KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
🛑 እሱዋን አጥቻታለው መልስልኝ😭
21:45
ሀይልዬ እንዳልክን እና ሄሉን አጣላቸዉ 😄🤣🤣
20:07
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Новая участница "КРАСАВИЦА ДЕРЖАЛАСЬ ДО ПОСЛЕДНЕГО" / Explosive mike #shorts
0:55
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
1:01
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
ሄሉ አትሄድም አለቺኝ
Рет қаралды 104,406
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 197 М.
Endalk Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 1 400
@fifififi3385
4 ай бұрын
እውነት ከሆነ በጣም ደስስስስስስ ይላል ሄሎዩ ጨዋ ናት የጨዋ ልጅ በዛላይ አፍቃሪ ናት እባክህ እዳትጎዳት እዱዬ የኔ መልካም ሰው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigisitbekana8489
4 ай бұрын
ማርያምን ስታምሩደግሞ አተ ቀይ እሶ ቸኳሌት የሆነች ጣፋጭ ጠንካራ በራሶ የምትተማመን ጎበዝ ሴትነች ሄሉ ማለት የምር እኔ በጣምነው የምወዳትም የማደቃት ❤❤❤ ግንእዳልክ በሂወት አይቀለድም የእውን አርጉት እዳንድ ይቱበሮች ድራማ እዳሰሩብን እሺ ከዛባለፈ ታአምራላች እግዚአብሔር በመአላችሁ ይኑር ፍቅራችሁ ይጨምር በርቱ❤❤❤
@Mg54686
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@sarasara-xf5wx
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊
@mihiretfikadu-e6g
4 ай бұрын
የማዳም ቂማሞቼ ላኝም ፋጣሪ የማታ አጀራ ይስጠን አሜን ባሉ ❤👏
@meseretasefa-7363
4 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen 😢❤❤
@muntahahussen7932
4 ай бұрын
አሚን
@Wubalemmamo-y1h
4 ай бұрын
አሜን እህት❤❤❤❤🙏🙏🙏
@cbmksa7389
4 ай бұрын
Amin yadrgeln
@azbgalweyentiytgray221
4 ай бұрын
Amen ❤ yena wudoche❤
@HailuGossaye-ut4el
4 ай бұрын
የእውነት ከሆነ ታምራላቹ ሄሉ ጨዋ የጨዋ ልጅ ናት ይመቻቹ ዘመናቹ ይባረክ ውድድድ ነው ማደር ጋቹ❤❤❤❤❤
@SeblewongelBezabeh-b1u
4 ай бұрын
ማች አያደርጉም የሰማይ እና የምድር ያክል ልዩነት አላቸው
@FatumaKh
4 ай бұрын
Yedrgilachu🙏🙏
@Ismil-c8c
4 ай бұрын
የጨዋልጅኮሜት❤❤❤❤
@ሀድራሙሀመድ-ሸ6ለ
4 ай бұрын
አረ አይባልም አላህን ፍሪ😳@@SeblewongelBezabeh-b1u
@bitybity4949
4 ай бұрын
@@SeblewongelBezabeh-b1umindnew liyuntacew sew sew new
@Mahletmekonen5034
4 ай бұрын
ነገኮ ቋግሜ 3 ነው የአመቱ ቅዱሥ ሩፋኤል እኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ ለ2017 መልካም ምኞታችሁን ግለፁ
@TarikuaTarikua
4 ай бұрын
❤❤❤🎉
@addisemetiku1495
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤
@samrothsamroth964
4 ай бұрын
አሜን ❤🙏
@Selam.Asmara
4 ай бұрын
Amen!❤❤❤
@eteneshAdemas
4 ай бұрын
እንኮን አብሮ አደረሰን
@እሴተማርያም
4 ай бұрын
ድራማ መሆኑን የማታቁ ልጆች ስታሳዝኑ😂😂
@arz9027
4 ай бұрын
😂😂😂
@samusam2024
4 ай бұрын
እኔ ዉነታቸዉን መስሎኝ ነበርኮ
@niema8807
4 ай бұрын
ምንም ድራማ የለም ጅል ተጃጃሉ
@askaldesie4791
4 ай бұрын
ዲራማማነው እዳንል እዳልክ ዲራማ አይሰራብንም በማለትነው
@nfreefqr9657
4 ай бұрын
አኔ ድራማ ነው
@HanaHn-k1m
4 ай бұрын
ሄሉ በፈጠረሽ ጨቅጫቃ ሴት አትሁኚ እዳልክ ምርጥ ልጅ ነው ❤❤❤❤
@مليكهالعصيمي
4 ай бұрын
ሄሉየ እዳልክ ምርጥ ልጂ ነው አሳቡን መረዳት አለብሽ ቶሎ አትናደጂ ትግስተኘ ለመሆን ሞክሪ እሺ የኔ ቆጆ ወዶች የምትረዳቸውን ሴት ይወዳሉ የህትነት ምክሬ ነው እሺ ከአጠፋሁ ይቅርታ 🙏🙏
@HiwetHiwet-cv5ng
4 ай бұрын
👍👍👍❤️❤️
@SirgutZergaw
4 ай бұрын
ሄሉ አበዛሽው አሁንስ ለምንድነው የምታስጨንቂው እንዳልክ ምርጥ
@Wera-g5q
4 ай бұрын
😂😂
@zainabazainaba1936
4 ай бұрын
በጣም ቹክ ካለች አትመለስም ኢጪ
@merhawitmerry4609
4 ай бұрын
Yehe ko drama new sewoch😂😂😂
@user-wp7if2mb2t
4 ай бұрын
በጣም። ስራውንም እያስፈታች። ወጪውም
@Lulu8049-c8d
4 ай бұрын
ግድ ሙጭጭጭጭ አለች ሆሆሆ ባቅሟ አትራመድም እደ 😂😂
@baniaychu7478
4 ай бұрын
እዳልክዬ ፀጉሩን ከተቆረጠ በሆላ አማረበት❤
@Elisamazret
4 ай бұрын
በጣምምም
@YordanosUtopia
4 ай бұрын
በጣም
@hadyaendris1447
4 ай бұрын
ቆይ እሷን የምትሳደቡ ሁሉ የሷን ያክል ኮፊደንስ የላችሁም ምላሳም ሁላ❤❤❤😂😂😂
@SeLam-o3k
4 ай бұрын
እኮ እኔማ ተይኝ😢😂😂
@ነኢማነኝስደተኝዋ
4 ай бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሱበሀን አላህ አልሀምዱሊላ አላሁ አክበር
@fasikagmeskel8437
4 ай бұрын
ምን ማለት ነው
@Amina-u1g
4 ай бұрын
ሠለላህአለይሂወሠላም
@ነኢማነኝስደተኝዋ
4 ай бұрын
@@fasikagmeskel8437 እስኩቴ
@semirsmu
4 ай бұрын
ሠለላ አለሄ ወሰለም❤
@Habiba3lt
4 ай бұрын
ኮሜት መፃፍ አሎድም ግን መፃፍ ያለባቹቦታ ፃፉ ኮሜት እናደሞ ለዚልጅ ክብር አለኝ ደሞ ሁለታቹም ደስትላላቹ 🦋
@hayatuaeamar7538
4 ай бұрын
ሄሉ የኔ ጀግና ይህን የብረት መዝጊያ የሆነ ወንድ ሁሉ መዘረሺው እኮ 🥰🥰🥰
@SelamaShanebel
4 ай бұрын
በህግ ትጠይቃልች
@SaraYimer-f4z
4 ай бұрын
😂😂😂😂
@Lubaba-e7e
4 ай бұрын
😂😂😂😂
@LubabaSaeed-ph6nd
4 ай бұрын
ፕራክ ነው
@ZikiraTubeShcool23
4 ай бұрын
😅😅😅
@fevenmeliro9374
4 ай бұрын
ሃሉ በጣም ነው የምወድሸ የኔ ቅም ወድድድድሁለታችሁም አይለያችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂🎉🎉🎉
@MahletMahlet-se1fw
4 ай бұрын
የምሰሩት ቀልድ ከሆነ በጣምነው የምናደደው ምክንያቱም ማርኛምን ብላነው የነገረችክ እደምትወድክ ማርኛምን ከምንም በላኝ ትልቅ ነገር ነው መቀለጃ አይደለም የምር ከሆነ ፍቅራችው ይባረክ
@selamselam699
4 ай бұрын
አንተ ልጅ ምርጥ ነህ በእውነት እኔም ማገኘት እፈልጋለሁ በጣም አደነቅሁ ❤🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@selamselam699
4 ай бұрын
ሄሉ የኔ ቆንጅ ይቅርታ ግን 🥰
@elizabethkomiago67
4 ай бұрын
ሄሉዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ ... አርባምንጭ ደስ ትላለች አንድ ቀን ታስጎበኝኛለሽ....
@ሂቡ
2 ай бұрын
ደሞኮ እዚህ ላይ እንዴት እንደምታምር እኮ ይገርማል ኩርፊያ በዚህ ልክ ያምራል ውብ ነው ያረጋት Helu I love you🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Gelilajida-zu2ck
4 ай бұрын
እንደልክዬ ስወዲክ ያሰዉ ጥግ❤❤❤❤ ምረጥ ሰዉ
@ቲጂቲዩብቲጂቲዩብ
4 ай бұрын
እዳልክየ ምረጥ ሰው ማረያምን ችግረ ላይ ነኝ ብየ ሥነግረው ምንም ችግረ የለው በምችለው አግዝሻለሁ ነው ያለኝ የኔ መልካም
@Zade-h7p
4 ай бұрын
አላህ አጋራችን ሰላም ያርግልን ያርብ 😢አሚንባሉ እስኪ 🎉🎉😢😢
@M.O.P-RIDES-TRANSIT
4 ай бұрын
አሚን
@مريم-غ6ش1ب
4 ай бұрын
አሚንትልቁነገርየሀገርስላምነውእህቴ
@madenamohammed-hk4op
4 ай бұрын
አሚን❤ደምሩኛ😢
@ፋጡማ-ወ9ጘ
4 ай бұрын
አሚን
@HananHanan-b5p
4 ай бұрын
አሚን
@KhanKhan-bp6qm
4 ай бұрын
ኮሜንቶች ለሰዉ ልጅ ክብር ይኑራቹሁ ምን ይጎላታል እሷ ፈጣሪ አሳምሮ ነዉ ዬፈጠራት ሁላችንም አፈር ነን ወደ አፈር እንመለሳለን ለኣንዳንድ ለቆሸሻቹ መልስ ይሆናቹሃል 😮😮❤እሱ ጭቅላት አለዉ እንደኛ አይደለም ያሰባት እረፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ በሰዉ ህይወት አትግቡ።
@abezash921
4 ай бұрын
ውይ ሂሉ እንዳልክዬ ቻላት በቃ😅😅😅
@Alam-k6l
4 ай бұрын
የት ይደርሳል የተባለ ልጅ😢
@Betty12195
4 ай бұрын
Ay betam simu enday tefa bicha bemayhone 😢
@-Hanannx7bw
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂@@Alam-k6l
@kidestgizaw9215
4 ай бұрын
የት፣ይድረስ፣ማለት
@YimegnushalTessma
4 ай бұрын
እዳልክ ይሄ ስራ አንተን አይመጥንም እኔ የምጠብቅህ ከዚህ በተሻለ ሥራ ነው ስለዚህ አስብበት ማለቴ በተሻለ ፕሮግራም እንይህ።❤
@SmilingAstrolabe-sv5db
4 ай бұрын
ጠብቃት ሄሉዬ የኔማር እጥፍ መልሺለት😂😂
@semu639
4 ай бұрын
ሄሉ በዚ ልክ ችኩል አትሁኚ በጣም ችኩል ትያለሽ ነገሩን አረጋጊው አስጠላብሽ😊😊😊😊
@nedaahmed5123
4 ай бұрын
ፕራንክ ነው ሰሙቲ🎉
@semu639
4 ай бұрын
@@nedaahmed5123 አረ በአሏህ ዬሄ ሁሉ ፕራንክ ነበር???🤔🤔🤔
@KiyaElias-ec2bl
4 ай бұрын
የት ይደርሳል የተባለ ዛፍ ቀበሌ ቆረጠው አሉ አይይይይ እንዳልክ
@gggghh711
4 ай бұрын
እኔ ምገርመኝ ብራክ ነው😅
@ዜድየማርያምልጂ-ደ1
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ትክክል መጨረሻው ምን እንደሚሆን ማየት ኃኃሁ
@ድግልማርያምእናቴ
4 ай бұрын
እናምንሻ ይቁረጠውነው የምትሉት😂
@Idhidyshdjhd
4 ай бұрын
😂😂😂😂
@Alam-k6l
4 ай бұрын
እኔ እራሱ ማመን እያቃተኝ ነው ልጅቷ አኩራፊ ናት
@RomandestaHaylu
2 ай бұрын
እንዳልክየ ሄሉ በጣም ቅን የሆነች ልጅ ናት ❤❤❤❤❤❤
@1bsHs-o2h
4 ай бұрын
እንዳልክኮ።ምርጥ።ነው።ሂሉ።ግን።በጣም።አፈጠንሺው።በሰላምነው።።አታስጨንቂውጂ
@Lakomenza741
2 ай бұрын
Helu endate endemtamr ezhe lay korfiya yasamrale enda endezhe ❤❤❤❤❤❤❤
@ዜድየማርያምልጂ-ደ1
4 ай бұрын
😂😂😂😂አይ እናተ ልጆች መጨረሻው ምን እንደሚሆን ማየት ፈለኩ እዳልክ መልካም ሰው
@Alam-k6l
4 ай бұрын
@@ዜድየማርያምልጂ-ደ1 መጨረሰሻቸውም እንዴልክን እንደፈለገች ማድረግ ነው
@mismtg5829
4 ай бұрын
Amlake prank yadrgew
@YoditMekete
4 ай бұрын
እንዳልክየ ሄሉየ ጥሩልጂ ነች ይመችህ ።
@MimiMimi-c1t
4 ай бұрын
መልካሙኑን ሁሉ ተመኘው ሄሉ ፈጣሪ ይካስሽ ❤❤❤❤
@piclove2423
4 ай бұрын
በጣም የዋህናት እደማትጉዳት እምናልው እንተም ጥሩስው ነህ ደሞ እድላይ ታምራላችሁ❤
@fauziayasuf6518
4 ай бұрын
ሂለን ጠንካራ የሰራ ሰው ነች
@ميكونا
4 ай бұрын
ልቧ እንደተሰበረ ያስታውቃል የኔ ማር😅
@amaamm3963
4 ай бұрын
ተጋብታችሁ ለማየት ያብቃን የሰው ደስና የሚያስደስተው መልካም ምኞታችሁን ግለጹላቸው
@Kiyaroyalfamily
4 ай бұрын
ናቲንስ የት ትታው ነው😳
@silasgeberkstos6094
4 ай бұрын
አረ ድራማ ነው አትሳሳቱ
@amaamm3963
4 ай бұрын
@@silasgeberkstos6094 እረ ድራማስ አይሁን እህት ዓለምየ ይስመርላቸው በይልኝ ሄሉ እኮ ተሳዝናለይ ቅልስልስ ስትል የምርም ከሆነ እሰየ እግዚአብሔር ያሳምርላቸው ድራማም ከሆነ ወደ እውነት ይቀይርላቸው
@girmaybirhanu9157
4 ай бұрын
እረ ተውው እማይሆነውን
@RomandestaHaylu
2 ай бұрын
እንዳልክ ሄሉየ በጣም ቀና ልጅ ነች❤❤❤❤❤
@TigistKifile-r1u
4 ай бұрын
Helu yene liyuu ❤❤tew edalk ye helun prank atkakamewam Fetari fikirn yadilachu 🎉🙏
@ميكونا
4 ай бұрын
ሄልየ ኣስተዋይ ቸኬሌት እንዳልክ ቀይ ምርጥ ሰው❤❤❤❤❤
@MERETECHWOLDA
4 ай бұрын
😂😂ሄሉ ለሁሉም ወንዶች ነው ከአጠገቤ አታላይ የሚትይ ቆይ አንቺ ሴት 😂😂😂እንዳል ቀጥልበት እሺ ወንድማችን ❤❤❤
@ሀይሚUTB5555
4 ай бұрын
😂😂😂
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
4 ай бұрын
ሁለት ቆንጆዎች ብትጋቡ አቤት ማማራቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@maregmessi4696
4 ай бұрын
እኔ ኤሉን አላምናትም😂😂ወይ ጉድ እንዳልካችንንም አጃጃለችው
@Sana-z9w9u
4 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉lave
@maregmessi4696
4 ай бұрын
@@Sana-z9w9u ኤሉ እንዳልክን ከኔ በላይ አታፈቅረውም 44 ነጥብ🥺😏😏😏
@njoodkrieshan8283
4 ай бұрын
😃😃😃😃😃😃😃አለብሽ
@netsitube19
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@ZulfaZulfa-r3b
4 ай бұрын
@😂maregmessi4696
@SisoSiso-d8h
4 ай бұрын
ሢያምሪ መልካምሂወት ሄሉየ ምርጥ ሠው❤❤❤❤
@obsitutube5887
4 ай бұрын
Bayye. Isin jaladhaa helu &endalk❤ wolif Isin haa dhise rabbi wolin umuri dheradhaa
@NetoBekane
4 ай бұрын
Wal jalataniyi qoyi 😅
@kebedebedada8048
4 ай бұрын
Baayee.siin jaalladha 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😂❤
@Estbin-ew9gb
4 ай бұрын
Fukku tana moo 🤦
@meseretAnbesuu
4 ай бұрын
😂😂
@HawiShife
4 ай бұрын
dhisi mee jalalii bara kana kamerani jalqabe kamerani dhabbata kuni soba pirankidha 😂😂😂😂
@minuteshamra7078
4 ай бұрын
Umrii dheeraa woolin jiradhaa baayee daasi namaa jeetu ❤❤👌
@አቤቱሆይ21
4 ай бұрын
ይህ ልጅ በጀግናነቱ ነበር እማውቀው እና አሁን ለይ በዚህ ደረጃ ሳየው ገረመኝ የተደ ያሁሉ ጀግንነት ድፍረት😢 ውየው😢😢😢 አይ እዳልክ ምን ሆንክብኝ በሰላም😢😢😢😢
@ሰኒም
4 ай бұрын
ምን ሆነ
@Qemarahmad
4 ай бұрын
አወ ጅግናነው ግን ታሞነበር በጣም ለሰውታለው ክብር አፃር ያንን ስራ የተወው የኛ የመዳም ቅመሞች ብሶት ስላስጨነቀው ነው የተወው
@Qemarahmad
4 ай бұрын
ያው ሰወች ሲጎዱ ሲያይ ስለሚናደድና ስለሚጨነቅ በዛ የመጣነው ለዛ ነው ያስራ የተወው
@Qemarahmad
4 ай бұрын
ለሰወች ከማዘንየመጣነው አሁን ተሽሎታል
@Alam-k6l
4 ай бұрын
አይ ተለማምጦ ነው አብሯት የሚሆነው ብቻ ግራ የሚያጋባ ፀባይ ነው ያላት😢
@MarituEsubalew-ld8or
4 ай бұрын
ሄሉየ የኔ እናት ያንችና የኔን ሂወት ገብሬል ያስተክለው ሄሉየ እባክሽ አትመኝ ማንም
@AliaIsmail-zl8ur
4 ай бұрын
ሁሌም እናተ ቪዲዮ ስሩ በጣም ነዉ ምታምሩት❤❤❤❤
@Mg54686
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Ty23r
4 ай бұрын
ክክክ ከጎኔ እድትሆን ምፍልግ አለች ከዛ በሰሜቴ ተጫወትክ😂😂😂 አወ አፍቅሬሀለሁ በይ 😅😅
@AyushMohammed-x5m
4 ай бұрын
ጀግናው ሄሉ ውነትከሆነ አፍሰሻል ከኔአይን ያትርፍልሽ😂
@zabebahmed7095
4 ай бұрын
የሚሳደቡ ሰዎች ማሰብ ስለተሳናችሁ ማስተዋሉን ይደላችሁ ሄሉየ ጠንካራ በራሷ የምትተማመን መልካም ልጅ ናት
@Fatima-j6r5q
4 ай бұрын
.እኛም አይናችን ፈዘዘ እናተም ተጫወቱብን😅😅😅😅
@abebaberhe2161
4 ай бұрын
እይይይይ እዳልክ ጀግና ትመስለኝ ነበር አሁንግን አወረዱኩህ አይይይይ የትይደርሳያልነው ያልነው ይገርማል
@semu639
4 ай бұрын
የኔ አባት ደሥ አላቹኝ በቃ ቶሎ ተጋቡ ሄሉ ግን ሲበዛ የዋህ የፍቅር ሰውነሽ ትንሽ ትቸኩያለሽ❤❤❤❤❤
@y9gh956
4 ай бұрын
በጣም ምርድ ሰወ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ምሃተብህ በጣም ነዉ የሚያምረዉ ሄሉ ግን አትቸኩይ አትጨቃጨቂዉ እረ ሸም ነዉ😢
@LidetYacob
4 ай бұрын
ሄሉዬ የኔ ውድ በጣም ነው ምታሳዝነው ንፁ ናት
@Mg54686
4 ай бұрын
Tikekle
@HiwetHiwet-cv5ng
4 ай бұрын
እዳልክየ ስወድህኮ የኛ አስተዋየ የኛ ጀግና❤❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞💝💝💝💝💝💝💝🫶🫶🫶🫶✅✅💯💯💯💯💯😘😘😘😘😘
@መሪያም-ለ6ተ
4 ай бұрын
ስታምሩ❤❤
@halarasa
4 ай бұрын
እዳልክ እዬ ምርጥ ሠዉ አሥተዋይ ሄሉን ተከባከባት❤❤
@abselamethiopia8771
4 ай бұрын
ሊፈትንሽ እኮ ነው የመጣው ናቲ ነው የላከው በክት
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
4 ай бұрын
ሄሉ ቆንጆ ሄሉ ቸኮሊት ሄሉ ጨዋ ያሣደገሽ የጨዋ ልጅ ሄሉ የኛ የዋህ ሄሉ የኛ ቀበጥ ተዩ ይሂድ አንቺ ጀግና እንዳቺ መልካም ይገባሻል
@ruthkassu6304
4 ай бұрын
ሄሉ ግን ገና ታሁኑ አትጨቅጭቂው ናቲስ ቆይ የት ገባ😂😂😂😂😂😂😂አይ እንዳልክ ቻለው 😂😂😂
@y9gh956
4 ай бұрын
በጣም ብን ብሌ ይጠፋላታን😂😂😂😂
@tajetaje9957
4 ай бұрын
እረ እዳልክ ተመችቶኽል ያስታውቃል ጠበቅ አርገሕ ያዝ ሔሉ ሞዴል ውድድድድድ🥰🥰🥰🥰🥰
@madenketube9911
4 ай бұрын
አግባት ሰተረ አረጎ የሚይዛት ወንድ ያስፈልጋታል ነጻነቷ ደስ ይላል ቤትክን ታደምቅልሃለች የሰው ወሬ እዳሰማ ከምረ ሄሉ ቆራጥ የስራ ሰው ያመነችበትን የምታረግ በራሷ አለም ያለች ልጂ ነች ስቶቻችን መሰለህ በሰው ሀሳብ የምንመራ ግን የሆነ ሳሃት በቅፍት ብቻ ያለመነሳት ወድቀን እቀራለን ሄሉ ግን ብትወድቅ እኳን መነሳት የምትችል ብረቅየ ልጂ ነች ጠቅለል አረጋት ❤አዲሱ አመት ሰላም የምናገኝበት ይሁንልን እባካቹ ሰብስክራይብ በማረግ አስደስቱኝ ስደት መሮኛል ከምረ
@HaySss-lx6ke
4 ай бұрын
መታደልነው ኧረ እኛንም ወፍቀን 😂😂😂😂አንተንያገባች በጣም እኮየምታምረው
@Alam-k6l
4 ай бұрын
ሄለን በቅርብ ቀን ማንነትህን ታስጥልሀለች ነቃ በል እንዳልክዬ
@seble4004
4 ай бұрын
ምቀኛ ነሽ
@ZabibaA-w4c
4 ай бұрын
ትክክል ነሺ የምር የሆነ ነገር እማ አዲርጋቸውለች ወዶቹን ሁላ ክክክክክ
@SeblewongelBezabeh-b1u
4 ай бұрын
እውነት ነው በቅርብ ይለያያሉ
@Alam-k6l
4 ай бұрын
@@seble4004 ሳይጀምሩ እኔን ተከተየኝ ማለት ምን ማለት ነው በቁጥጥሯ ስር ማረገሰ ነው የምትፈልገው ቢያንስ ፍላጎቱን አትቀበልም እህቴ ምቀኝነት አይደለም
@meshalalanzi1879
4 ай бұрын
የት ታቅያታለሽ ምርጥ ልጅ ናት ሄሉ😊
@Senayit28
4 ай бұрын
አይ በሉኝ ወይስ የእውነቱን እያየሁ ነው ድራማ እንዳይሆን ብቻ ሁለት ጀግኖች ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችኋል ❤❤❤❤
@HiwotEzezew-zd6jo
4 ай бұрын
ግን የእውነት ከሆነ ሄሎየ ታድለሽ ግን እየተጠራጠርኩ ነው ፕራክ እየመሰለኝ አይ ጉዴ
@ኢክራም-r7wtub
4 ай бұрын
አይሄሉየያችኮይለያል...ጠብአርግሽ❤❤❤❤❤የሄሉቤተሰብደምሩኝ👍👍👍👍👍
@amaamm3963
4 ай бұрын
የምራችሁ የምር ብትጣመሩከሆነ በጣም ታምራላችሁ ተጋብታችሁ ለማየት ያብቃን እወዳችሀለሁ ተጋቡ የምር በጣም ነው የምታምሩት ተጋቡ ውለዱ ክበዱ
@RabiyaGstachio
4 ай бұрын
ኧረአያምሩምአረጋጊዉ ምንበደለሽ እዳልክ ሆሆ
@astermichael3363
4 ай бұрын
ጎበዝ ምንድነው ምን እያሉ ነው አይኔና ጆሮዬ ነው ወይስ ምንድነው እንዳልክዬ ምን አጋጥሞህ ነው። ፈጣሪዬ መልካም ሰዎች አንተ ጠብቃቸው።
@SirgutZergaw
4 ай бұрын
እንዳልክዬ ስወድህ
@keekiyaa
4 ай бұрын
አይይይይ ወይ እንዳልክ እውነት ግን ያ ጀግናው ቆራጡ እንዳልክ የታለ እሱን ጥራልኝ 😢😢😢
@Slamkasaw8532
4 ай бұрын
በቃ ትጣመሩ እንዳልክ ምርጥ ልጅ ነው 😢❤❤❤❤❤
@Kiyaroyalfamily
4 ай бұрын
ናቲስ🙄?
@Slamkasaw8532
4 ай бұрын
@@Kiyaroyalfamily ናቲ አመት ሆነው ያየንው🤔🤔
@MiriMiron-lz7gg
4 ай бұрын
Edalk afer bila eshi praki new tilalek denzi nek eshi😢😢😢😢😢😢😢jel min bilk nidate edemiwtalgn
@baniaychu7478
4 ай бұрын
ሲፋቀሩ ደስ የሚለኝ ነገርስ😂❤
@Ggg-bl6nn
4 ай бұрын
አንችስ አታፈቅርም እዴ 😂😂😂😂😂🙄
@baniaychu7478
4 ай бұрын
@@Ggg-bl6nn 😢😂
@adeen2013
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂 አይ እንዳልህ ግን ሰውደው
@amenamenselasa9298
4 ай бұрын
እውነት ለመናገር ተላምዶ መለያየት ይከብዳል😢😢
@HwhwWw-v9q
4 ай бұрын
አች ምድነው ማልቀስ ኧረ😂😂😂😂😂
@hanayemaramlji
4 ай бұрын
ከመልክ እድል ያምራል ይላል ያገሬ ሰዉ ያጣፍጥልሽ
@nepalsomana4542
4 ай бұрын
😂😂😂😂
@y9gh956
4 ай бұрын
በጣም😂😂
@gjyvng738
4 ай бұрын
በጣመልክፋይዳየለውምዋናመልካምነትናስነምግባርነው
@هلا-ذ1ل2ذ
4 ай бұрын
እኔ ግን በጣም እሚገረመኝ ነገር 😂ኮሜቶች አይ 😂እናሱ እኮ እሚሰሩት ጨዋታ ነው አትሸወዱ 😂አትዘኑ አትነፋረቁ የራሳችን ችግር ይበቃናል
@AtsedeAmare-v7q
4 ай бұрын
እንዳልክ እንዴ ምንድነው የሄሉ ሁሉም ነገር ባንዴ ይሁን አልሽ እንዴ ምንድነው በዚልክ አታስጨንቂብን ወንድማችንን እና ሁሉም ነገር ቀስ በቀስ ነው አቹክዪ
@Seghi123-qs5cp
4 ай бұрын
ሄሉ የኔ ጀግና ይህን. የብረት መዝጋያ እንዳልክን መዘሺው. ❤❤❤❤❤❤❤
@SaddHadf
4 ай бұрын
ግን ብዙዎቹ ሄለን ይሄን ልጅ ብታገባው ምን ያንሳታል ? ስንት አውሮፖዊያን ቆንጆ ወንዶች. አይደሉም እንዴ. የጋና እና የኬንያን ሴት እያገቡ የሚወልዱት? ምን ታካብዳላችሁ. አላህ ሲፈጥራት ቆንጆ አድርጎ ፈጥሯታል. ግን በዝሙት ሳትጨማለቁ ተጋቡ ቶሎ
@ዙዙየወሎዋ244
4 ай бұрын
Exactly 💯 ehite
@bezatube438
4 ай бұрын
😮😮😮😮 እዚም ተደርሷል አረ ሄሉ ተረጋጊ ሁሉን አትመኚ
@mistrewolde6350
4 ай бұрын
ወይኔ እጭቅላትሽላይ ያለው የተሸከምሽው አይከብድሽምወይ እግዚኦ ሰላም ማግኘትሽ ግን
@selmtwtube8458
4 ай бұрын
😂😂😂😂 የኔም ጥያቄ ነው
@mrabdula5342
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 ሆዴንአቆሰልሽዉ እነሱ ለምደዉታል
@y9gh956
4 ай бұрын
በጣም😂😂
@HawaSeidadem
4 ай бұрын
😁😁😁😁
@Haimanusqtr
4 ай бұрын
😂😂😂
@indujed3236
4 ай бұрын
Koya ene melwu nati yet hed Hluye bantishe talyaychu waysi mendew nagr ka endakla gar yesbshi 👏
@sofiyatube5553
4 ай бұрын
ምርጥ prank
@godolyas306
4 ай бұрын
Ewnet prank new
@wezamwezam9403
4 ай бұрын
ሄሉ ግን ጥሩ ሰው ታማኝ ትመስሊኛለሽ ግን እኔ ያልኩት ካልሆነ ምትይው ነገር ትንሽ ብትረጋጊ ደስ ይለኛል ኣንድ ኣንዴ ነገሮች እንደፈለግነው ሰለማይሆን መረዳት ኣለብሽ❤❤❤
@lizameskl4941
4 ай бұрын
አሁን ተስፋ ቆርጫለሁ ትወዳታለህ ታስታውቃለህ አይ እህል ውሀ ሁለት አመት ሙሉ እሺ ትለኛለህ የኔ ትሆናለህ ብዬ ጠብቄህ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
4 ай бұрын
ሚስኪን አላህ ይርዳሽ
@Qemarahmad
4 ай бұрын
😂😂
@Kalወለተተክለሐይማኖት
4 ай бұрын
@@lizameskl4941 አይዞሽ ውሀ ጠጭ😂😂
@tigistdesalegn-in5mj
4 ай бұрын
😀😀😀
@fatimaabdallah1397
4 ай бұрын
😅😅😅
@alamaa-ro4gt
4 ай бұрын
አይ ስንት ሰጠብቅህ እንዳልክ❤❤❤🎉🎉😂😂😂😂😂❤❤❤😂😂😂😂😂
@Qemarahmad
4 ай бұрын
ወይ እዳልክ የናተ ፕራንክ ክክክ የሉ የፕራክሰውናት
@MeryYosf
4 ай бұрын
ሄሉየ የኔ የዋህ ንፁህ ልብያለሸ ምረጥ አፍቃሪ አኮነሸ
@GeySysy
4 ай бұрын
እኔ ሄሎን አላምናትም ፍራክ ነዉ ምክናቱም የዉነት ቢሆን ኑሩ እደዝህ ባደየ ዉሳኔ የለም ፍቅር እደዝህ ቀላል አደለም ፍራክ ነዉ ግን እዳልኬ በጣም ደስ የምትል ልጂ ነህ ❤❤❤
@sosojed416
4 ай бұрын
ተረጋጉ ጋይዝ ለውሳኔ መቸኮል ስራ እኮነው
@SallyA-w9v
4 ай бұрын
እንዳልክ የምር በጣም ነው ደስ እምትለይ እግዚያቢሄር ያበርታህ🎉❤❤❤❤🎉
@iruthyaqub2986
4 ай бұрын
Melikami guzo bertuliyin 2017 le,hulachinm ye fikirii yedesita yadirigilyin🙏🙏🙏🙏🙏
@BezaMengistu-ez2tb
4 ай бұрын
Mnd new endelk ye helu fekirgna. New ende
@tiz31-e1u
4 ай бұрын
Fexari yeEwinet yarigilishi helu❤❤❤
@Fatima-lv7sc
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂ተው እዳልክ እደሚሆን አውራ
@ShababMazyad-p1i
4 ай бұрын
😂z😂😂😂😂😂😂😂
@እሙኸሊድ-ፐ7ቘ
4 ай бұрын
ጉድ ሄሉን እታቃትም ጠብቅሽያልስራችልህ እደሁ ቀንክን ጠብቅ😂😂😂😂
21:45
🛑 እሱዋን አጥቻታለው መልስልኝ😭
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 179 М.
20:07
ሀይልዬ እንዳልክን እና ሄሉን አጣላቸዉ 😄🤣🤣
haileye royal
Рет қаралды 78 М.
0:31
SLIDE #shortssprintbrasil
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН
0:55
Новая участница "КРАСАВИЦА ДЕРЖАЛАСЬ ДО ПОСЛЕДНЕГО" / Explosive mike #shorts
EXPLOSIVE MIKE
Рет қаралды 3,5 МЛН
1:01
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
Arkeolog
Рет қаралды 14 МЛН
0:27
I Sent a Subscriber to Disneyland
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН
21:09
ሀይልዬ እንዳልክን መሀላችን ገብተሀል አለው 😄
haileye royal
Рет қаралды 39 М.
16:18
🛑Kaamera Fulduuraatti Kottu Niiraafnaa Jedhee Seidon Ayyuu Qabatte
AYYU TUBE
Рет қаралды 97 М.
20:18
🛑ሰላም ለኔ ብላ ያለውበት ድረስ ሮጣ መጣች ሠኢድ በኔ አሳቦ ሮጦ አዩ ጋር ሄደ በጣም ተነፋፈቀው ነበር
SUMAYA Tube
Рет қаралды 105 М.
21:12
ከ3 ባለ ትዳር ሀብታሞች ብቻ ነው ቀርጬ የተቀበልኩት..,ሀብታም ባለትዳሮች የምታጠምደው ማፈያ ሴት
Endalk Tube
Рет қаралды 92 М.
22:16
ሄሉ ሂድልኝ አለቺኝ ውስጤ እየተጨነቀ ነው
Endalk Tube
Рет қаралды 77 М.
8:27
Imaali keenya kan hardha shafilaa Ykn Ganda goota Abda hussen dawwachuuf 😍 part 1 ?
IBSISHA & MAKII 🦋🤍
Рет қаралды 25 М.
1:09:48
ይድረስ ለባሌ ውሽማ የአራት ልጆቼ አባት የሆነውን ባሌን ተይልኝ!ሃብት ሲመጣ ያልጠበኩትን ጉድ ይዞብኝ መጣ! Eyoha Media |Ethiopia |
Eyoha Media
Рет қаралды 187 М.
19:15
ሄሉ አስደሰተቺኝ ያልጠበኩት ነገር አደረገችልኝ❤️❤️
Endalk Tube
Рет қаралды 106 М.
21:25
ውጪ አድራ መጣች ለመጀመሪያ ግዜ በጥፊ መታቻት😥
Helu Tube
Рет қаралды 62 М.
26:01
💫ሶፊ እናመሰግናለን ሙቢ ወደ ቤት አልመለስም አለ🙆
HASSEN TUBE | ሀሰን ቱዩብ
Рет қаралды 100 М.
0:31
SLIDE #shortssprintbrasil
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН