл бұрын
አጀኢብ የአላህ ታአምርኮ ግሩም ነዉ ሠለምቴዎችን ከጨለማ ወደብርሀን ከመራቸዉ በኋላ ደረጃቸዉን ከፍ አዲርጎ ለኛ አሥተማሪ ይሆናሉ ሱብሀነክ ረቢ
@firdoustube5078
@firdoustube5078 3 жыл бұрын
በጣም አጅብ ነው
@rozamuahmud1657
@rozamuahmud1657 3 жыл бұрын
በጣ
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 3 жыл бұрын
እኔም ሠለምቲ ነኝ አላህ መጨርሻችንን ያሳምርልን የአላህ ከባድ ነዉ ሱብሀን አላህ
@rozamuahmud1657
@rozamuahmud1657 3 жыл бұрын
@@fanouseayela7005 ማሻአላህ አላህ ያፅናሽ ውድዋ እህቴ
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 3 жыл бұрын
@@rozamuahmud1657 አሚን ሁቢ ሁላችንንም አላህ ያጠክርን በድናችን ላይ
@romenetube764
@romenetube764 3 жыл бұрын
አላህ ኸይር ጀዛውን ይክፈለው በጣም ነው የምውደው: ንግግሩ አይጠገብም ሳይሰለች ከሰው ልብ ይገባል::እድሜና ጤናውን አላህ አብዝቶ ያድልህ ኡስታዝ አብዱልመናን...
@sadaali913
@sadaali913 3 жыл бұрын
ሱብሀን አሏህ አረ በየቦታው ወላጆቻችን አልቀዋል እድሜ ልካቸውን ለሸይጧን እያረዱ አላህ ይምራቸው ያረብ
@hilamahilama3476
@hilamahilama3476 3 жыл бұрын
አሚን
@lubabajeddah1533
@lubabajeddah1533 3 жыл бұрын
ሱበአን አላህ
@ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ
@ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ 3 жыл бұрын
እይይይይ ወላህ ስንናገሪያቸው አክራሪ ይላሉ አላህ ይመልሳቸው
@oneday9545
@oneday9545 3 жыл бұрын
አሚንን ሀያቲ
@ffch2107
@ffch2107 3 жыл бұрын
አሚን
@Habebetoube
@Habebetoube 3 жыл бұрын
ሴት_ልጅስትናደድ ብዙ ትናገራለች ነገር ግን ውስጧ ሲጎዳ ምንም ቃል የላትም እስትንፋሷእምባዋ ብቻ ነውከምንም በላይ ሚረዳት ሰው ያስፈልጋታል ሴትን አታስለቅሱ ብትበድላቹህም አትጉዷት የአሏህ መልእክተኛ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም አደራ አማና ከሰጧቹህ ውስጥም አንዷ ነች
@bintbaba2099
@bintbaba2099 3 жыл бұрын
صل الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم
@tube-sn3gl
@tube-sn3gl 3 жыл бұрын
እንደማመርእመልሣለሁ
@susukonjo6341
@susukonjo6341 3 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይህ ወሰላም ጀዛኪላህ
@user-fafi
@user-fafi 3 жыл бұрын
እውነት ነው እፍፍፍ ልቤ እደት ልሁን 💔💔💔😭😭😭
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 3 жыл бұрын
አህለንንን ኡስታዙና ወላሂ ሰለምቴዋች ልዬ ናቸው ወደ እስልምና ከመጡ ቡኃላ ለድናቸው ያላቸው ያላቸው ጥንካሬ ያስቀናሉ ጣፋጪ የሆነ ኡስታዝ ነው እያዝናና ነው ዳእዋ ሲያድረግ ደስ እያለኝ ነው ያማዳምጠው
@ግዮናዊትማሚ
@ግዮናዊትማሚ 3 жыл бұрын
እሬቻ እምነታዊ ሳይሆን ባህላዊ በአል ነው በማለት ህዝቡን ፈጁት ወላሂ ድሮ የማያከብሩ ልጆች አሁን እያከበሩ ነው ሙስሊም ሆነው አላህ ከጥመት ይጠብቀን
@hfhgfh368
@hfhgfh368 3 жыл бұрын
ሱበሀነ አሏህ አጂብ አልሀምዱሊላህ ህዳያ ስለሰጠዉ አሏህ ይጠብቅልን ኡስታዛችንን ጀዛከሏህ ኸይር ኡስታዙና
@ሺርክእናፖለቲ
@ሺርክእናፖለቲ 3 жыл бұрын
ያጀማአ ቅድሚያ ለተውሂድ እንበል ኡስታዞችም ለተውሂድና ሱና ቅድሚያ ሠጥታችሁ አሰተምሩ ኡስታዝ ሳዳት ከማል የተውሂዱ ጀግና መሰሎችህ ይብዙልን
@h.b1412
@h.b1412 3 жыл бұрын
ሁሉም ኡስታዞች አላህ ያገራላቸዉን በተማሩት ዘርፍ ያስተምሩ
@tube-sn3gl
@tube-sn3gl 3 жыл бұрын
@@h.b1412 በትክክልሁቢ ሥወድሺ ሣብሥክራይብአርጊኝ ብሮፍይሌን ተጪነሺቢዶወም እይልኝ ቢንሥ 3 ደቂቃ እኔ ከቶ ብር ከተከፈልኩ ለችግሮኞች እንጂ ለራሤ ጥቅም አላዉልምና አትለፍኝ
@ሺርክእናፖለቲ
@ሺርክእናፖለቲ 3 жыл бұрын
@@tube-sn3gl ማር ምንም ቪድወ የለም ግን ሠብስ ክራይብ አድርጌሻለው እንካን ሙስሊም እህቴን ????
