ኦቲዝም እና የወላጆች ጉዞ! በ ዶ/ር አማኑኤል ኃይሌ (PART 2)

  Рет қаралды 2,015

DEWEL TUBE

DEWEL TUBE

Күн бұрын

Пікірлер: 44
@deweltube21
@deweltube21 4 жыл бұрын
ሰላም የደወል ቤተሰቦች እንዴት አላችሁ? በያላችሁበት ሰላም እና ጤና ተመኘንላችሁ:: በቪዲዮው ላይ ያላችሁን ጥያቄዎች ከታች ፃፉልን:: በሌላ ቪዲዮ እስክንገናኝ ድረስ ሰላም ሁኑልን!
@selamawitderibe8133
@selamawitderibe8133 4 жыл бұрын
D,r Ena meteyek yemefelgew lejian besent ametow new yeteleyiye konko melemed yilebat ahun Ena berasa konikow be Amaregia new Afot endetefeta yemefelgew Ena mene temekerugialachew
@mommom270
@mommom270 4 жыл бұрын
እኔ ለልጄ ምርመራ ተራ እየጠበኩ ነው ግን ምልክቶቹን ቀደም ብዬ አውቂያለው መደረግ ያለበትን early intervention therapy ተጀምሮለታል ግን ዶክተር እንዳልከው በብቸኝነት በዚህ ውስጥ ማለፍ እጅግ ይከብዳል እንዴት ነው ላናግርህ የምችለው ?
@커비마버로아TV
@커비마버로아TV 4 жыл бұрын
እኔም በግል እንዴት ነው ማማከር የምችለው? የኔም ልጅ የቋንቋ መዘግየት ነው ብዬ ነበር ምክንያትቱም አባቱ ኮሪያዊ እኔ ደግሞ ኢትዮጵያዊ ነኝ!
@zebenaybayssa6924
@zebenaybayssa6924 4 жыл бұрын
እኔም ለእናንተ ሰላሙን ሁሉ ተመኘሁላችሁ አስባችሁ ይህን ፕሮግራም ስላቀረባችሁ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ ልጅ የማይበት ነጥቦች እጅን ማርገብገብ በቴሌቪዥን ሁሉ ቀን ቢያይ የማይሰለቸው ተው ሲባል መበሳጨት አሻንጉሊት ይዞ የሴክስ አይነት ምልክቶች በትምህርቱ በእጅ በፅሁፍ ከሌሎቹ ተማሪዎች የተሻለ ሆኖም የራሱ ትምህርት ቤት አለው የእንደዚህ አይነት ልጆች መጨረሻው ምን ድን ነው በዚሁ ይቀጥላሉን???🤔🤔🤔🤔🤔🤔መልሱን በጉጉት እጠብቃለሁ ።
@mommom270
@mommom270 4 жыл бұрын
Zebenay Bayssa የሚያደርጋቸው ያልተለመዱ ነገሮች ቢሆንም ልክ እኛ ስንጨነቅ ወይ ስናደድ እራሳችንን ለማረጋጋት የምንጠቀምበት ዘዴ አይነት ነው እናም ይረዳቸዋል እንደእኔ አመለካከት ትክክለኛ ቦታላይ እንዲያደርጉት መውሰድ ወይም ወደሌላ ነገር ሀሳቡን ለመቀየር መጣር እንጅ መቆጣት ይበልጥ ይጎዳቸዋል
@selamawitderibe8133
@selamawitderibe8133 4 жыл бұрын
Egziabehar yimesgen Deweloche endat walachew Enqan be selam metachewelen betam konjio weyeyet new beziu ketelubet Enimesgenalen
@selamawitderibe8133
@selamawitderibe8133 4 жыл бұрын
D,r Amenueal betam Amesgenalehuge Egziabehar yisetlgen
@deweltube21
@deweltube21 4 жыл бұрын
@@selamawitderibe8133 ከልብ አመሰግናለሁ!!!
@deweltube21
@deweltube21 4 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ሰላማዊት!
@lightsadded
@lightsadded 4 жыл бұрын
I have seen this first hand since I have a family member dealing with autism. I wish we have more schools and facilities to help the struggling families.
@deweltube21
@deweltube21 4 жыл бұрын
Great point, Berhan. We need to advocate for children with autism and their families and thank you for being part of this advocacy.
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 жыл бұрын
ደወል ምርጫዬ ናችሁ በጣም አሰፈላጊ ትምርህት ነው በተለይ ወደ ገጠር አከባቢ ኦቲዝም የለባቸውምን ልጅ ወደውጪ ከመወጣት ቤት ይደብቃሉ ይህ ትምህርት ለእነሱ ያስፈልግ ነበር ግን አይደርስም
@deweltube21
@deweltube21 4 жыл бұрын
ሚሚ በጣም እናመሰግናለን ምርጫሽ ስላደረግንሽ:: እውነትሽን ነው ይህንን ገጠርም ከተማም ላሉ ማዳረስ ይኖርብናል::
@almaznetsereab9754
@almaznetsereab9754 2 жыл бұрын
በጥም ደስ ይላል ብዙ ነገር አግንቻለሁ ግን የምኖረው ኢትዬጵያ ነው የምኖረው በጥም ክብደት ነው ትምህርት ቤት ማግኘት አይቻልም
@martamesgana1333
@martamesgana1333 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ደውሎች አንድ ጥያቄ አለኝ ጆሮ በጣት እየከደኑ ከፍ ያለ ድምፅን መስማት መጥላት ምልክት ሊሆን ይችል ይሆ
@deweltube21
@deweltube21 4 жыл бұрын
እሱ አንዱ ምልክት ነው ነገር ግን አንድ ነገር ብቻውን በቂ አይደለም:: ሌሎች መሟላት ያለባቸው ነገሮች አሉ:: ይህንን ቪዲዮ እይው ካላየሽው:: kzbin.info/www/bejne/eGbEqoJ7dtyZo9k
@martamesgana1333
@martamesgana1333 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@hanchofikr1249
@hanchofikr1249 4 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@커비마버로아TV
@커비마버로아TV 4 жыл бұрын
ዘርዘር አድርጋቹ እና ምን መደረግ እንዳለበትም ንገሩን
@deweltube21
@deweltube21 4 жыл бұрын
እሺ! ይህንን ሳምንት በሙሉ ከኦቲዝም ጋር የተያያዙ መረጃዎች የሚተላለፉበት ሳምንት ነው:: ተከታተይን!!!
@kidusfamily3646
@kidusfamily3646 4 жыл бұрын
ትንሽ ሰፋ ያለ ማብራሪያ እፈልጋለሁ እኔ ስለልጄ እፈራለሁ
@fasikminu4948
@fasikminu4948 4 жыл бұрын
Doctor ga wesjew ensew yemtargwen yengrushale yni lje autism albet...mawerat kflgshe enweralne yni ehet
@kidusfamily3646
@kidusfamily3646 4 жыл бұрын
በመጀመሪያ ጥያቄየ የማውራት መዘግየት በራሱ ብቻውን ይህ በሽታ ሊሆን ይችላል ወይ ነዉ ሀኪሞቹ እዚህ ይዛችሁት ስትመጡ አእምሮና ጆሮው በጨረር ይታያል አሉኝ እና እኔደሞ እንደዛ አልፈለግኩም ገና 2አመት ክ8ወሩ ነው ከእኔ ብዙ ነገር ህጠበቅብኛል የእራሴ ጉድለት ሊሆን ይችላል
@kidusfamily3646
@kidusfamily3646 4 жыл бұрын
Egzber melkam new በጣም አመሰግናለሁ አሁን ምን እንደተረዳሁ ታውቂያለሽ እንደዚህ ያሉ ወላጆች ምን ያህል ጠንካራ ጀግና እንደሆኑ ነው
@deweltube21
@deweltube21 4 жыл бұрын
@@kidusfamily3646 የቋንቋ መዘግየት ብቻውን ኦቲዝምን አያመለክትም ሌሎች መሟላት ያለባቸው ነገሮች አሉ ይህንን ቪዲዮ እይው ካላየሽው:: kzbin.info/www/bejne/eGbEqoJ7dtyZo9k
@kidusfamily3646
@kidusfamily3646 4 жыл бұрын
ልጄ ቴሌቪዥን በጣም ያይ ነበር እና ብሊንደር ቫኪውም ማሽን የአውሮፕላንድምፅ ይረብሸው ነበር እጁን ያርገበግብ ነበር አሁን ቲቪ ማየት ሲያቆም ጆሮውን መያዝ እቁሟል እማ አባ ማለት ጀምሯል ግን ይህ በቂ እንዳልሆነ አውቃለሁ
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,4 МЛН
So Cute 🥰
00:17
dednahype
Рет қаралды 51 МЛН
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 40 МЛН
Шок. Никокадо Авокадо похудел на 110 кг
00:44
"Why Do I Feel Empty Inside?"
5:32
Nouman Ali Khan - Official - Bayyinah
Рет қаралды 876 М.
ብቸኝነት!
6:07
DEWEL TUBE
Рет қаралды 2,8 М.
#AUTISM መገለጫዎቹ እና ህክምናው @ThePsychNet
5:52
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,4 МЛН