No video

'ሀይለኛ' | መጋቢ አገኘሁ ይደግ | ጥቅምት 25 2016/ November 5, 2023 | ምስራቅ መሠረተ ክርስቶስ ቤ/ክ

  Рет қаралды 416,322

Agegnehu Yideg Wube

Agegnehu Yideg Wube

2 ай бұрын

እርሱም ከሁሉ በፊት ነው ሁሉም በእርሱ ተጋጥሞአል።
ቆላስይስ 1፥17
© Agegnehu Yideg

Пікірлер: 266
@Christiansimon.a
@Christiansimon.a 2 ай бұрын
ኢየሱስ ቀንበሩን እንደኔ የሰበረለት እስቲ 👍❤👈
@LuckyLasers-zg4kv
@LuckyLasers-zg4kv 2 ай бұрын
@YabuYab-pd1ve
@YabuYab-pd1ve Ай бұрын
Elelellelelellelelelellelele eysuse semu yebarke yetegnweme kenberchne be demu hayle tesebrale yaltesebrmee kale yeha seme lezeleme yesebrwe amen
@Kaleb-kn1kq
@Kaleb-kn1kq Ай бұрын
😢😢😢😢
@liyagemeda2368
@liyagemeda2368 Ай бұрын
ከ20 ዓመት በፊት ጎረቤቶቻችን እና የልጅንት ጓደኞቼ በተሰቦች ሲያመልኩበት ሰምቼ እኔም ቤት እየሄድኩ ስዘምር ቤተሰብ ተይ ሲሉኝ ከአመታት በኋላ ዘሩ ዘር አፍርቶ በመጨረሻም በጌታ ፍቅር ተገዝቼ እርፍ ❤ክብር ለስምህ ይሁን የኔ እረኛ የወድክ የመረጥከኝ ተባረክ የኔ አምላክ❤🙏🙌👏
@meheretutsige7
@meheretutsige7 17 күн бұрын
GETTA YESUS yikiber zelialem!!!
@tigistuteklemariam6088
@tigistuteklemariam6088 2 ай бұрын
ይህን ዝማሬ ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማሁት ከ 31 ወይም ከ32 አመታ በፊት ወንድም አገኘሁ ይደግ በደብረዘይት/ቢሾፍቱ መሰረተ ክርስቶስ ቤ/ክ ተጋብዞ ባገለገለበት ወቅት ነበር።
@Ysoshortmovies-ri5zc
@Ysoshortmovies-ri5zc 2 ай бұрын
ስለዚህ መዝሙር አንድ ታሪክ ሲነገር ሰምቻለው በ አንድ ወቅት አገኘው እና ሌሎች አገልጋዮች ለ አንድ በ አጋንት ለተያዘች እህት ሲፀልዩ አጋንቱ አለቅም እኔ ሀይለኛ ነኝ አለቅም ብሎ ሲያስቸግራቸው አገኘው ተንበርክኮ ጌታ ሆይ ምን ይሻላል ብሎ ሲፀልይ ጌታ ይሄንን መዝሙር ሰጠው ከዛም በሃይል ሲዘምረው አጋንቱ አልወጣም አለቅም እኔ ሀይለኛ ነኝ እንዳላለ በ ሀይል እየጮሄ ወጣ:: ዛሬም ስሙ በመዝሙር ውስጥ ይሰራል ክብር ሁሉ ለጌታ ኢየሱስ ይሁን::🙏🙏🙏🙏 የነ ጵውሎስ እና ሲላስ አምላክ ዛሬም ይሰራል 😘😘😘 የተባረካቹ ናቹ:😘😘😘
@bethelmerzuk2917
@bethelmerzuk2917 2 ай бұрын
God bless you
@user-xt9nk7yz1e
@user-xt9nk7yz1e 2 ай бұрын
woowww betam yamigarm tarik nw
@bahilumoges
@bahilumoges 2 ай бұрын
simu hayal new Amen
@user-iw3mk1xn9s