@almaahmad1229
@almaahmad1229 3 жыл бұрын
አሚን አሚን
@seadahusin634
@seadahusin634 3 жыл бұрын
@@h.b1412 እኔእምለው ሳዳት ማንየ እከሌ ሁሉምውዝታዞች የተውሂድ ጀግናናቸው
@hammedhammed6696
@hammedhammed6696 3 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ እኛንም ቤተሰቦቻችንን ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 3 жыл бұрын
_ረሂሙ ጌታችን መጨረሻችንን አሳምርልን ያረብ ጀዛአክ አላህ ኡስታዝ ጥሩ ጥሩ መልእክት ነው እምታስተላልፍልን በርታ_
@tube-sn3gl
@tube-sn3gl 3 жыл бұрын
አሚንሁቢ ሥወድሺ ሣብሥክራይብአርጊኝ ብሮፍይሌን ተጪነሺቢዶወም እይልኝ ቢንሥ 3 ደቂቃ እኔ ከቶ ብር ከተከፈልኩ ለችግሮኞች እንጂ ለራሤ ጥቅም አላዉልምና አትለፍኝ
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 3 жыл бұрын
@@tube-sn3gl እሺ መሬም
@tube-sn3gl
@tube-sn3gl 3 жыл бұрын
@@fatumaabdallah2039 ጀዛኪላህሁቢ
@በረከትአብደላ
@በረከትአብደላ 3 жыл бұрын
ይገርማል የሰለመ ሰው በጣም ከባድ ነው የሚሆነው ሁሉንም አይቶ ስለሚመጣ ድንቅ ነው ወላሂ
@abduferede9477
@abduferede9477 3 жыл бұрын
ሱባሃን ዓሏህ በጣም ይገርማል አላህ መጨርሻችን ያሳምርልን
@ሶፊያቲዩብ
@ሶፊያቲዩብ 3 жыл бұрын
አሚን
@tube-ur4ux
@tube-ur4ux 3 жыл бұрын
ሡበሀን አላህ ያረቢ ከዚሁሉ መውጣት ምን ያማረ ሂወት ነው አላህ ኸቲማችንን ያሣምርልን
@ahlam779
@ahlam779 3 жыл бұрын
እሚገርም የጅኖች ታሪክ አላህ ከዚህ ሁሉ ሽርክ ቤተሰቦቻችንን ያውጣልን እኛንም አላህ ይጠብቀን ያረብ
@fathimafathima2130
@fathimafathima2130 3 жыл бұрын
አሚንያረብ
@seadamuhammed2135
@seadamuhammed2135 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ ሱበሀናላህ እኛም ጋር አለ ይህ ነገር
@መውሊድቢዳአነው
@መውሊድቢዳአነው 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አለኒእመትክ ያረብ ጄዛክ አላሁ ኸይረን የአባ አብዱሮህማ
@zubaidaargab4664
@zubaidaargab4664 3 жыл бұрын
ሱብሀን ጊታዬ ምን ጉድ ነው ከጥመት አላህ ይጠብቀን ጀዛ ከላህ
@ፋፊየሀላባዋ
@ፋፊየሀላባዋ 3 жыл бұрын
ሱብሃን አላህ የአላህ ስረ ይገርማል እንኳን ከዛ ጨለማ አላህ አደናህ ኡስታዝ
@አቲካአይዱኒያ
@አቲካአይዱኒያ 3 жыл бұрын
ኡስታዝ በአላህ መጨርሻላይ የኡስታዝ እናት አሁን ተዝህ ወጡ ማለቴ ተሽርክ እና ትክልልኛውን አቄደ ያዙ ይህን ያልኩት እኛም ተስፍ ሳንቆርጥ በተስቦቻችን መምከር እደንሰለች ይርደናል
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg 3 жыл бұрын
ሱብህን አለህ ገነ መንነቱን ስትነገር ተጠረጥሬ ነበር ኡሱ ማሆኖ ማሽ አለህ እስለምን ለስጠን ጌታ አለህ ቤተ ስበችንንም እኛንም ከሽርክ ይጠብቀን ያርብ መጨርሽችንንም አስምሪልን
