@BirukTubeብሩክእና ሀይሚን ሀብቃል💞💍👌አስገባቸውተጣምራችሁ አሳዩን ተመረቁ

  Рет қаралды 909

Hanicho Tube ሀኒቾ ቲዩብ

Hanicho Tube ሀኒቾ ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 43
@hanichotube
@hanichotube 3 күн бұрын
የሀብ ምርቃት በደፍነው የተመቼው ብቻ👌💞💞👌 በላይክ ተሎ ስርታችሁ ተመስገን ነው👍👆👂👂
@MekiyaTube
@MekiyaTube 3 күн бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ 👌👍😍አዋን ቶሉ ተጣመሩ ብሩኬና ሀይሚዬ 👍👍❤❤❤💝ቃልኪዳን ይሰርላት የምትሉ ላይክ 😍😍😍😘
@hanichotube
@hanichotube 3 күн бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ
@nanibelete8583
@nanibelete8583 3 күн бұрын
እኔ ብቻ ይስማልን ምርቃቱን ፈጣሪ❤🎉❤🎉
@hanichotube
@hanichotube 3 күн бұрын
አሜን እህቴ
@shtayegbereslase3639
@shtayegbereslase3639 3 күн бұрын
ሰላም ሀኒቾዬ እንኳን በደና መጣሽ በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው ያቀረብሽው ውዴ በርችልኝ ❤❤🙏🙏
@ZTEZtee-p8r
@ZTEZtee-p8r 3 күн бұрын
ለሀይሚዬ አስተማማኝ አማች ዋው አለሁልሽ አላት ደስ ይላል እንዲህ አይነት ፕራንክ እንደማይሰሩ ቃል ገቡልን ጭንቀት ደህና ሰንብት እርፍ በናፍቆት እንመለከታቸዋለን
@hanichotube
@hanichotube 3 күн бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ በጣም ነገሮች አንድ በአንድ እየቀለሉ ወደ መልካም ነገር እየመጡ ነው ደስ ይላል
@የብልጫTubeየበድዉልዲሚከት
@የብልጫTubeየበድዉልዲሚከት 3 күн бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት በጣም ድንቅ የምርምለው መታዋለሁ❤❤
@hanichotube
@hanichotube 3 күн бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ
@MariamSorry-m6q
@MariamSorry-m6q 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉HB❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@hshjsjhshsjja7490
@hshjsjhshsjja7490 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ቅመምአሳቅችኝዛሬ😂ሴትእዙአይጣአለች😂ሁለት😂እናተንእፈራለንአላለችም😂❤❤❤ሀይሚዬ❤🎉የህማለትእናተሳታገቡእኛደበለንማለቶእኮነዉ😂❤🎉
@hanichotube
@hanichotube 3 күн бұрын
ሀሀ እኮ በሳቅ ነው የሞትኩት ሀይሚ በጣም ነው ዘና የምታደርገን
@መዲናዩቱብTube
@መዲናዩቱብTube 3 күн бұрын
wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞🔐🔐
@shita9421
@shita9421 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@YalfalYal-st3eb
@YalfalYal-st3eb 3 күн бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hanytwin
@hanytwin 3 күн бұрын
ሰላም ሀኒቾዬ እንኳን ደና መጣሽ ልክ ነው ፕራንክ ሳቅ ጨዋታ ሲሆን ደስ ይላል በጣም ደስ የሚል ፕራንክ አሰራር አለ እንደዛ መስራት ይችላሉ አንቺማ ከዚህ በላይ ምን ታደርግያለሽ ሁሉንም ታበረታቻለሽ ይልቅ አንቺን ደገፉ ያድርጉሽ ሀኒቾዬ በአዲስ ቪዲዮ እንጠብቃለን በርቺ❤❤❤❤
@hanichotube
@hanichotube 3 күн бұрын
አመስግናለሁ ሀንዬ
@nebyathagos3456
@nebyathagos3456 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Zedhabeshawit30
@Zedhabeshawit30 3 күн бұрын
ሰላም ሰላም ጤናይስጥልኝ በሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ አሪፍ ቆይታ ነበረ ውድድድድድድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hanichotube
@hanichotube 3 күн бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ
@ሽቅርቅሯ7582
@ሽቅርቅሯ7582 3 күн бұрын
my ጨረቃ ፋሚሊ❤❤❤❤❤❤
@SarahSarah-hs3je
@SarahSarah-hs3je 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉
@hawawussen
@hawawussen 3 күн бұрын
የኔውድች❤❤❤❤❤❤❤❤
@Gezginci35
@Gezginci35 3 күн бұрын
Watching 😊
@hanichotube
@hanichotube 3 күн бұрын
Hope you enjoyed it!
@AsA-z9f5h
@AsA-z9f5h 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MisterDd-u9d
@MisterDd-u9d 3 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@gaadisajaalalaa1117
@gaadisajaalalaa1117 3 күн бұрын
Bagaa nagaa dhufte qalii namaa yadaa barumsa gudda ofii keessa qaba Jabbadhu sanyii bayyee nama tola akkamitu itti fufu Yadaa garii fide dhufte qalii nama jabbadhuu itti fufu❤❤❤
@hanichotube
@hanichotube 3 күн бұрын
Thanks more
@للا-ز8ر
@للا-ز8ر 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@adenilfu2166
@adenilfu2166 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😍😍👌👌👌👌👍👍
@ዞማነሽtube
@ዞማነሽtube 3 күн бұрын
ሰላም ሃኒቾ ውድ የመውድሽ ማየ
@PhillipMoon
@PhillipMoon 3 күн бұрын
እኔ ብቻ ይስማልን ምርቃቱን ፈጣሪ
@hanichotube
@hanichotube 3 күн бұрын
ሁላችንም ነው
@moonmadina1469
@moonmadina1469 3 күн бұрын
የሀብትሽ ምክርና ቁጣ ተመቸኝ። ደስ የሚሉ ቤተሠቦች ናቸው።ጥያቄውን መጠየቅ ትችላለች ከምትጠራጠር ግን መጠየቅ ያለባት ከካሜራ ጀርባ ቢሆን ጥሩ ነው።ብሩኬን ሁልግዜ ካሜራ ደቅና ባታሣቅቀው ብየ አስባለሁ።
@hanichotube
@hanichotube 3 күн бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ በጣም ምርጥ መከታ የሆነ ወንድም ነው ትክክል እኔም የምለው ሀይሚ ጥያቄዋን ከካሜራ ውጭ መሆን አለበት በይፍ ከሆነ ግን ሚዲያ የያዘው አይለቅም ብሩክ ከመሳቀቅ ይድናል በቃ የፍቅርቻውን የምራፍ ጉዞ ለራሳቸው ብቻ ግልጽ ይሁን
@ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ
@ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ 3 күн бұрын
ሰላም ሀኒ እነዚህ ውብ ቤተሰቦች ፏ ፈሽ አሉ እደዚህ ነው የሚያምርባቸው ሀይሚ ዛሬ በድፍረት አንለያይም አይደል አላለችም ወደ ልቧ ካውያ ዘወር ብላ በዋርሳዋ ፊት ክክክክ ሴት ሳይ ነው የምናደድ አለች ያለ መናደድ አይቻልም ቆንጆ ማፍቀር መከራ ነዉ ለዛውም የእሙሽዬ ቀብራራ ሁሉን አሟልቶ የሰጠው በብሩኬ ቅመምዬ ከአንች ውጭ ማንም ልቡን አይሰርቀው ሀሳብ አይግባሽ ዛሬ እማ ስንቶቹ ተዋረዱ አወራናት በቴክስት እያሉ ሲያወሩ የነበሩ ሁሉ የሰው ክፋት የሀይሚ መከታ ዋርሳዋ ወለዱ ክበዱ አላለም ሀብ በቤታቸው ጠፍተዋል ኋላ ቀር እያበረታቱ ነዉ አሏህ ከሰው አይን ይጠብቃቸው ስስት ብየ ልሞትላቸዉ ነዉ የሚድያው ድምቀት ሀኒ ከዚህ ብኋላ ኮሽታ አንፈልግም ሀይሚ ጥያቄዋን ከካሜራ ጀርባ ታድርግ የሷ ምርኮኛ ብሩኬን አታጨናንቅብን ከሷ ውጭ ማንንም አያይም ጨዋ የዘመኑ ቀብራራ ወንድ ነዉ ጭቅጭቅ አታብዛበት አሁን ወደ ነበረችበት ተመልሳለች ጎሽ ቲቢቷ ጠፍቷል የተግባር ሰው የልቧ ካውያ ባላሰበችው ሰፕራይዝ አደረጋት አይደል በቃ እርቅ ወርዷል የነፃነት ሰርግ አለባቸው ሰሞኑን
@hanichotube
@hanichotube 3 күн бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ሀያዕ እንዴት ነሽ ስለ እረጅም ኮመንሽ አመስግናለሁኝ እውነት ነው ብሩክ ከሀይሚ ውጭ ሌላ አያም ጨዋ ልጅ ነው ዛሬ ሀብትሽ እውነቱን ቁጭ አደረገ በቃ ተሎ ተለወጡ እና ውለዱ አለ ይህ ነው እውነቱ
@DhcF-b7f
@DhcF-b7f 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@زمزم-ش4ه
@زمزم-ش4ه 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@layshrm
@layshrm 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AsdAsd-sz1qg
@AsdAsd-sz1qg 3 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
💫መረቁኝ እና ዳሩኝ እናቶቼን አስደሰትኳቸው😍🥰
16:40
HASSEN TUBE | ሀሰን ቱዩብ
Рет қаралды 10 М.
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
ቡቼ ተናደደብን ለምን ትታቹኝ ሄዳቹ አለ 😂😂
9:28
Dav tube 16 ዴቭ ቲዩብ
Рет қаралды 1,5 М.
ድንገት ጥላቸው ሄደች // አባት አለም
12:46
ፈገግታ Tube
Рет қаралды 1,6 М.
🦋ጋሽዬ እና ብሩኬ ተገናኙ ሀይሚ የትም አትሄድም አለው😭
30:13
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН