ሃይሌ ተማረረ! ሰው ነኝ ሲሰለቸኝ ጥዮ ወጣለሁ! ፕሮፐርቲ ታክስ በዝቶብኛል ;ሃይሌ ገ/ስላሴ ምን ገጠመው!

  Рет қаралды 20,747

Addis today

Addis today

Күн бұрын

Пікірлер: 81
@fekaduanbessa74
@fekaduanbessa74 12 сағат бұрын
አንተ ምርጥ ሰው ነህ የእውነት ተናግሮ በመሸበት መደር ነው እውነታ ነው ጠቃሚው ነገር የፖሊሲ ጋጋታ ሰይሆን ያየዘርፉን ተዋናዮች ጋር ችግሩም መፍትሔውም እዚያው ስለሚሆን ለምክረሃሰቡ ከሌላ ሀገር የስነ-ምጣኔ ዶክተር ወይም ፕሮፌሰር ማምጣት አያስፈልግም ነበር።
@tadeltadel-wr9nx
@tadeltadel-wr9nx 5 сағат бұрын
የብልፅግና ሚኒስትሮች ከ ሀይሌ ገብረስላሴ እግር ስር ቁጭ ብለዉ መማር አለባቸዉ ።
@TEEK4039
@TEEK4039 7 сағат бұрын
ታዲያ አምስት ጥይት በነጻ የሚመጣ ይመስልሃል? አምስቷን ጥይት መልስ እና ከዚያ በኋላ እንደማመጣለን።
@senaytesfay-t4u
@senaytesfay-t4u 3 сағат бұрын
ከደም ግፊቱ ለመዳን ኣንዷ ቢጠጣትስ
@Martuna-d4z
@Martuna-d4z Сағат бұрын
ስድ! መረን አደግ
@zizitino6797
@zizitino6797 9 сағат бұрын
የዘንድሮ ታክስ አሰባሰብ ዘረፋ ነው በጣም ስራዓት የጎደለው ነው ያሳዝናል
@xFlavoriax
@xFlavoriax 3 сағат бұрын
አገር ውስጥ በዚህ ሰአት ምንም መስራት አይቻልም። ኢንቬስተሮች አገር ለቀው እየወጡ ነው። ያልወጡትንም አገር ለቀው እንዲወጡ እያደረጉ ነው። አገር ውስጥ ጥሩ ሰሩ የሚባሉት ዘራፊዎች ብቻ ናቸው።
@alemzewdabebeshenkute8767
@alemzewdabebeshenkute8767 33 минут бұрын
ሀይልዬ የሀገራችን ክብር ነህ !!! እየከፈልክ እየተደስትክና ህዝብን እየረዳህ ኑር ጤናህን ጠብቅ ረፍት አርግ :: የሲዊድን አገርን ታክስ አንብብ ትረዳለህ መልካም ግዜ ዋናው ጤና ነው::
@firezewedmaru113
@firezewedmaru113 15 сағат бұрын
አረ ሀይልዬ ሁሉነገር በዝቶል በአገራችን ሰው እንዳይኑር ነው መከራውም በዛ የሰዎ ክፋት ከልክ በላይ ሁነ አረ ወገን እንተፀዛዘን ዶር አብይም ምነው አረ አሰብ ሰው አይጣላህ እባክህ አገራችንን ሰላም ያርግልን
@abatefulaskelecha8857
@abatefulaskelecha8857 Сағат бұрын
ኃይልሻ ኑሩልን ፣ አትሙትብን !
@Melekte1360
@Melekte1360 10 сағат бұрын
እናመሠግናለን፤ ጥሩ ገለፃ ነው። በዚህ ሁሉ ጫና ውስጥ እንኳን በከተሞች ያለው ዝምታ የተለየ ነው፤ ለምን የምንል ትውልዶች መሆን አልቻልንም። እውነታው ግን ጠያቂ ህዝብ መንግሥት ይሆን ነበር! በዚሁ ከቀጠልን ሁኔታዎች የበለጠ አሳሳቢ እንዳይሆኑ ያሰጋል። እየቀለድን ወይም በቸልታ እየጠፋን እንዳይሆን!
