ሀይሚ ታሪክ ሰራች ልባም ሴት ተሳካልን🌺💘💞👌የብሩክ ትህትና

  Рет қаралды 1,656

Hanicho Tube ሀኒቾ ቲዩብ

Hanicho Tube ሀኒቾ ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 57
@hanichotube
@hanichotube 16 сағат бұрын
የጨረቃ ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ👌 ሀይሚ የኔ ልባም ሴት ህልምሽ ተሳካ💪 ደስ ብሎኛል እልልልልልልልልልልል🥰
@drr8432
@drr8432 3 сағат бұрын
ተመስገን ከዝህ በላይ ደስታ የለም ሰዉ ስደስት ደስስ ይለኛል 💕💕💕💕👌
@seadebinteslam6568
@seadebinteslam6568 15 сағат бұрын
የጋሺየ ፖራክ የቡራየ ደንጋጤ የፈጣሪ ያለህ ጠንካራና አስተዋይ ሴት ለራሶም ለቤተስቦም ክብር አላት ሀይሚየ ስታጎርስው ያያት አሰተያየት ድንጋጤ በተደጋጋሚ እያየሁ እስቃለሁ ጋሺዪ መልካም ስው እድሜና ጤና ይስጣቸው
@hanichotube
@hanichotube 9 сағат бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ በጣም እኔ ስንቴ አየሁት😂
@ElsaWubit
@ElsaWubit 16 сағат бұрын
ማሪያምን እንዴት ደስ እዳለኝ ሀይሚየ ጀግና ሴት ነሽ የምር ❤❤❤❤❤
@hanichotube
@hanichotube 16 сағат бұрын
እህቴ በጣም እንኳን ደስ አለሽ ❤❤
@SeadaAbdu-m4s
@SeadaAbdu-m4s 16 сағат бұрын
ሀኒዬ የኔ ውድ እንደት ነሽ ዛሬ ብሩኬ አሳዘነኝም አኮራኝም የኔ ወንድም አንገቱን እንደደፋ ቪድዮ አለቀ 😂 በጣም ደስ ብሎኛል🥰
@hanichotube
@hanichotube 15 сағат бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ በጣም ብሩክ አንገቱን እንደ ደፍ ቪዲዮ አለቀ ደስ ብሎኛል የምር 😂ስታጎረሰው ጭራሽ አፍረ እረ ሀይሚ 😂😂❤❤❤
@ZTEZtee-p8r
@ZTEZtee-p8r 16 сағат бұрын
ሰላም ሀኒቾ አንችም እንኳን ደስ ያለሽ ደስ ብሎናል ተሳካልን ልባም ሴትን ማን ያገኛታል እግዘብሔር ይመስገን ብሩኬ የእኛ አንደበተ ርቱዕ ጨዋ ያሳደገው የጨዋ ልጅ ጨዋ አደራውን በክብር ተቀብሎአል ደስታችንን እያጣጣምን ነው
@hanichotube
@hanichotube 16 сағат бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ዋውውው እንኳን አብሮ ደስ አለን ምኞት ተሳካ እውን ሆነ ድስ ብሎኛል ❤
@ለበሮትፍረኮ
@ለበሮትፍረኮ 3 сағат бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ጋሽዬ በጣም መልካም አባት ነው እድሜና ጤና ይስጥልኝ❤❤❤
@hanichotube
@hanichotube 3 сағат бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ
@hayatuu
@hayatuu Сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደህና መጣሸ የጋሻዬ ፖራክ ያሰደነግጣል😅 ደሰ የሚል ቆይታ ነበራቸዉ 👍👍🙏እግዚአብሔር ፍቅር ይጨምረላቸዉ
@Rozaguraga
@Rozaguraga 2 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@YalfalYal-st3eb
@YalfalYal-st3eb 16 сағат бұрын
Lelele Lelele lelele lelele biruk basaq naw madame ❤❤❤❤B❤❤❤❤H❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@hanichotube
@hanichotube 16 сағат бұрын
ዋውውውውው ደስ ብሎናል❤❤
@ethioonline-iv4lq
@ethioonline-iv4lq 15 сағат бұрын
Haniye ❤biruk & haymi wow🥰👌
@hanichotube
@hanichotube 5 сағат бұрын
አገሬ በጣም ደስ ይላል
@ሀምዲያቢትከማል
@ሀምዲያቢትከማል 16 сағат бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ❤❤❤❤❤❤
@kershfood8611
@kershfood8611 15 сағат бұрын
أعجبتني جدا ربي يسعدك ويحفظك ويحفظك كل شر ويبارك في عمرك ❤
@UmmShahadTube
@UmmShahadTube 16 сағат бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ❤❤
@hanichotube
@hanichotube 16 сағат бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ
@hawawussen
@hawawussen 16 сағат бұрын
አልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉የኔውድድድድድድድ❤❤❤
@marfaalbloosgi9460
@marfaalbloosgi9460 6 сағат бұрын
እኳን ደስስስ አለን ወላሂ በጣም ደስስስስ ነዉ ያለኝ ጋሺዩ የኔ ኩሩ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hanichotube
@hanichotube 5 сағат бұрын
እንኳን አብሮ ደስ አለን
@winniea9803
@winniea9803 16 сағат бұрын
❤❤❤❤❤ በጣም ነው ደስ ያለኝ
@hanichotube
@hanichotube 16 сағат бұрын
እኔም በጣም የምር ❤
@kidan5256
@kidan5256 16 сағат бұрын
እግዚኣብሄር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እንኮን በሰላም መጣሽ ሀኒቸየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊😊😊
@hanichotube
@hanichotube 16 сағат бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ❤
@drr8432
@drr8432 3 сағат бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ሀኒዬ 😘😍ጋሺዬ የኔ አባት ስቆጡ እዉነት መስሎኝ እንደት እንደደነገጥኩኝ መጨረሻዉ ደሰ ብለኛል ስለተፈቀደላቸዉ ሀይሚዬና ብሩኬ የልጅ አዋቅወች አስተዋዮች ሰዉ አክባርዎች ከቤተሰብ ትእዛዝ ማይወጡ ፀባይ ሰናዮች ልባሞች ቢቻ ሁሉ ነገር አማልቶ የሰጣቸዉ ናቸዉ ።ኣባታችንም ሀይሚዬንም ብሩኬዬም ሁላቸዉም ረጅም እድሜ ከጤና ይስጣቸዉ🙏🙏🙏💚💚💚💕💕💕💕👌👌👌💪💪💪
@hanichotube
@hanichotube 3 сағат бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ የኔ እህት የአንች ኮመንት ሁሉም ቦታ ላይ ሳይ ያስደምመኛል አንች ማለት ሰውን በሚስረው ልክ ብቻ ሳይሆን የሰው ልጅ ሰው ስለሆነ ብቻ ክብር ያለሽ ነሽ ፍጣሪ ዘርሽን ይባረክው እኔም በጣም አመስግናለሁኝ
@drr8432
@drr8432 3 сағат бұрын
@@hanichotube ኣሜን ፫ የኔ ዉድ እህት ለሰዉ ልጅ ክፉ ማትመኝ የሰዉን ደስታ ምትፈልግ ምሪጥ ጀግና ባየችዉ ነገር ተስፋ ማትቆርጥ ጀግና እህት ነሽ እኔም እወድሻለሆ አመሰግንሻለሆ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ ስራሽን ዘመንሽ ሁሉ ይባርክልሽ🙏💚
@hanichotube
@hanichotube 3 сағат бұрын
@@drr8432 አሜን የኔ እህት እኔ ስለ አንች መግለጽ አልችልም የትም ቦታ ላይ የትኛም ዩቱበር ኮመንት ሀሳብ አያለሁኝ ለምትናገሪው ነገር እጅጉን ትሁት ነሽ ሲበዛ እናማ እኔ በጣም ነው የምወደሽ የማክበርሽ የኔ ቅን ክበሪልኝ
@drr8432
@drr8432 3 сағат бұрын
@@hanichotube 🙏💚😘💕👌
@sandflove
@sandflove 12 сағат бұрын
እስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ የሀገራችንንም ሰላም አላህ ይመልስልን ጥሩ ቆይታ ነበር በርቺ ውደ
@hanichotube
@hanichotube 5 сағат бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ
@adenilfu2166
@adenilfu2166 16 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@HhHh-or5gz
@HhHh-or5gz 16 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@legesmola6015
@legesmola6015 15 сағат бұрын
ስላም❤❤❤🎉🎉🎉❤❤
@obisesalalee
@obisesalalee 16 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@للا-ز8ر
@للا-ز8ر 16 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@nebyathagos3456
@nebyathagos3456 16 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@ዞማነሽtube
@ዞማነሽtube 3 сағат бұрын
ሰላም ሃኒቾ እዴት ነሽ ሰላምና ፍቅር ያብዛለን በውነቱ ሁለቱ ጥዶች ምርጥ ናቸው
@hanichotube
@hanichotube 3 сағат бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ
@SarahSarah-hs3je
@SarahSarah-hs3je 8 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@FerhiwotTaddese
@FerhiwotTaddese 8 сағат бұрын
እንኳን ደሰአለን ሐኒቾ በጣምደሰብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hanichotube
@hanichotube 6 сағат бұрын
የኔ ውድ እንኳን አብሮ ደስ አለን እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል
@Meribsrat
@Meribsrat 16 сағат бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@moonmadina1469
@moonmadina1469 16 сағат бұрын
ሀኒ እኔኮ ጋሽየ እንደሚፈቅዱ እርግጠኛ ነበርኩ ግን ጨንቆኝ የነበረው ብሩኬ እንዴት ብሎ እጋሽየ ፊት እንዴት ብሎ እንደሚሄድ ነበር ስለሚፈራ ማለት ነው።ሢሸማቀቅ ሣየው ያሣዝነኛል።
@hanichotube
@hanichotube 16 сағат бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ እንኳን ደስ አለህ በጣም ደስ ብሎኛል ምኞታችን እውን ሆነ ልክ ነሽ እኔም ጨቆኝ ነበር የብሩክ ነገር አቤት ትህትነው ብሩክ ሀይሚዬ እደለኛ ነች የምር ፍጣሪ አይለያቸው ❤❤❤
@ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ
@ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ 2 сағат бұрын
ሀኒ እንደት ነሽ እንኳንም የቀብራራው ደጋፊ ሆንኩ ግን ታምኔል ላይ እወደዋለሁ የሚለውን አይቸ ሳላሳልፈው ቀስ ብየ ነበር ያየሁት ብሩክ ሲመጣ ጋሽዬ ፕራንክ ሲያደርጉት ከቡራ ጋ አብሬ ነዉ የደነገጥኩት እፉፉፉፉ የአሏህ የብሩክ ሰነስረአት አስደማሚ ነው እስኪ ብሩክንም ሞራል ስጡት ሀይሚ ሳትሆን የትናንቱን ሚና የተጫወተው ብሩክ ነው ሲስ ብቻ ታቅብጠው ብሩክን የምር ጀግና ልባም ወንድ በዝምታው ገዳይ ሀይሚ ብሩክ እዳምናት ነበር ጋሽዬን አግኘው ያለችው ጋሽዬና ብሩክን የማገናኘት አላማ አልነበረም አሳምኒያቸው እንቢ አይሉሽም ስላላት ነው አድገናኙ ያደረገችው ነገር ግን ምንም ነገር እደማይፈጠር አውቄ ነበር እኔ የመሰለኝ ሀይሚ አያልቅብሽ ፕራንክ አድርጋ ጋሽዬ ደግሞ ብሩክን ሊያመሰግኑ አደራ ሊሰጠው ይሆናል ነበር ያሰብኩት ነገር ግን ጋሽዬ እውነትም አምረው ነበር ብሩኬ ጀግና ቃል አጣሁለት በዝምታው ገዳይ በትህትናው ማርኮ በንግግሩ አስደምሞ በድል ፈተናውን ተወቶ ሚስቱን ይዞ ላሽ አለ በክብር ያሳላም የኔ ቅልስልስ እሙሽዬ ልጅ አሳድገሻል ጀግና እናት መባል ያስብሻል ቃል አወጣጥ ስነ ስረአት አደብ ለሰው ልጅ ያለው ክብር አንገቱን ደፍቶ ጋሽዬ እድለኛ ነወት የምር አንቱ ሲል ሲያምርበት አይሳሳተውም እንኳ አንዳንዱ አንደዬ አንተ አንደዬ አንቱ ይላል የብሩክ ልዩ ነው ቅመምዬ የብረት መዝጊያ የመሰለ አመለ ሸጋ አማች መዝርጣለወታለች ጋሽዬ ሀይሚዬ ብሩኬን ተከባከቤ እድለኛ ሴት ነሽ የምር የዘመኑ ምርጥ ጀግና ወጣት ብየዋለሁ አያችሁ ጉዳዩ በቤተሰብ የታወቀ ነው እዚህ ሚድያ ላይ ፍቅርህን ግለፅላት ቀለበት አድርግላት እያላችሁ የምደርቁ አሁንስ ምን ትሉ ቀለበት አድርግላት የሚል አይጠፋም መቼም ክክክ ቀለበት የጣት ሸክም ነው ልብን አያስርም አፈቅርሻለሁ ብሎ መናገር ብዙ በማውራት ተግባር አይሆንም ብሩክ በክብር በባህሉ መሰረት ነዉ መጓዝ የሚፈልገው ፍቅሩን በተግባር ነው የሚገልፀው ጋሽዬ እርጅም እድሜ ይስጠወት ሀይሚ ና ብሩክ አሏህ ከአይን ይሰውራችሁ
@HHh-o6d
@HHh-o6d 16 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@HdVr-fr3dk
@HdVr-fr3dk 16 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hanichotube
@hanichotube 15 сағат бұрын
እንኳን ደስ አለሽ❤❤
🦋ጋሽዬ እና ብሩኬ ተገናኙ ሀይሚ የትም አትሄድም አለው😭
30:13
ቡቼ ተናደደብን ለምን ትታቹኝ ሄዳቹ አለ 😂😂
9:28
Dav tube 16 ዴቭ ቲዩብ
Рет қаралды 1,5 М.