ሀይልዬ ሀዘኔን ቀይራልኛለች አለ ❤

  Рет қаралды 42,938

haileye royal

haileye royal

Күн бұрын

Пікірлер: 277
@haileyeroyal2127
@haileyeroyal2127 19 күн бұрын
ደስታዬን ስለመለሰችልኝ አመስግኑልኝ 😄 ፈታ እያልኩኝ ነበር የከረምኩት
@ሂዊቾ
@ሂዊቾ 19 күн бұрын
አጥብቀህ ያዝ ሀይሉሻ😂❤🎉ወደናታል ታምራለች ደግሞ
@heywet
@heywet 19 күн бұрын
Bederesebeh neger enaznalen. Gen be Helu ena Endalk mehal ategbaben. Ahun gen subscribe adregehalew
@UmMehir
@UmMehir 19 күн бұрын
ወይኔ ልጅቱ ስታምርርር❤❤❤❤
@FafeSeid-t5x
@FafeSeid-t5x 19 күн бұрын
አግባት ሀይልየ
@mhirat
@mhirat 19 күн бұрын
@@haileyeroyal2127 ጥበሰት የምትሉት 👍💪💪
@matiwoswendimumatiwoswendi5090
@matiwoswendimumatiwoswendi5090 19 күн бұрын
ይሄ ደስታህን ነበር የምፈልገው ወንድሜ ደስ ብሎኛል❤
@tigisitbekana8489
@tigisitbekana8489 19 күн бұрын
እርግት ያለችነች በአይማኖቶ ጎበዝነች ጠበቅ አርገክ ያዛት አይልዬ
@Aynalove3382
@Aynalove3382 19 күн бұрын
ሀይልዬ ወድሜ የመጨረሻ ያድርግልህ የልጆችህ እናት ያድርግልህ መልካም ሚስት ለባሏ ዘውድ ናት 👌👌👌ብዬሻለሁ❤❤
@samritube645
@samritube645 19 күн бұрын
*በል ቆፍጠን በል ሀይልዬ መንፈሳዊ ቦታ የምትመስድ ሴት በቀላሉ አትገኝም በሰአቱ ወደትዳር ግባ ልጅትዋ ደግም ስታምር ልቅም ያለች ቆንጆ ደግም ጸጉርህን አሳጥረው ምን መስለሀል ሄርሚዬ የኔ ውድ ሁሌም ቀሚስ ልበሽ እሺ*
@zufetube1981
@zufetube1981 19 күн бұрын
በመልካም ስፍራ መልካም ነገር ይታፈሳል እግዚአብሄር ሊክስህ ሲል በመልካም ነገር ይክሳል ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ❤❤
@meskiab9917
@meskiab9917 19 күн бұрын
አንዳንድ ሰዎች ተነስተን እዳንቆም አድርገው ሰባብረው ይጥሉናል እግዚአብሔር ደሞ የእንደገና አምላክ ስለሆነ ያልጠበቅነውን የማናስባቸውን ሰዎች እንደ መላአክ አድርጎ ወደኛ ሂወት ያመጣና በአዲስ አቅም ጉልበት በረከት መልሶ ያቆመናል ሀይልዬ ከዛ መጥፎ ግዜ እግዚአብሔር በጥሩ ነገር ስለካሰህ ደስስ ብሎናል ደሞ ታምራላቹ ይመቻቹ
@ተዋሂዶ
@ተዋሂዶ 19 күн бұрын
እውነተኣና ጥሩ ትክክለኛ ጓደኛ ወደ ክርስቶስ ያቀርባል ሀይልዬ በሀዘንህ አብራህ የነበረችን ልጅ ተንከባከባት❤❤❤❤❤❤
@lisayetsega
@lisayetsega 19 күн бұрын
ይቺን ቆንጆ ልጅ ደግሞ በነዚያ ደስ በማይሉ ፕራንኮች፣ በተረብ እንዴታታክታት።
@Channel-qe9mn