@user-iw3mk1xn9s 19 күн бұрын
አሜን❤
@bethelmerzuk2917
@bethelmerzuk2917 2 ай бұрын
ከባርነት አገር ወደ አንተ ያመጣኸን ቀንበርን ሰባብረህ አርነት ያወጣኸን በጨለማ ያለ ህዝብ ታላቅ ብርሃን አየ ከሰቆቃ ኑሮ ከሰይጣን ተለየ አዝ፦ ኃይለኛ እንዳንተ የለም ንገሥ ዘለዓለም ማህተሙን ኧረ ማን ፈታ ከፍ በል ጌታ ×2 ሞተሃል ተብሎ እኛም ተስፋ ቆርጠን በራችንን ዘግተን አዝነን ተቀምጠን አንተ ግን ልዩ ነህ ታሪክ ገልብጠሃል ሞትና መውጊያውን ለዘለዓለም ሰብረሃል አዝ፦ ኃይለኛ እንዳንተ የለም ንገሥ ዘለዓለም ማህተሙን ኧረ ማን ፈታ ከፍ በል ጌታ ×2 በሰማይ በምድር ከምድር በታች ሁሉ ማኅተሙን ሊፈቱ ማናቸውም አልቻሉ የነገሥታት ንጉሥ የጌቶቹ ጌታ አንተ ግን ችለሃል ማኅተሙን ልትፈታ አዝ፦ ኃይለኛ እንዳንተ የለም ንገሥ ዘለዓለም ማህተሙን ኧረ ማን ፈታ ከፍ በል ጌታ
@yohannesgashaw7401
@yohannesgashaw7401 Ай бұрын
🌹🌹🌹🌹
@ethiotruth
@ethiotruth 24 күн бұрын
ማህተቡን ወይስ ማህተኸሙን
@bethelmerzuk2917
@bethelmerzuk2917 7 күн бұрын
@@ethiotruth ማኅተም
@temewolde365
@temewolde365 2 ай бұрын
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ❤❤❤❤❤❤ የማያሳፍር ስም። ለዘላለም ኢየሱስ ክርስቶስ ይባረክ።
@Kaleb-kn1kq
@Kaleb-kn1kq Ай бұрын
❤❤❤❤
@tsegimeskele512
@tsegimeskele512 2 ай бұрын
ሀይለኛ እንዳንተ የለም ክበር ዘላለም ማህተሙን ኧረ ማን ፈታ ኢየሱስ ጌታ! ሀጉዬ ተባረክ🥰🥰
@tsion797
@tsion797 2 ай бұрын
አባ ኢየሱስ የኔ ጌታ የኔ ንጉስ ባንተ ያላለፍኩት ምን አለ ክብሬ ሞገሴ የመኖሬ ሚስጥር አንተን ያወቅኩባት ቀን ትባረክ
@meseretfene5796
@meseretfene5796 2 ай бұрын
አሜን አሜን አምላካችን ግዛን ዘላለም ፓስተርዬ ፀጋ ይብዛልህ❤❤❤❤
@lezmer_tube
@lezmer_tube 2 ай бұрын
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ
@user-ns3nv9ec8i
@user-ns3nv9ec8i 2 ай бұрын
ግዛን ዘላለም ኢየሱስ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@mubarekhaile5082
@mubarekhaile5082 2 ай бұрын
ይህን መዝሙር ስሰማ እንባ እየተናነቅኝ ነዉ፣ግዛን ዘላለም ኢየሱስ
@israelalge
@israelalge 2 ай бұрын
እኔም ወንድም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር ነው
@abrhambk9467
@abrhambk9467 2 ай бұрын