@Rነኝሙሀጀሯ
@Rነኝሙሀጀሯ 3 жыл бұрын
አሠለሙአለይኩምውራህመቱላሂወበረካተሁ ሱብሀንአላህ አልአዚም ያአላህ ተአምር ኡስታዞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ አላህ የታሰሩ ወድም እህቶችን አላህ ይፈርጃቸው ሀገራችንንም አላህ ሱብሀነ ወተአላ ሠላም ያረግልን ያረብ
@rahmamuhammedrahmamuhammed9357
@rahmamuhammedrahmamuhammed9357 3 жыл бұрын
ሱብሀነሏህ ወላሂ በጣም ይገረማል ግን በጣም ከምወዳቸዉ ኡስታዞች መካከል አንዱነዉ
@rukiya6481
@rukiya6481 3 жыл бұрын
አቡ ያሲር ነዉ እያልኩ ነበር የምር ግምቴ ሊክ ነዉ ክክክክ እንኳንም በጊዜ ከጨለማዉ ወደ ብርሀኑ እምነት መጣህልን ምርጥ ኡሥታዛችን አላህ ይጠብቅህ አትዘን የሚለዉ ዳዕዋ ስወደዉ
@ይጋልሽሀገሬ
@ይጋልሽሀገሬ 3 жыл бұрын
ሡበሀን አላህ ይገርማል ለካ የሠውልጅ ብዙታሪክአላው አላኩሊሀል አልሀምዱሊላህ
@ሀዘሚንፈዲሊላህ
@ሀዘሚንፈዲሊላህ 3 жыл бұрын
የአላህ አላሁአክበር ኡስታዝነ ይጠውል ኡምርክ
@hayat.712
@hayat.712 3 жыл бұрын
ኡስታዞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ
@ኡሙሰሊምኡሙሂባነኝ
@ኡሙሰሊምኡሙሂባነኝ 3 жыл бұрын
ወለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛኩም አላህ ኸይር ሰምተን እምንጠቀም ያድርገን ዱአ አርጉልኝ. ልናቴ እኔም እናቴ. ዛር እሚባለው አለባት. ሁልግዜ. ነው እምመ ክራት ግን እሽ ነው እምተለኝ. እሩቃ. እንድ ቀራባት እፈልጋለሁ. ግን ሰው ያስፈልጋል በቅርብ እገባለሁ ብያለሁ የአላህ ወላሂ ከባድ ነው
@እሙሐያት
@እሙሐያት 3 жыл бұрын
ሡበሀነክ ሙሥሊም አድርገህ ለፈጠርከኝ ምሥጋና ይገበው መጨረሻዬንም አሣምርልኝ
@3ቀንለመኖር4ቀንአትጨነቅ
@3ቀንለመኖር4ቀንአትጨነቅ 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ኡሥታዝ ሡባሀን አላህ በጣም ነዉ የሚገርመዉ ታሪኩ በነገራችን ላይ አብዱል መናን በጣም የምወደዉ ኡሥታዝ ነዉ አላህ ይጠብቅልን ሁላችሁንም አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅልን
@hakmhhakmh3053
@hakmhhakmh3053 3 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ማሻአላህ ኡስታዞች አላህ ይጠብቃችሁ
@አልሀምዱሊላሂእረቢል-ሐ1ቈ
@አልሀምዱሊላሂእረቢል-ሐ1ቈ 3 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ አላህ ይጠብቀን ሱበሀን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ምራ ያረበል አለሚን መጨርሻችንን አላህ ያሳምርልን ያረበል አለሚን
@Fatma-re5lp
@Fatma-re5lp 3 ай бұрын
ሱብሀነአሏህ ማነውብየ ስጠብቅ የምወድውን እና የማቀው ኡዝተዝ ሰለምቴ እደሆነ አላቅም ነበር ገራሚነው
@Ibnulislam_1
@Ibnulislam_1 3 жыл бұрын
ሱብሀነሏህ በጣም ድንቅ ታሪክ ነው! አሁን ደግሞ ዲኑን መኻደም! አሏህ ይጨምርላቹህ!