@hairbraidingandextensions8995
@hairbraidingandextensions8995 3 сағат бұрын
አይ ሀይልየ 🤣😂😂የደም ግፉቱ ነገር አያሳስብ መደሀኒቱ በጂህ ነው መቸም ብታጣ ብታጣ ከአምስቱ ጥይት አንድ አታጣም ግንባሩን በለው ግን ስትተኩስ በነጠላዉ አርገው🤣🤣😂😂😂 አይ ግዜ ስንቱን አሰማን🤔
@samrawitlisanu6396
@samrawitlisanu6396 Сағат бұрын
😂😂😂😂
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 56 минут бұрын
ያ ሁሉ ፉከራ "ባጣ በጣ ከአምስት ጥይት አንድ አላጣም" የሚለው ዕምቡር ዕምቡር የት ገባ? አይደለህም አንተ ማንም ኢትዮጵያዊ property tax ይከፍላል። አርፈህ ክፈል።
@GetahunAbadi
@GetahunAbadi 2 сағат бұрын
ገና ምኑን አየህና ጥይት በምን ሊገዛ ታድያ
@tesfayeregassa4917
@tesfayeregassa4917 11 сағат бұрын
በእዉነት ለመናገር የኢትዮጵያ ህዝብ ህግና መንግሥት አክባር ነዉ። ህዝቡ እያለ ያለዉ የኑሮ ዉድነት ጫና መቋቋም አልቻልኩም ነዉ በነካዉ ነገር commission,vat,በተለይ ንግድ ባንክ የተጋነነ የማይገባዉ የአገራችንን ህዝብ ኑሮ ደረጃ ያላገናዘበ በመሆኑ ብዙ ሰዎች ተከፍተዋል/አዝነዋል/"ድጋሚ መለስ ተብሎ ቢታይ?ከምናገኘዉ ገቢ በንግድ ባንክ እየተቆረጠዉ ያለዉ ከአቅም በላይ ነዉ።
@dawitkassa3131
@dawitkassa3131 9 сағат бұрын
Creating job opportunities means a lot. The government should protect business owners to run the economy healthy. Yes, the country faces many difficulties, but they deserve subsidies and all kinds of support.
@ethiochu
@ethiochu 3 сағат бұрын
ክብር ይገባሀል 👍
@nurmehammedsalih3158
@nurmehammedsalih3158 13 сағат бұрын
ቻለወ
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 12 сағат бұрын
አፈር ብላ የለማኝ ለጅ..አንተም አንዱ ቡሽቲ ሌባ ትሆናለህ..
@frezerkebe8164
@frezerkebe8164 10 сағат бұрын
wesha ante gimatam kadre
@targettube4968
@targettube4968 Сағат бұрын
ሀይሌ ስራ ብታቋም ነው የሚሻለህ።ኢትዮጵያ ውስጥ መነገድ መስራት አይቻልም። እንኮን መነገድ ተራ ኑሮ መኖር አይቻልም። አገሪቱ አደጋ ውስጥ ነች።
@targettube4968
@targettube4968 Сағат бұрын
የኢትዮጵያ ፓሊሲ የሚያወጣው ካድሬ ነው። በለሙያ ተካቶ አያውቅም።
@Misneb
@Misneb 4 сағат бұрын
ሥራ ፈጣሪዎች የመንግስት ታክስ ድጎማ ቢደረግላቸው የስራ ፈላጊዎችን ቁጥር እንዲቀነስ ለማድረግ ትልቅ አስተዋፅዖ ሊኖረው ይችላል። እለበለዝያ ስራአጥነት ቁጥሩ እያደገ መሄዱ የማይቀር ነው። መንግስት ለሀገር በቀሉ ባለሀብት ታክስን በሚመለከት ልዩ ፖሊሲ ሊኖረው ይገባል።
@targettube4968
@targettube4968 Сағат бұрын
መሬት የግል መሆን አለበት።
@walesebhat465
@walesebhat465 7 сағат бұрын
Productive is the best choice for the Government not high tax.
