No video

“ሀይሌ ብርታቴ ክብሬ ሞገሴ” ታዴዎስ ግርማ

  Рет қаралды 63,154

አርአያ Ariaya

አርአያ Ariaya

Күн бұрын

ከኛ ጋር ቤተሰብ ለመሆንና በየቀኑ የሚለቀቁ መንፈሳዊ መዝሙሮች፣ስብከቶች፣ታሪካዊ
ገዳማትን ለማየት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/2Ko3qx2 bit.ly/2Ko3qx2 |Like | Share | Comment
በየቀኑ የሚለቀቁ ቪዲዮችን ሙሉ ለመመልከት ፡- t.ly/lDwAV ይጫኑ
“ሀይሌ ብርታቴ ክብሬ ሞገሴ” ታዴዎስ ግርማ,ኃይሌ ብርታቴ

Пікірлер: 44
@sarasara-cq1ii
@sarasara-cq1ii 3 жыл бұрын
✝ሀይሌ ብርታቴ✝ ሀይሌ ብርታቴ ክብሬ ሞገሴ/2/ የዘላለሙ የአብርሃሙ ስላሴ/2/ ።።።።።።።።።። ተመርጠች ነፍሴ አንተን ለማወደስ ከላይ ከአርያም ከስላሴ መቅደስ በአንድነት በሦስት እነት በዙፍኑ ሞልቶ የሚሳነው የለም ለሥላሴ ከቶ ።።።።።።።።። ከመንገድ ዳር ልቁም የወደቀን ላንሳ የተራበን ላብላ የታመመ አልርሳ እንደ አብርሃም አርገኝ እንደ ደጉ አባት ቤቴ እንዲሞላ በአንተ በርከት ።።።።።።።።።። ጠፈሩን በውሃ በጥበብ የሰራ እኔስ ይገርመኛል የስላሴ ስራ ኑና ተመልከቱ ታምራት ሲሰራ ሰዎች እልል በሉ ወላድ ሆነች ሳራ ።።።።።።።።።።።። አብ አንድያ ልጅን እስኪሰጥ ወዶናል ወልድ በተዋህዶ እኛንም መስሎናል ሀይሉ ተገለጠ የመንፈስ ቅድስ በቅዱሳን አድሮ ሲያድን ሲፈውስ
@abaditmahari1225
@abaditmahari1225 Жыл бұрын
እልልልልልል ⛪️⛪️⛪️😍😍😍
@user-yd9ww3ij2t
@user-yd9ww3ij2t 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንት የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አማኑኤል ፀጋውን ያብዛላችሁ
@user-by2rs7zf7n
@user-by2rs7zf7n Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክትን ያሠማልን ወድማችን አለም ስትጨንቀኝ መዝሙር ስሰማ ህይወቴ ብራሀን ይሆንልኛል
@NatimanG
@NatimanG 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ ወንድማችን ታድዮስ የኣገልግሎት ዘመንህ ባርኮ ጸጋ መንፈስ ቅዱስ አብዝቶ እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ ስላሴ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን
@weletebirihangebiretsadi-ey1yy
@weletebirihangebiretsadi-ey1yy Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን
@hsgughdyihe398
@hsgughdyihe398 4 жыл бұрын
ኃይሌ ብርታቴ ክብሬ ሞገሴ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@namelost3722
@namelost3722 7 ай бұрын
😊😊
@namelost3722
@namelost3722 7 ай бұрын
Zz
@SamsungA-fs2yb
@SamsungA-fs2yb Жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክትን የሰማልን
@hfor4103
@hfor4103 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን
@malikkamalikka1997
@malikkamalikka1997 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን በቤቱ ያጽናል
@user-pf2qm8mt3q
@user-pf2qm8mt3q 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በእውንት ፀጋውን ያብዛሎት
@user-np9ye5jj4s
@user-np9ye5jj4s 4 жыл бұрын
ሀይሌ ብርታቴ ክብሬ ሞገሴ የዘላለሙ አብረሃሙ ስላሴ ዝማሬ መልአክት ያሰማልን እንኳን አደረሰን ለአብረሃሙ ስላሴ
@ephremlofombo
@ephremlofombo 3 жыл бұрын
ዘማሪ ታዴዎስ ነው።
@user-np9ye5jj4s
@user-np9ye5jj4s 3 жыл бұрын
@@ephremlofombo እሺ አመሰግናለሁ
@alemuabebe182
@alemuabebe182 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልል🙏🙏🙏 የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ወንድማችን❤️❤️❤️❤️🙏🙏
@user-ly3vz9qg6o
@user-ly3vz9qg6o 10 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልል
@zerena-6573
@zerena-6573 10 ай бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤
@hannanigussie8177
@hannanigussie8177 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልኝ
@user-nv6ob9gw8i
@user-nv6ob9gw8i 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@malikkamalikka1997
@malikkamalikka1997 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ሐይሌ ብርታቴ ክብሬ ሞገሴ የዘላለሙ
@mefthemedia3312
@mefthemedia3312 Жыл бұрын
ይህ መዝሙር ባለቤት አለው ባለቤቱም እኔ ነኝ እባክዎ ከቻናሎት ላይ አውርደው ለባለቤቱ ይመልሱ።
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 21 күн бұрын
ይሄ የታዲዬስ መዝሙር ነው እንዴት ብሎ ነው እኔ ነኝ ባለቤቱ ማለትም ወይ በሰው ድካም እኔ ልብላ
@user-rf7fj4ou5b
@user-rf7fj4ou5b 18 күн бұрын
Ameen Ameen Ameen zimare malakten yasamalin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jj1fy4op3t
@user-jj1fy4op3t Жыл бұрын
እልልልልልልል
@ኪዳነምህረት9930
@ኪዳነምህረት9930 Жыл бұрын
💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@Israel9563
@Israel9563 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
@MeqidesDemise-c5x
@MeqidesDemise-c5x Күн бұрын
እሌሌሌሌሌሌሌልሌሌ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MahiMahi-tt5ng
@MahiMahi-tt5ng Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@yeshimbetyihdego4479
@yeshimbetyihdego4479 10 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@yichialematalay7399
@yichialematalay7399 27 күн бұрын
❤❤❤
@user-tm6yn5kj6x
@user-tm6yn5kj6x 4 ай бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@user-vs3pg5fk6p
@user-vs3pg5fk6p 3 ай бұрын
🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@melatayele2305
@melatayele2305 6 ай бұрын
እልልልልልልልል
@user-jj1fy4op3t
@user-jj1fy4op3t Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@aylachakoyisha4540
@aylachakoyisha4540 Ай бұрын
Elllllllllllllllllllll Elllllllllllllllllllll Elllllllllllllllllllll Elllllllllllllllllllll Elllllllllllllllllllll Elllllllllllllllllllll Elllllllllllllllllllll Elllllllllllllllllllll Elllllllllllllllllllll Elllllllllllllllllllll 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍
@NatimanG
@NatimanG 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-dk8cb6uk4h
@user-dk8cb6uk4h Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-wz8cg5zx9q
@user-wz8cg5zx9q Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-dk8cb6uk4h
@user-dk8cb6uk4h 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 19 МЛН
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 47 МЛН
Underwater Challenge 😱
00:37
Topper Guild
Рет қаралды 33 МЛН
ይለመነናል
6:33
Today Ethiopia
Рет қаралды 10 М.
ቅዱስ ሚካኤል ማነው? በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ
58:28
Wudase Mariam   Engidawork Bekele   Mariam Mezmur
6:22
Aman
Рет қаралды 316 М.
ኦ ክርስቶስ ታዲዮስ ግርማ O kirstos Tadios Girma
5:52
ፋግዳ Fagida Tube
Рет қаралды 21 М.
Tadewos Girma Ethiopian Orthodox Mezmur ንጽህተ ንጹሓን ከዊና መዝሙር
5:54
Mefthe media መፍትሔ ሚዲያ Tadewos Girma
Рет қаралды 17 М.
እረኛዬ ነህ - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Official Video)
4:13
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 6 МЛН
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 19 МЛН