@ክብሬነሽሀገሬ-ጠ2ቐ
@ክብሬነሽሀገሬ-ጠ2ቐ 3 жыл бұрын
አላህ ያገራውን ማንም አያጠመውም አላህ ቢሆንጂ ሱብሀንክ ያረብ ቤተሰቦቸን ወደቀጥተኛው መንገድ እድመራልኝ ዱአ አርጉልኝ ወገኖቸ
@toybabintabdu1644
@toybabintabdu1644 3 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ከባዓድ አምልኳ ለጅን ከመሰገድ ባንተ እጠበቃለሁ ኢስላም አረገህ እደ ፈጠርከኝ ኢስላምም አድርገህ ግደለኝ
@zuzu4920
@zuzu4920 3 жыл бұрын
ሱበሐን አሏሕ ጀዛካላሕ ኸይር ኡዝታዝና አሏሕ መጨረሻችንን ያሳምርልንን
@እናታንናፋቂአባታንምጭምር
@እናታንናፋቂአባታንምጭምር 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል አባያስር አላህይወደዋል ሟሻአላህ
@እናቴየመኖሬተስፍናት
@እናቴየመኖሬተስፍናት 3 жыл бұрын
ሡበሀንአላህ ሡበሀንአላህ አልሀምዱሊላህኒኢመትንእሥላም ግን አኔሠምቸዉየማላቀዉንነገርሠማሁዛሬ በጣምይገርማል
@ፎዚያ.የሱፍ
@ፎዚያ.የሱፍ 3 жыл бұрын
ወአሉይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሱብሃናላህ. አጅብ ነው.ኢሻአላህ. ቀጣዩን እንጥብቃለን
@MadinaEhh
@MadinaEhh Жыл бұрын
ማሻአሏህ ጀዛኩም አሏህ ኸይር ኡሰታዛችን
@honeytube9330
@honeytube9330 3 жыл бұрын
سبحان الله يفعل ما يشاء الحمد لله الذي هدانا للاسلام وما كنا لنهتدي لولا ان هدانا الله አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን በእምነታችን ያጽናን አሚን
@ኡኽትመሀመድኒቃቤዉበቴ
@ኡኽትመሀመድኒቃቤዉበቴ 3 жыл бұрын
ሱብሀነክ ያረብ የመጀመሪያዬ እንደዚህ ነገር ስሰማ አላህ ሆይ ቀጥተኛዉን መንገድ ምራን
@طيفطيف-ل3ش
@طيفطيف-ل3ش 3 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ በጣም ይገርማል አላህ ይጠብቀው ሙሉ የት ነው እሚገኘው
@ፋፊወሎየዋ-ጸ3ቈ
@ፋፊወሎየዋ-ጸ3ቈ 3 жыл бұрын
ኡሥታዝ በአሏህ በሚያምር ድምፅህ ሡረቱል ነባ ቅራልኝ
@ሀበሻነዉደሜ-በ9ፀ
@ሀበሻነዉደሜ-በ9ፀ 3 жыл бұрын
ሡበሀን አላህ አይ አላህ ሢመራኮ የኔ ጀግና እደዚህ አይነቱ ተትቶ አሁን ረዉንም አዳክ ኡሥታዜ ይዘገንናል ወላሂ ሠይጣን ጋር 😨😨😨😨
@بنتجماللاالهإلاأنتسبحانكإنيكنت
@بنتجماللاالهإلاأنتسبحانكإنيكنت 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ አህለን ኡስታዝና ጀዛከላህ ኽይርጀዛ አላህ ይጠብቅህ አጃኢብ ኡስታዝ አብደል መናን
@SemuyouToub
@SemuyouToub 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ አላህ በቀጥተኛዉ መንገድ ይወፈቀን
@ssxsc6782
@ssxsc6782 3 жыл бұрын
ልክ እደኛ አገር ላይደር ማለትነው ዛሬላይደገር በሬ ይታዳል ውራፌ በሬይታረዳል ይባላል አላህ ተደዝህ እይነት ሽርክ ያውጣንያረብ
@hadeyahadeya3338
@hadeyahadeya3338 3 жыл бұрын