@BeoDonat
@BeoDonat Сағат бұрын
ችግር የሚያወሪልን መች ጠፋ
@ayanoteyika1392
@ayanoteyika1392 6 сағат бұрын
This man is brilliant. He deserves to be Ethiopia PM.
@wediofla3230
@wediofla3230 4 сағат бұрын
😃😃😃
@alexyimmer1335
@alexyimmer1335 4 сағат бұрын
አትሌት ሀይሌ መጀመሪያም ለካሰ በባለሙያ ባለሙያ አሰጠንተህ ወደ ሰራ እንደገባሀ --በርታ!!
@FasilGkiros
@FasilGkiros 11 сағат бұрын
እንዃን ተምረህ አላመጣህው ተመስገን በል
@sheikonagawo225
@sheikonagawo225 32 минут бұрын
It is the same here in America Haile. Do not be fooled.
@tewdroskaleb1030
@tewdroskaleb1030 2 минут бұрын
Haile, one of us but the legend, our icon, and an entrepreneur, self-taught and a self-made billionaire, a humble guy, we always look up to you. Never give up, despite the unbearable living and working conditions in Ethiopia, as you have consistently demonstrated to us on the track field. Wishing you health, more success, and a long life.👌🤞💪
@mershatessema1529
@mershatessema1529 2 сағат бұрын
ሀይሌ እግር ብቻ ሳይሆን ጭንቅላትም እንዳለው በተግባር አሳይተሀል::
@josexxvi
@josexxvi 5 сағат бұрын
ምንድነው የሚያስቀው ጋዜጠኛው ጀዝባ ለመሆኑ እያወራ ያለው ነገር ገብቶሀል!!
@walesebhat465
@walesebhat465 7 сағат бұрын
High taxes killing business . Not advicable.
@DanPiter-nb4uh
@DanPiter-nb4uh 12 сағат бұрын
Galana segera eyder yigemal Ethiopia gemach be gala ashebari!!!!!!!
@NigussieYetagesu
@NigussieYetagesu 11 сағат бұрын
Awo ewenet new yegize gudayi new hulume wede hege wedalebet yisededal aykereme.
@mesfinaddisu6161
@mesfinaddisu6161 10 сағат бұрын
አንተ እኮ ሀይሌ እንወድሀለን ነገር ግን ያው ባለጸጋ መንግስተ ሰማያትን አይወርስም የዜሮ ድምር ነው!!?
@ChuchuAlula
@ChuchuAlula 3 сағат бұрын
ተው እንጂ ድሀም ባለጠጋ በእግዛብሄር እርዳታ ነው ሚገባው ለሰው የማይቻል ለእግዛብሄር ይቻላል ይላል ሃብታም አይገባም አይልም
@aynalemgezu2066
@aynalemgezu2066 7 сағат бұрын
ኃይልዬ መነሻህን አትርሳ ጊዜ ያመጣው ሃብት ጤናህንና ዜግነትህን ሊያውከው አይገባም የምትበላው አንድ እንጀራ ነው የምትተኛው አንድ ክፍል ውስጥ ነው ሁለት እግር አለኝ ተብሎ ሁለት ዛፍ ላይ አይወጣም እንደእግዚአብሔር ቃል ያለኝ ይበቃኛል ማለት ብልህነት( ሌላው ቢቀር ግፊቷን ያስቀራል) ሐገር ወዳድ እንደሆንክ ብዙዎች ይመሰክራሉ አንተም ትለዋለህ የምትከፍለው ታክስ ተመልሶ አንተኑ ይጠቅምሃል(በተስተካከሉ ነፃ መንገዶች ላይ ትጏዛለህ/ እሳት አደጋ ቢደርስ በንፃ አገልግሎት ታገኛለህ/ ወንጀል ቢቃጣብህ ነፃ ጥበቃ ታገኛለህ...ወዘተርፈ) አንተ ግልፅ አድርገህ እንደገለፅከው ምንግሥት ዋነኛው ታክስ ከፋዮቹ እናንተ ናችሁ/ አገር ደግሞ መገንባት አለበት የከፈላችሁት ገንዘብ ደግሞ ባብዛኛው ጥቅም የሚሰጠው ለናንተው ነው(ከላይ በቅንፍ እንደገለፅኩት) በእግዚአብሔር ቃል ውስጥ "ያስጩነከኝ ለበጎ ሆነልኝ" የሚል አለ የዛሬው ጭንቀት ለነገ ብጎ ይሆናል በናንተ ፈር ቀዱጅነት ብዙ አዳዲስ ባለሃብቶችን እያፈራችሁ ነው/ እያገዟችሁም ነው/ ታግሳችሁ ተጨማሪ ባለሃብቶች ቢጨመሩ ጫናውን ይቀንሱላችሗል አንተ የፕሮፐርቲ ታክስ ከዚህ ወደዚህ ከፍ አለብን ያልከውን ፐርሰንቴጅ አውጣና የእንጀራ ዋጋ ከዚህ ወደዚህ ጨመረ የሚለውንየመሠረታዊ ፍላጎት ለውጥ ፐርሰንቴጅ አውጥተህ አነፃፅረው እናቱ የሞተችበትም እናቱ ወንዝ የወረደችበትም ህፃናት እኩል ያለቅሳሉ አይሆንም ከአክብሮት ጋር
@Addistoday
@Addistoday 3 сағат бұрын
thank you!
@tsion3656
@tsion3656 5 сағат бұрын
ያለህ ይበቃሀል ቁጥር አያቆምም ትንሽ አረፍ ብለህ ተዝናና ሁሉም ውስጥ መግባት የለብህም ደም ብዛቱም እረፍት ይፈልጋል
@ayelegelaneh7171
@ayelegelaneh7171 Сағат бұрын
ለየት ያሉ ሰዎችን ማዳመጥ ደስ ይላል።ደደብን መስማት ግን ለየት ያለ ሰው መስማት አይደለም ።
@BeoDonat
@BeoDonat Сағат бұрын
የሞትክ
@CalebAbera-b1o
@CalebAbera-b1o 4 сағат бұрын
ለትግራይ ህዝብ የበደልከዉ መቸሞ አይረሳም በአነተ እና እንዳነተ የመሰሉ ከሙቕ ቤታችን ወጥተን ቀርተናል ሀብታችን በርሰዋል ከ ሚልዩን በላይ ህዝባችን ሙተዋል ከ 70000 ሺ በላይ ሱዳን ካምፒ ተጥለዋል ትግራይ ዉሳጥ የለ ተፈናቃይ እንዲሆን በተቻለህ የበኩልህ አደርግሃል እና ድሮ እደዚህ አይነት ሰዉ መሆንህ ሳናዉቅ እንዳለ የትግራይ ህዝብ ይወድህ ነበር ልበ ሙሉ ትመስለዉ ነበር መቸ ነዉ ይቅርታ የምትጠብቀዉ?????
@ChuchuAlula
@ChuchuAlula 3 сағат бұрын
ለትግራይ ህዝብ ተጠያቂ ነገን ማየት ያቃተው ህወሃት ነው
@ethiochu
@ethiochu 3 сағат бұрын
ነብሰ በላ የህወሃት አመራሮችን ዉቀሰ
@ShodiplcSodi
@ShodiplcSodi 11 сағат бұрын
አይ ሀይሌ የሚሰማህ ሲኖር አይደል መንግስት ግን ግብፅዊ ነው ምስለኝ ኢትዮጲያዊ ን የሚያስቃየው በነገርችን ላይ ብልፀግና ብቻ አይደለም ከዚህም በፊት የነበሩ መንግስታት ችግር አለባቸው ኢትዮጵያ የተማር መራ ገጥሞት አያወቅም
@fitsumMana
@fitsumMana 12 сағат бұрын
አይዞሸ ገለቴ 😂ገና አብይ ያስርሃል !
@hssshggg8145
@hssshggg8145 15 сағат бұрын
go ahead comes around Kkkkkkkkkkk Kkkkkkkkkkk Kkkkkkkkkkk Kkkkkkkkkkk
@atakelthailu187
@atakelthailu187 Сағат бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@habtishjenbola367
@habtishjenbola367 12 сағат бұрын
ለምን አሀለን አትሄድም
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 12 сағат бұрын
ሀይሌ Pressure እንዳለበት ፊቱ ያስታዉቃል :ፊት ወፈርፈር ሲል አንዱ ምለክት ነው ::
@nigsen8206
@nigsen8206 11 сағат бұрын
😅😅ግፊቱን ላንተ ያድረገው።የሃይሌ ፊት ወፍራም ኣይደለም።ያንተ መሪዎች ግን ሰለሆኑ ነገርከን።😅😅
@birukabraham7285
@birukabraham7285 13 сағат бұрын
ከአሜሪካን ቀጥታ የተወረሰ የታክስ ስርዓት።ወይ አለመረዳት
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 12 сағат бұрын
የኛ ሀገር ችግር መሀይምነት ነው :: ማገናዘብ የለም..ኢትዮጵያ ደሀ ሀገር ናት ግን ድንገት ተነስተው ከተማ ማፍረስ ጀምረዋል. :: የፈረሰባቸውን ሰወች የት ያደርሱታል? ግንባታስ ከየት በመጣ ገንዘብ ይህ ሁሉ ይገነባል?ከህዝቡ በግብር እንዳይሉ ህዝቡ ደሀ ነዉ..ነጋዴዉም ጥቂት ነዉ::በዛ ላይ ንግዱ ደካማ ነዉ..በጭራሽ የማይሆን ነገር ነው..ኒውዮርክን ብንመኝም አቅም ስለሌለን መሆን አንችልም ::
@አንብስው
@አንብስው 9 сағат бұрын
ግብር ለሀገር እድገት ለብለፅግናችን ነው!
@ChuchuAlula
@ChuchuAlula 3 сағат бұрын
ስራ ውስጥ የለህም ወይም አልደረሰብህም
@targettube4968
@targettube4968 Сағат бұрын
ግብር ለጦር መሳርያ መግዣ ነው።
@YesuefeBehaga
@YesuefeBehaga 13 сағат бұрын
ክፈል አንተ ችጋራም
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 12 сағат бұрын
እናትህ ትበዳ ስንት ችጋራም ለማኝ ዘመዶችህን ባበላልህ ..ውሻ
@NigussieYetagesu
@NigussieYetagesu 11 сағат бұрын
Asebe semetawenet ayawatame Haile tekekele new yemyaweraw
@frezerkebe8164
@frezerkebe8164 10 сағат бұрын
ante koshasha kadre wesha ante ye chigaram zer...be kumeh yemotk
@antenehyeshiwas2596
@antenehyeshiwas2596 6 сағат бұрын
ስድብ ማንነትህን ቁልጭ አድርጎ ሲያሳይ ያደግህበትን ማህበረሰብና ቤተሰብህን ያሳፍራል
@ChuchuAlula
@ChuchuAlula 3 сағат бұрын
ብዙ ሰው በስሩ ያስተዳድራል ሰው አትዝለፍ
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 68 МЛН
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 93 МЛН