ከባርነት አገር ወደ አንተ ያመጣኸን ቀንበርን ሰባብረህ አርነት ያወጣኸን በጨለማ ያለ ህዝብ ታላቅ ብርሃን አየ ከሰቆቃ ኑሮ ከሴይጣን ተለየ አዝ ኃይለኛ እንዳንተ የለም ንገሥ ዘለዓለም ማህተሙን ኧረ ማን ፈታ ከፍ በል ጌታ x2 እግዚአብሔር ኃያል ነህ ማንንም አትንቅም የሚጤሰውን ጧፍ አጥፍተህ አታውቅም ለደካማው ኃይልን ለጭንጋፉ ሞገስ አንተ ግን ጌታ ነህ ለዘለዓለም ንገሥ አዝ {ኃይለኛ እንዳንተ የለም ንገሥ ዘለዓለም ማህተሙን ኧረ ማን ፈታ ከፍ በል ጌታ}x2 በሰማይ በምድር ከምድር በታች ሁሉ ማኅተሙን ሊፈቱ አንዳቸውም አልቻሉ የነገሥታት ንጉሥ የጌቶቹ ጌታ አንተ ግን ችለሃል ማኅተሙን ፡ ልትፈታ አዝ {ኃይለኛ እንዳንተ የለም ንገሥ ዘለዓለም ማህተሙን ኧረ ማን ፈታ ከፍ በል ጌታ}x2 ሞተሃል ተብሎ እኛም ተስፋ ቆርጠን በራችንን ዘግተን አዝነን ተቀምጠን አንተ ግን ልዩ ነህ ታሪክ ለውጠሃል ሞትና መውጊያውን ለዘለዓለም ሰብረሃል አዝ {ኃይለኛ ፡ እንዳንተ ፡ የለም ንገሥ ዘለዓለም ማህተሙን ኧረ ማን ፈታ ከፍ በል ጌታ}x2 ትዕቢተኛውን ፈርዖን ሊያጠፋን ሲነሳ ዙሪያችንን ሲዞር ሊውጠን እንደ አንበሳ ቀድመህ ደረስክና አፉን ለጐምክልን ምን እንበላ ሌላ ለእኛስ ዘለዓለም ንገሥልን አዝ {ኃይለኛ እንዳንተ የለም ንገሥ ዘለዓለም ማህተሙን ኧረ ማን ፈታ ከፍ በል ጌታ}
@Ethio_Freelancing
@Ethio_Freelancing 2 ай бұрын
አሜን ዘመናችሁ ይባረክ🎉
@user-od9si4zt4s
@user-od9si4zt4s 2 ай бұрын
የዓለም ኣዳኝ መምለጫ መንገድ የእግዚአብሔር አብ ፈግግታ የሁሉ ብርሃን (ኢየሱስ) ብቻ .....! ሚያምርብንን አገኘን ኢየሱስ ብቻ 😍
@zinaYem-no4vf
@zinaYem-no4vf 2 ай бұрын
አሜን አሜን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@wondwossenmindahun2933
@wondwossenmindahun2933 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!
@libanosayza2433
@libanosayza2433 2 ай бұрын
Hallelujah ❤❤❤
@ArdaaatAtiodia
@ArdaaatAtiodia 10 күн бұрын
Amen amen
@bezawitmeshesha210
@bezawitmeshesha210 2 ай бұрын
ሀይለኛ 💪እንዳንተ የለም የኔ ጌታ ኢየሱስ God bless you Aguye 🥰😍
@Dene-qb8zi
@Dene-qb8zi 2 ай бұрын
ይህንን መዝሙር ስከፍተዉ እንባ ተናነቀኝ እንደዉ ምን ሊባል ይችላል ለመልዕክቱ ባለቤት ክብር ይሁንለት ❤👏🙌🙏
@edentamirat4964
@edentamirat4964 2 ай бұрын
እኔም😢😢
@israelalge
@israelalge 2 ай бұрын
እኔም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር ነው
@emushjesus3913
@emushjesus3913 2 ай бұрын
ያድናል ኢየሱስ ይታደግማል ቀንበር ተሰበረ እኛም አመለጥን
@EmaosEmaos-cw9ps
@EmaosEmaos-cw9ps 2 ай бұрын
የአገኘው ይደግ መዝሙር ሰምቶ አንዳች ሀይል የማይወረው /እንባ በእንባ ያልሆነ ይኖር ይሆን?
@2913smh
@2913smh 2 ай бұрын
Iyesus Geta new!
@Home1794-mi1vr
@Home1794-mi1vr 2 ай бұрын
አሜንንንን፣አሜንንን፣አሜንንን፣ሃሌሌሌሌሌሌሉሉሉሉያያ ሃሌሌሌሌሌሌሉሉሉሉያያ ሃሌሌሌሌሌሌሉሉሉሉያያ ቀንበር ሰበረ የኢየሱስዬ ስምህ ይባርክ ሀይለኛ እንዳ አንተ የለምህ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ከፍ ከፍ ከፍ እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል ✊✊✊🤲🤲📖✊🙏🤚🤚🙏🥰😘😘🥰📖🥰🥰
@edentamirat4964
@edentamirat4964 2 ай бұрын
እሰይ እልልልል እንዴት ነብሴ ሀሰት እንዳደረገች🥰❤ ሀይለኛ እንዳንተ የለም ክበር ዘላለም🙌 ማህተቡን አረ ማን ፈታ ከፍ በል ጌታ😥❤
@israelalge
@israelalge 2 ай бұрын
እኔም
@amanikefe
@amanikefe 2 ай бұрын
What a grace
@silemabdaullah6575
@silemabdaullah6575 11 күн бұрын
አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤ኦልልልልልልልልልልልልልልል
@mmhh7386
@mmhh7386 2 ай бұрын
አሜን አምላካችን ንገሥ ዘለዓለም❤❤🙏🏻
@nahomseifu7275
@nahomseifu7275 2 ай бұрын
የኛ ጌታ "ኃይለኛ"!!!
@kbtech1
@kbtech1 2 ай бұрын
😎💪💪🤛🤛 I love it GOD blessed
@FanoseGoshu
@FanoseGoshu 2 ай бұрын
ክብርለኢየሱስ
@Abenezer1100
@Abenezer1100 2 ай бұрын
ይህን መዝሙር ልጅ ሆኜ ነው የዘመርኩት መዝሙር ነው፡፡ አገኝ በረከታችን ነህ
@amaryatube
@amaryatube 2 ай бұрын
አጉዬ ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤❤❤
@natnaelaweke777
@natnaelaweke777 2 ай бұрын
አጉዬ ተባረክልኝ እወድሀለሁ ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ አንተን ለሰጠን ጌታ ክብር ይሁንለት!
@generalpsychology1
@generalpsychology1 2 ай бұрын
😢😢😢 ጌታዬ ሆይ መልሰኝ
@Emati3dina
@Emati3dina 2 күн бұрын
በጣም ጨንቆኛል እግዚአብሔር እኔንም ይረዳኛል አምናለው እርሱ ሀይለኛ ነው አምናለው
@raheltesfaye5235
@raheltesfaye5235 3 күн бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ አጉይይዬ!
@simonyishak1522
@simonyishak1522 2 ай бұрын
HALELUYAAAAAAAAAAAAAAAAA
@hailemichael3561
@hailemichael3561 2 ай бұрын
አሜን አሜን ከፍ ይበል ጌታ ❤🙏
@hiwotdagne2051
@hiwotdagne2051 2 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤
@AbelMezgabu
@AbelMezgabu 2 ай бұрын
bless U🥰
@YaredGashe
@YaredGashe 16 күн бұрын
Amen hayilegna enidesu yelem
@manewalew2845
@manewalew2845 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤ hailegna endant yelm amen ❤
@fekrett6942
@fekrett6942 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙌❤
@befakedu
@befakedu 5 күн бұрын
Aguye ye abate jagina❤❤
@SaraJeses-rv5kb
@SaraJeses-rv5kb 2 ай бұрын
ameeeeen ameeeeen
@kinhantube4565
@kinhantube4565 2 ай бұрын
አሜን
@IyasuAmanuel-bu3vl
@IyasuAmanuel-bu3vl 2 ай бұрын
Waaqayyoo inni ayyaana siif laate ha eebbifamu sin jaladha Abbaa ko eebbifami 😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤😘😘😘
@Tizita-wj6yu
@Tizita-wj6yu 2 ай бұрын
Wawu dese yemili zemare yene abat agenhu yebareki
@MikiyasEndashaw
@MikiyasEndashaw 2 ай бұрын
ሀይለኛ 💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻
@biniyamkalayu2670
@biniyamkalayu2670 16 күн бұрын
እየሱስ ይብቃኝ ቀንበሬን ሰበርልኝ
@JeremyMark-nk1ye
@JeremyMark-nk1ye 2 ай бұрын
እንደ እየሱስ ማንም የለም። ❤❤❤
@user-ff9pg4ll7h
@user-ff9pg4ll7h 2 ай бұрын
Aamen age tebarek wondimachin! Getachinin iyawodesk nurilin
@noWAR1111
@noWAR1111 2 ай бұрын
ጌታ ይባርክክ
@eyassulilebo7love
@eyassulilebo7love Ай бұрын
No word God bless you
@LetaFekadu-sx1wk
@LetaFekadu-sx1wk 2 ай бұрын
❤tebarek
@Amsealu
@Amsealu 2 ай бұрын
አየሱስ ጌታ❤❤❤❤አሜንንንንንን
@hana-dy3in
@hana-dy3in 2 ай бұрын
ሀይለኛ እንዳተ የለም አሜን በሰማይም በምድርም ኢየሱስ ብቻ❤ ተባረክ
@Toleraaf2016
@Toleraaf2016 2 ай бұрын
Maal faarsan akkas nama Eebbisu🙏❤
@AB-STRING
@AB-STRING 2 ай бұрын
አጉዬ ተባረክ
@akibereket7443
@akibereket7443 2 ай бұрын
Amen🙏🙏🙏
@Laysanewuab
@Laysanewuab 2 ай бұрын
Aguye be blessed yene geta geta kezh belay kef yargh!...nefsachnn slaresereskat
@MinteArt999
@MinteArt999 2 ай бұрын
i love this song
@ElsabetZeleke-k7d
@ElsabetZeleke-k7d 18 күн бұрын
Ashewa yekamku setan ltasmerekdn new hezba❤😂🎉😢😮😅😊🎉❤
@nadamajzoub668
@nadamajzoub668 2 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰አሜንንን አሜንንን 🎉🎉🎉🎉
@bezytube1997
@bezytube1997 2 ай бұрын
I love you Agu
@JoshRobel
@JoshRobel 2 ай бұрын
ነፍስን የሚያድስ መዝሙር አጉዬ የትውልድ በረከት❤❤
@udoguye2798
@udoguye2798 2 ай бұрын
Ameeeeeen jesus is lord🥰🥰
@user-Age-Abbiye
@user-Age-Abbiye 2 ай бұрын
Agu, tebarkehal
@Tsion-tb7cp
@Tsion-tb7cp 2 ай бұрын
Ameeen !!!!iyesus geta nwu 🙏🙏
@tsediteka6545
@tsediteka6545 2 ай бұрын
amennn hayelegna eyesus becha nw
@tsegabharon
@tsegabharon 2 ай бұрын
Amen amen getahoyi bante kechelema wedebirihan metichalew 🙏🙏🙏
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 ай бұрын
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ 💖 ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤
@MastewalNegash
@MastewalNegash 2 ай бұрын
aguyee geta yesus zemenihen yibarkew lemlem❤❤❤
@romantegegan4191
@romantegegan4191 2 ай бұрын
ኃይለኛ እንዳንተ የለም ማህተሙን እረ ማን ፈታ ከፍ በል ጌታ ❤❤ 🙏🙏💪💪
@MuluLega
@MuluLega 2 күн бұрын
Waw geta zemenh ybak
@michaelberhanu245
@michaelberhanu245 2 ай бұрын
ክበር ዘላለም ኢየሱስ
@EsyasFeola-sx5wh
@EsyasFeola-sx5wh 2 ай бұрын
Kefibeli geta
@selasgosaye1789
@selasgosaye1789 2 ай бұрын
ብቻው ንጉሥ የሆነው ኢየሱስ ሀይለኛ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏 1:01
@GishoSbsnsk
@GishoSbsnsk Ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ!
@user-hw6eq7uo1u
@user-hw6eq7uo1u 2 ай бұрын
የተባረከ ዘመን ተሻጋሪ መዝሙር ❤❤❤
@amranabdallah3507
@amranabdallah3507 2 ай бұрын
Amen amen amen❤❤❤❤❤❤❤
@user-zr1ng1sr4k
@user-zr1ng1sr4k 2 ай бұрын
አረ ማነዉ እንደ ጌታ 🙏🙏🙏🙏
@workinehawu
@workinehawu 2 ай бұрын
Tebareki
@ኢየሱስጌታነው
@ኢየሱስጌታነው 2 ай бұрын
ኢየሱስ እንዳንተ ያለ የለም ለዘላለም ከፍ በል❤❤❤
@user-ki2oz7in3v
@user-ki2oz7in3v 2 ай бұрын
Ere agee tebarekilin geta abzito yibariki❤❤❤❤
@solomondawitkentiba1868
@solomondawitkentiba1868 2 ай бұрын
Eyesusye....Fakkaattiin Kee hin jiru❤️
@loneeagle5181
@loneeagle5181 2 ай бұрын
አጉዬ !!!!!!!!ተባረክልኝ !!!!!!!!!!እወድሀለሁ!!!!!! ዘመንህ ይባረክ!!!!!!!!!!!!!!!!ለጌታ ክብር ይሁንለት!!!!!!!!!!!!!! May God Bless U!!!!!!!!!❣❣❣♥♥♥♥
@endalkachewissayas1266
@endalkachewissayas1266 2 ай бұрын
ይሄ ነው የኔ ጌታ
@jabezjohntube
@jabezjohntube 2 ай бұрын
Amen
@rutaethiopian911
@rutaethiopian911 2 ай бұрын
ameen amen ilililil❤❤👏👏👏👏👏👏👏🙏
@EphremHailu
@EphremHailu 2 ай бұрын
Aguye Bant seltgltew Tsega Egzabher Yemsgen. Esk mchereshaw Yatsena bebetu
@user-qc1zl7jc4x
@user-qc1zl7jc4x 2 ай бұрын
Amen ❤🎉❤🎉❤ amen 🎉🎉🎉 amen 🎉❤🎉❤🎉 የሱስ ዓርዑት ካባይ ዝሰበተ ንጉሰ ሂወተይ።
@DamebaloEribalo
@DamebaloEribalo 2 ай бұрын
ba ewunati bazi zimare egi/rin memesigen ichilaleni kibir hulu la egi/ri yihuni
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 ай бұрын
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Tabareke
@user-hx2ne4xo2x
@user-hx2ne4xo2x 2 ай бұрын
well come
@user-pj2ef2jt3e
@user-pj2ef2jt3e 2 ай бұрын
አሜን አሜን የትንሣኤው ንጉሥ ኢየሱስ ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን ❤❤❤❤❤😂😂
@Dominctorrento
@Dominctorrento 2 ай бұрын
Hallelujah!! Hayilegnaye
@getandalezeleke8220
@getandalezeleke8220 2 ай бұрын
Amen Hallelujah
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 126 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 32 МЛН
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 9 МЛН
ከሰማያት በላይ - Kesemayat Belay (Live Version) || Yohannes Girma ft. Zetseat Choir
11:34
Agegnehu Yideg - Medmdemiyaye Neh (መደምደሚያዬ ነህ)
6:56
Agegnehu Yideg Wube
Рет қаралды 2 МЛН
💥መመኪያዬ መስፍን ጉቱ/ 2015/2023
7:31
MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL
Рет қаралды 5 МЛН
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 126 МЛН