ኡስታዝ በጣም ታምርነዉ አላህሲገራ የአላህ ለኛም ቀጥተኛዉን ምራን
@የኮሜትታዛቢ-ተ7ዸ
@የኮሜትታዛቢ-ተ7ዸ 3 жыл бұрын
አጅብ ነው ያአላህ መጨረሻችን ን አሳምርልን ያረህማን
@fatommohammedali6516
@fatommohammedali6516 3 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ አጅብ ነው እኔም ብዙ ነገር ተማርኩ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ጀዛኩምላህ ኸይርን ኡስታዞች
@ዘሀራ-ሐ2ረ
@ዘሀራ-ሐ2ረ 3 жыл бұрын
ሱባሀና አላህ ሲግርም ምን ጉድ ነዉ በአላህ እረ ኡስታዝ ክፍል ሁለት ይቀጥል ወይም ምን ላይ ነዉ የቀረበዉ
@rabiarawat9093
@rabiarawat9093 3 жыл бұрын
ዲሮ አይቸዋለሑ እና የኡሥታዝ አብደል ፈታሕ ታሪክ ይገርማል ከጨለማወደብረሐን መቶ እዚሕ ደረጃመዲረሡ
@bvhussenyimam1366
@bvhussenyimam1366 3 жыл бұрын
የት ነው የሚገኘው በይቱፕ አለደ?
@የኔ-ቐ3ጀ
@የኔ-ቐ3ጀ 3 жыл бұрын
ሡብሀን አላህ ሙስሊም ሁነን ተወልደን ስናዲግ የሠለምቴወችን እውቀት የሩብን ግማሽ አናቅም እነሡግን አላህ ገር ያደርግላቸዋል አላህ ያግራልን
@redcore8866
@redcore8866 3 жыл бұрын
አሰላዋአሌኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ እባክህ የበለጥ ስለዚህ ጉዳይ መረጃ እንፈልጋለን
@خديجةبنتعسمن
@خديجةبنتعسمن 3 жыл бұрын
ሡብሀን አላህ አጂብ ጀዛከለህ ኸይር
@ትግራይሀገረነት
@ትግራይሀገረነት 3 жыл бұрын
አላህ በአለህበት ይጠብቅሃል እረጅም እዴሜ ይስጠህ ደሞም እንዳት ዳአይ ሁኛ ከአንት ቤተሰብ መጋባት እፈልጋለሁ ኢሽአላህ ልጅህ ነዉ የማገባዉ
@abomuhammad5255
@abomuhammad5255 3 жыл бұрын
ሡባሀንአሏህ አጂብ የሚገርምነው አሏህይጠብቁን
@هاجرابنتسعيد
@هاجرابنتسعيد 3 жыл бұрын
ሡብሀን አላህ አላህ ይጠብቅልን ያረብ አላህ ረጂም እድሜ ይስጥልን ቀጥል ሌላውንም
@خديجهه-و1ز
@خديجهه-و1ز 3 жыл бұрын
ሱባህ አላህ አሚንንን ያረብ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@Dgu-gi5sq
@Dgu-gi5sq 3 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ይገርማል ኡስታዝ አቡ ያሲር ጀዛኩሙላህ ኸይረን ጀዛ ኡስታዝ ሀሰም ጀዛከላህ እሚገርም ነው ሱበሀን አላህ
@tube-sn3gl
@tube-sn3gl 3 жыл бұрын
ሁቢ ሥወድሺ ሣብሥክራይብአርጊኝ ብሮፍይሌን ተጪነሺቢዶወም እይልኝ ቢንሥ 3 ደቂቃ እኔ ከቶ ብር ከተከፈልኩ ለችግሮኞች እንጂ ለራሤ ጥቅም አላዉልምም
@sofibintmahamad
@sofibintmahamad 3 жыл бұрын
ሱብሀን አለህ የራብ አንተ ጠብቀን አለህ አለህ የፈለገውን ይመረል የአለህ መጨረሸችንም አሰምርልን
@rukiya6481
@rukiya6481 3 жыл бұрын
ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ አህለን ኡሰታዝ ሀሠን ጀዛከሏህ አላህ መጨረሻችንን ያሣምርልን ርዕሱ ይገርማል ኢጀኢብ
@endristube3526
@endristube3526 3 жыл бұрын
ሡበሀነ አላህ ድንቅ ነው ያለኝ እንዴዚህም አይነት አለ እኛ ኢቶ አኡዙቢላህ አላ ኩሊ ሀል አልሀምዱሊላህ እንኳንም ወዴ ቀጥተኛው መንገድ መራው
@shkuriyashkuriya5134
@shkuriyashkuriya5134 3 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ውድው ኡስታዛችን አላህ ወዶህቀናመንገዱን መራህ አልሀምዱሊላሂ
@seadamohammed632
@seadamohammed632 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊለሰሂረቢልአለሚን አላህቀጥተኛ ውንመንገድይምራን
@መሬምሰለምቲዋ
@መሬምሰለምቲዋ 4 ай бұрын
የእውነት ኡስታዝ ሠለምቲ ነው እንደ አላሁ አክበር ግን እኮ ባይብልን ያነበበ ሠው ቀጥታ ወደ ኢላም ነው እሚመጣው ልክ ባይብልን ሥነረብ እኔም ከራሴ ጋር እጣላ ነበር ወላሂ😢
@rahimasiraji9003
@rahimasiraji9003 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዝ። ሰብሀን አላህ ግን ፕሮግራሙን ለመከታተል ጓጉቼ ድምፃ ጥራት ዬለውም
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 6 ай бұрын
ሱበሀንአሏህ ስለዛር ያለዉ እኔም አቃለሁ እናቴን ያማታል ትካድመዋለች ይናገራል ሀቂቃ ያለዉ ይሆናል ደሞ ሲስመስል😢አላህ እናቴን ያላቅልኝ ከዝህ ከማይጠቅም አዉሀል ተብየ 😢በተለይ ካፊሩ ሲናገር ያስፈራራል ሙስሊሙኳ ሰግዳለሁ አላህን ፈራለሁ ይላል ቁረአንም ይቀራል
@ziynetcan6932
@ziynetcan6932 3 жыл бұрын
አሏህ ከሪም አሏህን አመስግን ወላሂ ያረብ ቤተሰቦቻችንም እኛንም ከመጥመም ይጠብቀን ያረብብብ
@EWKETMEDIA123
@EWKETMEDIA123 3 жыл бұрын
ኧረ ቀጣዩን ልቀቁልን
@mominam1225
@mominam1225 3 жыл бұрын
ያርብ አንተው መጨርሻችንን አሳምርልን
@m.tube.z7830
@m.tube.z7830 3 жыл бұрын
ያአላህ. መጨረሻችንን. አሳምርልን
@አቡመሐመድኦርዶጋን
@አቡመሐመድኦርዶጋን 3 жыл бұрын
ይገርማል ኡቡ ያሲር ሰለምቴ ነው ማለት ነው
@ahmadhaydar6241
@ahmadhaydar6241 3 жыл бұрын
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته جزاك الله الف خير عندى ملاحظة وهو فيديوهات حقك تسجيل الصوت ضعيف فلذا نرجو منك تحسين الصوت وشكراً
@aishaabajebel3042
@aishaabajebel3042 3 жыл бұрын
ሱበሀነሁወተአላህ አማዩሽርኩን
@kiramesekindir8039
@kiramesekindir8039 3 жыл бұрын
ሱባሃን አላህ እኛንም አላህ ወደ ቀጥተኛውን መንገድ ይመልሰን 🙏
@ፎዚቲሚዲያ
@ፎዚቲሚዲያ 3 жыл бұрын
ሰብሀናላህ ወላጁቻችን ለጁን እያረዱ ያረብ ቀጥተኛመንገድ ምረን ያረብ
@ሰብሪናቢንቱጅብሪልሶብሪ
@ሰብሪናቢንቱጅብሪልሶብሪ 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን🤲
@ጤናአዳም-ተ3ቘ
@ጤናአዳም-ተ3ቘ 3 жыл бұрын
ኡስታዝ ሙሉ ፕሮግራሙን ልቀቅልን
@aymana1552
@aymana1552 3 жыл бұрын
ሱበሀነ አሏህ ኢኒከን ለኢስለም መረህ ኡስተዝ?ጤየቄዉ ለሁሉም ኡስተዞች ነዉ ሙስልሙ ዘጠነ በመቶ ኢዉቀት የለዉም መለት ይቸለል ኢሽ ኢነንታ ነገ የመል ቅየማ አትጠየቁምን? በህዝቡ ሚየሸርከዉም ተዉሂደኘዉም ለዱኒየ ትርፊ 1ነን ከመለት ጠኒክሮ መስተመር አይሸልም ወይ? አሁኑም ኡስታዝ ሰደት ከመልን ልተግዙት ሁለቹም ወደ ተዉሂድ ልትጠሩ ይገበል። ሀቅቃ1ይበለል ኢኒጅ ልበችን ተየይቶወል ኢኔ ከአህበሽ አኒድነን ከለቹ ጀምሮ ትምርተቹንም ለመስመት አልቸልኩም ለኡስተዞች የለኝን ክብር አሏህ የቀል ግኒ ስኒትነስኒት ወገኖቸችን ሽርክ ለይ ሆኖ ኢኒደ ቀልድ1ስበል የመል
@hammedhammed6696
@hammedhammed6696 3 жыл бұрын
እረ ሙሉው ይለቀቅልን
@amnetetupya7925
@amnetetupya7925 3 жыл бұрын
ሱበሀንአሏህ ኡሰታዝና የኡሰታዙን ቻናል ሊንክ አሰቀምጥልን በጣምነው የምፈልገው
@tube-sn3gl
@tube-sn3gl 3 жыл бұрын
ሁቢ ሥወድሺ ሣብሥክራይብአርጊኝ ብሮፍይሌን ተጪነሺቢዶወም እይልኝ ቢንሥ 3 ደቂቃ እኔ ከቶ ብር ከተከፈልኩ ለችግሮኞች እንጂ ለራሤ ጥቅም አላዉልምም
@hkimahtadesa3158
@hkimahtadesa3158 3 жыл бұрын
ዋአሊኩም እሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሡበሀን አላህ አጃኢብነው ደሞቶሎአለቀብኝ ደሥየሚል አገላለፅ
@ሀበሻነዉደሜ-በ9ፀ
@ሀበሻነዉደሜ-በ9ፀ 3 жыл бұрын
ሡበሀን አላህ አላህ ሂድያ ይሥጠን ያሶመድ
@ፋፊነኝሰለምቴዋ
@ፋፊነኝሰለምቴዋ 3 жыл бұрын
አላሁ አክብር ያረብብብ በጣም አስገራሚ ታርክ ነዉ አላህ ይምራን
@foziamuhammed9013
@foziamuhammed9013 3 жыл бұрын
ለምን ሙሉውን አታቀርብልንም ምክኒያቱም እንደነዚህ ያሉት ታሪኮች በጣም አስተማሪና ጠቃሚ ነው። በተለይ በአሁኑ ሰአት በፔንጤም ሆነ በተለያዮ ሀይማኖቶች ይሄን የመሠለ የሲህርና የጥንቆላ ነገሮች ማንንም ሊፈታተን በሚችል ሁኔታ በእጅጉ እየቀረበና ሰዎችን እያሳሳተ በመሆኑ አሁን ያቀረባችሁትንና ሌሎቹን ህብረተሰቡን ግንዛቤ ሊያስጨብጡ የሚችሉትን ሰዎችና ታሪኮች ብታቀርቡ ከሌላው ዳዕዋ የበለጠ ጠቃሚ ነው ብየ አስባለሁ ወላሁ አእለም።
@بنتامي-ز3ث
@بنتامي-ز3ث 3 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ በጣም አጃኢብ የሆነ ቂሷ ሱበሀን አላህ አላህ ሰበብ አለው ሲያቀና ያረብ ቀናውን ይመምራን መመጨረሻችን ይመር ሀቂቃ ወደ ገጠራማ ያሉ ቤተሰቦቻችን ከእደዚሁ ያለ ሽርክ አተላቀቁም ያሉትም ደረሳ ሸህ የሚባሉት ኪታብ ቁርአን ይዘዋልጅ ለራሳቸውም ከሸርክ አልወጡ ብዙ የሱና ኡስታዞች አሉ አሉ አላህ ይጠብቃቸው ላኪን ዳእዋዉ ኢንተርኔትላይ ነው ገጠራማው አልተዳረሰም አላህ አጅራቸውን ይክፈላቸው ወጣ ያልነው ያስተምሩናል መገድ አሳይተውናል
@zenb.bet.subhanalwebihamdi6604
@zenb.bet.subhanalwebihamdi6604 3 жыл бұрын
ብአላህህ መጨረሻችንን ያሳምርልንን.
@lubabahlubaba2266
@lubabahlubaba2266 3 жыл бұрын
ኡስታዞቻቺንን አንተ ጠብቅልን ያረህማን
@ኢነላሀማአሶብሪን
@ኢነላሀማአሶብሪን 3 жыл бұрын
ሰበሀንአላህአላህከድህአይነትይጠብቀን
@user-hm6lg2cc3x
@user-hm6lg2cc3x 3 жыл бұрын
ሱባሀን አሏህ በጣም የሚገርም ነው
@3ቀንለመኖር4ቀንአትጨነቅ
@3ቀንለመኖር4ቀንአትጨነቅ 3 жыл бұрын
አይ ቤተሠቦቻችን ኡሥታዛችን እነበሩበት ቦታ ዉሥጥ እኮ ናቸዉ 😥😥😥 እኛሥ አልሀምዱሊላህ እድሜ ለሥደት በሥደት ሠበብ ብዙ ነገሮችን አዉቀናል ከብዙ ጎጅ ነገሮች እርቀናል እነሡሥ አላህ ሆይ አንተ ቀጥተኛዉን ነገር ምራቸዉ እኛንም መጨረሻችንን አሣምርልን
@زينتتادساممعاذءشاالله
@زينتتادساممعاذءشاالله 3 жыл бұрын
ሡባን አላህ አላህ ይጠብቀን
@የታጠቅአድነቅነኝ
@የታጠቅአድነቅነኝ 3 жыл бұрын
የአለህ አህልን ኡስተዝን አረህብ ተፈደል ወለህ አለህ ይጠብቀቹ የረቢ እድምን ጥን እረጅም አለሀሙዱሊለህ አለሀሙዱሊለህ በረታ አለህ አወቀ እወቀት ይጨምረልክ🌹🌹🌹🌹🌹::ሱበሀነክ አለህ
@መሬምብንትጋሻውየወሎቦረና
@መሬምብንትጋሻውየወሎቦረና 3 жыл бұрын
ሡበሀንን አላህ አላህ የወደደውን ወደርሱ ይመልሣል የአላህ ቤተሠቦቻቸንንም እኛንም ቀጥተኛው ተውኢድ ላኢላሀሊለላህ መሀመድ እረሡለላህ ምራን ያረብ አሁንም የባእድ አምልኮ አልተውም ብዙ የገጠር ቤተሠቦች ደእዋም እየደረሣቸ አይደለም ያአላህ አንተ ምራን ምራቸው
@s.y1312
@s.y1312 3 жыл бұрын
ሱብሀነ መሊኪል ቁዱስ
@tubemedinatube7008
@tubemedinatube7008 3 жыл бұрын
ክፍል ሁለትሽእስክመጨረሻ አቅርብልን አቡ አብዱረሂም ???አሏህ ይጠብቅህ
@ኩንፈየኩን-ከ5ደ
@ኩንፈየኩን-ከ5ደ 3 жыл бұрын
አላህ በኢልምላይ ኢልም ይጨምረልህ ኡስታዜ
@fatumabenthussein6363
@fatumabenthussein6363 3 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ
@Alhamdulilah-dt1gf
@Alhamdulilah-dt1gf 3 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@amnetetupya7925
@amnetetupya7925 3 жыл бұрын
በዚህ አጋጣሚ ያጀመአ የምታቁት ካላቺሁ ሊንክ ላኩልኝ
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
በመውሊድ ቀን የተከሰተ አስደንጋጭ ነገር !!
22:56
አካል ብቃት እና አባወራነት ፩
32:12
ጠባቧ ደጅ (Tebabua dej)
Рет қаралды 101
CHUNKI SEN ALLOHSAN - ALI JOBIR FIYFIY #audiokitob
3:51:23
Audiokitoblaruz
Рет қаралды 331 М.
ጓደኛዬ የነበረው ጅን ራቀኝ! ክፍል 1
15:21
የቀልብ ዶክተር 💡, ye qelb doctor , Qelb doctor
Рет қаралды 1,1 М.
#የኔ_መንገድ || #በንባብ_መወለድ #MinberTV
1:08:41
Surah Yasin 13 Times Recited By Sheikh Mishary Rashid Al Afasy
3:49:40
سورة البقرة كاملة, رقية للبيت, وعلاج للسحر | القارئ علاء عقل - Surah Al Baqarah
3:48:57
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН