Helen Show: The Power of Forgiveness

  Рет қаралды 45,140

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 59
@emuetekle4790
@emuetekle4790 6 жыл бұрын
Thank you so much dear sisters GOD bless you 💞 Dear sister Helen you did good job Thanks again ❤
@lididuye
@lididuye 6 жыл бұрын
Thank you all so much for your insights. I’ve learned a lot from it. Keep up the good work Helen!
@mahiafrika7596
@mahiafrika7596 6 жыл бұрын
እህት ሔለን እግዚአብሔር ይባርክሽ ስርአትሽ አነጋገርሽ አለባበስሽ ትውልድን ከጨለማ ነጥቆ የሚያወጣ ግርም ስብእና ነው ያለሽ ይብዛልሽ ይጨምርልሽ እግዚአብሔር በብዙ ይጠቀምብሻል በርቺ ቀጥይበት
@sarahissa2109
@sarahissa2109 6 жыл бұрын
Helen is drop dead gorgeous 😍
@befekadutasew4830
@befekadutasew4830 6 жыл бұрын
Thank Hamirawit I,lern a lot .You're our Mandala.Good bless you.
@emebettessema9417
@emebettessema9417 6 жыл бұрын
Thank you God bless you all Helen!
@duniamekonnen7986
@duniamekonnen7986 5 жыл бұрын
Hi Helen this is great. I met Dr lishan she is a true community person. I work in the legal field saw many people who have difficulty forgiving and forgetting. Would love to come to your show and speak about domestic violence. I am a lawyer and completed my education at Georgetown law.
@liasol8518
@liasol8518 4 жыл бұрын
Thank you sooooooooo much!
@almaznegusie634
@almaznegusie634 6 жыл бұрын
What a wonderful topic thank you
@bloodtypedating
@bloodtypedating 4 жыл бұрын
I love it 😍
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 6 жыл бұрын
The best show EVER!!!
@bezaye8884
@bezaye8884 6 жыл бұрын
Helen you did great.
@ferehiwotwoldehawariat6187
@ferehiwotwoldehawariat6187 6 жыл бұрын
Sitamru. Betam enameseginalen. Tebareku bizu temiriyalrhu.
@raheltekeste5334
@raheltekeste5334 3 жыл бұрын
so interesting God bless you Helu.
@seidAhmed-h8n
@seidAhmed-h8n 6 жыл бұрын
ሄለን በርች በጣም ጥሩ ብሮግራም ነው እምታቀረቢው ሁሉም በርችልን ከ ebs በጣም እምከታተለው ብሮግረሰም ነው እውቀት ያገኝሁበት ነው
@solosima6157
@solosima6157 6 жыл бұрын
በእውነት ሄለን ግሩም የሆነ አስተማሪ ዝግጅት ነው የምታቀርቢው በርቺ እኔና ቤተሰቤ ብዙ አትርፈንበታል. እናመሰግናለን ።በተረፈ ዝግጅቱን የሚከታተለው ከሁሉም የህብረተሰብ ክፍል ስለሆነ አንቺም ሆንሽ እንግዶችሽ ለምትጠቀሙት የእንግሊዘኛ ቃላት አቻ የሆነ የአማርኛ ፍች ቃላት ብትጠቀሚ መልካም ነው።
@solosima6157
@solosima6157 6 жыл бұрын
`
@ayanoyekitoyebad3348
@ayanoyekitoyebad3348 6 жыл бұрын
በጣም ምርጥና አሪፍ ፕሮግራም ነውና በርቺ ሄለን፡፡
@hellinmsemkrsttenadag3436
@hellinmsemkrsttenadag3436 4 жыл бұрын
በትክክል ልጆችን የተመለከተ!
@godisgood1929
@godisgood1929 6 жыл бұрын
STAMRU!🙆 Stay Blessed.
@Mimi-po2rj
@Mimi-po2rj 3 жыл бұрын
Thanks so much Helen show were can l get the book please (forgiveness)
@samueltessema2588
@samueltessema2588 6 жыл бұрын
Keep it up.thanks in advance.
@አልሀምዱሊላሂእኔሙስሊምነ
@አልሀምዱሊላሂእኔሙስሊምነ 6 жыл бұрын
ይቅርታ በጣም ጥሩ ነገር ነው ግን እደሚያወሩት ቀላል አይደለም የደረሰበት ነው ሚያውቀው
@ewnitnew7735
@ewnitnew7735 5 жыл бұрын
tekikl
@hiwotbelachew6429
@hiwotbelachew6429 5 жыл бұрын
ማውራት መኖር አንድ አይደለም
@kali1061
@kali1061 6 жыл бұрын
Heluye you're so sweet God bless you!
@tesfaneshgebrea4890
@tesfaneshgebrea4890 6 жыл бұрын
Dear, Helen God bless Ur life, ቡዙ ጊዜ ይቅር ተብሎ ሰዉ እየደጋገመ የሚያሰቀይም ከሆነስ??????
@ካልበላአይስቅ
@ካልበላአይስቅ 6 жыл бұрын
ሄለን የኔ ዩኒቨርስቲ
@kerrya2128
@kerrya2128 6 жыл бұрын
@ካልበላ አይስቅ lool😂👍💕
@setugebreegziabher3083
@setugebreegziabher3083 3 жыл бұрын
Amazing
@hananhussen8121
@hananhussen8121 6 жыл бұрын
ቀጥይበት ሄሉ 💝💝
@tesfuteshome3407
@tesfuteshome3407 6 жыл бұрын
የዚህ አጭር ጊዜ ኑሮአችን ነፃ ሆነን እንድንኖር የሚረዳ ትልቅ ነገር ነው፡፡ ሁላችሁም በርቱ!!! መጽሐፉ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሸጥበት ካለ ብትጠቁሙን መልካም ነው፡፡
@medhanittadesse3703
@medhanittadesse3703 6 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን አስተማሪ ፕሮግራሙ ነው መቼ መቼ ነው የሚተላለፈው ቀኑን ብትነግሩን
@አልሀምዱሊላሂእኔሙስሊምነ
@አልሀምዱሊላሂእኔሙስሊምነ 6 жыл бұрын
እሞታለው እንጂ የደፈረኝን ሰው ይቅር ልል አልችልም! ! !
@lishankassa951
@lishankassa951 4 жыл бұрын
He needs to be charged but still you forgive him for your mental health.
@asdqwe5637
@asdqwe5637 6 жыл бұрын
Wowo thank. Batamii tandadechee nabara kaa balbete xaxalche batamii thanks
@Salemkhabesha
@Salemkhabesha 6 жыл бұрын
Asd Qwe youtube ገፄን subscribe አድርጉልኝ እንወያይ አመሰግናለው🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@ካልበላአይስቅ
@ካልበላአይስቅ 6 жыл бұрын
hele konjo bale batagebi agebashi neber men waga alew ur sweet heart
@ብትወዱኝትእዛዜንጠብቁ
@ብትወዱኝትእዛዜንጠብቁ 6 жыл бұрын
ይቅር ማለት ጥሩ ነው በርግጥ ።ግን ቀላል አይደለም እግዚአብሔርም የሚወደው ነገር ነው በርግጥ። አምላክ ብቻ ነው ይቅር የሚለው የሚያረጉት አያውቁም እና ይቅር በላቸው የሚል ምክንያቱም አምላክ ሰለሆነ እኛ ግን ሰወች ስጋ ለባሽ ስለሆንን። እና በእናተ አገላለፅ ቀላል የመስላል ።ወ/ሮ እንደገለጹት እሽሩሩ ማለት ነው እና ደግሞ ሰወች እራሳቸውን ትክክል ነን ብለው ነው የሚያምኑት ምስኪን ለመምሰል ወይም ተበድላለች ለማለት አይደለም። በአይምሮአችን ላይ የሚመላለስ ጥያቄ አለ። ግን ለምን ?የሚል ጥያቄ። ለዛ ነው እሹሩሩ የምንለው ።ለበዳዬችም ሰውን መበደል እግዚአብሔርን መበደል እንደሆነ ከልባቸው ይቅርታ መጠየቅ እንዳለባቸው እና ዳግም መበደል እንደሌለባቸው እና ከስተታቸው መታረም እንዳለባቸው ትምህርት ብትሰጡ ጥሩ ይመስለኛል ።
@saratube8270
@saratube8270 5 жыл бұрын
አንዳንዴ ይከብዳል እኔ ለምሳሌ ከምኖርበት ከአያቴ ቤት አባረሩኝ የአጎቴ ልጆች እና ተሰደድኩኝ አውን ሀገር ሰገባ እንዴት ነው ይቅር የምላቸው ለምን መኖሪያ የለኝም
@rittys81
@rittys81 6 жыл бұрын
what if You forgive them but they do over and over and over again ? The point they looked at you like you're stupid , Happened to me once with family member I avoid that person But I always think if that was the right thing to do , usually don't hold gretch's towards people or don't have Issues with the people in general I am easy going person but can't look that person. with the same eyes is that wrong?
@rittys81
@rittys81 3 жыл бұрын
@Tsige K 🙏🏾👌🏾
@godisgood1929
@godisgood1929 6 жыл бұрын
Where do I get the book? Thank You!
@Fritatube
@Fritatube 6 жыл бұрын
እውነት ነው ይቅርታ ማድረግ ትልቅነት ነው። ጤንነትም ጭምር ነው። እስቲ በዚህ አጋጣሚ የኔንም የዩትዩብ ገፅ ፎቶዬን በመጫን ወደ ገፄ ገብታችሁ ቪድዮን አይታችሁ ከወደዳችሁት ቤተሰብ እንድንሆን ሰብስክራይብ አድርጉ። አመሠግናለሁ!
@restinpeacemylovelydadlove1412
@restinpeacemylovelydadlove1412 6 жыл бұрын
Negar hulu le begonaw lekas meta enkelfen ateche yedrkut zare lay ehen semeche tesfa bewuste end mola naw ye ewunt lemnegar kahone be medr lay enda ene be saw yetgoda yelm gen kesum gar Telant tetalet nebr ye ewunt erasen lematefat yewanskubachow sat hula nebr yene konjj sela hulum negr ahunm telantem zarem negam yekr le Egezber beyehalew please (k😘love antem ye lakulhn lik atek yekr le Egezber enamitlg tesfa adergalew yene konjj Egezber meknat alew men yewakl menalbet ene ena ante le mesterak yehonal zare ehen yesmag ye antew H neg
@fekretissa4289
@fekretissa4289 6 жыл бұрын
ሄለንየ በጣም ይቅርታ አድርጊልኝና ቂምና ያለመርሳት ሁለቱ ልዩነት ያላቸው ይመስለኛል ምክንያቱም ቂም መያዝ ያንሰው አለማናገርና ብድር የመመለስ ነገር ነው አለመርሳት ግን ጥሩ memory ስላለኝ ምንም ነገር አረሳም ጥሩያደረገልኝንም መጥፎም ያደረገብኝን እኔም እንደዛው
@ethiopiankidsvideochannel4885
@ethiopiankidsvideochannel4885 6 жыл бұрын
በጣም ወሳኝ ነገር
@hiwetbesdet1296
@hiwetbesdet1296 3 жыл бұрын
Nice topic but too much adds In between... could't watch☹
@hassenabagibee371
@hassenabagibee371 3 жыл бұрын
አበሻ ይቅር አያውቅም ሁሌ ቂም መገላለብ ነው ሥራው ከናንት ቢማር ጥሩ ነው
@የመናገርመብቴይጠበቅልኝ
@የመናገርመብቴይጠበቅልኝ 6 жыл бұрын
*የምን ይቅርታ ነው ? ይቅርታ አይመቸኝም ተበድየ ዝም አልልም? ይልቁንስ በፍትሕ አምናለሁ ቂምማ ለኔ ማስታወሻ ደብተር ማለት ነው ሆሆሆሆ*
@ኢየሱስክርስቶስአባቴድንግ
@ኢየሱስክርስቶስአባቴድንግ 6 жыл бұрын
የመናገር መብቴ ይጠበቅልኝ በስመ አብ እህትዬ አይባልም የይቅርታ ልብን እግዚአብሔር ይሰጥሽ ዘንድ ጸልይ
@NL-zp7br
@NL-zp7br 6 жыл бұрын
አይባልም:: ይቅርታ ማድረግ ትልቅነት ነው
@emebetretta9803
@emebetretta9803 6 жыл бұрын
እስቲ ደግመሽ አዳምጭው። ይቅርታ ለራስ ነው። ቂም መያዝ ማለት መርዝ መጠጣት ማለት ነው። በደንብ አስቢበት።
@Hailegebireal
@Hailegebireal 6 жыл бұрын
ሄለን እስቲ ስታወሪ በአፍሽ ብቻ ለማውራት ሞክሪ፣፣፣
@Hailegebireal
@Hailegebireal 6 жыл бұрын
Salem tube እሺ ተቀብያለው ግን እስቲ በዋትስ አፕ እናውራ
@marthamersha5610
@marthamersha5610 6 жыл бұрын
Anchi ezih bitimechi manim ayadamitishim paralyzed new yemitimesyachew
@samri_thebutterfly3599
@samri_thebutterfly3599 4 жыл бұрын
Martha Mersha ere ayebalem
Helen Show Season 16 Episode 2 Healthy Skin and Hair care
58:09
ebstv worldwide
Рет қаралды 232 М.
Человек паук уже не тот
00:32
Miracle
Рет қаралды 2,4 МЛН
ЛУЧШИЙ ФОКУС + секрет! #shorts
00:12
Роман Magic
Рет қаралды 10 МЛН
Faith and Feminism | Dr. Haifaa Younis
58:28
VRIC
Рет қаралды 38 М.
Helen Show: Overcoming Trials of Life
1:00:34
ebstv worldwide
Рет қаралды 23 М.
Helen Show : Tips for Happy  Marriage & Strong Family
53:34
ebstv worldwide
Рет қаралды 59 М.
Человек паук уже не тот
00:32
Miracle
Рет қаралды 2,4 МЛН