@Channel-qe9mn 19 күн бұрын
ሀይሊዬ በፍቅር መጉዳት ከባድ ነው ስታምር ደሞ ልጅቷ ❤ አይ እኛ በቃ ምን እያሰባቹ ነው😂
@MeskeremHailu-sx6ob
@MeskeremHailu-sx6ob 19 күн бұрын
ሀይልዬ ሁሌም ደስይበልክ ሁሉም ያልፋል ልጅ ታበጣም ቆጆናት❤❤❤❤❤
@lisayetsega
@lisayetsega 19 күн бұрын
ጸጉሯ ያምራል እኮ በጣም! እኩል የሆነ ቆንጆ ጸጉር ነው ያላት።
@ZinetM-m5z
@ZinetM-m5z 19 күн бұрын
😢ሰው ማለት በችግርህ ግዜ የማይሸሽ የመያፅናናህ ነው ደስ ይላል ተጣመሩ
@mhirat
@mhirat 19 күн бұрын
ወው ውበት ብሎ ዝም ❤❤❤❤
@merd24
@merd24 19 күн бұрын
አሁንም ተስፋንህን በፈጣሪ ላይ እንጅ በሰው ላይ አታድርግ
@Mimilove-c4k
@Mimilove-c4k 19 күн бұрын
ሲከፍህ ወደ ፈጣሬ ፀልይ ሁሉም ያልፍል የማያልፍ ጊዜ የለም❤❤❤❤❤
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs 19 күн бұрын
እንዴ ሀይልዬ የሰዓቱ ነገር አስተካክል እንጂ 🙄🙄🙄 ደሞ ቆንጅዬ ናት የምር 😘😋😋
@munaabdu7359
@munaabdu7359 19 күн бұрын
💞ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ኃይልዬ እኔና ቤተሰቤ እንወድሃለን💕
@ShalomMitiku
@ShalomMitiku 19 күн бұрын
ወይኔ በጣም ደስ አለኝ ጌታን ❤❤❤❤ ደስ ብሎት ሳይ ደስ አለኝ ተስፍሽ ደሞ ካሜራማን ሳይሆን ወንድምህ ነዉ
@mulugetahunegnaw-q2j
@mulugetahunegnaw-q2j 18 күн бұрын
ሀይልዬ አፈስክ ፈጣሪ ክሶሀል ከዚ በኃላ ጠበቅ አርግ።
@سلامهحبشي-ك3ب
@سلامهحبشي-ك3ب 19 күн бұрын
እንኳን ደስ ኣለህ ወንድሜ❤❤ልጅትዋ ቆጅየ ናት ተከባከባት❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SeneduSena
@SeneduSena 18 күн бұрын
ደስ የሞትል ልጅ ሀይልዬ ያርግልህ
@kopreesa8674
@kopreesa8674 18 күн бұрын
እውይ ስታምር ልጅቷ እውነት እዳይኋት ነው የወደድጓት እርጋታዋ አለባበሷ በመንፈሳዊ ነገር ያለሽ አቋም ደስ ይላል በተረፈ ታምራላቹ❤
@ተዋሂዶ
@ተዋሂዶ 19 күн бұрын
ልጅቱ ቅመም ናት ❤❤❤❤❤❤
@TigistBereka
@TigistBereka 18 күн бұрын
በስዋ የመጣ sebscrib አረኩህ የውነት ምርጥ ሴት ነች
@ጧፍ
@ጧፍ 18 күн бұрын
እርግት ያለች ደስ ስትል
@BanchuShifarawGelaw
@BanchuShifarawGelaw 19 күн бұрын
ሀይልየ 🎉🎉🎉🎉 ተረጋጋ እና ፀልይ እግዚአብሔር ቤት የተገኘ ሰው ውድ ነው
@tigraytigray5893
@tigraytigray5893 19 күн бұрын
ሀይልየ በጣም ነው የምወድህ አሁንም ተስፍህን በፈጣሪ ☝️አንጂ በስው አታድርግ ጭራሽ❤️❤️
@EymanAbdoo-oi6ts
@EymanAbdoo-oi6ts 18 күн бұрын
እኳን ደስ አለህ ወድሜ ደሞ ከዚ ቦሀላ አትጥፋ ቶሎ ቶሎ ኑልን❤❤
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 19 күн бұрын
አለባበስ 👌ወደመንፈ😢 ሲወት የምትወስድ ሴት ወንድ እወዳለሁ ተባረኪ ማሬ❤❤❤
@genifkr-w1y
@genifkr-w1y 19 күн бұрын
እንኳን ደስታክ ተመለሰልህ 😥 በጣም ነበር የምታሳዝነኝ💖💖💖🥰🥰🥰
@የዩትብዘበኛዋነኝዋፍሩኝ
@የዩትብዘበኛዋነኝዋፍሩኝ 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉ደስ ስትሉ በሉ ተጋቡ እናጣምራቸዉ እንዴ ቅመሞችዬ ያዉ ስራችን ነዉ ብየ ነዉ😢😂😂😂
@tegestdajane8158
@tegestdajane8158 19 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂 ተጋቡ
@ሀገሬLove
@ሀገሬLove 19 күн бұрын
እኛ ለማጣመር ማንም አይደርስብን😂😂😂😂😂😂😂😂ደምሪኝ ውዴ❤
@ሚኢ
@ሚኢ 19 күн бұрын
ተባብረን እናጥርምራቸወወ😂😂😂
@የዩትብዘበኛዋነኝዋፍሩኝ
@የዩትብዘበኛዋነኝዋፍሩኝ 19 күн бұрын
@@ሀገሬLoveእኮ ለዚህማ ማን ብሎን 😃😃😃 እሺደመርኩሽ💝
@ሀገሬLove
@ሀገሬLove 19 күн бұрын
@@የዩትብዘበኛዋነኝዋፍሩኝ አመሰግናለሁ ማሬ😘😘😘
@mominahussen3844
@mominahussen3844 19 күн бұрын
በል ጠበቅ አድረሰገህ ያዝ ወድሜ ካመለጠች አለቀልህ ወደዎላ እንዳትመለስ❤❤❤❤
@LeoLe-r2mፅጌ
@LeoLe-r2mፅጌ 18 күн бұрын
ምርጥ ልጅ ናት❤❤❤
@KereTenaw-vd9no
@KereTenaw-vd9no 19 күн бұрын
ይችልጅ በጣምነዉ የምታምረዉ ታላገባት ችግር አለበት ማለትነው
@ሀይሚሻፉምሊ
@ሀይሚሻፉምሊ 19 күн бұрын
😅😅
@Ruki-v3q
@Ruki-v3q 19 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@saAda9387
@saAda9387 18 күн бұрын
ስታምር ማሻአላህ ፀጉሯ ደሞ በጣም ነው የማምረው❤❤❤❤❤❤
@ErstieGebreyes-g1w
@ErstieGebreyes-g1w 18 күн бұрын
እሰይ እንኮን ደስ አለክ ፈጣሪ ቀን አያልቅበት ካሰክ ቆንጆ ረጋ ያለች ለአንተ ያለውን ሰጠክ
@habtu1763
@habtu1763 19 күн бұрын
እንኳን ደስታህ ተመለስክ አይዞህ ጠንከር በል 😍😍😊
@ብሩኬ-የ5ቸ
@ብሩኬ-የ5ቸ 19 күн бұрын
ያጣፍጥልህ ግን እንደባለፈው ስታነባ ማየት አልፈልግም ብራዘር👌👌👍
@birhanuzerihun9973
@birhanuzerihun9973 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእምነትቷ ጎበዝ ነች እግዚአብሔር እያመሰገንክ ያዛት ሐይልዬ ደግሞ በዛ ፕራንክህ እንዳታስደነግጣት አደራህን እግዚአብሔር ያጽናችሁ
@Rahel-p4g
@Rahel-p4g 19 күн бұрын
እውነት ነወ አንዳንዱ ሰባብረውን ይሄዳሉ እ/ግር ያበርታክ
@Salam-o3e4n
@Salam-o3e4n 19 күн бұрын
አይልዬ አይክፋክ ደስታክ ደስታችን ነው አትጥፋ አሺ
@meseretmesi5010
@meseretmesi5010 19 күн бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ወንድሚ❤❤
@Samera-d7j
@Samera-d7j 19 күн бұрын
ይቺደሞ ማናት ገዬት።ወደዬት😂😂😂😂
@GaboTaye
@GaboTaye 18 күн бұрын
ሰው ማለት በችግርህ ግዜ የማይሸሽ የመያፅናናህ ነው ደስ ይላል ተጣመሩ
@amaneamane-yd8eg
@amaneamane-yd8eg 19 күн бұрын
በ ቤተክርስቲያን ስርዓት ተጋቡ የ ምድያ ሴት ተረጋት እባክህ ሙዚቃ አተስጨፍራት የ ምድያ ሴቶች ዜሮ ናቸዉ ❤❤❤
@ፍቅር-ሰ9ፀ
@ፍቅር-ሰ9ፀ 19 күн бұрын
ስታምር ደግሞ ❤❤
@hsdsdsd6349
@hsdsdsd6349 18 күн бұрын
❤❤በጣም ቆንጆ ሴት ማለት ናት በፍቅር ኑሩ ደስስስ የምትል 😊😊
@Fatima-j6r5q
@Fatima-j6r5q 19 күн бұрын
ወደናታል ሀይልየ😅😅😅😅
@FrehiwotGirma-le2wz
@FrehiwotGirma-le2wz 19 күн бұрын
ሀይልዬ እንግዲህ በርታ በልና ዳይ ወደ ስራ❤❤❤❤ቤተሰብክ የሆንኩት በሄሉ ምክንያት ነው
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 18 күн бұрын
ትንሹ ሂኖክ ድንቁ ሆነሳ ሀይልየ😂😂😂😂
@hesud9588
@hesud9588 19 күн бұрын
Anii tokkoffadhaa ar'aa😂😂😂😂❤❤❤❤❤bagaa nagaan dhuftaan
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 18 күн бұрын
ሀይልዬ በፍቅር ተጎድተህ ነበር በጣም ነበር የምታሳዝነኝ በዚች ምድር ላይ ከባዱ እና አዱ ፈተና በፍቅር የምንፈተነው ፈተና ነው በስአቱ የሚያልፍ አይመስለንም ግን መጥፎ ቀናቶች አልፈው በቃ ለዚህ ነበር እስክንል ድረስ በራሳችን እስክንገረም ደረስ አድ ቀን ደስተኛ እንሆናለን እና እኮንም እግዚአብሔር እረድቶክ ሳቅህ ተመለሰ ሀይልዬ በርታ ወደፊት💪 1:33 ❤❤
@Tahaye460
@Tahaye460 19 күн бұрын
Haliye geta malikamino hulumi yalifali yemahilif nagari yelemi 😢😢😢❤❤❤❤ate gubazi naki kazi bola xuru nagarochuni yizeki nalini inixabiqaleni🥰🥰
@ሠመ
@ሠመ 19 күн бұрын
እረ ስታም ዋውውውውውው አጥብህ ያት ሃይልየ❤❤🎉🎉
@Eyolove
@Eyolove 19 күн бұрын
ሀይልዬ እግዚአብሔር ደስታህን ስላሳዬን ለሱ ክብሩን ይውሰድ እና ሃይልዬ ትንሽ ፀጉርህን ብታሳጥሩው ምን ይመስልሃል ?
@እሴተማርያም
@እሴተማርያም 18 күн бұрын
በጣም
@Muiuሙሉ
@Muiuሙሉ 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ በጣም ደስ ብሎኛል ደራሲ መመለሴ አዝን ነበር 🫶🫶🙏🙏🙏
@uutgmf0gy921
@uutgmf0gy921 19 күн бұрын
ዋው ስታምር🥰🥰🥰
@ብላቴናዋ
@ብላቴናዋ 19 күн бұрын
ሥታምር ደሞ ዋው❤❤❤
@aishaaisha6991
@aishaaisha6991 18 күн бұрын
ስታምር ልጅቶ አጥብቅሀይልዬ
@melkamumesele650
@melkamumesele650 19 күн бұрын
ኮሜንታተሮች ተረጋጉ ከጋብቻና ከፍቅረኛውጭ ሌላአታውቁም እንዴ ጥሩእህት ጥሩጓደኛመሆን እኮይቻላል
@rimeber669
@rimeber669 19 күн бұрын
ሲገርሙኝ እኮ አችየ የጤናም አይመስለኛል
@TgtgLorde
@TgtgLorde 18 күн бұрын
ደስ የላል ሀይልይ ቀልድ አታብዝ ተንከባባት
@AaAa-ku3bg
@AaAa-ku3bg 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ሀይልየ ስለመጣህ ደስ ብሎኛን አትጥፋ❤❤❤❤
@محمدمحمد-ث2ظ5ص
@محمدمحمد-ث2ظ5ص 19 күн бұрын
ስታምር❤❤❤❤❤
@wubetiemulatu
@wubetiemulatu 19 күн бұрын
መጨረሻችሁን ያሳምረው
@debobemnid
@debobemnid 19 күн бұрын
Hermela is such a kind and humble person bezalay konjiye keep her man!!
@MelatAskal
@MelatAskal 18 күн бұрын
ሃይልየኤ እንካንም በሰላም መጣቹኡ❤❤❤❤❤
@Ziontadihenok9496
@Ziontadihenok9496 19 күн бұрын
ከፈጣሪ ጋር ጠበቅ አርገህ ያዛት።
@RahmaMohamad-x4i
@RahmaMohamad-x4i 19 күн бұрын
ሰታምር❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@AlemTS-cd2pd
@AlemTS-cd2pd 18 күн бұрын
ስታምር ደሞ እጂ❤❤❤
@مكهالخالدي
@مكهالخالدي 18 күн бұрын
ደስስትሉ ታምራላችሁ❤🎉😢 አይለያችሁ❤🎉😢
@MahletShumet-ym5vw
@MahletShumet-ym5vw 19 күн бұрын
ፀጉርህን አሳጥረው ወድሜ ካተባላቅም
@ሀይሚ-ኘ7ቘ
@ሀይሚ-ኘ7ቘ 19 күн бұрын
እዉይ ስታምር❤❤❤❤
@مكهالخالدي
@مكهالخالدي 18 күн бұрын
❤🎉😢እደየወርድ ሳቂተነች ስታምሩ❤🎉😢ሀይልየ አትጥፑ❤🎉😢
@YabsraGetu-n9t
@YabsraGetu-n9t 19 күн бұрын
ሀልዬ በደስታህ ደስተኛ ነን
@አቡዬTUBE
@አቡዬTUBE 19 күн бұрын
ዩርድ የምትባል ልጅ ናፈቀቺ 🥰❤️
@YordanosFasika-b2h
@YordanosFasika-b2h 16 күн бұрын
Hayliyee wane indet indenafkegn er atixfaa demo wow nch
@SaraNew-fo6je
@SaraNew-fo6je 19 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክኮ የማይሆነን ነገር የሚያረቀልን በምክንያት ነው ደግሞ መንፈሳዊ ናት ጠበቅ አርግ የመምህራችን መምህር ተስፋዬ ተማሪ ትሆን
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 19 күн бұрын
ሀይልየ አግባ በፍቅር አትጎዳ ወንድሜ ሁሉም ጊዜይልፍል
@BeltechBogale
@BeltechBogale 18 күн бұрын
ዋውው አይለያችሁ ሄርሜላ ውብ 🎉🎉🎉
@tizetmasresha6242
@tizetmasresha6242 18 күн бұрын
ለማንኛውም,,እህቴን አደራ,, ነገሬአለው☝
@makdietiotube
@makdietiotube 18 күн бұрын
አሰለቀሰከኚ እንደዉም በጣም ነዉ የምታሳዝነኚ☺️☺️
@Yemariyam21md
@Yemariyam21md 18 күн бұрын
egzabiher ye tekefa libn yetegefa eji lay yitlal❤❤❤❤
@yonatanteshome2121
@yonatanteshome2121 18 күн бұрын
Betam konjo nate i swear❤❤❤❤❤❤
@yadelewabebaw
@yadelewabebaw 18 күн бұрын
ሴት ማለት ይች ናት
@ሂዊቾ
@ሂዊቾ 19 күн бұрын
ስታምር🎉❤
@JfGjfj
@JfGjfj 18 күн бұрын
ተላምዷ ተመለየት ይጠብቅህ 😢😢
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 18 күн бұрын
ቆንጆ ልጅ ገጥሞሀል ተንከባከባት አክብራት ወንድ ሁንላት በእግዜያብሄር ደስስ ይበላችሁ።🙏🙏🙏
@TgtgLorde
@TgtgLorde 18 күн бұрын
ደግም ቆንጂ ናት
@Asmara-love
@Asmara-love 18 күн бұрын
She is so sweet ❤❤❤
@sinkeseseba6563
@sinkeseseba6563 19 күн бұрын
Dubartii cimtuu❤❤❤
@FouziyaYusuf-zi2kp
@FouziyaYusuf-zi2kp 10 күн бұрын
ቆንጆ ነች
@ElisaElisa-hv9nj
@ElisaElisa-hv9nj 18 күн бұрын
የሰው ፍላጎት በጣም ይገርማል
@Soliyanatadesse-f8u
@Soliyanatadesse-f8u 18 күн бұрын
Wow Echi ke egzbher yetsetchi nchi ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@እግዚአብሔርምኞቴንአሳካል
@እግዚአብሔርምኞቴንአሳካል 18 күн бұрын
ተመስገን እፉፉፉ❤❤❤
@hayathmuhammad864
@hayathmuhammad864 19 күн бұрын
ወንድ ልጅ ማለት እኮ ሆዱ እንደ ምላሱ መላጣ ነው 😂ገና ከመምጣቷ ሆዷን አስቸግሮኛል ብሎ ሚስጥር ያወጣል አይባልም እኮ 😂😂😂😂ጅል ነው እንዴ ልጁ
@AylemMrey
@AylemMrey 19 күн бұрын
ዋው❤❤❤
@hilamoo928
@hilamoo928 18 күн бұрын
ግማሹ ድምፅ የለምሳ የኔ ብቻ ነዉ ወይስ😮😮
@saganeshlebanon
@saganeshlebanon 18 күн бұрын
ዋው❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Asmara-love
@Asmara-love 18 күн бұрын
Wawwwww sweet Dona
ሀይልዬ በመልሷ ደነገጠ 🥺
20:03
haileye royal
Рет қаралды 23 М.
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
ሳምሪና ቃል አልተቻሉም የሳምሪ ሱሪ ቃል ላይ ሲያምር
26:06
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 129 М.
ቃል ተገባባን በጥምቀት ❤
12:03
haileye royal
Рет қаралды 18 М.
ሀይልዬ እናቱን ሊያስተዋውቃት ነው ❤
17:03
haileye royal
Рет қаралды 14 М.
አፍላ ፍቅር 93 - School life /ስኩል ላይፍ/
47:33
Liyu cinema
Рет қаралды 47 М.
የረዱ እናት ለእዮብ ያልጠበቀው ስጦታ ሰጠችው
20:44
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 100 М.