#ሀዘን

  Рет қаралды 4,004

RAHA tube

RAHA tube

Күн бұрын

Пікірлер: 98
@BxKc-y4i
@BxKc-y4i 6 ай бұрын
ዉነት ነዉ ወላሂ እኔ አሁን ያለሁበት ሁኔታ ከባሌጋር ተለያየሁ በጣም ነዉ የምወደዉ እሱም ይወደኛል ግን ቤተሰብ ባዱ ባዱ እየገብ ሰላም ነሱን ከዛም እኔም ተናድጀ ልቡን ሰበርኩት ከዛም ይቅርታ ጠየቁት ጊዛችን ሳያልቅ ንማለት አለኩ እሱ ደሞ ልቤ እሽ አላለኝም አለኝ እህቴ አድ በይኝ ሁላችሁም በዱአችሁ አትርሱኝ ባሌ እድመለስ እፈልጋለሁ አላህ ይረዳኝ😢😢😢😢😢😢
@yegnatube1389
@yegnatube1389 6 ай бұрын
አይዞሽ በአላህ ተስፋ እዳቆርጭ አላህ ነው የሰጠሽ አላህ ይመልስልሽ
@GsgHshs-yn4pl
@GsgHshs-yn4pl 6 ай бұрын
አብሽርውድ
@አወዘዠዠዠ
@አወዘዠዠዠ 5 ай бұрын
አብሽሪ አላህ ከምወጂዉ ባልሽ ጋር ያገናኝሽ እንኳን በሂወት ያለን ሰዉ ለማገናኘት ከለለንበት አስገኝቶናል ሀያሉ ጌታ አብሽሪ ዱአ አብዢ
@BxKc-y4i
@BxKc-y4i 5 ай бұрын
@@yegnatube1389 አሚን ሁቢ
@BxKc-y4i
@BxKc-y4i 5 ай бұрын
@@hawwaadries3582 እሽ ሁቢ በዱአሽ አትርሽኝ
@umuhubeyb
@umuhubeyb 6 ай бұрын
ትክክል ውዷየ የሆነ ያሳሰበኝን ጉዳይ ትውት ሳደርገው ሰላም ነው የሚሰማኝ ለዱአሽም አሚን አሚን ያረብ
@كنفيكن-ض9ن
@كنفيكن-ض9ن 6 ай бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አድ ነገር ላማክርሽ ካየሽው ሰወች ሲቸግራቸው እርጅኝ ይሉኛል እረዳቸዋለሁ በቻልኩት አቅም ከ ዛ ይከዱኛል ቀን ሲወጣላችወው ይሄ ነገር ሲደጋገም እስከዛሬ ምንም አላልኩም አልሀምዱሊላሂ ዛሬ ግን በዛ ግን ጥያቄ ሆነብን ብዙ ዋጋ የከፈልልኩለት ሰው መልሶ ይጎዳኛል ምን ትመክሩኛላችሁ ወላሂ ሰው ጠላሁ ችግሩ ከራሴ ይሁን አላውቅም የኔ ያልኩትም ሰው ከዳኝ አልሀምዱሊላሂ አሁንም ተስፋ አለኝ እደምነሳ ግን ይከብዳል
@NabilaNabilaAbdllah
@NabilaNabilaAbdllah 3 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም❤ በርቺጠኬሪ
@seada9327
@seada9327 6 ай бұрын
ወአሊኩም አሰላም ወራህመቱሂ ወበረካተሁ ሰሙየ ሰሞኑን ትንሽ እየንገጫገጭኩ እና ራሴን እየሆጎዳሁ እንደሁ ይሰማኛል ግን የኢማኔ ደካማነት እንጂ አላህ በስራው አይሳሳትም ይሁን ብየ ተቀብያለሁ ሰላሜም እየተመለሰልኝ ነው አልሃምዱሊላህ የኒ መካሪ ሰሙቲ ❤
@AaA-nl9fj
@AaA-nl9fj 6 ай бұрын
ማሻአላህ ዉደየ ጀዛኪላሁ ኸይር በጣም አላህ መልካም ሶብር ይሰጠን
@KatijaKatja
@KatijaKatja 22 күн бұрын
ጀዛኪላህ የኔ ጀግና እህት ውድድድድድድ
@NabilaNabilaAbdllah
@NabilaNabilaAbdllah 3 ай бұрын
ሁለየም እከተልሺ አለሁ❤❤❤❤
@emumuazabdela
@emumuazabdela Ай бұрын
ማሻ አላህ የኔውብ ስወድሺ ወምክርሺ ጀዛኩም አላህ ኽይር ቴሌግራምሺን ሊንክ አስቀምጭልኝ ጅልባብ እፈልጋለሁ ሁቢየ
@Siti-y1o
@Siti-y1o 24 күн бұрын
አሚን
@SusuBaba-zw5vp
@SusuBaba-zw5vp 6 ай бұрын
ሀበይብ 👍አደርጉ ሱበሀንአላህ አይከፈልበትም❤
@Rahmajemal-cx5wd
@Rahmajemal-cx5wd 6 ай бұрын
ዝብሎ ላይክ ማድረግ ነገ ዋጋ ያስከፍላል ሴት ልጂ ሚዲያ መውጣት የለባትም በቤቷ መሠተር አለባት ማስተማርም ካለባት ወድ በማይሰማትና በማያያት መልኩ ለሴቶች ብቻ መሆን አለበት
@azainab2799
@azainab2799 6 ай бұрын
​@@Rahmajemal-cx5wdትክክል እህቴ ደምሪኝ
@Alhemdulihi
@Alhemdulihi Ай бұрын
የኔእናት አላህይጠብቅሽ
@sfamili4756
@sfamili4756 6 ай бұрын
ማሻ አላህ ላለህ በይ እውደሽለው በጣም ነው ከዉሰጤ የማተገቢ ብዙ እማረለው እራሳን ቆም በይ እዳ ሰብ አደረግሽኝ
@Aml-vx8gh
@Aml-vx8gh Ай бұрын
አሰለምወአለይኩም,ጀዛከላሁኸይረን💘🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🚙
@حياة-ن8ن
@حياة-ن8ن 4 ай бұрын
አሚን ያረብ
@AaA-nl9fj
@AaA-nl9fj 6 ай бұрын
እኔም ተፈትኛለሁ በትር በኩል አልሀምዱሊላህ
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa 6 ай бұрын
ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላ ወበረካቱ እህለን ሁቢ አሚንንን ውዴ አገራችን ሰላም ያርገው ያረብ
@fhfh5128
@fhfh5128 17 күн бұрын
👍👍👍👍
@መሬምቅመሟይትዩብ
@መሬምቅመሟይትዩብ 5 ай бұрын
እዳታልፌኝ ለአላህ ብለሺ እህት
@SadaaNguseee
@SadaaNguseee 2 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@ekramhassan7711
@ekramhassan7711 2 күн бұрын
ሠሙዬ ልብሥ የትነው እምሸጭው እፈልጋለሁ ሁቢ
@saraendris8485
@saraendris8485 6 ай бұрын
መሻአላህ ውድ እህቴ አላህ ይጨምርልሽ ያንችን ምክር ስሰማ ድካም ሁሉ ይቀለኛል አላህ ያኑርልኝ የኔ ውድ ለአላህ ብየ እወድሻለሁ
@አልኢሰላምዲኑሰላም
@አልኢሰላምዲኑሰላም 6 ай бұрын
የመጀመሪያ ቀኔ ነዉ ምክርሸ ጥሩነዉ ብቻ ግን ከሌሎች የተሻልሸ ትመሰያለሸ ሴት ልጅ በሚዳ መውጣቷ ጥሩ አልነበረም አይይ ዱንያ አሏህ የሁላችንንም ኻቲማ ያሳምርልን
@ኢክራምልጕማ
@ኢክራምልጕማ 6 ай бұрын
ወአሊኩምሠላምወራህመቱላሂ ወበረካቱ አሚን ጀዛኪላህኸይር ውዴ ታውቂያለሽ ምክርሽሥሠማ ጠንካራ እሆናለሁ ለሥዴትአድሥከመሆኔምጋይሁንአላውቅበጣምይከፋኛል
@sofyaabdu9036
@sofyaabdu9036 6 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የኔ ጀግና እህቴ ሰሙየ
@ሠሚራመካነሠላምቦርናዋ
@ሠሚራመካነሠላምቦርናዋ 6 ай бұрын
መክሯየተመቸዉማነወእደኔ👍👍👍👍
@eummrdiya3719
@eummrdiya3719 6 ай бұрын
ትክክል ጀዛኪላህ ኸይረን🌹🌹🌹🌹 ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Pnice-uq3gs
@Pnice-uq3gs 6 ай бұрын
ጀዛኪአላሁኸይረን
@sfamili4756
@sfamili4756 6 ай бұрын
ያላህ❤❤❤❤❤
@abcdefgabcd2135
@abcdefgabcd2135 6 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የኔውድ እህት የኔመልካም ስወድሽ ሰሙቲ 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@zaynaba4204
@zaynaba4204 6 ай бұрын
اللهم امين يا رب العالمين الله يتقبل منك يا اختي
@zahraahmed2658
@zahraahmed2658 6 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ውዴ እዴት ነሽ
@ToybaAssefa-n9q
@ToybaAssefa-n9q 6 ай бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ደስ የሚል ምክር ነው 🌹🌹
@سلىات-ف1خ
@سلىات-ف1خ Ай бұрын
❤❤❤🌹❤
@vvvffff1290
@vvvffff1290 6 ай бұрын
ኒቃብሽንአወደዋለሁቁጥርሽንአስቀምጭልኝዱባይነኝ
@kadija6263
@kadija6263 6 ай бұрын
Wude libsi magizat falige nawu silikishin yet nawu yamagangawu
@Fgfgi
@Fgfgi 6 ай бұрын
ዋሊኩምሰላም ወረህመቱላሂ እደነሽውዶ የለበሽውጂልባብ አምሮኛል ሳኡዲ ከሆሽ አናግሪኝ ጁልባብን እፈልጋለሁ
@tube4169
@tube4169 6 ай бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን የኔ ውድ ኒቃብሽ ያምራል የት ነሽ ሁቢ
@hayatAhmed-p4i
@hayatAhmed-p4i 6 ай бұрын
ማሻአላህ የመጀመሪያ ኮሜንት ነኝ ሠሙየ በጣም ነው የምወድሽ አላህ ይውደድሽ ሥልክሽን እፈልግ ነበር ከቻልሽ በኮሜንት መልሽልኝ?
@Zinab-ro6cq
@Zinab-ro6cq 6 ай бұрын
ወላሂ ያአች ምክርኮ እደ እርጎ ነው ❤❤❤❤❤❤❤ አመሰግናለሁ ማማየ
@azainab2799
@azainab2799 6 ай бұрын
እኔ ራሱ ብዙ ተምሬያለሁያው በሚድያ መውጣቷ ከበድ ቢልም ደምሪኝ ስወድሽ
@ኡሙቢላልሰለምቴዋ
@ኡሙቢላልሰለምቴዋ 6 ай бұрын
ሰለላሁአለይሂወሰለም
@abdullahdawud4042
@abdullahdawud4042 6 ай бұрын
እህለን ወሳህለን ወመርሓበን መዳም
@ademkiya81
@ademkiya81 Ай бұрын
As wr wa
@adiyaadiya1702
@adiyaadiya1702 6 ай бұрын
ጀዛኪላህ ኸይር
@saadagongul7940
@saadagongul7940 6 ай бұрын
ውደ የትነው ያለሽው የለበሽው አይነት ኒቃብ እፈልግ አለሁ
@umuabdullah1077
@umuabdullah1077 6 ай бұрын
Yenae wed Allah yechemerelesh jezakillah kheyr
@SeadaMohammed-jv2so
@SeadaMohammed-jv2so 6 ай бұрын
እሰኪ እማ እረጂኝ
@Ayesha-t2m
@Ayesha-t2m 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@FatimaFatima-hz8wi
@FatimaFatima-hz8wi 6 ай бұрын
ሠብ አድርጌሻለሁ ሁቢ❤
@azainab2799
@azainab2799 6 ай бұрын
እኔንም ደምሪኝ ደምሬሻለሁ
@HiHi-v6d5j
@HiHi-v6d5j 6 ай бұрын
አሚን❤❤❤
@EmuAmar3522
@EmuAmar3522 6 ай бұрын
😢😢😢ትክክል
@ZahraAhmad-m4u
@ZahraAhmad-m4u 5 ай бұрын
Ws wr wb uwnet😢😢
@ኡሙቢላልሰለምቴዋ
@ኡሙቢላልሰለምቴዋ 6 ай бұрын
እውነትነው❤❤❤❤❤
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 6 ай бұрын
አህለንወላሂበጣምነውየምወድሽያረብአንድቀንባየሁሽከዱባይስልወጣ😢
@Fhfdfff-i5p
@Fhfdfff-i5p 6 ай бұрын
እኔ አንችን ማግኘት እፈልግ ነበር እንደት ላግኝሽ
@kubraadem5062
@kubraadem5062 6 ай бұрын
👆Amana aytshi melshilgni
@fatumaahmed9683
@fatumaahmed9683 6 ай бұрын
ጁልባብ እፈልጋለሁ ቁጥርሸ አሰቀምጭልኚ ዱባይ ከሆሺ
@fjdg3540
@fjdg3540 6 ай бұрын
ቴሌ ግራምሽን ሸር አድርጊልኝ ምክርሽ🎉
@FatimaFatima-hz8wi
@FatimaFatima-hz8wi 6 ай бұрын
ለኔም
@ععلي-ذ4ظ
@ععلي-ذ4ظ 6 ай бұрын
ትክክል ውላሂ ኣይይ ኣላህ ያጠንክርን እኔማ ምርርርር ይለኝል
@habibahabiba9164
@habibahabiba9164 6 ай бұрын
አቺ ልጅ ግን የት ነሽ አልከታተልሽምግን ዝም ብየ እወድሻለሁ ባጋጣሚ አንዳዴ ሣይሽ ደስስስ ትይኛለሽ
@saedaseid3548
@saedaseid3548 6 ай бұрын
ኢማራት ናት ጠንካራ ልጅ ነት
@RahmaYesuf-jh1wv
@RahmaYesuf-jh1wv 5 ай бұрын
ስትነት ሲያስጠላ 😭😢
@ifj8189
@ifj8189 6 ай бұрын
ላይክ ሽር ስብስክራይብ አድርጎት ይህናየ ፕራንክ ቢሆን 750 ሰው በላይ ያያው ነበር ለምን ስብስክራይብ አታርጉትም
@azainab2799
@azainab2799 6 ай бұрын
ትክክል ውዴ ደምሪኝ ስወድሽ
@sooksook5163
@sooksook5163 6 ай бұрын
ኒቃብሽ ጥሩነዉ የትነዉ የምገዢዉ
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 6 ай бұрын
እህቷች በዱአአትረሱኝወላሂልቤተሠብሯቀረ7አመት ሙሉእፍፍፍፍፎ😢😢😢😢
@yegnatube1389
@yegnatube1389 6 ай бұрын
አላህ ይፈርጅ ኸምክ ያረብ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 6 ай бұрын
አብሽሪ ሁቢ
@kubraadem5062
@kubraadem5062 6 ай бұрын
Ene emlshi kutrshin laklgni jlbab ena nikab efelgalehu 🇦🇪👍
@halimajsi4830
@halimajsi4830 6 ай бұрын
Yenmi faligaloo kutrshin laklgni jzk❤❤
@መሬምቅመሟይትዩብ
@መሬምቅመሟይትዩብ 5 ай бұрын
አሰላም አሊኩም እህት እስቲ ደምሪኝ ዉደ ሰብስክራይብ እንደራረግ
@RozaRozy-my2dg
@RozaRozy-my2dg 6 ай бұрын
ዋልኩም እሰላም ማማይ የኔዉድእናት😢😢😢😢😢
@Kedijagonder
@Kedijagonder 6 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@ሰሚራይቱብ1
@ሰሚራይቱብ1 Ай бұрын
❤❤❤
@اسماءمحمد-ه6ص
@اسماءمحمد-ه6ص Ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉
@Fgfgi
@Fgfgi 6 ай бұрын
ዋሊኩምሰላም ወረህመቱላሂ እደነሽውዶ የለበሽውጂልባብ አምሮኛል ሳኡዲ ከሆሽ አናግሪኝ ጁልባብን እፈልጋለሁ
@rahatube1307
@rahatube1307 6 ай бұрын
Dubai new
@እማ-እማ
@እማ-እማ 6 ай бұрын
@@rahatube1307የኔውድ ዱባይ የትነሺ ጂልባብ ፈልጌነበር
@rahatube1307
@rahatube1307 6 ай бұрын
ሁሉም ቦታ አለኝ ቅርንጫፍ
@እማ-እማ
@እማ-እማ 6 ай бұрын
@@rahatube1307 ውደ በአላህ ዱባይ የቅርጫፍሺን ቦታና ከነስሙ ንገሪኚ ድርአም ካለሺ እፈልጋለሁ
@ቅድምያለተውሂድ-ዸ7ጸ
@ቅድምያለተውሂድ-ዸ7ጸ 6 ай бұрын
እኔም ፈልጌ ነበር እባክሽ
#በሚወዳችሁ ላይ አትቀልዱ! 17 April 2020
18:23
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
#ድንቅ_ልጆች
8:19
Tilawa tube -ቲላዋ ቲዩብ
Рет қаралды 8 М.
ወንድ ልጅ መሞቻው ሴት ናት #ethiopianentertainment@Haymitube01 @BirukTube-• #ዮአዳን Ethio
19:03
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН